እንደ ሶስና | መንፈሳዊ ፊልም | የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | ሙሉ ፊልም | Full length Film 2020

Комедия

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ፅዮን ማሪያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችዉ ይህ ኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም ነዉ
የእማማ ቤት ቤተሰቦች የቻናላችን ከፋይ አባል በመሆን አዳዲስ የእማማ ቤትን ጨምሮ ሀገርኛ ፊልሞችን ይመልከቱ ፡፡ Join ጆይን የሚለዉን በመጫን እባኮትን አባላችን ይሁኑ፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ Become a member to show your support! and to get access to perks thank you / @7seventv21
የእማማ ቤት ቤተሰብ ለመለሆን እባኮትን ይህን ከታች ያለዉን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ይጫኑ
t.me/ZenaBeyEthiopia
www.tiktok.com/@zena_bey_ethi...
#EthiopianMovies#FullLengthMovies#AmharicMovies#YeemamaBet#EthiopianFilms#Ethiopan2020Movies#Ethiopia#HabeshaMovies#Comedymovies#FunnyVideos

Пікірлер: 1 200

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t3 жыл бұрын

    ማነው እንደኔ መንፍሳዊ ፊልም እሚወድ ደጋግሜ ነው እማየው እግዚአብሔር ምን እከፍልሀለሁ ትዋህዳ አድርገህ ስለፍጠርከኝ ከብር ላት ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kd9vx6id6b

    @user-kd9vx6id6b

    3 жыл бұрын

    አሜንንን🙏🙏🙏

  • @aa6750

    @aa6750

    3 жыл бұрын

    እኔም እወዳለሁ አይቼ ጨረስሁት ሁሉን. ምብ ልይ

  • @gfd51

    @gfd51

    3 жыл бұрын

    ይደገም በሉ እስኪ 💚💛❤

  • @mesert834

    @mesert834

    3 жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው እምወደው

  • @user-kh6kd9br2e

    @user-kh6kd9br2e

    3 жыл бұрын

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s3 жыл бұрын

    በማራም ጥርሴን አሞኛል 😢የዛሬዋ እመብርሃን ትማርሽ በሉኝ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @user-hl3dl4vr4t

    @user-hl3dl4vr4t

    3 жыл бұрын

    እመብርሀን ታስብሽ

  • @mesert834

    @mesert834

    3 жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ ትማርሽ

  • @user-nd4nk2ly5d

    @user-nd4nk2ly5d

    3 жыл бұрын

    21 እናታቺን ትማርሽ

  • @mnookalblooshi1610

    @mnookalblooshi1610

    3 жыл бұрын

    Embity temareshe

  • @user-kg1gh6lw3k

    @user-kg1gh6lw3k

    3 жыл бұрын

    ወየው አይዞሽ እኔም ልሞት ነው

  • @user-rt6wo2ph2t
    @user-rt6wo2ph2t3 жыл бұрын

    አዋጅ አዋጅ መንፈሣዊ ፊልም ተለቋል ውድ የመዳም ቅመሞች ኑ አብርን እንሽፉው

  • @alsaethio8434

    @alsaethio8434

    3 жыл бұрын

    ደስ ይላል ግን ልብሳችሁ ሻርፕና ሽቲ መልበሳችሁ ኦርቶዶክስነታችሁ ብዙም አላሳየንም

  • @kababoushfilik5205

    @kababoushfilik5205

    3 жыл бұрын

    yene fiqiri siwodish eshiiiiiii eshiiiiiii eshiiiiiii💔💔💔💔

  • @user-fx9ff3hk4z

    @user-fx9ff3hk4z

    3 жыл бұрын

    መተናል

  • @ksanet4540

    @ksanet4540

    3 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ከናንተ ጋ ይሁን የተዋህዶ ልጆች

  • @sygsgsgsgshshhshsgsg513

    @sygsgsgsgshshhshsgsg513

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜንአሜን😍👀😍👀😍👀🌷💒🌷💒🌹💒🌹💒👏👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏💖💗💗💗💖💖💖💓💓💓

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan3 жыл бұрын

    የምር የምር በጣም አድናቂያቹ ነኝ የዛሬዋ ቅድስት ድንግል ማሪያም እድሜ ከጤና ጋ ትስጣቹ

  • @halimacop1911

    @halimacop1911

    3 жыл бұрын

    በጣም ደሠ የላል

  • @user-en5pn2ep4s
    @user-en5pn2ep4s3 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ቀጥሉበት ስራ ስጨርስ ቁጭ ብየ አዳምጣለሁ መንፈሳዊ ፊልም እንዴት እንደምወድ።

