Demoz | Goshime | Talks | About | Soul mate ደሞዝ ጎሽሜ ስለ ጥንዶች እና የፍቅር ግንኙነት እና ሌሎችም

Subscriber and follow us

Пікірлер: 22

  • @Nageb_12
    @Nageb_12 Жыл бұрын

    የደሞዜን ሁለቱንም መፅሓፍ ከሞያሌ እስከ ትውልድ ሀገሩ ዐሰበ ተፈሪ ድረስ በመሄድ ላገኛቸውና ላነባቸው ችያለሁ። በመፅሐፎቹ የተነሱትን ሙሉ ሃሳቦቹን በደንብ ግር ሳይሉኝ ተረድቼ አንብቤያለሁ በጣም አመሰግነዋለሁ በጣምም አከብረዋለሁ። ለየት ያለ መንገድና መገለጦችን አግኝቼበታለሁ ክብረት ይስጥህ ደሞዜ🙏 የዘወትር ምኞቴ አንድ ቀን አንተን አግኝቶ ሃሳብ መለዋወጥ ነው።

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 Жыл бұрын

    ደሞዜ! የወንጌል ብርሃን ያገኘው ምርጥ ነፍስ- በጣም ነው ምወድህ ውድ ወንድሜ!

  • @yotor6221
    @yotor6221 Жыл бұрын

    በሌላ ክፍል በሌላ ርዕሰ ጉዳይ ድጋሜ ብታቀርብልን በግሌ ደስተኛ ነኝ ። በኃይሉ አንተንም እጅግ አመሰግናለሁ !!

  • @yilkalmihertu7338
    @yilkalmihertu7338 Жыл бұрын

    እጅግ ግሩም ድንቅ የሆነ እይታ ና ግለፃነው ከውስጥ በጥልቀት እራስን ከመመርመር የሚገኝ እውቀት ና እውነት የኢትዬዽያ ትንሳኤ እየመጣ መሆኑን ማሳያ ነዉ እጅግ እና መስግናለን : :

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu3 ай бұрын

    ባየው የማይሰለች ደሞዝ ጎሽሜ ብሰማው የማልጠግበው ሰው ደሞዝ ጎሽሜ❤ ❤❤ዋውውውውው

  • @aragie7936
    @aragie7936Ай бұрын

    thanks

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum6222 ай бұрын

    እስካሁን ባየኋቸው ከደሞዝ ጋር የተደረጉ ቃለ መጠይቆች የታዘብኩት ነገሮች አንዱ በእኔ በአድማጩ እና በጠያቂዎቹ እና በደሞዝ መካከል ያለው የመረዳት እና የውቀት ክፍተት ስፋት ትልቅ ነት ነው::

  • @sendekamare8480
    @sendekamare8480 Жыл бұрын

    Thanks bro, really i am z most fan of him and Behaylu waji. Thanks u too

  • @user-kv7pr6gt7k
    @user-kv7pr6gt7k Жыл бұрын

    ደሞዝ 👍

  • @tosha3095
    @tosha309511 ай бұрын

    ኧረ እባክህ አገናኘኝ በጣም ነው ምፈልገው ደሞዝን 🙏🙏🙏

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 Жыл бұрын

    Tebareku

  • @yemariamlijeyofthahe3745
    @yemariamlijeyofthahe37458 ай бұрын

    both you guys are well built up personality owners. I thank you your contribution, specially for this generation those who are confused which one is right or wrong.

  • @eyormak
    @eyormak Жыл бұрын

    Ante Bakeh Ataleksem❤

  • @djrobicambo3937
    @djrobicambo39378 ай бұрын

    Demozye mn lbelh egbabher admena tena ysth😍😍😍

  • @tamratbushramuhammed4463
    @tamratbushramuhammed4463 Жыл бұрын

    Demozi akbrekalew metshaftehenem ambebalehu ...behailu berta gin teregaga ewuketik eskiquachi dres

  • @behailumulugeta5062

    @behailumulugeta5062

    Жыл бұрын

    "እውቀትህ እስኪቋጭ? " 😂 እሺ!

  • @dawityilmahabtemariam8013
    @dawityilmahabtemariam8013 Жыл бұрын

    Thank you

  • @user-in8sr5rn8x
    @user-in8sr5rn8x4 ай бұрын

    በጣም የምወደው ሠውየ ከምር እድሚና ጢና እመኝልሀለው

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 Жыл бұрын

    ሁሌ. ብታቀርብልን

  • @metinnigatu8671
    @metinnigatu8671 Жыл бұрын

    ስሙ አብይ ብንለውስ ሰይጣንን ቢበልጠው ነው እንጂ ሰይጣን ሮል ሞዴልክ ማነው ሲባል ማን ቢል ጥሩ ነው አብይ አላለም 😂😂😂

  • @AtrsawAlem-ew1qc
    @AtrsawAlem-ew1qc8 ай бұрын

    አራት እግሯን ትብላ?

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs7268 Жыл бұрын

    Breast! Kkkkkkkk😂😂😂

Келесі