"ልጄን ለአፈር አትስጥብኝ።ባለ ታሪክ መስከረም ሮሀ የመጨረሻ ክፍል

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
ባለታሪካችንን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ +251911935299 መስከረም ሮሀ

Пікірлер: 363

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu13717 ай бұрын

    ባለታሪካችንን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ +251911935299 መስክረም ሮሀ

  • @tarekegnwoldehana4589

    @tarekegnwoldehana4589

    7 ай бұрын

    መስከረም ሎሀ በሚል ይስተካከል

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam2067 ай бұрын

    የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እንዲህ እንደተመካሽበት እርሱ እራት መንታ ይስጥሽ❤❤❤። እኔም ለድንግል ማርያም ተስዬልሻለሁ። ማርያምን I know You are protestant. But trust me እሷን ለአንድ ቀን ጥሪያት የእኔ ጀግና ምርጥ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.7 ай бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu29547 ай бұрын

    እግዚአብሔር የትኛዋንም እናት በልጅ አይፈትን በጣም ከባድ ከባድ ፈተና ነው መስኪዬ እግዚአብሔር አሁንም ብርታቱን ይጨምርልሽ

  • @adonaitfisseha1227
    @adonaitfisseha12277 ай бұрын

    በእውነት ለምወዱት እንደ ሀሃሳቡም ደግሞ ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ።ጌታ መሻትሽን ሁሉ ይሙላልሽ።

  • @user-tk6jm7rt1b
    @user-tk6jm7rt1b7 ай бұрын

    እ/ር። እመቤቴ። ድንግል ማርያም መንታ መንታውን ታሳቅፍሽ የኔናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl7 ай бұрын

    የዘመናችን እዮብ ብልሽ አያንስብሽም እናትነትን የወለደ ሰው ያውቀዋል የአንቺ ፅናት ይለያል እኛ ጤነኛ ልጆች እንኳን ሰቶን መች ያንችን ያህል አመሰገነው ፈጣሪ ጤነኛ መንታ ልጆችን ይስጥሽና ይካስሽ ወንዱንም ልጅሽን በጤናና በሞገስ ያሳድግልሽ ኪያም ልቦናህን አይቀይረው ምርጥ ባል ነህ ።

  • @user-qb3fd1uo1h
    @user-qb3fd1uo1h7 ай бұрын

    ያኔ ውድ እህት አባቴ በተካታታይ 6ልጅ ቀብሮ ዘሬ ያ2 ሴቶች እና 4 ወንዶች እናት ሆናለች ፀጋው ያግዝሽ❤ መንታ ይሰጥሻል❤️❤️

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed60437 ай бұрын

    በፈጣሪ ያለሽ ፅናት ያለሽ ጥልቅ እምነት ግሩምነው ያችን የእምነት ጥግ ለኛም ይስጠን በርች የኔ እናት❤❤❤❤

  • @LiyaFanta
    @LiyaFanta2 ай бұрын

    ቃል አጣሁ ልቤ ስፍስፍ አለ የኔ እናት ምን ልበልሽ የምትወጂው የምታከብሪው አምላክ ይካስሽ መከራ በቃ ይበልሽ ዘመንሽ. የደስታ የሳቅ መልካም ሁሉ ላንቺ ይሁን የኔ ቆንጆ

  • @amenmiko3619
    @amenmiko36197 ай бұрын

    እዮብን በዚህ ዘመን አየሁት እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @kakokikua5387
    @kakokikua53877 ай бұрын

    እኔ ምንም ማለት አልችልም በጣም ከባድ ታሪክ ነው ፈጣሪ መካሻ የሚሆኑ መንታ መንታ ልጆጅ ይስጥሽ

  • @tsehayweldeyes9059

    @tsehayweldeyes9059

    7 ай бұрын

    Amennnnnnnnn!!

  • @user-cg9hs7us5y

    @user-cg9hs7us5y

    6 ай бұрын

    አሚን

  • @mekdesgebrekidan
    @mekdesgebrekidan7 ай бұрын

    እያንዳንዱ ስሜትሽ ይሰማኛል ምክንያቱም ለመስማት ብቻ ሳይሁን እኔም እያለፍኩ ስለሆነ 8አመቷ ነው አትናገርም አትቀሳቀስም ግን አቺኩ ትማሪያለሽ ሰው ትረጃለሽ እያልኩ እነግራታለው ብዙ ለሊቶችን ያለ አቅልፍ እዴት ነበር ተኝቼ የምነሳው እስከምል መተኛት እስክረሳ እግዚአብሔር ከያሽ የማያልፍ የሚመስል ያልፋል እግዚአብሔር ካቺጋር ነዉ

