MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ኩላሊቴን ሰጥቼው እንዲድንልኝ አፈልጋለሁ

Subscribe and share kzread.info?s......
kzread.info?s......
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
eotcmkidusan/

Пікірлер: 511

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty4 ай бұрын

    ቢኒዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮ ለምስክርነት ያብቃ እባካቹን ተባብረን ወንድማችን እናድነው የምንችለውን ያህል እጃችን እንዘርጋለት 🙏

  • @almiy398

    @almiy398

    4 ай бұрын

    በተለይ የጩርቆስ ልጆች

  • @user-fe5hh7wd5v
    @user-fe5hh7wd5v4 ай бұрын

    የ አቡነ አጨጌ ዮሐንስ ፀበል 100% ያድናል አባክህ ተጠቀም

  • @seblegizachew7752

    @seblegizachew7752

    3 ай бұрын

    የት ነው የሚገኘው የኔ ወንድምም በዚሁ ህመም ይገኛል።

  • @TigistAsefa-yv9fe

    @TigistAsefa-yv9fe

    3 ай бұрын

    የት አካባቢ ነው?

  • @waaa4954

    @waaa4954

    3 ай бұрын

    Yet ነው nigaring😢

  • @alutadiwos6613

    @alutadiwos6613

    3 ай бұрын

    ወይራ ሰፈር

  • @elsi.1

    @elsi.1

    3 ай бұрын

    ኧረ በማርያም የት ነው 😢😢

  • @mesretdes-ld3lb
    @mesretdes-ld3lb4 ай бұрын

    እስመ አልቦ ነገር ዘ ይሰአኖ ለእግዚአብሄር ምህረቱን በቤታችሁ ይግባ አልፎ እንድናወራ ያድርገን

  • @mesretdes-ld3lb

    @mesretdes-ld3lb

    4 ай бұрын

    ከቃል በላይ ነው

  • @user-md8hw6sc2s

    @user-md8hw6sc2s

    3 ай бұрын

    አምላክቅድስቂርቆስከአንትጋይሁንልክአይዞክአንትአልሁላችንምከአብትጋነን

  • @MaarY-zg7ni
    @MaarY-zg7ni4 ай бұрын

    የሆነ ነገር ለመፃፍ ቃል ተቸገርኩ የዘመኔ እንቁ ሴት ነሺ እመአምላክ ትጎብኛችሁ ወንድማችንም ድነህ ለምስክርት ያብቃህ

  • @user-gk9fh5ej2c
    @user-gk9fh5ej2c4 ай бұрын

    እንዲህ ያለውን ህይወት ለመግለፅ ቃል ከየት ይምጣ? ብቻ አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ከእናንተ ጋር ይሁን.......

  • @demosyigzaw4705

    @demosyigzaw4705

    4 ай бұрын

    እውነት ነው፡፡

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w4 ай бұрын

    በደቂቃና ሰከንድ ሽርፍራፊ ነገሮችን በጊዜው ውብ የሚያደርግ አምላክ ነገሮችን በሙሉ ውብያድርግልህ የኔመልካም

  • @merebtube6276
    @merebtube62764 ай бұрын

    እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም እንዳልታመምህ ታንሳህ።አንተን በሜዳን የእናንተን ተስፋ የእኛን እምነት ትጨምርልን

  • @user-cx2ql7so9i

    @user-cx2ql7so9i

    3 ай бұрын

    አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizunehaschalew6221
    @bizunehaschalew62214 ай бұрын

    የዚህ ዘመን ትዳር ከዚህ ምን ትምህርት ይወስዳሉ? ይረዳችኋል አምናለሁ በርቱ

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur93634 ай бұрын

    እባዬን መቆጣጠ አቃተኝ:: በምን ቃላት ልግለጸው? እመብርሃን አደራሽን😢

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere66714 ай бұрын

    መድሐኒዓለም ምህረቱን ይላክልህ እመቤታችን ማርያም ከጎንህ ትቁምልህ በበሽታ ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ይጎብኝህ

  • @selmejons5098
    @selmejons50983 ай бұрын

    ወየው በእንባ አይቼ በእንባ ጨረሰኩት አገሬ ሁለት መልካም ሰው ተገኘ ከወንዶች አቶ ቅጣው የሳሪ ባለቤት ከሴቶች ይቺ ሴት አምላኬ ምረከው ለማየት አብቃን

  • @muradeqalofficial
    @muradeqalofficial4 ай бұрын

    ቢኒዬ እግዚአብሔር ፍጹም ጤንነትህን ይመልስልህ። ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት በእጁ ይዳብስህ!!

