ሞት ከቤታችን አልወጣ አለ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ ክፍል 2...

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
ባለታሪካችንን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ +251911935299 መስከረም ሮሀ

Пікірлер: 126

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu13717 ай бұрын

    ባለታሪካችንን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ +251911935299 መስከረም ሮሀ

  • @selihom6023
    @selihom60237 ай бұрын

    ገኒዬ እስከ ዛሬ ካቀረብሻቸው እንግዶች በሙሉ ፅናት እና ጥንካሬን የምንባርበት የድንቅ ሴት ታሪክ ነው::

  • @user-wf3en5rv6h

    @user-wf3en5rv6h

    3 ай бұрын

    በጣም ጥንካሬዋን እዴት እደወደድኩት 😘😘😘

  • @samri308
    @samri3087 ай бұрын

    አቤት ጥንካሬ ፅናት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ🙏

  • @GigiGigi-mj3wo
    @GigiGigi-mj3wo2 ай бұрын

    😢እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ከእኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል😢

  • @hdjid988
    @hdjid9887 ай бұрын

    ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ እህቴን ግን እሚመሥል የለም ወይኔ ጥንኮራ ራሤን አየሁብሽ እኔ ትንሽ ነገር ሢገጥመኚ ቶለ ፈጣርየን አማርራለሁ አሁን ግን አምላኬን አመሠገንኩ ተመሥገን የኔ ጌታ እመብርሀን እናቴ ፈተናየን ሁሉ ያለፍኩብሽ ❤❤❤❤

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o7 ай бұрын

    የኔ አህት አንቺ ብርቱ አና ጠንካራ አንደ አዮብ በብዙ ፈተና አልፈሻል ይህ ሁሉ ከጌታ ነው ስሙ ይባረክ!!!

  • @lozabeza8014
    @lozabeza80147 ай бұрын

    በእግዚአብሔር ያለሽ ጥንካሬ ፅናት በጣም ደስ ይላል አምላክ ይርዳሽ እህቴ🙏

  • @AyneBiruk-vb4lr
    @AyneBiruk-vb4lr7 ай бұрын

    በእግዚአብሔር ያለሽ እምነት በጣም ደስ ይላል ጥንካሬ ሽም ከፈጣሪ ነው

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu2 ай бұрын

    ገኒ እሚገራርም ህይወት በማቅረብሽ ልዩ የሆነ ትምህርት እየወሰድንበት ነውና አመሰግንሻለሁ። እውነት ነው እግዚአብሔር ህይወት ነው ፍቅር ነው። ሰው ከልቡ እግዚአብሔርን ከተንተራሰ ማሸነፉ ነጻ መውጣቱ አይቀርም እህቴን በንጹህ ልቦና ቢያደምጧት ህይወት ይሰጣል።ብዙ አማኞች እግዚአብሔርን ሳይሆን አምልኮታቸው ሌላ ላይ ነውና፤ ክቡር ለእርሱ ይሁን።

  • @besufikad8924
    @besufikad89247 ай бұрын

    ይድረስ ገነት ባልሽ የልጆችሽ አባት ደግመሽ እንዳዲስ ብታገቢው የዳግም ሞት ዜና ሳይሆን ዘልአለም ሂወት ታገኚ ነበር

  • @user-vd9nw6px9e
    @user-vd9nw6px9e6 ай бұрын

    እኔን በጣም ያስገረመኝ ነገር በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት ነው!! የጻድቃን መከራቸው ብዙ ቢሆንም የምተማመኑበት አምላክ በድል ይመራቸዋል።

  • @warkwark6096
    @warkwark60967 ай бұрын

    ድሮ የአኛ አናቶች ለምሳሌ አናቴ 9 ስትዉልድ ሃኪም አታቅም!!ማርያም ማርያም አየተባለ ነዉ የተዉለጅነዉ!!በአኛ ዘመን ግን ሁሉ ከበደብን

