🛑የገና ዋዜማ አስቂኝ ድራማ በሰንበት ተማሪዎቻችን ቀረበ
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የፈለገ ኮቦር ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ሥርዐተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ መንፈሳዊ አገልግሎቶች እና ልዩ ልዩ መረጃዎች የሚለቀቁበት(የሚተላለፉበት) የሰ/ቤቱ ሕጋዊ የዩቲዩብ ገጽ ነው እና ይህ ቻናል አዲስ የተመሠረተ ስለሆነ በ እግዚአብሔር ስም subscribe እድታደርጉልን እዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር እድታረጉል እጠይቃለን እናመሠግናለን።
Пікірлер: 7
ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለሄወትያሰማልን
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤
ታበረኩ ውዶቼ
Wowowowowowowowow❤❤❤❤❤😢
Tsegawn yabzalachihu