የአጋንንት ምስክርነት ክፍል ፩ (Yeaganint Miskirnet P1) K. Hibret Yeshitla

የአጋንንት ምስክርነት ክፍል ፩ Yeaganint Miskirnet P1
በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ
በምሥራቀ ፀሐይ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
Alexandria, VA

Пікірлер: 58

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግንዛቤ ያስጨበጠ ግሩም ትምህርት ነው❤❤❤

  • @Erena67
    @Erena67 Жыл бұрын

    ተተተ ቃለህይወት ያሰማልን ተተተ

  • @eyobyonas
    @eyobyonas8 жыл бұрын

    ልብ ያለው ልብ ይበል ትክክለኛው የቤተ ክርስትያን አስተምሮ ይህ ነው

  • @kibromteka1596
    @kibromteka15968 жыл бұрын

    መምህራችንን ቃለ-ህይወት ያሰማልን ሀብተ-ፈውስ ለተሰጣቸው አባቶቻችንም ከዚህ የሰይጣን ድብቅ ተንኮል እግዚአብሔር አምላክ በከሀሊነቱ ይጠብቅልን፤ሁላችንም እግዚአብሔር አንድ እንዲያደርገን በያለንበት እንፀልይ፡፡ በተለይም ባሁኑ ጊዜ የደዌ ሁሙማንን በመፈወስ አገልግሎት እየሰጡ ላሉት መምህር ግርማን ለመሳሰሉት አባቶቻችን እገዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን፤አሜን ለመምህራችንን ቀሲስ ህብረት የሺጥላን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን

  • @rebkalovley2486
    @rebkalovley24869 жыл бұрын

    be ewinet betam tikikil new kale hiywetn yasemalin EGEZIYABHER amlak mastewalun yisten

  • @beletechabu8779
    @beletechabu87799 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይበርክ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb9 жыл бұрын

    God bless you!!!

  • @naodtewelde2658
    @naodtewelde26583 жыл бұрын

    የብዙዎችን ጥያቄዎች ይመልሳል እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-dq5ev9up1q

    @user-dq5ev9up1q

    3 жыл бұрын

    እኔምለው ምነው ግን ሐይማኖት ለኛ ብቻ ነው አላችሁሳ አባ ጳውሊ ምን ነበር ያረጉ

  • @rebkalove4302
    @rebkalove43029 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ጆሮ ያለው ሊሰማ እግዚአብሔርን የሚፈልጉ ለማወቅ ያዳምጣሉ ማስተዋል የሌለው ግን ለክርክር ይነሳል ሳያዳምጥ ብቻ በደመ ነብስ እየሰማ

  • @juniorabel5535

    @juniorabel5535

    2 жыл бұрын

    I know Im randomly asking but does someone know a tool to log back into an Instagram account? I was dumb forgot the account password. I would love any tricks you can offer me

  • @medmak1494
    @medmak14947 жыл бұрын

    You are right. Memhir Girma talk too much with the devil and gives the devil too much time. Memhir Girma should give time to the peoples who needs healing and blessings. I have been 2 times places where Memhir Girma preach and healed people. Memhir didn't give time to the people and specially to the children. max 5 peoples healed at a time when a lot of people waiting for help. The way you talk could be better. Memhir is Blessed and has the power to order and ebuke the un clean spirit I can witness it. Memhir has enlightened a lot of people who no from the orthodox church has done. I respect Girma Memhir a lot Even though I was disappointed not getting help. most of the time was Yebereket Yebereket just collecting money. it looked like in my eyes just the fake American church blowing folk their money, a lot of the focus was collecting money and many people were disappointed by that way. the faults was not Memhir but the people who pushed Memhir to remind the people to give more money and that was not a true way of being Christian. you freely recieve and you freely give is the true way of God. God bless All.

  • @bezawerkneh4756
    @bezawerkneh47569 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ታቆሙ ይቻላችው ዘንድ እናንተ እነማን ናችው ማየት የተሳነው እያየ መስማት የተሳነው እየሰማ ሽባው ሲተረተር እያያችው የማታምኑ የምትገርሙ ፍጥረቶች ናችው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር መምህር ግርማን ያቅይልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን.......

