የምንኖርለት እና የምሞትለት ነገር አንድ ነው! የገባኝ እውነት አለ! || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye || ክፍል 1

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

Пікірлер: 690

  • @DebeSeme-ug3gy
    @DebeSeme-ug3gy5 ай бұрын

    ብዙ ዘፋኞችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የምያፈልስ ምስክርነት ይሁን በኢየሱስ ስም❤❤❤

  • @emugetu9211

    @emugetu9211

    12 күн бұрын

    Amen🙏❤

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam45485 ай бұрын

    ወንድም ጥበቡ አነተን የነካህ ጌታ እየሱስ እኔንም ይንካኝ!!!!

  • @dawitkifle7461

    @dawitkifle7461

    5 ай бұрын

    Gata melkame abat nw yewdehal yenkahal!

  • @Eyesusye

    @Eyesusye

    5 ай бұрын

    Menkat adelemko ekif wederasu sab argo yakfkal wendme

  • @user-fo9rg3cu1v

    @user-fo9rg3cu1v

    5 ай бұрын

    Amen

  • @BisratZerihun-vu9lf

    @BisratZerihun-vu9lf

    5 ай бұрын

    Amen

  • @user-ns3bb2iv9r

    @user-ns3bb2iv9r

    4 ай бұрын

    እርሱን የነካ ጌታ ዕርቅ አይደለም ወደ እርሱ ነን ትባረካሃል ❤❤❤

  • @desta9900
    @desta99005 ай бұрын

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ምስክርነትህ ብዙወችን ወደ ጌታ መንግስት የሚማርክ እዲሆን እኔ እፀልያለው ❤❤❤

  • @user-bl1wv3dg8c
    @user-bl1wv3dg8c5 ай бұрын

    በኢየሱስም ይኤ ምስክርነት የብዞችን የዘፋኖችን እና የአረቲስቶችን ልብ እንዲነካ ፀሎቴ ነው

  • @maranata1484

    @maranata1484

    5 ай бұрын

    Amen

  • @hiwetbruk7541
    @hiwetbruk75415 ай бұрын

    የዘመናችን ጳውሎስ አንተ በረከታችን ነህ የጠራህ ጌታ ስሙ ይባረክ 🖤 🙌

  • @milliontegegnework2769
    @milliontegegnework27695 ай бұрын

    ኢቢኤስ ላይ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረከውን ቃለ ምልልስ አይቼ እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ በእምባ ታጠብሁ ምስክርነትህ መንፈስ አለው። ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እግዚአብሔር የትውልድ አባት ያደርግሃል። ተባረክ

  • @efratabogale382_3.8

    @efratabogale382_3.8

    5 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @shalomyaroel2427
    @shalomyaroel24275 ай бұрын

    የዘጠናዎቹ ፈርጦች አረገወይን አሰፋ እና ጥበቡ ወርቅዬ! እግዚአብሔር ረድቷችሁ የመንግስቱ አገልጋይ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia68645 ай бұрын

    አቤት መታደል❤❤❤እየሱስ ከስም ሁሉ የበላይ ነው።

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese46035 ай бұрын

    አይ እየሱስ አንተ እኮ ጉልበት ሁሉ የምንበረከክለት የጀግኖች ሁሉ ጀግና ነህ። የእየሱስ ፍቅር ይማርካል ።

  • @abebegebreabalemayehu9721
    @abebegebreabalemayehu97212 ай бұрын

    'የኢየሱስ ፍቅር ሲገባህ ሁሉንም የመተው አቅም ይኖርሃል' ምርጥ አባባል።

  • @abel8835
    @abel88354 ай бұрын

    ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥራል እድለኛ ነህ ቤተሰብህ እና አገልግሎትህ ይባረክ❤

