የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሰሜን በር ወደ ደቡብ በር ወርዷል... የእስራኤልውያን ጥበብ ምስጢር እጸ በለሱን ስለበሉ ነው!

Ойын-сауық

የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሰሜን በር ወደ ደቡብ በር ወርዷል... የእስራኤልውያን ጥበብ ምስጢር እጸ በለሱን ስለበሉ ነው!

Пікірлер: 16

  • @eliasneguse4417
    @eliasneguse4417 Жыл бұрын

    ይህ ሀሳብ ከጤንነት ሰጠኝ ተመሳሳይ ይዘት አለው

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 Жыл бұрын

    Hope is all we need right now!!! Love and Respect ❤ Demoz and the host God bless you!!!

  • @abebemasresha6873
    @abebemasresha6873 Жыл бұрын

    Demoz betam ewedhalew akebrhalew plls pls give more interviews we want to hear u talk u are very very interesting. Nahoo TV first why didn't you post this video in time i saw only last part of this video on tv and I was looking for the online post for all this time, demo search sidereg ayimetam lemndinew demoz goshme blachiw yaltsafachwbet weys view endaynoreww ena sew endayagegnew new? Sint kirakinbo yewerede neger eyekerebe endi ayinetu kumneger sihon minew videown search argen magignet endanchil aregachiw?

  • @likeaboss5650
    @likeaboss5650 Жыл бұрын

    to be honest, it is pretty tough to understand. But I appreciate his view and yours as well. would you mind posting part 1 of this discussion? thank you

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 Жыл бұрын

    Yemtlew bagygebagm. Betam new yemwedh

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደሞዜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏....... ከነብዩ ሙሴ ቀጥሎ የመጣው ኢያሱ እስራኤላውያንን ወደ ቃል ኪዳኗ ምድር ይዞ ሲገባ እግዚአብሔርን አክብረው ነገር ግን በማታለል/በቅን ልቦና የከነዓን ወገን አለመሆናቸውን ተናግረው ኢያሱ እንደማይነካቸው ቃል ገባላቸው። በኋላ ግን ዕውነቱ ታወቀ። ኢያሱ በእግዚአብሔር ስም ቃል ስለገባ ምንም ማድረግ አልተቻለም፥ የእስራኤል አካል ሆኑ። እስልምና ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የተቀበላቸው ንጉስ በእግዚአብሔር ስም ስለተቀበላቸው የኢትዮጵያ አካል ሆኑ፣ ናቸውም። ሌላው፥ መድኃኔዓለም "ብዙዎች ከምስራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ፣ ከአብርሃምና ከይስሀቅ…" ጋራ እንደሚሆኑ ሲናገር "የዚህ መንግስት ወራሾች" ሊሆኑ የነበሩ ግን ወደ ውጪ እንደሚጣሉ ተናግሯል። "ኢትዮጵያዊነት" በመወለድ ብቻ ሳይሆን ስነ ልቦናንም ይጠይቃል፤ ስጋዊ እስራኤል ወደ መንፈሳዊ እስራኤል መዘዋወር ቁ ል ፍ ጉዳይ ነው፣ ቀዳሚም ነው።

  • @abebetilahun4545
    @abebetilahun4545 Жыл бұрын

    3gnawu kidane ena 16

  • @benben-dn1ck
    @benben-dn1ck8 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ቤተ መቅደስ ዘመናዊነት እንጂ ምዕራብ በር የላትም።

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de9 ай бұрын

    ደሞዝዝዝዝዝ የምትናገረው ነገር ያለ እግዚአብሔር አጋዥነት ሰው ሊረዳው አይችልም። እይታህ ግን ሲገርም። አንተን አየሁ የምታምንበትን በፊልም የሰራህ አርቲስት።

  • @metinnigatu8671
    @metinnigatu867110 ай бұрын

    የሰሜኑ በር ማለት አጥር ወይም ተቋም ሐይማኖተኞች ብቻ የሚመሩበት ማለት ነው

  • @Avextom-oz5sv
    @Avextom-oz5sv8 ай бұрын

    የተረት መዓት

  • @sisayluche3535
    @sisayluche3535 Жыл бұрын

    Crap. This is a business of marketing conspiracy; you really think Putin is the messiah?

  • @Gohatsyon

    @Gohatsyon

    Жыл бұрын

    Brother I belive This doesn't deserve to be called a Crap. This is not like any of those dozens of conspiracy videos across the internet. please brother try Understanding this guy, and think through the things he is saying. I hope and wish we will grow together. 👇👇 kzread.info/head/PLvuRimP6Fj9JcP0lUg71czx3tcAUyGPov

  • @zenachewteferra3203

    @zenachewteferra3203

    Жыл бұрын

    አልገባኝም ነው የሚባለው

  • @ephremaddisu7270
    @ephremaddisu7270 Жыл бұрын

    Ye demoz goshime 16 yemilew metshaf yalew kale plzz Contact me

  • @dawityohanes9955

    @dawityohanes9955

    Жыл бұрын

    Yes

Келесі