መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30

መዝሙረ ዳዊት ሰኞ - Mezmure Dawit Segno - መዝሙር 1-30

Пікірлер: 929

  • @zionalula7738
    @zionalula77382 жыл бұрын

    ሌሊት 9:00 ይሄን መስማት እረፍትም ተስፋም መፅናናትም ነው ክብር ለአምላካችን ይሁን።

  • @fasikabera6123

    @fasikabera6123

    11 ай бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @kokobabreham3038

    @kokobabreham3038

    9 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @fanaye-eq1zu

    @fanaye-eq1zu

    3 ай бұрын

    ​@@kokobabreham3038aaaaa ❤

  • @zeharaseid4210
    @zeharaseid42106 ай бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱሰ ክርስቶስ ሆይ እንደ ሐጢአቴ ያልቀጣሀኝ እንደ በደሌ ያልከፈልከኝ ስጠፋ የፈለከኝ ሰክድ ያሳመንከኝ ትወደኛለህና አልጠፋሁም። አሁንም በዝች ምድር ስኖር ሕይወቴን ተረከበኝ እስትንፋሴ ሁሉ በአንተ ናትና። አቤቱ ለቅዱስ ቁርባን ታበቃን ዘንድ እለምንሐለሁ። አሜን ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን። ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን።

  • @user-kb4qk5qf2m
    @user-kb4qk5qf2m3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ሁላችንም ሸር እናድርግ ለጓደኞቻችን ማንበብ ለማይችሉ በስራ ብዛት ጊዜ ለሌላቸዉ ወገኖቻችን እናድርስ ወንድማችን በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @masresham

    @masresham

    3 жыл бұрын

    አሜን!

  • @HewanYemane-tq1dj

    @HewanYemane-tq1dj

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እሺ

  • @zahrazahra9886

    @zahrazahra9886

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🌻

  • @user-ye5ch3mg5t

    @user-ye5ch3mg5t

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @fasikafiseha7958

    @fasikafiseha7958

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814Ай бұрын

    መምህራችን.ቃለሂወት.ያሰማልን.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የዳዊት አምላክ ይስመን ሀገሬችን ሰላም ያርግልን እኛ ስግደተኛወችን ይጠብቀን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን

  • @addishabeshawitnegn5488
    @addishabeshawitnegn54883 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ኃጢአት በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅርም በለን አሜን😭😭😭

  • @almazabdu6237

    @almazabdu6237

    Жыл бұрын

    አቤቱ ግታየእና መደሀኔቴ ቸሩመደሀኔለም በአተቸርነት ጠብቀኝ አቤቱማርኝ አቤቱ ይቅር ብለን ለዘላለሙአሜን አሜን ሰወድቅየምታነሳኝ አለሁሽየምትለኝግታየሁይ አተድርሳልኝ

  • @sabatsegat3182

    @sabatsegat3182

    Жыл бұрын

    Amen amen amen abetu amlakachn ykr belen endebedeliye sayhon endeykrtah ykr belen aman

  • @selammebrahtu9998
    @selammebrahtu99982 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቶቼ በጸጋ ያቆይልን

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp3 жыл бұрын

    ሰለቃሉ የቃሉ ባለ ቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለመምህራቸን ቃልህ ወት ያሰማልን

  • @zmamberaki5030

    @zmamberaki5030

    6 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በጤና እና በዕድሜ ይጠብቅልን በፀሎታቹ ኣስቡኝ የቅዱስ ልብ ኣምላክ ዳዊት በርከት እና ተረዳእነት ኣይለየን ከመከራ ስጋ እና ከመከራ ነፍስ ይስውረን ኣቤቱ ቁዱስ ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጠኝ ኣቤቱ ደግ ስው ኣልቀዋል እና ኣድነኝ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ምስክን ስው ኣትረሳም እና ኣይኖችህ ሁሌም ወደ ምስክን ነው የሚመለከትእና ምስክኑ ህዝባችን በምህረትህ ተመልከተን የቀድሞ ሃጥያታችን ኣስበህ ኣታጥፍን ኣቤቱ የስራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የምናርገው ኣናውቅም እና ማረን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ መጨረሻየ ኣሳምርልኝ ለንሳሃ ዕድሜ ኣስጭኝ ድንግል ሆይ ለምኝልኝ ኣሜንለዘላእለሙ ዓለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @user-op5yx7mx6u

    @user-op5yx7mx6u

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @temesgenamlak1836

    @temesgenamlak1836

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን

  • @AliSaleh-kb1hg
    @AliSaleh-kb1hg3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እድሜናጤና።እብዝቶ.ይስጥልን።እሜንን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን

  • @SaraSara-qb4mp
    @SaraSara-qb4mp3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220Ай бұрын

    አባታችን በጣም ነው ደስ እምለኝ ጸሎቱ ስሰማው እረፍተ ነፍሴ ይሰማኛል እና እግዚኣብሄር ይክፈልዎት 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @FacikaAzan

    @FacikaAzan

    Ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s3 жыл бұрын

    ልዑል ኽእግዚአብሔር ይመስገን እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም አእርጊ ፀሎትነ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!