  • @Eri-9n6
    @Eri-9n65 ай бұрын

    ማያየ እያልክ ማያችን ደፍነህ ራስህ ብቻ ያመለጥክ ይመስላሃል። እኔም ማያየ ተከፍቶ ኢየሱስን ኣይቻለሁ። ጌታ ኣብዝቶ ቅባቱን ይጨምርልህ። ከኤርትራ ነኝ።

  • @jeremiahgudure5920

    @jeremiahgudure5920

    4 ай бұрын

    😄😄😂😂🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MM-gu4fy

    @MM-gu4fy

    3 ай бұрын

    አኔም ይሄዉ ሌላ ምስክር

  • @privatecell3665

    @privatecell3665

    3 ай бұрын

    Echin comnet Teba bayate beya tamgawe

  • @hermelawula6138
    @hermelawula61385 ай бұрын

    ቅዱሳን በሙሉ በጌታ ፍቅር like and share በማድረግ ለሁሉም እንዲደርስ እናድርግ

  • @BisratZerihun-vu9lf
    @BisratZerihun-vu9lf5 ай бұрын

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፣በእርሱ የማያምን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ፤ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። አሜን ተባረክ ወንድም ጥበቡ❤❤❤❤

  • @eliaszeleke7686
    @eliaszeleke76865 ай бұрын

    እሽ ግን ቶሎ ልቀቁልን❤.....በእርግጠኝነት ይህ የህይወት ምስክርነት ለብዙ ዘፋኞች መዳን ምክንያት ይሆናል

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe87685 ай бұрын

    መንፈሳዊ ህይወትህ በጣም ያስቀናል አሁንም ጌታ ፀጋና ሞገሱን ይጨምርልህ ተባረኩ

  • @jerusalemjohn4336
    @jerusalemjohn43364 ай бұрын

    በአለም ነገር ሰአለ መቼኝ አትልም ጌታ ሰው 😂😂 አለም እርካታ፣ እረፍትና ሰላም የለው እየሱስ ጋ የዘላለም እረፍት አለ።

  • @yordanosmesfin2791
    @yordanosmesfin27915 ай бұрын

    ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በደሙ ይሸፍንህ እንጸልይልሃለን❤🙏

  • @menbiyejesus3968
    @menbiyejesus39685 ай бұрын

    እኔም ወደ ጌታ እንደመጣሁ ብርሀን ነው ያየሁት ሀሌ ሉያ!ጌታ ይመስገን! I am lucky to be the member of your church. በአንተ በኩል እግዚአብሔር መንፈሱን አፍስሶልኛል::

  • @tinafiche3636
    @tinafiche36365 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ︎!!! ❤❤❤

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim4 күн бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ጥበቡ ወርቅዬ ጨዋ ሰው ነው ወከባ የሌለበት ፤ትልቅ ሰው እወደዋለሁ የእምነት ድባቡ ደስ ይላል

  • @user-vr6du9dv5p
    @user-vr6du9dv5p5 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ወዋ 29:51 ደቂቅ 5 ደቂቅ ሆናብኝ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ፊልጵስዩስ 4:13 ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይባርክ ተባርክ ፀጋ ይጨምሪልክ ተባርኩ ሁላችም❤❤❤❤

  • @TigistAyalew-gk2zu
    @TigistAyalew-gk2zu5 ай бұрын

    አንተ ለትወልድ በረከት ነህ በህይወትህ ምስክር የሆንክ ወንድም ጥበበ ይሄ ለጌታ ያለህ ፈቅር ይብዛልህ ጸጋው ይጨመርልህ🙏🙏🥰

  • @bestzain8147

    @bestzain8147

    5 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @bereketberhanu4580
    @bereketberhanu45805 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ!! እግዚአብሔር አንተን ለትውልድ መፍትሔ አድርጎ ስላስነሳህ ስሙ ይባረክ!!

