GMM TV ነፃ መድረክ፡- Part 2 በሺ አመት መንግስት ያልዳኑ ምን እድል ይጠብቃቸዋል Pastor Tiku and Pastor Mesfen Netsa Medrek

Ойын-сауық

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 19

  • @3dnatnati763
    @3dnatnati76311 ай бұрын

    tebareku, tiru program new besfat yiketil tebareku hulachum

  • @aklilubashe
    @aklilubashe9 ай бұрын

    መውለድ መዋለድ አይኖርም ብንል ይሻላል

  • @zewdituabera6520
    @zewdituabera6520 Жыл бұрын

    በሺ ዓመት መንግሥት ጊዜ ሰዎች ወንጌል ባይሰበክላቸውም የክርስቶስን የሰላም አገዛዝ አይተዉ ክርስቶስን መከተል ቢፈልጉ አይችሉም ማለት ነው?

  • @aklilubashe
    @aklilubashe9 ай бұрын

    ተኩላ ከበግ ማለቱ ሰላም መሆኑን ለመግለፅ ነው እላለሁ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    እስራኤላውያን ፀረ ክርስቶስን አንተ አምላክ አይደለህም ብለው እንደሚቃወሙት የሚገልፅ ቃል አለ ወይ?

  • @aschalewkelila6260
    @aschalewkelila6260 Жыл бұрын

    ሠላም ለእናንተ ይሁን፡ጥያቄ ለፓስተር መስፍን ሙሉጌታ ወንጌል የማይሰበክና ሰዎች እድል የማያገኙ ከሆነ የሺ አመት መንግስት መምጣት ለምን አስፈለገ ?

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Жыл бұрын

    የፓስተር ተኩ አሳማኝ አረዳድ ነው 1000አመት የሚወለድ ህዝብ ምንም የመዳን እድል ሳያገኝ ይጠፋል አይመስልም አትፍረድ ቢልምቃሉ በበጎ መፍረድ ጥሩ ይመስለኛልና የመዳን እድል ያገኛሉ ብዬ አምናለሁ

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    9 ай бұрын

    በሜሴንጀር እንገናኝና እንወያይ ከፈለግህ በስሜ ታገኛለህ

  • @asterabera3567
    @asterabera3567 Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ቅን ፈራጅ ነው :ኣሁን ህፃናት ጌታን ሳያውቁ ወይም ሳይነገራቸው የሞቱ ኣሉ ኣይድናም ሊባል ኣይችልም ::ፓስተሩ በራሱ ነው የሚፈርደው

  • @aklilubashe
    @aklilubashe9 ай бұрын

    1000 አመት ውስጥ የሚኖሩት በተለወጠ አካል ነው መውለድ መዋለድ አይኖርም ብንል ነው የሚያዋጣን

  • @AmanT241

    @AmanT241

    20 күн бұрын

    Endeza kalen setan yemiyastachew gog magogoch keyet metu tadeya?

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    11 күн бұрын

    ከመቅሰፍት የተረፊና ያልተነጠቁ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe9 ай бұрын

    ሰይጣን ሲፈታ ተከትለው ወደ ጥፋት ነው የሄዱት

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Жыл бұрын

    ብዙ ጊዜ ብዙ አስተማሪዎች ስለ መነጠቅ ሲያስተምሩ ማን እንደሚነጠቅና ለመነጠቅም ማሟያው ምን እንደሆነ ሲናገሩ ሰምቼ አላውቅም:: ስለዚህ እዛ ላይ ማተኮሩ ጥሩ አይመስላችሁም? ህፃናት አሁንም ይሁን ወደፊት ትክክል የሆነውንና ያልሆነውን መለየት እስካልቻሉ ድረስ በቀጥታ ይድናሉ እንጂ አይጠፉም:: ፓስተር መስፍን የሚወለዱት ህፃናት አይደሉም የሃምሳ አመት እድሜ ያላቸው ሊሆኑ ይችላሉ እንዴት ትላለህ? ህፃን ሆነው ካልተወለዱ እንደ አዳም ከጭቃ የተሰሩ ሙሉ ሰዎች ናቸው ማለትህ ነው? ወንድሜ አትሳሳት አሁን ያለው የተፈጥሮ ሂደት አይቀየርም በሺህ አመቱ በሽታና መከራ ስለማይኖር የእድሜ ርዝመት ከመኖሩ ውጭ መወለድ መሞት ማግባትና መጋባት ሁሉም እንዳለ ነው የሚሆነው::

