ቅዱሳን መላእክት (ክፍል 1) - ትምህርት በዲ/ን ህብረት የሺጥላ

Автокөліктер мен көлік құралдары

ጥቅምት 12 2004 የተላለፈ: - ትምህርት በዲ/ን ህብረት የሺጥላ
ርዕሥ:- ቅዱሳን መላእክት (ክፍል 1)
ስለ ቅዱሳን መላእክት ተፈጥሮ ፣ አማላጅነት ፣ እና ሌሎችም ጉዳዮች ተዳሰውበታል::

Пікірлер: 39

  • @widetkl4757
    @widetkl47576 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህወትን ያስማልን ጸጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu61593 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-jp7im3wj9w
    @user-jp7im3wj9w8 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።

  • @danieltadesse1885
    @danieltadesse188511 жыл бұрын

    ሁል ጊዜ ነገረ መላእክትን ለማወቅ እፈልግ ነበር፣ በእውነት ጥማቴን ነው ያረካኃው ዲ/ን ህብረት። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-jl5gy6bi3x

    @user-jl5gy6bi3x

    7 жыл бұрын

    daniel Tadesse አሜን ወንድማችን

  • @almazjwana4789

    @almazjwana4789

    3 жыл бұрын

    ቃልይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዚልህ

  • @user-tx9qo1mb1t
    @user-tx9qo1mb1t9 жыл бұрын

    EGZABHER YIMASEGAN wandimachin mine edamel erasu qalate yasegnal Stegawun yabizalke EGZABHER amelake yagalgilot zemankin yibarekelen kale hiwot yasemalen+amen+amen + amen!!!!

  • @user-fm4bu3yq9x

    @user-fm4bu3yq9x

    9 жыл бұрын

    AMENNNN AMENNNN AMENNNN QALE HIWOT YASEMLN Ye melkt xibqa terdnget kemyamnut gari yinur le zelalem

  • @user-tx9qo1mb1t

    @user-tx9qo1mb1t

    9 жыл бұрын

    AMEN!!!

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale74354 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @edenetesfaye8800
    @edenetesfaye88009 жыл бұрын

    Amen amen amen kalehieot yesamln Tebarek!!

  • @frehiwot7636
    @frehiwot76368 жыл бұрын

    amen amen

  • @rodasmelkamu6718
    @rodasmelkamu67188 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d8 жыл бұрын

    AMENNNNNNN EGZIABHER YESTELEN TEQAMI MERJA TEMHERT NEW

  • @user-kx8ey8oi3j
    @user-kx8ey8oi3j3 жыл бұрын

    ቃልወት ያሰሜልም ነእውነት

  • @destayimer9645
    @destayimer96459 жыл бұрын

    Egezeabeha amelk tsegawun yabezaleh wenedemachin lal mene ellehu Amen amen amen yehyewotin kale ysemalen reset menegesete semeyaten yawureselen amen amen amen

  • @biswanmyhusband9470
    @biswanmyhusband94704 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው !!!!! የእግዜአቤሄርን ቃል መስማት እደት ያስደስታል!!

  • @user-tu7iq6rj9z
    @user-tu7iq6rj9z6 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን የመለእክት ጥበቃቸው ተረዳእነታቸው አማላጅነቻቸው አይለየን

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash50518 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ! የመላእክት ተራዳይነት አይለየን!

  • @user-bt7zb3lp4z
    @user-bt7zb3lp4z8 жыл бұрын

    ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @aweaman1497
    @aweaman14976 жыл бұрын

    በእውነት፡ለመምህራችን፡ቃለህይዎትን፡ያሰማልን

  • @user-eh6he1ly4r
    @user-eh6he1ly4r5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን፫👏👏👏👏🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @wondwossen109
    @wondwossen1099 жыл бұрын

    Melaekte zemarane yasemalen !!!

  • @user-dt2ns2ky8z
    @user-dt2ns2ky8z8 жыл бұрын

    tebarek sile siele nigern esiky

  • @geniarsema4984
    @geniarsema498410 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rosesweet100
    @rosesweet10011 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @fikreselassietesfaazeb5231
    @fikreselassietesfaazeb523110 жыл бұрын

    AMEN!!!

