MK TV ጥበበኛ እጆች | የመቁጠሪያ አሠራርና አገልግሎቱ

Subscribe and share kzread.info?s.... kzread.info?s....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #Orthodox​​​​​​​

Пікірлер: 114

  • @mesi3777
    @mesi37773 жыл бұрын

    41 መሆኑ ክብር ይግባውና የጌታችን ግርፋት (አይሁዶች 41 ጊዜ እየደረሱ ተሳሳትን እያሉ እንደገና ይገርፉት ነበርና እንደዚህ እየተመለሱ 6666 ጊዜ ገርፈውታል) 64 መሆኑ የእመቤታችን እድሜ 120 መሆኑ የመቶ ሃያዎቹ ቤተሰቦች ምሳሌ 🙏 ✝️✝️✝️

  • @llandonross1372

    @llandonross1372

    3 ай бұрын

    Some have 64 to remember the earthly years of St Maryam

  • @user-cp7cd2ws4i
    @user-cp7cd2ws4i3 жыл бұрын

    የመነኮሳትን ትህትና የሚገርመኝ ተመልከቱ እስከ አይናቸው ሽፍንፍን❤

  • @User-eu6pi

    @User-eu6pi

    3 жыл бұрын

    በጣም እግዚአብሔርን ይሚፈሩ ሰዎች ትህትናቸው ይበዛል❤🙏

  • @abutiglu3641
    @abutiglu36413 жыл бұрын

    እንደዚህ ነው እንጂ ለምዕመናን ማስተማር ሰው ሁሉ በተለይ የኦርቶዶክስ ምዕመናን እየጠፋ ነው እና እባካችሁ MK TV & ETOC TV በጣም መስራት ይጠበቅባችጏል

  • @rtecujh4666
    @rtecujh46663 жыл бұрын

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ለኛ ለስደተኘኞቹ ይድረሰን በእውነት በፀሎታችሁም አስቡን

  • @marcykifle4376
    @marcykifle43762 жыл бұрын

    ልብ ያለዉ ይስማ ለመኪናና ለቤት ማስጌጫ አይደለም። ወደ መከራ እንዳትነቡ ትጉና ፀልዩ እንዳለን አምላከችን። ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20Ай бұрын

    “ስትጸልዩ፣ ከንቱ ቃላት በመደጋገም ጸሎታቸው የሚሰማላቸው እንደሚመስላቸው አሕዛብ ነገራችሁን አታስረዝሙ።” - ማቴዎስ 6፥7 (አዲሱ መ.ት)

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu40023 жыл бұрын

    ሀገርበቀል እውቀት ማለት በጣም ወሳኝ ነው ፡ የተውሶ ሀሳብ ነው እግራችንን ለመከራ ያበቃት ትውልድ ነቅቶ ያባቶችን ሀሳባ ተቀብሎ ካላስቀጠለ በጣም ያሳዝናል!!!!ማስተዋሉን ይስጠን

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete3 жыл бұрын

    በጾሎታችሁ አስብኝ ወለተ ስላሴ ንኝ ከስደት ሀገር ውድ አባቶቻችን ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️💕🎤🤲👏

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን እጆትን ይባርክልን ።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ ነው በናንተ ፀሎት ነው ያለነው በረከታችው ይደርብን አባቶቻችን ።

  • @user-ei4ry4yo1m
    @user-ei4ry4yo1m3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አገልጋዮች ተገልጋዮችንም ይጠብቅልን

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw Жыл бұрын

    በእውነት ከማነኛውም እንጨት ሚሰራ ነበር ሚመስለኝ መቁጠሪያ መሆኑን እንጅ ምን ከምን ብዬ አልገዛም ነበር ለእንግዲሁ ትምህርት ወሰደድሁ አባታችን ጥበብን ያብዛለዎት እንደጥበበኛው ሠለሞን ሥለመስቀልም በሊላቀን ብታቀርቡልን በዬ በልዑል እግዜአብሔር ሥም በትትና ጠይቃለሁ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘበነሁን ይባርክልሁ አባ ጸጋውን ያብዛልሁ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @mesi3777
    @mesi37773 жыл бұрын

    አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን! በጸሎታችሁ ይጠብቀን ይማረን! 🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት የማላውቀውን አሳወቁኝ ስንቶቻችን ባለማወቅ አጠፋን ስንቶቻችን እያወቅን ለጌጥ ተጠቀምንበት ወዮ የእኛ መከራ 😢

