#ነጻ_መድረክ_ክፍል_አንድ_

Ойын-сауық

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 64

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    በአውሬው የሚገደሉ አማኞች ናቸው ምክንያቱም ስለ ኢየሱስ ምስክርና ስለ ጠበቁት የእግዚአብሔር ቃል ነው የተገደሉት ስለዚህ የጌታ ልጆች እንደሆኑ ነው መፅሃፍ የሚነግረን !!!

  • @wondwossenatlaw3532
    @wondwossenatlaw3532 Жыл бұрын

    I am prophecy watcher. Bible prophecy በአገራችን ቤ/ክናት እና አማኞች መካከል የተዘጋ አጀንዳ መሆኑ ያሳስበኝ ነበር ። እነዚህ ፓስተሮቻችን በዚህ ርእስ እንዲናገሩ ጌታ ያስነሳቸው ናቸው ። GMM በርቱ

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i Жыл бұрын

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን፡፡ ስለ ሺህ አመት መንግስት በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ርዕስ ነዉ ተባረኩ፡- ወንድማቹ ዮሚፍ ገመቹ ነኝ ከአዲስ አበባ ስለ ሺህ አመት መንግስት ስናወራ ማቴዎስ 25 መረዳት አለብን፡፡ በዚህ ቃል ዉስጥ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተዘጋጀ ጠሚል አድስቷ እየሩሳሌም ሳትሆን አለም ከመጥፋቷ በፊት የሚሆነዉ የ1000 አመት የክርስቶስ መንግስት ነወ፡፡ ምክንያቱም አድስቷ እዬሩሳለም አይን ያላየ ጆሮ ያልስማ እግዝአብሔር ለልጆቹ ያዘጋጀ ከሰማይ የምትመጣ ናት፡፡ ጥያቄ 1 ለፓስተር ተኩ ከበደ፡ በዚህ ሀሳብ መሰረት አህዛቦች ለእስራኤል ቅሬታ እና ለቤተክርስቲያን ለዋሉት መልካም ነገር እና መጥፎ ነገር የሺህ አመት መንግስት ዉስጥ እድል የሚኖራቸዉ እና የማይኖራቸዉ የሚል በግ እና ፍየል ሆኖ አህዛብ በፊቱ ፍርድ ይቀበላል ብዬ ሳበቃ ደግሞ (እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ) የሚል ቃል ሳይ ደሞ ስለ ሺህ አመት ጉዳይ ሳይሆን ስለ ዘላለም ሕየወት ጉዳይ ይናገራል፡፡ ይህ 2ቱ ሐሳብ እንዴት ይታረቃል? ጥያቄ 2 ለፓስቴር ተኩ ከበደ፡ በሺህ አመት መንግስት ዉስጥ ሰዎች ይድናሉ ካልን ደግሞ በዛን ጊዜ የሚኖሩ ሰዎች ያለ ምንም ፈተና እና ሃሳች ወጥመድ የሚኖሩ ስለሆነ የመዳን እድልቸዉ በጣም ከፍ ያለ ነዉ፡፡ በአሁኑ ዘመን በክፉ የተያዘ ትዉልድ ግን ወደ ሲሆል እየወረደ ስለሆነ ይህ ሁኔታ አድላዊነትን አያመላክትም ወይ? ጥያቄ 3 ለፓስቴር መስፍን ሙሉጌታ፡ በሺህ አመት መንግስት ዉስጥ ሰዎች የማይድኑ ከሆነ በዛን ጊዜ ሰዎች ጌታን ወደ ማወቅ ሙላት አድገዉ አምነዉ እያመለኩ ከጌታ ጋር መኖር ካልዳኑ የሺህ አመት ትርሙ እና አላማዉ ምንድነዉ? ማቴዎስ ወንጌል 25 31 የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ 32 አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ 33 በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። 34 ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል። እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። 35 ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ 36 ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና። 37 ጻድቃንም መልሰው ይሉታል። ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ 38 እንግዳ ሆነህስ አይተን መቼ ተቀበልንህ ወይስ ታርዘህ አይተን መቼ አለበስንህ 39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን 40 ንጉሡም መልሶ። እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል። 41 በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል። እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ። 42 ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥ 43 ታርዤ አላለበሳችሁኝምና፥ ታምሜ ታስሬም አልጠየቃችሁኝምና። 44 እነርሱ ደግሞ ይመልሱና። ጌታ ሆይ፥ ተርበህ ወይስ ተጠምተህ ወይስ እንግዳ ሆነህ ወይስ ታርዘህ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ መቼ አይተን አላገለገልንህም ይሉታል። 45 ያን ጊዜ። እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም ብሎ ይመልስላቸዋል። 46 እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።

