ትምህርተ ወንጌል | "ስለ ቅዱሳን መላእክት መማር ለምን አስፈለገ" | ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ

🔊🔊 እንኳን ዘመነ ዮሐንስ አዲስ ዓመት በሰላም አደረሰን። የወርኃ ጳጉሜን የሰርክ መርሐ ግብራችን እስከ አዲስ ዘመን ዋዜማ ይቀጥላል። እግዚአብሔር አምላክ ዓመቱን የሰላም ዓመት ያድርግልን።
_
በቀጣይ የሚከናወኑ ጉባኤያት:
👉 1. መስከረም 1 ቀን 2016 ከሌሊት ጀምሮ እስከ ረፋድ የአዲስ የምሕረት ዓመት ዐዋጅ - የማሕሌት ምስጋና፣ የነግህ ጸሎትና፣ ኪዳንና ቅዳሴ፣ የሐሳበ ዘመን ዐዋጅና ሠርሆተ ሕዝብ
👉 2. ከቅዳሜ መስከረም 19 እስከ ሰኞ መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም. የእመቤታችን (ብዙኃን ማርያም) መታሰቢያ የ3 ቀናት ልዩ የወንጌል ጉባኤ
__
የገዳማችንን መልእክቶች በቋሚነት ለማግኘት በሚከተሉት ልሳኖቻችን ይከታተሉን።
✅ ለቴሌግራም:
t.me/menberepatriarch
✅ ለዩቲዩብ:
/ menberepatriarch
✅ ለፌስቡክ
መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም
__
📍 Addis Ababa, Ethiopia
ARADA S.S. 09 - p.o.b. 80309
Patriarchate Head Office - EOTC

Пікірлер: 6

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa68858 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie19939 ай бұрын

    በጣም የምንወድህ ወንድማችን ቃሎት ያሰማልን።

  • @fmaryammitiku6790
    @fmaryammitiku67909 ай бұрын

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ " እንዲህም አላቸው ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበከኩ።" አላቸው ለማን ብንል ለደቀመዛሙርቱ ። ወንጌል ደግሞ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሊሰበክ ሊመለክ የሚገባው አምላክ ነውና ።ደግሞም የሞት እዳችንን የከፈለልን አምላካችን ነውና ።ወደ መንግሥተ ሰማይ የሚያስገባን መንገድ፣እውነት ሕይወት እርሱ ነውና ታዲያ ሊሰበክና ሊመለክ የሚገባው ፈጣሪያችን እያለ ፍጡር የሆነ መልአክ ይሰበካልን? ሕዝቡን ታስቱታላችሁ? ነገ እግዚአብሔር እንደሚጠይቅህ አታውቅምን ?

  • @lijamanuelasmamaw

    @lijamanuelasmamaw

    9 ай бұрын

    አትሳሳት እኛ እግዚአብሔር ነው ምናመልከው ቃሉን በትክክል ስማ 🙏

  • @bonafganarube8995

    @bonafganarube8995

    9 ай бұрын

    የሉተር ፈጠራህን እዛው። የቀኝ ገዥዎች እምነትህን እዛው።

  • @bonafganarube8995

    @bonafganarube8995

    9 ай бұрын

    የሉተር ፈጠራህን እዛው። የቀኝ ገዥዎች እምነትህን እዛው።

Келесі