MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ሜካብ ተቀብቶ ተክሊል ማድረግ ይቻላልን?

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 83

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x18 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በቃሉ ታዛዝ ያድርገን እግዛብሔርአሜን😢😢😢😢ብዙ ነን እያወቅን የምናጠፋ😢😢😢ልቦና ይስጠን አሜን

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድንብ መግስፅና ማስተማር ያስፈልጋል በተለይም እንደ እብድ እራቆታቸው ለሚሄዱና የዲያብሎስን እቃ እግዚአብሔር ከሰጣቸው ውበት ሌላ ለሚጨምሩ ኦርቶዶክሳዊ ያን😢

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw46411 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ለስጋ ምኞቴ አሳልፈህ አትስጠኝ

  • @hapitamahmad8755

    @hapitamahmad8755

    11 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle392811 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ልስዳምጥ እና ተመልሼ ኮሜት እሰጣለሁ እኔም ይህን ጥያቄ መጠየቅ እፍለግ ነበር ግራ ስለተጋባሁ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን የብዙወቻችን ጥያቄ ነበር መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏 በሚቀጥለው ስለ እሴቶች አለባበስ ይቅረብልን 🙏😊

  • @bezagirma9544
    @bezagirma954411 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ወሳኝ ጥያቄ ነው የተጠየቅልን እናመሰግናለን እኔ ሚያሳዝነኝ የአባቶቻችን ዝምታ ነው እንደዚህ ከሰውነት የወጣ አሸንጉሊት መስለው ሲመጡ ዝም ብለው መፅለፍ ቅዱስ አስይዘው ቃል ሲያስገቧቸው በጣም ነው የሚገርመኝ

  • @use1K629
    @use1K62911 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አስተዋይ እዝነ ልቦናን ይስጠን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ዘለዓለም 🙏🙏

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu124111 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w11 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ቃለበረከቶያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💐👏🕯💐👏💐👏🕯💐👏🕯🕯👏💐🕯👏💐🕯👏💐💐👏🕯

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu453011 ай бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h11 ай бұрын

    ስታቀርቢ ፈገግታ ስታደምጪ ደግሞ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እህቴ

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy11 ай бұрын

    በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን❤ እዉነት ነዉ ቤተ ክርስቲያኗን ራሳችን ነን የበደልናት ሁሉ ነገር ከስራቷ ዉጭ ነን

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu866111 ай бұрын

    የገና ዛፍ ለክርስቶስ ልደት ምኑ ነው ? ምንም !ለሥላሴ ህንጻ ደሞ ሜካፕ ምኑም ነው ጭራሽ ወደቁርባን ሲኬድ ኧረ ወገን በማይቀለደው አንቀልድ😊

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli720511 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ማስተዋል ያድለን።

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij3111 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ማስተዋሉን ያድለን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube530211 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @balager21
    @balager219 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ethiopiahavere3324
    @ethiopiahavere332411 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ልቦና ይስጠን😢😢

  • @user-ik4ec1ht3e
    @user-ik4ec1ht3e11 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእውነት እስከመቼ ለፈቃዳችን እንደምንገዛ አላውቅም😥

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h11 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-wp5pn6lh5k
    @user-wp5pn6lh5k8 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n11 ай бұрын

    በትክክል እነሱ ናቸው ዋነኛው ጥፋተኛ ለነገሩ ከአንድ አንድአገልጋዬች ምመእመኑ ይሻላል የፀሎትና የየተግባር ስራ ይላቸውም ለገንዘብ ብለው ነው ሚዝምሩት ሚያስተምሩት😢

  • @asefumoges2997
    @asefumoges299711 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን በእውነት ብዙ ጊዜ ጥያቄ ሁኖብኝ ነበር ምክንያቱም አባቶች እያዩ ዝም ስለሚሉ ነው እየተስፋፋ እየመጣ ያለው

  • @selamethiopia2145
    @selamethiopia214511 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku802711 ай бұрын

    ዋና ፈተና የሆኑብን እኮ አገልጋይ ነን ስለቤተክርስቲያን ስራት ከማወቅ አልፈን እንሰብካለን የሚሉ አገልጋዮች ድፍረታቸው እኮ ነው እኛ አላዋቂዎች እንድንዳፈር መንገድ የከፈቱልን እነሱ ስራት ቢይዙ ሌላውም ይከተል ነበር የምናየው ግን ተስፍ ያስቆርጣል ድፍረታችን ያሳዝናል በእውነት