  • @user-xj1yi4zd4p

    @user-xj1yi4zd4p

    3 жыл бұрын

    እኔም

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21903 жыл бұрын

    ዋውውውው ገና አሁን ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ሸተታችሁ ከምር በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ💖👏

  • @user-bc3td9me8x
    @user-bc3td9me8x2 жыл бұрын

    በጣም ያምራል እንደው ሁላችሁ ኦርቶዶከሶች እባካችሁ ካለም ፈልም መንፈሳዊ ፊልም ስሩልን በድንግል ይሁንባችሁ እኛም ብዙ ነገሮችን እንማራለን በዛውም እምነታችንን በፊልም ለልጅ ልጆቻችን ለዘላለም ይሆናቸዋል

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t3 жыл бұрын

    በእዉነት ተመሰጨ እያየሁ ድግም አለ የሚቀጥል መስሎኝ እኔ በጣም ደስስስ ብሎኛል እደእኔ ደስስስ ያለዉ ማን ነዉ እግዚአብሄርን የሚወድ

  • @mirymirylove1767

    @mirymirylove1767

    3 жыл бұрын

    አኔ

  • @user-hw7ok4cs4x

    @user-hw7ok4cs4x

    3 жыл бұрын

    እኔም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kasechka8592

    @kasechka8592

    2 жыл бұрын

    እኔ

  • @hhxhjd9215

    @hhxhjd9215

    2 жыл бұрын

    እኔ እኔ እኔ

  • @kidistorsalam8620
    @kidistorsalam86203 жыл бұрын

    መንፈሳዊ ፊልም እወዳለው ይልመድባቹ //አለማዊ ከምሰሩይሻላል🕊🕊🕊🥰🥰🥰

  • @wagigirmaa8255

    @wagigirmaa8255

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen below qaxilubet asitemari new

  • @zolatekelye9155

    @zolatekelye9155

    3 жыл бұрын

    በተክክክል

  • @yoyogabour5436

    @yoyogabour5436

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-pf2qm8mt3q

    @user-pf2qm8mt3q

    3 жыл бұрын

    ትክክክል

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    9 ай бұрын

    ❤ትክክል❤

  • @adiistodo3449
    @adiistodo34493 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀጥሉበት። መፈሳዊ ፍልም ውስጤ ነው

  • @user-ko1yi7os6x

    @user-ko1yi7os6x

    3 жыл бұрын

    Kale hiwot Yesamalen

  • @denkenshkadi1840

    @denkenshkadi1840

    3 жыл бұрын

    arruuuuuuuffffff min ayni manfswi mignotami manfsa🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d3 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ጉርም ነው እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለችሁ በርቱልን ከዝህ በፍትም በጣም ደስ የምል መንፈሳዊ ፍልም ሰራታችሁልን ነበረ ይልመድ በችሁ ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛♥

  • @user-tz1pt5np1k
    @user-tz1pt5np1k3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ልደታ ማርያም እናታችን የሁላችሁም ቤት ትግባ ከፊታችሁ ትቅደም አማላጂየቷ ከ እናተ ጋር ይሁንልን አሜን ይሁንልን