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    9 ай бұрын

    በምንም ተአምር መውለድ መዋለድ አይኖርም እላለሁ ።

  • @alemayehumengistu9644
    @alemayehumengistu9644 Жыл бұрын

    ለፓሰተር ተኩ ፡-እንደዚህ አይነት የአቋም መጽሀፍ የተጻፋ ው አንተ ያወቅከውን የእግዛብሄርን ቃል እውነት ስላልጻፍክ ነው ::በርግጥ አንተ ከመናገር ይልቅ ለመስመት የፈጠንክ ከማስተማር ይልቅ ለመማር ዝግጁ የሆንክ ‹‹የባሰውን ፍርድ ስለምንቀበል ከእናተ ብዙች አስማሪዎች አትሁኑ›› የሚለውን ቃል የምትቀበል ትሁት ሰው መሆንህን አውቃለሁ ፡፡ የሁንና እኔ በበኩሌ ከአንተ ስለ መጨረሻው ቀን የሰማሁት ትምህርት መልህቋን ወደ ጥልቅ የጣለች መርከብ በታላቅ ወጀብ እንደማትናወጥ ነፍሴን በእየሱስ ላይ እደተከላት እኔ ምስክር ነኝ እባክህ ስለ መጨረሻው ቀን የእግዘብሄር ቃል እውነትን ትጽፍልን ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ ? ምናልባት ጽፈህ ከሆነ መጽሀፉን ንገረን፡፡

  • @alemayehumengistu9644
    @alemayehumengistu9644 Жыл бұрын

    ሲጀመር ወደ ሺ ዓመት መንግስት የሚገቡት 1 ከመታረድ የተረፉት ከርስቲያኖች 2 በአርማጌዶን በደብረዘይት ተራራ ስንጥቅ ሸሽተው ያመለጡት የወጉትን ያየት የዳኑት የመዳን ቀን የተከፈተላቸው አንድ ሶስኛው እስራኤላውያን 3 ከላይ የመጡት የካህናት መንግስት ናቸው ምንም አይነት ያልዳነ ሰው ወደ ሺ ዓመት አይገባም ቁጠር የተቀበሉት ሁሉ ከአፉ በወጣው ሰይፍ ተገደሉ ይለልና ፡ የሚገቡት ቅዱሳን ከሆኑ ልጆቻቸውም ቅዱሳን ናቸው በኃጥያተኛ ስጋ ያሉ በመሆናቸው ግን ሀጥያት አለ ሀጢያተኛ ስላለ ካህናት አሉ እነርሱ ከክረስቶስ ጋር የመጡት ቅዱሳን ናቸው ወጋቸውም አነተ ታማኝ አገልጋይ በአስር ከተሞች ሾሜሀለሁ የሚለው በሺ አመት በሚሰሩት ከተሞች ነው፡፡ ይልዳሉ ይዋለዳሉ እያለ ሕጻናት አይደሉም ብሎ መከራከር ተረጉም አይሰጥም እባክህ በመጀመሪያ ከቃሉ ተማር

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    መውለድ መዋለድ መኖሩን ስለማይገልፅ ያሚያዋጣው መዋለድ አይኖርም ይቆማል ብንል ነው የሚያዋጣው ።

  • @AmanT241

    @AmanT241

    20 күн бұрын

    That’s the best explanation yaldane sew aynorem neger gin through time yenesu lijicoch beseytan yotalelalu and they will become gog magog

Келесі