ዱላ ቀረሽ ውዝግብ |ሰለሞን ሹምዬ Solomon Shumye |Ethiopia ቀሽም ጋዜጠኛ ነህ

ቀሽም ጋዜጠኛ ነህ

Пікірлер: 81

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen20667 күн бұрын

    እንደው ምን ላድርግህ ሶል :: የኔ አንበሳ❤

  • @user-ri7dk3kl5h
    @user-ri7dk3kl5hКүн бұрын

    ሰለሞን ምረጥ አስተሳሰብ ያለው ቅን ኢትዮጵያዊ ነዉ። እወድ ❤

  • @antenehasfawtafese907
    @antenehasfawtafese9077 күн бұрын

    Sol is the best guy.

  • @BerheKidane-hi7oo
    @BerheKidane-hi7oo6 күн бұрын

    ሶል ጋዜጤኛው አንተን የመጠየቅ አቅም የለው ለምን አትተወውም ለአንተ ክብር አለኝ

  • @berhaneabrha2904
    @berhaneabrha29046 күн бұрын

    የሰለሙን ኣባባል ቀጥተኛና የተጣራ ሃሳብ የሚያናሳ ጥሩ ሶው ነው።

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen20667 күн бұрын

    ሶል እንደዚህ አቅለው :: ከማስርጃ ጋር ብራቮ ሶል👏🏿👏🏿👏🏿

  • @taffessewoldaregay5282
    @taffessewoldaregay52825 күн бұрын

    We need to have so many people with such personality.

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu63237 күн бұрын

    ሶል ክበርልኝ!🙏 የዚህ አይነቱ ዱዝ የጋዜጠኛ ኤቲክስ የሌለው አሉባልተኞች ናቸው ለዛሬ አዘቅት ሀገርን ያበቁ! ልደትን በአድማ ድምፁን ማሰማት እንዳይችል አድርገው ነው በጋዜጦች ጭምር ዋጋ ያስከፈሉት!😥 የለፋህላት ሀገርህ አፍርታ ለማየት ልትኖርባትም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ!!! 🙏❤🥰🙏

  • @MeherteMolla
    @MeherteMolla6 күн бұрын

    ,ሰልዬ ተጠቀቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሶልዬ

  • @ramiz0212
    @ramiz02126 күн бұрын

    ሰለሞን ክብር ይገባሀል ምርጥ ባለሙያ ነህ ነገርግን የራሱ ያልሆነውን ሊረጨው የፈለገውን መርዝ ነው ያስተፋሀው የሀሳብ ልእልናህ ከፍ ያለነው

  • @user-ug6uj6cy5f
    @user-ug6uj6cy5f7 күн бұрын

    ሰለሞን ለትውልድ ሚጠቅም ሰው ነው።

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    7 күн бұрын

    ለሀገር መሰረት ለመጣል ብዙ የለፋ ሚዛናዊ የሀቅ "ሰው!"

  • @user-wy5pv4bq7o
    @user-wy5pv4bq7o4 күн бұрын

    I like your full confidence 👏 👏 👏 👏 👏

  • @sarratimnit8534
    @sarratimnit85346 күн бұрын

    sol is the best ❤❤❤❤❤

  • @seifugezahegn6497
    @seifugezahegn64973 күн бұрын

    የመርህ ሰው ስለሆንህ ክብር ምስጋና ይገባሀል።ሁሌም ሀሳቦችህ ይገዙኛል።

  • @jozibaye591
    @jozibaye5916 күн бұрын

    በለው ማን ጠይቅ አለው 😂

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu6 күн бұрын

    Sol Pretty much Lectured the Guy,. Wowwww

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis3738 күн бұрын

    Hey Slmony u do good job

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben97134 күн бұрын

    We need to do more studying on this mysterious individual so we know the fact. He reminds me more of the comedian __? He tries so hard ☺️☺️😁