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad875511 ай бұрын

    የኔን ጥያቄ ነው የጠየቀችልኝ እድሜና ጤናይሥጥልን መ ምህራችን

  • @weladite_amlak21
    @weladite_amlak2111 ай бұрын

    ስራዓተ ቤተክርስቲያን በደንብ ሊሰራበትና ሰው ሊያውቀው የሚገባ ነው።

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእዉነት እግዚአብሔር በእሱ እድናጌጥ ዉበታችን እሱ እድሆነ እድናዉቅ አስተዋይ ልቦና ይስጠን🙏

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm11 ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእውነት ልቦና ይስጠን😢👏👏

  • @enkumariam6461
    @enkumariam646111 ай бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእውነት የእኛ የደካማ ምዕመናን ከባህር አሸዋ የበዛ ከውቅያኖስ የጠለቀና የሰፋ የዚህች ርትዕትና ቅድስት ስንዱ እመቤት የሆነች ቤተክርስቲያንን ሥርዓቷን ለማወቅ ጥረት ያለማድረግና ያለመፈለግ የአገልጋይ ካህናትና አባቶች ከእግዚአብሔር ሕግ ይልቅ ለሰው ፍላጎትና መሻት መገዛት በበዛበት ዘመን ይህንን ሥርዓቱንና ሕጉን እንድናፀናና እንድንፀናበት ያለመታከት መሠራት ትምህርት መሰጠትም አለበት❤❤❤

  • @KidTol
    @KidTol11 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር። በተለይ የቤተክርስቲያን ዲያቆናት፣ዘማርያን ና መምህራን ሆነው እንዲህ የሚያደርጉ ብዙ ናቸው ለሌላውም መጥፎ ምሳሌ ሆነዋል።እባካችሁ አስቁሙልን እግዚአብሔርን እንፍራ።

  • @denkiesile4827
    @denkiesile482711 ай бұрын

    እና መስግናልን መምህር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @BelayZeAbissinya
    @BelayZeAbissinya11 ай бұрын

    የደብረ መዊዕ ፍሬ (ቃለ ሕይወት ያሰማልን)

  • @zena4992
    @zena499211 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በህጉ እድኖር ይፈቀድልን

  • @user-tq2ny2np8c
    @user-tq2ny2np8c11 ай бұрын

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ማስተዋልን ያድለን😢

  • @user-xq6or6jc6g
    @user-xq6or6jc6g11 ай бұрын

    እግዚአቢሔር ማስተዋሉን ይስጠን🙏🥺🥺🥺

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር💜🙏

  • @beseech7768
    @beseech776811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @uaeuae8373
    @uaeuae837311 ай бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን አባት ሆይ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS11 ай бұрын

    Kale hiwet yasemaln mastewaln ysten amen

  • @lemi7996
    @lemi799611 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልልን😢

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee11 ай бұрын

    ቃለ ህይውት ያስማልንአባታችን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v11 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @liya7235
    @liya723511 ай бұрын

    Amen amen amennnnn 🤲🤲🤲

  • @hareghar7880
    @hareghar788011 ай бұрын

    Amen kale hiote yasemalan

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw970711 ай бұрын

    May God bless your ministry !

  • @seasea3019
    @seasea301911 ай бұрын

    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @angachmola1833
    @angachmola183311 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-md1pq1pe2z
    @user-md1pq1pe2z11 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw454811 ай бұрын

    thanks

  • @beza1538
    @beza153811 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem11 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤🎉🎉