  • @Hiwothiyab

    @Hiwothiyab

    7 ай бұрын

    ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    7 ай бұрын

    መጨረሻው ተሻላት

  • @aswmekonen3859

    @aswmekonen3859

    7 ай бұрын

    እግዛብሄር ይማርልሽ

  • @user-bt1bq2nn9b

    @user-bt1bq2nn9b

    7 ай бұрын

    የማይሳነዉ ጌታ ጨርሶ ይማርልሽ እህቴዋ

  • @user-jt9vv7sf2x

    @user-jt9vv7sf2x

    7 ай бұрын

    አላህ ይማር ልብ የኔ ጀግና እናት አይዞሽ አላህ እስካሁን ያለፍሽውን የመከራ ግዜ በቃ ብሎች በደስታ ከነ ቤተሰብሽ ነሪልኝ አይዞሽ ድግሞ 😢😢

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv7 ай бұрын

    ኪዳነ ምህረት በለተ ቀኗ ልጅ ሰጥታሽ ዳግም ለምስጋና ታብቃሽ የጌታዬ እናት የልጅን ነገር ከእርሱዋ በላይ የሚያውቀው የለምና ቤትሽ ዳግም በልጅ ይባርክሽ ያለሽንም ይባርክልሽ

  • @ruthhailemariam4383
    @ruthhailemariam43837 ай бұрын

    አቡነ ኪሮስ ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ቃልኪዳን አለ ላንቺ ይጠቅምሻል

  • @mahinisu7434

    @mahinisu7434

    6 ай бұрын

    Eza

  • @fekeryene213
    @fekeryene2137 ай бұрын

    በየሱስም በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እናቴ እመቤቴ እመ ብርሀን ትካስሽ የልጅ ልጅ ልጅ ታሳይሽ 🙏🙏🙏❤

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o7 ай бұрын

    መስኪ አዮብ ያሁሉ መከራ ሲደርስበት "ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ አንደሆንክ ሀሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ አንደማይቻል አወቅሁ "አዮብ 42 2 ቃሉን አየኖርሽ ያለሽ ብርቱ ሴት ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @smms6004
    @smms60047 ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት ። እማ ፍቅር ሳትጠራ ስትቀር ቅርርር ይለኛል. በእውነት ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ. ። እኔ ግን ይሄ የመናፍት ሴራ ይመስለኛል በቤተሰብ ሲመለክ የቆየ ነው እግዚአብሔር ይርድስሽ እማምላክ በምልጃዋ ትጎብኝሽ❤❤❤

  • @user-li7od3uh8n
    @user-li7od3uh8n7 ай бұрын

    አላህ የሶብሩን ዉሀ ያጠጣሽ ጠንካራ እነት ነሽ የሁሉም እነት ብርታት

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ማንንም በክፉ አይፈትንም ቢሆንም የምናልፍበትን ፀጋ ይሰጣል ያንቺንም ያየሁት እንደዛ ነው

  • @hssana8939
    @hssana89397 ай бұрын

    ጌታ ሆይ መተኪያዋን ስጣት ላተ አያልቅ😢😢😢

  • @mikigirma8736
    @mikigirma87367 ай бұрын

    በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው ፊልም ነው የሚመስለው በጣም የምትገርም ሴት ለሌላው መማሪያ ነች እግዚአብሔር ፍሬን ይሰጥሻል

  • @KalkidanTamene-bf2ut
    @KalkidanTamene-bf2ut7 ай бұрын

    የሚያስደንቅ ትግስት ፅናትና እምነት ነው ያየሁት እግዚአብሄር በሚበልጠው ይካስሽ የኔ እናት ገኒዬ እንደዚህ የሚያስተምሩ ለህዝቡ ትምህርት የሚሆኑ የህይወት ታሪኮችን ስለምታቀርቢ እናመሰግናለን

  • @selihom6023
    @selihom60237 ай бұрын

    በእንባ ነው የጨረስኩት የእግዚአብሔርን ትልቅ ነት! የሚገርም ፅናት!!

  • @miser-lj3tq
    @miser-lj3tq7 ай бұрын

    አንቻ ጀግናነሽ እውነት ነው የሚሰጥም እሱ ነው የሚወስድም እሱ ፈጣሪ ፅናቱን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew73477 ай бұрын

    እጅግ ድንቅ እናት ነሽ እግዚያብሄር ያጽናሽ ( ስለተደረገልን ብቻ ሳይሆን ስላልተደረገልን ነገሮች ሁሉ እግዚያብሄር ይመስገን )እንድንል ትልቅ ትምህርት ሆነሽናል

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal95782 ай бұрын

    ያለ ድንግል ማርያም አለም አይድንም ። እግዚአብሔር ሠጠ እግዚአብሔር ነሳ የሚለውን የእዮብን ቃል ይዛሻልና ፅናትሽን አይቶ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር ያደርግልሻል ።