  • @user-gl8mu3vx9l
    @user-gl8mu3vx9l3 жыл бұрын

    በውነት በጣም ደስ ይላል እሂና ባለፈው የጠፋውን ልጅ መንፈሳዊይ ያስተማራቹህት በጣም ነው ደስ እሚለው ሌላም ጨምሩልን❤

  • @miratmirat7828

    @miratmirat7828

    3 жыл бұрын

    በርቱ ማርች ፈጣሪ።ይከተላችሁ

  • @essamoh2708

    @essamoh2708

    3 жыл бұрын

    በጣም ደስስስስስ የምል ፍልም ነው እግዛአብሔር ይባርካቹ

  • @user-xl5ww9sk2z

    @user-xl5ww9sk2z

    3 жыл бұрын

    ቤኒኦን መንፈሳዊ ፊልም ይሄን እይው

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali93123 жыл бұрын

    እሂኔ አለማዊ ፊልም ቢሆን ስት ላይክና ኮመት ነበረዉ እረ ኑ የተዋህዶ ልጆች አበረታቱ

  • @user-oi3ng4xf6b

    @user-oi3ng4xf6b

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እህቴ

  • @denkenshkadi1840

    @denkenshkadi1840

    3 жыл бұрын

    አረ ይሄኔም መንፈሳዊ አይመስለኝም ክክክክክክክክክክክክክክክክክ በለጋ 😘😘😘

  • @senaitworku3952

    @senaitworku3952

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው እህቴ

  • @denkenshkadi1840

    @denkenshkadi1840

    3 жыл бұрын

    @@senaitworku3952 hunte gin aysaznimi yensu nagr🤔igzabhre yikri inj inhni haxhti

  • @habeshawitgual9254

    @habeshawitgual9254

    3 жыл бұрын

    @@denkenshkadi1840 ye sosina tarik new ko ye mesthaf kidus new

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw7463 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ዴስ የሚል ነው የእናታችን ሶስና በርከት ከሁላችነም ይዴር ድንግል ትጠብቃቹህ ትጠብቀን

  • @user-ly5ro1lh1e

    @user-ly5ro1lh1e

    3 жыл бұрын

    🙏አሜን አሜን አሜን

  • @hayathhayath3052
    @hayathhayath30523 жыл бұрын

    በእውነት እንደዚህም እያደረጋችው አቅርቢልን በተለይ በስደት ያለነው ብዙ ነገር እንማራለን አለማዊ ቀርቱ መንፈሳዊ ይሁን ሁልግዜም አቅርቡልን በእውነት የእናታችን ሶስን በረከቱ ይደረብን አሜን

  • @eztube11
    @eztube113 жыл бұрын

    እናታችን ፅዮን አክሱም ላይ ያለሽው የፅላተ ሙሴን በጉያሽ የያዝሽው በህዳር 21 ለክብርሽ ስትወጪ የኢትዮጵያ ሰላም ከልጅሽ አሰጪ 💚💛ቅድስት ሆይ ለምኝልን--

  • @merhi8895

    @merhi8895

    3 жыл бұрын

    አሜን❤

  • @user-en5pn2ep4s

    @user-en5pn2ep4s

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-eq4dm6qs3p

    @user-eq4dm6qs3p

    3 жыл бұрын

    ፂውን ማርያም ከደት እደምትከበር አሰረዱኝ

  • @user-lg1ky4cc9g

    @user-lg1ky4cc9g

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-bs7xh9lc8f

    @user-bs7xh9lc8f

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @atlas4738
    @atlas47383 жыл бұрын

    ገድሉ ታምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦቱን አዋርዶ የተሽለመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልል 👍

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j3 жыл бұрын

    ይህን ፊልም ወደ ገጠሩ አከባቢ ቢሰራ በይበልጥ ያምራል በርቱ 🙏

  • @user-my5gz1jv9h

    @user-my5gz1jv9h

    9 ай бұрын

    👍👍👍👍

  • @user-yb9sz6is2v
    @user-yb9sz6is2v3 жыл бұрын

    አር የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ

  • @user-do4ug4mc6q

    @user-do4ug4mc6q

    3 жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላ ግን አየሁት ደስ ይላል

  • @yirgalem4043

    @yirgalem4043

    3 жыл бұрын

    @@user-do4ug4mc6q እናመስግናለን ስላየሺልኝ

  • @jireenyeekeesaaaobstufurma1825

    @jireenyeekeesaaaobstufurma1825

    3 жыл бұрын

    Alen sisterye

  • @tigemaryam2041

    @tigemaryam2041

    3 жыл бұрын

    አለን

  • @tigemaryam2041

    @tigemaryam2041

    3 жыл бұрын

    መጽሀፈ ሶስና ላይ ያለውን በፊልም መልኩ ሰሩት ደስ ይላል በርቱ

  • @toyba8814
    @toyba88143 жыл бұрын

    ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን እድሀለ ፋልም ወዳለሁ

  • @user-of8gj2di6n

    @user-of8gj2di6n

    3 жыл бұрын

    ሁሉንም ማወቅ አይከፋም እህቴ

  • @user-kx6ot1yd1f

    @user-kx6ot1yd1f

    3 жыл бұрын

    ውድ እህታችን ጥሩ ነው

  • @youtebu4521

    @youtebu4521

    3 жыл бұрын

    የኔማርርርርርርርርርርር

  • @user-vk8vo1ou6q

    @user-vk8vo1ou6q

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርሽ እህት እምነቱን የሚወድ የሰውንም እምነት ያከብራል

  • @user-xj4op2nw4t

    @user-xj4op2nw4t

    3 жыл бұрын

    እኔም ሙስሊም ነኝ ቤተስቦቼ የክርስትና እምነት ተከታዬች ናቸው ለነሱ የተለየ ክብር አለኝ

  • @ayelualesayi4513
    @ayelualesayi45133 жыл бұрын

    በእውነት ለእህት ወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን👏👏በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ መልእክት ነው በርቱ ቀጥሎበት 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺

  • @merymery9794
    @merymery97943 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በጣም ደስ ይላል የእናታችን የቅድስት ሶስና እረዴየትናበረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @lovemarium4018
    @lovemarium40183 жыл бұрын

    ዋው ተባረኩ ደሥ ይላል መንፈሣዊይ ፊልም ማየት

  • @astertube5406
    @astertube54063 жыл бұрын

    በርቱልን እድህ ነው ሃይማኖታዌ ይዘት ያለው ተባርኩ

  • @HannaZeEthiopia
    @HannaZeEthiopia3 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው የእናታችን የቅድስት ሶስና በረከት ይደርብን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንደ አስተያየት ወንድሞቻችን ፀጉራችሀን ባታንጨባርሩ፡ብትቆረጡት የበለጠ መንፈሳዊ ለማስመሰል፣ ሁሉም ደግሞ አለባበሱ አገርኛ ቢሆን እላለሁ። በርቱልን። ወስብሃት ለእግዚአብሔር ።

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n3 жыл бұрын

    የኔ ጎበዞች አንበሶች ብያቹሀለው ከመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ እየጠየቃቹ በጣም አሪፍ ይሆናል ተመልካችም ይበዛል በርቱ ''እመብርሀን'' ትርዳቹ አሜን እናመሠግናለን

  • @tensay2910
    @tensay29103 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀጥሉበት ተዋህዶን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ⛪️⛪️⛪️

  • @user-xj1yi4zd4p

    @user-xj1yi4zd4p

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aerfdgygf

    @aerfdgygf

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @yashekassaye8035
    @yashekassaye80353 жыл бұрын

    ስራ ልጨርስና አየዋለሁ ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይባርካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት

  • @user-pb8yg4rg1y

    @user-pb8yg4rg1y

    3 жыл бұрын

    እንዳያልፍሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x3 жыл бұрын

    እንደዚህ መንፈሳዊ ፊልም ምትሠሩ ከሆነ ከመምህር ተስፋዬ አበራ የፊልም ድርሰት መውሰድ ትችለለቹ በልፈው ዳሪክተሩች ደረሲዎች ከአለቹ እስክሪብቱን ልሰጠቹ ፍቃዳኛ ነኝ ሲል ነበረ ለበለጠ መረጃ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለቹ በእግሊዛኛ ፅፈቹ ግቡእና ፔጁን ጎብኙት

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын

    እመቤቴን እስከዛሬ ቻናሉን አለማወቄ ቆጨኝ😢 በጣም ደስ የሚል ብዙ ትምህርት አግቸበታለሁ እመቤቴ ከዚህ በላይ ጥበቡን ትጨምርላችሁ🤲 በስብከት የተማርኩትን በፊልም ሳየው በጣም ደስ ያለኝ👏 ለዘማሬዎቹ ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን👏👏👏

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እንድህ አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞችን ስሩ ዝማሬ ቃለ መላእክት ያሰማልን

  • @user-en5pn2ep4s
    @user-en5pn2ep4s3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን አስተማሪ ነው ። በርቱ ከአለማዊ ፊልም ይልቅ መንፈሳዊው ላይ ትኩርት አድርጉ ። ትውልዱ በእናንተ እጂ ነው ያለው።

  • @user-dq6tz2sn3m
    @user-dq6tz2sn3m3 жыл бұрын

    እኔ ፍልም ማየት አልወድም ግን መፍሳውይ እውዳለም እስኪ እንደኔ የምትወዱ

  • @user-vd1pk9eh9p

    @user-vd1pk9eh9p

    3 жыл бұрын

    እኔም እንዳንቺው ነኝ

  • @user-kv2bh5tn3e

    @user-kv2bh5tn3e

    Жыл бұрын

    እኔም❤

  • @user-ww7oo2qp4g
    @user-ww7oo2qp4g3 жыл бұрын

    ወላሂ እኔ ሞሰሌም ነኝ ገን ሰይች ዳሰሰ ትሎኛላችሁ

  • @magdass7962

    @magdass7962

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ውድ እህታችን

  • @salaamkwt3932

    @salaamkwt3932

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እህታችን እኛም እንወዳችኃለን እንዳንች አይነቶችን ያብዛልን

