No video

“ዉጊያ ከጎንደርም ከአዲስአበባም” ዐቢይ፣ ሌ/ጄ ፃድቃን በኤርፖርት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለትራምፕ ግድያ ሙከራ፣ ጄኔራሎችና ህገወጥ ማዕድን| EF

Пікірлер: 450

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1tАй бұрын

    ጀ ጻድቃን እንኳን በሰላም ወደ ምትወደው ህዝብህ ተመለስክ። አንተ የምን ግዜም ጀግናችን ነህ።

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909Ай бұрын

    ጀነራል ጻድቃን በማረፍያ እድሜህ ለህዝብህ ያለህ ክብር ፍቅር ታማኝነት አሳይተሀናል ተንከራተሀል! እናከብርሀለን እንወድሀለን ❤💛

  • @henyteka9008

    @henyteka9008

    Ай бұрын

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @henyteka9008

    @henyteka9008

    Ай бұрын

    👎👎👎👎👎

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Ай бұрын

    ​@@henyteka9008አንናንተ ተዘቅዘቁ መቼም ቅናት አዙሮ እየደፋቹ ነው 👎👎👎👎👎👎👎👎👽👽👽👎👎👎👎✌️🤪👎

  • @SelamHayelom

    @SelamHayelom

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Ай бұрын

    ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T. D. F 💛💊💘❤️✝️☪️❤💛

  • @pate840
    @pate840Ай бұрын

    Viva Tigraye እግዚአብሔር እንባሽንና ደምሽን የሚያብስበት ቀን ያምጣ ።

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4fАй бұрын

    አድቀን ከእቅልፋችን ስንነቃ የትራፕ እጣ እደደረሰብህ እሰማለን ያኔ እኛም በደስታ አደባባይ ወተን እናከብራለን ለአውሬ የምናፈሰው እባ አይኖረንም

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7nАй бұрын

    ድል ለእዉነት ለሚታገሉ ንፁሀን አማራ ፋኖ 😢

  • @Shbs-zc9yj

    @Shbs-zc9yj

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @Mohajoker-cn8jo

    @Mohajoker-cn8jo

    Ай бұрын

    😂😂😂😋😛ጎንደር መጣ ኮ 😁😁😂😂

  • @samirawitgebremedhen

    @samirawitgebremedhen

    Ай бұрын

    Kkkkk donkey amra

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909Ай бұрын

    VIVA የትግራዮ ጀነራሎች እናመሰግናለን!

  • @henyteka9008

    @henyteka9008

    Ай бұрын

    የራሱን ወጣት ስላስጨረሰ ነዉ ምታመሠግነዉ አንተ የእንግዴ ልጅ 👎👎

  • @user-gp6jn2jp5u

    @user-gp6jn2jp5u

    Ай бұрын

    Mina gebah short memorey ​@@henyteka9008

  • @siblesible4838

    @siblesible4838

    Ай бұрын

    ​@@henyteka9008ayagebachum zblachu beaby tergetu

  • @user-qt7gj6vi5e

    @user-qt7gj6vi5e

    Ай бұрын

    ​@@henyteka9008ከመሬት እኮ ነው ልታጠፉን እቅድ አውጥታቹ የነበረ አይንህን ጆሮህን የተዘጋ ነው እንዴ ጭራሽ እኮ አታፍሩም እናንተ ውሸታሞች

  • @Ethio491

    @Ethio491

    Ай бұрын

    ​@henyteka9008 exactly he is yangeday lege

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947Ай бұрын

    አብይ አህመድ አንተም የትራፕ እድል እንደሚያጋጥምህ ጠብቅ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Ай бұрын

    እናንተ ሁሌም እርግማን ነው ስራቹ እርግማናችሁ በራሳችሁ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል አሜን 🙏🙏🙏

  • @Ayumun2323

    @Ayumun2323

    Ай бұрын

    ​@@sabagebru6850አይ ጴንጤ ደደብ

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Ай бұрын

    @@Ayumun2323የአውሬው ልጆች ስድብ ነው ስራቸው 🤑

  • @me_212

    @me_212

    Ай бұрын

    ​@@Ayumun2323ሃሳብ የሌለው መሃይም ሰዉ... ሃሳቡን የሚገልፅው የሰዎቺን እምነት እና ዘር በመሳደብ ነው.