  • @user-sz1mz2ss1m
    @user-sz1mz2ss1m4 ай бұрын

    ቂርቆሶች አይደለም ለሰፈራችሁ ልጅ ቀርቶ ለአለም ትተርፋላችሁ ።ይህን የፍቅርና የትህትና ምሳሌ እህትና ወንድማችንን አስተባብራችሁ ታሪካቸውን እንድንቀይር ሀደራ ሀደራ እላለሁ።

  • @user-cs8mq6cx7o
    @user-cs8mq6cx7o3 ай бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምህረትን ትላክልህ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን አሜን 🙏

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu80823 ай бұрын

    እኔ የገረመኝ ነገር እግዚአብሔር የልብ አዋቂ ነውና ለእኛ ሊያስተምረን የሷ ኩላሊት ላንተ ሊሆን አንድ አደረገው ማዳን የእግዚአብሔር ነው ከዚህም ውጪ ያድናል ማስተማር ልማዱ ነው ፈጣሪያችን ብቻ ክብር ምስጋና ይድረሰው አምላካችን አሁንም ምህረቱን ልኮልህ ለምስክርህ ያብቃህ

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube19214 ай бұрын

    ሃይማኖት ፣ፍቅር ፣ተስፋ፣ እምነት፣ምግባር ፣አገልግሎት በአንድነት ተጣምረው የሚኖርበት ትዳር ።እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን። ረጅም እድሜ ያድልልን ። በችግራችሁ በመከራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ። አይዛችሁ በርቱ። እኛም የተዋህዶ ልጆች ተባብረን ወንድማችን እናሳክመው 50 ሎሚ ለእንድ ሰው ሽክም ነው ለሃምሳ ሰው ግን ጌጥ ነው እንዲሉ የወንድማችንን ችግር ሁላችንም እንጋራው ።

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z4 ай бұрын

    አሜሪካ ያላቹ ወዳጆቹ ጎፈንድሚ ካለው በዚህ በማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ ኣሳውቁን

  • @user-fg1zm9ex4l

    @user-fg1zm9ex4l

    4 ай бұрын

    ንግድ ባንክ ከፍተዋልኮ።

  • @hilig1825

    @hilig1825

    3 ай бұрын

    @@user-fg1zm9ex4l go fund me ቢኖር ብዙ ያግዘዋ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo61664 ай бұрын

    Like share እናድርግ እንተባበር ነው እና ኦርቶዶክሳዊያን ተባብረን እናሳክመው።እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @user-cx2ql7so9i

    @user-cx2ql7so9i

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgmakbel8056
    @tgmakbel80563 ай бұрын

    መመረጣችሁ መታደላችሁ እግዚያብሔር አባትህ እመብርሀን እናትህ ይማሩህ አምላክ ከእናንተጋ ይሁን❤

  • @SelamSamuna
    @SelamSamuna4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ምህረት ላክለት 😢😢😢

  • @GetuBirhanu-xf7kh
    @GetuBirhanu-xf7kh4 ай бұрын

    ለቡ መድኅኒአለምና መርካቶ ራጉኤል ተጠመቅ የኛ አምላክ ድቅ ነውና ድንቅ ያደርግልሃል።

  • @user-yc1je7gb6k
    @user-yc1je7gb6k4 ай бұрын

    የህፃኑ ቂርቆስ አምላክ ይማርህ

  • @askalehailu360
    @askalehailu3604 ай бұрын

    እግዚያብሄር አምላክ ይህንን ቀን አሳልፎት ድኖ ደሞ ለመመስከር ይብቃችሁ በእውነት ባለቤቱን እግዚያብሄር አምላክ በፅናቱ ያኑርሽ እግዚያብሄር የድንግል ልጅ መድሀኒያለም ከናንተጋ ይሁን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93324 ай бұрын