  • @yonilega6645
    @yonilega66457 ай бұрын

    ሰው ነሽ መለዐክ፣ ከምድር ነሽ ከሰማይ፣እውነትሽን ነው ልብ ወለድ ፣ ልመንሽ ወይስ እምለው ጠፋኝ ! .አሁን እኔም ክርስቲያን እባላለው ? እኔም አማኝ ነኝ ? ፈጣሪዬ ሆይ ዓለምን እንዳላጠፋ አሁን ገባኝ ፣ የእዮብ መከራ በሕይወታቸው ሲያልፍ ዛሬም አመስጋኞች ስላሉህ ነው። ወላዲተአምላክ፣ጭንቅ አማላጇ በምልጃዋ አትለይሽ ፀሎቴ ነው ልጇ ወዳጇ መንታዋቹን እንደሚያሳቅፍሽ ዛሬ አመንኩ ። ቅድስናን የተሸለምሽ አንቺ ደስታ ይሙላ በቤትሽ።

  • @haymehayme7701
    @haymehayme77017 ай бұрын

    እኔ ደካማ እና ሀጥያተኛ ሀዘኔን በድክመቴ የማመጣ ሴት ነኝ ግን ከነ ሀጥያቴ እምመክርሽ ድንግል ማርያምን ያዢ የእግዛብሄርን እናቱን ያዢ የዛኔ እጂሽን ባፍሽ እስክቲዢ ትካሻለሽ !

  • @amsaletaye8681
    @amsaletaye86817 ай бұрын

    ሦስቱንም ክፍል አደመጥኩት በጣም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ልጆችሽ በነአብርሃም በነይሳቅ ጉን ናቸው በፃድቃን በሰማዕታት ጎን ናቸው የድንግል ማሪያም ልጅ በመንታ ይጎብኝሽ አሜን አሜን አሜን

  • @gubydalrof1
    @gubydalrof17 ай бұрын

    አንቺ የዘመናችን ራሄል ነሽ:: ፅናትሽ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት ለእንደኔ አይነት ሰነፍ ትምህርት እና ፅናት ነው:: እግዚአብሔር የቀረውን ዘመንሽን በደስታ ይሙላልሽ ተባረኪ እህቴ

  • @AntenehAknaw
    @AntenehAknaw7 ай бұрын

    "እግዚአብሔርን ሰጠ እግዚአብሔርን ወሰደ" ይህን መቀበል ምንኛ እድል ነው።.....አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ...GOD IS GOOD ALL THE TIM

  • @meskeremejersa7659
    @meskeremejersa76596 ай бұрын

    በጣም ለመግለጽ ቋንቋ ሊገልፀው የማይችል እመነት እና ጽናት ትልቅ ትምህረት ። ሞግሼ የተደገፍሽው አምላክ ለአንችና ለቤተሰብሽ ይሆናል ያለውን ይሰጥሽ። ልጀሽን በጥበብና በዐጋ ያሳድግልሽ። በርች ታላቅ ምሳሌ ነሸ። ገንዬ ሰላጋራሽን እናመሰግናለን ።

  • @tigistalemayehu8061
    @tigistalemayehu80617 ай бұрын

    በእውነት በጣም ጎበዝ በድምነትሽ የፀናሽ እና ጌታ ደግሞ በጣም ነው የሚወድሽ እስከመጨረሻው እንደዚሁ ቀጥይ ጌታ ይጠብቅሽ ጌት የሚያረገውን ያውቃል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57147 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ኢማንሽና እምነትሽ በአላህ ያለሽ ተስፋ እጅግ ከፍ ያለ ነው ።የምትመሰገኚ የምትደነቂ ሰው ነን አላህ ያዘጋጀልሽ ንግግር ይኖራል ብዬ አናለሁ ።አስተማሪ ምሳሌ ነሽ።❤❤❤❤❤❤

  • @ageritudemeke1912
    @ageritudemeke19126 ай бұрын

    እንዴት እንዴት ህይወትን በእግዚአብሔር እይታ እንዳይ እንደረዳሽኝ መስኪየ። እግዚአብሔር ይመስገን........ሁሉ ነገር ከቃላት በላይ ነው። እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj7 ай бұрын