  • @tigis5540

    @tigis5540

    Ай бұрын

    @@sabagebru6850ahiya pente

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563Ай бұрын

    ከTPLF አይደለም ውግያው ከትግራይ ህዝብ ነው TPLF የትግራይ ህዝብ ነው no style at all ever ❤

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Ай бұрын

    ልክ ነው ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T. D F 💛❤️✝️☪️💘

  • @Habesha3789

    @Habesha3789

    Ай бұрын

    TDF

  • @noahkassa9632

    @noahkassa9632

    Ай бұрын

    @@sabagebru6850dam ass

  • @rising1786

    @rising1786

    Ай бұрын

    የተወጋው የትግራይ ህዝብ ነው

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249Ай бұрын

    ጀነራል ፃድቃን ጀግንነትክን ሳናደንቅ ብናልፍ ምቀኝነት ነው👌አድንቁን አሞግሱን አጨብጭቡልን!የማይሉት የትግራይ መሪወች ትለያላችሁ🙏

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850Ай бұрын

    የትግራይ ጀግኖ 🙏💘💛❤️💪✝️☪️ በጣም ነው የምንኮራባችሁ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ አሜን 🙏🙏🙏

  • @EdlawitKekeba

    @EdlawitKekeba

    Ай бұрын

    መቼ ነው አገር የምትሆኑት😂😂😂😂😂😂

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Ай бұрын

    @@EdlawitKekeba የግዜ ጉዳይ ነው

  • @TititTitit8

    @TititTitit8

    Ай бұрын

    Tnx ❤❤❤❤❤

  • @user-ki2gi3hq1b
    @user-ki2gi3hq1bАй бұрын

    ከትራምፕ ግድያ ሙከራ ምን እንማር? 120 ሚልዮን ህዝብ አንድ አብይ ከርቀት ቶኩሶ መግደል እንዴት ያቅተናል

  • @me_212

    @me_212

    Ай бұрын

    ሰዎን መግደል... ክፋቱን ከ ቃኤል ተምረናል...ሰዉን ግደሉ ተብሎ አይመከርም.

  • @stebanelakie2929

    @stebanelakie2929

    Ай бұрын

    እርስ በርስህ መገዳደሉ መች እዛ ያደርስሀል ?

  • @getachewwole5716

    @getachewwole5716

    Ай бұрын

    koshasha mokura.likachuntegegnalechu

  • @barchwollotube
    @barchwollotubeАй бұрын

    የትራፕ በረከት አብይንም ይደርበት🤲

  • @Menge-gx4pz

    @Menge-gx4pz

    Ай бұрын

    ግን አይሳቱት

  • @cathyjohnson4792

    @cathyjohnson4792

    Ай бұрын

    አሜን!!!!

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460Ай бұрын

    እስከመች ነው ፉገራ ይህ ሰውየ እኔን ኣወድሱ ከልማት ብፊት ሰላም ይቀድማል ሰላም ካለ ሁሉም ይደርሳል

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850Ай бұрын

    ወያኔ የዳቦ ስም ነው ኢትዮጵያ የተዋጋቹ የባዕድ ሀገር ጨምራ የትግራይን ሕዝብ ነው መቼም ቢሆን አንርሳውም ወያኔ የትግራይ ሕዝብ ነው ወያኔ ➕የትግራይ ሕዝብ 🟰T, D. F ❤💛💘✝️☪️💪

  • @Ethio491

    @Ethio491

    Ай бұрын

    Waraga yanate mazaze nawe lae nesehane heazebe yaterafachue

  • @user-fh4in7bt5u

    @user-fh4in7bt5u

    Ай бұрын

    ⁠መሀይም ጭቃ ነህ

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Ай бұрын

    @@user-fh4in7bt5u🤑🤑🤑👎

  • @t.g4082

    @t.g4082

    Ай бұрын

    @@user-fh4in7bt5udonkoro 👽👽👽

  • @sabagebru6850

    @sabagebru6850

    Ай бұрын

    @@Ethio491 አስመሳይ ኢትዮጵያያን እኮ ባደባባይ ወጥ ቹ ጁንታው ይጥፋ ካንሰር የአትዮጵያ ጠላቶች የትም ክፍለ ሀገር የሚኖር የትግራይ ተወላጅ ተገድላል ከነ ነብሱ በእሳት ተጠብሳል እንደ በግ አጋድማቹ አርዳችሐል አዲስ አበባ ላይ አብሮ ለዘመናት የኖረውን ጁንታ እያላችሁ ቤት ለቤት ንብርቱን እየዘርፋቹ ስብሰባቹ ማጎሪያ አስገብታቹ ገድላችሐል አሳውን ለማንጠፍ ባህሩን ማድረቅ አርስንቱ 95milon ለ 5milon ብላችሁ የባዕድ ሀገር ጨምራችሁ የትግራይን ሕዝብ እንደ ሕዝብ ጨፍ ጭፋቹሐል ታሪክ የማይርሳው ጠባሳ በትግራይ ሕዝብ ላይ አሳርፋቹሃል መቼም ቢሆን አንርሳም 😡

