በሕይወት የሆነልንን እንመሰክራለን

Ойын-сауық

መምህሮች ባንሆንም ምስክሮች ነን፡፡

Пікірлер: 64

  • @ethiopia7118
    @ethiopia71183 жыл бұрын

    ቶሎ ቶሎ ናልን🙏

  • @misrakalemu9321
    @misrakalemu93213 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን!!! ነፍስ የሚያሳርፍ አገላለፅ ነው:: ፀጋውን ያብዛልህ!!! ፅናታችንን የሚያጎለብት ትምህርት ነው:: የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያፍጥንልን::

  • @shemelesseleshi3621
    @shemelesseleshi36213 жыл бұрын

    ሰማያዊው አባታችን ካንተ ጋራ ይሁን!

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ደሞዛችን ለኢትዮጵያዊያን ኑርልን ወድማችን

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu40023 жыл бұрын

    እሄ እውቀት በመንፈስ ቅድስ እርዳታ ብቻ ነው የሚገለጸው ፡ ልብ ያለው ይስማ ክርስቶስ ለሚጠብቁት ይመጣል👍🏾👍🏾👍🏾💚💛❤️👍🏾💚💛❤️ በቃሉ መኖር ግድ ይላል ፡ ፡

  • @etsesabek

    @etsesabek

    Жыл бұрын

    እረ ጠፍተሻል እህቴ

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh47243 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክልን እንዳንተ ንፁህ መንፈስ ያላቸውን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @13757900
    @137579003 жыл бұрын

    This Man is the real Human. Blessed

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ደሞዛችን ወድሜ ሀኢቴዮጵያዊያን በርታልን

  • @almazwondim5284
    @almazwondim52843 жыл бұрын

    Blassed you & long life

  • @abrihetadamu7462
    @abrihetadamu74623 жыл бұрын

    አቤት የአምላክ ስራ የቸርነቱ ብዛት እንደዚህም ያሳውቃል ያስተምራል ።ዘመንህን ይባርክልህ ወዳጀ።

  • @biruktadege7251
    @biruktadege72513 жыл бұрын

    ትልቅ ሰው !!!

  • @tsedaym
    @tsedaym3 жыл бұрын

    Please Demoze, keep on sharing your knowledge. I am learning so much. You have a unique voice. I appreciate you a lot. God bless you

  • @solomon7244
    @solomon72442 жыл бұрын

    Demoz ...... I have no word to describe you, God bless you brother!

  • @teameema9832
    @teameema98323 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @abrahamfekadu6168
    @abrahamfekadu61683 жыл бұрын

    መልካም ነገር ጀምረሃል:: በርታልን ደሞዝ !! በተለያየ አማራጭ መንገዶች ሁሉ የምስራቹን ማዳረስ ነው::

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye1083 жыл бұрын

    ብርቱ ሰው ነህ

  • @meronzewde3023
    @meronzewde30233 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሰን አሜን

  • @AnnaAnna-mm5qr
    @AnnaAnna-mm5qr3 жыл бұрын

    እኔ ተቀብያለሁ ኢትዮጱያ ያለም ብርሀተን ንጉሰ ንጉስ ቴድሮስ ይመጣል ይገዛን በፍቅር በሰሰላም ያለ ዘረኝነት

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 Жыл бұрын

    ይህን እውነት የገለጠልህ፣ ምስክር እንድትሆነው ዘንድ ያስተማረህ ቅዱሱ መንፈስ ይባረክ!!! ወድ ደሞዜ! ይኼ እውነት በያንዳንዳችን ውስጥ ያተገነቡትን የባቢሎን ግንቦች አፍርሶ÷ በአንፃሩ መቅደሱ የሚያደርገንን፣ የፀጋው ቃል በውስጣችን ሲገነባ- ያኔ በዘር የተካፈልነው የትንሳኤው ሕይወት በአካል በዚህኛው አለም ይገለጣል! ክርስቶስ በአካሉ በሙላት ይታያል! ፀጋ ይብዛልህ/ ይብዛልን! ለምልምልን!

