#New

Пікірлер: 50

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2jАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores6792 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን ለአባታችን አስተዋይ ልቡና ያድለን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa60492 ай бұрын

    አሜን አባታችን❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት እኛም ቃሉን ሰምተን መልካም ያማር ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በእውነቱ ግሩም ትምህርት ነው❤እኔ ጉባዬ ያለሁ እስኪመስለኝ ቁጪ ብዬ ተማርኩ🎉🎉🎉

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለህውት ያስማልን አባታችን

  • @user-yh7pp3ve1p
    @user-yh7pp3ve1p4 ай бұрын

    አባታቺን እድሜ ጤና ይድልልን ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ልቦናቺነን ያብራልን

  • @Getahunkebede-xi4no
    @Getahunkebede-xi4no3 ай бұрын

    አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤አባ ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw4 ай бұрын

    ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71444 ай бұрын

    ድቅ ትምህርት እባየን መቆጣጠር አቃተኚ ከልቤ ሀፅያቴን ነው ያየሁት ጌታየ ሆይ ማርኚ የዳዊት ልጅ ሆይ ማርን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @sanayesanaye-yp5rv
    @sanayesanaye-yp5rv4 ай бұрын

    አሜን እኳን ደና መጣቹልን ❤❤❤ 🙏

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን ለአባታችን አስተዋይ ልቡና ያድለን❤❤

  • @joybootube2117
    @joybootube21173 ай бұрын

    ኪዳነ ምህረት እየሱስ ክርስቶስ ነዉ::

  • @AdisRiyad
    @AdisRiyad4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን አባታችን በእድሜ በጠጋ ይጠብቅልን ለኛም ህሊናችን ይከፈት የማስተዋሉን ጽዋ ያጠጣን ❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93184 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቸን❤❤❤

  • @tadutadu6190
    @tadutadu61904 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95444 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r4 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን.

  • @edenmesfin8585
    @edenmesfin85852 ай бұрын

    Kale hewet yesmalen 🙏❤🙏❤

  • @mekadr842
    @mekadr8424 ай бұрын

    እድሜ ጤና ይስጦት

  • @znashdngato4658
    @znashdngato46584 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa16484 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @genettesfa4142
    @genettesfa41424 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ds2ee4ic8v
    @user-ds2ee4ic8v4 ай бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku54334 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያወቆየረልን

  • @aminarooy3349
    @aminarooy33494 ай бұрын

    አባታችን ቃለሕወት ያሠማልንአሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow23874 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤ አባታችን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel92294 ай бұрын

    Thanks 🙏 Egzeabher yemesgen, Egzeabher yemesgen, Egzeabher yemesgen Amen Amen Amen 🙏 May I have your blessing? May The Almighty God keep you safe and strengthen you with all of the situation going on with in us?

  • @MuluRega
    @MuluRega4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🙏

  • @TheDanishow12
    @TheDanishow124 ай бұрын

    Amen

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate12994 ай бұрын

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @user-zp3zz3yz9n
    @user-zp3zz3yz9n4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss16304 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @esiiiyaa1224
    @esiiiyaa12244 ай бұрын

    Kal hiwot yasemalin abatachin barakato yidaribin Amen

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78094 ай бұрын

    ከፃፋችሁት እገዳ ለመውጣት የማይችል ሰው ። ኮሜንት ሳይፅፍ ይቀራል እና ነፃ ቢሆን ጥሩ ነበር። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19.4 ай бұрын

    ❤❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤የመቼ ነው ?❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h4 ай бұрын

    ቀዲል ሚዲያ ማነው እደኔ የሚወዳቸው ስርአተ ቤተክርስቲያን በዚህ ሚዲያ የተማርኩኝ በርቱልን ተልተሎ ኑሉን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን፫🤲🤲🤲

  • @monalizagebremeskel3635

    @monalizagebremeskel3635

    4 ай бұрын

    Gn kelay yaregachut ena wust yleyayel....yet ga new sle teseweru abatoch miyawerut ....enA lemn koretachu ye mejemeriyawun be sm aba blew mijemrubet .....bcha des mile media adelem

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j3 ай бұрын

    Kake hiwetn yasemalin abatachin

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto98014 ай бұрын

    እኔስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዲስ ብሎ የማጀምር ትምህርት ናፈቀኝ ቴክኖሎጂው የሰጠንን ሁሉ ሁሉም ቦታ መጠቀም አግባብ አይደለም እባካችሁ ለትምህርቱ እንኳን ተዉት ።

  • @user-ds2ee4ic8v

    @user-ds2ee4ic8v

    4 ай бұрын

    የእውነት ከሁነ ከትምህርቱ በፌት የሰላሴ ሥም መነሳት አለበት ግን አባ ሁለየም ቢሁን በሰመአም ብለው ነው የሚጀምሩት ያው ቅጁው ነው እየቆረጡት ነው እጅ

  • @serkeeserkee136

    @serkeeserkee136

    3 ай бұрын

    ፀአባታችንኮ በስመአብ ብለዉ ሰላምታ ሰጥተዉ ነዉ እሚያስተምሩት ቆሬጠዉ ነዉ ያመጡት

  • @MulugetadambaloSudobo
    @MulugetadambaloSudobo4 ай бұрын

    አበይ ዉስጥ ሆናን ዎሃ እንዳቶታሙ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse26013 ай бұрын

    እየተቃጠሉ ስላሉት እብያተ ክርስቲያናት ተናገር። ፍራንክ ለቃቃሚዎች ብቻ ሆናችሁ እንዳትቀሩ።

  • @user-xm2nu9cq6m
    @user-xm2nu9cq6m4 ай бұрын

    ቃለሕወት ያሰማልን

Келесі