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia85377 ай бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ የነበረው የጠንካራ ሴት ንግግር እምነቷ ፅናቷ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው የምታመልኪው አምላክ አፅናንቶሻል እቺ ፕሮቴስታንት ናት ጥንቃካሬዋ እምነቷ ያስታውቃል።❤❤❤❤

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y6 ай бұрын

    ፈተናው ከባድ ነው ባድ ወር በወር ያስራምስት ቀን ልዩነት 4ት ቤተሰብ ማጣት እዴት ይከብዳል ኢሄ ነው ሰሞኑ እኔ ላይ የደረሰው ኢም አልሀምዱሊላህ አላህ በወሰነው ነገር እኛ መወሰን አችልም😢ባባን ቋግሜ 6 ወድሜ ጥቅምት21 የባባ እህት አደኛዋ ህዳር 15 አደኛዋ እህት ጥር 4ት ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ነው😢😢😢😢ለሞቱት ቤተሰቦቼ ዱአ ፀሎት አድርጉላቸው ሞት መራራ ነው😢😢😢😢😢

  • @user-ir4kn9xf9d
    @user-ir4kn9xf9d6 ай бұрын

    እንዲህ አይነት መታመን እና ትንካሬ አይቼ እላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesgebrekidan
    @mekdesgebrekidan7 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ግን ከሰዋዊነት ያለፈ ጥንካሬ ከእግዚአብሔር ነዉ የተሰጠሽ እሱ ይመስገን

  • @user-ns1nk3rd4l
    @user-ns1nk3rd4l6 ай бұрын

    ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu78507 ай бұрын

    ወይ እግዚአብሔር ይቅር በለኝ አምላኬ አቤቱ ሀጢያቴን አትይ ይቅር በለኝ 😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d7 ай бұрын

    ድንቅ መልክት እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው የረዳሽ ያገዘሽ ጌታ ይባረክ

  • @abebewendater
    @abebewendater7 ай бұрын

    የመህምር ተስፋስን ትምርህት ታዳምት ገጠመኝ

  • @deberezenebe3254
    @deberezenebe32546 ай бұрын

    እህቴ ቃላት የለኝም አምላክ የበለጠ ብርታት ይስጥሽከ።

  • @user-li7od3uh8n
    @user-li7od3uh8n7 ай бұрын

    እህት ገነት ስለምታቀረቢዉ የሴቶች ህመም በአላህ ስም አመሰግንሽ አለሁ እኛ ሴቶች ተስፋ እንዳንቆርጥ እየሁን አይደለም

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21277 ай бұрын

    የኔ እህት አይዟችሁ የእናትሽ አሟሟት ግን ስቃይ የሌለበት ነው በዚህ ተፅናኚ

  • @user-te3sz9bc2r
    @user-te3sz9bc2r7 ай бұрын

    በ እየሱስም ጥንካሬ.....ንገገሯ ሲያምር❤❤ቃል የለኝም ምን እንደምላት እቺን ሴት ግን እንዴት የተባረከች ሴት ናት... ጠካራ ሴት ናት ባልዋ ታድሎዋል 🥰

  • @Mihiret855
    @Mihiret8557 ай бұрын

    በእዉነት ከችግርሽ ሁሉ ባሻገር እግዚአብሔር ይወድሻል እድለኛ ነሽ

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g7 ай бұрын

    እንዴት ደስ የምትል ሴት ናት አቤት ፅናት

  • @wubanchibiruk8065
    @wubanchibiruk80657 ай бұрын

    ምን ብዬ ልጻፍ?? ወዬኔ በእንባ ነው እያየሁ ያለው እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይካስ ደስታንም ያብዛልሽ

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen38597 ай бұрын

    ክፍል ሁለትን ለመስማት አልነጋ ነው ያለኝ የእውነት ብዙ ታሪክ እሰማለሁ እዳችም ከብረት የጠነከረ መከራ ቻይ ሰው አለ የእውነት አች የእግዛብሄር ሰው ነሽ አሁንም ከእምነትሽ ሸርተት እዳትይ አደራ የኔ መምህር ነሽ

