ምህረት መንፈሳዊ ፊልም

ወድ የቻናላችን ተከታታዮች በዚህ ቻናል የተለያዩ መመንፈሳዊ ፊልሞች ፣ ትምህርቶችን ፣ መዝሙሮችን፣ የገዳማትንና የቤተክርስቲያን ታሪክ ....... ወዘተ የተለያዩ መንፈሳዊ ስራዎችን በዚህ የምናተላልፍ መሆኑን እናሳውቃለን ። Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።
ማህቶት, ኢት አርት ,

Пікірлер: 80

  • @user-vf2su3sm5s
    @user-vf2su3sm5s5 ай бұрын

    መጨረሻው ሲያምር ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @MuhammedJjj
    @MuhammedJjj2 ай бұрын

    የሀ ያሉ የልኡል እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg6 ай бұрын

    ይች አለም ከንቱ ናት እሚባለው እውነት ነው እግዚአብሔር ያድናል 💜💜👍 በርቱ እኔንም ወደቤቱ ይመልሰኝ

  • @HawwiiDarajjee
    @HawwiiDarajjee6 ай бұрын

    እግዝብሔር ምህረቱ ብዙ ነዉና እኛንም ስለ ሀጥያታችን ምህረቱን ያብዛልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HANNA-qy5bl

    @HANNA-qy5bl

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @endashawchaka9847

    @endashawchaka9847

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @milknbd

    @milknbd

    4 ай бұрын

    ኣሜን፫

  • @user-uw5vb1kc4r

    @user-uw5vb1kc4r

    3 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @kalkidanmengstu2516

    @kalkidanmengstu2516

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd2 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም በጣምነው የሚያስተምረው ተመስገን አምላኬሆይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shalushalu8859
    @shalushalu885913 күн бұрын

    ያለ ዋጋ የወደደን ኹሉን ነገር በነጻ የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይኹን💖🌹 አስተማሪ ነው በእውነት አባትየው እደት እዳሳዘነኝ😢

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai65355 күн бұрын

    ለእግዚአብሔር የምሰነው ነገር ይለም ስለመይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birtukana354
    @birtukana3542 ай бұрын

    ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ሁላችንንም ከሀፅያት ባርነት ይፈዉሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesaaMesaa-zc3yu
    @MesaaMesaa-zc3yu16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @AjithagarkkarmunerrRifah-sl4np
    @AjithagarkkarmunerrRifah-sl4np3 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመሥገን 🤲🤲

  • @selamawi67
    @selamawi672 ай бұрын

    እስመ አልቦ ነገረ ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር ።ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከአለም እስከ አፅናፍ አለም ስሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ 🙏🙏🙏❤️

  • @madiassefa5227
    @madiassefa52273 күн бұрын

    እግዚያቤርይመሰገን

  • @MsTigest-ik1jj
    @MsTigest-ik1jjАй бұрын

    በቤቱ ያፅናችሁ በረከታችሁ ይድረሠን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx2 ай бұрын

    እግዚ አብሔር ለሁሉም መልስ አለው ምህረቱ ቡዙ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን❤❤❤❤ ባለ ውለታየ ባለ ውለታየ ከአመድ ያነሣህኝ ከትቢያ ተጥየ ❤❤❤

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu59152 ай бұрын

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተመስገን አባቴ🙏❤😢

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-ck6hc2pr5q
    @user-ck6hc2pr5q20 күн бұрын

    እግዚያብሔርየሚሳለውነገርየለተመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf2 күн бұрын

    አቤቱእኛንም በሰደትያለናውንበሰላምመልሶለንሰሀያብቃን😢አቤቱአምላኬሆይፈውሰኝከሀፀያቴ😢😢😢

  • @user-nq1ll2lc2s
    @user-nq1ll2lc2s2 ай бұрын

    Egziabiher dinki new yetemesegene yihun mhretu buzuh new

  • @madiassefa5227
    @madiassefa52273 күн бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤አሜን😂😂😂

