ቅዱሳን መላእክት በዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ

ስለመላዕት የማናውቀው የሚያሳውቀን

Пікірлер: 8

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu910411 ай бұрын

    ቃልሂወትን ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ አይለዬን❤

  • @mekedesAssefa-cw6cg
    @mekedesAssefa-cw6cg Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay97192 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel57592 жыл бұрын

    እባክህ በጣም ግሩም እና የሚያስተምር ትምህርት ስለሆነ ከዚ በፊት እና ከዚህ በኃላ ያሉትን ልቀቅልን እርግጠኛ ነኝ ተከታታይ ትምህርት ይመስለኛል እባክ ዲያቆን ካላስቸገርንህ ልቀቅልን

  • @DnMelakuAraya

    @DnMelakuAraya

    2 жыл бұрын

    eshi

  • @meazagebremeskel5759
    @meazagebremeskel57592 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @amelealex7109
    @amelealex71092 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የመምህር ሄኖክ ትምህርት ጨምሮ እስኪጨርስ ደስ እያኝ ነው የማዳምጠው ዲያቆን መላኩ እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እመብርሃን ከእናንተ ጋር ትሁን ከእኛም ጋር ትሁን

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h2 жыл бұрын

    አቤት አስተምህሮ መምህሮቻችንኮ ፈትፍተው ነው የሚያጎርሱት ፀጋውንና ጥበቡን ያብዛላችሁ እኛም ሰምተን ብቻ ሳይሆን ከልብ አድምጠን የምንመለስበት ይሁንልን

Келесі