ውሳኔ | መንፈሳዊ ድራማ | Felege Genet Media 2022

Ойын-сауық

ለyoutube ቤተሰብ ካልሆናችሁ Subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ Share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደወል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች | በብፁዕ አቡነ አብርሃም : • ልታዩት የሚገባ | የጋብቻ ጠንቆች ...
አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆነ| በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ: • አስገራሚ ስብከት | ሁሉ በእርሱ ሆ...
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡
/ @felegegenetmedia
FACEBOOK 🔗 Www.FaceBook.Com/FelegeGenetMedia
#Ortodox
#Tewahdow
#FelegeGenetMedia
#ፈለገገነትሚዲያ
#EthiopianOrtodoxTewahdow
Subscribe To Felege Genet Media Tube And Turn On Notification To Stay Update With New Videos❗
️🔔 ️🔔 ️🔔 ️🔔
CopyEthiopianright 2022 Felege Genet Media

Пікірлер: 53

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p8 ай бұрын

    ተባረኩልን እዲህ ያለ መንፈሳዊ ትምህርት ልቀቁልን ምርጥ ድራማ 👌🤗 ስለ እሴቶች አለባበስ ስሩልን 🙏❤

  • @ayalewkindu6952
    @ayalewkindu69522 жыл бұрын

    ምርጥ የተዋህዶ አይኖች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምር ።

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz9 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ አስተማሪና መካሪ ነዉ ቀጥሉበት

  • @AmarechDessie
    @AmarechDessieАй бұрын

    በተመስጦ ነው ያየሁት በእውነት ምርጥ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat63677 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @konjok5966
    @konjok59662 жыл бұрын

    ጸጋውን ያብዛላችሁ👍 እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mengistugetu2825
    @mengistugetu28259 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት❤

  • @hyme7165
    @hyme716510 ай бұрын

    ዋዉ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹህ❤🙏❤

  • @wudiyeliyewu4221
    @wudiyeliyewu42213 ай бұрын

    በጣም ምርጥ አተማሪ ነገር በርቱልን ጨምሩበት ወጣቱን በደብ አይታችሁታል፡

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn24442 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ የትምህርት አሰጣጥ ዘዴ ነው። በርቱልን!

  • @user-cf7jv7qt7x
    @user-cf7jv7qt7x10 ай бұрын

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ክርስቲያን መሆን መታደል ነው በተለይ ለዚህ ግዜ ጋብቻ ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤

  • @SelamKonjo-uu3eh
    @SelamKonjo-uu3eh11 ай бұрын

    ማርያምን በጣም ቃል ያጣሁለት ድራማ ነዉ ጎሽ ተባረኩ በብዙ❤❤❤❤❤

  • @user-oz6mt1qz7e
    @user-oz6mt1qz7e10 ай бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome147011 ай бұрын

    ትችላላችሁ ማርያምን በተለይ ጥፋታችሁን ያመናችሁት ትችላላችሁ ምርጥ አስተማሬ ምክር ነውበርቱልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun34452 жыл бұрын

    እውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ጓድኛዬን እምጣላው ለምን ጊዜ ሰጥተህ አታወራኝም ነው ኡፍፍፍፍ ትግስቱን ስጠኝ

  • @rabehcall1332

    @rabehcall1332

    2 жыл бұрын

    ጎበዝ

  • @SelamKonjo-uu3eh

    @SelamKonjo-uu3eh

    11 ай бұрын

    አይዞሾ

  • @hannateshome4721
    @hannateshome47212 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Жыл бұрын

    በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ በጣም አስተማሪ መፈሳዊ ድራማ ነው በርቱ የተዋህዶ ልጆዎች

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም የምያስተምር ነው

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    ጸጋውን፣ያብዛላችሁ፣እግዚአብሔር፣ይስጥልን፣

  • @neyatibeb
    @neyatibeb Жыл бұрын

    አማካሪው በጣም በሳል እና ገጸ ባህርያቱን ተላብሶታል። ለተሳተፋችሁ ሁሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-yn8so8iv6h
    @user-yn8so8iv6h4 ай бұрын

    እዉነትንምዉወድማቺንፈጣሪዪጠብቅቺዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4iАй бұрын

    ደሞ. ላኩልን የኛ ምርጦች

  • @zeddegfe5505
    @zeddegfe5505 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @user-pg7cl5wi4d
    @user-pg7cl5wi4d Жыл бұрын

    ፀጋ እግዚኣብሔር ይብዛላችሁ

  • @sebelehayle9827
    @sebelehayle9827 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም የሚያስተምር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሰላም እና ጤና ይስጣችሁ

  • @meseretgetahun6670
    @meseretgetahun6670 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ደስ እሚል ትምህርት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jd8en4nz2c
    @user-jd8en4nz2c Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ፀጋዉን ያብዝላቹ

  • @tsedaletsedale8993
    @tsedaletsedale8993 Жыл бұрын

    በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @Taemo767
    @Taemo7678 ай бұрын

    Kal hywet yasmaln!🥰

  • @user-di2wo5wf9k
    @user-di2wo5wf9kАй бұрын

    Tebareki❤❤❤❤❤❤

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 Жыл бұрын

    በእውነት ጸጋውን ይብዛላችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብርቱ

  • @himahima2935
    @himahima29352 жыл бұрын

    አሪፍ ነዉ

  • @madeshawekefale2565
    @madeshawekefale2565 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Жыл бұрын

    ምርጥ ድራማ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын

    በውነት መንፈሳዊ አማካሪ በየ ወረዳው ቢኖሩን ጥሩ ነበር በአምልኮም በሌላም በቤት ጣጣ የምንፈተነው በትዳር አጋር ነው😭😭😭ውይይይይይ አምላኬ እርዳኝ

  • @SerkeSerke-oe5tc

    @SerkeSerke-oe5tc

    29 күн бұрын

    መርቁይሥጠን ማሪየጠበኩትን አላገኝሁትም አለመታደሌ ሥብር ብየወጣሁ ባለማወቄ አምላኬን በፆኦሎት አለመጠየቄ

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes97462 жыл бұрын

    ክርስቶስ ተንስአ ሙታን በዓቢይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሴጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @abrahamkbrom4025
    @abrahamkbrom4025 Жыл бұрын

    Amazing

  • @buucsbb8535
    @buucsbb8535 Жыл бұрын

    ብእውነት ቃለ ህይወት ያሰማላቹ 🤲💐❤

  • @simertabebe7648
    @simertabebe76482 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Tube-sr1rh
    @Tube-sr1rh Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን

  • @user-pg7cl5wi4d
    @user-pg7cl5wi4d Жыл бұрын

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍🤲

  • @bbvghj5150
    @bbvghj51508 сағат бұрын

    ❤❤❤❤🌾

  • @MulualemWassie
    @MulualemWassie21 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Жыл бұрын

    ደስ ማለታቸው

  • @user-jh3sg8qz7l
    @user-jh3sg8qz7l2 жыл бұрын

    በርቱ

Келесі