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa2 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ይባሪካቹ ኦርቶዶክስ ይድልሁም ግን እግዚአብሔር ምህረት ብዙ ነው ያአባተ ልጆች ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን አሜን አሜን በሪቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤✝️🛐👌👌👌🥰🥰💖💖💯💯💯

  • @HkOk-by4ll
    @HkOk-by4ll2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @xciteali30
    @xciteali30Ай бұрын

    እግዚአብሔር ፁጋን. ያብዛላችሁ❤

  • @MmKk-lq5zu
    @MmKk-lq5zuАй бұрын

    በረቱልኝ የኔ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k6 ай бұрын

    ባለ ውለታየ ባለውለታ የ ከአመድ ያነሳኸኚ ከትቢያ ተጥየ ተመስገን ጌታየ ጎበዝ በርቱ

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg6 ай бұрын

    የመጀመሪያ ነኝ🙈 አይቸ ልጨርስና እኮምታለሁ😉

  • @melkamgelaw4120

    @melkamgelaw4120

    6 ай бұрын

    Degmewut Kalihone Lelam Alachew Eski Eniyew💒💒💒

  • @Tube-nv2jg

    @Tube-nv2jg

    6 ай бұрын

    @@melkamgelaw4120 አላቸው ሌላም ግን እየታየላቸው አይደለም ወደ ዘፈኑ እስክስታው ነው እምንሮጠው አስተማሪ የሆነ ነገር ነው እሚለቁት

  • @uyty3329
    @uyty33295 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለአለም ይክበር ይመስገን👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GuyfdhVguhdf
    @GuyfdhVguhdfАй бұрын

    እግዚአብሔር የሚሣነውየለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx1sf6xc4i
    @user-vx1sf6xc4iАй бұрын

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም 😢😢😢😢😢አስተማሪ ነው😢

  • @user-hz6ov6xx6g
    @user-hz6ov6xx6g4 ай бұрын

    የአገሬ ልጆች እመ አምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ በርቱልኝ አስተማሪ ነው♥♥♥♥

  • @user-vu5fl1dy5x
    @user-vu5fl1dy5x2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይእኔንምባሪያህንአሥበኝ

  • @FgHj-xb6wx
    @FgHj-xb6wx4 ай бұрын

    ወይኔ በእግዚአብሔር ደስየሚል ትምርትነዉ የእዉነት❤❤❤

  • @user-jz7dx6kr9s
    @user-jz7dx6kr9s5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤🎉🎉❤❤

  • @madiassefa5227
    @madiassefa52273 күн бұрын

    በቤቱ❤❤❤ያነሸ😂😂አሜን🎉🎉🎉

  • @maheltedega-qk9jn
    @maheltedega-qk9jnАй бұрын

    የልጅቷ መዳን በጣም ደስ ይላል❤ሀብታም መሆን ግን ጠላሁ😢

  • @kalkidanmengstu2516
    @kalkidanmengstu25162 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏😢

  • @chth9545
    @chth95454 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏💕💕🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞💘

  • @user-dx3ze6uy7u

    @user-dx3ze6uy7u

    2 ай бұрын

    😊

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለእግዚአብሄር የሚሳነዉየለም የተዋህዶልጆች እየገባችሁ እዮት አሰተማሪነዉ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @MmKk-lq5zu
    @MmKk-lq5zuАй бұрын

    አማች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sm9wb7sz3s
    @user-sm9wb7sz3s3 ай бұрын

    እውነት በጣም ደስ የሚል እሥተማሪ ነው በርቱልን

  • @MmKk-lq5zu
    @MmKk-lq5zuАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hp5ds1ku5o
    @user-hp5ds1ku5oАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer65364 ай бұрын

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል አስለቀሳችሁኝ ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ ወገኖቸ ቀጥሉበት❤ የጠፍቱን መልሶ ብዙ በጎች ሞልተዋል😢

  • @user-yn8so8iv6h
    @user-yn8so8iv6h4 ай бұрын

    እግዚአቢሄርአምላክሁላቻንበምረትአይኑይየን😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e5 ай бұрын