  • @bethelhemfekede9527
    @bethelhemfekede95277 ай бұрын

    እግዚአብሔር ላይ ያላት መታመን ድንቅ ሴት

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me3 ай бұрын

    አቤት ብርታትጥንካሬ እግዚአብሔር ለሁላችን ፅናቱን ይስጠን ማርያምን በጣም ጠካራ ሴትነሽ❤❤❤

  • @user-es8kw7bq5j
    @user-es8kw7bq5j7 ай бұрын

    በጣም ገራም ሴት ነሸ በፅናት የተሞሽ ሴትነሽ ፍፃሜአሽን ያሳምረልሽ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o7 ай бұрын

    እናት በርች እግዝያብሔር ይርዳሽ

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal34887 ай бұрын

    አር ምን አይነት ትግስተኛ ናት በአላ እኔ ምኑን አማርርኩ ያአላህ እስከዛሬ።ላማርርኩ ይቅርበለኝ

  • @habesha2171
    @habesha2171Ай бұрын

    የኔብርቱ 🩷🩷🩷 እግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት ያስቀናል

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s7 ай бұрын

    ኦ እግዚአብሔር ስራህ ድንቅነው

  • @AntenehAknaw
    @AntenehAknaw7 ай бұрын

    እንዴት ድንቅ ሴት ነሽ!!!!!!

  • @user-hz3xg9yc6k
    @user-hz3xg9yc6k2 ай бұрын

    ጎበዝ

  • @user-xx8vz9qf6w
    @user-xx8vz9qf6w7 ай бұрын

    በጣም ገራሚ ሴት ነሽ ፈጣሪ ፍፃሜአችንን ያሳምርልን

  • @user-yb4ks8ty4d
    @user-yb4ks8ty4d6 ай бұрын

    አቤት ፅናት ጥንካሬ አመስጋኝነት ብርታት ታጋሽነት እግዚአብሔር ሆይ እስካሁን ላማረርኩህ ሁሉ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t7 ай бұрын

    ውይ እናት አትሙት ከፈጣሪ ቀጥሎ ችግርሽን ከፌትሽ አታ የምታውቅ የማትሽ እሳ ብቻ ናት ተስፋ የምታረጊባት በምድር ላይ ሌላው ይሸሽሻል እናቴን በድገት ነው ያጣሀት ከባድ ነው ሀዘኑ

  • @rahelzeleke958
    @rahelzeleke9582 ай бұрын

    ይሄ ወንጌል ነው። እየሱስ ክርስቶስን ነው የመሰከርሹ። ወላጆችሽም በመልካም አሟሟት ነው ወደ ጌታ የተሰበሰቡት።

  • @tigtig6559
    @tigtig65597 ай бұрын

    ምንአይነትበፀናት የተሞላሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ እደእምነትሽ ያድርግልሽ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum30247 ай бұрын

    እኔ በራሴ አፍሬለሁ አንቺን ሳይ የምር በተራ ነገር ፈጣሪን አማርራለሁ ፈጣሪ ተመስገን ብርታት ሆነሽኛል

  • @ashenafigebreyes3657
    @ashenafigebreyes36576 ай бұрын

    You are very strong woman. I so proud of you. Godbless you. I am impressed in your life history .you are blessed. By the way I am from shashemene