    ዉይ ፅናት 😢ያረቢ በልጆቸ እዳትፈትነኝ😢😢😢😢

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz2 ай бұрын

    ጌታን አልቻልኩም እንባዬ እንዴት እና ምንጊዜ መፍሰስ እንደጀመረ አላውቅም ብዙ እንዳለቀስኩ የታወቀኝ ፕሮግራማችሁን ስጨርስ ነው ሰው ሁሉ በልጅ ሞት ባይፈተን ምኞቴ ነው ግን ደግሞ እግዚአብሔር ሁሌም በስራው ጻድቅ እና ትክክል ነው እንደሷ የተደጋገመ ባይሆንም የልጅነት ልጄን ለማቀፍ አልታደልኩም እና ህመሟ ስሜቷ በደንብ ተሰማኝ በጣም አለቀስኩ አይዞሽ የተማመንሽበት እግዚአብሔር አስተማማኝ ነው ሰለሚተማመንብሽ ፈተነሽ 😭😭😭 እያወራሽ ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የኢዮብ ታሪክ ወደ ውስጤ ይፈስ ነበር እግዚአብሔር ሰለተማመነበት በብዙ ፈተነው በዛብህ ሁሉ ግን ኢዮብ እግዚአብሔር አልበደለም የስንፍናም ቃል ከአፉ አሎጣም ነበር ይላል ክፍሉን አንብቢው ተባረኪልኝ በዚህ ሁሉ ያሻገረሽን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር አንተ ትክክል ነህ በስራህ ጻድቅ አምላክ ሁሌም አሜሜንንን የሆንክ ጌታ ተባረክ ከፍ ይበል ዙፋንህ🙏❤🙏❤🙏 ገኒ thank you so much ❤❤❤

  • @marydavelove8496
    @marydavelove84967 ай бұрын

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ፅናትሽ የሚደንቅ ነው እግዚያብሔር መንታ መንታ ልጆች ያስታቅፍሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @user-si5tk8md2w
    @user-si5tk8md2w2 ай бұрын

    መስኪዬ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ ያንቺን እሩብ እምነት በሰጠኝ ተባረኪ እንደምድር አሸዋ ብዚ ደግሞ የመባረክ ጊዜ ይሁንልሽ መስኪዬ አንድ እናት ልጆቻቸውን ሲመርቁ የሰማሁትን ልመርቅሽ ልጆች በዝተው ደጅ ይደሩ አሉ ምንማለት ፈልገው መሰለሽ ስረዳ ቡዙ ልጅ ውለዱ ለማለት ነው ተባረኪ ይሄ ድንቅ ምስጋናሽ የአምላክሽ አይወሰድብሽ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59577 ай бұрын

    ይሔ የመንፈስ ችግር ነው ምናልባት ቤተሰቦችሽ የባዕድ አምልኮ ኖሮባቸው እምነት ስንቀይር አያገኘኝም እሉ ብዙዎች የተጎዱ አሉ ለማንኛውም እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ግቢና አድምጪ መዳኒቱን ታገኛለሽ ገጠመኝ ብለሽ ፃፊ ይሔ እርግጠኛነኝ መንፈስ የዳቢሎስ ስራ ነው ሶስት ልጅ መገበር ይከብዳል እግዚያብሔር ያበርታሽ😢😢

  • @yeneneshekebede9707

    @yeneneshekebede9707

    7 ай бұрын

    እውነት ይሆናል የኔም ሃሳብ ነው

  • @mirindatesfaye7839
    @mirindatesfaye78392 ай бұрын

    የኔ እህት በፈተናዎች ሁሉ ፅናትን የሰጠሽ እግዚይያብሄር የተመሰገነ ይሁን!! ገ ገኒዬ ከብዙ ችግር አልፈሽ የሌሎች አስተማሪ እንዲሆን ስላደረግሽ እግዚያብሄር ከነ ቤተሰብሽ ይባርከክሽ!!!

  • @EndalkBezabih-zr6dy
    @EndalkBezabih-zr6dy7 ай бұрын

    ጀግና እናት ነሽ የሚገርም ፅናት እምነትን ነው ያለሽ ገና ታሪክ ይቀየራል እግዚአብሄር ይክስሻል

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h7 ай бұрын

    ወይኔ መታደል እምነት ከፅናትጋር እመ አምላክን ማርያምን ገኒየ እፅብ ድንቅ ነው ❤❤❤

  • @lemlemwelddeab1315
    @lemlemwelddeab13157 ай бұрын

    እህቴ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል ይሄን መፅናናት የሰጠሽ የተባረክሽ ነሽ ❤

  • @bizuabadi-wu8go
    @bizuabadi-wu8go7 ай бұрын

    የ11አመት ልጅ ኳስ ሲጫወት እግሩን ተመቶ ጋንግሪን ሁኖ ሞተ ሰፈር ነው አምላኬ አልኩት እናትየውንም ልጁንም እንደገና ፍጠራቸው አልኩት ኡፍ ተስፋ

  • @yidenekumekuria1669
    @yidenekumekuria16697 ай бұрын

    የኔ እህት እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፅናቱን ይስጥሽ የልጅ ነገር ከባድ ነው