  • @kennabayissa4913
    @kennabayissa4913 Жыл бұрын

    አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 Жыл бұрын

    በደም ተዘጋጅታችሁ በመምጣት ትምህርታችሁ ብታቀርቡ እንዴት ቆንጆ በሆነ ነበር። ሌላም ኣስተምሮኣችሁ ሙሉ በሙሉ በኣማርኛ ብታደርጉት ይመረጣል።

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 Жыл бұрын

    Great point you raise bless you we need this kind of eye opening discussions

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Жыл бұрын

    It Is reality but not known by a number of peoples few including religious Institutions.Stay blessed .

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    ጌታ ከመጣ በኌላ የንስሃ እድል ይዘጋል ። እድል የለም የአስሩ ሙሽሮች ታሪክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Жыл бұрын

    ተባረኩ ቅዱሳን❤

  • @haileyilma1034
    @haileyilma1034 Жыл бұрын

    AMEN Marranata!!!

  • @Jana-mn9xy
    @Jana-mn9xy Жыл бұрын

    Geata ybarkh!!!

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 Жыл бұрын

    it is crucial issue!!!

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    መውለድ የለም እላለሁ ምክንያቱም በሽህ አመት መንግስት በተቀየረ አካል ስለሚኖሩ መውለድ መዋለድ አይኖርም እላለሁ ።

  • @kebedehaile1341
    @kebedehaile13417 ай бұрын

    ከንጥቀት በኋላ የወንጌል ስብከት ለምን አስፈለገ

  • @antewed4047
    @antewed4047 Жыл бұрын

    The bible teaches that God will do amazing things on the earth. People will no longer feel pain,grow old,or die.-revelation 21:4 . "The lame will leap like the deer."Isaiah 35:6 .the eyes of the blind will be opened " Isaiah 35:5 .the dead will be brought back to life John 5:28,29 .No one will get sick Isaiah 33:24 .everyone on earth will have plenty to eat. -psalm 72:16

  • @yallewmideksa9623
    @yallewmideksa9623 Жыл бұрын

    ኢየሱስ በዚህ ምድርለ መግዛት እንዳልመጣ ከተናገረ 2000 ዓመት አለፈ

  • @GMMTVEthiopia

    @GMMTVEthiopia

    Жыл бұрын

    የዮሐንስ ራእይ 20:4 ዙፋኖችንም አየሁ፥ በእነርሱም ላይ ለተቀመጡት ዳኝነት ተሰጣቸው፤ ስለ ኢየሱስም ምስክርና ስለ እግዚአብሔር ቃል ራሶቻቸው የተቈረጡባቸውን ሰዎች ነፍሳት፥ ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን ምልክቱንም በግምባራቸው በእጆቻቸውም ላይ ያልተቀበሉትን አየሁ፤ ከክርስቶስም ጋር ሺህ ዓመት ኖሩና ነገሡ። KJV Rev 20:4 And I saw thrones, and they sat upon them, and judgment was given unto them: and I saw the souls of them that were beheaded for the witness of Jesus, and for the word of God, and which had not worshipped the beast, neither his image, neither had received his mark upon their foreheads, or in their hands; and they lived and reigned with Christ a thousand

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    መምጣቱ አይቀርም ወይም እኛ ቀድመን ልንሄድም እንችላለን ብሎ ማሰብም መልካም ነው

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    Yalew ላይቀር ጌታ መቼ እንደሚመጣ በአመት ቆጥሮ አልነገረንም ግን ይመጣል ። እኛም ስንሄድ መጥቶብናል ማለት ነው ።ቸልተኝነታችን እንዳይኖር ሰይጣን ገና ነው እያለ እንዳያዘናጋን ነው በትጋት እንድ ጠብቀው የነገረን ።

  • @martamarta5206

    @martamarta5206

    Жыл бұрын

    @@aklilubashe You are Aechberbari

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    @@martamarta5206 የወሰድኩብሽ ገንዘብ አለ ? ይህንን ቃል የተናገርሽው ?