  • @mesafintmelkie5039
    @mesafintmelkie50393 жыл бұрын

    ደሞዜ በእውነት በጣም ነው የምንወድህ ብዙ ነገሮችን በህይወቴ እንዳስተውል አድርገህኛልና በእውነት አንተ የደጉ ዘመን አዋላጅ የነፍስ ፀሐፊ ነህ.... መፅሐፎችህ እጅግ በጣም ማራኪ ናቸው 3ተኛው ኪዳን እና አስራስድስት በአንጋፋው ደራሲ እና የታሪክ ተመራማሪ ደሞዝ ጎሽሜ...በእውነት ሰላምህ ይብዛ፤ እግዚሐር ልክ እንዳንተ የሉ ሰዎችን ያብዛልን ,,, በእውነት በህይዎቴ ላይ ብዙ የሚመላለሱ የህይወት ጥያቄዎቼን መልሰህልኛል እና እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመነህን ያርዝምልን። አንድምታ ቲዩብ በጣም ትመቹኛላችሁ ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ ጅማሯችሁ በጣም ጥሩ ነው ...የናንተው ቤተሰብ መሳፍንት መልኬ ነኝ ከባህር ዳር

  • @alemzewdendale3017
    @alemzewdendale3017 Жыл бұрын

    የኢትይጵያ (የተዋህዶ) ትንሳዔ ስንል ፈርሳ በስደት ላይ ያለችና ቀኑ ሰዓቱ ሲደርስ የምትገለጽ ነች ። የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያዮ ከዚህ ከዲያቢሎሳዊ ዓለም እራሳቸዉን አግለዉ ተሰባስበዉ ትንሳዔዉን በመመሰጥ 24, ሰዓት በልባቸዉ ከልዑል እግዚያብሔር ጋር የሚመላለሱ ሲሆኑ በዚህን ወቅት በተዘጋች መርከብ ውስጥ ሆነዉ በጉጉት የሚጠብቁ ናቸዉ ። አሁን ንስሩ ይህን ስላወቀ በጣም በጭንቀት አየተጣደፈ ነዉ ። የዚያ ሰዉ እንሆን ዘነድ በእምነታችን ተመስጠን እያለቀስን እያነባን አንጸልይ! !! ከቤተሰብ

  • @shimelisayele9331
    @shimelisayele9331 Жыл бұрын

    What a revealation, man! Please, keep on speaking. Don't stop.

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613
    @yigremachewkefelegnwegdere26133 ай бұрын

    What a wisdom it is. You makes me to be ashamed of my self

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh47243 жыл бұрын

    ኢትዮጵያውያን የሚባል ስሙ ብቻ በቀረበት ግዜ እንዳንተ ያለ ድንቅ ኢትዬጵያዊ ማየት፣ማስማት እንዴት ያስደስታል አሁን ላይ እኮ የለንም ጠፍተናል የእንጨት ልጅ አመድ እንደሚባለው በእውነት እግዚአብሔር ይማረን ይፍታን እንዳልከውም ሀገር፣ትውልድ የሞተበት ግዜ ላይ ነን ውነት ይሄ የሚያስጠላ ግዜ የክደት፣የአጭበርባሪ ዘመን አልፎ እናየው ይሆን???

  • @seleshiyirga7735
    @seleshiyirga77353 жыл бұрын

    Qale Hiwote Yasemalegn

  • @gebreabo3849
    @gebreabo38493 жыл бұрын

    I haven't heard such an interesting speech from any body else. May God bless your entire life with peace & love. I hope you will keep in sharing your knowledge of deep spiritual understanding via different mainstream and social medias. Thank you my beloved brother.

  • @fikruhabtewold5117
    @fikruhabtewold51173 жыл бұрын

    እስኪ፡አሁን፡እርሱ፡የተናገረውን፡ቢያንስ፡አንዷን፡እውቀት፡እንተግብራት፡ከከተማው፡መውጣት፡ከአልቻልን፡ወደ፡ከተማው፡የሚጎርፍትን ፡እናስቁማቸው፡ቢያንስ፡እነርሱ፡እኛን፡ከተማ፡ውስጥ፣የገባነውን፡ጎትተው፡ቢያስወጡን፡ጥልቅ፡እውቀት፡ነው፡ልብ፡ያለው፡ልብ፡ይበል፡፡

  • @firezewedantachew3557
    @firezewedantachew35573 ай бұрын

    እሚገርም ትምህርት ነው። የሆነ an eye opening though ነዉ። ብዬ አሰብኩኝ። ያለንበት አውድ ያሳየ ይመስለኛል።

  • @etsesabek
    @etsesabek Жыл бұрын

    ደሞዜ በርታል " አሥራ ሥድስት " ን አንብቤዋለሁ እባክህ ድገመን ወንድማችን

  • @martacountrysidemarta2590
    @martacountrysidemarta25902 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-cz7px6hm6g
    @user-cz7px6hm6g3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ፡ የሥላሴ ፡ የክብራቸው ፡ መገለጫና ፡ መመስገኛ ፡ ምድር ። ኢትዮጽያ ፡ ርስተ ፡ ድንግል ፡ ማርያም ። ኢትዮጵያ ፡ የዓለም ፡ ብርሀን ። ኢትዮጵያ ፡ የዓለሙ ፡ ገዢ ።

  • @user-sv8hr1gr8y

    @user-sv8hr1gr8y

    9 ай бұрын

    ሰላም ውድ እንቁ ቤተሰብ እስቲ የወንድማችንን መጽሐፍ 3ኛው ኪዳን እና 16የሚለውን መጽሐፍ ላኩልኝ።

  • @TewodrosTariku-be4ku
    @TewodrosTariku-be4ku7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ። በተቻለኝ መጠን ለመረዳት ሞክሬያለው።

  • @woseneshtamene4215
    @woseneshtamene42153 жыл бұрын

    Endet lagegheh please

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu28209 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shelengtube
    @Shelengtube2 жыл бұрын

    እንደው በማርያም ስሩበት በደንብ በዚ ቻናል እንደው በእግዚአብሔር

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613
    @yigremachewkefelegnwegdere26133 ай бұрын

    Lion!!

  • @mebachanews3450
    @mebachanews34503 жыл бұрын

    አይ ስናክብርህ አይ ስንዎድህ፡፡ እስኪ በየቀኑ አቅርብልን፡፡

  • @user-ef9gf5fn1b
    @user-ef9gf5fn1b3 жыл бұрын

    Desss bilogale silayehuh berita wendime hulem ke gonih nen

  • @abomaz.abdissa8953
    @abomaz.abdissa8953 Жыл бұрын

    In the first step, I want to thank you very much, but I have a lots of controversial in regards to this, there where a lots of knowledge in connection to Bible, everybody con translate as they wish and understand. My question is why is that The Ethiopian Orthodoks doesn't want to teach such knowledge????? i wan to hear from the debtara guys.... always kidding ....

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem21123 жыл бұрын

    ቅዱስ ጦርነት አለ? እግዚአብሄር የሚፈቅደው ጦርነት አለ? የውጭ ጥያቄየ ነው ውስጤ የለም ይላል ለውጭ ነገሬ መልስ አጣው ቃል ስጡኝ ላሰማማቸው ፡፡ እግዚአብሄር ይስጥልኝ፡፡

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ደሞዛችን ለኢትዮጵያዊያን ኑርልን ወድማችን

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

  • @semacrist8085
    @semacrist80853 жыл бұрын

    ወድማችን ፈጣሪ ይመስገን።

Келесі