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku7 ай бұрын

    የኔ እናት የረጅም አመት ታሪክ የምታወሪ ነው የሚመስለው እግዚአብሔር አባት ስለረዳሽ,ሰለ አገዘሽ ይመስገን 😊😊😊

  • @user-zt7mq7rw4h
    @user-zt7mq7rw4h2 ай бұрын

    እህቴ ተጀምሮ እስከመጨረሻዉ አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ የኔ እህት አይዞሽ ጌታ እየሱስ ይኤን እምነትሽን አይቶ በ4 5 መንታ ይጎብኝሽ ጌታ ያብዛሽ ተባረክልኝ በብዙ የእየሱስ ጀግና ጠንካራ እዉነተኛ ክርስትና የገባሽ አንች ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ተባረክ

  • @HargeWondmu
    @HargeWondmu7 ай бұрын

    እናትነት ከባድ ነዉ አምላኬ ሆይ እባክህ ባርከህ ስጣት ልቦየተሰበረች እናት ናት እኔ አላምንም

  • @mercy9120
    @mercy91207 ай бұрын

    I am really sorry for what happened to you. I hope what I say doesn’t come of as a rude and ignorant person. I don’t know if they have genetic tests in Ethiopia but you and your husband should consider getting a test done and know what kind of genes you both carry. The kind of gene parents carry have a significant impact on the formation of the child anatomy. God bless you!

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede97077 ай бұрын

    ቃላት የለም አንቺን ለማፅናናት ግን አማራጭ የለም የድንግል ማርያም ልጅ እሱ አያል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed94847 ай бұрын

    አላህ ያበርታሽ በሰፊው ይካስሽ

  • @aynyehaile3217
    @aynyehaile32177 ай бұрын

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግ/ር ያንቺን ጽናት ለሁሉም ለሁሉም ይስጥ

  • @elsademissie1660
    @elsademissie16607 ай бұрын

    የኔ እመቤት ላንቺ እግዚአብሔር የሰጠውን ብርታት ለሁላችን ይስጠን ! ስልማሽን ስታወሬ እኔ በእናቴ ያጋጠመኝ በጣም ከባድ ግዜና ውሳኔ ነበር

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g7 ай бұрын

    ኡፍ የኔ እህት አይዞሽ ወደ አምላኳ ነው የሄደችው የእዮብን ትእግስት ነው የሰጠሽ ነልጅ ነገር እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የምታምኝው አምላክ በጎንሽ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @user-hz3xg9yc6k
    @user-hz3xg9yc6k2 ай бұрын

    አቤት ባጌታ ያሌሽ እምነት ወንጌል ነው የሰበክሽ ተባረኪ እህቴ አንች ጀግና ሴት ነሽ ጸልይ

  • @adoniadoniadoniadoni
    @adoniadoniadoniadoni7 ай бұрын

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመ አምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። የኔ እህት ቃል አጣሁ እማወራ ምንኛ መታደል ነው በፈጣሪ ያለሽ እምነት እውነት ካንቺ በጣም ብዙ ብዙ ተማርኩ እኔኮ በትንሽ ነገር ፈጣሪዬን ያማረርኩበትን ቀን ፈጣሪዬ ይቅር ይበለኝ እሱ የምታምኚው አምላክ ይካስሽ በቃ ቃል አጣው እህቴ

  • @senaittesfaye4069
    @senaittesfaye40697 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሰፊውን ጨንቃ ሰቶሻል አምናለሁ መጨረሻም ያማረ በልጆች የተባረክሽ ትሆኛለሽ ምክንያቱም እግዚአብሔር እንኳን ለሚታመኑበት ይቅር እና ላልታመኑበትም መልካም ነገር ያደርጋል ለቡዙዎቻን አንቺ መመሪያ ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @abesalatene5859
    @abesalatene58597 ай бұрын

    እግዚአብሔር ኃያል ነው ብርታትን ያድላል ብርታችሽ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት ይደንቃል ፍጻሜሽን የደስታ ያድርግልሽ

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu2 ай бұрын

    ገኒ በድጋሚ ተመለስኩ በሶስተኛ ክፍል። እርሷ እኛን ለማስተማር እና ጽናቷ እየገረመኝ አንቺ በቅን ልቦና በጽናት እንድንከታተል ማድረግሽ አደነኩ። እህቴ የተማመንሽበት እየታደገ ለዚህ አብቅቶሻል እርሱ አሁንም በነገሮች ሁሉ ይባርክሽ። የሚያንገበግብ የህይወት ታሪክ ህይወት እንዲ ነው ዋው እግዚአብሔር ትልቅነትን አሳየኸን ብቃትን አስተማርከን ምን ብዬ ልግለጽህ በቃ አንተ አንተ ነህ የሁሉ ጌታ የሁሉ ባለቤት ክብር ይገባኻል!!