  • @user-yk5ty7vw5u
    @user-yk5ty7vw5u5 ай бұрын

    የእግዚአብሔር መንፈስ ባንተላይ አለ እኔ ምስክር ነኝ ። ገና ብዙ ትውልድ ታተርፋለህ ጌታ የባረከህ ሠውነህ

  • @netsanetgosebeko223
    @netsanetgosebeko2235 ай бұрын

    ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ዘመኑ አልቋል ከተረት ወጥተን እግዚአብሔርን እንምሰል ወንድም ጥበበ ጌታ ረድቶሃል አሁንም ጌታ አምላክ በደሙ ይሸፍንህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ

  • @user-eu1cn6tg6d
    @user-eu1cn6tg6d5 ай бұрын

    በእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል ገና ብዙ ዘፋኞች ይመጣሉ። አሜን

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni3054 ай бұрын

    የረደኝ እግዚአብሔር ይመሰገን መታደል ነው ከዘፈን ወደ ኢየሱስ❤❤

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile61295 ай бұрын

    አንተን የሰጠን ጌታን አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-kq9dl4jc8s
    @user-kq9dl4jc8s5 ай бұрын

    ወንድሜ ጥበቡ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ አርዶ የተከተለ የክርስቶስ ተከታይ እኔ በዚህ መልኩ ነው የማይህ ለብዙዋች አርአያ ነህና ይሄ ካንተ ለዘላለም አይወሰድብህ።

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975Ай бұрын

    ጥቤ እንዳንተ የተጠቀመበት ማነው ጌታ እስቲ እዬብ እና ታሜን አሳባቸው እንዲውም ጌዲን አቤት ላንተ ራራልክ በእውነት ይሄ ጌታ ተባርክልኝ የኔ ቁጥብ በአለምም እያለክ ስርአት ያለክ ሰው ነክ ያከበርክ ይክበርልኝ እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @meronyigletu5346
    @meronyigletu53465 ай бұрын

    አረገወይን የመጠየቅ ፅጋ ❤ ጥበቡ አንተ በረከት ነህ እሳሳልካለው ከዚህ ክፉ ዘመን ፍጣሪ ይጠብቅህ መልካም ምሳሌ ነትህን አይወሰድብህ አሁንም በጣም ተጠንቀቅ ፍጣሪ ካተ ጋር ይሁን🙏❤

  • @TsegaEndale
    @TsegaEndale5 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ስላከበርከው አክብሮሃል።❤ በፀሎት እና በቃሉ በመኖር እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ የረሰረሰ ነፍስ እና ስጋ እንዳለህ በደንብ ይታያል። አንተ አገልግሎት ላይ ተገኝቼ ያየሁትን የእግዚአብሔርን ህልውና መቼም አልረሳውም ። ተባረክ ወንድሜ እንወድሃለን ።❤

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha40324 ай бұрын

    የተረጋጋ ሰዉ ነዉ፤ ጌታ ረድቶሀል።

  • @Lily-fq1co
    @Lily-fq1co5 ай бұрын

    ሀረገወይን የልጅነት ጋደኛዬ ሉተራን ሚሽን አብረን ተምረናል የጣሊያን ሰፈር ጋደኛዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን ሳናውቀው ያወቀን ጌታ ይመስገን።ብርዛፍ ነኝ አሜሪካ ነው አሁን የምኖረው።ተባረኪ ❤🙏

  • @abebech3154
    @abebech31545 ай бұрын

    በዘመን መጨረሻ እግዛቤር የሚጠቀምብህ የወንጌል አርበኛ ስላተ እግዛቤር ይመስገን የእየሱስ ዉበት የሚታይብህ የኔ ዘመን ኤልሳ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunbogale1289
    @tilahunbogale12895 ай бұрын

    አንተን ያገኘ የእግዚአብሔር መንፈስ በእዉነት ሌሎችንም በጭለማዉ አለም የምንከራተቱን ያግኛቸዉ አንተን ያገዘ የእግዚአብሔር ፀጋ ያግዛቸዉ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu16965 ай бұрын