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit761311 ай бұрын

    Kale hiwoten yasemalen

  • @ZelalemAsabe
    @ZelalemAsabeАй бұрын

    mastewalun yadlen

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n11 ай бұрын

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed11 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው አሁን አሁን አንዲያውም በቁርባን ተጋብቶ ከዛ ደሞ በዘፈን እየሆነ ነው አንዳንዶቹ በጣም ነው የሚገረሙት ቤተክርስቲያንን እማያውቋት ይበዛሉ ለሰርግ ብቻ አይደለም ለክርስትና ሲመጡ ራሱ ስርአት የላቸውም ስርአተ ቤተክርስቲያንን የሚያከብር ትውልድ ይፋጠርልን የድንግል ልጅ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle392811 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን እሺ ስርዓት ቤተ ክርስቲያንን የማያውቁ ምእመን ሊያጠፎ ይችላሉ እንበል እሺ የሚያውቁትስ ? መምህር ነን ባዮች ሲያገቡ ሚስቶቻቸው ዓይ ላሽ! ፎል ሜካፕ! ኢውማን ኤር !ጥፍር ! ሊፕስቲክ! ምን ቀራቸው ? ከዛም ብተክሊል ሲጋቡ አይተናል አሁን በቅርቡ ከ3 ወር በፊት የትልቅ ደብር መምህር አግብቶ አይተናል ሴቷ ከላይ የዘረዘርኩትን ሁሉ ተጠቅማለች አሁን ይህ ከአንድ መምህር የሚጠበቅ ነው ምእመናን ምን ይማር ??? ቅባቅዱሱ ምኑ ጋር ያርፋል ? ፊቷ በዱቄት ተሸፍኗል !!! ይህ ጉዳይ በደንብ ሊሰራበት ይገባል 😢 እንዲያውም መምምህሩ ሙሽራው የቅዱስ ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ መምህር ነው ፎቶ ፊስ ቡክ ላይ አለ ማየት ትችላላቹ !!!

  • @mulunafakiwa2537

    @mulunafakiwa2537

    11 ай бұрын

    ኧረ ሰቱን አየናቸዉ በጎናቸዉ አባቶች እያሉ አለመናገራቸዉ እጀግ አሳዘኖኛል

  • @sableqatar673
    @sableqatar67311 ай бұрын

    ግንእኮ ከእግዚአብሔር ቃልየበለጠ ምንም ነገር የለም

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n11 ай бұрын

    በሰርግ ቤተክርስቲያንን ከብሮ ያስከበር ዲያቆን ሄኖክሀይሌ ኑው አንድ እንድ መምህራን ነን የሚሉት ለምእመናን መብላሸት ምክንያት ናቸው እሁድ በቁርባን ሰኞ በጭፈራ ሲያደርጉ እያዩ ነው ሌላውም የሚከትለው ማንም ያኩርፍ ምንም ይበል ቤተክርስቲያንን ማስከበር ያስፈልጋል

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma673911 ай бұрын

    በእውነት በደንብ ሊሰራበት ሊያስተምሩበት የሚገባ ነው አባቶች ወይም ንሰሃ አባቶች ምን ይሰራሉ ቁረቡ ብለው ሲናገሩ ከቆርውቡ በኋላ እና ከጋብቻ በተክሊል ሲጋቡ ብሲሪየስ ጉዳዩ በማስጠንቀቂያ ማሳወቅ መገሰጵ ይኖርባቸዋል እኔ ሁሌ በእውነት ውስጤን ይነካዋል ለምን ስጋውን ደሙን በልተን ጠጥተን እንዴት ሱሪ፥ቅንድብ ፥ ሜካፕ እረ በእውነት ወንዱስ ምን ይሰራል ገባን ተብሎ ገደል መግባት ቁርባን እኮ ማለት እራስን በመግዛት ሰውን ለሚያሳስት ነገር መቆጠብ ነው የዘንድሮ ጋብቻ እማ አይጣል ነው ነገር ግን አባቶች በትኩረት ሊያስቡበት ይገባል ሳይናገሩ ቀርተው እነሱም እኮ በፈጣሪ ፊት ተጠያቂ ይሆናሉ ሰው ይሸሻል ይቀየማል ተብሎ ለምን የነብስን ማጣት ለምን ስለዚህ አስቡበት

  • @abaygirma3009
    @abaygirma300911 ай бұрын

    Kaliyotini yasemalini😢

  • @asterabate7743
    @asterabate774311 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሔ ህገ ቤተክርስቲያን በደንብ ቢሰራ ጥሩ ነዉ ሁሉም እየተበላሸ ነዉ እኔማ ከሁሉም እዛዉስጥ ካህናትና ጳጳስ ሳይ በጣም አፍራለሁ ለምን አጃቢ ሆነዉ ይቀርባሉ እዉቅና ለምን ይሰጣሉ?በተለይ አርቲስትና ታዋቂ ዘፋኞችን እንደ ቅዱስ አድርገን በተለይ መነኮስ ለምን ያጅባሉ?