    አስተማሪ ነዉ በርቱ

  • @madiassefa5227
    @madiassefa52273 күн бұрын

    የሀብታሞችን❤❤❤ልብያራራ😂😂😂አሜን🎉🎉🎉

  • @HasenHah
    @HasenHah3 ай бұрын

    በርቱ አሰተማርነው

  • @user-ef9eq4cu3i
    @user-ef9eq4cu3i4 ай бұрын

    ተመስገን ላተ ምንያሳንሀል አምላኬ ❤❤❤

  • @telcotelco7650
    @telcotelco76503 ай бұрын

    ተመሥገን🎉🎉🎉

  • @abuleafit873
    @abuleafit8735 ай бұрын

    አሜን

  • @melkamgelaw4120
    @melkamgelaw41206 ай бұрын

    Yetaye New Adiss Likekulin 💒💒💒💒

  • @Arbabtube

    @Arbabtube

    6 ай бұрын

    በቅርቡ አዲስ እንለቃለን ይሄን ተሰርዞ ስለነበር ነው በድጋሜ የለቀቅነው 🙏

  • @serkiyimer6536

    @serkiyimer6536

    4 ай бұрын

    Entebkalen betu ❤​@@Arbabtube

  • @user-rf8xs7ry1t
    @user-rf8xs7ry1t3 ай бұрын

    አስተማሪነውእግዝአብሔርይጠብቃችሁለእግዚአብሔርየሜሳነውነገርየለም❤❤❤❤❤❤

  • @user-zr7il7po7k
    @user-zr7il7po7k5 ай бұрын

    አስለቀስኝ 😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-ef9eq4cu3i
    @user-ef9eq4cu3i4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ee9ix2ww6b
    @user-ee9ix2ww6b5 ай бұрын

    ማርያምን ቄሱን አቀዋለሁ ከኛ አቧሬ ይመጣን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkiyimer6536

    @serkiyimer6536

    4 ай бұрын

    የቆቦ ሰው ናቸው መስል❤

  • @user-sw1ml4iz6k

    @user-sw1ml4iz6k

    4 ай бұрын

    ቆቦ ናቸው እኮ

  • @HHg-rq3vg
    @HHg-rq3vg5 ай бұрын

    እንደው ሙሉየ ክየሽው መልሽልን የኔውድ እንኮን ከበሽታሽ ድነሽ ለፊልም አበቃሽ ጥሙጋ አብረን

  • @user-ef9eq4cu3i
    @user-ef9eq4cu3i4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👣

  • @user-vi3ml2hy5j
    @user-vi3ml2hy5j5 ай бұрын

    ዳቆንአድሱበርታልን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z5 ай бұрын

    ❤🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤🎉

  • @TsehayTsi
    @TsehayTsi3 ай бұрын

    እሚያወሩት.ነገር.ግንበደንብ.አይሰማም

  • @HsHhdh-ml1qc

    @HsHhdh-ml1qc

    2 ай бұрын

    ይሰማል መፅሞና አዳምጡት

  • @user-vf2su3sm5s
    @user-vf2su3sm5s5 ай бұрын

    አስለቀሰኝ አረኔ

  • @TsehayTsi
    @TsehayTsi3 ай бұрын

    ድማ.የት.ሀገር.እዳለ.የምታዉቁ.ነገሩኝ.በእግዚአብሔር

  • @Arbabtube

    @Arbabtube

    3 ай бұрын

    አራዱም አካባቢ ነው

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy24 күн бұрын

    እልልልልልልልልል የእግዚያብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኛንም ከሐጢያታችነ ይጠበን ሐጢያታችንን ያርቅልን ለቤቱ የበቃን የተዘጋጀን ያድርገን አሜን አገልጋዩ ለመሆን የበቃን የተዘጋጀን ያድርገን አሜን👏👏🙏

  • @RtRt-se1iw
    @RtRt-se1iw9 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa37523 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі