ጲላጦስ አሁንም አለ የሚያሳድዷት እውነት ግን ተነስታለች

Ойын-сауық

ጲላጦስ አሁንም አለ እንድንጠፋ በእቅድ እና በበጀት እየተሰራ ነው፡፡ ትንሳኤውስ?

Пікірлер: 81

  • @mebachanews3450
    @mebachanews34503 жыл бұрын

    አቤት! ይሄን ስሰማ ልቤ ያርፋል!!! መጻፍ ብቻ አይደለም የማስረዳት ችሎታም ተሰጦሃል፡፡ በአንተ ዘመን ኖሬ ይህንን እውነት ስለሰማሁ አግዚብሔርን አመሰግናለሁ፡፡

  • @eliasdegu6373

    @eliasdegu6373

    3 жыл бұрын

    ewnet new demoze yichilal beteley huletu metshaftochu betam gerami nachew

  • @mebachanews3450

    @mebachanews3450

    3 жыл бұрын

    @@eliasdegu6373 ሌላም ኪሩቤል የሚል መጽሃፍ እየጻፈ መሆኑን ነግሮን ነበር ዘገየብን፡፡

  • @orthodox2645
    @orthodox26453 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። በዛሬ ክፉ ዘመን ይህን መገንዘብ መባረክ ነው ። አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ደሞዜ።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ደሞዛችን ለኢትዮጵያዊያን ኑርልን ወድማችን

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase3 жыл бұрын

    እንቁ ነህ በቃ ቃላት የለኝም እንቁስ በገንዘብ ብዛት ይገኛል አንተ ግን የአምላከ እትዮጵያ ገጸ በረከት ወይም ስጦታ ነህ

  • @danieldebe1740
    @danieldebe17403 жыл бұрын

    ብትደመጥ የማትጠገብ ምጥቅ አእምሮ እግዚአብሔር የሰጠህ እድለኛ ነህ ።

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p3 жыл бұрын

    ድ ን ቅ መንፈሳዊ ማስተዋል፥ እግዚአብሔር ሁሌም አብሮህ ይሁን!!!!!

  • @shemelesseleshi3621
    @shemelesseleshi36213 жыл бұрын

    ሁልጊዜ በሰማይ ያለው አባታችን እግዚሃብሔር ካንተ ጋራ ይሁን!

  • @asrat7146
    @asrat71463 жыл бұрын

    የሰማይ አባታችን የትንሳኤዋን ብርሀን ያሳየን +++

  • @whosafe
    @whosafe3 жыл бұрын

    ብርሀኑ እየደመቀ ሲመጣ ጥላውም እየደመቀ የመጣል ። መከራ በ እርግዝና ማግስት ይጀምራል ነገር ግን በመውለጃ ጊዜው ሲቀርብ ምጡ ይጠነክራል ። የኢትዮጵያም እውነት እንዲሁ ነው። ትንሳዬሽን እናይ ዘንድ እግዜር ይፍቀድልን ። አሜን

  • @tosha3095
    @tosha3095 Жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ታድለህ ሁሉንም ነግሮሀል የነገረኽንም እየነገርከን ነው ያሳየኽን እውነት እያሳየኸን ነው ባንተ ምክንያት ያገኘሁት የድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ አለ አይቼዋለሁ አመሰግናለሁ ።

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh47243 жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣ቃለሂወት ያሰማልን

  • @emebetwaketta9918
    @emebetwaketta99182 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እውነት ጥሩ ገላፃ ነው እመቤቴ በቤቷ ታፅናህ

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh47243 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አወ የፈዘዝን ፣የደነዘዝን፣በአዚም የተያዝን ትውልድ ሁነናልና እንንቃ የኢትዬጵያን ትንሳኤ እንድናይ

  • @xking7234
    @xking7234 Жыл бұрын

    ደሞዝ እናመሰግናለን ሌላም እንደዚ አይነት ትምህርቶችን ብትለቅልን 🙏

  • @getahuntarekegn4690
    @getahuntarekegn46903 жыл бұрын

    ያስፈፅምህ ይላሉ አባቶች ፣ያስፈፅምህ።

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye1083 жыл бұрын

    ግሩም ትምህርት ነው

  • @DasasheAlbachaw
    @DasasheAlbachaw Жыл бұрын

    ደመወዝየ ሀሳብህ ለልብ ቅርብ ነው ካንተ መፅሐፍ ውጭ ሌላ ማንበብ እሰኪቸግረኝ ድረስ ነው መፅሐፍህን የምወደው ደመወዝየ እባክህ ሰማያዊት እየሩሳሌም የተሰኘነውን መፅሐፍህ ዘገየብን በሦስተኛው ኪዳን እና በ አሥራ ሥድስት ለአንባቢያን ያቃበልከው እውቀት መረምሮ አውቆ ለተረዳው ሰወ የሚያኖር ህይወት የሚያለመልም እውነት የሆነ ድንቅ መፅሐፍ ነው በንተ የተናገረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደመወዝየ እባክህ ቀጣዩ መፅሐፍህን አድርሰን