  • @yeshimebetayana4234
    @yeshimebetayana4234 Жыл бұрын

    Sorry they don’t answer the question

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    ጌታችን ኢየሱ ከእንግዲህ የሚመጣው ለመንገስና ልጆቹን ለመሰብሰብ ለፍርድ እንጂ እርሱ መጥቶ አዲስ ወንጌል ሊሰብክ አይደለም።

  • @GH-yv2bd
    @GH-yv2bd Жыл бұрын

    Geta Kemeta behala yensha gzei yelem . Ye Paster mesfn tmhert now hak tkkl .

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    ቤተ ክርስቲያን በአየር ጌታን ለመቀበል ትነጠቃለች ይላል እንጂ ።ለ 7 አመት በአየር ላይ መቆየት የሚል የት ነው የተፃፈው ?

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    አህዛብን እንዳያስት የሚለው የሽህ አመቱ መንግስት ላይ ብጥብጥ እንዳያመጡ ነው ። ቀድሞ አስቷቸዋል ግን ሲፈታ ቀድሞውኑ ህይወታቸውን ስለሰጡት ከሽህ አመት በኃላ ሲፈታ ተከትለውት በመሄድ ኢየሩሳሌምን ሲከቡ አብረው ይጠፋሉ እንግዲህ ይህንን ስናይ የሽህ አመት እስከሚፈፀም እንዳይረብሹ እንጂ ፣ሰይጣን የታሰረው ወንጌል እንዲሰሙ አይደለም እላለሁ ።።

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 Жыл бұрын

    Rapture is a private event that means people will know that when they miss us. It is better to know that it has no sign according toThessalonians 4:13-17 but, the 2nd coming of Jesus has a sign & all eyes will see it.

  • @legessehalachahalala9912
    @legessehalachahalala9912 Жыл бұрын

    ከየትኛዉ መፅሐፍ ወሰደችዉ ? 66 ኮነ 81 ዉጭ ካላነበባችሁ ሀተታችሁ ዉስን ነዉ፣መስተሣቅል ይታይበታል።

  • @willyou2030
    @willyou2030 Жыл бұрын

    የተነጠቁት ከሰባት ዓመት የመከራ ዘመን በሗላ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደ መሬት ስንመለስ ምን አይነት ስጋ ነው የምንለብሰው እና 1000 ዓመቱን ከክርስቶስ ጋር ምንኖረው ?

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    ጳውሎስ እንዳለው የኌለኛው መለከት ሲነፋ እኛ በምድር የምንቀር እንለወጣለን ይህ ማለት ሰማያዊ አካል እንለብሳለን ከጌታ ጋር እንሆናለን ። ይህ ነው መፅሃፍ የሚናገረው።

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    will you 7 አመት ሙሉ መከራ የሚባል የለም 3አመት ተኩል ሁለት ሰዎች ወንጌልን ይሰብካሉ አውሬው ሲገለጥ ይገድላቸዋል አውሬው ከሚያደርገው ተአምር የተነሳ ምድር የሚኖሩ ይሰግዱለታል እንቢ ያሉ ይገደላሉ ሌሎች በምርኮ ማለትም በእስር ይማቅቃሉ እግዚአብሔር ቁጣ በምድር ይገለጣል የበለጠ ሃይለኛ ቁጣ በስተመጨረሻ ፫ ወዬ በምድር ላይ ይፈፀማሉ ሰማያት ይናወጣሉ የሰው ልጅ በሰማያት ይታያል ደህንነት ይዘጋል ያልተዘጋጁ በጉን ሲያዩ ዋይ ዋይ ይላሉ መልእክቶች ለእርሱ የተመረጡትን ከአራቱ ማዕዘን ( ከእለም ሁሉ ማለቱ ነው ) ይሰበስቦቸዋል ማለትም ንጥቀት ይዘውን ከጌታ ጋር ይቀላቅሉናል ።ማቴዋስ ባይፅፈውም የአርማጌዶን ጦር ጌታ ሲመጣ ሲያዩ የሚዋጉት በዚሁ ልጆቹን ሊሰበስብና በምድር ከቅዱሳኑ ጋር ምድር ላይ ይገዛል ። በጊዜው አብረው የሚነግሱት ለአውሬው ያልሰገዱና በአውሬው ተገድለው ወደ ሰማይ የሄዱ በምድር ይነግሳሉ ። ክቁጣ የተረፊ የጎግ ህዝቦች አብረው በምድር ይኖራሉ ሰይጣን አባታቸው ሲፈታ ጌታንና ህዝቡን ለመዋጋት ኢየሩሳሌም ይመጣሉ እሳት ከሰማይ ይበላቸዋል ።ተፈፀመ ።.