    በነፃ ነፃ ያወጣን ጌታ ይባረክ ማምለጥ ነው ወደ ኢየሱስ🏃🏃🏃🏃🏃

  • @user-gy1er8rg6t
    @user-gy1er8rg6t5 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣች ጓጉቼ ስጠብቅ ስራ መስራት አልቻልኩም ነበር🎉🎉❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew63425 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ጥበቡ ባንተ አገልግሎት ብዙ ሰዎች ወደ መዳን (ጌታ እንደሚያገኛቸው) ሙሉ እምነት አለኝ እንወድሃለን በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው❤

  • @solomonketemasyohannes9375
    @solomonketemasyohannes93755 ай бұрын

    ሀረግዬ አንቺም ተባረኪ

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w4 ай бұрын

    የኔ ጀግና ወንድሜ ጥቤ በጣም እግዛብሄር ያከበረህ ሠዉ ነህ ከዛ ሠፈር አዉጥቶ ለእግዛብሄር ለክብሩ አደረገህ ሥሙ ይባረክ ሌሉሎች ዘፋኞችንም አምላኬ ይርዳቸዉ ከገቡበት አለም እግዛብሄር ያዉጣቸዉ አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን. አሜን

  • @eyuloveeyu1433
    @eyuloveeyu14334 ай бұрын

    ጉልበት ሁሉ ለጌታ ይንበረከካል ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @mihretissa8773
    @mihretissa87733 ай бұрын

    አቤት ጌታ ሆ እንዴት ድንቅነህ. ይህ የፍቅርህ እሳት የሚያስጨክነውሁሉን አስጥሎና አስንቆ ደቀመዝሙር የሚያደርገው በየለቱ በኛም ላይ ይንደድ🤲🏼

  • @user-tb5mq8kb4j
    @user-tb5mq8kb4j3 ай бұрын

    ዎው ጥበብ ወርቅዬ ደስ የሚል ለውጥ ነው ስላተ ጌታ ስሙ ይባረክ ልውጥህን ያስቀጠለልክ ጌታ ይባረክ እስከመጨረሻ በቤቱ ውሎ ማደር ይሁንል አትያዝ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-kz9kl6sd1y
    @user-kz9kl6sd1y5 ай бұрын

    አንድ ብቸኛ የሆነውን አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ እድለኝነት ነው ስለሁሉም ነገር እ/ር አመሰግነዋለው ክብሩን ጌታ ይውሰድ❤

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede96564 ай бұрын

    Wow. God is good. There is nothing in this world that gives you joy rather than serving our creator. You’re a lucky man brother

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k5 ай бұрын

    አንተን ያስመለጠ ጌታ ስሙ ይባረክ ሌሎቹንም ያስመልጥ 😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻☝️☝️☝️☝️

  • @sifaanwalisoo
    @sifaanwalisoo5 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba22785 ай бұрын

    ጥበበወርቅዬ፣በዘፈንአለምእያለያውየስራጓደኞችአንዳድሞተዋልናአንተጌታእረጅምእድሜሊሰጥእግዛብሔርከአለም፣መልሶእንደገናተውለድ፣አድስሰውሆንክ፣አቤትለወጥ፣አለ፣ጥበበውርቅዬሰላተእግዛብሔርንአመሰግናለው፣ቀርህዘመንክሀሉበጌታቤትይለቅ፣ልጆች፣ባለቤትክ፣አገለግሎትክሀሉየተባረከ፣ይሁን🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤💖💖💖💖

  • @misterakalu2415
    @misterakalu24155 ай бұрын

    ወደ ዕብ 37 ገና በጣም ጥቂት ጊዜ ነው፥ ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም፤ ጌታ መጣ ።መፅናት መጠበቅ ትናት ያስተማርከን ፡ካንተ ብዙ እማራለሁ ጥቤ የጌታ የእዚአብሔር መንፈስ አሁንም ይብዛልህ።

