🔴 New| የጌታ ጅራፍ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

"እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው"
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 326

  • @NebyuDawitEthiopiain2016
    @NebyuDawitEthiopiain20162 ай бұрын

    እሠይ አባታችን መጡልን። እንደዚህ ፈጠን ፈጠን እያሉ ሲመጡልን ትምህርትዎን የህይወት ምግብ የሚሆነንን ቶሎ ቶሎ እናገኛለን። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት።

  • @endaleassefa1091

    @endaleassefa1091

    2 ай бұрын

    L

  • @endaleassefa1091

    @endaleassefa1091

    2 ай бұрын

    ¡

  • @MisEya

    @MisEya

    2 ай бұрын

    ከዚህ ቀደም የተሰጡ ትምህርት አሉ እኮ እነሱን ማድመጥም ጥሩ ነው የእግዚአብሔር ቃል ሁል ጊዜ አድስ ነው

  • @MisEya

    @MisEya

    2 ай бұрын

    ከዚህ ቀደም የተሰጡ ትምህርት አሉ እኮ እነሱን ማድመጥም ጥሩ ነው የእግዚአብሔር ቃል ሁል ጊዜ አድስ ነው

  • @user-nc5ki3pr1w

    @user-nc5ki3pr1w

    Ай бұрын

    እሽእግዚአብሔር ይረዲን😢😢😢

  • @user-se1go2dj7w
    @user-se1go2dj7w2 ай бұрын

    የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች ኑ ለነፍሳችን ዕረፍት የሚሆነንን የእግዚአብሔር ቃል ከምንናፍቃቸው አባት እንስማ።

  • @teweldemedhn-rd1tz8il2y
    @teweldemedhn-rd1tz8il2y2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ክቡር ኣቦና ርእሰ ሊቃውን ኣባ ገብረኪዳን እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።

  • @user-vy4vg9tu8j

    @user-vy4vg9tu8j

    2 ай бұрын

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh9 күн бұрын

    አባታችን እንኳንም ደና መጡልኝ የእግዚያብሄርን ቃል መውዴድ ሰላም አለው አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይቆዩልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @user-it2ge3so1i
    @user-it2ge3so1i2 ай бұрын

    የኔ አባት በረከቶ ይደርብን 🙏✝️🌿

  • @Gediyonmequannt

    @Gediyonmequannt

    2 ай бұрын

    አሜን 👏👏👏👏

  • @Israel9563
    @Israel95632 ай бұрын

    አባታችን እንኳንም መጡልን የእናንተን ቃለ እግዚአብሔር እና ተግሳፅ ስሰማ የማስበው ሀጢያቴ ንቅል ንቅል ይልልኛል ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤

  • @user-wv4th5qn9r
    @user-wv4th5qn9r2 ай бұрын

    ዝም ዝም ብዪ ላዳምጥ እንዳው ዝም ብዪ ዝም ብዬ❤❤❤

  • @user-vn1ue8qm9v

    @user-vn1ue8qm9v

    5 күн бұрын

    እኔም ዝም ዝም ብዬ እያዳመጥኳቸዉ ነዉ በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu27132 ай бұрын

    እባክህ አምላኬ ሆይ ይሄንን ከመልካም አባታችን የተማርኩትን ትምህርት በልቦናዬ ፅላት ይታተመ አድርግልኝ ፣አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tsigeredabekele-ld5so

    @tsigeredabekele-ld5so

    2 ай бұрын

  • @eyasuminilu4790

    @eyasuminilu4790

    2 ай бұрын

    አሜን እኔም እንዳተ ነኝ ወንድሜ ና ጸሎት ትርዳኝ

  • @genetweldemaryam4343

    @genetweldemaryam4343

    23 күн бұрын

    Me too 😢AMEEN AMEEN AMEEN 🙏

  • @meherat938
    @meherat9382 ай бұрын

    ቃሉን የተጠማነውን ያሃል ጥማችንን የሚያረኩልን የሚመግቡን አባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን ቃል ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን አሜን::

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta42632 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v2 ай бұрын