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6y7 ай бұрын

    እውነት የጽናት እናት ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ከዚህ የበለጠ

  • @user-vz8yw4hi1j
    @user-vz8yw4hi1j7 ай бұрын

    እዮብ በልጆቹ ተፈትኗል መጨረሻ ይባርክሻል ጵናቱን ይስጥሽ

  • @almaztkle9389
    @almaztkle93897 ай бұрын

    ይሄንን ፀጋ የሰጠው አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @mamefekrre5533
    @mamefekrre55337 ай бұрын

    በየሱስ ስም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሰለቸኝ በ 3 ክፍል ተመስጨ የጨረስኩት ታሪክ በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር መኖሩን በትክክል የተረዳሁበት ይሄንን ሁሉ መከራ መሸከም በምንም ተአምር በሰው ሀይል መሸከም አይቻልም አምላክ በብዙ በብዙ ይካስሽ እህቴ ሌላ ምንም ሌላ አልልሽም omg ቃላት የለኝም ስላንቺ እንባዬ እየፈሰሰ ነው የጨረስኩት

  • @rabyasayadomar6001
    @rabyasayadomar60016 ай бұрын

    ወላሂ እያለቀሥኩ የጨረሥኩት ታሪክ❤❤❤❤

  • @dagmawitberhanu
    @dagmawitberhanu7 ай бұрын

    ለምስጋና ቀን ለምንጠብቅ ትምህርት ሰጠሸኝ ያቺ ሱናማዊቷ ሴት የልጇን እሬሳ አስተኝታ ባሏ እንኳን ሲጠይቃት ሰላም ነው እንዳለች እሮጣ እግዝአብኤር ውስጥ የተሸሸገች የታመነች ያመሰገነች ሴት አለች መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ለዚህ ዘመን ደሞ አንቺ ተባረኪ የማዕበሉ ጌታ እየሱስ ማህበልሸን ፀጥ ያድርገው እየሱስን በኑሮአቸው የሚገልፁ እንዳንቺ ይብዛልን ሀለሆቱ ከእኛ ጋር ይሁን

  • @thetnajeru8940
    @thetnajeru89406 ай бұрын

    በእየሱስ ስም እህቴ የተደገፋሺዉ እግዚአብሄር ያበርታሽ በጣም ከባድ ነዉ ልቤን እየሳበኝ ነዉ የሰማሁት የሀገሬ ልጅ አብሬሽ የተማርኩ ይመስለኛል ሻሸመኔ እኔ ስደት ነዉ ያለሁት አንቺ ለብዙ ሴቶች ጥንካሬ ነሽ በእግዚአብሄር ያለሽ መታመን በጣም ያስቀናል እባክሽ ደዉዬ ላወራሽ እፈልጋለሁ ስልክሽን አስቀምጪልኝ

  • @amalal3376
    @amalal33767 ай бұрын

    አቤት ያንችስ ፅናት ይገርማል የብዞች እናት ያደርግሻል የታመሽዉ ታኝነዉ የኔ ቆጆ❤❤

  • @user-ri3oy2re8i
    @user-ri3oy2re8i2 ай бұрын

    የምታምኝው አምላክ በእውነት ዳግም ያፅናሽ አንቺ የሁሉም ሴት ምሳሌነሽ በተለይ ለኔ ብርታቴ በትንሽነገር እምሠበር ነበርኩ አንችን አይቼግን እግዚሐብሔርን ይቅር በለኝአልኩት ብርታቴ አመሠግንሻለው አምላክ ዘመንሽን ይባርክልሽ ዳግም መንታ ጤነኛልጅ ይስጥሽ

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh79607 ай бұрын

    እኔ ምንም ለማለት ከበደኝ እግዚአብሔር ያፅናሽ ከማለት ውጪ ምን ልበልሽ።አሁንም እንዲህ ያጠነከረሽ አሁንም ያጠንክርሽ የተሻለ ቀን ይመጣል ላይችል አይሰጥም የሚባለውን የጥንካሬ ጥግ አየሁብሽ። መተንፈስ እራሱ እያቃተኝ ነው ታሪክሽን የሰማሁት በሌላ የደስታ ኢንተርቪው እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q7 ай бұрын

    እናትየ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መካሻ ይስጣችሁ ኡፉፉ በጣም ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢

  • @bandzgaming7894
    @bandzgaming78947 ай бұрын

    የአምላክ ያለ እንደዚህ አይነት ጥንካሪ በስመአብ ጉድ ብዬ የሰማሁት ታሪክ አምላኬን የምለምነዉ ነገር ማንንም ሰዉ በልጅ አትፈትን ነዉ የሁሌም ፀሎቴ አንቺ ግን ሲሰጥሽም እንደምትችይ አዉቆ ነዉና ተመስገን የጭንቅ አማላጀ እስገ ልጇ የሚያድጉ የሚታቀፉትን መንታዉን ይስጡሽ በጣም ብርቱ ነሽ እኔ ተማሪ የሆነ ታናሽ ወንድሜን ሳጣዉ አምላክ የለም ብዬ ነበር በዛ በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ ተቆጡ ከዛ ፈራሁ በልጆቼ ቢመጣስ ብዬሀዘኔን ቀነስ አረኩ አንቹ ግን አምላክ የሚወድሽ ጠንካራ ልጁ ነሽ አሁንም ብርታቱን ይስጥሽ