    አ ቤ ት እንዴት ያለ እውነተኛ ፍቅር ነው እናንተዬ! ያውም በዚህ አይነቱ ከንቱ ዘመን፥ እንዲህች ያለች ዘውድ የሆነች ሚስት የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን። አይዞህ ወንድሜ ፈውስ ከእግዚአብሔር ነውና ለምስጋና ደግመን እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @elroitube27
    @elroitube274 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን የምታገለግለው ሰማዕቱ በምልጃው ይርዳህ

  • @workefaris9447
    @workefaris94473 ай бұрын

    እርጋታቸው በጣም ይገዛል ጌታ ምን ይሳነዋል 11 አመት ያቆየው የሚያምነው ጌታ ይጎብኙ ጌታ አይለያች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen73284 ай бұрын

    ወላዲተአምላክ ትርዳህ። ድንቅ ትምህት ነው። አማኑኤል አምላኬ ይጠብቃችሁ።ግሩም ሴት ነሽ። አንተም።ቃለህይወት ያሰማልኝ።

  • @user-jm1es5il9m
    @user-jm1es5il9m3 ай бұрын

    የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ብትሄድ ትድናለህ ምስክርነት አይቼ ነበር የኔወንድም እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልህ አሜን።

  • @Naod47
    @Naod474 ай бұрын

    ቢንያም አበራ ወንድሜ እግዚአብሄር ይምርሃል አምናለሁ:: ሃና ባለቤትህም ጠንካራና ከእግዚአብሄር የተሰጠችህ ስጦታ ናት ይመስገን ፈጣሪ::

  • @user-ly5rp7yh9s
    @user-ly5rp7yh9s4 ай бұрын

    3:06 ቢኒዬ በጣም ነዉ ያዘንኩት ቂርቆስዬ አባቴ ይፈዉስክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ😥😥😥🥺🥺🥺

  • @user-li1uj4il8v
    @user-li1uj4il8v4 ай бұрын

    በእውነት የምናምነው እግዚአብሔር አምላክ የሥጋ ሕመምህን ይፈውስህ ወንድሜ። በጣም ነው የተደነኩት ሕመሙ ከጀመረህ 11 ዓመት እንደሆነ ስትናገር የዛኔ ሕመምህን መሰማንበት የነበርውን ድንጤ አስታውሳለሁ። ሃንዬ ትሑት እኅት እምነትሽ ትልቅ ነውና አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ ባለበትሽን ይማርልሽ።

  • @Eyerusalemkifle
    @Eyerusalemkifle4 ай бұрын

    አቤት እናንተስ ትለያላችሁ እንዲህ አይነት ሴት በዚ ዘመን መገኘቷ ይደንቃል እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ በምህረት በቸርነቱ ይጎብኝህ ቢኒ አንተ መልካም ሰው። ቅድስ ቂርቆስ በምልጃው ይድረስልህ አሜን።

  • @Nesti-he6zb
    @Nesti-he6zb4 ай бұрын

    ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ እውነት❤❤❤ እራሴን እዳይ ነው ያደረጋችሁኝ

  • @yordanoshaile1201
    @yordanoshaile12014 ай бұрын

    በእዉነት ቢኒም ድኖ ትንሿ ሃኒም የሰበችዉ ተሳክቶ እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ ሰማእቱ ቅድስ ቂርቆስ ይረዳናል።

  • @user-lq9by3uy6u
    @user-lq9by3uy6u4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ አንተ ጌታን እያገለገልክ እንደማይተውህ አምናለሁ እህታችንንም ለኛ ምሳሌ እንድትሆነን እንድንማርባት እንደ ፊደል የተቀመጠች ሴት ናት ብዬ ነው የማምነው። ሙሉ ጤንነትህን ፈጣሪ አምላክ ሰጥቶህ ቤታችሁን በበረከት ሞልቶት በደስታና በምስጋና እንደምናያችሁ የአምላካችን ፈቃድ ይሁን። 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime15194 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ምንም አይሳነውም ምህረት ይላክልክ ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m4 ай бұрын