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen5 күн бұрын

    wenderful selemon

  • @MuluslemAklhu
    @MuluslemAklhu2 күн бұрын

    Wow sol 👏

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano5 күн бұрын

    ሶል ጀግናችን💪 እንኳን አዋረደ የተዋረደ መንግስት ነው ሲጀምር። ሲቀጥል ሶል ምርጥ ጀግና እውነተኛ ሀቀኛ ነው።💪 ጋዜጨኛው ብሽቅ ነውሶልን ለመጠየቅ ብቃት የለውም👎 ሶል ምሁር ነው ባለምጡቅ አእምሮ 💪 ድል ለጀግናው ፋኖ💚💪❤ ሞት ለበሻሻው ቆሻሻ👎

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js2 күн бұрын

    ቀንድ አውጣ የሆነ ጠያቂ ደግሞ የሆድ የሆዳችን ይላል😃😃😃

  • @user-xk7wg8ki7z
    @user-xk7wg8ki7z17 сағат бұрын

    ሆዳም ነገር የሆድ የሆዳችን አላለም ወራዳ

  • @chuniilove591
    @chuniilove5915 күн бұрын

    Selomon betam koshasha yehonee sew nw behasab sewun kemashenef yilik hasbin saysicheris bemahal megibat mawakeb enjii yesewun hasab tekebilo mewyayet sayihon yerasun hasab bichaa mineda denzii nw demo gazetenyaa nyii yillal

  • @user-qp4rn5vn4s
    @user-qp4rn5vn4s2 күн бұрын

    ሰምቶ ስተቱን ስሕተት መሖኑን ከሚረዳ ጋር ቢሖን ጥሩ ነበር

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie4095 күн бұрын

    Ayzogh jegna Ethipiawe nigh. Bezu Ethiopiawe yakighal every where . EGZABHER AHUNEM ABIZITO YIBARKIGH

  • @jarakebede6268
    @jarakebede62682 күн бұрын

    ይብላኝ ጠብ ለምታጋግሙ እነሱስ ይማማሩና ይግባባሉ፡

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto41807 күн бұрын

    ጋዜጠኛ ጥያቄ ቀልጦ ሞቶዋል

  • @user-it7tz4fx7h

    @user-it7tz4fx7h

    5 күн бұрын

    ምነዉአይንህቀላ፣ብልሹነገርነህ፣እንዳንተሳይሆንልህስለቀረነዉ፣ቦርኮ

  • @AbelMesfin-cs6dr
    @AbelMesfin-cs6dr5 күн бұрын

    አቶ ሰለሞን "ፍትህ" መጽሄት ላይ ስትፅፍ አይተናል "መጻፍ አትችልም" አንተም እኮ። ደና ጋዜጠኛ እንዳያቀርብህ ደና ስራ የለህም። የእውነተኛ እውቀት የፍቅር የትህትና ለዛ የለህም።ትምህርትህ ላንተ ነው።

  • @aronhailu8556
    @aronhailu8556Күн бұрын

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማሳያ ተራ አሉባልታ

  • @astergashawbeza8850
    @astergashawbeza88506 күн бұрын

    Read readers comments about .

  • @feedelband205
    @feedelband2056 күн бұрын

    ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!አደናብራቸውፅጌና ብር አንጡ ነጋም ብትሆኑ ከህዝብ የዘረፍኩትን ገንዘብ እን የጀርመን መንግስት የዛሬ 6 አመት የልከውን ዶላርንም አብረን ነው የዘረፍነው ረስታችሁት ከሆነ ....

  • @I_am_Fano

    @I_am_Fano

    5 күн бұрын

    ዋው ተመቸኝ ተተባረክ ❤️ ድል ለጀግናው ፋኖ💚💪❤ ሞትና ውድቀት ለበሻሻው ቆሻሻ👎 እውነትም ቢራ ዓይኑ ጁላ ክክክክክክ

  • @helenahailu7300
    @helenahailu73005 күн бұрын

    በጣም ድንዙዝ ጋዜጠኛ ነህ እውነቱን ነው😂

  • @dawitegirma
    @dawitegirma2 күн бұрын

    ሰሌ ኢትዮ ካላት 1ምርጥ ሰዉ

  • @worknehavevebedane2892
    @worknehavevebedane28925 күн бұрын

    እንደዚህ ያለን ወሬ አራጋቤን አዋርደው

  • @YoditFekadu-yi9rp
    @YoditFekadu-yi9rp20 сағат бұрын

    Andem ken yerasun hasab kemaserachet wuchi yesew hasab yemayadamit yemiyakuarit ena sewun yemisadeb yene hasab bicha tekebelugn yemil selerasu bezu yemiyawora guregna ,narsist sew new

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa48923 күн бұрын

    ጠያቂው "ጥሬ" ፈሪ የመሞገት አቅም -40 ነው ድንጉጥ ሶል አትድከም ወሬ ለቅሞ ስለመጣ አትፍረድበት አንተጋ ደርሶ ሀሞቱ ፈሰሰሰሰሰ......