  • @alemteffera
    @alemtefferaАй бұрын

    እኔ ምለው ጠ/ሚ ለካድሬዎቹና ለሀብታም መዝናኛ ስለሰራ የጎንደር ገበሬ ያመስግነኝ ብሎ የሚጠብቀው እንዴት ነው? የጤና አይመስለኝም::

  • @fikadumolla1525
    @fikadumolla1525Ай бұрын

    ሰውን ጨርሶ ብቻውን ሊዝናናበት ነዉ

  • @user-yn6lp2wv4j
    @user-yn6lp2wv4jАй бұрын

    ኣምበሣ ቆልዓ ትግራይ

  • @kalkidantigist4748
    @kalkidantigist4748Ай бұрын

    ንቁ የምትለው ህዝቡ ከተነሳ የአንተ ትልቅ ስጋት ነው

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888Ай бұрын

    ማሙሽ አቢይ እይ መለስ ጅግና እይ መንጌ ጅግና ንግግርቸው የ

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909Ай бұрын

    ጌታ ሆይ እንደ እዬብ የተፈተነዉን ደጉን የትግራይን ህዝብ አስበዉ🙏🏻❤️💛

  • @user-jd1ew9gu8l
    @user-jd1ew9gu8lАй бұрын

    ጆ/ር ፃድቃን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Abdslegn
    @AbdslegnАй бұрын

    አብይ ግዴለም ጠብቅ አንተም አንድ ቀን እንደ ትራፕ መሄንህ አይቀርም

  • @t.g4082
    @t.g4082Ай бұрын

    Big respect for you, our General🥰🕊️💊🙏✊

  • @user-dr7yt2uw7c
    @user-dr7yt2uw7cАй бұрын

    ሪፖርተር በትግራይ በግፍ ስለተጨፈጨፉ የትግራይ ንፁሀን ምን ፅፎ ያዉቅናል?

  • @kidusgirma7909

    @kidusgirma7909

    Ай бұрын

    ምንም

  • @siblesible4838

    @siblesible4838

    Ай бұрын

    ​@@kidusgirma7909gm gm kosal

  • @EdlawitKekeba

    @EdlawitKekeba

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samirawitgebremedhen

    @samirawitgebremedhen

    Ай бұрын

    .eneku donkey yemelwech ewnet nw .est gebthe eye ..teshe donkey nachwe gebuna anbebu fandya

  • @user-zj1gh2ow3w
    @user-zj1gh2ow3wАй бұрын

    ፈትህ ለትግራይ ህዝብ ፍትህ ለትግራይ መርየት

  • @user-hm6ez8dx1x
    @user-hm6ez8dx1xАй бұрын

    Welcome 💛♥ ተመዛበልቲ ህዝብና ናብ ዓዱ ይመለስ 😢🥹

  • @rahmarahma3427

    @rahmarahma3427

    Ай бұрын

    በተፈናቃይ ሰበብ የእናንተ ያልሆነን ነገር አትመኙ ምን አይነት የመጓጓት ባህሪ ነው ያላቹ😂

  • @user-hm6ez8dx1x

    @user-hm6ez8dx1x

    Ай бұрын

    @@rahmarahma3427 የሆንሽ እባብ የራስሽን ሴራና ተንኮል ያሰብሽዉን ወደኛ ትለጥፊዋለሽ እኛ የራሳችን ኣንሰጥም የሰዉን ኣንፈልግም ለህዝቤ ድምፅ ያልሆንክት ኣንቺ ልትሁኝዉ ነዉ ታድያ ያኣስተሳሰብ ድሃ በትግራይ ህዝብ የደረሰዉ ይድረስህ እንዳልል እንዳንተ ኣደለሁም ግን ለሁሉ ግዜ ኣለዉ ጭሆት ብቻ ምን ላትመጡ

  • @hanaaboya5835
    @hanaaboya5835Ай бұрын

    ድል ለውድ ህዝብ ለአማራ ፍኖ💚💛❤️

  • @Welkayitey
    @WelkayiteyАй бұрын

    ድል ለትግራይ ህዝብ።

  • @skylimit1423
    @skylimit1423Ай бұрын

    መናፍቁ ዘንዶ በሰው ደም የታጠበ አውሬ ነው ! ሰሜን ያሸንፋል !