  • @tekaligntafesse313
    @tekaligntafesse3135 ай бұрын

    ጥቤ ወንድሜ ጌታ በአንተ ስለሰራው ስራ ስሙ ይባረክ አሁንም በርታ።❤❤❤

  • @user-ps3pv5lf1e
    @user-ps3pv5lf1e5 ай бұрын

    ዘፋኝነት የእግዚአብሔርን መንግሥት የማያስወርስ እንደሆነ( በገላቲያ 5:21 ላይ በዝርዝር ተቀምጧል። እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝም ነው። እንኳን የሰይጣንን መንግሥት ከማገልገል ባርያ ከመሆን___ ይልቅ ስለ ጌታ ስም መሰደብን እንድትመርጥ ስሙን ባንተ ያስጠራ ጌታ ይመስገን። ቀጥል በርታ ውረስ

  • @rahelshawel5773
    @rahelshawel57735 ай бұрын

    ስላንተ ሁሌ ጌታን እንዳከበርኩ ነው አሁንም ለብዙዎች መዳን ምክንያት ያርግህ ኢየሱስ የገባው ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም።

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes54774 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው የጌታ ስራ ድንቅ ነው😍🙏

  • @ketiretta2883
    @ketiretta28835 ай бұрын

    በጣም የሚባርክ ውይይት ነው:: በጥበቡ አለም የምናውቃችሁሁለት ጎበዝ አርትስቶች አሁን ደግሞ ህይወት በሆንው ጥበብ ሳያችሁ ጌታን እጅግ በጣም ነው ያከበርኩት:: ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ::

  • @abebejelamo9094
    @abebejelamo90945 ай бұрын

    በጠም ደስ ናው የለኝ ምስክርናትህን ስየደምጥ እኔ ግን ጴንጤ ሆኜ ዘፈንህን አደምጥ ናበረ❤❤❤

  • @meseretmala2194
    @meseretmala21945 ай бұрын

    ክፍል ሁለት መቼ ይሆን በጌታ 🎉🎉🎉ሀለሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜን ተባረክ አገልጋይ ጥበብየ እንወዳለን ❤❤❤❤

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait46115 ай бұрын

    7:03 ❤ጌታ አብዝቶ ይባርከ ህ ወንድሜ

  • @user-en7ho9dj4d
    @user-en7ho9dj4d5 ай бұрын

    ወንድሜ የእውነት ነው የምልህ እግዚአብሔር እንደስምህ ጥበበኛ አድርጎሃል፡፡ ጌታን እንዳወቅህ ራስህን ሰውረህ ራስህን ከእግዚአብሔር ጋር ብዙ ጊዜአቶችን በቃሉና በፀሎት ገንብተህ ከዓለም ርቀህ ተሰውረህ በጊዜው መገለጥህ ጌታ ለብዙዎች ትምህርት ይሰጣል ብዬ አምናለሁ፡፡ ብዙ ታዋቂ ሰዎች ጌታን እንደተቀበሉ ወዲያው ተገልጠው ወዲያው ሲመለሱ የምናየው ችግሩ ይሄ ነው በእውነት መመለስ ፈልገው መከተል ጌታን ፈልገው አቋማቸው ሲፀና ራሳቸውን በጓዳቸው በቃሉና በፀሎት ማሳደግ አለባቸው ከአጋንንት ወከባ አረፈው ተቀምጠው ራሳቸውን መተከልና የዓለም የስጋና የሰይጣን ሃሳብ እስኪገባቸው እስኪክዱ ድረስ ባይገለጡ መልካም ይሆናል፡፡ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ደስ ብሎኛል ጌታ ለሁሉም ጊዜ አለው እንደሚል ቃሉ ለመሰወርም ለመገለጥም ጊዜ አለው

  • @bereketroba8503
    @bereketroba85035 ай бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሌላ ምን ይባላል! ክብሩን ሁሉ ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ🙏አሜን