  • @alem7138
    @alem7138 Жыл бұрын

    Don't make it dialogue!

  • @tadesseertiro7274
    @tadesseertiro7274 Жыл бұрын

    ጥያቄ -1 የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ በ 1 ተሰ 4፥ 13-17 ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን ከሚለዉ ሀሳብ ጋር ያለዉን አንድነትና ልዩነት ቢታስረዱን ??? ጥያቄ-2 ራዕይ 20፥ 6 በፍተኛዉ ትንሳኤ እድል ያለዉ ብፁዕና ቅዱስ ነዉ ሁለተኛ ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለዉም ። ከዚህ ቦኋላ የወንጌል ስብከት (ትምህርት) ይኖራል ወይ? ጥያቄ -3 1 ቆሮ 15፥ 51-55 መለከት ይነፋል ይልና ሙታንም ሕያዋንም ቅዱሳን ዘላለማዊ አካል ይለብሳሉ ። በየትኛዉ ትንሳኤ የሚፈጸም ነዉ?

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    በፊተኛው ትንሳኤ ማለት ሙሽራው ሲመጣ የተዘጋጁ የሚነጠቁበትን ነው የሚናገረው ሁለተኛ ትንሳኤ የሚለው ሃጥያተኞች ለገሃነብ ፍርድ የተዘጋጁት የሚፈረድባቸው ነው ። በስፋት ከፈለግህ በmessanger እንገናኝ እንማማራለን ።

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    3 ) ጥያቄ የሚፈፀመው ጌታ ከሰማይ ሲገለጥ ሁላችን ሰማያዊ አካል ስለምን ለብሰው ነው የሚናገረው ።

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    ጥያቄ 1) ምንም ልዩነት የለውም አንድ ነው እንለወጣለን እንነጠቃለን ማን ሲመጣ ጌታችን ሲመጣ ። ሳይመጣም ቀድመን ልንሄድም እንችላለንና መዘጋጀቱ መልካም ነው

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    እስራኤል ሁሉ ይድናል የሚለው የጳውሎስ አባባል ወደፊት የሚሆን ትንቢት ሳይሆን የተናገረው ተፅፏል ነው ያለው ይህ ማለት ያለፈ ጊዜ መሆኑን ይገልፃል ።ይህም የሚገልፀው ይድኑ ዘንድ አዳኝ ተልኮላቸው ነበር ግን አልተጠቀሙበትም ለማለት እንጂ በመጨረሻ ዘመን ሁሉም ተግበስብሰው ይገባሉ ማለት አይደለም ። ያለፈ ትንቢት ነው ያልተጠቀሙበት ።ምሳሌ ከግብፅ ወጥተዉ ከንዓን እንዲገቡ ተነግሮ ነበር ባለመታዘዝ መንገድ ቀርተዋል ። አዳኝ ተልኮላቸው ነበር ግን አልተጠቀሙበትም ማለት እንጁ ሌላ አዲስ እድል ጌታ መጥቶ ያድናቸዋል ማለት አይደለም ወንጌል ይሰበካል ከመምጣቱ በፊት ወንጌልን ያመነ ይገባል ያላመነ ይፈረድበታል ። እናንተ ያባታችሁ የዲያቢሎስ ናችሁ ለምን አለ ? እስራኤል ሁሉ ይድናል የሚለው የተስፋ ቃል ከሆነ ? ለምን አንች ቅፍርናሆም ወደ ሲኦል ትወርጆለሽ ይላል ? እነርሱ እስራኤላውያን አይደሉምን ?።.