  • @KassahunYetsegaAmhara
    @KassahunYetsegaAmharaАй бұрын

    የምድር ድሮኖች የአማራ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ ያሸንፋልልልልልልልልልልልልል ድል ለመላውውውውው ሐበሻ(አማራ)

  • @KasMack-nu2oc

    @KasMack-nu2oc

    Ай бұрын

    የምድር ዱቆት 😂

  • @milkakahssay1705

    @milkakahssay1705

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @LiAa400

    @LiAa400

    Ай бұрын

    Abeymo abeymo😅😅😅😅

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabrАй бұрын

    ጀነራል ፃድቃን አባታች ለህዝብህ ላሳየህው ክብር ሁሌም በታሪክ እንደተከበረክ ነው እናመሰግናለን🙏❤️🎉 ህዝባቸውን በሆዳቸው የቀየሩ የንፀኋን ደም ውሃ ሆኖ ይወሰዳቸው☝️

  • @user-sb4jm6kt2s

    @user-sb4jm6kt2s

    Ай бұрын

    Amen😊

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909Ай бұрын

    እኔ እምለዉ ትግራይ ድንጋይ ናት ሲባል አልነበር እንዴ? ወርቁ ከ ኢትዮጵያ ተዘርፎ ነዉ ትግራይ መሬት ዉስጥ የተቀበረዉ😜 ሲነገራቹ የነበረዉ የዉሸት ተረት ተረት አሁን ገባቹ ? ትግራይ ዓደይ ዓዲ ወርቂ❤️💛❤️💛

  • @user-gp6jn2jp5u

    @user-gp6jn2jp5u

    Ай бұрын

    Tigray adey adi werki eko tebehalu

  • @rising1786

    @rising1786

    Ай бұрын

    እኔ እንደዚ እንደሚሉ ገብቶኝ ኮሜንት ላ ስፈልግ ነበር: ደግሞ ትግራይ ወርቅ አለ እንዴ???? ድንጋይ ብቻ መስሎን...?? ከመሀል አገር ተዘርፎ የተቀበረ ነው በርግጠኝነት😂😂😂😂😂

  • @kidusgirma7909

    @kidusgirma7909

    27 күн бұрын

    @@rising1786 🤣

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615Ай бұрын

    እኛ ጎርጎራ ምናችን ነው ህዝቡን እያጠፋህ ---

  • @RobelTesfay-c2q
    @RobelTesfay-c2qАй бұрын

    ኢትዮፎረም ምርጦች ናቹ ❤❤❤

  • @etheth5034
    @etheth5034Ай бұрын

    TDF the king of Africa❤

  • @he5896

    @he5896

    Ай бұрын

    አንተ ገረድ

  • @rutafruh6588

    @rutafruh6588

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉❤love TDF❤

  • @Ayumun2323

    @Ayumun2323

    Ай бұрын

    😂😂😂 ከእቡር ተጋድላይ ወደ የነብስ አብይ ምን ልታዘዝ ነው የቀየሯችሁ😂😂😂

  • @milkakahssay1705

    @milkakahssay1705

    Ай бұрын

    ​@@Ayumun2323 Meslosh new

  • @etheth5034

    @etheth5034

    Ай бұрын

    @@he5896 ጫማ ላሽ

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7eАй бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832Ай бұрын

    #ሀገር ለማዳን ሁሉም ክልል ኢትዮጵያን ከፈጠረው #ከአማራ ጎን መቆም #ግዴታው ነው።#አማራ 💪💪💪🇪🇹

  • @biniamGere6502

    @biniamGere6502

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @woinshetkassaye7174

    @woinshetkassaye7174

    Ай бұрын

    ትግራይ አብሮ እንዳይቆም አስቀድማችሁ ከኤርትራ ጋር በመተባበር ገደላችሁት። የሌላውን ክልል አላውቅም 100 ፐርሰንት ዕርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ እዚህ ውስጥ ትግራይ የለችበትም። ለምን አጋራችሁን በዚህ የጭንቅ ጊዚያችሁ አትለምኗትም። ሞክሩ።

