ድንግልና ኑሮቸው ተክሊል የማይፈጸምላቸው በአቤል ተፈራ

Ойын-сауық

#ተክሊል #ፍኖተወንጌል #ጋብቻ #ኦርቶዶክዳዊጋብቻ#እንቁጣጣሽ #አዲስዓመት #2015 #ማህበረቅዱሳን #etartmedia #mk #eotc #ethiopiaorthodoxጎንደር #አባገብረኪዳን #ዕንቁሥላሴ #ቅዱስቁርባን #ቅዳሴ #ፍኖተወንጌል #ምህረትአብ #መምህር/ርዘበነለማ #ዲ/ንዳንኤልክብረት #ዘማሪልዑልሰገድ #Eotc #MK #ማህበረቅዱሳን #EtArtMedia #ንቁየፀሎትእናየንስሃመርከብ #EthioBetseb #ዘመድኩንበቀለ #ዲ/ንብርሃኑአድማስ #የትንሳዔውብርሃን #ዳግምትንሳዔ #ቤተክርስቲያን #ክርስትያን #Orthodx #EthiopiaOrthodox
#Ethiopia #አቡነማትያስ #ትንሳዔ #ፋሲካ #ማህቶት

Пікірлер: 248

  • @hdlidet
    @hdlidet10 күн бұрын

    ሴቶችየ ከሰይጣን ፈተና ፍትወት እራሳችንን እንጠብቅ ሁሉም በጊዜው ይደረስበታል

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya36513 күн бұрын

    Amen amen amen 🙏🏻 qali hiwot yaseman

  • @tigistayu3581
    @tigistayu35816 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን ሂወት ሀሳባችንን ይጠብቅልን, ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @sesayihailu6116
    @sesayihailu6116 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TbebuFkadu
    @TbebuFkadu10 күн бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @ZemenayMelashatwork
    @ZemenayMelashatwork4 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን፫🙏

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv7 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Жыл бұрын

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው አይገባኝም አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ🤲✝️

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን እኛም በሰማነው 30,60,100 ያማረ ፍሬን እንዲናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን!!!

  • @BelayneshBeli-ix7ff
    @BelayneshBeli-ix7ff17 күн бұрын

    Amen.እግዚአብሔር በቸርነቱ ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን ።

  • @KidistGulelat
    @KidistGulelatАй бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ::

  • @user-je4ug4xt5s
    @user-je4ug4xt5s8 күн бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @user-cg5vb5lo1u
    @user-cg5vb5lo1u22 күн бұрын

    Ameem ameem ameen ameem ameen

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын

    አሜን፫🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የቃሉ ተገዥ ያድርገን 🤲 ስለ ጋብቻ ከበቂ በላይ ትምህርት እየወሰድን ነው እግዚአብሔር አምላክ ክብር ያድልልን መምህራችን 🤲✝️💒👏💚💛❤️💒💒

  • @user-kz3he8ln9v
    @user-kz3he8ln9v Жыл бұрын

    😢ግን የት ነን ኑ እስኪ እናዳምጥ

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    በአለማወይ ዘድ እየተልከሰከስን ነዉ💔

  • @workeyemekonn4766

    @workeyemekonn4766

    Жыл бұрын

    አለን🙏

  • @AbrahamH11

    @AbrahamH11

    Жыл бұрын

    @@user-zc5cv2jg5s መድሃኒዓለም ይሮዳን ከባድ ነው

  • @genetgenet8416

    @genetgenet8416

    9 ай бұрын

    ❤❤

  • @ayelechdabesse7483

    @ayelechdabesse7483

    4 ай бұрын

    መጣን❤❤❤😢

  • @user-rf9pe6en7r
    @user-rf9pe6en7rАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @Sara-bc3oc
    @Sara-bc3oc Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jeieii1068
    @jeieii1068 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi27 күн бұрын

    ቃለ ሒይወት ያሠማልንየሰማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን

  • @Yemariam-vc7hq
    @Yemariam-vc7hq26 күн бұрын

    ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @FfFf-wc8fb
    @FfFf-wc8fb11 ай бұрын

    አሜን(3)ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ለዚህክብር ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @beti530
    @beti53011 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሄር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5gАй бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለዚህ ክብር ያብቃን ምንኛ መታደል ነው ወይኩን አምላኬ🙏

  • @mihretdegefa8308
    @mihretdegefa8308 Жыл бұрын

    አሜን እርሱ እንደ ፍቃድ በመንገዱ ይምራን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @HywetyemayyabayLj
    @HywetyemayyabayLj2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማለንእድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር 🙏🙏🤲

  • @yesatinworkkitaw9119
    @yesatinworkkitaw91194 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጡን

  • @user-xt7ky8jp3d
    @user-xt7ky8jp3d5 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን !

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 Жыл бұрын

    .እግዚአብሔርአምላክ ይመስገን ወንድማችንአቤል አሜንአሜንአሜን ይሑንይደረግልን ቃለህይወትያሠማልን። በእውነት የሠማነውን በልባችን ይፃፍልንአሜን

  • @melesbade3500
    @melesbade3500 Жыл бұрын

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን🙏❤❤❤

  • @user-bf7lt6fj5y
    @user-bf7lt6fj5y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለዝህ ክብር ያብቃን💕🙏💕

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 Жыл бұрын

    Amen amen amen kalehiwet yasemalin

  • @eijgegeremew9056
    @eijgegeremew9056 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @MebrahteAsegede
    @MebrahteAsegede27 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ምኞቴን አሳካልኝ😢

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2vАй бұрын

    Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Hlema12
    @Hlema127 ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zerafiychrenate7109
    @zerafiychrenate7109 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንወንድማችን

  • @user-fp3ll6kz3f
    @user-fp3ll6kz3f26 күн бұрын

    እውነት ነው እመብርሀን ደብቃ ትጠብቀን ካለበለዚያ ለሴት ልጅ ከባድ ነው

  • @user-jp4mq6jz1g
    @user-jp4mq6jz1g Жыл бұрын

    አሜንአሜንቃለሂወትያሰማልንአሜን

  • @hudabelay2489
    @hudabelay2489 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወኩን ፈቃድከ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድም አቤል 🌾🌾🌾⛪

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-yh1bp5io7w
    @user-yh1bp5io7wАй бұрын

    ቃልሂወትየሰመዐልና

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Жыл бұрын

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን💕🙏💕መምህራችን

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 Жыл бұрын

    መምህራችን ! አሜን ወአሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረዥም እድሜና ጤናን ያድሎት ኑሩልን ❤❤🙏

  • @Redate-yb4el
    @Redate-yb4el25 күн бұрын

    የእግዚአብሔር ቃል መንገዝይም አዲስ new

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @adanechsiyum694
    @adanechsiyum694 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ct9ix6mt7f
    @user-ct9ix6mt7f Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ ቃሉ እንድንፈጽም የቅዱሳን አምላክ ይርዳን

  • @user-mh4gm4uh4o
    @user-mh4gm4uh4o Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድም አቤል ፀጋውንጰያብዛልህ

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜን ከጤናጋ ያድልልን

  • @kustr5721
    @kustr5721 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕወት ያሰማልን

  • @SaraSara-tr9yo
    @SaraSara-tr9yo Жыл бұрын

    አሜን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @sindefishaaare7081
    @sindefishaaare7081 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samuelelias8679
    @samuelelias86793 күн бұрын

    ግለ ወሲብ የፈጸመ/ች በተክሊል ማግባት ይችላሉ

  • @tenayeshidagna6929
    @tenayeshidagna6929 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋ በረከትን እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህር አቤል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏

  • @user-lq9vm2ft9c
    @user-lq9vm2ft9c Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @YemikaelElet-uc2zs
    @YemikaelElet-uc2zsАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን💖💖💖

  • @FarhKoba
    @FarhKoba7 күн бұрын

    ቃለሄወት ያሰማልን

  • @user-zm6qu6bz4w
    @user-zm6qu6bz4wАй бұрын

    እግዚአብሄር ይማረን

  • @user-zo2vz5hn1d
    @user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @mesi1477
    @mesi1477 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen qaleh hiwotin yasemalin 🥰❤🙏✝️

  • @Amele8427
    @Amele8427 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር⛪🙏

  • @user-yh1bp5io7w
    @user-yh1bp5io7wАй бұрын

    እግዚአብሔርኣምላክኣሜንኣሜንኣሜን❤❤❤❤

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @user-zo8ri2mr1j
    @user-zo8ri2mr1j Жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen Memirachin Kale Hiyoten Yasemln

  • @genichane1415
    @genichane1415 Жыл бұрын

    ቃለህይውት ያስማልን ውድማችን

  • @samsungdubai6444
    @samsungdubai6444 Жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @zenebechtulu2167
    @zenebechtulu2167 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-cb2wb5kt9r
    @user-cb2wb5kt9rАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tube-hs6jv
    @tube-hs6jv Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @lililove8991
    @lililove899128 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n27 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ።

  • @AtsaduXilahun
    @AtsaduXilahun13 күн бұрын

    Egziyabiher kala hiywot yaseman libona yisxen amen

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናል

  • @iyerusalem-js7mp
    @iyerusalem-js7mp24 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-dx4hv1gl8b
    @user-dx4hv1gl8b Жыл бұрын

    አሜን (3)❤❤❤❤

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 Жыл бұрын

    በውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2vАй бұрын

    Kale hewtene yasemaline memhre🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh Жыл бұрын

    Aman egizybhare meshatachenen yfetismlem❤❤❤

  • @monthasd1832
    @monthasd1832 Жыл бұрын

    አሜንቃለህወትያሰማልን

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን. መምህሬ

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስትን ያዋርስልን

  • @wubnshemelkie4792
    @wubnshemelkie4792 Жыл бұрын

    አሜን(3)🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 Жыл бұрын

    Ehene yasemahage e,/abehere amelake temesegen

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8vАй бұрын

    😢😢😢❤❤❤ፈጣሪምኞቴንአሣካልኝ

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Жыл бұрын

    Amen kale hiwote yasemalan

Келесі