መዳራት እና ተክሊል

Ойын-сауық

#ፍኖተወንጌል #eotc #ዕንቁሥላሴ #ethiopiaorthodox #አቡነማትያስ #etartmedia #ማህበረቅዱሳን #mk #ethiopia #አባገብረኪዳን #ማህበርሚድያ #ethiomaheber #Ethiobeteseb #አቡነአብርሃም #ማህቶት #mahetot #memhirdrzebenelemma #quanquayenesh #መምህርዘበነለማ #ዲ/ንሄኖክሀይሌ #ethiopia #መምህርዘመድኩን #መስቀል #ጥቅምት #ልደታለማርያም #አቡነገብረመንፈስቅዱስ #ቅድስትአርሴማ #ቅድስትሥላሴ #ቅዱስሚካኤል #ቅዱስገብርኤል #አቡነተክለሃይማኖት #አቡነሀብተማርያም #ቅዱስመርቆርዮስ #መድኃኒዓለም #መጥመቀመለኮትቅዱስዮሀንስ #ንቁ #ንቁየንስሃመርከብ #የኦርቶዶክስመዝሙሮች #መዝሙሮች #የት ምርት የኦርቶዶክስ መዝሙሮች

Пікірлер: 316

  • @user-Bezu
    @user-Bezu Жыл бұрын

    ወይኔ እነ ወዮልኝ 😭 እኔ ያደግሁት ከትንሽ ከተማ ውስጥ ነው ነገር ግን ስለ ቤተ ክርስቲያን ሆነ ስለሃይማይኖት ምንም የማውቀውም ሆነ ቤተሰብም ለማስተማር ፍፁም ፈቃደኛ አይደሉም ነበር ነገር ግን ዝሙት ኃጢአት እንደሆነ እና እናትና አባታቸው ሳያጋቡአቸው ድንግልናቸውን በዱር በገደሉ የሚሰጡ የዘለአለም ቅጣት እንደሚያገኛው አውቃለሁ ። ስለ መደራት በእውነት ምንም የማውቀው የለኝም ነበር ያወቅሁት ቀን ግን ስለ መፈጠሬ ነው ያለቀስኩት 😭 ነገር ግን አሁን በስደት አለም ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንን ተምሬ ንስሐ ገብቼ ለአባቴ ም አንድ በአንድ ዘርዝሬ ነግሬቸው እነሱም የሚገባኝን ሰጥተውኝ ቅኖናዬን ጨርሼ ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ፫ ግን በተክሊል ስለ ማግባቴም ሆነ ተክሊል እንደሚገባኝ እና እንደማይገባኝ አልጠየቅዃቸውም።

  • @karemaaa4945

    @karemaaa4945

    Жыл бұрын

    እውነት ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም እኛንም ባሮችቹን ለክብር ስጋው ደሙ ያብቃን

  • @qdstarssiemaq.a439

    @qdstarssiemaq.a439

    Жыл бұрын

    ቅድስት ኣርሴማ ትብል ቻነል ሳብክራይብ ግበሩለይ

  • @tegistlebanon1544

    @tegistlebanon1544

    Жыл бұрын

    አማክሪያቸዉ ንስሐ አባትሽን ቤተክርስቲያናችን ሚዛናዊ ናት እታለሜ

  • @user-ur3cm7uu2p

    @user-ur3cm7uu2p

    Жыл бұрын

    ታድለሽ እህቴ. እኔስ. ምንም እማውቀው ነገር አልነበርም ድንግልናየንም ለመጀመርያ ፍቅር ኛየነው 😢😢😢😢. መዳራቱን እና መተሻሸቱን እማ ተይኝ እግዚአብሔር ይሁነኝ 😭😭😭😭

  • @Abadigebrehiwot

    @Abadigebrehiwot

    11 ай бұрын

    Enem endanchi negn be maryam teykina ngerign 😢adera

  • @edlime
    @edlime Жыл бұрын

    ይቅርታ በጣም ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ያክብርልን ነገር ግን እንዲሁ ሳየው ደስ ስላላለኝ ብቻ አስተያየት ለመስጠት ነበር አርማቹህ ማሀል ላይ በሚሽከረከርበት ጊዜ መስቀሉ ይገለበጣል እና እንዳይሽከረከር ብታረጉት ለቀጣይ Video አመሰግናለሁ

  • @Bate-qp2cu
    @Bate-qp2cu9 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @user-wr5pi2gk3c
    @user-wr5pi2gk3cАй бұрын

    በእውነት ልብን የሚያሳርፍ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Fjjgd-yc1uq
    @Fjjgd-yc1uq7 күн бұрын

    አቤቱ ማረኝ ስለ እናትህ ብለህ ይቅር በለኝ ምንም ማለት አልችልም

  • @meazalisanework
    @meazalisanework16 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ🙏

