Netsa Medrek የራእይ 12 ወንድ ልጅ የተባለው ማነው? ክፍል 4

Ойын-сауық

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 11

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Жыл бұрын

    ዛሬ ገና ነው ያየሁት በጣም ድንቅና የምወደው አይነት ክርክር ነው ። ልክ እንደ hard talk ያለ ነገር ግን ትልቅ የሆነ ቁምነገር አግኝቼበታለሁ በርቱ በርቱበርቱ

  • @nile5492
    @nile54922 жыл бұрын

    እጅግ ጥሩ የሆነ ውይይት ስለሆነ አስፍታቹ ብትወያዩ የብዙዎችን ልብ ታዘጋጃላቹህና ብዙ ነገር ታጠራላቹ እና በዚ ትምህርት ብዙ የተዛባና ግራ የሚያጋባ ትምህርት ስላለ ተባረኩልኝ ::

  • @jesussaves335
    @jesussaves335 Жыл бұрын

    ፓስተር ተኩ የሚሰጠው ማብራሪያ በጣም የሚገርም ነው፣ ተባራኩ

  • @Luna23official
    @Luna23official2 жыл бұрын

    ወንዱ ልጅ ከአዳም ጊዜ ጀምሮ ያሉትን ቅዱሳን እስከ ዛው ጊዜ ድረስ ያሉትን ድልነሺዎች ናቸው ወንዱ ልጅ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @natingrace5965
    @natingrace59652 жыл бұрын

    tsega ybzalachiw , bizu mibarikna dinq hasab new. yqexil. Blessed

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y Жыл бұрын

    ግዜውን የጠበቀ ጥልቅ ውይይት ነው እባካችሁ ግዜ ወስዳችሁ ሰፋ አድርጋችሁ ያዙር

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria23402 жыл бұрын

    ራዕይ 12 ላይ ያለው ታርክ ትንቢታዊ ከተባለ ኢየሱስ መጀመርያ የሄደውን ነው ወይስ እንደገና መቶ?

  • @genettigistu7261
    @genettigistu72612 жыл бұрын

    Yektel Arif new

  • @Luna23official
    @Luna23official2 жыл бұрын

    ጠያቂው ለሁሉም እኩል የተሳትፎ ጊዜ ስጣቸው ሚዛናዊ ጠያቂ አይደለህም አለበለዚያ ለምን ጋበዝካቸው የሄንን ብታስተካክል ጥሩ ነው ሌላው ደግሞ ሰዎችን ሀሳባቸውን ሳታስጨርስ የምታጣድፈው ነገር ብታሰተካክል ጥሩ ይመስለኛል ሰዓትህን ጨምረህ ማስተካከል አይቻልም ??? በተጨማሪም ሁልጊዜ ልትጠይቃቸው የምታቀርባቸው ሰዓት ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ በጥያቄ ላይ ጥያቄ የምታከታትለውንም ብታስተካክል ጥሩ ነው ሊናገሩት ያሰቡትን ሀሳብ ታስጠፋቸዋለህ በቃ ባጠቃላይ ጥድፊያ ነው ትንሽ ይረብሻል እና ብታርመው ጥሩ ይመስለኛል በተረፈ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በቅዱሳን ምስክርነት በብዙ.ተፅናናንተናል ተባርከናል በርታ ፀጋ ከመንፈስህ ጋ ይሁን

  • @jesussaves335

    @jesussaves335

    Жыл бұрын

    ለፓ/ር ተኩ የበለጠ ጊዜ የሰጠው ሌሎቹ ባለፉት ክፍሎች በደንብ ስላወሩ ይመስለኛል ፣ በተረፈ ከርዕሱ አንፃር ሰዓቱ ትንሽ ነው ጥድፊያ ሆነ

  • @tamiratinternationally9051
    @tamiratinternationally90512 жыл бұрын

    Selam lenant yhun kidusan, gin yihe timehert hulu awozagabina yeteleyayu mihuranichen hesab bicha, woreket bicha anibiben hizbun anasit እዉነታዉ ግን በቅዱስ ቃሉ መሰረት 1.144,000 ዎቹ አማኞችን /ቤ/ያንን የሚወክል ነዉ 2.ምጽአቱ አንድ ጊዜ ብቻ ነዉ ያም ታላቁን መከራ ካለፍን በኃላ yih ewunet zim bilo yeteleyayu likawuntin hesab yemiyantsebarik sayhon bekalu bicha based yehone kemejemeriyawum yenebere new gin ehe bekirk gize yemetewun pre tribulation, mid tribulation yemilew metsihaf kidusawi beki masireja yelelew yesewoch teret new ግን በዚህ ሃሳብ በቂ መልስ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ

Келесі