እንዳልተደረገለት አልሆንም - ሄኖን መንግስቱ // Endaltederegelet Alhonim - Henon Mengistu ft. Yishak Sedik [2021]

Музыка

እንዳልተደረገለት አልሆንም - ሄኖን መንግስቱ
Endaltederegelet Alhonim - Henon Mengistu ft. Yishak Sedik
[MUSIC VIDEO 2021]
አላየንም አልሰማንም ቢሉ
ቸርነትህን ምህረትን ያዩ
እኔ አልችልም ዝም ማለት በኔ አያምርም
ሁሉ ካንተ ባንተ እንደሆነልኝ አልክድም
እንዳልተደረግለት አልሆንም
እንዳላየ ማዳንህን
እንዳልቀመሰ ፍቅርህን
አይሆንልኝም ችላ አልልም
እልሃለሁ ተመስገን
ቢገልፅልኝ የውስጤን
እንካ ልቤን መስዋቴን 2x
አይቻለሁኝ ዝም አልልም
አይኔንም በጨው አላጥብም
ውስጥ ውስጤ ይለኛል ባንተ እንደሆነ
ሁሉ በፀጋ እንደተከናወነ
እልሃለሁ.....
ሞገስ አግኝቻለሁ ምህረት ከአርያም
ከአብ ታርቄአለሁ ሌላ ሌላ አልሻም
ጠላት ብዙ ቢልም ያ እና ይሄ አልሆነም
አንተን ከማመስገን የሚይጎለኝ የለም
እልሃለሁ......

Пікірлер: 70

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia67282 жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ...🤗 እልልልልልልልልልልልልል ብሩክ እኮ ነሽ 💎💎💎💎 ተባረኪልኝ ተባረኬበታለው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 🙌🙌🙌💎

  • @henon_kb

    @henon_kb

    2 жыл бұрын

    Amen! Thank you Sura for your uplifting words!

  • @abigiafassil1434
    @abigiafassil14342 жыл бұрын

    yene mrt eht tebarekilgn

  • @yewubdargyewubdar
    @yewubdargyewubdar2 жыл бұрын

    ምንም እንኳ በዙሪያችን የከበበን ብዙ ሀዘን ቢኖርም አንተ ትመሰገናለህ ባንተ እንበረታለን እንፅናናለን ሰላም የናፈቃት ምድራችንን አስባት አገልጋዮቹም በብዙ ተባረኩ❤️

  • @elsigrace312
    @elsigrace3122 жыл бұрын

    Henonyee tebarekilgn....

  • @tensumamush9918
    @tensumamush99182 жыл бұрын

    Amennnnnn tebareku betifu

  • @yoditalemayehu6213
    @yoditalemayehu62132 жыл бұрын

    ይሄ መዝሙር ሁለንተናዬን ነው የተቆጣጠረው እረ ተባረኪ።

  • @abenezersisay1522
    @abenezersisay15222 жыл бұрын

    የሚባርክ ዝማሬ Kbyee እልሀለው ተመስገን!😍😍😍

  • @shalomgetachew1394
    @shalomgetachew13942 жыл бұрын

    Tebarekiy yehe jemariy new kanch gena bezu tewlude yedenale tsga yebezalsh .

  • @maeregsisay6439
    @maeregsisay64392 жыл бұрын

    ዋው አስደናቂ መዝሙር ።እትፍ እትፍ እደጊ ተመንደጊ።

  • @yigewonde385
    @yigewonde3852 жыл бұрын

    እንዳልተደረገለት አልሆንም wow kbye tebarekilign betam mibark mezmur new tsegaw yibzalish....

  • @seblewongelhabtamu9678
    @seblewongelhabtamu9678 Жыл бұрын

    Every time I hear this song, my heart rises to give thanks to God because He made so many things for me. God bless you sis!