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale64087 ай бұрын

    በጣም ድቅ ሴት አጅግ በጣም ድቅ ጠካራ ሴት

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2337 ай бұрын

    ከባድ ነው ግን ስለኛ እግዚአብሔር ያቃል

  • @senaitgizaw6546
    @senaitgizaw65467 ай бұрын

    Anch denke set nash besmab tegest ena senat

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o2 ай бұрын

    የሰውልጅ ከኖረ ነው ሁሉንም የሚያሳየን።

  • @meseretgizaw1588
    @meseretgizaw15886 ай бұрын

    መቼም እግዚአብሔር የሚችልን ልብ ይሰጣል ይገርማል የባሰም ነገር አለ ይገርማል እ/ር ክብሰሩን ይወሰድ ላይችል አይሰጥም

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano47196 ай бұрын

    በጠም ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረክ❤

  • @yilfashewayirga2435
    @yilfashewayirga24356 ай бұрын

    አዛሺ እህቴ በፈተና የሚጸና የተባረክ ነዉ

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619Ай бұрын

    አይዞሽ የኔ እናት አዎን እግዜር ይቀይራል

  • @DianMebratu
    @DianMebratu6 ай бұрын

    እግዚአብሔር አይባረክም ይባርካል

  • @senaitgobze2211
    @senaitgobze22117 ай бұрын

    አነደዚ አይነት በሂወቴ ፈተና ሰምቼ አላቅም ምነው እንዳንቺ ይቅርና አንደ አንደ ፍሬ ጤፍ ፅናት ቢሰጠኝ ብየ ተመኘሁ I don’t know what to say wow

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም7 ай бұрын

    ጠንካራ ሴት 😢

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g7 ай бұрын

    ዩስር ዩስራ ይህ በቁርአን ነው አላህ የሚወደው ሰው ይፈትናል

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul71435 ай бұрын

    በቀን 5 ግዜ እሰግዳለሁ እደዚህ ግን ጌታዬን አመሰገኜ አላውቅም ወላሂ ራሲን ታዘብኩት

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o7 ай бұрын

    hulum lebego new egizyabiher yisetall ebizyabiher yinesal simetu yikebidal ayizoshi enat

  • @user-bt6qu7sx6h
    @user-bt6qu7sx6h7 ай бұрын

    እግዚአብሔር አያል ነው

  • @MeriMTube
    @MeriMTube7 ай бұрын

    ጠከራነሺአብሺሪእህቴለኸይርነው

  • @romangina5121
    @romangina51216 ай бұрын

    የሜገርም የግዛቤር ቸርነት ያለበአት ልብይነካል ታሪኩኩኩ😢

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie2307 ай бұрын

    የእግዚአብሔር አብሮነት ድንቅ ነው !!!!

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu29547 ай бұрын

    ዊይ ገንዬ እስከ ዛሬ ካቀረብሽልን ፕሮግራሞች የመስከረም ጥንካሬ ይለያል በስምአም

  • @mikigirma8736
    @mikigirma87367 ай бұрын

    ዘመንሽ ብሩክ ይሁን በጣም ጠንካራ ሴት

  • @stiziaddis19
    @stiziaddis197 ай бұрын

    አረ ተመስገን ፈጣርዬ

  • @user-vd9nw6px9e
    @user-vd9nw6px9e6 ай бұрын

    ተባረኪ ገንዬ!

  • @user-vd9nw6px9e
    @user-vd9nw6px9e6 ай бұрын

    ተባረኪ ገንዬ!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei7 ай бұрын

    O my God amazing testimony

  • @atsedeasefa7353
    @atsedeasefa73537 ай бұрын

    ሲገርም የሰፈሬ ልጅ ይሄን ያክል ጠንካራና ብርቱ ሴት አትመስይኝም ነበር

  • @SSem-iq5vi
    @SSem-iq5vi7 ай бұрын

    ጥልቅ ጥልቅ አትበይብን እንስማበት

  • @GenFir

    @GenFir

    6 ай бұрын

    አይባልም

  • @user-pk4qj2xg1d
    @user-pk4qj2xg1d6 ай бұрын

    ልቤን አመመኝ እኔስ😢

  • @dadishtube
    @dadishtube7 ай бұрын

    yasazenal betam

  • @astermengistu6818
    @astermengistu68187 ай бұрын

    Geni Endzare ayenet tenkara set akirbi Egzabher yeredat nat astemari new

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube83897 ай бұрын

    አጅብ የአላህ ስራ

  • @FenatKiya-kl3vn
    @FenatKiya-kl3vn7 ай бұрын

    Abet tinakare abet emenat tebarekelagn ema kiya🎉🎉

  • @Susu-cp2vu
    @Susu-cp2vu6 ай бұрын

    ቃል የለኝም ላንች😢

  • @simgenmamo5180
    @simgenmamo51807 ай бұрын

    Egziabher yechelale kebr mesegan yehun lasu telke maleket nw yasetalalfeshe barche