  • @betaarsema8979
    @betaarsema8979 Жыл бұрын

    የተባረኩ እጆች እድሜ ይስጥልን አባቶቻችን ጸጋውን በረከቱን ያብዛላችሁ

  • @alexender5983
    @alexender59833 жыл бұрын

    ትምርቱ ደስ ይላል ለሚጠይቁን መልስ ነው የከፋኝ አሰራሩ ሲታይ ነው ። ለምን እንደተባለው መቁጠሪያ እንደ ጊጥ የሚታይበት ዘመን አደረሰን ለዛ ነው። ማህበረ ቅዱሳንን ይጠብቅልንን

  • @besufikad8924

    @besufikad8924

    3 жыл бұрын

    ማስባረክ ግድ ይላል

  • @marytsebel8504

    @marytsebel8504

    2 жыл бұрын

    @@besufikad8924 if you are in foreign country because almost all servers don't need anyone to use it after you buy rosary you can given to Anyone who will take Holy Communion then they wear it and take Holy Communion it is blessed then you can use it

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry4 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን!!!

  • @bamanamin7
    @bamanamin76 ай бұрын

    አቆጣጠሩ በጣም ስፈልገው የነበረ እውቀት ነው... ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አባቴ 🙏

  • @user-gy2rf4og3e
    @user-gy2rf4og3e3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት አባታችን በጣም ደስ ይላል በእውነት የማላውቀውን ሁሉ ተማርኩ ለአቅራቢዮችም ክብር ይስጥልን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r3 жыл бұрын

    የት ገዳምነው ግን በረከትን እንድነገኝ በገንዘብም እንድንደግፍ

  • @wondemumelsamo1949
    @wondemumelsamo19493 жыл бұрын

    ትክክለኛውን ወይም በገዳም በአባቶች የተዘጋጀውን መቁጠሪያ ለምንፈልግ እንዴት እንደምናገኝ አድራሻቸውን ቢሰጡን ጥሩ ነው ።

  • @michaelalemayehu414
    @michaelalemayehu4143 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያበርታችሁ የተዋህዶ አይን ናችሁ።

  • @ellu456
    @ellu4563 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እናንተን ያብዛልን

  • @user-tf8bo1oo3q
    @user-tf8bo1oo3q2 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እጅዎትን ይባርክልን ❤❤❤❤❤

  • @devan8265
    @devan82653 жыл бұрын

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡን ፀጌ ማርያም ብለዉ አባ

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በጣም ነው የማመሠግነው ጌታ ለሠጡን የጌታን ቃል በልቦናዬ ያግባው ሰሚ ያርገኘ አቤቱ ጌታ መረን ይቅሮ በለን

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7eiАй бұрын

    ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን እኔ በስደት ነው ያለውት እባካቹ ብፀሎታቹ አስቡኝ

  • @user-lw2rd1cc5w
    @user-lw2rd1cc5w3 жыл бұрын

    ለቀረባቹሁልንም እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይብርክልን ተወዳጆች

  • @user-fe4bi1dv1b
    @user-fe4bi1dv1b3 жыл бұрын

    ወይ ጥበብ እጅዎት ይባረክ እድሜ ይስጦት እፁብ ድንቅ ነዉ!!!

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia5693 жыл бұрын

    አባቶቻችን ፀሎታችን አይለየን አሜን። በናተ ፀሎት ነዉ ቆመን ያለነዉ።መቁጠርያዉ ደሞ ሲያምር 👏የጥበብ እጆቻችሁ ይባረኩ አባቶቻችን።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4643 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አባቶቻችን

  • @tegetsara6598
    @tegetsara65983 жыл бұрын

    አባታችን በእውነት ቃሌህወት ያስማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጡት በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ያገኜውት

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8ppАй бұрын

    ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን

  • @yenemar937
    @yenemar937 Жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ጥበብን ጨምሮ ይስጥልን ግን አጠቃቀሙን አየተጠቀሙ ቢያሳዩን ጥሩ ነበር

  • @user-gj5bq2ku3k
    @user-gj5bq2ku3k3 жыл бұрын

    መህብረ ቅዱሳን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእዉነት የማናውቀውን ነዉ እንድናቅ ያደረጋችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ከዝህ በላይ የምታገለግሉበት እድሜ እና ጤና ያፍልልን