  • @user-sv8hr1gr8y

    @user-sv8hr1gr8y

    9 ай бұрын

    Esti yesun metsihaf kechalachuh lakulign በልኡል እግዚአብሔር ስም።

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu282010 ай бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @shimelisayele9331
    @shimelisayele9331 Жыл бұрын

    Hey, Demoz, I think the Holy Spirit that you received in arround 1985 up to 1987 as Et. calender in Assebeteferi at lideta mariam 'senbet timirtbet' is burning inside of you right now. What you are speaking is not from flesh and blood. May God bless you, bro. Keep go'n and spread the revealation that you are receiving from the Spirit about the Gospel of the Lord. I can not forget the talent that the Lord put inside of you. Focus on the Word of the Lord and the Spirit stays with you. Keep moving...

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p2 жыл бұрын

    የማይሰለች፣ የሚያድስ፡ መንፈሳዊ፡ መንገድ፣ ምግብ…

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ደምዜ ወድሜ

  • @msseble1735
    @msseble17352 жыл бұрын

    ተስፋው አሁንም እንደለ ነው!!!

  • @toskatube1988
    @toskatube19883 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum6222 ай бұрын

    ግሩም እና ድንቅ ትምህርት ነው ፈጽሞ ክርስቶስን ማዕጀል ያደረገ:: ቤተክርስቲያንን በሆነ ዲኖሚኔሽን ስም መክተት ግን ትክክል አይመስለኝም

  • @tibebtube2978
    @tibebtube29783 жыл бұрын

    ተቀላቅለናል ደሞዝ

  • @AnnaAnna-mm5qr
    @AnnaAnna-mm5qr3 жыл бұрын

    እኔ በኢትዮጱያ ያለም ብርሀን አምኝ ተቀብያለሁ አቤቱ ልኡል ከስደት መልሰህኝ ለንስሀ ለክቡሩ ደሙ አብቃኝ አሜን የኢትዮጱያን ትንሳዬሽን ያሳየኝ

  • @HiruteSlase

    @HiruteSlase

    3 жыл бұрын

    አይ መቼ ይሆን የትንሳኤው ትርጉም የሚገባችሁ እናንተ ንጉስ ነኝ የሚለውን ተከተሉ

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын

    እንዳንተ አይነት ያብዛልን።

  • @biniyambekele1887
    @biniyambekele1887 Жыл бұрын

    Egzer yistlgn. Bizu bil dess yilegn nbr, gin bertaln. At list rut ressun endakew and lemin bilen endnteyik. Balen demo endntsina endante ayinet talak wendim yasfelgenal. So please endatakom Berta!❤

  • @kukutube1550
    @kukutube15503 жыл бұрын

    ተባረኩልኝ

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ደምዛችን ወድማችን እዉነት በዉሸት የፍርድ ወንበር ተረግጣለች። ብርሀንን በጨለማ እየተሸማቀቀች እየተገፋች ነዉ። እዉነት ተንቃለች።ጉዱ ካሳ ሆናለች። የተለያዩ ታርጋወች በሚፈሯት የተለያዩ ታፔላዎቼ በሚዳፈሯት ተለጥፎባታል።አገቷን ደፍታለች። እኝህን አሳዳጆች እነ አብርሀም ቀተዋቸዋል። የለም በቃ ንቀዋት ለእግዳ ማለፊያም ትሆን ዘንድ ድኳን ሰርተው አለፉ። ወድማችን ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥክ አሜን!አሜን!አማን! ወድማችን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @Abreact9
    @Abreact9Ай бұрын

    thank you

  • @eliasdegu6373
    @eliasdegu63733 жыл бұрын

    Demoze betam ameseginalehu

  • @michaelasrat4713
    @michaelasrat4713 Жыл бұрын

    Amen

  • @yodithiruy203
    @yodithiruy2033 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @yodithiruy203
    @yodithiruy2033 жыл бұрын