  • @abebechsemagn3137
    @abebechsemagn31377 ай бұрын

    አቤቱ እግዛብሄር ሆይ እኔንም ሀጵያተኛይቱንም ይቅር በለኝ ይቅር ባይ መሀሪ ስዉንም ወዳጂ ነህና ይቅር በለኝ ማረኝ ሳዉቅ በድፍረት ሳላዉቅ በስህተት የሰራሁትን ሁሉ ማረኝ❤❤😢

  • @etiuopiayo8127
    @etiuopiayo8127Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኘ አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገነ በዙራዬ ማንም ምንም የለኘም ግን ይህንነ ሰሰማው ሙሉ ነኘ ሀሉም አለኘ በዙራዬ እግዚአብሔር ይመሰገን ይህንኑ ሰሰማ እጽናናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lm5ix4ts8b
    @user-lm5ix4ts8b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kelemalema6719
    @kelemalema67192 жыл бұрын

    ቃለ ይህወተ ይሰማልን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8gАй бұрын

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @sofanityirga1644
    @sofanityirga16443 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱሳኖች አምላክ ክብር ይመስገን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12262 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም🙏🙏🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43083 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመን በቤቱ ይፅናልን🙏አሜን አሜን አሜን🙏

  • @tgestetho2673
    @tgestetho26733 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ፅሎተ መላዕክት ያሰማልን

  • @ioahgoabg4196
    @ioahgoabg41963 жыл бұрын

    አባታችን በእዉነቱ ቃለ እይዉትያስማልን በእደምየ በጰጋያቆይልን በቤቱእስከመጨርሺዉ ያፀናልን

  • @ualebogale9506
    @ualebogale95069 ай бұрын

    አሜን ሁሉ በእጅህ የሆነ አባት የምህረት እጅህ የቸርነት እጅህ ያገኘኝ ዘንድ ልጆቼንም ከክፍ ነገር ትጠብቅልኝ ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏💚💛❤️

  • @maazamahray4407
    @maazamahray44072 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደሰሰሰሰሰየሚል ልብ የሚከፍት አመሰግናለሁ። አሜን💒💒💒❤

  • @abebaarega9984

    @abebaarega9984

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሰማልን

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጸጋ አብዝቶ ይባርክህ እኛም ልቦና ይስጠን የሄንን ትምህርት ከልባችን ይጻፍልን በቃሉ ያጽናን🙏🙏🙏

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @kidst461

    @kidst461

    11 ай бұрын

    Amen🙏

  • @saramekonen9447

    @saramekonen9447

    8 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba81833 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ ሆይ ቃል ጉልበቴ ነው ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @fasikabera6123
    @fasikabera612311 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋልን አድለኝ የተደፈነዉን ልቤን በመንፈስ ቅዱስ ክፈትልኝ ሁሌም በቤትህ ቅድስና አኑረኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የቅዱስዳዉት በረከት እረዴኣት ፀሎት ይርዳን ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @birkneshmebratu481
    @birkneshmebratu4812 ай бұрын

    አቤቱ ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ኃጢአትና እንበደሌ ሳይሆን እንደቸርነት ማረኝ ይቅርም በለኝ እሜን እግዛብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-oi3wc7dh4p
    @user-oi3wc7dh4p2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለህወት የሰማልን በተለይ ለኛ ለስደተኞች በጣም ቀላት የለኝም እኔ ለማንበብ ጊዜ የለኝም ምክኒቱም ከሰውቤት ስለምሰራ ግን እያዳመጥኩ ስራየን እሰራለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mz5rq4qu7r

    @user-mz5rq4qu7r

    3 ай бұрын

    የኔማር በርቺ እኔም እዳቺ

  • @hanibalfitsumbrhan4903

    @hanibalfitsumbrhan4903

    3 ай бұрын

    Ayzosh Egziabhier barko hagersh mtmelesbet zemen yamtalish.