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9iАй бұрын

    ጀነራል ፃድቃን ሊኪይ ከይታብሉዎ ንህዝቡ ዝሰሪሓሎ ጂግና ኣያና እዩ❤🙏

  • @henokhabtamu2991
    @henokhabtamu2991Ай бұрын

    በረከቱ ይደርብን

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5juАй бұрын

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ssaa3540
    @ssaa3540Ай бұрын

    የጨነቀለት አለች አያቴ አብይ አህመድ አማራን ነክቶ አረፎ መተኛት የለም ገና መች አይተህ

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2pАй бұрын

    ይእትይሕዝብ እኮ ገንዘብ እያለን መዝነኛ ፓርክ ተቸገርን የሚል በፍፁም የለም ።ከቤታችን ሆነን የምንበላውን ተቸግረናል ነው ጥያቄአቸው ።ጠ ሚንስትሩ ብልጭልጭ ቤቶችን መገንባት አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕድገት አድርገው መመልከታቸው ነው የገረመን ።

  • @user-dr7yt2uw7c
    @user-dr7yt2uw7cАй бұрын

    ሪፖርተር የሚባል ጋዜጣ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ የት ነበር ምንስ ትንፍሽ ብሎ ያዉቅና ዛሬ የትግራይን ሰራዊት ና ጀነራሎቹን ስም ለማጥፋት የተነሳዉ ለምን አለማስ ነዉ አሁን ላይ አጀንዳ የፈጠረዉ የሚመለከታቸዉንስ ጠይቋል?

  • @kidusgirma7909

    @kidusgirma7909

    Ай бұрын

    በአብይ ተከፍሎት!

  • @Ayumun2323

    @Ayumun2323

    Ай бұрын

    እናንተ ግጠሙን ከኛ ወዲያ ጦረኝነት ብላችሁ ብትለመኑ እኛ በጉልበት ነው የምናሳያችሁ አላችሁን ከዛም አብይ ቂጣችሁን ገልቦ ቀጠቀጠልኝ አሜሪካ ድረሽ በነብሴ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አባሳንጆ ድረስልኝ ኡኡኡኡ😂😂😂😂አማልዱኝ አብይ የሚለኝን አገዛለው ወጥ እንሰራለን ሽንትቤቱንም እናጥባለን ብላችሁ ነው የተተዋችሁ 😂😂😂

  • @dawitegirma

    @dawitegirma

    Ай бұрын

    ታይ​@@Ayumun2323

  • @NaredosNaredos
    @NaredosNaredosАй бұрын

    ዜናቹ ደስ ይላል ሰውየውን ባታቀርቡት ምናለበት

  • @Desbelewelay
    @DesbelewelayАй бұрын

    ኢትዮ ፎረም እንኳን ደህና መጣቹ ትክክለኛ የህዝብ ሚድያ ክፉ አይንካቹ ኑሩልን ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ👍

  • @iamfree347

    @iamfree347

    Ай бұрын

    እውነት ፡ ነው ፡ ❤❤❤❤❤

  • @endadago
    @endadagoАй бұрын

    ወጥ ሰሪም ወጥ ቀማሽም መሆን አይቻልም ይባላል፣ ግብዣ ደግሰህ ተጋባዥ ሳያደንቅ ሲቀር ጋባዥ የራሱ ግብዣ ራሱ ማድነቁ ግብዣው ጥሩ ነበር ማለት አይቻልም።

  • @user-id8no9nv4g
    @user-id8no9nv4gАй бұрын

    ጅግና አደበተ ሩቱ

  • @Habibs399
    @Habibs399Ай бұрын

    ለምታቀርበዉ መረጃ አመሰግናለሁ 🎉

  • @user-bd1xy1tt9c
    @user-bd1xy1tt9cАй бұрын

    ስለ እውነት መስዋዕትነት መንገላታት የከፈሉ አበበ አና ያያህሰው እድሜቹ ያርዝመው ከክፉ ፈጣሪን ይጠብቃቹ እውነተኛ የመረጃ ሚድያ።

  • @user-vs2ww6vr7m
    @user-vs2ww6vr7mАй бұрын

    ጀነራል ፃድቃን❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974Ай бұрын

    Ethio Forum you are the best News

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23Ай бұрын

    ውግያው ከቲፒኤሌኤፍ ሳይሆን የነበረው ከትግራይ መንግስትና ህዝብ ነበርም ያለውም መልኩ ቀየረ እንጂ

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3iАй бұрын

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @BezawitNurhusien
    @BezawitNurhusienАй бұрын