    ተባረክ

  • @TewodrosTariku-be4ku
    @TewodrosTariku-be4ku6 ай бұрын

    Sostegnawen kidan endet magegnet echelalehu

  • @genet6181
    @genet61813 жыл бұрын

    መስቀል አገትክላይ ባለማየቴ ትንሽ ጥርጣሬ አደረብኝ ????ለምን ይሆን ግን ሰለመዳኒቴ ስለእየሱስ ክርስቶስ ስለመሰከርክ ደስ ብሎኝል

  • @adamtube6463

    @adamtube6463

    3 жыл бұрын

    lebsu lay yalewem eko meskel new

  • @abinetyeshiwas8776

    @abinetyeshiwas8776

    3 жыл бұрын

    ,ስላልታየ የለም ማለት አይደለም

  • @ruthlove1462

    @ruthlove1462

    3 жыл бұрын

    ተዋህዶ ነው ትምህርቱን በደንብ ስሚው ወደ መጨርሻ አካባቢ የተዋህዶ አማኝ መሆኑን ይናገራል

  • @kassboss136

    @kassboss136

    3 жыл бұрын

    አስተውሉ አድርጓል

  • @asrat7146

    @asrat7146

    3 жыл бұрын

    ክርስቶስ እኮ የቤተክርስቲያን ራስ ነው ክርስቶስ ህይወትዋ ነው ሌላ ምን ጠብቀሽ ነበር??? ለምን ደነገጥሽ መስቀል ላልሽዉ ልብሱ ሳይቀር መስቀል ነዉ +++ እየገባሽ ተማሪ ከመድሀኒታችን ሌላ ሰብከት የለም +++

  • @asteregouale9288
    @asteregouale92883 жыл бұрын

    Lehulum gize alew Ashenafiwa Orthodox tewahado new yekefat sera wit kemedere Ethiopia yeteregal !!!!!

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu282010 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeday5334
    @zeday53343 жыл бұрын

    The ideas you offer by examining the spiritual books of our forefathers are good. But I was afraid that they would be influenced by Protestant thinking and spirit. One of the things that surprised and noticed me was that it was always on my mind. It is difficult for you to call the mother of God our Lady by her glorious name. However, all the saints who wrote the ancient orthodox Tewahedo translation and wisdom books that you read are Fathers who believe in Our Lady, who are steadfast in her intercession and glory.

  • @bereshitbaraelohim9471

    @bereshitbaraelohim9471

    2 жыл бұрын

    Great reply

  • @tsegaanbessie3170

    @tsegaanbessie3170

    2 жыл бұрын

    That was my only question as well. Referring to Our Holy Mother The Virgin Mary as "Mariam" struck me as anti- Orthodox Tewhadeo.

