ETHIOPIA: ፓይለቱ መነኩሴ! ወደ ጎርጎራ “ማን እንደ አባ“ ገዳም የተጓዙት መንገደኞች የገጠማቸው አስገራሚ ክስተት

#ETHIOPIA #ኢትዮጵ #EthiopTube ይህን አስተማሪ ብሎም አሳዋቂ ትረካ ያቀረብንላችሁ ከ ፈለገ ጥበባት ነው፡፡

Пікірлер: 114

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84692 жыл бұрын

    ነፍስን እሚያረሰርስ ተአምር ነው 🙏🏿❤🙏🏿በረክታቸው ይድርብን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @bezakuluMolalign
    @bezakuluMolalign2 ай бұрын

    ትክክለኛ መንፈስን የሚያረሰረስ ገዳም በረከታቸው ይደርብን።ምርጥ ቦታ መድኃኔዓለም ስለአልፈቀደልኝ ወጣሁ።ናፍቆት አለብኝ።

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon78403 жыл бұрын

    ከእግዚአብሔር ፍቅር የሚበልጥ የለም ክብር ለፍጠረን ጌታ አባታችን በረከትዎ ይድርሰን እሜን.... ወገኖቼ አስተያየት ስት ጽፉ መኖክሴ አንተ አይባልም አንቱነው የሚባለው በምንም አይነት እድሜ ውስጥ ቢሆኑም አመሰግናለሁ።

  • @witnessam6592
    @witnessam65923 жыл бұрын

    የቅዱስን አባቶቻችን በረከታቸው አይለየን አሜን።

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash52973 жыл бұрын

    የቅዱሳን አባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን

  • @asrat7146
    @asrat71463 жыл бұрын

    አባቶቻችን በሁለት ወገን የሰሉ ናቸዉ በረከታቸዉ አይለየን +++

  • @uaeuae8373
    @uaeuae83733 жыл бұрын

    አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሥምህ ከፅንፍ እሰካፅናፍ አለም እሰትንፋሰ ባለዉ ፍጥረታት ሁሉ የተመሰገን ይሁንልን አባት ሆይ

  • @user-pj7zz7tx1k

    @user-pj7zz7tx1k

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abebaweeshetu2181

    @abebaweeshetu2181

    Жыл бұрын

    እውት ከሆነ መረጃውን ተvideo የተደገፈ ሲሆን ይታመናል ሁሌ ተመሣሣይቀረጻዎች ታአማኒነት ይጎለዋል

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q3 жыл бұрын

    የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እድሜ ለእናንተ በሚገባ አገሬን እያወቅኩኝ ነው ተባረኩ

  • @amanuelassefa3126

    @amanuelassefa3126

    3 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነዉ

  • @nikumidea456

    @nikumidea456

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/gImFlLiNkZire6g.html

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie74073 жыл бұрын

    ትረካው ቦታው ላይ መኖራችሁን ይገልጻል ግን ቦታው ላይ ከሆናችሁ የአባቶች ቢቀር የቦታው ምስል ቢኖር መልካም ነበር በዚህ ዘመን በእጅ ያለ መነጋገሪያ ብዙ ነገር ይሠራል ።

  • @eyerusalemtadesse6580
    @eyerusalemtadesse65803 жыл бұрын

    Wow Amazing thank you so much I can not wait the next edition.

  • @bereketbedassa2889
    @bereketbedassa28893 жыл бұрын

    ፍሬ ነገሩ ላይ አተኩሪ መናገር የፈለግሽውንና መነገር ያለበትን ነጥብ ነጥቡን ከተናገርሽ አድማጭሽ ይበዛል ዙርያ ጥምጥሙን ከሄድሽ ሰው ይሰለቸዋል በተረፈ አቀራረብሽ መልካም ነው በርቺ

  • @emebetdessalegn1658
    @emebetdessalegn16583 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለቤቱ የመረጠውን ወደሱ ቤት ያመጣል ምን መታደል ነው

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye62123 жыл бұрын

    እድሜ ይስጣቸው ደስ ሲል የማላቀዉን ተምሬላው

  • @azebgeremew4475
    @azebgeremew44753 жыл бұрын

    Anazing thx a lot about History !