  • @mimigm6595

    @mimigm6595

    8 жыл бұрын

    +Beza Werkneh ሕብረት የሺጥላ ማለት እኮ "ትዳርና ተላጽቆ" የሚል ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ውጭ የሆነና የተጋቢዎችን ሸክም በእጅጉ የሚያከብድ መጽሐፍ ጽፎ በሊቃውንት አባቶች በእጅጉ የተኮነነ ሰው ነው። መጽሐፉ ከመሰራጨት ቢታገድም ቀድሞ የተሸጡ ኮፒዎችን አፈላልጋችሁ ለማንበብ ብትሞክሩ ጉዱን ማየት ይቻላል። እግዚአብሔር ስለፈቀደውና ክቡር ስለሆነው ትዳር ከቤተ ክርስቲያን የማይለወጥ አስተምህሮ ጋር አገናዝቦ ማስተማር ያልቻለ አሁን ደግሞ ስለ አጋንንት አወጣጥ ሊያስተምረን ነው??? እርሱ ሽክም ስለመፍታት ምን ያውቃል? የታሰረና ከዲያቢሎስ አገዛዝ ነጻ የሆነ ብቻ ይመስክር ይናገር። ከዚህ ጋር በተያያዘ እርሱ አባታችን መምሕር ግርማን የሰደበ ቢመስለውም ቅሉ በየጸበሉ የምናየውን የፈውስ አካሄድም ጭምር ነው የዘለፈው፤ ብዙ ጸበላት (ለምሳሌ ጻድቃኔ ማርያም፣ ሽንቁሩ ሚካኤል፣ አረ ምኑ ቅጡ!) አጋንንትን እራሳቸው ጸበላቱ ካለአጥማቂ እያናዘዙ የዲያቢሎስን ጎራ ሲያፈርሱ እናያለን፤ እህሳ ስለሱስ ምን ልትለን ነው?! ጸበሎቹ ትክክል አይደሉም?? እንጦጦ ኪዳነ ምሕረትም ሆነ ሌሎች ደብሮች ያሉት አጥማቂ አባቶችስ እያናዘዙና እያስለፈለፉ ሲያስጸብሉ አልሰማህም እንበል? ጎበዝ እግዚአብሔር ዛሬም ያድናል እናም በመረጣቸውና በተናቁት መስራትን ይወዳል። አሁንም አባታችንን መምሕር ግርማን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን፤ እነሆም “ዓለም በሙሉ በክፉው እንደተያዘ እናውቃለን” የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በግልጽ የተረዱትና ከህብተ ፈውስ ጋር ለሕመምተኞች ሃዘኔታን አብሮ የሰጣቸው አባት ናቸውና። እሳቸውንስ እነሆ ከፍሬያቸው ተረዳናቸው። ስንቱን ወደ ንስሐና ወደ ሥጋ ወደሙ መለሱት! እውነተኛ የወንጌል ገበሬ ናቸው። ይኸኔ የሃይማኖት ሕጸጽ ቢገኝባቸው ኖሮ እስካሁንም አይቆዩም ነበር፤ እሰይ አሁንም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችንን። እስቲ እንደነ ሕብረት የሺጥላና ዳንኤል ክብረት አይነቶች ስንቱ ተንኮለኛ ደብተራና መሪጌታ ያጠመደውን የመተት ፈንጂ ያመከኑትን መምሕር ግርማን ተወት አድርጋችሁ ስለእነዚህ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ያሉ ተባዮች በአደባባይ ኮንኑ ወንጌልን ካላችሁ! ከቻላችሁ ስምና ምግባርን እያቆራኛችሁ! "ይህን አንችልም ለራሳችንም እንፈራለን" ካላችሁ እህ እንግዲያው ‘safe’ ከሆኑ subjects ውጭ 'የሁለት ከተሞች ወግ'ን እና የፖለቲከኞችን ማስታወሻ በእናንተ እይታ እየቸበቸባችሁ መኖር ነው። ደግሞ በጣም የምንወዳችሁ እንደው የእግዜር የእግዜሩን ብቻ ስታወሩ ነው፤ ሌላ ሌላውን በናታችሁ ተውት ከዓለም እናገኘዋለን። እርሱ መስሎን ጆሮአችንን ያደነቆረው! ልቦና ይስጣችሁ! ከመምሕር ጋር በዕድሜም በሀብተ ፈውስም በምንም አትገናኙም፤ ስለዚህ እንደሳቸው ያሉ ታላላቅ አባቶችን ከሞቱ በኋላ ሳይሆን በሕይወት እያሉም እስቲ ማክበር እወቁበት ጃል!

  • @goodlive1573

    @goodlive1573

    6 жыл бұрын

    Mimi Gm ---you can not understand his teaching, because reading and hearing with out understanding is meaningless.

  • @goodlive1573

    @goodlive1573

    6 жыл бұрын

    Beza Werkneh --you can not understand his teaching!