  • @aberashikulichi2369
    @aberashikulichi23695 ай бұрын

    እሷ ራሱ አማኝ መሆኗን በማየቴ ደስ ብሎኛል😊

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu24655 ай бұрын

    ኢየሱሲ ጌታ ነዉ ለሰዉ የማይቻል ሁሉ ለ እግዝአብሔር ይቻላል እንኳን ጌታ እረዳህ እንኳን አመለጥክ ኢየሱሲ ያድናል ድንቅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jedi1872
    @jedi18725 ай бұрын

    ክብር ለጌታ ይሁን። እንደ መዝሙር እየደጋገምኩ ነው የሰማሁት! ጥቤ ተባረክልኝ።

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu38145 ай бұрын

    Hallelujah Hallelujah glory to be to the Almighty GOD praiseJesus I am so proud of you keep shining keep shining ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉✨✨✨ you are Unstoppable!

  • @solomonketemasyohannes9375
    @solomonketemasyohannes93755 ай бұрын

    ህይወትህ እራሱ ምስክር ነው ተባረክ ወንድም ጥበቡ በጣም ነው ምወድህ ጌታ ቢፈቅድ አንድ ቀን የምታገለግልበት ቤ/ክ መጥቼ እገለገላለሁ ።

  • @user-mr9mn2jp9f
    @user-mr9mn2jp9f5 ай бұрын

    ማገልገል ከሆነ እንዲህ ነው ጅማሬህ እንዳማረ ፍፃሜህ ይመርልህ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ባንተ አገልግሎት ተባረኩኝ

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ጥበቡ ወርቅዪ አንተ የምታገለግልበት ቸርች አምልኪአለው ስለአንተ ጌታ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @gabbys4451
    @gabbys44515 ай бұрын

    እንዲሁ በጸጋው ላዳነንክብር ይሁን ሀረግዬ እና ጥቤ አ መ ለ ጣ ችሁ ለበጉ ክብር ይሁን ተባረኩ ለቀጣዩ ክፍል ጓጉቻለሁ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos80465 ай бұрын

    እንኳን ጌታ ተገለጣልህ በጣም ደስ ይላል ለሥጋ ደስታ ከመኖር ለጌታ መንግሥት መኖርና መገልጋል መተዳል ነው ምንኛ መተዳል ነው የምል ዝማሬ ነው ተድላሃል ጸጋ ይብዛልህ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ሆነሃል ከዚህም በኃላ ትሆናሌህ እንደ ጳውሎስ በሰማይ አክሊል አሌህ በርታ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለሁ በጉጉት ተባረኩ ሁለታችሁም እህታችን ቡሩክ ነሽ

  • @kasechololo5168
    @kasechololo51685 ай бұрын

    በእግ/ የተወደድክ ባሪያ ፤ እድለኛ ነህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    5 ай бұрын

    በእግዚአብሔር ✅ በእግ/ ❌

  • @kassayejimma6052
    @kassayejimma60524 ай бұрын

    እህቴ ሀረገወይን አሰፋ አንቺ ታላቅ ሴት በአዬምሮሽ እጅግ የተመሠገንሽ እንደሆንሽ አይተናል በርቺ እጅግም በርቺ ለአንቺም ለወንድምሽም ለጥበበና ለቤተሰቡ እንጸልያለን በርቱ አንወዳችኋለን ጌታ በጣም ይወዳችኋል

  • @birhanudaba6098
    @birhanudaba60985 ай бұрын

    Jegna Alemen Zenan neqo Geta Eyesusen Yaskebere

  • @mayayetg402
    @mayayetg4025 ай бұрын

    የነካህ ከጉያው ሸሽጎ ያኖረህ የዘላለም አምለክ ይባረክ❤❤🙏🙏🙏

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja42955 ай бұрын

    ደስ ስትል አግዚሐቤር ሲጠራኝ ከቨዚያ መደር ለትልቅ ቁምነገር❤❤❤❤❤❤❤❤ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w4 ай бұрын