  • @minassie100
    @minassie10011 жыл бұрын

    kale hiwet yasemaln

  • @weynigebrekristos7827
    @weynigebrekristos782710 жыл бұрын

    Thank you

  • @yohanneskaisha9952
    @yohanneskaisha99529 жыл бұрын

    በመጀመሪያ፡ በጣም፡ ላመሰግን፡ወዳለው፡ ለጠየኩት፡ ጥያቄ፡ መልስ፡ በመስጠትህ፡ በእውነት፡ አከብርሃለው፡ ለምን፡ ቡዙዎቹ፡ ስድብ፡ ነው፡ የሚቀናቸው፡ ለመመለስ፡ አይሞኩሩም፡ በተረፈ እኔ፡ በመላዕክት፡ጠባቄነት፡ በመከራ፡ ደራሽነት፡አምናለው ስለዚህ፡ ለመታሰብያነት፡ እኮ፡ቤተክርስትያን፡ በስማቸው፡ ይጠራል፡በዚህ፡ችግር፡የለብኝም፡ ችግሬ፡ ታቦት፡ጋ፡ ነው ሙሴ፡ ሲሞት፡ እያሱ፡ ለሙሴ፡ ታቦት፡ አልቀረፀም፡ ዳዊት፡ ሲሞት፡ መታሰብያ፡ብሎ፡ ሰለሞን፡ አልቀረፀም፡ በመላእክት፡ ስም አንድ፡ ቦታ፡ለመታሰብያነት፡ ቀርፆ፡ የተጠቀመ የለም ይህ፡ ስረአት፡ ያለው፡ እኛ፡ ጋ፡ ብቻ፡ ነው፡ እሼ፡ ይሆን፡ ለምን፡ በአንድ፡ ቤተክርስትያን፡ አንድ፡ አይሆንም፡ ሂልናችንም፡ነፃ፡ ይሆናል፡ አንድ፡የኢትጵያ፡ ታሪክ፡ ሳነብ፡ ያገኘሁት፡እንዲ፡ ይላል፡ ለዚህም፡ማብራራ፡ እፈልጋለው፡ ታቦት፡ ድሮ፡ አዲስ፡ ኪዳን፡ ከመጣ፡ የለም፡ነበል፡ በኃላ፡ አፄ ዘራአይቆብ ናቸው ይሆን ያሉት፡ በዚህ፡ የተነሳ፡ ብዙ፡ ካህናት፡ ይህ፡ የኦሪት፡ነው፡ብለው፡ ሲቃወሙ፡ ተገለዋል፡ይላል፡ የታሪክ፡መፃፉ፡ በጉልበት፡ነው፡ ከዛ፡በኃላ ፀና፡ መልሱን፡እጠብቃለው የምትሂድበትን፡ መንገድ፡ በደብ፡ አውቀህ፡ ካልሂድክ፡ መጨረሻው ከባድ፡ ነው

  • @user-jl5gy6bi3x

    @user-jl5gy6bi3x

    7 жыл бұрын

    Yohannes Kaisha የኔ ወንድም ታቦት ማለት የእግዚአብሔር ማደሪያ ማለት መው ስለዚህ ሙሴ ፅላቱን ሲሰብረው እግዚአብሔር ደግመህ ቅረፅና እፅፍባቸዋለሁ ብሎታል እግዚአብሔር ለሙሴ እንዲህ አለው ፅላቱን ሲሰጠው ለዘላለም ከህዝቡ ጋር ቃልኪዳኔን አደርጋለሁ አለ ዘላለም ማለት እስከ ምፅአት ማለት ነው በሰማይ ታቦት አለ በምድርም አለ ለታቦት የምንሰግደው ታቦቱ ላይ አልፋ ኦሜጋ እና ጉልበት ሁሉ ለየሱስ ስም ይበርከክ ይላል ለዛ ተዋህዲ ለዘላለም ትኑር

  • @yohanneskaisha9952
    @yohanneskaisha99529 жыл бұрын

    አሁን፡ለምሳሌ፡እኔ፡ያለሁበት፡ቤተክርስትያን፡ሁለት፡ታቦት፡አለ፡አንደኛው፡የስላሴ፡ ሁለተኛው፡ማርያም፡ በጥምቀት፡ ዕለት፡ ሁለቱ፡ታቦት፡ ይወጣል፡ ለሁለቱም፡ እኩል፡ አምልኮ፡ ነው ፡የሚደረገው፡ ስለዚህ፡ይህ፡እንዲት፡ይታያል፡