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g7 ай бұрын

    በዚህ በሀይማኖኖት ለሙደመሪያ በአንድ ፈጣሪ የመነች ሴት የየው

  • @siifaangazah3687
    @siifaangazah36876 ай бұрын

    Uuuuuuuffff 😢😢😢😢 Egzehaber melkam nwe

  • @eyerusm5965
    @eyerusm59657 ай бұрын

    ጋንዩ ሁሌ የምታቀርብ ያስለቅስኛል የዛሬው አይወራ አልቅሼ ልሞት ናው ካከናዳ

  • @hewangebertadike894
    @hewangebertadike894Ай бұрын

    Wow ❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle2337 ай бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም ብርታት ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh79607 ай бұрын

    ወይኔ ልቤ ዝቅ አለ !!! የፅናትዋን ጥግ ምንድነው ግን እግዚአብሔር መልስ ይስጣችሁ

  • @sabagiday5961

    @sabagiday5961

    6 ай бұрын

    አሜን የእዬብን ትእግስት የሰጣት ሴት እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ወሰደ ብላ አሜን ብላ የምታመሰግን ፁኑ ሴት

  • @user-gb1yf1ch1l
    @user-gb1yf1ch1l7 ай бұрын

    Gata yebarksh betam yemigrm talk new !!!!!

  • @zuleikashafi8130
    @zuleikashafi81307 ай бұрын

    የኔ ታሪክ ይገልፀዋል

  • @user-hz3xg9yc6k
    @user-hz3xg9yc6k2 ай бұрын

    ትንብታዊ አዋጅ ነው ይሆናል ያመንሽው ጌታ አይጥልሽም

  • @Tsedi_tube
    @Tsedi_tube7 ай бұрын

    ❤❤❤ kal ate atereg

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren26827 ай бұрын

    Geniye. Video sejemer wodegedelew ere. Egnan lemagagat new. Kemeche yejemer stayle endehonnn.

  • @ayetudebela664
    @ayetudebela664Ай бұрын

    Ayzosh mama❤❤❤❤😢😢😢

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran13287 ай бұрын

    የጥንካሬ ጥግ

  • @yasalnani5914
    @yasalnani59147 ай бұрын

    Yena enet beresh gobez nesh enam endache endeberta men laderg

  • @buzegetaneh9275
    @buzegetaneh92757 ай бұрын

    weyen sew bezhe lke tenkara yehonal begta

  • @melkamelka4213
    @melkamelka42132 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @sewdamuhammed4146
    @sewdamuhammed41466 ай бұрын

    Abet tenate tenkaree

  • @hgdd3677
    @hgdd36777 ай бұрын

    እፍፍ

  • @zekariyasgezahegn3196
    @zekariyasgezahegn31964 ай бұрын

    ፅናትን ለበሽው ነው ሚባለው

  • @shbahzbzbzb8089
    @shbahzbzbzb80897 ай бұрын

    ገኒ በአብዛኛው የምታቀርባቸውን ሰዎች ጥንካሬ አያለሁ ነገር ግን የመስኪ ግን ይለያል እኔ ገኒ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ላንቺም አዘንኩ መስኪ ጠንካራ ነሽ ያበረታሽ ጌታ ስሙ ይባረክ!!!

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y7 ай бұрын

    ❤☝️☝️🤲🙏🙏🙏

  • @AskaleAskale-eg1lu
    @AskaleAskale-eg1lu7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emu3288
    @emu32887 ай бұрын

    I just wonder, are those people gonna get professional help after the show ? Or just to tell their story? These days so many ppl are coming to multiple KZreadrs and tell their stories but what do they benefit at the end

Келесі