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ 👏 ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማወት እኛም የቃሉ ተገዥ ያድርገን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን😢🤲

  • @helenamare2628
    @helenamare262811 күн бұрын

    በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን. ፀጋውን ያብዛለወት

  • @user-ny9ko6em1n
    @user-ny9ko6em1n2 ай бұрын

    አባታችን በረከቶት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንኦ ይባረክ

  • @alphastate2

    @alphastate2

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @sste2838
    @sste28382 ай бұрын

    የኛ ኦርቶዶክሳዊአን ምርጥ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @beleteeshete1167
    @beleteeshete11672 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እርስዎን የመሠለ አባት ስላላት ተመስገን

  • @genetweldemaryam4343

    @genetweldemaryam4343

    23 күн бұрын

    AMEEN 👏🙌🙏

  • @ariamtesfaledet6
    @ariamtesfaledet62 ай бұрын

    Amennn kalehiwet yasemaln Abatachn Aba Ghebrekidan!

  • @znashdngato4658
    @znashdngato46582 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @saltanmm7797
    @saltanmm77972 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጥልን❤❤❤

  • @awurarisgubay6841
    @awurarisgubay68412 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!! እንዲሁ በቸርነቱ ካልሆነ በስራየስ አልድንም እንደቸርነትህ ማረን ጌታ ሆይ!!

  • @kb9751
    @kb97512 ай бұрын

    ✝️አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ለኛም የሚለወጥ ልቦና ይስጠን።

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t2 ай бұрын

    እልልል የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ......አባት እንኳን ደህና መጡልን የኛ መጽናኛ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን ፫ እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን፫😢

  • @user-jk3in5xm8t

    @user-jk3in5xm8t

    2 ай бұрын

    ለ 2ተኛ ግዜ አስኮመቱኝ የኔ ወርቅ አባት መቼም ከማይጠገቡ አባቶች መካከል ዋነኛዎቼ ናቸዉ ሲሰማ ተዉሎ ሲሰማ ቢታደርም አይሰለቹም እኮ አሁንም ጥበቡንና ሞገሱን ያብዛሎት አባቴ ቡራኬዎትም ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር አሜን፫ 😢 በቃሉ ኗሪ ያርገን ሁላችንንም በእዉነት😢😢

  • @AregaFikre

    @AregaFikre

    2 ай бұрын

    !​@@user-jk3in5xm8t

  • @user-nc5ki3pr1w

    @user-nc5ki3pr1w

    2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @user-nc5ki3pr1w

    @user-nc5ki3pr1w

    2 ай бұрын

    ​@@user-jk3in5xm8tአሜን🤲

  • @musemamilove4519

    @musemamilove4519

    2 ай бұрын

    ኣባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት ግሩም የሆነ ትምህርት በልባችን ያሳድርልን

  • @samrisamri9563
    @samrisamri95632 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያውርስልን ❤❤❤

  • @zena4992
    @zena49922 ай бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን የኛ እንቁ አባታችን

  • @endriyashayle
    @endriyashayle2 ай бұрын

    የኛ ዕንቁ አባት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏👏👏

  • @mesismart1332
    @mesismart13322 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን፣ እግዚእ መሐረነ ክርስቶስ ፣እግዚእ መሐረነ ክርስቶስ ፣እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፣

  • @user-dq5ky7zp1u
    @user-dq5ky7zp1u2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke32922 ай бұрын

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Be Unet Edimena Tena Yisitoti Tebareku 💒♥️💒♥️👏🙏🙏💒♥️👏🙏🙏🙏

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj2 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd65732 ай бұрын

    እንኳን በሠላም መጡልን የእኛ ወርቅ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን በእዉነት

  • @ensratube
    @ensratube2 ай бұрын

    አሜን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን

  • @roserose5889
    @roserose58892 ай бұрын

    የእኔ አባት እንኳን ደህና መጡ

  • @user-cb1ib6mm7s
    @user-cb1ib6mm7s2 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotabera9261
    @haimanotabera92612 ай бұрын