  • @bebybebye9891

    @bebybebye9891

    3 жыл бұрын

    yena wud egzehaber yekbrelng

  • @selamkifle7398

    @selamkifle7398

    3 жыл бұрын

    Enamesgenalen yen ehite🙏🙏🙏🙏

  • @selamleethiopia5675

    @selamleethiopia5675

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን እኛም እንወድሻለን Thank you

  • @fasikafikrie8439
    @fasikafikrie84393 жыл бұрын

    ውድ የተዋህዶ ልጆች በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ መንፈሳዊይና አስተማሪ ለነብስም ለስጋም የሚጠቅመንን ስራ ስሩልን ለናንተም የሚጠቅማችሁ ይህ ነው በርቱ ሌላም እንጠብቃለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-uu5bq4wc6x
    @user-uu5bq4wc6x3 жыл бұрын

    እስኪ አይቸው ኮሜንት እስጣለሁ ስላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-ez3yh4li2x
    @user-ez3yh4li2x3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን👏 ያብዛላቹ እልልልልልልልልልል👏

  • @user-no1ey7cu8w
    @user-no1ey7cu8w3 жыл бұрын

    ኑ የማዳም ቅመሞች አብርን እንየዉ ብቻየን ማየት አልወድም የናችሑ እጅ ወደላይ

  • @user-xj1yi4zd4p

    @user-xj1yi4zd4p

    3 жыл бұрын

    አለን

  • @user-mo3em6dq8z

    @user-mo3em6dq8z

    3 жыл бұрын

    አለን

  • @user-so4cm1fu7t

    @user-so4cm1fu7t

    Жыл бұрын

    አለን

  • @aerfdgygf

    @aerfdgygf

    4 ай бұрын

    አለን

  • @user-nb4ge2qx6s
    @user-nb4ge2qx6s3 жыл бұрын

    ተመስገን እግዚአብሔር አይዞቹ የኔ ውዶች በጣም ደስስስ ብሎናል ከአለማው ፍልም ይልቅ መፈሳዊ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ቃል ነውና

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32443 жыл бұрын

    ኦፍ ደስ ስትሉ ድሮም እናተ ውስጤ ናቸሁ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z3 жыл бұрын

    ደሥ ይላል ከመፀሀፍ ቅዱሥ ላይ መንፈሣዊ ፊልም መሥራት ቀጥሉበት እመብርሀን ከሁላችንም ጋር ትሁን አሜን ፫

  • @tsedi8996
    @tsedi89962 жыл бұрын

    እረ በድንግል ምን አለ ሁሉም ፊልሞች መንፈሳዊ በሆነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱን ያፅናልን❤የተዋህዶ እንቁዎች❤❤❤💖

  • @user-yu1gb7vs6z

    @user-yu1gb7vs6z

    10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vb7kq8jt4f

    @user-vb7kq8jt4f

    6 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y3 жыл бұрын

    እህቴ ጋብዛኝ ነው ወገኖቼ በርቱ ይበል የሚያሰኝ ጭላንጭል እያሳያችሁኛል ስለ እውነት ደስ ብሎኛል ከአንድ ወደ ሁለት በኢትዮጲያዊ ኦርቶዶክሳዊ ልጆች መሰራቱ በርቱ ቀጥሉበት በድራማ መልክ ብዙ ያሳውቃልና ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!!እግዚአብሔር ሆይ ዛሬም ተመስገን🙏

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe59043 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃል ህይወት ያስማልን በርቱ ሌላም እንጠብቃለን እልእልእልእልእልእልእልእእልእልእልእ እልእልእልእልእልእልእልእእልእልእልእ እልእልእልእልእልእልእልእእልእልእልእ ዝማሬ መላክትን ውንድም እህቶቻችን

  • @SaraSara-ri9im
    @SaraSara-ri9im3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት አለማዊ ፊልም ከምናይ እንደዚህ መከታተል መታደል ነው በርቱ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ✝️

  • @jmilahadansh396

    @jmilahadansh396

    3 жыл бұрын

    ❤️🙏

  • @user-ie1kc7zc5c
    @user-ie1kc7zc5c3 жыл бұрын

    በእውነት በጣም የሚያስደስትና የሚያስተምር ስራ ይዛችሁ በመቅረባችሁ በጣም አስደሰታችሁኝ ይልመድባችሁ ፊልሙን በተዋናይነት ለሰራችሁ እንዲሁም በአጠቃላይ በዚህ መንፈሳዊ ፊልም ላይ ለተሳተፍችሁ በሙሉ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛላችሁ እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ በርቱ ቃላት ያንሰኛል የእውነት አስደስታችሁኛል የእናታችን ሶስና በረከቷ ይደርብን አሜን