  • @user-sp2fu1nk3d
    @user-sp2fu1nk3d6 ай бұрын

    ምን ልበል እህቴ እግዚአብሔር የረዳሽ ባንቺ ውስጥ የረዳሽን የእግዚአብሔርን ፀጋ አከብራለሁ። አደንቃለሁ እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደሀሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው

  • @sabagiday5961
    @sabagiday59616 ай бұрын

    እዬብ ወንድ ነው አንቺ ደግሞ የሴት እዬባ ነሽ ፅናትሽ አይቶ እግዚአብሔር እዬብን የባረከ አምላክ አንቺም ያጣሽውን ነገር እጥፍ አድርጎ ይባርክሽ ሐዘንሽ እጥፍ ድርብ አድርጎ ያስደስትሽ

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera80152 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለኛ ትምህርት ነው ሁሌ በጎደለ ነገር ለምናማርር እንቺ የተመረጥሽ ነሽ ቀሪ ዘመንሽን የደስታ ምንጭ ያርግልሽ

  • @eseteaberra5651
    @eseteaberra56517 ай бұрын

    አቤት ጽናት ምን አይነት ሴት ነሽ ልብሽ ያስቀናል ይሄ መታደል ነው በጣም አስተማሪ ነሽ አሁንም ያመንሽው አምላክ መንታ መንታውን ሰጥቶ ይባርክሽ ብርታትሽን ጽናትሽን ሁልጊዜ ከልብሽ አያሰርቅብሽ ባለቤትሽንም እድሜ ጤናና ጽናትን እንዳንቺ ይስጥልሽ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ ተባረኩ።

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov6 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ፅኑ በብዙ ፈተና እየለፍሽ ጌታሽን እያመሰገንሽ መኖርሽ እንዴት ተባርክሻል። አይዞሽ በርቺ . You’re one in a million ❤❤❤

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele28037 ай бұрын

    የኔ እህት አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ፈጣሪ አንዱን ልጅሽን ሺ ያድርግልሽ

  • @leylatube134
    @leylatube1346 ай бұрын

    እፍ ይሄንን ስሜት አያቴ ስታወራ እሰማለሁ 5ሴቶች ልጆች ሙተባት አንድ የኔ አባት ብቻ ነበር ያደገ ላት አያቴ ያለሰው ሁና ነበር ግን አላህ ጥሎ አይጥልም እናቴን ሰጣ ት ከልጅ በላይ ሁና ጡራ ቀበ ረቻት እናቴ ታባቴ ተጣል ታ ስት ኮበ ልል አያቴ ም አብራ ነበር እምቴደው እና ላችም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥ ሻል

  • @wubanchibiruk8065
    @wubanchibiruk80657 ай бұрын

    አረ ወዬኔ ቢሮ ውስጥ ጮክ ብዬ እያለቀስኩ ነው ያየሁት የካሳ ዘመንሽ ይፍጠን የኔ ውድ ዘመንሽ ይታደስ ግ ን መሆን የነበረብሽ ምርጥ ሰባኪ ከህይወት አስተማሪ፡ ብቻ አንቺ ልዩ ነሽ ይገርማል እኔ የ4 ልጆች እናት ነኝ ትንሽ ነገር ከገጠመኝ ... አንች ልዩ አስተማሪ 1ዱን ሽ አድርጎ ይካስሽ;

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi85376 ай бұрын

    የኔ እህቶ አሁንም አብዝቶ ጥናካሬውን ያብዛልሽ ይሔ የፈጣሪ ታምር ነው ሰው በራሱ የሚያረገው ነገር አይደለም

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars26 ай бұрын

    እኔ ምን ብዬ ኮመንት እንደምፅፍልሽ አላውቅም ጌታ ኢየሱስ እጥፍ ካሳ ይስጥሽ ደሞ ይሰጥሻል ፀጋው በዝቶልሻል አሁንም ይብዛልሽ ቀሪ ዘመንሽ የሰላም ነው ጌታ ለታመኑት ታማኝ ነው ተባረኪ

