ፍቅሩ | Fikiru - በፈጠረው ፍጥረት Henon Mengistu(kb) | ሄኖን መንግስቱ New song official video

Музыка

"ፍቅርም እንደዚህ ነው፤ እግዚአብሔር እርሱ ራሱ እንደ ወደደን ስለ ኃጢአታችንም ማስተስሪያ ይሆን ዘንድ ልጁን እንደ ላከ እንጂ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው አይደለም።" 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4፡10
"This is love, not that we loved God, but that he loved us and sent his Son as an atoning sacrifice for our sins." 1John 4:10
Stay tuned on those platforms
Facebook | / henon.mengistu
Instagram | / henon_kb
Spotify | ...

Пікірлер: 65

  • @henon_kb
    @henon_kb6 ай бұрын

    ❣❣❣ፍቅሩ❣❣❣ በፈጠረው ፍጥረት በእጁ ስራ ተገፋ ብዙ አየ ብዙ መከራ ፍቅር ግድ ብሎት ጠላቱን ወዶ ጌታ አምላክ ሳለ ክብሩ ወርዶ እንደወንጀለኛ ለፍርድ የቀረበው ያ ትሁት ሰው አበሳውን አየ ቀመሰ መከራ ይህ ለኔ ነው ይገርመኛል ሁሌ ይደንቀኛል ዛሬ አሰራሩ በመስቀል ላይ ሞቶ ሚስኪኑን አዳነ አቤት ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ኦ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ኧረ እንዴት ይለካል መውደዱ መልክ ውበት የሌለው ደም ግባት የባሪያን መልክ ይዞ ሰዎች ሲያዩት ደዌዓችንን ወስዶ ህመማችንን በርሱ ላይ አኖረው በደላችንን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ነፍሱን ስለ ሀጢያት ቤዛ አረገ እንደ አመፀኛ ከህያዋን ምድር ጌታ ተወገደ አዲሱ ሰው መጣ ዘር ሆኖ በቀለ በሱ ድካም የሰራውን ስራ ፍቅሩን ምህረቱን ነፍሴ አትረሳም ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ኦ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ኧረ እንዴት ይለካል መውደዱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ነፍሱን ስለ ሀጢያት ቤዛ አረገ እንደ አመፀኛ ከህያዋን ምድር ጌታ ተወገደ አዲሱ ሰው መጣ ዘር ሆኖ በቀለ በሱ ድካም የሰራውን ስራ ፍቅሩን ምህረቱን ነፍሴ አትረሳም ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ፍቅሩ ኦ ፍቅሩ ❣

  • @Downtowncity
    @Downtowncity6 ай бұрын

    ፍቅሩ | Fikiru - በፈጠረው ፍጥረት Henon Mengistu(kb) | ሄኖን መንግስቱ New song official video

  • @user-jc4pr4hm3u
    @user-jc4pr4hm3u3 ай бұрын

    ሄኖን ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋዉን ያብዛልሽ የእኔ እህት

  • @user-fo6fg2pj2y
    @user-fo6fg2pj2y5 ай бұрын

    Zemnish hulu yibarek le kebru eyzmresh Nuri des yemil kalena zema

  • @fikirtebelay9368
    @fikirtebelay93685 ай бұрын

    ተባረኪ ድንቅ ዝማሬ 🙏🙏🙏ይጨምርልሽ በመንፈሱ ይሙላሽ

  • @elsigrace312
    @elsigrace3126 ай бұрын

    Henon bless you

  • @fraoltemesgen1483
    @fraoltemesgen14836 ай бұрын

    fikru fikru

  • @user-mr5fi6lo3j
    @user-mr5fi6lo3j6 ай бұрын

    Geta yebarksh fes

  • @saron2201
    @saron22015 ай бұрын

    Kebshia❤

  • @user-mr5fi6lo3j
    @user-mr5fi6lo3j6 ай бұрын

    Geta yebarkish

  • @abelgemechu752
    @abelgemechu7526 ай бұрын

    ጌታ ይባርክሽ መዝሙሩ ለሰው አይደለም ለጌታ ነው የተረጋጋሽ ፀጋ የሞላብሽ 🎉🎉

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Thank you , Geta yikber!

  • @yeabsiraasefa4959
    @yeabsiraasefa49596 ай бұрын

    አዲሱ ሰው መጣ ዘር ሆኖ በቀለ በርሱ ድካም ፤ የሰራውን ስራ ፍቅሩን ምህረቱን ነፍሴ አትረሳም። አሜን! Great Job, all of you!

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🏻 Thank you!