  • @user-lw2rd1cc5w
    @user-lw2rd1cc5w3 жыл бұрын

    ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛለወት አባታችን

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f2 жыл бұрын

    የእናተ ፀሎት ይጠብቀን😭😭😭😭

  • @alem4310
    @alem43103 жыл бұрын

    በረከታችው ይደርብን አባቶቻችን

  • @user-ov2ft5mn1i
    @user-ov2ft5mn1i2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-kq8di6fd4f
    @user-kq8di6fd4f3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እድሜይ ይስጥልን

  • @yordanos_samuel
    @yordanos_samuel10 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah60693 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይመሰግን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel39323 жыл бұрын

    Egziabher segawun yabzalachu yabatoch bereket yideresen

  • @elsabatkelile2486
    @elsabatkelile24863 жыл бұрын

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @merymery382
    @merymery3822 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ትህትና መመርጥ አባታችን በርከታቹሁ ይደርብን በናተ ፀለት አለን 👏😢

  • @yabsratilahun5796
    @yabsratilahun57962 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @ellu456
    @ellu4563 жыл бұрын

    በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አባታቺን

  • @misganawasres1443
    @misganawasres14438 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye56563 жыл бұрын

    Egziabeher yistilen a aba

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @Dn.Getu.Teshome
    @Dn.Getu.Teshome4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰

  • @emuyabara4562
    @emuyabara45623 жыл бұрын

    Egziabher yestelen bahiber kidusan abatichachin bedemen ten yetebekelen 🙇

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 Жыл бұрын

    በጣም ነው የማመሰግነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @gosloww297
    @gosloww2973 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @tekaligngemechu7301
    @tekaligngemechu73013 жыл бұрын

    በጥበብ ያቆይልን እግዚአብሔር

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet1613 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehywot yasemaln yabatochachn amlak ykber ymesgen bertu Betam enamesegnalen ::

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem41503 жыл бұрын

    በእውነት አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ፀጋው በረከቱን ያድልልን እስኪ ይሄን ለማያውቀው ለመምህር ዘመድኩን ሼር አድርጉለት

  • @user-zf5kw5ug3r

    @user-zf5kw5ug3r

    3 жыл бұрын

    ዘመድኩን የተቃወመው ከአደንዛዥ እፅ የሚሰሩት የአጥማቂያኑንን የሐሰት መቁጠርያ ነው ያንንም ይኸንንም ግዥና ሁለቱንም ፈትሽው ልዩነቱን

  • @masreshatrefeofficialtube9203

    @masreshatrefeofficialtube9203

    3 жыл бұрын

    ዘመድኩን እኮ የሚቃወመው ይህ አይደለም ።

  • @ethiopiatekedem4150

    @ethiopiatekedem4150

    3 жыл бұрын

    እንዴ መነው ሰምተነው አይደል እንዴ አባቶችን ሲያዋርድ ? ደሞኮ የወንበር መቀመጫ ነው ብሎስ አልነበር ?

  • @user-wq2un2lw9v

    @user-wq2un2lw9v

    3 жыл бұрын

    ጉድ ከጠቁዋዮች አትግዙነውያላችሁ ዘመድኩን ሰውን አታምልኩ ነው ያላችሁ እጅ ፈጥሞ መቁጠሪያ አትጠቀሙ አላለም ይሄ ፖሮግራም እና የግርማ ሱፐርማሪኬቱ ልዩነቱን ህይው እጅ አች ሰው አምላኪ የግርማ የይሁዋንስ ወዘተረፈየሚል መቁጠሪያ አትግዙ መቁጠሪያውበቤተክርስቲያን ግዙ ምድረ ሰው አምላኪዋች

  • @ethiopiatekedem4150

    @ethiopiatekedem4150

    3 жыл бұрын

    አባት ሆይ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው !!! ማንም ሰውን አላመለከም የምናመልከው አንድ አምላክን ነው አባቶቻችንን ደሞ አስተምሮአቸውን ነው የምንከተለው ይህን የተናገረ አንደበት ልቦና ይስጥልን አምላካችን 🤔🤔 ይብላኝ ሰው ለምትከተሉ

  • @asseasse227
    @asseasse2273 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ጥሩ ግንዛቤ አስጨበጣችሁኝ::

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q3 жыл бұрын

    ትልቅ እውቀት ነው ያስጨበጣችሁን።እግዚአብሔር ይስጥልል።የሆነ ልጅ ከአማዞን ለመቀመጫነት የምሸጥ አለ እሱን ገዝታችሁ በትናችሁ መቁጠሪያ መስራት ትችላላችሁ ሲል ገርሞኝ ነበር።