    መጋቢ ዘመንህ. ይለምልም

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew47085 ай бұрын

    አቤት ጌታ የረዳዉ ሰዉ መታደል ነዉ🙏🙏🙏

  • @gebremikaeltesfamariam3425
    @gebremikaeltesfamariam34255 ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ጥበቡ ወርቅየ። ተባረክ ገታ ኣብዝቶ ይባርክህ። ዘመንህና ኣገልግሎትህ ይባረክ።

  • @YabetsCay
    @YabetsCay5 ай бұрын

    ልቤ ተንጠለጠለ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ry1cg4sn5c
    @user-ry1cg4sn5c5 ай бұрын

    This is the fruit of God's word, oooohhhhoooooooo, Praise God

  • @user-je1zf9rp2n
    @user-je1zf9rp2n5 ай бұрын

    በምድረበዳ ብቻህን የነገረህን የፈፀመ ጌታ ይባረክ ገና የሰማኸውም ይፈፀማል ጌታ ታማኝ ነው ተባረክልን በረከታችን ዘመንህ ይለምልም በብዙ ፍሬ በብዙ ሙላት ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ!! እንወድሀለን ባባ

  • @jedi1872

    @jedi1872

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @Mirat050
    @Mirat0505 ай бұрын

    እንኳን ጌታ ኢየሱስ ከድድቅ የለማ ወዴ ሚዳናቅ ብርሃን መጣህ ጸጋ ይብዘልህ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ እንወደሃለን❤❤❤❤❤❤❤ ክብር ለጌታ ይሁንላት

  • @kassayejimma6052
    @kassayejimma60524 ай бұрын

    በአጠቃላይ ስለእናንተ ቃላት ያጥረናልና እጅግ በርቱ አይዟችሁ አይዟችሁ በርቱ ጨምሩ ሌሎችንም ውረሱ

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas5 ай бұрын

    እውነትም የእርሱ ስራ ይገርማል አንዴት አድርጎ ከዛ ከጨለማ እዳወጣክ ሁሌ ሳስበው ይገርመኛል ጥብሻ እንኳን ጌታ ረዳክ በአለማችን ቁጥር 1 እድለኛ ሰው ነህ በአንተ ቀናሁብህ ጌታን ብቻ ኢየሱስ ክብሩን ጠራርጎ ይውሰድ አሜን

  • @muler9519
    @muler95195 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ስላከበርከው አክብሮሃል።❤ በፀሎት እና በቃሉ በመኖር እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ የረሰረሰ ነፍስ እና ስጋ እንዳለህ በደንብ ይታያል። አንተ አገልግሎት ላይ ተገኝቼ ያየሁትን የእግዚአብሔርን ህልውና መቼም አልረሳውም ።በእርሱ የሚያምን ሁሉ አይፈረድበትም፣በእርሱ የማያምን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስላላመነ፤ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። አሜን ተባረክ ወንድም ጥበቡ

  • @Melat544
    @Melat5445 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አረ ኢየሱስ ጌታ ነው ሰው ኡሌ ጠያቂ መሆን አለበት ካላነበበ ካልጠየቀ ይጠፍል እየተሰቃየ ነው ሚኖረው ሰይጣን ነጭ ነጠላ አስለብሶ ያሽሀል ደና አርጎ ያምልኮ መልክ ያለው ሀይሉን ግን ክደውታ እንዳለ ቃሉ እኔስ ወደዚ ጌታ መጥቼ እረፍት ሆኖልኛል ተፈውሼ ነው ድኜ ከስንት መተት እና ድግምት ድኜ እረፍት ሆኖልኝ ዛሬን ላይ ሳልፀልይ ቃል ሳላነብ ማደር አልችልም ድሮ መስሀፍ ቅዱስ እሚባል ነገር ይጨንቀኛል እንኩዋን ላነብ ትራስ ስር እየተደፈጠጠ ቅርፁን ሁሉ አቶ እማነበው የሆነ መዝገበ ፀሎት እሚባል ጭራሽ ሂወቴን ተብትቦት ቁጭ አለ አሁን ሳየው የውነት ሊያስታውከኝ ይደርሳል አይ ኦርቶዶክስ ዘመዶቼ በጣም ያሳዝኑኛል ጌታ ከቃሉ ያገናኛቸው በጣም ቅን ህዝብ ነው እዛ ውስጥ ያለው ህዝብ❤❤