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8uАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @madeenamadeena-zq7gh
    @madeenamadeena-zq7gh7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህመራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤🥰🥰🥰✝️✝️✝️

  • @Bgxbbvst-rc5yx
    @Bgxbbvst-rc5yxАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእዉነቱ ሁላችንም በስጋ ወደሙ ታትመን ለዚህ ታላቅ ክብር እንድንበቃ ጌታ ይርዳን

  • @user-gd2em2mx1h

    @user-gd2em2mx1h

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-jj6jo5pj4n
    @user-jj6jo5pj4n2 күн бұрын

    አቤቱ ይቀር በለን

  • @AsdAdfh
    @AsdAdfh8 күн бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @makidsitube45
    @makidsitube45 Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ የት ነዉ ያለሁት😭😭😭😭 አመብርሀን ልቤን መልሽልኝ ለመምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን 🌷🌷🌷

  • @SamriAye
    @SamriAyeАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልንመምህራችን

  • @bilagibilsgi80
    @bilagibilsgi80 Жыл бұрын

    እግዚ አብሔር ይመስገን የተደበቀውን ሀጺያት እሱያውቃልና እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን ፫ ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን🙏🙏🙏

  • @BisratMelaku-yo8km

    @BisratMelaku-yo8km

    6 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @atsedegulesh
    @atsedegulesh Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርሰልን

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r8 күн бұрын

    በእውነቱ ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እኔ ባተ ትምህርት ብዙ ተለውጨበታለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስልን እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-gd2em2mx1h
    @user-gd2em2mx1h22 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ሁሉ በልቦናችን ያሳድረልን ወንዲሜ እኔ ይሄን ተግባር ፈፀሜለሁ ግን ግብር ሰጋ ግንኑነት አልፈፀምኩም ደግሞ የንሰሀ አባት የለኝም ምን ላድርግ 😢😢😢😢😢

  • @nathnael884
    @nathnael884 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን።

  • @diacongrooman7727
    @diacongrooman772711 ай бұрын

    ❤❤❤ጎበዝ የምን ዳር ዳር ማለት!!አበጥረህ አውጣው!!በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤❤

  • @AmaharZelke
    @AmaharZelkeАй бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤ያግልግሎትዘመንያርዝምልን

  • @tigestassefayimer6295
    @tigestassefayimer62956 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዜአብር የተመሠገነ ይሁን

  • @user-ok4oo4tq5v
    @user-ok4oo4tq5v Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ❤❤

  • @user-gn4to9wi8o
    @user-gn4to9wi8o9 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልይ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ወሳኝ ትምህርትነው

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛልን መምህራችን አሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ብፕእድሜና በፀጋ ያቆይልን በቤቱ በቃሉ ያፅናልን መምህራችን

  • @user-xr2nq1wz7h
    @user-xr2nq1wz7h Жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባቺን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @SalualemLingerew-wd2kr
    @SalualemLingerew-wd2kr11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህርራችን የአግልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @user-dt9qb5qn2z
    @user-dt9qb5qn2z22 күн бұрын

    Amlake hoy etebegn koshshslehu

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai325 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋራ ያደለወት

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን. የኛ ምርጥ መምህር ሺ አመት ኑርልን

  • @derie21
    @derie217 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-vw4bh2xz1d
    @user-vw4bh2xz1dАй бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምሕር

  • @user-vs6sk1nc4y
    @user-vs6sk1nc4y8 ай бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን ተስፋየምናረጋትን መንግስተሰማያትንያዉርስልን የአገልግሎትፍፃሜዉንያሳምርልን እግዚአብሔርይስልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-kw3uc5qq8v
    @user-kw3uc5qq8vАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቤተሰቦቹንበቤቱያሰባስበንዘንድፍቃዱይሁን

  • @yengustube
    @yengustube Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ።

  • @user-fx7mo5or7m
    @user-fx7mo5or7mАй бұрын

    አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ለእኛም ማስተዋልን ያድለን 👏

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 Жыл бұрын

    ለንሳሐ ሞት ያብቃን ቃለ ሒወት❤ ያሰማልን🤲 አባታችን🙏

  • @adyaboyoutube2481
    @adyaboyoutube2481 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @romaniailbo2279
    @romaniailbo2279 Жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-qb7yu1sk7b
    @user-qb7yu1sk7b Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኤበል

  • @user-xy3ij7bo8e
    @user-xy3ij7bo8e Жыл бұрын

    ቃለ ሄወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን😍😍😍😍

  • @alamualamu325
    @alamualamu325 Жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያስማል መምህራ

  • @user-xf2qi9bn3x
    @user-xf2qi9bn3x9 ай бұрын

    ❤❤❤❤አቤቱአምላኬ ይቅርበለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁልን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን/፫/

  • @user-nz8se8qb9z
    @user-nz8se8qb9z Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን✝️

  • @user-pl6dc5js6l
    @user-pl6dc5js6l Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የሠማነው በልቦናችን ያሠድርብን ማስተዋሉን ይስጠን 🌿🤲

  • @beteltadesse9803
    @beteltadesse9803 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏

  • @meron3635
    @meron3635 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !