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2z10 ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎታችሁን ዘመን ይባርክልን ያርዝም እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay90663 жыл бұрын

    እንደውም አለማዊ ፊልም ከነ አካቴው ቢለር ጥሩ ነበር አይዟቹ ቀጥሉበት እመብርሃን በያላቹበት ትጠብቃቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    9 ай бұрын

    አሜን❤

  • @maqdesaslafe9326
    @maqdesaslafe93263 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጡሩ ስራ ነዉ በርቱ እንደህ መንፈሳዊ ፊልም ስሩልን እናመስግናለን

  • @user-hh4ov9vu3g
    @user-hh4ov9vu3g3 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-tu7uq6qd4k
    @user-tu7uq6qd4k3 жыл бұрын

    ዋው በእውነት እናመሰግናልን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት👏👏👏💒💒💒💐💐💐

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru32443 жыл бұрын

    ቀጥሉበት ሀሌም ውድድር ነው የምናረጋችሁ😘😘😘😘😘

  • @user-rk5yf9sv5m
    @user-rk5yf9sv5m3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ጎበዞች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለዘመራችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye95473 жыл бұрын

    የፊልም አዳናቄወች የትናችሁ

  • @user-ox5wz4vp1l
    @user-ox5wz4vp1l3 жыл бұрын

    በእውነት ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ መንፈሳዊ ፊልም መሰራቱ ደስ ያሰኛል በርቱልን

  • @susufikir2253
    @susufikir22533 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በአሪፍና አሰተማሪ ነው በርቱልን እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ኑ አብረን እንየው ልደታ ማሪያም ህይወታችሁን ሙሉ ታድርግላችሁ አሜን!

  • @yebatelij7991
    @yebatelij79913 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤🙏ቀጥሉበት መነፈሣዊ ፊልም በጣም ደስ ይላል💓💓❤🙏ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን🙏

  • @user-ve4sj6mx5t
    @user-ve4sj6mx5t3 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ነው በእውነት እግዚአብሔር በእምነታችሁ ያፅናችሁ በርቱ እንዳታቋርጡ በዚህ ዘመን መንፈሳው ስራዎችን የሚሰራ ሰው ማየት ነው የናፈቀኝ በቤቱ ያፅናችሁ ደሞ መጫረሻላይ መዝሙር ማቅረባችሁ ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar77483 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ✝️✝️💚💛❤💚💛❤

  • @kukw9428
    @kukw94283 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን ፍፃሜያችሁ ያሳምረው ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰

  • @user-jv5kl7tu9t
    @user-jv5kl7tu9t3 жыл бұрын

    አለባብሳችሁ ግን ይስተካከል የድሮ መንፈሳዊ ፊልሞችን እዩ ፎልም ማለት ለልጅ ልጅ የሚኖር ጥሪት ነው አለባበስ ይስተካከል ።።።።።ለገንዘብ ብቻ አይሁን ነገ ከፈር ለከፈር እየተሳሳማችሁ በሌላ እዳናያችሁ🙄🙄🙄

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre33383 жыл бұрын

    ለዘመራቹልን ወንድሞቻችን ና እህቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ነው የምታምሩት በርቱ ስሩ ጨምሩ ብዙ ታሪኮች አሉን እግዚአብሔር ይርዳችሁይ

  • @mekuanintbayew4784
    @mekuanintbayew47843 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል: በረከት የእናታችን ቅድስት ሰሶና እና የንናተም ይደርብን!

  • @user-od4gl4rf2s
    @user-od4gl4rf2s3 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ስራ ነው በርቱልን ለኛም ጥሩ ትምህርት ነውና በማንበብ ያልገባን ነገር በድራማ መልኩ እንድ ንረዳው እያደረጋችሁ ነው እና ቀጥሉበት የጠፋው ልጂ ከዝህ ቀደም የሰራችሁትም ብዙ አስተምሮናል ስለዝህ ብትቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎናችሁ ትቁም ምልጃ በረከትዋ አይለያችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንወዳቹሀለን

  • @gizegezaw3911
    @gizegezaw39113 жыл бұрын

    ከእናታችን ከቅድስት ሶስና በረከት እረድኤት ይደርብን በጣም ደስ ይላል በርቱልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @mikiyasgeberemedeni3693
    @mikiyasgeberemedeni36933 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h3 жыл бұрын

    እደዚህ አይነቶችን ፊልሞች በርትታችሁ ስሩ እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን ፫ 🇪🇹💚💛❤💒👍👍👍

  • @asebegashaw4078

    @asebegashaw4078

    Жыл бұрын

    የምር አስማሪ ነው

  • @talilasi6519
    @talilasi65193 жыл бұрын

    Wooww wooww bayyee namatti tolaa waaqayyoo fayyaaf urmii dhertuu siif haa kenuu nuuf jiraadha 💒💒💒❤❤❤❤

  • @nnadian7470
    @nnadian74703 жыл бұрын

    በጣም ደስ ያለኝ ከአለማዊ ወደመንፈሳዊ በማያቴ ለናተም የሰጠውን ልቦና ሌኔም ያድለኝ በቤቱ ያፅናቹ ፀጋውን ያብዝላችው

  • @user-ie7oj3mc7q
    @user-ie7oj3mc7q3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ግን አለባበሳችሁ መንፈሳዊ ትንሽ የቅድስት ሶስና በረከትና እረዴት ይደርብን የተዋህዶ ልጆች

  • @user-jp5ro7wt8l
    @user-jp5ro7wt8l3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋዉያብዛላቹሁ

  • @user-gd7kx4nm5l
    @user-gd7kx4nm5l3 жыл бұрын

    አሁን ገና ኢትዮጵያ ለውጥ አላት። ደስ ብሎኛል እንደዚህ አይነት ነው ትምህርት ነው ይሚስፍልገው ትውልዱ ይህ ያስፋገዋል

  • @mastaasfaw5245
    @mastaasfaw52453 жыл бұрын

    ቅደሰት ደንግል ዘመናቹን ትባረክልኝ በቤቱ ይፀናቹ የሰሩ ፈልም ደሰ ይላል ትምርት ሰጪ ነው በዚው ቀጡሎበት

  • @user-ec1xj9jy1f
    @user-ec1xj9jy1f3 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ መስራታችሁ እግዚአብሔር ያበረታችሁ 🙏👏👏👏👏👏 ዝማሤ መላእክት ያሰማልን በእውነት ገና መንፈሳዊ ፊልም ሲል በደስታ እባ ነው የተናነቀኝ 💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ሼር ላይክ ያንሰዋል 👏

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi47883 жыл бұрын

    እውይይይይ ደስ ሲል 😍😍😍😍😍😍😍እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ተዋህዶዎች እፍፍፍ

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu87723 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ በዚህ ቀጥሉ

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ሶስና በረከቷ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @wmedihn9571
    @wmedihn95713 жыл бұрын

    በእዉነት በጣም ያስተምራል እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናልን እግዚአብሔር በሀይማኖታችን ያፀናን አሜን፫

  • @Tube-wi3pu
    @Tube-wi3pu3 жыл бұрын

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እውነት በዚሁ ቀጥሉበት ለትውልዱ ሀይማኖቱን እንዲያውቅ መንገድ እየከፈታችሁ ነው በርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ጎበዞች

  • @user-rz9vr4oo2s
    @user-rz9vr4oo2s3 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ እንደዚህ መንፈሳዊ ድራማ ጥሩ ነው

  • @ubaxapi5430
    @ubaxapi5430 Жыл бұрын

    እዛብሔር፣ይመስገን፣አቤት፣ሲጣፍጥ፣የተዋህዶ፣ልጆች፣በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36383 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በርቱልን ብዙ ታሪኮች አሉ የሚስሩ በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እስኪ የመምህር ተስፋየ አበራ እውነተኛ ታሪክ መንፈሳዊ ገጠመኝ የሚል መርሃ ግብር በፊልም ብትስሩልን እሱ ፈቃደኛ ነው ትውልዱም ከአለማዊ ይውጣ ህዝቡም ይማራል

  • @sintayehugebremariam8511
    @sintayehugebremariam85113 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርካቹ መንፈሳዊ ፍልም ሲባል ልቤ ይመታል በጣም ደስ ይለኛል አይቼ እመለሰላው

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21903 жыл бұрын

    ዋውውው ዋውውው ዋውውው👏👏👏👏👏👏👏እውነት ለ30 ግዜ ተደጋግሞ ሚታይና ቢሰማ የማይሰለች ግሩም ነው 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏👏👏