  • @user-kk4nw8mf5h

    @user-kk4nw8mf5h

    3 жыл бұрын

    ፀጋው ያብዞልን

  • @aragabalay2408
    @aragabalay24082 жыл бұрын

    እጅህይባረክ

  • @aragabalay2408

    @aragabalay2408

    2 жыл бұрын

    እሺአባታችንእልብእናመሰግንአለንግንለመፀሀፍቅዱስእናለውዳሴማሬምአጠቃቀምማወቅእንፈልግአለን

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r3 жыл бұрын

    የእኔ አባት ያደክማል እግዚአብሔር ያበረታልን

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v3 жыл бұрын

    ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፈልን ጥሩትምህርትነው ለሰውአምላኪዋች መቁጠሪያን የኔ ነው እያሉ ለሚቸበችቡ ተኩላዋች ህዝቡን ታድናላችሁ በርቱ

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን በረከታችሁ ይድረስን አባታለም❤️❤️❤️

  • @tegetsara6598
    @tegetsara65983 жыл бұрын

    በረከቱት ይድረስኚ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36203 жыл бұрын

    God blessed Ethiopia and all Ethiopians 🙏 Amen Amen Amen 🙏

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d2 жыл бұрын

    አባቶቻችን በርከታችሁ ይደርብን ፆለታችሁ ይርዳን

  • @tigatig457
    @tigatig4573 жыл бұрын

    Abete des sile egzabhre yimsgne amene

  • @habtamumehari2315
    @habtamumehari23153 жыл бұрын

    Berta berta

  • @csmgttube6501
    @csmgttube65013 жыл бұрын

    Yihin mahiber emebirihan enide ayin bilen titebikilin

  • @fgzf7
    @fgzf78 ай бұрын

    Edimea yistilin.

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 Жыл бұрын

    ❤❤😢❤❤❤

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana85972 жыл бұрын

    hulachnim enseliy hezbe ethiopiawyan

  • @marytsebel8504
    @marytsebel85042 жыл бұрын

    Ene kahnatin atinageru siletebalin Erson alinagerim

  • @marytsebel8504
    @marytsebel85042 жыл бұрын

    Le Azegajochu gin Wengelun Enditiredu maxtewalun yadilachhu

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye63432 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይብዛሎት እውነት ለመናገር ስለ መቁጠርያ አጠቃቀም ለማወቅ እፈልግ ነበር እንዳውቅ ስለደረጉን 🙏🙏🙏

  • @TsehayEthiopian

    @TsehayEthiopian

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-im7gf9bi5r
    @user-im7gf9bi5r2 жыл бұрын

    ወይትነዉ ይሚገኝዉ

  • @tinaethio3885
    @tinaethio388511 ай бұрын

    የታደሉ

  • @user-kr1gb9fm7k
    @user-kr1gb9fm7k3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አባቶቸ በረከታቹ ይደረብን😭

  • @user-ry8qs9di1z
    @user-ry8qs9di1z2 жыл бұрын

    መልካሙን ትምህርት ተማርን በረከታችሁ ይደርብን

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete93883 жыл бұрын

    I can't stop crying father I am blessed to listen, as you said father its important necessary 🙏to pray everyday also 🙏to use rosary 📿🙏 Father pray 🙏for peace ✌

  • @zadyearsamalij1092
    @zadyearsamalij10923 жыл бұрын

    እናመስግናለን ግን ስራው ከባድ ይመስላል ቅርጸ አወጣጡ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ መቁጠርያ እወዳለሁ ግን የለኝም

  • @rtecujh4666

    @rtecujh4666

    3 жыл бұрын

    እኔም ሁልዬ እመኛለሁ ለመያዝ ግን እስካሁን አልያስኩኝም ለመያዝ እጓጓለሁ እመቤቴ ፍቃዷ ከሆነ

  • @user-kq8di6fd4f

    @user-kq8di6fd4f

    3 жыл бұрын

    የት ናቸው

  • @redeactef

    @redeactef

    3 жыл бұрын

    ከኢትዮጵያ አስመጭ።

  • @marytsebel8504

    @marytsebel8504

    2 жыл бұрын

    @@rtecujh4666 aticheneki Ehte Sidet lay kehonish kirbish kagegesh geztesh korabi sew sikorb argewit endikorbi argi rasu kidus Sigsw Kimura demu yibarkilishal Magiget matching kehone gin kesis Henok tefeta channel gebtesh temelkitesh tegbiriw Ehte Ende Emenetu yihoniletal biloal Getachin Eyesus kiristos be kidus wengelu