    ኢትዮ ፎሮም የምን ግዜም ምርጫየ❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7suАй бұрын

    ሰላም ኢትዬ ፎረም መልካም እሁድ ለመላው የኢትዬ ፎረም ቤተሠብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfayeАй бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ሕዝቡ ነው ግን ጤነኛ ነው ይህን እብድ ማዳመጡ የእውነት አሁን የአማራ ህዝብ ወደ ፀበል ቢሔድ ጥሩ ነው ሰው እንዴት ልጆቹን የሚገድል ሰው ቁጭ ብሎ ያያል ጉድ የሆነ ህዝብ

  • @user-iv5sg7ks4f

    @user-iv5sg7ks4f

    Ай бұрын

    እኛም ግራ የገባን ይሄነው የእውናት አምላክ ይፍረድ

  • @user-qb6kz5xw4e
    @user-qb6kz5xw4eАй бұрын

    እባካችሁ ይህን ሰውዬ ድምፅ ባታሰሙን

  • @mehari7704

    @mehari7704

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @cathyjohnson4792

    @cathyjohnson4792

    Ай бұрын

    ይዝጋው

  • @meharitesfay1262
    @meharitesfay1262Ай бұрын

    የትራምፕ ነገር የሰኔ 16 የኣብዪ ኣይነት ሿሿ ሳትሆን ጥቀርም።

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5juАй бұрын

    አቢ ማሙሽዬ ሙዝ እየተሰጠለት ስላደገ በላቡ እንደሠራና ለአማራ ህዝብ እንደከረመላ ለመስጠት ያስባል::የአማራ ህዝብ ቁሳዊ ሳይሆን ሰብአዊ መንፈሳዊና በሳል በእጁ ሰርቶ የሚበላ ጀግና ህዝብ ነዉ ::ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪

  • @TameratMekonen-it3wt
    @TameratMekonen-it3wtАй бұрын

    ውይ ውይ እትዮፎረሞች በጣም በጣምነው የምናመሰግነው ለምታደርሱን መረጃ እናመሰግናለን

  • @selamawitkassa7865
    @selamawitkassa7865Ай бұрын

    Welcome welcome back Ethio forum our hero ❤🙏👏👏👏

  • @yoditniguse8318
    @yoditniguse8318Ай бұрын

    ኣብይ ኣፋጀሺኝ

  • @kinfebirhane2446
    @kinfebirhane2446Ай бұрын

    To be or not to be General lTsadkan is Tigrian Hero.

  • @Tewahedo16
    @Tewahedo16Ай бұрын

    አይ አብይ በሀገር ውስጥ ህዝብን እየጨፈጨፍክ የመግደል ሙከራው አሳዘነህ? 😅😅

  • @geneteden4343
    @geneteden4343Ай бұрын

    Shame full ከቻይና ጋር ተባብረህ ሀብትህ መዝረፍ 🤔

  • @Abdslegn
    @AbdslegnАй бұрын

    የኢትዮጵያ ብሎም የአማራ ህዝብ አንተ ስትገድለው ዝም ሲል የተኛ ከመሰለህ ተሞኝተሀል ጊዜህን ጠብቅ

  • @user-ll2qk6en1f
    @user-ll2qk6en1fАй бұрын

    tigray Viva 💪❤

  • @wardawarda4153
    @wardawarda4153Ай бұрын

    ይኸ ሰዉየ እያለ ጦርነት እንደማይቆም ያርጋገጠበት ንግግር ባንድ እጅ ጦርነት በአንድ እጭ ብልጭልጭ ስራዋች ስራዋችን ብቻ

  • @ftsumbrhanalemngus9052

    @ftsumbrhanalemngus9052

    Ай бұрын

    Abiy haswai banda isis😢😢😢😢😢😢😢😢isis haswai banda fa😢😢😢Abiy haswai

  • @yonatanmuche7333
    @yonatanmuche7333Ай бұрын

    Abebe bayu long live wendme

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3wАй бұрын

    ጎንደር ነክሶ ውጥረት እየወጋሽ ስለሆነ አንጀት መብያ ነች ይቺ ስብከት

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6rАй бұрын

    ኰሎኔል አብዮት ላንተና ለሌቦች አሽከሮችህ ቡና ቤት በሠራህ ቁጥር አድንቁልኝ እያልክ አታደናቁረን ካንተ በላይ እሚያ ስቡ ሰዎች እንዳሉ ማወቅ ትልቅ ጥበብ ነው ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5zАй бұрын