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn44773 жыл бұрын

    Amazing landscape.

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 жыл бұрын

    እጅግ ድንቅ ታሬክ ነበር: ስለ ድንቅ ፕሮግራማችሁ እጅግ እናመሰግናቸዋለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mdsd9458
    @mdsd94583 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መታደል ነው በረከታቸው ይደብን

  • @mukki3846
    @mukki38463 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በርከታቸው ይደርብኝ

  • @salemyoutube656
    @salemyoutube6563 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q3 жыл бұрын

    በርቱልን ለምታቀርቡልን ነገር በሙሉ እናመሰግናለን እስቲ ስለ ዋልድባ ገዳም የምታውቁት ነገር ካለ እንዲሁም ስለ አስቦ ገዳም ብታቀርቡ

  • @alganeshe4053
    @alganeshe40533 жыл бұрын

    ያባቶቻችን አምላክ ይመሰገን እንዴት መታደል ነዉ

  • @user-kh1zi6ok7r
    @user-kh1zi6ok7r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስጌን እናመሰግናለን

  • @befkaduteketel5209
    @befkaduteketel52093 жыл бұрын

    This is amazing history

  • @salmmsalmm8419
    @salmmsalmm84193 жыл бұрын

    ለቤቱ አዲስ ነኝ በእውነት በርከታቸው ይደርብን ስለ ጀርመኑ ተመራማሪ ያነበብሽልን በጣም እሚገርም ነው እመብርሀን ታበርታሽ በርችልን ንባብሽ ልብ ሰርፆ ይቀራል በርች

  • @meseretggxxlove639
    @meseretggxxlove6393 жыл бұрын

    ጎበዝ በርቺ

  • @gashawtenaabate1184
    @gashawtenaabate11843 жыл бұрын

    አሜን አሜን ፈጣሪ ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @Eyob797
    @Eyob7973 жыл бұрын

    በሐያሉ እግዚአብሔር መመረጥ መታደል ነው።

  • @user-uw9yr4tj9x
    @user-uw9yr4tj9x3 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመስገንአሜን

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y3 жыл бұрын

    ያቅዱስን አምለክ አትለኝ አለም አደከማኝ አምለኬ አግዘኝ

  • @belesalogistsicsplc6710
    @belesalogistsicsplc67103 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እናሠሰግናለን🙏🙏🙏

  • @hanajerusalem1253
    @hanajerusalem12533 жыл бұрын

    የትውልድ ሀገሬ ጯሂትና አካባቢዋ😘😘😘😘🌷

  • @heyablisan4214

    @heyablisan4214

    3 жыл бұрын

    Me to where Do you live know

  • @hanajerusalem1253

    @hanajerusalem1253

    3 жыл бұрын

    @@heyablisan4214 iseral

  • @nikumidea456

    @nikumidea456

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/gImFlLiNkZire6g.html

  • @selamawitdagachew2032
    @selamawitdagachew20323 жыл бұрын

    እናመሰግናለሁ ልኡል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

  • @nataniummigabeba4430
    @nataniummigabeba44303 жыл бұрын

    Demtssh betame dese yilale bezalay yemtserut neger betame tiru nwe fetari yebarkachehu.