  • @karimnasrallah625

    @karimnasrallah625

    5 жыл бұрын

    Beza Werkneh àà

  • @Hirutegegu
    @Hirutegegu8 жыл бұрын

    seltankabchuuu nawww endazhhhh enklfff yanschuuu taklwochhh antannn masayyyy moltawalll

  • @kibromteka1596
    @kibromteka15968 жыл бұрын

    እባካችሁ አንድ ሆነን ሳለ አንከፋፈል፤በቀሲስ ህብረት የሺጥላ አጋንንትን ከሰዎች የማስወጣት ሥርዓት የተሰጠ ትምህርት ትክክል ነው፡፡ሀብተ-ፈውስ ለተሰጣቸው እንደነ መምህር ግርማ ያሉት አባቶቻችንም ፀሎት እናድርግላቸው የፈውስ አገልግሎቱም እግዚአብሔር በጥበብ እነዲያደርግልን እንለምን

  • @goodlive1573

    @goodlive1573

    6 жыл бұрын

    kibrom teka ---you are absolutely true, God bless you, keep on!

  • @Hirutegegu
    @Hirutegegu8 жыл бұрын

    seyayuuhmmmm sabkeeee atmaslmmm erashnnn marmrrr e. g lebonaaaaaa yesthh

  • @metalemamare5899
    @metalemamare58998 жыл бұрын

    እውነት ሲነገር መተራመስ የአጋንንት ግብር ነው፡፡ ስለዚህ በአጋንንት መንፈስ የሚመሩና የሚሠሩ አቶ ግርማ ወንድሙና ተከታዮቹ ቢተራመሱ ብዙም አይደንቅም ሥራቸው ነውና፡፡ እኛ ግን እውነቱን እውነት ሐሰቱን ደግሞ ሐሰት እንላለን ይህ የሚገባ ነውና፡፡ ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ፡፡

  • @kibromteka1596

    @kibromteka1596

    8 жыл бұрын

    አዎ ወንድሜ ልክ ነህ ግን አንድ ያላስተዋልነው ነገር አለ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር መስመር እንዲያስይዝልን በማስተዋል መፀለይ እና ሱባኤ ገብቶ ሁሉም በእርጋታ ማየት እንጂ ቤተ-ክርስትያናችን ለሁለት የሚከፍል አስተያየት መስጠት ጥሩ አይሆንምና ማስተዋል ይገባል፡፡ለመምህራችን ቀሲስ ህብረት የሺጥላም እውነተኛውን የቤተ-ክርስትያናችንን ትምህርት ስላስተማሩን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን

  • @temsgenaemlak4429

    @temsgenaemlak4429

    8 жыл бұрын

    abtachn melaeke menkrat memhre germa wendmu egziabehr edmena tena yestotu beterfa sedeb ye seytan new

  • @meronkasahun3047
    @meronkasahun30475 жыл бұрын

    ትክክለኛው የቤተክርስትያናችን አስተምህሮ ይህ ነው። ሌላ የሰይጣን ገድልም ሆነ ምስክርነት መስማት ሞኝነት ነው።

  • @fassica9853
    @fassica98539 жыл бұрын

    To all the negative comments on this post መልካም ነገር ከአንደበታችን እንዳይወጣ ማን ይሆን ያገደን??? መልካም ያልሆነ ንግግር ክርስቲያናዊ ስላልሆነ ከኛ እናስወግድ:: ያልገባኝ ነገር ግን ስለ ምን ሀይማኖታችንን በአንድ ሰው ትወኑታላችሁ? መምህር ግርማን ወደ ጎን አድርገን ለእራሳችን እናስተውል:: መልካም ትምህርትን ጌታችን ከመልካም ልጆቹ እንጂ ከአጋንንት ውሰዱ አላለንም:: የነሱን 1 ሰዓት የምስክርነት ቪዲዮ ከመመልከት አንድ አባታችን ሆይ ማለት ብዙ ትምህርት እና በረከት አለው:: ጊዜያችንንም ለሚበጀን ነገር ብናውለው መልካም ነው ብዬ አስባለሁ:: ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!!!

  • @ethiopiannewendeavor8867

    @ethiopiannewendeavor8867

    8 жыл бұрын

    Massage from devil..... Hah. Ye Egziabheren dinq sira atemelketu new? Aganent be menfes kidus esat tasrew yedebekuten mistir hulu siyagalitu atesmu new????? Please wake up