  • @natnaelmulugeta4451
    @natnaelmulugeta44519 ай бұрын

    ደብረ ኤልይስ ሳይሆን ደብረ ይድራስ ነው።

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo144111 ай бұрын

    እግዚአብሔርይስጥልንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንማህበረቅዱሳንንያስፋልንየማናቀዉንእድናቅስለምታደርጉንክብሩልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም አንድ ጥያቄ ነበረኝ በሜካፕ ዙርያ ፊቴ ሁሉ ማድያት ነው ሁሌ ሜካፕ እቀባለሁ ቆራቢም ነኝ ንሰሀ አባቴ ችግር የለውም ብለውኛል እናንተ ምን ትሉኛላችሁ የምቀባው ለጌጥ አይደለም ሰው ፌት የማያስቀርብ ፊት ስላለኝ ነው ???

  • @asegedechanbesso1399

    @asegedechanbesso1399

    11 ай бұрын

    ሕህቴ አንቺን በአርያው እና በምሳሌው የሰራሽ የሥላሴ ሕንፃ ነሽ በፍፁም ምንም ነገር ቢደርስብሽ ማፈር የለብሽም ንስሃ አባትሽ በደንብ ተሳስተዋል ንስሃ ገብተሽ በፍፁም ከሜካፕ መራቅ ይልቁንም በተፈጥሮ ነገሮች ያ ማድያት የመጣበት ፊትሽን ትነከባከቢ እኔ ለምሳሌ ማማዬ ፊቴ ማድያት አለብን አንድ ቀን ተጨንቄበት አላውቅም የትም ይሁን የት ስሄድ ብዙ ሰው ሴት ነሽ ቀባ በይው ይሉኛል እኔንን በማድያት የሚለካኝ ሰው ለእኔ አይሆንም እና ግድ የለም የእስከ ዛሬው ስህተት ብለሽ ያዚሁ ከዚህ በጛላ ግን ተስተካከይ

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    11 ай бұрын

    እህቴ አትቀቢ ደግሞ ማዳት እኮ አያሳፍርም በስራ ብዛት የሚመጣ ነዉ እና ባትቀቢ መልካም ነዉ እንዲተዉሽ እመት ፀበሉን ተቀቢ በዛም ካለቀቀ ተይዉ አትጨነቂ የንስሀ አባት ካህናቶች ግን ምን ሆነዉ ነዉ የሚፈቅዱት?😢

  • @mulunafakiwa2537

    @mulunafakiwa2537

    11 ай бұрын

    ይቅረብሸ እህቴ አች በማንነትሸ አቶፈሪ የሰራ ጊዳይ ነዊጂ ማድያት የሆነብሸ ሊላ አይደለምና ንሰሀ አባት ሳሰተዋል ሊላም ነገረ ሰረተሸ ብነግሪያቸዉ ችግረ የለም እጀሚልሸ አትጠራጠረ ወደ ይህ ነገረ ጣበጣም ያሰጠላል በማንነትሸ አትፈሪ

  • @user-dw9ef9kh6f

    @user-dw9ef9kh6f

    11 ай бұрын

    እህት እደዉ አንድ ሀሳብ ልንገርሽ ቅድስ ቁርባ ተቀብልሽ ክርስቶስ አባቴ አምላኬ ብለሽ ህይወቴ እሱ ነዉ ኳልሽ በፃለት በርች ጣት ጣት ከፃለት በኅላ ፊትሽን ፀበል ተቀቢዉ ከሚኳቡ ይልቅ እጅግ ዉብ ትሆኛለሽ በርግጠኝነት በ1ወር ወስጥ ማዳቱ ይጠፋል ❤❤❤❤

  • @amsaleyirga6178
    @amsaleyirga617811 ай бұрын

    betekrstiyachn sratu yemnabelashew kegiz beyala yemta mn chiger alewu yemi kal new

  • @kirubeln7427
    @kirubeln742711 ай бұрын

    I don’t like to be critical but I don’t expect such type of mistakes from MK.What is ሜካብ ?Where is your editorial team.Your followers may judge you only from your title.With great respect.

  • @eskedarmolla4874
    @eskedarmolla487411 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-sv1bw7mn8v
    @user-sv1bw7mn8v11 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @lullitwoube8869
    @lullitwoube886911 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-sz7jl4fp7j
    @user-sz7jl4fp7j11 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mutemute9914
    @mutemute991411 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @bamlakbamlak9523
    @bamlakbamlak952311 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

Келесі