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw91416 күн бұрын

    Endazi aynat bzu Tara gazaragoch ka Bag mahebarasab gr Honaw nw Lazich Hager maferase mekiniyat yahonut endat Anjatan endarasa👏👏👏👏👏👏👏🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @simretaychew8789
    @simretaychew87899 минут бұрын

    አቀርባለሁ ብሎ ኢንተርቪው አለ ወይ?ጋዜጠኛ ሳያጣራ መድረክ ላይ እንዴት ይወጣል?ሠለሞን ጥሩ ትምህርት ሠጥተኸዋል።የሚገባው ከሆነ

  • @user-em9rx1ui9o
    @user-em9rx1ui9o3 күн бұрын

    የሄ ልጅ ጋዜጠኛ አይደለም የቸርች እስፒከር ተሸካሚ ነው።

  • @Say-2424
    @Say-24246 күн бұрын

    ባይበላስ እንዲህ እያቃጠሩ!!

  • @BilneT-v8o
    @BilneT-v8o7 күн бұрын

    ሰለሞን ፈረኛ እና ባለጌ ነዉ የሚያወራዉ በእልህ ስነመግባር የሌለዉ ሰዉ ነዉ

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet7 күн бұрын

    ይህ ጋዜጠኛ ትንሽ ችግር አለበት!!

  • @temamakmelhussen6702
    @temamakmelhussen67024 күн бұрын

    ሰለሞን ከንደዚህ አይነቱ ዝቃጭ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ሆዳም ካድሬ ጋር ቀርበህ መጠየቅህ ሰውዬውን ሳታውቀው መሆን አለበት። ለነገሩ ራቆቱን አስቀርተኸዋል።

  • @user-wy4lw1ki7z
    @user-wy4lw1ki7z5 күн бұрын

    ሰሌ በሳል ሰው ነው

  • @user-ty7ds8un8u
    @user-ty7ds8un8u5 күн бұрын

    Soli gegnan naki

  • @amnontegegne6282
    @amnontegegne62825 күн бұрын

    እርግጠኛ ነኝ ጠያቂው ብዙ ተምራል በዚህ ቃለምልልስ እንዲጠነክር ይረዳዋል አይዞህ በሉት ሂወት ትምህርት ናት

  • @user-zs3zb4jj2e
    @user-zs3zb4jj2e3 күн бұрын

    Sol ur discussing with wild

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti4 күн бұрын

    ሶል አሱን ተዎው ካድሬ ነው ተ ባ ረ ክ ይህ ዎረኛ ቂ ጡ ን መ ግ ረፍ ነው ሙሉ ጭ ያ ለ ሰነፍ ነዉ የ ድ ር መ ሪ ጋ ዜ ጠ ኛ ነው የ ሚ ጠ ይ ቅ ህ ተ ወ ው

  • @atnafudargaso7283
    @atnafudargaso72835 күн бұрын

    ReMezmur[የድሮ-መዝሙሮች Remix] kzread.info/dash/bejne/Y39ludmmYdLIgrA.htmlsi=i3yOdymKijJKHvx_

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l6 күн бұрын

    ለፓርላማ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux6 күн бұрын

    ይሄ በጣም የቆየ ነው

  • @sabatesfaledet3856
    @sabatesfaledet38568 күн бұрын

    Selemun is the best 🇪🇷🇪🇷

  • @emaema5268
    @emaema52684 күн бұрын

    Ene yegeremegn mawek or manbeb mindinew tikimu even 1 metshaf yelehim silerasih yaleh gimit yeteganene new oww sorry azenikugn endante yale mehaime leba sew ke Ethiopia gelel kalale???dedeb.gazetegnaw asazenegn anten sew blo akirbo 😂😂😂