    አታከፉል አማራ በአተና በአጃቢወችህ አማራ አይከፉ ፈልህም

  • @Welkayitey
    @WelkayiteyАй бұрын

    ከTplf ጋር ኣይደለም የተዋጋቹሁት። ከትግራይ ህዝብ እንጅ።

  • @user-sb4jm6kt2s

    @user-sb4jm6kt2s

    Ай бұрын

    ትክክል ከትግራይ ህዝብ ነዉ

  • @user-vl6ry5ch9j

    @user-vl6ry5ch9j

    Ай бұрын

    የአብይና የኢሳያስ ከሳዑዲ ጋር የተሸረበው ሴራ tplf ን ለምወጋት ሳይሆን የትግራይን ህዝብ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ነበር።በፈጣሪ ሃይል ግን አልተሳካም።የተዘረጋው የእውር ጥላቻ ገመድ ግን አንገታቸው ስር እየገባ ነውና ዳንኪራ ረጋጭ ደጋፊዎቻቸው ማቅ ይልበሱላቸው።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426Ай бұрын

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ

  • @user-mj6cm7nk8f
    @user-mj6cm7nk8fАй бұрын

    ህዝቡ ድንጋይ እየበላ ነው የሚያመሰግነው?

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1sАй бұрын

    Our voice ❤❤❤

  • @lalisatariku7700
    @lalisatariku7700Ай бұрын

    Welcome Ethio Forum ምነው ሰሞኑን ቆይታችሁ ነው ዜና ምታቀርቡ በሰላም ነው?❤❤♥️

  • @hassentahir2192
    @hassentahir2192Ай бұрын

    የአገሪቱ ማክሮ ኢኮኖሚ በግብርና ፣በኢንዱስትሪ ፣በአገልግሎት እና በሌሎች ንዑስ የኢኮኖሚ ሴክተሮች በትኩረት ማሠራት አለበት ።

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345Ай бұрын

    Abshir Allah bless you abichu

  • @BarohabaEbrahimseko-tc4sk
    @BarohabaEbrahimseko-tc4skАй бұрын

    መጣህልኝ 🙏💪💪🙏

  • @0ahh858

    @0ahh858

    Ай бұрын

    አየጋላ

  • @Dawit-ht9ls
    @Dawit-ht9lsАй бұрын

    ተዘጋም ተከፈተ ኢንተርኔት ለውጥ የለም

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9jАй бұрын

    ቻይኖች ትግራይ ውስጥ ገብተው ዘረፉ የሚሉ የትግራይ ከፍተኛ ጀነራሎች ሌብነቱ በተዘዋዋሪ እነሱ እንዳሉበት አያጠራጥርም።የሚገርመው ነገር ቢኖር ይህንን ሁሉ ሲሆን tdf አስፈላጊ እርምጃ ያለመውሰዱ ያሳዝናል።

  • @rising1786

    @rising1786

    Ай бұрын

    ነው ብለህ??

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845Ай бұрын

    ኢትዮጵያዊያን በገፍ ስጨፈጨፉ አንድም ቀን ድምጻቸው አሰምተው የማያውቁ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስተር ለትራንፕ የሓዘን መልኢክት አስተላለፉ ስባል በጣም ያሣፍራል።

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4yeАй бұрын

    ደም ማፍሰስ እያለ ፣ምንም አለማሁ ብትል የሚፈልግህ የለም አብይ

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9ycАй бұрын

    I think regarding the report about the gold it needs through investigation. I don’t think it is fair to read the information posted by reporter. I don’t have trust with the owner, Amare!

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen1220Ай бұрын

    መልካም የሰራ ሥራው ራሱ ያመሰግነዋል፣ ይናገርለታል።። እናንተማ ማስተዋል የማትችሉ ፣ ሰነፎች የእድገት ጠላት የስልጣኔ ጮራን የማታውቁ በባዶ ጉራ ብቻ ናችሁ ፣ እውር እውርን ፣ አይመራው ናችሁ፣ በጨለማው ሀሳባችሁ በዘረጋችሁት ወጥመድ እርስበርሳችሁ እየተጠላለፋችሁ ፣ ስትወድቁ እናንተኑ በማሳችሁት ጉድጎአድ ስትገቡበት እናያለን በጣም ክፍዎች ናችሁ፣ አሳፋሪዎች

  • @abrehetmaru44
    @abrehetmaru44Ай бұрын

    ". ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች " እንደሚባለው በየ ቦታው አሸ ብረቅ ራቂ መዝናኛ ዎች እየገነባ ጉራውን ይቸበችባል. ጀግኖቹ የገነቡትን ሜጋ የልማት ፕሮጀክቶችን ግን እንዳይ ታወቁና ህዝቡ እንዳይጠቀምባቸው ታፍነዋል.