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii5 ай бұрын

    ወድሜ ጸጋው ይብዛልክ❤❤❤

  • @Melat544
    @Melat5445 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤አኔ በቃ ጥበቡን ያገኘ ጌታ ማንንም እንደሚችል አመንኩ ጥቤ ያንተ እኮ አይታመንም እባክህ አንድ ስራ ልስጥህ የታምራት ደስታን ልጅ እባክህ ወንጌል እንዲደርሰው እርዳው ተባበረው ፀልይለትም ይሄ ልጅ መንገዱንም አያቅም ልጅም ነው አባቱን የበላ ሰይጣን ለሱም ቀጥሮ እንደሚይይዝለት አልጠራጠርም ቶሎ አስመልጡት

  • @kassayejimma6052
    @kassayejimma60524 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዘበንህን ይባርክ አንተ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ

  • @user-vd9dq1uz3z
    @user-vd9dq1uz3z5 ай бұрын

    መታደል ነው የኢየሱስ መሆን ተባረክ ❤❤❤

  • @genetterefe6862
    @genetterefe68625 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e5 ай бұрын

    አቤት ግራሞገስ ጌታን በታማኝነት እና በመሰጠት ማገልገል እንዴት መታደል ነው ወድማችን ፀጋ ይብዛልህ ንግግሩ ሲጥም ❤❤❤❤

  • @aregahegngebremariam3873
    @aregahegngebremariam38735 ай бұрын

    እግዚአብሔር ደግ ነው! ጥበቡ እግዚአብሔር አሁንም ለመደነቂያ ያድርግህ ኢየሱስን ስላሳየኸን! ብዙ ሰዎች በምስክርነት ስም እራሳቸውን ያሳዩናል በዚህ ምስክርነት ኢየሱስን አይቻለሁ ማዳኑን የብርሐኑንን ጉልበት! ሐረግዬ የትወናዋ ንግስት ጋዜጠኝነትም ካንቺላይ ይደምቃል የእግዚአብሔር ሞገስ ሙልት አድርጎሻል! ተባረኪ!

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube98555 ай бұрын

    ስእለ አንተ ባለቤትህ ጌታ ኢየሱስን አመሰግናለሁ ጌታ በርከት አድርጎ ለወንጌል አማኞች ስጦታ ሰጠን ተባርኩ ❤❤

  • @EphrameElyas
    @EphrameElyas5 ай бұрын

    እ/ር ሁሌም ሚያስገርመኝ አሰራሩ አደራርጉ ልዬ ነው አንተ ላይም የሆነው ይሄ ነው ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @geliladegu8802
    @geliladegu88025 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ። እንግዲህ ምን ይባላል እውነትም ጳውሎስ ።

  • @Raheltegegen
    @Raheltegegen5 ай бұрын

    ጥበቡ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ🎉🎉🎉🎉

  • @yegetahun5291
    @yegetahun52915 ай бұрын

    ጌታ የነካው፣ የ ክርስቶስ ፍቅር!

  • @MitaKiya-dj5io
    @MitaKiya-dj5ioАй бұрын

    አይዳዬ ለካ በጌታነሽ ዋው ደሞ ስወድሽ ጥቤ ያስፋክ ለእኛ በረከታችን ነክ

  • @asaminewgetachew4320
    @asaminewgetachew43203 ай бұрын

    God used Abrham, Peter, muse ...paul ..and now time use Our brother in Christ Tibebu W.

Келесі