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    ስውር መነጠቅ የሚል አልተፃፈም ሲመጣ ያላመኑት ዋይ ዋይ የሚሉት ስለአዩት ነው ።ቀጥሎ ለእርሱ የተመረጡን መልአክት ይሰበስቧቸዋል ይላል ይህ ንጥቀት ማለት ነው ።

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 Жыл бұрын

    Che confusione,

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    በሽህ አመት ላይ የሚኖሩት መቅስፍት የተረፊና ለጌታ ብለው የተሰው ሰዋች ከጌታ ጋር ይነግሳሉ ።ከሽህ አመት በኌላ ሰይጣን ሲፈታ ቀድሞ ህይወታቸውን ስለሰጡት የጌታን መንግስት ለመዋጋት ሲሄዱ እሳት ከሰማይ እንደበላቸው ነው የሚናገረው ። ከሽህ አመት ውስጥ ደህንነት እንደሚሰበክ የተፃፈ መረጃ የለም ።

  • @antewed4047
    @antewed4047 Жыл бұрын

    What the bible teaches .God's kingdom is a heavenly government with Jesus Christ as king,and from among mankind,144,000are taken to rule with him .-Revelation 14:1,4. -The kingdom started to rule in 1914.and since then Satan has been cast out of heaven down to earth. -Revelation 12:9. -God's kingdom will soon destroy humans governments,and the earth will become a paradise. -Revelation 16:14,16

  • @christiantube3468
    @christiantube3468 Жыл бұрын

    መንግስት ትምጣ የሚለው የእግዚአብሔር መንግስት መጥታለች። በበአለ አምሳ ቀን መንፈስ ቅዱስ በወረደ እለት የእግዚአብሔር መንግስት መጥታለች

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    7 አመት ሙሉ መከራ የሚል የተፃፈ አላየሁም ። የአውሬው ዘመን ሶስት አመት ተኩል ነው ለአውሬው የሚሰጠው ።7 አመት ከየት መጣ ።

  • @willyou2030

    @willyou2030

    Жыл бұрын

    ሰባቱ የያቆብ የመከራ ዘመን ከየት መጣ ለምትለው ጥያቄህ ፖስተር አስፉው ከካናዳ በደንብ አድርጎ ያብራራዋል እና ቻናሉን ፈልገህ መማር ትችላለህ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይም በዳንኤል 9: ከ20 ጀምሮ ስለ ሰባው ሱባኤ ማንበብ ትችላለህ

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    @@willyou2030 Aklilu Bashe ብለህ በmassanger እንገናኝና በሰፊው እንጫወታለን ተባረክ ።

  • @adufekadu

    @adufekadu

    Жыл бұрын

    3.5 ዓመት በስውር እና በማስመሰል የሚገዛበት ሲሆን ኋለኛው 3.5 ዓመት ግን በግልጽ በክፋት የሚሰራበት ነው

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    @@adufekadu በማስመሰል ይገዛል የሚል የት ነው ያገኘህው ? Aklilu Bashe ብለህ messenger እንገናኝ

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    @@willyou2030 ይህ እኮ የፓስተር አስፋው ፔጅ አይደለም ።አስፋውም እኮ ፈረንጆቹ የፃፉትን ነው የሚነግረን

  • @antewed4047
    @antewed4047 Жыл бұрын

    GOD'S Kingdom is a real government. Matthew 6:9-13 What is GOD'S Kingdom? Revelation 11:15 GOD'S kingdom,or government,will rule over the earth from heaven. 1 Timoty 6:15 Jesu is the king of God's kingdom. Revelation 14:1,4 144,000 humans will rule with Jesus from heaven. Hebrew 4:15,5:8 Jesus and the 144,000 Understand how we feel and the problems we deal with. Jesus will be the best ruler "He will judge the lowly or poor with fairness " Isaiah 11:4 All human rulers eventually die,but Jesus will never die. Isaiah 11:2-4 Jesus is able to do more good than ant human ruler

  • @aklilubashe

    @aklilubashe

    Жыл бұрын

    ትምህርቱ በአማርኛ ነውና በሰማህው ቋንቋ ፃፍ ።

  • @tsiontsegasellsie4214
    @tsiontsegasellsie4214 Жыл бұрын

    ትክክል ያይደለ ትንተና ነዉ። ክርስቶስ ስጋ ለብሶ ዳግም አይገለጥም፣ በምድር ሀጢኣት እያለ የሚትገዛ መንግስት የለችም። ክርስቶስ እራሱ የእግዚአብሔር መንግስት ነዉ። ሺህ አመት በሠማይ ነዉ የሚሆነዉ። የተባለዉ ሰባ ጥቅስ ስለዚህ አይናገርም። ይሔንን በጥልቀት ለማየት ከራዕይ 19-21 ማየት ነዉ። የቤተክርስቲያን ንጥቀት የተባለ ትምህርት ፈፅሞ ሀሰት ነዉ። ቤተክርስቲያን ተነጥቃ አትመለስም። ከተነጠቀች ሺህ አመት በሠማይ ትቆያለች። ወደ ምድር የሚትመለሰዉ ከሺህ አመት በኋላ ነዉ። በቃ እባካችሁ አትዋሹ።