  • @aemrolaketube1745
    @aemrolaketube17453 жыл бұрын

    Wiw i can't wait

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher40643 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ziggys2021
    @ziggys20213 жыл бұрын

    Thank you so much! My God Bless you and keep you safe!!🙏🙏🙏✝️

  • @khadijah2570
    @khadijah25703 жыл бұрын

    Clean and clean and clean and clean please clean please please please

  • @mkalabe7741
    @mkalabe77413 жыл бұрын

    Ye Abatochachen berket yedrsen 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu84843 жыл бұрын

    gorgora ena gedamu mendaba teztayen ksksachhut kefel 2 bgugut etbkalehu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤💯💯💯💯

  • @tgtg2162
    @tgtg21623 жыл бұрын

    ትልቅ ታሪካዊ ቦታ ነው የታመመ ተፈውሶ ገና በሩ ጋር ስትደርሱ መንፈስሳቹህ ይታደሳል ለደጁ ያብቃቹህ ብዙ ዶክተሮች ብዙ ፓይለቶች ምሁራናቸው ያሉበት ገዳም ነው ጎርጎራ ማን እንደ አባ ይባላል ትልቅ የበረከት ቦታ ነው ያባቶች በረከት ይደርብን

  • @chachasdonut7455
    @chachasdonut74553 жыл бұрын

    Amen

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y3 жыл бұрын

    እነማስግነለን ክፊል ሁለት ልቃቁልን

  • @najathasan2502
    @najathasan25023 жыл бұрын

    ፅጌ ማርያም አሜን

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu28 күн бұрын

    እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @bmandassabadelubman6435
    @bmandassabadelubman64353 жыл бұрын

    ማሯ ስጠብቅሽ ነበረ

  • @babilon1734
    @babilon17343 жыл бұрын

    Enameseginalen...neger gn be video yetedegefe bihon ejig yebelete yamir neber

  • @samrawitkibru6488
    @samrawitkibru64883 жыл бұрын

    Yemenekusewen photo satasfekedu lemn tetekemachehu ???

  • @romamcdo1513
    @romamcdo15133 жыл бұрын

    ቀጣይ እጠቡቃለን

  • @maydamayda1240
    @maydamayda12403 жыл бұрын

    Oh God meche new part 2

  • @yalewewunetu976
    @yalewewunetu976 Жыл бұрын

    በሰማም መንፈሴን ነው ያደሠው ፓአርት 2

  • @kedwshmekaleatetebeken6892
    @kedwshmekaleatetebeken68923 жыл бұрын

    Yekerta adergeleg eheti yemtakerbacew betam arfi behenem gen mangawm molgesa ato new yemebalew tenesm yewn telek

  • @askalemariam3022
    @askalemariam30223 жыл бұрын

    Amazing. Ohhhhhh. Egezbere yemasgen. Yatwado. Lij. Mahoni. Ersu. Matadel. Nw. 🙏💜❤️❤️

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan3 жыл бұрын

    የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

  • @girmachewab9108
    @girmachewab91083 жыл бұрын

    ክፍል ሁለትን ቶሎ ለቀቅ

  • @asteregouale9288
    @asteregouale92883 жыл бұрын

    Emeye orthodox Miseteresh rekik !!!!!

  • @jubaluba1532
    @jubaluba15323 жыл бұрын

    ትረካ ባይሆን ጥሩ ነበር ! እንኳን በአለም የነበሩ በገዳም ውስጥ ብቻ ያደጉ በቪዲዮ ለመቀረጽ እምቢ አይሉም !

  • @hanajerusalem1253

    @hanajerusalem1253

    3 жыл бұрын

    ኧረ አይምሰልሽ ብዙ አባቶች ፍቃደኛ አይደለም።ከዚህ ቦታ ሂጄ ነበር ሲጀመር ሴቶችን አይቀርቡም ቀና ብለው አያዩም መታዬት አይፈልጉም

  • @mulatwayirga598

    @mulatwayirga598

    3 жыл бұрын

    አንዴ ካሜራ የማይገባበት ገዳም ብዙ ነው

  • @seyoumberhanu9014
    @seyoumberhanu90144 ай бұрын

    ይመስጣል::ትረካው እዚያው ያለን ይመስል articulated ሆኖየቀረበ ነው:: መመረጥ ምንኛ መታደል ነው::