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9jАй бұрын

    ህብረተ ሰብ አንድ የሚሆነው ውሸታም ሳይሆን ቆራጥ መሪ ሲኖረው ነው።በየጊዜው የህዝብ ማታለያ መግለጫ ማውጣት እርባና የለውም።የሰለቹንና የጠላናቸው አታላይ መግለጫዎች ሊቆሙ ይገባል።

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995Ай бұрын

    የሆቴልና መዝናኛ ሚኒስቴር

  • @user-tf7sw7mc5m
    @user-tf7sw7mc5mАй бұрын

    እሱ ምን ያርግ ሲፈልግ እሚመራዉን ህዝብ ሾሮት ሚሞሪ ብሎ ይሳደባል ሲፈልግ አለነቃም ይላል ደንቆሮ የተሻልክ መሪ ስለሆንክ ነዉ በስድስት ዓመታት የስልጣን ዘመንህ ከባባድ ጦርነት እያካሄድክ ያለሃዉ ??

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904Ай бұрын

    ጎርጎራ ተሰርቶ ሲያቅ የግብረሰዶም መዳረሻ በቱሪስት ስም እንጂ ለአማራ ህዝብ ድንቅ ስነ ልቦና ላለው በድህነቱ ም ለማያፍረው ምኑ ነው የሚገርመው አንባገኖች መጨረሻቸው ያው እንደ ዱቄት ንፋስ ይወስዳቸዋል 😂

  • @alemamichanal82
    @alemamichanal82Ай бұрын

    ቲፕልኤፍ ጋ ሳይሆን ከትግራይ ህዝብ ነው ኩናቱ 10 ምልዮን ለ5ትምልዮን ብላቹህ ጃኖሳይድ ያአወጃቹህ ይሶዎስት ዓመት ህፃን ከባዓዱ ወታደር ሁናቹህ ዓምፃቹህ ይገደላቹህ አውርዎች

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wpАй бұрын

    ቡችላዉ እና አሳፋሪዉ የበሻሻ ፋራ ? ተናግረህ አያምርብህ ሰርተህ አያምርብህ ምን ይሻልሃል ? አደለም የኢትዮጵያ መሪ ኢትዮጵያዊ መሆን አትመጥንም ! ደግሞ ምንድነው ነዉ የምትመስለዉ ? እንደዚህ በጭንቀት ከምትገረጣ እጅህን ሰተህ ለምን አዋሽ አርባ ኑሮህን አትጀምርም !

  • @geneteden4343
    @geneteden4343Ай бұрын

    በለው ማፈርያ ሰው 😨😨😨በማደናገር መሪ መሆን ለካ ይቻላል 🤔ዲኮሮሽን ዲኮር የሚወድ ሰው በዚህ 4ዓመት ገንዘብ መያዝ አቃተኝ ቤተሰቤ እህት ወንድም የእህት የወንድም ልጅ ዘመድ አዝማድ ስዶግም ኑሮ ከአቅማቸው በላይ ሁኖ ምን ይዤ እንደምገባ ግራ ገብቶኛል 😨😨😨😨

  • @user-xg3hf1xx5m
    @user-xg3hf1xx5mАй бұрын

    ክብር ሚኒስትር እራሶ ስራሁ የሚሎት የአዲስ አበባ የኮራዳሪ ልማት እኳ የሲተኛ አዳሪ ከተማ እንጂ ከዛፍ ከስራ ስው ያቅድም ነበር።

  • @BeemnetBayeah
    @BeemnetBayeahАй бұрын

    የትራብ በርከት ይደረስብህ አብይ

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4dfАй бұрын

    Victory for fanoooooooo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037Ай бұрын

    ለሀገር ግንባታና አንድነት ባይጠቀምበትም በኢትዮጵያ እንደ አብይ አህመድ ዕድለኛ የለም

  • @destawesenu4036
    @destawesenu4036Ай бұрын

    selammmm

  • @KingTissue-gb3jy
    @KingTissue-gb3jyАй бұрын

    😂😂😂ዳቢሎስ ጎረጉሮክ ያውጣክ ከኢትዮጵያ ምድረ😂😂 አንተ እረጉም የተረገምክ

Келесі