  • @GMMTVEthiopia

    @GMMTVEthiopia

    Жыл бұрын

    የዮሐንስ ራእይ 20:4 ዙፋኖችንም አየሁ፥ በእነርሱም ላይ ለተቀመጡት ዳኝነት ተሰጣቸው፤ ስለ ኢየሱስም ምስክርና ስለ እግዚአብሔር ቃል ራሶቻቸው የተቈረጡባቸውን ሰዎች ነፍሳት፥ ለአውሬውና ለምስሉም ያልሰገዱትን ምልክቱንም በግምባራቸው በእጆቻቸውም ላይ ያልተቀበሉትን አየሁ፤ ከክርስቶስም ጋር ሺህ ዓመት ኖሩና ነገሡ። Rev 20:4 And I saw thrones, and they sat upon them, and judgment was given unto them: and I saw the souls of them that were beheaded for the witness of Jesus, and for the word of God, and which had not worshipped the beast, neither his image, neither had received his mark upon their foreheads, or in their hands; and they lived and reigned with Christ a thousand

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Жыл бұрын

    መምህር ተኩ ከበደ ቀደም ብሌ ።ጌታ ከተገለጠ በኌላ በሽህ አመት መንግስት የንስሃ እድል አለ ብሎ ነው የሚናገረው ። ትክክለኛ ሃሳብ አይደለም ።

  • @hoqubaamusicandhealthminis2004
    @hoqubaamusicandhealthminis2004 Жыл бұрын

    ነገር ግን በእኔ ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሰው፣ ከባድ የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር ተጥሎ ቢሰጥም ይሻለዋል። ማቴዎስ 18:6 ይህ ትምህርት ሺህ አመት በምድር ፣ በሚስጢር መነጠቅ፣ ወዘተ ። ፣ ሃይማኖታዊ፣ወታደራዊ፣ ርጂም ለውጥ ።ትምህርት የተሳሳተ ትምህርት ነው። ወንድሞች እስኪ ይህንን ትምህርት ከማስተማራችሁ በፊት ፀልዩ። ኢየሱስም፣ “የእኔ መንግሥት ከዚህ ዓለም አይደለም፤ ቢሆንማ ኖሮ አይሁድ እንዳይዙኝ ሎሌዎቼ በተከላከሉልኝ ነበር፤ አሁን ግን መንግሥቴ ከዚህ አይደለም” ዮሐንስ 18:36 የሱስ በመጀመሪያው ምፅዓቱ መንግስቱን ማቆም ተስኖት ነው የሄደው ለማለት ነው? ብዙዎቻችሁ የምታስተምሩት የጄዙዊቶችን ትርክት ነው። ይህ ትምህርት ፕሮተስታንቲዝምን ለመቀልበስ ላለፉት 500 ዓመት ጄዙዊቶች ሲሠሩት የነበረ ልበወለድ ነው። መፅሐፍ ቅዱስ የዚህ አለም ፖለቲካ ተሻሽሎ ተሃድሶ ሆኖ ወደ ቴዎክራቲክ ይሆናል ብሎ አይነግረንም። አሁን የማሳስባችሁ ይህን የስህተት ትምህርት አዉቃችሁ ንስሐ ካልገባችሁና ተከታዮቻችሁን ይቅርርታ ጠይቃችሁ ወደ እዉነተኛ ቃል ካልተመለሳችሁ ዉድቀታችሁ የከፋ ነው የሚሆነው። ከየት እንደወደቃችሁ እወቁ ንስሃም ግቡ ካልሆነ መቅረዛችሁ ከቦታው ፈቀቅ ይላል። ህዝቡ በእናንት የስህተት ትምህርት ግራ የገባውን ህዝብ እግዚአብሔር ዝም ብሎ አይመለከትም። ጣልቃ ይገባል። ህዝቡንም ይታደጋል። ነገር ግን በእኔ ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሰው፣ ከባድ የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር ተጥሎ ቢሰጥም ይሻለዋል። ማቴዎስ 18:6

Келесі