  • @destayimer9645

    @destayimer9645

    9 жыл бұрын

    ይኸማ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና ለሉእል እግዚአብሔር ያምልኮት ስግደት እንሰግዳለን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የአክብሮት ስግደት እንሰግዳለን::

  • @getnetdessalegn6149

    @getnetdessalegn6149

    4 жыл бұрын

    መቸ ነው ለቅዱሳን አምልኮ ሲደረግ ያየኸው ጌታው ? አምልኮ፣ስግደትና ውዳሴ ለቅድስት ስላሴ ብቻ እንጅ። የእግዚአብሔርን መንግስትና አምልኮ ለሚራዱና ለተራዱ፣ምክኒያት ለሆኑን ሁሉ የማመስገን፣ ከእግዚአብሔር ካገኟት ትንሽ ፀጋና በረከታቸው እንዲያድርብን እና ልክ እንደ እነርሱ እግዚአብሔርን እንድናገለግል ሃይል ብርታት እንዲኖረን የመቅናትና የመሻት ካልሆነ በቀር። ማምታትና መቀላቀል አስመስሎ አሉባልታና ፕሮፖጋንዳ ከማሰራጨት መቆጠብ በራሱ አንድ አገልግሎት ነው።

  • @getutolla4312
    @getutolla431211 ай бұрын

    ለቅዱስ ሚካኤል ምስለ ስእል ያሰገደች አስመስላ ኦርቶዶክስ ከእግሩ ስር ለተረገጠው ዲያቢሎስ ታሰግዳለች

  • @yohanneskaisha9952
    @yohanneskaisha99529 жыл бұрын

    ቤተክርስትያን፡በመላዕክት፡ስም፡ይጠራ፡ትክከለኛ፡መታሰብያ፡ነው፡ታቦት፡በስማቸ፡ይቀረፃል፡ከተቀረፀ፡በሗላ፡ያታቦት፡አምልኮ፡ስረአት፡ነው፡የሚፈፀመው፡ይህ፡አግባብ፡ነው፡ይህ፡ስረአት፡በመፃፍ፡የለም፡ታቦት፡ማለት፡እግዚአብሔር፡ከኛ፡ጋር፡የመኖሩ፡ምልክት፡ወይም፡ቃል፡ኪዳን፡ነው፡ፅላቱም፡አስርቱ፡ትዕዛዝ፡ነው፡ስለዚህ፡ይህ፡ስረአት፡ለፃድቃን፡ታቦት፡መቅረፅ፡ከየት፡የመጣ፡ነው

  • @destayimer9645

    @destayimer9645

    9 жыл бұрын

    ወንድ አለም እይውልህ ፦ ለሰዎች በችግራቸው ጊዜ ስለሚረዱና ስለማማልዱ ቤተክርስቲያን ታከብራቸዋለች ፡፡ በስማቸው ጽላት ቀርፃ ቤተ ክርስቲያን አሳንፃ ድርሳናቸውን አፅፋ እድመሰገኑ እና እድከበሩ ታደርጋለች፡፡ የፀጋና ያክብሮት ስግደት ይሰገድላቸዋል፡፡( ዳን 8*15-18 ዘኃልቁ 22*31 ኢያሱ 5*13-15) ደስ የሚያሰኘኝን ነገር ለመረጡ ቃልኪዳኔንም ለጠበቁ ጃንደረቦች ከሴቶች ልጆች እና ከወንዶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ በቤቴና በቅጥሬ መታሰቢያቸውን አደርጋለሁ የማይጠፍ የዘላለም ስም እሰጣችሁ አለሁ ባለው ቃል መሰረት > ይከበራሉ፡፡ጀንደረባ የሚለው ቃል (ማቴ 19*12) ስለመንግሰተ ሰመያት እራሳቸውን ጀንደረቦች ያደረጉ አሉ፡፡በማለት የዚህ አለምን ሁሉን ነገር ትተው መስቀሉን ተሸክመው ብቸኝነት ራሳቸውን ያሳለፉት ቅዱሳን መሆን ያረጋግጣልልልልልል፡፡ ገባችሁ አይደል? ለናተ ይቀርባችኃል እጅ እነሱማ አደዬ ከብረዋል ከፍ ዝቅ ብታደርጉ

  • @redeatmitiku2382

    @redeatmitiku2382

    7 жыл бұрын

    bekedusan sem tabot yeseyem enji tabotu lay yetethafew ye getachen ye eyesus sem new

Келесі