    አባትዬ ፡ እርስዎን እስከዚች፡ ሰዓት፡ የደረሰልን ፣ እግዚ አብሔር : ይመስገን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🙏🙏

  • @heremelawesene
    @heremelawesene2 ай бұрын

    አሜን ቃለሂይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo49702 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ አባ❤❤❤

  • @user-km8jf6se5k
    @user-km8jf6se5k2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @kinferufael1321
    @kinferufael13212 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ

  • @asfaw96
    @asfaw962 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @astunigne
    @astunigne2 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን እደርስዎ አይነቱ ያብዛልን 🙏

  • @themane9894
    @themane98942 ай бұрын

    በተቸገርን ሰአት ጥሩ ትምህርት እያስተማሩን ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከእግዚአብሔር ሌላ መፅናኛም የለን እሱ ሰላሙን ያምጣልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lp9tp6rd7i
    @user-lp9tp6rd7i2 ай бұрын

    የዘመናችን እንቁ አባት❤❤

  • @user-rz3pc9fx7v
    @user-rz3pc9fx7v2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን❤🎉

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma29092 ай бұрын

    አባታችን በረከት'ዎ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @altasebdesalegn470
    @altasebdesalegn4702 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2502 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kasakassa9572
    @kasakassa95722 ай бұрын

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @jerrydegu5006
    @jerrydegu50062 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c2 ай бұрын

    በእውነት ለኣባታችን ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @user-fb1zg7bq8k
    @user-fb1zg7bq8k2 ай бұрын

    ቃለ ሄወት ያሠማልን አባ

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu7612 ай бұрын

    በመድሀኒአለም የሚገርም ትምህርት እርሶዎን የመሰለ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry2 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @misrakhailemichael595
    @misrakhailemichael5952 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-vj7ef5ux7f
    @user-vj7ef5ux7f2 ай бұрын

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከትዎት ይደርብን አሜን ❤❤❤

  • @user-ip1sb9io1i
    @user-ip1sb9io1i2 ай бұрын

    እዝግኦ አባታችን ስንቱን አስተማሩን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። አሜን አሜን አሜን ።

  • @Eyodag937
    @Eyodag9372 ай бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v2 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን ለኛ ሲል በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ለሁሉም ነገር

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e2 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነዎ የተባረከ ይሁንልን🙏

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p2 ай бұрын

    አባታችን እኳን ሰላም መጡ እድሜ ጤና ይስጥወት ❤❤

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda18882 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን! መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!!!

  • @vjgu7406
    @vjgu74062 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ ❤️❤️አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን🙏✝️

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦነችንጽላት ይጻፍልን አሜን አሜንአሜን

  • @user-lw3cb1th4q
    @user-lw3cb1th4q4 күн бұрын

    አባታችንቃለህይወትያሰማልንድሜወን፣ፀጋዉንያብዛልወት❤❤❤

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation50022 ай бұрын

    የአይሁድም የካቶሊክም የፔንጤዎችም የሙስሊም ያሉ የየሀገሩን ሰባክያን ለ 10 አመታት ተከታትያለው እንደ እርስዎ ሊቅ አስተማሪ የለም።

  • @genettewelde6372
    @genettewelde63722 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅን አባታችን!

  • @sisaybekele508

    @sisaybekele508

    2 ай бұрын

    ድንቅ አባት አግዚአብሕር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤

  • @tayachelew4378
    @tayachelew43782 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይዎት ⛪️✝️💚💛❤️🥰😍

  • @vipcell8473
    @vipcell84732 ай бұрын

    አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልነ ከጤና ጋር እኔ ሀፄተኛ ነኝ በሰደት ነው ያለሁት በፆለት አስቡኝ ትምህረታቹህን ከሰማሁ ጀምሮ ደግሞ ደስተኛ ነኝ ይኑርልነ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14592 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኛ ዉድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat66332 ай бұрын

    Aman abate kale hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new endaw yawekujghi erso becha not ❤❤❤

  • @HappyChocolateBonbons-md7yj
    @HappyChocolateBonbons-md7yj2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን