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l6 күн бұрын

  • @KoremadeyiBogal
    @KoremadeyiBogal5 күн бұрын

    ምርጥ ነው ሶሎሞን አሳፈርከው ይሄ የዐብይ አጭበርባሪ

  • @astergashawbeza8850
    @astergashawbeza88506 күн бұрын

    Asafariwocj yenenilen shilmat atachemalku. Committee is a hily respected and trust worthy. . Guno kehone habta.och meriwoch millioners like trump and world leaders could have got it. Please have respect for the sacred . You,should read. Just read vomments written comments from the audience. Fo you witness how you responded to the journalistt. Be calm. Read . .😊

  • @Say-2424
    @Say-24247 күн бұрын

    አንተ አቃጣሪ ጋዜጠኛ !!

  • @mesfinmekonnen2066

    @mesfinmekonnen2066

    7 күн бұрын

    ማ ?

  • @tesfayederese-ie2jh
    @tesfayederese-ie2jhКүн бұрын

    ሶል አድናቂህ ነኝ ቆሌውን ገፈፍክው ሰነፍ አይግልፀውም ደደብ ነው

  • @zekaryasabera2674
    @zekaryasabera26747 күн бұрын

    Sol this man is not proficnal he works for government

  • @AmazIng-ym8sc
    @AmazIng-ym8sc4 күн бұрын

    ሰለሞን መሪዎቻችን ቢሰሙት ሀገር የመቀየር የተሻለ አስተሳሰብ ያለዉ ሰው ነው

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers6 күн бұрын

    ሰለሞን ሹምዬ ደረቅ ነህ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux6 күн бұрын

    ጠያቂው ደንዛዛ ነው

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie4095 күн бұрын

    Selemon Shumey is brilliant.

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux6 күн бұрын

    ምን ይመስላል የለቦጩን ጢም ሙልጭ አድርጎ ሲያስጠላ

  • @embetnegussie409

    @embetnegussie409

    5 күн бұрын

    Balegea

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p9 күн бұрын

    ሰለሞን የጋዜጠኛ ስነምግባር የሌለው ባለጌ ዘረኛ ክፍት አፍ ልክ እእንደ ከፈሩነና እንደ አፉ ንግግሩ ግምና አስቀያሚ ነው ይኼ ቆሻሻ

  • @seidebrahim1551
    @seidebrahim15513 күн бұрын

    King slmuon

  • @nedsile7918
    @nedsile79188 күн бұрын

    It's obvious. Solomon is really aggressive and rude

  • @DestaGirmay-g4c
    @DestaGirmay-g4c5 күн бұрын

    ሰለሞን የዘመኑ ጀግና የመርህ ሰው ነህ ። ይህንን ጀዝባ ጋዜጠኛ ነኝ የሚል ደደብ ውቃቤው ገፈህ ስላስተማርከው አደንቃለሁ

  • @Etbarek-dx5jk
    @Etbarek-dx5jk22 сағат бұрын

    አሁን ሰሎሞን ኦነግ ሸኔ አሸባሪው ህወሃት እያልክ ያለሀው አጣርተህ ነው

  • @ashebirbirhanu2904
    @ashebirbirhanu29046 күн бұрын

    Solomon is very smart and has a good knowledge. He was able to create a hostile arguments interrupting speakers flow of thoughts Finaly he ends his session without creating clear picture of the issue. He is supporting both sides and at the same time criticizing both. That is the nature of skilled Journalist but afraid of exposing the weighing facts. But he really insults the Government with seemingly facts. For example he said the Nobel price was offered to the PM just for bribing. Isn't it a hard blow to the PM?

  • @temesgenzerfu115
    @temesgenzerfu1155 күн бұрын

    አንተ ሶልን የመጠየቅ አቅም የለክም እዛ ቲክቶከሮችን ጠይቅ

  • @user-zs3zb4jj2e
    @user-zs3zb4jj2e3 күн бұрын

    Sol don't discuss with cattle.

Келесі