  • @MireMuhammed

    @MireMuhammed

    3 ай бұрын

    እኔም እንዳቺ ነኝ ተመስገን ነው አይዞን❤

  • @user-vs1bp2wj4m

    @user-vs1bp2wj4m

    2 ай бұрын

    ​@@user-mz5rq4qu7r🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BT-yl3qg

    @BT-yl3qg

    Ай бұрын

    Me too ayzon wognoche bertu

  • @getiatunna3830
    @getiatunna38303 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን ይጠብቅልን

  • @user-mk1hp5fc6l
    @user-mk1hp5fc6l3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @vjgu7406
    @vjgu740610 күн бұрын

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረገልን🙏የሰማነውን ቃል 30//60//100ፍሬ እድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌷🌷

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጸሎተ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 Жыл бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን እናመሰግናለን:: ለማንበብ ለመፀለይ ለደነዘዝንእንደኔ ላሉ ትልቅ በረከት ነው የሰጠህን:: ፀሎቱን ስናዳምጥ አንተንም እናስብሀለን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን!

  • @hana4049
    @hana40493 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🏽

  • @annahanna8932
    @annahanna89322 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለቀረከት ያሰማልን🤲🤲🤲😥😥ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ በመንግስት ስትመታ አስበኝ🤲🤲😥😥😥

  • @ferenjohawas7854
    @ferenjohawas78543 жыл бұрын

    ቃለህ ይወት ያሠማልን ወድማችን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @genettesema8908
    @genettesema89082 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @AdeseAd
    @AdeseAd2 ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በስደት ያለነዉንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ej9fh7wd7z
    @user-ej9fh7wd7z2 ай бұрын

    አቤቱ እንደ ፍቃድህ አዉለኝ ❤❤❤ስደተኛ ነኝ እና እረዳት ሁነኝ❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @memeherbiruktaye379
    @memeherbiruktaye3793 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜ

  • @makaramm6957

    @makaramm6957

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    💟💟💟🙏🙏🙏💯💯💯💯

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250Ай бұрын

    አሜንእግዝአቤሔር ኤሬዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን

  • @webet2273
    @webet22732 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተነግሮ ሰለማያልቀዉ ምህረት ቸርነትህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu50493 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅድስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሀያሉ ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የቅድስት ዳዊት አምላክ በቸርነቱ ከቅድሱ እረድኤት በረከት ይክፍለን አሜን

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha22223 жыл бұрын

    Amen amen amen kelhewot yesmalen edmeyn tana yestlen mehmehrcan wendmecan enmesginle Zeimein yeberklen

  • @almaz7677
    @almaz76774 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genitube22
    @genitube222 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን፣ቃለህይወት ያሰማልን፣መምህር፣የቅዱስ፣ዳዊት፣በረከት፣እረድኤት፣ይድረሰን፨

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት ፀሎትና ልመና አይለየን አሜን አሜን

  • @ingdayehuwubu6492

    @ingdayehuwubu6492

    Жыл бұрын

    999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999iiiiiiiiiiiiiiiiiiihiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii9iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii9999ii

  • @letegebrieladane5564

    @letegebrieladane5564

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @marconalemayehu7511
    @marconalemayehu75112 жыл бұрын

    መምህራችን በህድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1jАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማህ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❣️💕💕❣️🧡💓🌺🌿🌺💓🧡🌹💟❣️🧡🌿🌿❤❤💕💕❣️❣️🌺🌺🌺❤❤❤

  • @FugffDhggy-hh7bz
    @FugffDhggy-hh7bz10 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን❤❤

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @ethiopiaethio3121
    @ethiopiaethio31213 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @user-uz9ej6pc8k
    @user-uz9ej6pc8k4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መድኃኒት አለም ይስጥልን አሜን

  • @netsanetcherinet8832
    @netsanetcherinet883217 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ የምታዉቀ ልጅህን በምህረት እጅህ ዳሰህ አድነዉ።

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse42243 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እድሜከጤና.።ጋር ያድልን።እሜን እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c3 жыл бұрын

    ለይኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618Ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የቃሉ ተገዥ ያደርገን ፍጣሪያችን 🙏

  • @tensayebecker8290
    @tensayebecker82902 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ መዝሙረዳዊትን ሳዳምጥ ውስጤ ይረጋጋል እድሜ ይስጥልን አሜን ምሕረተ ሥላሴ ከፈረነሳይ

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie13653 жыл бұрын

    አሜን ቃለ እይውት ያሰማልን ሰለ ቅዱስ ወንጌል ሐምላካችን ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset481424 күн бұрын