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana85972 жыл бұрын

    Abatoche ene tyake alegn,mekuteria manignawim sew metekem ychilal ende

  • @user-bs8kn6fl6v
    @user-bs8kn6fl6v8 ай бұрын

    በአሁን ጊዜ ግን የመቁጠሪያ አጠቃቀም የተዛባ ይመስላል በምእመናን ዘንድ ራስን በመቁጠሪያ ሲቀጠቅጡ መዋል ትርጉሙ ምንድነው እባካችሁ ወደ ፊት ዘገባ ቢሰራ ጥሩ ነው

  • @betelhemasfaw678
    @betelhemasfaw678 Жыл бұрын

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ! መሀረ ቅድሳን ግን ተንኮል ኣዘል መልክት ፈልጋችሁ ነው እስኪ ደብተራን ተቃወሙ ፀጋ ለምን ለዚ ተሰጠ ይባላል?

  • @samueltewahdo8170
    @samueltewahdo81702 жыл бұрын

    የት እንደሚገኝ በዛው ብትጠቁሙን

  • @marytsebel8504
    @marytsebel85042 жыл бұрын

    Abatachin tiru new Silegeletsawot mahbere kidusankchim Ezih lay gin Getachin Eyesus Kirstos Emnetish Adinoshal Emnetih Adinohal Endale Endihum yamene Ende Eminetu yihoniletal yideregiketal Bene yamene ene yemiserawin yiseral keziam belay yiseral Endale mastawes yigebal Ene yetunm mekuteria gezcche yetim bota salhed wede Egziabher tselye barkilign bilew yihonal Silezi...

  • @user-ng5mn4bk8i
    @user-ng5mn4bk8i3 жыл бұрын

    አባታችን አለግባኝም ምቁጠሪያ ለጌጥ መጠቀም እንችላለን እንዴ?

  • @rtecujh4666

    @rtecujh4666

    3 жыл бұрын

    በፍፁም አይቻልም አባታችን ሊሉት የፈለጉት ካለማወቅ የተነሳ እቤት ውስጥ ለፀሎት ሳይጠቀሙት በቃ ያስቀመጡታል እድጌጥ ሊያስቀምጡት ይችላሉ ያሉት ግን ይህን ማድረግ የለብንም እፀሎት ክፍል ውስጥ ነው መቀመጥ አለበት በየጊዜያቱ በመቁጠርያው መፀለይ አለበት ያሉት እኔ እደዚህ ነው የተረደሁት

  • @adyamen2955

    @adyamen2955

    3 жыл бұрын

    @@rtecujh4666 ትክክል ብለሻል

  • @alexender5983
    @alexender59833 жыл бұрын

    ማስታወቂያው ለማን ነው ? ይቅርታ እዛው በቤታችን እንማር ሁሎም ጥቅሙን ሲያውቀው ጠይቆ ይሰራል ። ስለ መቁጠሪያ ከርሶ ይበልጥ ስለማላውቅ ነው ግን ማስታወቂያው አልተመቸኝም

  • @user-ng5mn4bk8i

    @user-ng5mn4bk8i

    3 жыл бұрын

    ምኑ ነዉ ይማይገባው ግልጽ ነው

  • @marytsebel8504

    @marytsebel8504

    2 жыл бұрын

    Atiimitachi Megizat mitichiyiwin geztesh asbarkina tetekemi lay betsafkut comment lay asbarki agerbetim sidetim bitihogi

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum59693 жыл бұрын

    ስራው: ግሩም: ነው:: እናመሰግናቸዋለን:: ግን: ለምንድነው: ፊታቸውን:/ ዐይናቸውን: ሸፍነው: የሚያነጋግሩት??? 🙏🙏🙏

  • @adyamen2955

    @adyamen2955

    3 жыл бұрын

    የኔ እህት መናንያን አባቶቻችን ከሰው ከዓለም ርቀው ስለመኖሩ ፈተና ስለሚበዛባቸውና ሰውም እነርሱም እንዳይሰናከሉ ነው። ሴት እህቶችም ወደ ገዳም ለሱባዔ ሲሄዱ መሽፋፈን አለብን እንዳናሰናክል እኛም እንዳንሰናከል ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለሁሉም ስርዓትና ህግ አለውና።

  • @csmgttube6501
    @csmgttube65013 жыл бұрын

    Yihin mahiber emebirihan enide ayin bilen titebikilin

Келесі