  • @sarahalia7921
    @sarahalia79212 ай бұрын

    አሜን፫ ቃለሒወትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ደስሲል ምንጊዜም በVዲዮላኩልን❤

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop68842 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-zj3kv8ft7v
    @user-zj3kv8ft7v2 ай бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና እግዚአብሄር ይስጥዎት

  • @hailemeskelhabitamu1049
    @hailemeskelhabitamu10492 ай бұрын

    ድንቅ የሆነ ጣፋጭ ትምህርት። ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አሜን።

  • @enegudaydag2706
    @enegudaydag27062 ай бұрын

    የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር አምላኬ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለርስዎ ይስጥዎት በዜህ ትምህርት እንዳጋጣሜ ነበርኩኝ አይጠገቡም አይ እርስዎን ባይሰጥ ምን ይውጠን ነበር እግዚአብሔር ይገስመኛል

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o2 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን❤❤❤❤

  • @comcell3831
    @comcell38312 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልቤን ክፈተው😢😢 ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን አባታችን

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet17392 ай бұрын

    የእኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሕይወት ቃል ያሰማልን

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse2 ай бұрын

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባትችን ❤️

  • @semretkebede320
    @semretkebede3202 ай бұрын

    እድሜና ጤናእንድንዚህ እይነት አባትን ያብዛልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ሰምተን የምንፍጵም ያርገን

  • @user-vx1ts3vv8s
    @user-vx1ts3vv8s2 ай бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @utugfhfuff5184
    @utugfhfuff51842 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sr1sv9xe8b
    @user-sr1sv9xe8b2 ай бұрын

    ፈጣሪ በሕይወት በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @tigisttito5189
    @tigisttito51892 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ፣ በረከትዎ ይድረሰን፣ እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ያቆይልን፣ ፈጣሪ መምህር አያሳጣን፣

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekeleАй бұрын

    አባታችን እውነተኛ አባት የለንም ።እባክዎት አባታችን በየቦታዉ ትጉህእረኛእንደሌለወ መንጋ ተበትነን ሳናልቅ እርሰዎን የሚተኩ ትጉሀን የመንጋው እረኞችን እንዲተኩልን በልዑልእግዚአብሔር ስም እማፀንዎታለሁ ።❤❤❤

  • @genetweldemaryam4343

    @genetweldemaryam4343

    23 күн бұрын

    Ewinet new 😢😢🙏🙏

  • @hanna1342
    @hanna13422 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን

  • @stc6291
    @stc62912 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንቃለሒወትን ቃለበረከትንያሰማልን ለኛምሰትንለመለወጥያብቃን ኑሩልንአባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beminetyalew3749
    @beminetyalew37492 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9b2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew91572 ай бұрын

    አባታችን እግዜአቤሔር. እረዥም እና. ጤና ይሰጥልን. ቃለሔወት ያሰማልን

  • @falkmayer1723
    @falkmayer17232 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ጤናእና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤🎉🎉

  • @hebshatube
    @hebshatube2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ❤❤❤❤❤

  • @user-ow9ch6rp1z
    @user-ow9ch6rp1zАй бұрын

    የኛ ጥዑመ ልሳን እረጅም እዴሜ ከጤናጋር ያድልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot12702 ай бұрын

    Amen amen amen qale hiwet Yesmealna tsegiun Bereketun Yebzehalikum Edime Abona Matosala Yegibrelikum.

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላዎት አሜን💚💛❤👏

  • @uaeuae9553
    @uaeuae95532 ай бұрын

    አሜን፫ የኔአባትቃለሒወትያሰማልንፀጋዉንያብዛልን አባየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemw2256
    @lemlemw22562 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን

  • @molawendimnew9080
    @molawendimnew90802 ай бұрын

    ❤ርእሰ ሊቃውንት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ወላድተ አምላክ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁነወት። ቃለሕይወት ያሰማልን! መቸም የእርሰዎን ትምሕርት ሰምቶ የማይለወጥ የሰው ልጅ ካለ? የዳብሎስ ታናሽ ወንድም ነው ብዬ የማስበው።

Келесі