  • @user-go6lj5ns1d
    @user-go6lj5ns1d6 ай бұрын

    ጥንካሬሽ በጣም አስደንቆኛል ል ፊልም የሚመስል ታሪክ ነበር ጌታ የወደደውን ነው የሚፈትነው በርቺ ጌታ ካንቺጋ ይሁን ተባረኪልኝ ገኒዬም ተባረኪልኝ በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @TigrawayKaleb
    @TigrawayKaleb7 ай бұрын

    ፍቅር፣እምነት፣ተስፋና ትዕግስት ያማረ ፅናት😮🙏

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም7 ай бұрын

    ውይይይ እጅግ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢 የውስጥሽ ህመም😢😢ታየኝ 😢እግዚአብሔር አምላክ መንታ መንታውን ይስጥሽ የኔ እህት

  • @21MarYam
    @21MarYam2 ай бұрын

    ከባድ ጊዜ አሳልፈሻል ብርቱ እና ጠንካራ ነሽ በርቺ በቀጣይ መንታ መንታውን ሰቶሽ በደስታ ያገናኘን

  • @emuyahya9351
    @emuyahya93517 ай бұрын

    በጣም ጠካራ ነሽ በጣም ግዜ ነው ግን ጠክረሻል እውይ አሁንም ጥንካሬው አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-kz1vn3gw3x
    @user-kz1vn3gw3x7 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ጽናት ቃል የለኝም በቃ እምትደሰችበት ያለፍሽውን ሁሉ እምትረሺበት ጤነኛ ልጅ ኣላህ ይስጥሽ

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen39867 ай бұрын

    መስኪ የፅናት ተምሳሌት ብዬሻለሁ እንኩዋ እግዚአብሔር አፅናናሽ እንኩዋን አበረታሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እግዚአብሔር የያዘ ወድቆ አይወድቅም

  • @selitefefamily6880
    @selitefefamily68802 ай бұрын

    ድንቅ ሴት ነሽ የኔ ውድ እህት የታመንሽው እግዚአብሔር አያሳፍርሽም🙏❤️❤️❤️

  • @Naniesaynani-ke7xx
    @Naniesaynani-ke7xx2 ай бұрын

    የእግዚአብሔር እጅ አየንበት ጀግና ዘርሽ ይብዛ እዮብ ፅናት ብዬሻለሁ🎉🎉🎉

  • @user-qd8wb4ld2r
    @user-qd8wb4ld2r2 ай бұрын

    የምታምኝው የምታመልኪው አምላክ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይካስሽ ድንግል ትዳብስሽ ክርስቶስን በተሸከመ እጆቹዋ አልወለድኩም ግን በጣም ያማል

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya74647 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ነሽ እህቴ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ የእናትን ኣባትሽም ነፍስ ይማር🙏🙏🙏

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran13287 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ያለሽን ልጅ እግዚአብሔር ሺ ያድርግልሽ

  • @AkiyaTamiru
    @AkiyaTamiru9 күн бұрын

    21 ፤ እንዲህም አለ። ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን። 22 ፤ በዚህ ሁሉ ኢዮብ አልበደለም፥ ለእግዚአብሔርም ስንፍናን አልሰጠም። leine leela eyob nesh geta be menita menita yibarikish

  • @hiwotyilma3415
    @hiwotyilma34157 ай бұрын

    የኔ እህት እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል ጠንካራ ሴት ነሽ ምንም የምልሽ ነገር የለም ቃል የለኝም ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያንቺን ብርታት ለሁሉም ይስጠው

  • @hiwotbirru9354
    @hiwotbirru93545 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ያበርታሽ! ብዙ ንገር አስተምረሽናል! በጣም ጠንካራ ነሽ!

  • @mahelet9539
    @mahelet9539Ай бұрын

    መጨረስ አልቻልኩም ይጨንቃል እህቴ ግን በእግዚአብሔር ላይ ባለሽ እምነት ቀናሁኝ ጥንካሬሽ ብርታትሽ ከእግዚአብሔር ካልሆነ ከማንም አይሆንም እግዝአብሄር ሁልግዜ አዲስ ነው አዲስ ነገር ይስጥሽ በዘር ይባርክሽ እመቤቴማርያም ጭንቀትሽን የምትረሽበት ቆንጆ ልጆች ትስጥሽ። አምላኬ ሆይ ይሄ የኔ ንስሀ ነው በትላንትናው ቀን በገንዘብ ስላማረርኩህ ይቅር በለኝ አንተ የሰጠህኝ በህይወቴ ከምንም ጋር አይወዳደርም የሰጠህኝን ጠብቅልኝ አመስጋኝ አንደበትን ስጠኝ ይሄን ያሰማህኝ ልታስተምረኝ ነው።

  • @selenahaile1027
    @selenahaile10277 ай бұрын

    ያገሬ ልጅ የኔ ጠንካራ አንቺ ጀግና ሴት እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ዘመንሽን ይባርከዉ❤❤❤❤

Келесі