  • @dugyf1012
    @dugyf10123 жыл бұрын

    ዉይይይይ በማርያም ስም ደስስስ ሲል በጌታ ፀጋዉን ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ከዚህ በላይ ይገለጥላችሁ እማምላክ ትጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ገና ዛሬ ነዉ እኔ ያይሁት የናታችን የቅድስት ሶስና በረከቷ ይደርብን ቡዙ ትምህር አግኝቸበታለሁ በርቱ ጠንክሩ ተዋህዶ እንቆዎች ቀጥሎበት ማርያም ፊደል የሁሉ መማሪያ ለካ የእኛ ቅድተ ቅዱሳን እናታችን መማሪያችን ነች የጌታችን እናት ክብር ምስጋና ይግባት

  • @mariouset142
    @mariouset142 Жыл бұрын

    መንፈሳዊ ፊልም በጣም ነው የምወደው በዚሁ ቀጥሉበት ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta13263 жыл бұрын

    ሌላ እንድትሰሩ ፈጣሪ ይርዳቹሁ በጣም ደስ ያለኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kidestmekkonen3032
    @kidestmekkonen30323 жыл бұрын

    እግ/ር አምላካችን ከሠው ጠላት ይሰውረን አሜን!!!!3×

  • @user-xj1yi4zd4p

    @user-xj1yi4zd4p

    3 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ቃልባናሳጥርጥሩነው

  • @user-fo9ro1rl7n
    @user-fo9ro1rl7n3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ናፀጋውን ጥበቡን ይግለፅላችሁ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የቅድስት ሶስና እረድኤት በረከቷ ይደርብን በተለይ ለአሁኑ ወጣቶች የኔ ብጤ ማስተዋል ለጎደለን

  • @user-bg4qd1yj9o
    @user-bg4qd1yj9o3 жыл бұрын

    በርቱልን ፀጋውን ያድልልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የቅድስት ሶስና ረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን

  • @abitube3078
    @abitube30783 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እንደዚህ መንፈስ አዊይ ፊልሞች ቢበዙ አሪፊነበር ቀጥሉበት እኔ አስተምሮኛል በችግራቸው ቀን ያበደርኮቸው ስወች አልመልስም ብለውኝ ነበር ግን የኔ ችግር ለይአይደሉም

  • @user-iu8wu6un8p
    @user-iu8wu6un8p3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም

  • @user-ee6jo7zp3e
    @user-ee6jo7zp3e3 жыл бұрын

    አሜን ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን በቤቱ አፅንቶ ያቆያቹ ተባረኩ የምር በጣም ደሥ ስላለኝ ነዉ ቀጥሉበት በጣም አስተማሪ መልዕክት ያለዉ መንፈሳዊ ፊልም ነዉ🙏🙏🙏 ክበሩልኝ

  • @Kecho8860
    @Kecho88604 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏ቤተስቡ❤

  • @user-oi4my6wh3v
    @user-oi4my6wh3v3 жыл бұрын

    ሙስሊም ነኝ 3 ጊዜ አየሁት ወላሂ ደግሞ መፅሀፍ ላይ አንብቤዉ ቆይ

  • @user-jo4td8ye7e
    @user-jo4td8ye7e3 жыл бұрын

    ምርጥ ታሪክ ከምርጥ ትረካ ጋር 💚💛❤️

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew3 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ መፈሳውነው እግዚአቤር ይባርካችሁ

  • @tube5313
    @tube53133 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ መንፈሳዊ ነገሮችን አቅርቡልን በተለይ እኛ ሴቶች በአለባበሠችን ብዙዎችን እንደምናሳስት ግልፅ ነው ጠዋት ነጠላ ለብሠን ቤተመቅደስ ማታ ደግሞ ባጭር ቁምጣ ቡና ቤት በየሶሻል ሚዲያው መስቀል አድርገን እራቁታችንን ፎቶ እምንፖሥት የኦርቶዶክስ ልጆች ነን እባካችሁ በዚህ ጉዳይ ላይ በሌላም በኩል ብዙዎቻችን እየጠፋን ስለሆነ እባካችሁ በዚህ መልክ አቅርቡልን እናመሠግናለን

  • @user-hh7up4vj9y
    @user-hh7up4vj9y3 жыл бұрын

    በርቱሉን ውድ የተውህዶ ሉጆች ከኣለመዊ ወጥታቹ በመንፍሳዊ ስትታዩ እንደት እንደምታምሩ

Келесі