  • @haimanotchristian2702
    @haimanotchristian27023 ай бұрын

    ግን ፈቃዳቸውን ጥይቃችህዋል... ዝርግፍ ማረግ ተገቢ ስላልመሰለኝ ነው

  • @eliasmesganaw3940
    @eliasmesganaw39403 жыл бұрын

    Aman beteruuuu

  • @shaikshaik2556
    @shaikshaik25563 жыл бұрын

    Hi

  • @Nur-rc7sd
    @Nur-rc7sd3 жыл бұрын

    Kisara ylhuhal ehe nw

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie97403 жыл бұрын

    ምነው ጎርጎራ ደብረሲና የተመሠረተችው በ1334 ዓም በአፄ አምደፂዎን ዘመነ መንግሥት ነው። በዕርግጥ የአፄ ስሲኒዎስ ቤተ መንግሰት በ1604 ዓም ነው።

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq3 жыл бұрын

    ከሁሉም እሱን መከተል ይበልጣል

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver24993 жыл бұрын

    Alem men abatow gat kahlum ybltal

  • @ananfiker6800
    @ananfiker68003 жыл бұрын

    Enamesgnaln be gugut entebekaln

  • @0911970382
    @09119703823 жыл бұрын

    የመጽሐፈ ምልአ ውህደት ትንታኔ በጥበብ ማደሪያ ስፍራ በታላቁ ኤረር ተራራ ላይ የማዕከለ-ሰብዕ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ /ሩፋኤል/ ግልጽ ትንታኔ ይሰጥበታል ሃሳብን ልእለ ሃያል ሃሳብ ካደረበት ስፍራ ጋር ማገናኘት ======================= ቀን፦ እሁድ መጋቢት 5፣ 2013 መገናኛ ሰአት- 1:00 /መነሻ ሰአት- 1:30 መገናኛ ቦታ፦ ስታዲየም፣ ቀይ መስቀል የደን ውስጥ የእግር ጉዞ ርዝማኔ - 2ኪሜ/ደርሶ መልስ/ ======================= ሙሉ ፓኬጅ፡- የሚያካትተው የትንታኔ መግቢያ፣ የኤረር ተራራ መግቢያና ደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ጨምሮ ======================= ክፍያ - ብር 200 እስከ ሀሙስ ድረስ ከአርብ ጀምሮ ብር 250 ለማህበረ ሰብዓዊያን አባል - ብር 160 እስከ ሀሙስ ድረስ ከአርብ ጀምሮ ብር 200 ======================= ለፕሮፌሽናል ካሜራ ብር 300 ያስከፍላል፡፡ ትንታኔውን መቅረጽም ሆነ መቅዳት በህግ ያስጠይቃል፡፡ ======================== ባህላዊ ማእድ በቅናሽ ዋጋ ስፍራው ላይ ይገኛል ======================== አሁኑኑ ይመዝገቡ፡- 0991 191057 #TeninetSetegn #WoldeRufael #Melchizedek #Rufael #NikateLibona #TheBookOfAlchemy

  • @yididiyadaniel3241
    @yididiyadaniel32413 жыл бұрын

    ሲያናድድ! ቶሎ ቀጣዩን ክፍል አቅርቡልን።

  • @user-sv3fd7et9b
    @user-sv3fd7et9b3 жыл бұрын

    Man ende aba gorgora gedam Botawen bedenb awekewalhu photo lay yalut ayedelu payeletu payeletu gena wotate nachew gedamun be mahandisnet eyagelgelu ehe bicha ayedelem ke gorgora 5 kilometer new man end aba gedam

  • @paulosdesalegn4913
    @paulosdesalegn49133 жыл бұрын

    የታሪኩን ባለቤት ለሽርፍራፉ ሳንቲሞች ብላችሁ ዋጋ አታሳጡት። ይህን ታሪክ የእኔው የራሴ ነው ዋጋውን ቤተከርስቲያን ትውሰደው በዚህን ያክል የራስ አስመስሎ ማቅረብ ንውርም ሐጥያትም ነው። በተደጋጋሚ የምታቀርቡት የገዳማት ታሪኮች የእናንተ ባለሆነ አቀራረብ አታቅርቡት

  • @assefatamrie9552
    @assefatamrie95523 жыл бұрын

    Ye መፅሐፍ sm man nw?