    ቃለሂዎትን.ያሰማልን.እድሜናጤና.ይስጥህ.መምህራችን.ያገልግሎት.ዘመንህ.ይባረክ❤❤❤❤

  • @eyerusalemreta4855
    @eyerusalemreta48556 ай бұрын

    አሜን ጌታ ሆይ እንደኛ ሀጥያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ማረን

  • @meslal7827
    @meslal78272 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚብሄር በእጅ ይባርክህ ዕድሜና ጠና ይስጥህ ይሁንልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam373 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን የእድሜ ዘመንህ ይርዝምልን:

  • @martatamiru6943
    @martatamiru69433 жыл бұрын

    Amen amen amen kele hewot yasemalen

  • @user-ew9he6go6q
    @user-ew9he6go6q2 күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታቺን መግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solianaabreha5008
    @solianaabreha50083 жыл бұрын

    kalehiwet yasemaln

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልባችንን ይክፈትልን

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814Ай бұрын

    ቃለሒዎት.ያሰማልን.መምህራችን.በአድሜ..በጤና..ያቆይልን.አገልግሎትህን.የነብስ.ዋጋ.ያድረግልህ.❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenatuwalij3437
    @yenatuwalij34373 жыл бұрын

    Amen kale hiywot yasemaln

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ።

  • @fisehabekele6722
    @fisehabekele67222 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ አሜን

  • @selamawityared2571
    @selamawityared25713 жыл бұрын

    amen amen amen kel hiwot yesmelin

  • @etiuopiayo8127
    @etiuopiayo8127Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሚረዳኘ የለምና አንተ ተውቃለህ ማንነቴነ መጽናና ሁሉ ነገሬ አንተ ላይ ጥያለሀ በሰደት ሰኖር አንተ ጠብቀኘ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @MenbereHAbebe
    @MenbereHAbebe3 жыл бұрын

    አሜን!🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @hay5360
    @hay53603 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልባችን ውስጥ ያቆይልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa94372 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለኝ እደ ሀፅየተ ሰይሆን እደምረትክ ማረኝ 😢😢😢😢

  • @aregashgebere
    @aregashgebere17 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏♥️

  • @user-ho1fj9me4g
    @user-ho1fj9me4g3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን :: Ketayun ebakeh tolo upload adergelen.

  • @MsNexus
    @MsNexus2 жыл бұрын

    ፀጋውን ካብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ዳውለድ አድርጌን ለማጣመድ ሙሉውን ከተቻለ ሚሆንልን

  • @sarawoldu8593
    @sarawoldu85933 жыл бұрын

    🤲🤲🤲amen amen amen kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @hulumlebegonew9904
    @hulumlebegonew99043 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen amen amen

  • @user-db5oq5nv5r
    @user-db5oq5nv5r3 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @helenassefa7709
    @helenassefa77092 жыл бұрын

    Amen ksle hiwet yistilin

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250Ай бұрын

    የእስራኤል አምላኬ እግዝአቤሔር ይክቤር ይሜስጌን አሜን ቃሌ ሕይወት ያሴማልንየአጌልግሎት ዜመንህን ይባርክልን አሜን

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham19962 жыл бұрын

    ተመስገን ጌታችን ድምጽህን ስንሰማ እኮ ልባችን ያረሰዋል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ለዘላለም ኑሪልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቤበቱ ያፅናልን

  • @mekdesmen2671
    @mekdesmen26713 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን 🙏🙏🌾

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የህይወት ቃል ያሠማልን ወንድማችን የነቢዩ በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Жыл бұрын

    Amen 🙏 qale hiwet yasmalen

  • @user-br4bn2hx1v
    @user-br4bn2hx1v3 жыл бұрын

    አሜን 🤲 አሜን🤲 አሜን 🤲 ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑሮት አባታችን

  • @malhettsfaye7881
    @malhettsfaye78813 жыл бұрын

    Amen amen amen qale hiwet yasemalin

  • @tsegasenayit4442

    @tsegasenayit4442

    3 жыл бұрын

    Åy

  • @leleyimer8783
    @leleyimer878323 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @User-sl8uk
    @User-sl8uk3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጧቱ ቆንጆ ቁርስ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    እንኮን አደረሳቸሁ የተዋህዶ ልጆች አምና የሰማነዉ ዳግም አሁን እንድንሰማ ላሰባሰበን ፈጣሪ ክብር ለሱ ይሁን እንደቸርነትክ ለተንሳኤ አብቃን አሜን በሉ 💯💯💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏🙏⚘⚘⚘🤩🤩🤩

  • @habtamderso9228
    @habtamderso92283 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @etalemkumelachew6052
    @etalemkumelachew60526 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሠማልን

Келесі