  • @zeraigebregergish7662

    @zeraigebregergish7662

    7 жыл бұрын

    Kebede Buna

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.2987 жыл бұрын

    ወንድማችን ዳንኤል ክብረት ባለፈው በፅሑፍ ይህንኑ አቅርቦ ነበር ይሁንና ማነው እውነተኛው ወይስ ውሸታሙስ ማነው ብሎ ሳያጣራ በጅምላ ሁሉንም ፈረደባቸው ግን በሚሊዬኖች ተቃውሞ ገጠመው ምክንያቱም የመፈወስ ፀጋ እንዴት በዘመናችን ይገኛል? የሚለው ጥያቄ እና መልስ ለሱ ከተሰጠው የስብከት ፀጋ በላይ ማወቅ ባለመቻሉ ነበረ። አሁን ደግሞ እዪት ወንድማችን እንዴት ጥቅሱን እና ነገር የመሰነጣጠቅ ዘመቻ ውስጥ ተዎናይ ሆኖ ትክክለኛ አባቶች ላይ እየፈረደ ነው። አህያውን ፈርቶ ዳውለውን አሉ ከተሐድሶው ጋር እዛው ቀኖናውን እና ዶግማውን እየቀየሩ ዝም ብላችሁ በደካማ አባቶችን ላይ በቲፎዝ በማስተጋባት ማሳደድ ምን ይባላል። ዳንኤል ክብረት ጀመረ ፣አንት ቀጠልክ ሌላውም እንደ ገደል ማሚቱ አሜን አያሌ ያስተጋባል። የእርግማን ዘመን ላይ ስላለን የራሳችንን አይተን አናመሰግንም አቃቂር ማውጣት አንዱ የወድቀታችን ምልክት ሆኖአል ምክንያቱም እያንዳንዳችን ጋር መንፈሳዊ ችግር ስላለብን ነው ይህንኑ ለመሸፈን እንደዚህ ቅዱስ መስሎ ይቀርባል። የግብፅ አባቶችን ተመልከቱ እስቲ ሲፈውሱ ፣ ታዲያስ የኛ ላይ ሲደርስ ለደብተራው፣ጠንቋዩ፣መናፍቅ ስራዎችን ለመቨፈን ሲባል ለምን እንደዚህ በጥቅስ እዛ፣ እዚህ መቀባጠር አስፈለገ ከማየት በላይ ማመን የለም ዋናው ቃሉ የሚለው፣ መንፈሱ በእግዚአብሔር ስም ነው ወይስ በማን ስም እንደሚወጣ መርምሩ ነው የተባለው? ህዝባችን በደብተራው መተት፣ በጠንቋዩ፣ በመናፍቃኖች መንፈሳዊ የዲያቢሎስ አሠራር ሥራዎች ሚሊዬኖች እየታወኩ ባሉበት እያየን አይኔን ግምባር ያርገው እያልክ ነው። ወደ ፈጣሪ ቢያንስ 7 ግዜ በቀን ውስጥ የተንበረከከ ሁሌ በፀጋ ላይ ፀጋ ይሸለማል። የሌላውን ፀጋ የሚጋፋ ካለ ግን ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ፀጋ ይገፈፍበታል ከዚያም በኋላ ግዜውን እንደ አበደች ውሻ ይጨርሳል ማለት ነው። ለምሳሌ አንድ ሰባኪ ይሰብካል ግን ስብከቱ በህዝቡ ላይ ለውጥ ካለመጣ ችግር አለ በሱ ላይ ማለት ነው። ለምን ነጥሮ ተመለሰ ብሎ ተመልሶ እራሱን መጠየቅ አለበት። ይገርማል እኮ ከተቸገሩ ሚሊዬኖች በእግዚአብሔር ስም ዲያቢሎስ እያወጡ ሶኦል ሲታሰር የሚከፈው ትውልድ ምን ጉድ ነው? አቤት ደካማነታችን ፈጣሪውን ማመስገን ሲችል ተመልሶ ለምን ይህ ፀጋ ተሰጣቸው ብሎ መንፈሳዊ ቅናት ነው ወይስ ምን እንበለው ለዲያቢሎስ ጠበቃ መሆን እና ህዝቡን ግራ መጋባት? እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ! የእመቤቴ የድንግል ማርያም ልጅ ትግስትህ ይብቃ ቤትህን አፅዳ እባክህ የኛ ሐጥያታችን ከቆሼው ክምር በላይ አቤት ስንት እጥፍ በልጦ ፣ በልጦ ተገኘ እባክህ አስተዋይ የየዎሆቹን የአባቶቻችን ልቡና መልስልን ልንጠፈ ነውና ይቅር በለን፣ አንተ በቤትህ ውስጥ ትውልዱ እንዳይድን እና ተመልሶ አንተን እንዳያመስግንህ እንቅፈት እየሆኑ ያሉትን ልቦና ስጣቸው!!! አብዛኛው ህዝባችን ደግነቱ ቀድሞ ማን ምን እንደሆነ አውቋል። ማህበረ ቅዱሳን ጥሩ ምግባር ያለው ነበር ምክንያቱም የታተመው በንፅህ አባት በአባታችን በረከታቸው የድረሰንና በአቡነ ጎርጎሪዮስ ነው፣ እነዚህ አንተ ያልካቸው መምህራንም እና አጥማቂዎቹ እውነተኞቹ በአባታችን በረከት የታነፁ ናቸው። ስለዚህ በማህበሩ ስር ተደብቆ የግል አጀንዳ መራመድ፣በ ፍልስፍና እና ጥቅስ በመደርደር ሁሉም ነገር ፍሬ ከርስኪ ነው፣ እውነተኛ አባቶችን አታሳዱ። ይልቁንስ ፈትለፈት ተናገሩ ሐስተኛ ገንዘብ አፍቃሪ ማነው፣ አውነተኛውስ ማነው? ዙሪያ ጥምጥም መጠቃቀስ ከንቱ ነው ሁሉም ከዳመና በታች የሚቀር የፍልስፍና ጥቅስ ነው። ለነፍሳችሁ ስትሉ እውነትን ለእውነተኛ አባቶች መመስከር የግድ ነው እንጂ የማህበሩ አባል ብቻ ሆኛለሁ ታዎቂ ነኝ ብሎ አንደ ወንድማችን ማይክሮፎን ይዞ መታበይ ለነፍስ ውድቀት ይዳርጋል። እንደ አባቶቻችን አስቲ ተንበርከክ እና ያንተን ፀጋህን እንየው? እስቲ አንድ ስው እንኳን አድን? ቀላል ነው እኮ የሌላው ጉድፍ ላይ ጣት መጠቆም ቀላል ነው፣ ሁሉም ከንቱ አሳሳች የደረቅ ምላስ ዘመቻ ማስተዎል የጎደለው የከንቱ ፣ከንቱ ነው!!!