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle11242 жыл бұрын

    አዋን እንዳልተደረገለት አልሆንም እልሀለዉ ተመስገን ብገልፀልኝ የዉስጤን እንካአ ልቤን መስዋቴን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏 ተባረኪልን ፀጋዉ ይብዛልሽ 👐👐👐💞💞 ይስሀቅ አንተም ብሩክ ነህ🙏🙏🙏

  • @tiblettemesgen9165
    @tiblettemesgen91652 жыл бұрын

    Kbye yene konjo edegg beyilgn😘😘😘

  • @genetbiru132
    @genetbiru1322 жыл бұрын

    ተባረኩ !ተባረኩ !ተባረኩ! ነፍሳችሁ በሰማያዊው ጠል! ትረስርስ። እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️😇😇😇🙏🙏🙏

  • @yordiashanafi3972
    @yordiashanafi39722 жыл бұрын

    Yen konjo God bless you EGZABARI Yemasgn 🥰🥰❣❣❣

  • @eliastesfaye880
    @eliastesfaye8802 жыл бұрын

    ewnt denk mezmur nw mn malt endalbegn alawkem tebarku

  • @ilovesebli1248
    @ilovesebli12482 жыл бұрын

    ኬቡሻዬዬዬዬዬ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @user-hf6sl9eq4d
    @user-hf6sl9eq4d2 жыл бұрын

    Amenamen Yabate jagina

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil13462 жыл бұрын

    አሜን አሜን እልሀለው ተመስጊን ብገልፂልኝ የውስጥን እንክ። ልብን ማሰወቲን አሜን አሜን። ዋዉ በጠም ግሩም ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እስዬ በጠምነው ምውዲ ፀጋ ይብዘለቹ ለምልሙልን

  • @diborasente7623
    @diborasente76232 жыл бұрын

    God bless you. ..henon

  • @yamali1018
    @yamali10182 жыл бұрын

    ተወዳጁ ታናሹ ወንድሜ ይስሐቄ እግዚአብሔር በብዙ በብዙ እጥፍ ድርብ ድርብርብ ብርክርክ ያድርጋችሁ!

  • @surafelgirma8221
    @surafelgirma82212 жыл бұрын

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @singerbirhanwmedhinofficia7946
    @singerbirhanwmedhinofficia79462 жыл бұрын

    Nice song ..geta yibarkesh..wonderfull.

  • @ESU05
    @ESU052 жыл бұрын

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!:!"!

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa62462 жыл бұрын

    Tebareku 🙏 🙏🙏🙏

  • @bereketadmassu2226
    @bereketadmassu22262 жыл бұрын

    አሜን - የሚባርክ ልዮ ዝማሬ። ሄኖንየ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፥ ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ። ይሱየ አንተ መልካም ታላቅ ወንድም ነህ፣ ትውልድን የሚያስከትል ቅንነት በዝቶልሀል። እወዳችኋለሁ ወዳጆቼ።

  • @henon_kb

    @henon_kb

    2 жыл бұрын

    Amen ..Thank you Beki 🙏🙏

  • @CrazyGirl-is3tj
    @CrazyGirl-is3tj2 жыл бұрын

    Wayooo des sil yemr 1gna song new abo ድራሻቹ ይባረክ ይሱዬ የኔ ጣፋጭ ስወድክ eko😚😚😚 አንድ ቀን ካንተ ጋር እንደምሰራ ተስፋ አለኝ!!!

  • @kalkidankal5602
    @kalkidankal56022 жыл бұрын

    Esey elllllllllllll bruk hugni

  • @bezabless
    @bezabless2 жыл бұрын

    Kebey Tebarekelege, Amazing song 😍❤🙏

  • @ermiastadeseofficial5553
    @ermiastadeseofficial55532 жыл бұрын

    Tebareku

  • @genetabera5395
    @genetabera53952 жыл бұрын

    endet new des yemtyiw getaye ebarksh🙏🙏🙏

  • @selamawitadane8677
    @selamawitadane86772 жыл бұрын

    Kbyeee💕💕😍my dear.... be blessed, amazing song🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos80462 жыл бұрын

    እውነት ነው አሜን ተባረኪ

  • @gospelsingerberrybekele1184
    @gospelsingerberrybekele11842 жыл бұрын

    Kbye tebarekilegn can't stop listening .