  • @alexiliws2063
    @alexiliws20633 жыл бұрын

    kzread.info/dron/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #"ሰብስክራይብ" በማደረግ #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።

  • @mat.5211
    @mat.52113 жыл бұрын

    Yigerimal bertitu

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel41463 жыл бұрын

    Enamsgnalen enxbkalen ehitachen

  • @tsigemariyamtigi4393

    @tsigemariyamtigi4393

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ashojabier8134
    @ashojabier81343 жыл бұрын

    Wendemoche ena ehtoche tebareku...hulachum....ewdachualew... Kemenm belay eyesus selenante demun eskemafeses wedoachual... Kersu wechi adagn yelem...wendemoche meshafun gize senten enanbeb...bafetarik ena betereka mamen ena metalel yebekan... yagere lejoch enem ezaw Orthodox neberku ...egzihaber melkam new asmeletegn...yezelalem hiwoten setegn....medan bemanem yelem...endenebet yetesete sim eyesus kirstos bicha new( yehawriat sera 4÷12) Wendemoche ena ehtoche eski Kom belen enaseb...hulet hiwot yelem...besemay neseha yelem...hiwtachen chel anbel... Tebareku ewedachualew hulachum... Zemenachu yebarek!

  • @Kiyakoo-xd2ho
    @Kiyakoo-xd2ho3 жыл бұрын

    አቀራረብሽ ጥሩ ነበር. . መነኩሴ ግን አንተ አይባልም ነውር ነው

  • @haftumuyesheret5400
    @haftumuyesheret54003 жыл бұрын

    እንዴ በአሉ ግርማ በሒወት አለ እያልሽ ነዉ እንዴ ?

  • @user-fz9ie5ih8m

    @user-fz9ie5ih8m

    3 жыл бұрын

    ሰሙን ጠርታለች ካለም እንዴት ደስ ይላል

  • @wubristandarge8024
    @wubristandarge80243 жыл бұрын

    ምነኛ እድለኛነሽ

  • @user-cm8ec7cv1x
    @user-cm8ec7cv1x3 жыл бұрын

    are telo belu

  • @tazebewmola4054
    @tazebewmola40543 жыл бұрын

    ምነው ታዲያ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ የትግራይ ገዳማትን በመድፍ ሲያፈርሱ ካሀናትን እና አለም በቃኝ ብለው የመነኑ አባቶች ሲገደሉ ለምን ድምጽ አትሆኑም

  • @tgtg2162
    @tgtg21623 жыл бұрын

    በደንብ ሚከበረው ያመት ክብረ ብአሉ መጋቢት 27 በደንብ ይከበራል እንደምንም ብላቹህ የማታቁት ስዎች የበረከቱ ተካፉይ ይሁኑ ብዙ ታሪክ አለው ለደጁ ያብቃቹህ እህት ወንድሞቼ

  • @user-vj8iz9mu7s
    @user-vj8iz9mu7s3 жыл бұрын

    አሪፍ ቪድዮ ቢሆንም፣ምክንያታችሁንም ባላቅም ነገር ግን ለምን እንዳልጨረሳችሁት አልገባኝም፣መንፈሳዊ ቪድዮን እንደዚህ አጓጉታችሁ አታቋርጡ።

  • @abelabera8790
    @abelabera87903 жыл бұрын

    What's your source for this fiction and what you said and what you show is not compatible

  • @romandemisse8248
    @romandemisse82482 жыл бұрын

    ይቀጥል የኦርቶዶክስ ሚስጥር አባይን በጭልፋ እንደማለት ነው

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.99063 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሚሲጥር ናት ለዝህም ነው አለም የተነሳብን

  • @gebrialaboy7610

    @gebrialaboy7610

    3 жыл бұрын

    የትኛው ኣለም ተነሳባቹ? ትግራይን የፅዮን ልጆች ኣትጨፍጨፉ ማለት በናንተ መነሳት ነው?