  • @kiduish21
    @kiduish214 жыл бұрын

    ቅናተኞች

  • @seifutsegaye1520
    @seifutsegaye15209 жыл бұрын

    እናንተ ቤተ መቅደስ ውስጥ የተሰገሠጋቹ የዲያቢሎሥ ወዳጆች..... መምህር ግርማ እያፀዱ ያሉት ከግማሽ በላይ እናንተ የሰራችሁትና ያሰራችሁትን መተት ነው።

  • @mimigm6595

    @mimigm6595

    8 жыл бұрын

    +Seifu Tsegaye ሕብረት የሺጥላ ማለት እኮ "ትዳርና ተላጽቆ" የሚል ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ውጭ የሆነና የተጋቢዎችን ሸክም በእጅጉ የሚያከብድ መጽሐፍ ጽፎ በሊቃውንት አባቶች በእጅጉ የተኮነነ ሰው ነው። መጽሐፉ ከመሰራጨት ቢታገድም ቀድሞ የተሸጡ ኮፒዎችን አፈላልጋችሁ ለማንበብ ብትሞክሩ ጉዱን ማየት ይቻላል። እግዚአብሔር ስለፈቀደውና ክቡር ስለሆነው ትዳር ከቤተ ክርስቲያን የማይለወጥ አስተምህሮ ጋር አገናዝቦ ማስተማር ያልቻለ አሁን ደግሞ ስለ አጋንንት አወጣጥ ሊያስተምረን ነው??? እርሱ ሽክም ስለመፍታት ምን ያውቃል? የታሰረና ከዲያቢሎስ አገዛዝ ነጻ የሆነ ብቻ ይመስክር ይናገር። ከዚህ ጋር በተያያዘ እርሱ አባታችን መምሕር ግርማን የሰደበ ቢመስለውም ቅሉ በየጸበሉ የምናየውን የፈውስ አካሄድም ጭምር ነው የዘለፈው፤ ብዙ ጸበላት (ለምሳሌ ጻድቃኔ ማርያም፣ ሽንቁሩ ሚካኤል፣ አረ ምኑ ቅጡ!) አጋንንትን እራሳቸው ጸበላቱ ካለአጥማቂ እያናዘዙ የዲያቢሎስን ጎራ ሲያፈርሱ እናያለን፤ እህሳ ስለሱስ ምን ልትለን ነው?! ጸበሎቹ ትክክል አይደሉም?? እንጦጦ ኪዳነ ምሕረትም ሆነ ሌሎች ደብሮች ያሉት አጥማቂ አባቶችስ እያናዘዙና እያስለፈለፉ ሲያስጸብሉ አልሰማህም እንበል? ጎበዝ እግዚአብሔር ዛሬም ያድናል እናም በመረጣቸውና በተናቁት መስራትን ይወዳል። አሁንም አባታችንን መምሕር ግርማን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን፤ እነሆም “ዓለም በሙሉ በክፉው እንደተያዘ እናውቃለን” የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በግልጽ የተረዱትና ከህብተ ፈውስ ጋር ለሕመምተኞች ሃዘኔታን አብሮ የሰጣቸው አባት ናቸውና። እሳቸውንስ እነሆ ከፍሬያቸው ተረዳናቸው። ስንቱን ወደ ንስሐና ወደ ሥጋ ወደሙ መለሱት! እውነተኛ የወንጌል ገበሬ ናቸው። ይኸኔ የሃይማኖት ሕጸጽ ቢገኝባቸው ኖሮ እስካሁንም አይቆዩም ነበር፤ እሰይ አሁንም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችንን። እስቲ እንደነ ሕብረት የሺጥላና ዳንኤል ክብረት አይነቶች ስንቱ ተንኮለኛ ደብተራና መሪጌታ ያጠመደውን የመተት ፈንጂ ያመከኑትን መምሕር ግርማን ተወት አድርጋችሁ ስለእነዚህ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ያሉ ተባዮች በአደባባይ ኮንኑ ወንጌልን ካላችሁ! ከቻላችሁ ስምና ምግባርን እያቆራኛችሁ! "ይህን አንችልም ለራሳችንም እንፈራለን" ካላችሁ እህ እንግዲያው ‘safe’ ከሆኑ subjects ውጭ 'የሁለት ከተሞች ወግ'ን እና የፖለቲከኞችን ማስታወሻ በእናንተ እይታ እየቸበቸባችሁ መኖር ነው። ደግሞ በጣም የምንወዳችሁ እንደው የእግዜር የእግዜሩን ብቻ ስታወሩ ነው፤ ሌላ ሌላውን በናታችሁ ተውት ከዓለም እናገኘዋለን። እርሱ መስሎን ጆሮአችንን ያደነቆረው! ልቦና ይስጣችሁ! ከመምሕር ጋር በዕድሜም በሀብተ ፈውስም በምንም አትገናኙም፤ ስለዚህ እንደሳቸው ያሉ ታላላቅ አባቶችን ከሞቱ በኋላ ሳይሆን በሕይወት እያሉም እስቲ ማክበር እወቁበት ጃል!