  • @belkiofficial9743
    @belkiofficial97432 жыл бұрын

    ደስ የሚል መዝሙር

  • @yosephabu8707
    @yosephabu87072 жыл бұрын

    KBye... What amazing song🥰 Stay blessed

  • @yisaccaberham6124
    @yisaccaberham61242 жыл бұрын

    I feel God's presence thru this song

  • @jonitame
    @jonitame2 жыл бұрын

    Such a powerful dedication,thank you, be blessed.

  • @ruhamalulseged9735
    @ruhamalulseged97352 жыл бұрын

    Our Kebi be blessed😍

  • @bettydan1558
    @bettydan15582 жыл бұрын

    God bless u

  • @almzteka1001
    @almzteka10012 жыл бұрын

    ❤🎶🙏Amen Amen Amen tabereku

  • @colorentertainment7618
    @colorentertainment76182 жыл бұрын

    What an amazing powerful and blessed song!!! Your so Blessed Heni, Thank you for a such blessing song.

  • @yordibaba6976
    @yordibaba69762 жыл бұрын

    I can't stop listing to this song which a song I really want to sing now... actually every one as country need it. yaw bezi sorrow west honenm bihon malte nw Thank you Henonishayeee

  • @henon_kb

    @henon_kb

    2 жыл бұрын

    Yordiye lk nesh I agree 😊!

  • @dagimtilahun3761
    @dagimtilahun37612 жыл бұрын

    you are blessed and a blessing to us loved it😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @abeltesfayesisaye
    @abeltesfayesisaye2 жыл бұрын

    You're our gift and blessing Kebaye ... bless u more!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte93662 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @sarahtisserand5666
    @sarahtisserand56662 жыл бұрын

    C’est tout simplement incroyable!! Kb tu as un talent fou, tu iras loins. Que Dieu te bénisse 💞💞💞💞

  • @henon_kb

    @henon_kb

    2 жыл бұрын

    Merci beaucoup mon cher ami pour votre appréciation ❤️

  • @bethelhemyifru6829
    @bethelhemyifru68292 жыл бұрын

    Amen hallelujah 🙌

  • @abenezeradebo8099
    @abenezeradebo80992 жыл бұрын

    Wow May God bless you

  • @sebsibeshekile6958
    @sebsibeshekile69582 жыл бұрын

    Wow, May God bless you more and more; and make you a blessing for nations!

  • @melkamuchala6736
    @melkamuchala67362 жыл бұрын

    Blessed 😍

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen51432 жыл бұрын

    Amen!!!

  • @ephrataelias8792
    @ephrataelias87922 жыл бұрын

    Beautiful song God Bless u

  • @abayteshome5079
    @abayteshome50792 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariyasolomon5562
    @mariyasolomon55622 жыл бұрын

    Weiiiiiiiiiiiiiii Kebiye, it's so beautiful song . God bless you !

  • @dilamofelekedile3475
    @dilamofelekedile34752 жыл бұрын

    Wow God bless you kb

  • @Massame_Tadesse
    @Massame_Tadesse2 жыл бұрын

    Stay blessed kebiye🤗🤗🤗

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun69362 жыл бұрын

    Stay blessed

  • @yeabsirasolomon6314
    @yeabsirasolomon63142 жыл бұрын

    Kbyee …🔥🔥, I hv been blessed by your cover songs that I used to get on telegram & now am glad to see this. U hv that amazing sprite of worship…..please don’t ever quench it !!!!

  • @henon_kb

    @henon_kb

    2 жыл бұрын

    Yeabi Thank you 😍😍😍

  • @ermiastadeseofficial5553
    @ermiastadeseofficial55532 жыл бұрын

    Blessing

  • @ethiotechandfun702
    @ethiotechandfun7022 жыл бұрын

    Wow

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem3292 жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @singerfaresgeze8191
    @singerfaresgeze81912 жыл бұрын

    Wow ds yilal

  • @hawimelesse9800

    @hawimelesse9800

    Жыл бұрын

    ተባረኪ እንዳልተደረገለት አልሆንም

Келесі