  • @ketzergaw2593

    @ketzergaw2593

    3 жыл бұрын

    ልብ ወለድ አይታክታችሁ። ኢትዮጵያ ሚስጥር ምን አደረጋት? ትውልዱን በሀሰት ታሪክ አታሳስቱ።

  • @alfa9968
    @alfa99683 жыл бұрын

    ትረካ መሰለ እነሱን እያነጋገራችሁ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @grandethiopiatours

    @grandethiopiatours

    3 жыл бұрын

    ሲጀመር ሙሉ ፎቾዎችን የገዳሙን አድርጉት

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym29323 жыл бұрын

    ድምጽሽ ሲያስጠላ በናትሽ ሌላ ይተርከው

  • @bellav6686

    @bellav6686

    3 жыл бұрын

    Lol you’re so mean my goodness at last make it sweet when you say something 😜

  • @user-kk3on8zx8u

    @user-kk3on8zx8u

    3 жыл бұрын

    አይባልም

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye2853 жыл бұрын

    ጠቋዮች እደዚሁ እንደ ደነዘዛቹ በወሬ ብቻ እየኖረቹ ታልፍላቹ ቆሻሾች አምላክና ሰይጣን የተመታታባቹ ጨለማዎች ለናተ ከ እ/ር ሰው ነው ዝና ያለው የምትሰግዱለትም አበዛዙ እደዛውም አየቀለዳቹ በመጨረሻ ኑሮአቹ ስደትና ተጨፋጭፋቹ ታልቃላቹ።

  • @mulatwayirga598

    @mulatwayirga598

    3 жыл бұрын

    በሽተኛ ምሕረቱን ይስጥሽ

  • @rahellemma3603

    @rahellemma3603

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @heyablisan4214

    @heyablisan4214

    3 жыл бұрын

    Egtheo mahern kerstose think before you took

  • @tigeayalew6318

    @tigeayalew6318

    3 жыл бұрын

    ክክክክክ አሳከኝ ለምን ትፈራላችሁ ኦርቶዶክስ ሲነሳ ያማችሆል እንበዛለን አምላካችን በዚህ ምድር ላይ ሳለህ መከራ አለብህ ተብሎል የኛ ፈተና ፈጣሪ ያሳልፍልናል

  • @Ewoyn_Tewod_84

    @Ewoyn_Tewod_84

    3 жыл бұрын

    ምህረት ያምጣሎት! 🙏🙏🙏 መቼም ይህ ጤነኛ አዕምሮ ካለው አንደበት አይወጣም። "ተሳስተዋል" ብለው ቢያምኑ እንኳን እርሶም በመሳደብ እና በእርግማን ጀምረው ፅሁፎን በመጥፎ ምኞት ጨረሱትኮ። 😔😔😔 እርግማን ከሠይጣን እንደሆነ ቅዱሳን መፃህፍት ይናገራሉ። 🤨🤨🤨 እግዚአብሔር ከሠይጣን ግዞት ነፃ አውጥቶ ለንስሃ ሞት ያብቃን! 🤲🤲🤲

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym29323 жыл бұрын

    መነኩሴ አተ አይባልም ተራ ባለጌ የመገድ አደር ልጅ

  • @shaikshaik2556
    @shaikshaik25563 жыл бұрын

    Hi

  • @solomonfentaw9881
    @solomonfentaw98813 жыл бұрын

    Hi

Келесі