  • @hassansabra7

    @hassansabra7

    8 жыл бұрын

    +Mimi Gm ምንድ ነው የምትቀባጥሪው እውነት ሲነገር ካመንሽበት አመንሽበት ካላመንሽበት ደሞ ሌላውን መሰናከያ አትሁኘበት ሁሌ ሰውን መከተል ለማስተዋል ሞክሪ

  • @ethiopiannewendeavor8867

    @ethiopiannewendeavor8867

    8 жыл бұрын

    +Hasss +Mimi Gm ... You are absolutely right. Tnx

  • @luelhagos71

    @luelhagos71

    8 жыл бұрын

    eway enante. yemitgermu agelgayosh yemtbalu ahun yegzaber kal eyastemarku negne bileh newi ahun yemtsebkowi egzaber yimarh yekinatashu meshem yet liyadrsashun liyanagraahun newi yasegal tenkek bilashu bitasbu wedelbashu bitmelesu amlak mihretun lehulashin. bawiredelen neber enante agelgayosh mitbalu gn tenki memenan mehonashu bitredlin betam tiru neber egzaber yigletalih ye unetegna abataahin yegzaber agelgay bitsemana bitmar bitamnebet egzaber yigeltlih neber. ahun yetalakun. amlak yelakashewi abatashinen memihr grman eye nekah maletih newi betam tasazin aleh bewinet. amlam yigletilh newi milh

  • @user-vr8dv6se7d
    @user-vr8dv6se7d8 жыл бұрын

    ዊይ ንግግርህ መድረቁ

  • @mihretmengesha0621

    @mihretmengesha0621

    7 жыл бұрын

    አላህ በቂየ ነው !!!!!!!! ኢሥላም ነው ሂወቴ !!! what are you doing here

  • @iyobtemesgen9647
    @iyobtemesgen96479 жыл бұрын

    U r trying to criticise the chosen one in ather word that's against God!!!!!!

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.2985 жыл бұрын

    የኛ ፈላስፎች ሴይጣን የለም /አለ? እስቲ አንተ ምግባር/ሐይማኖት ካለህ አንድ ስው አድን? በቃ በዘመንህ ሴይጣን አይነካ እያልክ ነው። የደብተራ ፣ የጥንቋዬች ወጤት ነው አንተ ለሴይጠን ጠበቃ መሆንህ እና በቃ መድረክ ላይ እንደዚህ ከደመና በታች የሚቀርውን ትምህርት ትረጫለህ። አንተ ግን አብሮ አድጎ አሁን የፈላስፍሀል።

  • @handsome21
    @handsome218 жыл бұрын

    can you be specific when you talk please yo aren't clear at all, are you talking abou memhir our big prophet? endante aynet astemari kemileflef eko engna ke memhir girma bezu new yetemarnew may be you need to learn properly i guess you have been tempted by satan himself so be careful sir.