  • @bereshitbaraelohim9471

    @bereshitbaraelohim9471

    2 жыл бұрын

    @@tsegaanbessie3170 you can 👀how my comment was removed fast🤣 In his other video "The Ethiopian wisdom(16) from minute 33 on the guy made errors because he didn't realize that hewan is created on the 13th day not on the 6th.God created Angels on the first day of creation. Each time an Angel is created he does 3things. 1)He examines and understand the knowledge he is Given. 2)After recognizing that the source of his knowledge is God. He turns to where God is and kneels. 3) After kneeling to God, he looks at other Angels who might be superior or inferior in knowledge and finds his rank amongst them. Life for Angels was based on given knowledge and peaceful. Until God spoke and said let it be light. Darkness represents the given knowledge and the disobedience of the Word of God.First the word descended on the Cherubim, second to the Seraphim and thirdly to the rest of the Angels. So on the first day 1Cherub didn't accept the word so there was evening and the 4 other Cherubim accepted the word of God.Therefore there was morning.On the second day some Seraphim didn't accept the word so there was evening and the some Seraphim accepted the word of God.Therefore there was morning.On the third day some the rest of Angels didn't accept the word so there was evening and the some Angels accepted the word of God.Therefore there was morning.So those who accepted the word became the Angels of light while those who rejected the word of God became Angels of darkness.On the 4th day God created the sun, moon and stars. It is from here that the expression 3 days and 3 nights actually comes from. Nehemiah 9:6 "You alone are the LORD You have made the heavens, The heaven of heavens with all their host, The earth and all that is on it, The seas and all that is in them You give life to all of them And the heavenly host bows down before You.Revelation12:1 ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።Now this had to take place after the 3rd day of creation because the sun and stars are mentioned and we know they were created on.the 4th day.It also had to take place before the 6th day or before the day Adam was created.Yet an idea of a woman is mentioned. 2 እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች።Not only she is spoke off before Adam but she is pregnant. 3 ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥4 ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።Now this is the Kerub or diabilos mentioned in Hizkel.5 አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።There is no doubt that this woman bore a child who sat by the throne of God.There now no doubt such child is Jesus and the mother is Marie.6 ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።True enough Marie was fed by angels of light while being in exile in Egypt. 7 በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥ The battle of angels of lights and angels of darkness took place before the 6th day.Otherwise how could he the devil test hewan in paradise if he wasn't caste away?8 ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም። Fast foward the next verse validates it was indeed diablos who was the zendo. 12:ስለዚህ፥ ሰማይና:በውስጡ:የምታድሩ:ሆይ፥ደስ ይበላችሁ፤ለምድርና:ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ:ጥቂት:ዘመን:እንዳለው:አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና። 13 ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት።so now he reaches earth14 ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት።15 እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ።16 ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው።17 ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ፤ here we are told that diablos lost to the woman and he vowed to corrupt all of her seed. The secret here is Marie was a virgin and the child born from her is not her seed but God's. For this reason diablos will never succeed because humanity starts from Adam & Eve not the Virgin Marie. God tricked diablos. Then we are told how the angels of light were arrested in የይሁዳ መልእክት (Jude)1:6 መኖሪያቸውንም የተዉትን እንጂ የራሳቸውን አለቅነት ያልጠበቁትን መላእክት በዘላለም እስራት ከጨለማ በታች እስከ ታላቁ ቀን ፍርድ ድረስ ጠብቆአቸዋል።Consistently we are told by Job:418፤ እነሆ፥ በባሪያዎቹ አይታመንም፤መላእክቱንም ስንፍና ይከስሳቸዋል፤So there is indeed a judgement.MezmureDawit103:20 confirms for us that an Angel of light an and Angel of light is obedience of God's Word 103:20ቃሉን የምትፈጽሙ፥ ብርቱዎችና ኃያላን፥የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ መላእክቱ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ባርኩ። Then we are told a certain type of Angels are called Cherub and we are told how they look like. It is important to note that the keepers of God's are the Cherubim.

  • @Forgiven369

    @Forgiven369

    5 ай бұрын

    I think we can all agree that his point is to have us grow into humans that are true believers and people who live truly by the word of God. Errors are inevitable in all of us obviously. But instead of trying to point out this or that it would really be helpful we help each other grow in spirit…imo.

  • @kaleab6329
    @kaleab63293 жыл бұрын

    የዚን ሰውዬ መጽሐፍ የት እንድማገኝ ይምትረዱኝ እባካቹ

  • @ArmRam153

    @ArmRam153

    3 жыл бұрын

    ሼልፍ ላይ ስለመኖሩ ለጊዜዉ እርግጠኛ ባልሆንም ጃፈር የመጻህፍት መሸጫ መደብር ብትጠይቅ ጥሩ ነዉ ።

  • @antenehgetnetmulatu7226
    @antenehgetnetmulatu72263 жыл бұрын

    ትምህርት አሰጣጥህ እንደ አጥሚት በቀላሉ የሚዋጥና ከአእምሮ ጋር በቀላሉ የሚዋሃድ እጅግ ድንቅ ትምህርት አግኝቻለሁ። እኔ ዳንኤል ክብረትን ከአየሁ በኋላ እጅግ ጠርጣሪ ሆኛለሁ። ስለዚህ ወንድሜ ሆይ የኦርቶዶክ ተዋህዶ ክርስቲያን በአንገቱ ማተብ ያስራ። ነገር ግን በአንተ አንገት ላይ አላየሁም። ይህ ከዋና መስፈርታችን አንዱ ነው። ይህን ለምን ሆነ? እግዚአብሔር ልቦናህን ጨምሮ ጨማምሮ ይክፈትልህ!!!

  • @getahunmendis3376

    @getahunmendis3376

    Жыл бұрын

    ወንድሜ ማተብ እኮ አንገቱ ላይ አለ በደንብ ተመልከት

  • @birhanmesele8429

    @birhanmesele8429

    Жыл бұрын

    በደንብ አተኩረህ ተመልከተው አለው

  • @asteregouale9288
    @asteregouale92883 жыл бұрын

    Enebereta beselot !!!!!!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ፈጣሪ ከስራዎችክ ቀድሞ ያከናዉንልክ አሜን!አማን!አማን!

Келесі