#Netsa_

Ойын-сауық

Pastor Sheferaw Feyessa I Doctor Amsalu Ayele I Pastor Kilel I Aklilu Desalgne I Tesfaye Kassahun I Pastor Doctor Tesfaya Workneh I Ethiopian Christian
GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 14

  • @surhabt1655
    @surhabt16552 жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት

  • @samizeleke1770
    @samizeleke17702 жыл бұрын

    Good discussion continue.God bless you.

  • @dunamisministry9100
    @dunamisministry91002 жыл бұрын

    Pastor Shiferaw 🙏🙏

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru24682 жыл бұрын

    አውሬው ከተገለጠ በኋላ የምትነጠቅ ከሆነ የንጥቀት ጊዜ ይታወቃል ማለት ነው ።

  • @joeltelilaTB
    @joeltelilaTB Жыл бұрын

    Ke ewket netsa new esu.

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru24682 жыл бұрын

    በገዛ ራሱ ጊዜም ይገለጥ ዘንድ የሚከለክለውን ታውቃላችሁ የሚለው ጥቅስ የሚያመለክተው ቤተ ክርስቲያን በምድር እስካለች ደረስ ማንነቱን ማሳወቅ አይችልም ። የፖለቲካ መሪነቱንም ማግኘት የሚችለው ከንጥቀት በኋላ ነው ።

  • @tamiratinternationally9051
    @tamiratinternationally90512 жыл бұрын

    church kemekera bohala tinetekalech

  • @tamiratinternationally9051
    @tamiratinternationally90512 жыл бұрын

    kenu sile temeretut ያጥራል ማለቱ...? yetemeretewus esrael bicha nat according to new testament...especially peter የተመረጡት የሚለዉ le amagnoch/le cherch aydelemin?

  • @dunamisministry9100

    @dunamisministry9100

    2 жыл бұрын

    በእኔ እይታ የሁለቱም እይታ ላይ የተወሰነ ስህተት አለ, ሆኖም ይህ የሚያወራው ስለሚያምኑቱ ነዉ በማቴዎስ 24 መፅሐፍ ላይ ያለው የተፈፀመ ትንቢት ነዉ , በዚያን ወራት ያለው መከራ ላይ የሚነቁ እና የሚያምኑ ይኖራሉ, ይህ የሆነው አብ የላከውን ክርስቶስን አይሁድ ባለመቀበሉ እና ባለማመኑ ነዉ እንዲሁም አብ በክርስቶስ የሰራው አዲስ ኪዳን በመተው በአሮጌ ኪዳን የመቅደስ ስርዓት በመኖራቸው የክርስቶስን መስዋዕትነት መና በማድረጋቸው የተቀጠረ ጥፋት ነዉ (ዳን ምዕራፍ 9ይነበብ ) ስለዚህ በዚያ አስጨናቂ ወራት እንኳን ግን የሚያምኑ እና የሚነቁ አሉ ስለእነርሱ እነዚያ ወራት ያጥራሉ ነዉ ሚለው : : ያንን ነዉ ሚለው መፅሐፉ : : ስለ ቲቶ (titus) ታሪክን ማጥናት ትችላለህ እንዴት እስራኤልን እንዳጠፋት የ Flavish Josephus "the jewish war " የሚለውንም መፅሐፍ ማመሳከር ትችላለህ የአይን እማኝ ሆኖ መከራውን የፃፈው ሰው ነዉ : :

  • @tamiratinternationally9051
    @tamiratinternationally90512 жыл бұрын

    wushet new mathios yetetsafew le ayhudoch kehine egnan ayamelekitimin,,,, ? hulum wengelatochim honu melkitoch egnanim yaseyunal

  • @dunamisministry9100

    @dunamisministry9100

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ጥያቄ ነዉ ! መፃሕፍ ቅዱስ በቀጥታ እኛን የሚመለከት ነገር የሚናገረው አለ የማይናገረውም አለ መፅሐፍን በትክክል መረዳትና ማንበብ ተገቢ ነዉ ! ማቴዎስ 24 ላይ ያለው ዳንኤል 9 ላይ ያለው የትንቢት ቃል ነዉ (70ሱባዔ) እሱ ነዉ የተፈፀመው አስተውል "በሕዝብሕ" እና በከተማህ ላይ ነዉ የሚለው ! ስለዚህ ስለ እስራኤል ነዉ , ሌላው እዛው ማቴዎስ ላይ ይሔ ሁሉ ሲሆን ይህ ትውልድ አያልፍም ብሏል ኢየሱስ ! እንደውም ኢየሱስ የተናገራቸው ነገሮች የተፈፀሙ ናቸው (70 ሱባዔው እስከ እስጢፋኖስ መወገር ድረስ እና ወንጌል ለአሕዛብ መድረስ ድረስ )

  • @tamiratinternationally9051
    @tamiratinternationally90512 жыл бұрын

    yigermal gin

  • @tamiratinternationally9051
    @tamiratinternationally90512 жыл бұрын

    144,000 ዎቹ ayihudawuyan bicha nachewun? kutirus directun new miyasayew? melsu aydelem yihonal ehe malet hulunim ye Christ teketayochen betemisalet yemiyasay nw

  • @naodmniyichil5850
    @naodmniyichil58502 жыл бұрын

    በጌታ ስም፡የሚመጣ፡የተባረከ፡ነው፡እስክትሉ፡ፊቴን፡አታዮም፡ሲላቸው፡ለአይሁድ፡ምን፡ማለቱ፡ነው፡ለመጨረሻውስ፡የመከራ፡ዘመን፡ያመለክት፡ይሆን፡እስኪ፡በውይይቱ፡ላይ፡በታነሱት።

Келесі