  • @mihretmengesha0621

    @mihretmengesha0621

    7 жыл бұрын

    Yonas Admasu try to discuss ideas what's wrong with the teaching. Girma is making money on fools like you. Awake my brother

  • @habtnaw8862
    @habtnaw88627 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል። ከ19 እስከ 20 ደቂቃ ላይ የሰማሁት 1እምነት የጎደለው ሰው የሚናገረው ንግግር ነው። በጻድቃ ስም ተይዞ እውነቱን የተናገረ እንደሆነ በምን እናምናለን እያታለለን ቢሆንስ ያልከው ይገርማል። እኔ በበኩሌ አጋንንት በእግዚአብሔር ቅዱስ ስፍራ ላይ ቆሞ ለዝያውም በቅዱሳን አምላክ ተይዞ የእውነት ቦታ ላይ ቆሞ ውሸት ያወራል ብትለን የእግዚአብሔር ሀይል መካድ ነው። በማሪያም ስም እያወራ መሆኑን እኔ አምናለሁ ። በአምላኬ አምኜ ሰምቼው በፍጹም የማስመሰል ስራ ይሰራል ብዬ አላምንም እንዳመንከው ይሁንልህ ይላል ቃሉ ሰው ጥርጣሬ ውስጥ ለመክተት እየሞከራችሁ ያለውን የሴጣን ሀሳብ ነው ብዬ ልጠርጥር ይሆን? ለማንኛውም መምህር ግርማም ቢሆኑ አላዳኑንም ያዳነን በርሳቸው ላይ ያደረው የድንግል ልጅ ነው። ይህ ደግሞ እምነቴ ነው!!

  • @fifififi3476
    @fifififi34765 жыл бұрын

    እሚገርም እኮ ነው ለምን አንተ በያዝከው መስቀል አጋንትን ሳትጮህ ዝም ብላችሁ ውጡ ብለህ አትገስፃቸውም፡በመቀጠል ፀጋ ማለት በእድል እሚገኝ ሳይሆን በትጋትና በስራ እሚገኝ ነው፡አንተ እያልክ ያለው እድሉ ከተገኘ እምትለዎ ኬትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያገኘኸው ትምህርት ወይምቃል ነው?ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @user-wn4cu1je4w

    @user-wn4cu1je4w

    3 жыл бұрын

    ዝም ብለሽ ከምታወሪ መጀመሪያ ስሚ አንቺ እንድታምኝ አንቺ እንደምትከተያቸው አጥማቂ ነን ባዬች በቢዲዬ መቅረብ አለበት እኛ ያየነው እናምናለን ግን ሰው አንከተልም

  • @biritugebre9967
    @biritugebre99678 жыл бұрын

    this all talk show you made to against That Man of God Memher Girma. right? Orthodox you Guys always fight against each other. we don't listen to you. Jesus Christ is the head of our life haven and earth is in his hand. OK

  • @iyobtemesgen9647
    @iyobtemesgen96479 жыл бұрын

    U just simply wonts to be famous by crtisaing memher girma!!!

  • @almeyimer4906

    @almeyimer4906

    8 жыл бұрын

    weyyyy gued ahuen aneta manegnawun eydgfek naw betam naw yemtgaremaw ysyetan mseter selawuta tesmahe ende yatchien mamher gerema endhona kenatchiaw mehitsan jmeraw naw yetmrtuet zem bal samy ylhem

  • @iyobtemesgen9647

    @iyobtemesgen9647

    8 жыл бұрын

    +Alme Yimer i think u have a little problem to understand English u better go to school !

  • @seifeseattle
    @seifeseattle9 жыл бұрын

    አንተ በማን ወንበር ላይ ተቀምጠህ ነው የመንፈንፈስ ቅዱስን ስራ የምትተቸው?(የምትመረምረው) ይሄ ሁሉ ዳር ዳር ማለት መምህር ግርማን ለመቃወም ነው። ህዝቡ እንደሆነ የሚበጀውን ስለሚያውቅ ብዙ አትልፉ። ንግግር አዋቂ ሁሉ መምህር ሊሆን እንደማይችልም ተምረናል።