  • @ksaksa7332
    @ksaksa7332 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወት ይባርከልን

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist4833 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @user-km6cm7uz5y
    @user-km6cm7uz5y Жыл бұрын

    መህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህራት

  • @mhirettesfaye8267
    @mhirettesfaye8267 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን, ... ለህይወታችን እጅግ ወሳኝ የሆነ ትምህርት ነው ,

  • @zhrahz7024
    @zhrahz7024 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij Жыл бұрын

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ♥️♥️♥️

  • @EeEe-vh7ig
    @EeEe-vh7ig Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን እድሜ ጤናያድልልን አሜን፫

  • @wede1905
    @wede1905 Жыл бұрын

    ቃለሒወትን ያሠማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን ወይኩን ፍቃድከ

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @adelsouheilazeineddine991
    @adelsouheilazeineddine9917 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኛንም ሰሚወች ብቻ አያርገን😢😢😢

  • @user-hh3cs8db8i
    @user-hh3cs8db8i Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Жыл бұрын

    ለንስሀ ሞት ያብቃን 💔🙏🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-du9bh9ii3n
    @user-du9bh9ii3n Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @user-kg8si2ku6e
    @user-kg8si2ku6e Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z Жыл бұрын

    ቃለ በረከትን ይስጥልን መምህራችን አሜን

  • @abebechabebech28
    @abebechabebech28 Жыл бұрын

    አሜን፫ ለመምህር ቃለህይወት ያሠማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን በቃሉ በህጉ እድንኖር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @user-st1pd3bj2b
    @user-st1pd3bj2b2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልንመምህራችን የኛ እንቁ ወድም❤

  • @hamaschannel3239
    @hamaschannel3239 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ👏👏💜💜💜

  • @user-gn5wh5mg3b
    @user-gn5wh5mg3b6 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን👏🙏

  • @tube1912
    @tube19125 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @fceesau30
    @fceesau30 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4xАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬😊

  • @sbreaades6421
    @sbreaades6421 Жыл бұрын

    በእውነትቃልህውትያሰማለንመምህራችን

  • @meskymesky3446
    @meskymesky3446 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን🙏🙏💛💜

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃልሂወት ያሰማል መምህርችን ያገልግሎት ዘመንህይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ElsaKetemaw
    @ElsaKetemaw12 күн бұрын

    ቃለ ሒወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @muluyeeyasulji2681
    @muluyeeyasulji2681 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መህመራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ኣሜን ፫🙏❤❤🥰

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r11 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @vghhhj7363
    @vghhhj73634 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zy9kt8gs7j
    @user-zy9kt8gs7j Жыл бұрын

    መምህራችን አቤል ወድማችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜውን ያድልልን👏

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o Жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ለሁላችንም ማስተዋያ ልብ ይስጠን

  • @Ehit-nx9xc
    @Ehit-nx9xc2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤ መምህር አቤል ተፈራ

  • @betitube1185
    @betitube1185 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏❤️

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Жыл бұрын

    መምህር አቤል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-yc9tv5yv2r
    @user-yc9tv5yv2r Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saasaamm1343
    @saasaamm1343Ай бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችንየ🙏

  • @fafi2887
    @fafi28873 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын

    መምህራችንቃለይሆትያሰማልንበእውነት ለንስሐሞትያብቃን

  • @emano5974
    @emano5974 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን እንቁ ብርቅየ መምህራችን በእውነት ይሆንን የመሰለ ምግብ አለመመገብ አለመታደል ነው በፀሎታችሁ አስቡን መምህሬ

  • @user-dh7kf7uu6q
    @user-dh7kf7uu6q Жыл бұрын

    ለመህምራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ. ሰማያትን. ያውርስልን. ጌታሆይ. ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢

  • @user-hh5up4xy3u
    @user-hh5up4xy3u Жыл бұрын

    አሜን ፅጋውን ያብዝልህ

  • @user-eo5fj1ys3l
    @user-eo5fj1ys3l3 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህዎት የሰመልን

  • @user-ig9ei1ge4b
    @user-ig9ei1ge4bАй бұрын

    አባታችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን

  • @geneteshete8639
    @geneteshete8639 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እድሜናጤና ይስጥልን

  • @mamitoethopian2432
    @mamitoethopian2432 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜን ከጤናጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116Ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር አቤል

  • @geteneshiadigeh8217
    @geteneshiadigeh8217 Жыл бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

Келесі