  • @michaelaklil
    @michaelaklil6 ай бұрын

    ተባረኪ

  • @brookfikadu419
    @brookfikadu4196 ай бұрын

    desss yemil dimts

  • @abdisaweyuma6734
    @abdisaweyuma67346 ай бұрын

    1:20 woooooowww tebarekiling

  • @ilovesebli1248
    @ilovesebli12486 ай бұрын

    ኬቡሻሻሻ ተባረኪልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🏻 ሰብልዬ❤❤

  • @Kiyu_en
    @Kiyu_en6 ай бұрын

    Loved it dear sister

  • @Dagishu65
    @Dagishu656 ай бұрын

    Fikruuuuuuuuuu🥰🥰🥰 u r blessed kbyeee

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🏻

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie16076 ай бұрын

    ተባረኪ ሄኖንዬ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🏻

  • @hanamantin7315
    @hanamantin73156 ай бұрын

    Tibarkilgn yna konjo 🥰🥰🙏

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen ❤

  • @yordibaba6976
    @yordibaba69766 ай бұрын

    Yene Henoneye ewedshalhu trbarkilgn

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Yordiye ❤ Thank you 🙏🏻

  • @tasissatsedare6281
    @tasissatsedare62816 ай бұрын

    ኦኦኦኦኦኦ ፍቅሩ። አሜን ተባረኪልን ❤❤

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🏻

  • @abdisaweyuma6734
    @abdisaweyuma67346 ай бұрын

    3:29 iyesus yizemer😇😇😇😇

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🏻!

  • @user-ct5hr6dd1u
    @user-ct5hr6dd1u6 ай бұрын

    tebareku fam🥰

  • @paolaortegasaborio7247
    @paolaortegasaborio72476 ай бұрын

    Bravo Henon! Your voice is so angelical, keep it up ❤

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Thank you so much Paola ❤!

  • @rediattemesgen7852
    @rediattemesgen78526 ай бұрын

    Kb May God bless you with His blessings ❤❤❤❤Love you so much

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🏻 Thank you 😍

  • @abeldemerew5260
    @abeldemerew52606 ай бұрын

    Kebunete God bless you

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🏻

  • @JLU673
    @JLU6736 ай бұрын

    Henon it is a wonderful song about the Love of Jesus May the Lord richly bless you for reminding us to sing about His love.

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Geta ymesgen! Thank you 🙏🏻

  • @filimonnega6282
    @filimonnega62826 ай бұрын

    ኬቢ እንኳን ጌታ ረዳሽ ። 2007 ቃለህይወት በተዘጋጀ ኮንፈረንስ ላይ ይሔ ሶሎ ዘምረሽው ነበር በጊዜ ተባርከንበት ። ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    አሜን 🙏🏻 ፊሊዬ, አመሰግናለሁ! ጌታ ይክበር!

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife6 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen, Thanks!

  • @emawayishmebratu8262
    @emawayishmebratu82626 ай бұрын

    Beruk hugeni ehete 🎉🎉🎉

  • @samiad4454
    @samiad44546 ай бұрын

    Bless you it's all about God and his son not about anything else pure love Chemri Atwreji

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Thank you!

  • @Melkam777
    @Melkam7776 ай бұрын

    ተባረኪ 🙏🏾🙏🏾ድንቅ ዝማሬ የጌታን ስራ የሚናገር ❤

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Thanks 🙏🏻

  • @ebagebeyehu8095
    @ebagebeyehu80956 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @NatyDagne
    @NatyDagne6 ай бұрын

    ❤❤

  • @kadermakonenn8727
    @kadermakonenn87276 ай бұрын

    Wow ❤❤

  • @hawimelesse9800
    @hawimelesse98006 ай бұрын

    Tebarki Yebzalshei ❤❤❤

  • @user-iu5lb6jn2o
    @user-iu5lb6jn2o6 ай бұрын

    🥰🥰🙏

  • @abigiafassil1434
    @abigiafassil14346 ай бұрын

    yene mrt tebarekiln

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen ❤

  • @hirko3809
    @hirko38096 ай бұрын

    Geta zemenishin yalemlim❤❤❤

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🏻

  • @SinodosAmaha
    @SinodosAmaha6 ай бұрын

    Just beautiful ❤well done

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Thank you 🙏🏻

  • @milcahtemesgen4491
    @milcahtemesgen44916 ай бұрын

    Kebi, stay blessed.

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Amen ❤

  • @Massame_Tadesse
    @Massame_Tadesse6 ай бұрын

    Stay blessed kebisha❤❤

  • @henon_kb

    @henon_kb

    6 ай бұрын

    Thank you Masu ❤

Келесі