  • @mimigm6595

    @mimigm6595

    8 жыл бұрын

    +Seifu Tsegaye ሕብረት የሺጥላ ማለት እኮ "ትዳርና ተላጽቆ" የሚል ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ውጭ የሆነና የተጋቢዎችን ሸክም በእጅጉ የሚያከብድ መጽሐፍ ጽፎ በሊቃውንት አባቶች በእጅጉ የተኮነነ ሰው ነው። መጽሐፉ ከመሰራጨት ቢታገድም ቀድሞ የተሸጡ ኮፒዎችን አፈላልጋችሁ ለማንበብ ብትሞክሩ ጉዱን ማየት ይቻላል። እግዚአብሔር ስለፈቀደውና ክቡር ስለሆነው ትዳር ከቤተ ክርስቲያን የማይለወጥ አስተምህሮ ጋር አገናዝቦ ማስተማር ያልቻለ አሁን ደግሞ ስለ አጋንንት አወጣጥ ሊያስተምረን ነው??? እርሱ ሽክም ስለመፍታት ምን ያውቃል? የታሰረና ከዲያቢሎስ አገዛዝ ነጻ የሆነ ብቻ ይመስክር ይናገር። ከዚህ ጋር በተያያዘ እርሱ አባታችን መምሕር ግርማን የሰደበ ቢመስለውም ቅሉ በየጸበሉ የምናየውን የፈውስ አካሄድም ጭምር ነው የዘለፈው፤ ብዙ ጸበላት (ለምሳሌ ጻድቃኔ ማርያም፣ ሽንቁሩ ሚካኤል፣ አረ ምኑ ቅጡ!) አጋንንትን እራሳቸው ጸበላቱ ካለአጥማቂ እያናዘዙ የዲያቢሎስን ጎራ ሲያፈርሱ እናያለን፤ እህሳ ስለሱስ ምን ልትለን ነው?! ጸበሎቹ ትክክል አይደሉም?? እንጦጦ ኪዳነ ምሕረትም ሆነ ሌሎች ደብሮች ያሉት አጥማቂ አባቶችስ እያናዘዙና እያስለፈለፉ ሲያስጸብሉ አልሰማህም እንበል? ጎበዝ እግዚአብሔር ዛሬም ያድናል እናም በመረጣቸውና በተናቁት መስራትን ይወዳል። አሁንም አባታችንን መምሕር ግርማን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን፤ እነሆም “ዓለም በሙሉ በክፉው እንደተያዘ እናውቃለን” የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል በግልጽ የተረዱትና ከህብተ ፈውስ ጋር ለሕመምተኞች ሃዘኔታን አብሮ የሰጣቸው አባት ናቸውና። እሳቸውንስ እነሆ ከፍሬያቸው ተረዳናቸው። ስንቱን ወደ ንስሐና ወደ ሥጋ ወደሙ መለሱት! እውነተኛ የወንጌል ገበሬ ናቸው። ይኸኔ የሃይማኖት ሕጸጽ ቢገኝባቸው ኖሮ እስካሁንም አይቆዩም ነበር፤ እሰይ አሁንም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችንን። እስቲ እንደነ ሕብረት የሺጥላና ዳንኤል ክብረት አይነቶች ስንቱ ተንኮለኛ ደብተራና መሪጌታ ያጠመደውን የመተት ፈንጂ ያመከኑትን መምሕር ግርማን ተወት አድርጋችሁ ስለእነዚህ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ያሉ ተባዮች በአደባባይ ኮንኑ ወንጌልን ካላችሁ! ከቻላችሁ ስምና ምግባርን እያቆራኛችሁ! "ይህን አንችልም ለራሳችንም እንፈራለን" ካላችሁ እህ እንግዲያው ‘safe’ ከሆኑ subjects ውጭ 'የሁለት ከተሞች ወግ'ን እና የፖለቲከኞችን ማስታወሻ በእናንተ እይታ እየቸበቸባችሁ መኖር ነው። ደግሞ በጣም የምንወዳችሁ እንደው የእግዜር የእግዜሩን ብቻ ስታወሩ ነው፤ ሌላ ሌላውን በናታችሁ ተውት ከዓለም እናገኘዋለን። እርሱ መስሎን ጆሮአችንን ያደነቆረው! ልቦና ይስጣችሁ! ከመምሕር ጋር በዕድሜም በሀብተ ፈውስም በምንም አትገናኙም፤ ስለዚህ እንደሳቸው ያሉ ታላላቅ አባቶችን ከሞቱ በኋላ ሳይሆን በሕይወት እያሉም እስቲ ማክበር እወቁበት ጃል!

  • @mihretmengesha0621

    @mihretmengesha0621

    7 жыл бұрын

    Mimi Gm copy paste 😁😁😁😁

  • @user-dq8gf7cq4l

    @user-dq8gf7cq4l

    7 жыл бұрын

    Seifu Tsegaye እውነት ነው እኔ መቼም ጊዘው ደርሶ አባ ግርማን ሳላገኛቸው እዳይሞቱብኝ እንዳልሞት እፀልያለሁ!! ይሄ ሁሉ የአጋንት ስራ ነው ፅድቅን መስራት አጋንት አይወድም! አባ ግርማ የተሰጣቸው ፀጋ አለ! ፀጋ አልተሰጣቸውም ለማለት ፍልጎ ከሆነ እግዚአብሄር አይሰራም ማለት ነው!! እግዚአብሄር ባንድም በሌላም ይሰራል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ፫!!!!

  • @goodlive1573

    @goodlive1573

    6 жыл бұрын

    Seifu Tsegaye --you can not understand his teaching!

  • @goodlive1573

    @goodlive1573

    6 жыл бұрын

    Mimi Gm--- you can not understand his teaching!

Келесі