    እሚገርሙ ጥንዶች ናቸው 😢 በእውነት ስታስቀኑ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በሽታ ገላግሎህ ለምስክርነት እንድትቆሙ ያድርግላችኹ አቤት ሚስት ታድለህ ነው ይቺን እንቁ ሴት የሰጠህ❤❤❤እመብርሃን በልጅ በበረከት ትጎብቻችኹ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli72054 ай бұрын

    ምን ቃላት ይገልጻችኋል በእውነት አይ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርኽ ወንድማችን😢 ልባም ሴት!❤❤❤

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera16424 ай бұрын

    ህፃኑ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ እናቴ ቅድስት ኢየሉጣ ይማሩህ ደግሞ ትናለህ አይዞህ 🙏

  • @almiy398
    @almiy3984 ай бұрын

    መቅረዝ ሆስፒታል እባካችሁ እርዱት

  • @merafeyemelketsedeq8056
    @merafeyemelketsedeq80564 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማችኹ። ወንድማችንን እግዚአብሔር ይማርልን።

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z4 ай бұрын

    ሰንበት ትምህርትቤት እዲ ናት እምነት ደስየሚል የክርስትና ህይወት በውጭ ያለን በምን ማገዝ እንችላለን

  • @AlemGirma123

    @AlemGirma123

    4 ай бұрын

    በፌስ ቡክ የፎቶ ቻሌጅ አለ ቢኒ ቂርቆስ ቤት ገብታቹ መርዳት ትችላላቹ

  • @temesgenalemu3596

    @temesgenalemu3596

    4 ай бұрын

    ከላይ በተቀመጠው አካውንት ማገዝ ይቻላል

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    4 ай бұрын

    ​@@AlemGirma123የተዋህዶ ብዙ ጥሩ ወጣቶች አሉ ቲክቶክ ላይ በላይፍ ቢሰበሰብ አሪፍ ነው

  • @Miska4920

    @Miska4920

    4 ай бұрын

    ከላይ በተጠቀሰው አካውንት ማስገባት ትችያለሽ

  • @maryamawittad
    @maryamawittad4 ай бұрын

    ቢኒዬ እኔ እኮ የተሻለህ መስሎኝ ነበር እኮ አይዞኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ቂርቆስዬ አባቴ ይዳብስህ......በመከራ ፅና በፈተና ፅና ለጊዜው ነው እንጂ ሁሉም ያልፋልና😢😢😢 እውነት ነው ያልፋል ቢኒዬ

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin80234 ай бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን። ተስፋም አለኝ እግዚአብሔር በምህረት እንዲጎበኝው ። ጽናት ብቻ ምህረትን ይጠራልና ነው።

  • @mafiw
    @mafiw3 ай бұрын

    ጌታችን አምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እምነታችሁን አይቶ ወንድማችንን ይማርልን በእውነት! በምንችለው እናግዝ ክርስቲያኖች

  • @kaltsegaye
    @kaltsegaye3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሁሉን አዎቂ ነው,ፈጣን የሆነው የምህረት እጁን ይዘርጋልህ የአምላክ እናት ሰሞን ጠርቶ የፈረ የለምና በቃልኪዳኗ ትድረስልህ.

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube98683 ай бұрын

    ይህን ድንቅ ተግባር በዘመኔ በመስማቴ በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ተምሬበታለሁ በፈጣሪ ቸርነት ሁሉም ተስተካክሉ እንደምናይ ተሰፋ አደርጋለሁ።

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga5983 ай бұрын

    ድንግል ማርያም በማያልቀው ምህረቷ ትጎብኝህ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe26743 ай бұрын

    እግዚአብሄር ብርክ ያርግሽ፡እህቴ፡ዘመንሽ ይባረክ፣ፀሎትሽ ይመለስ ይሰማልሽ❤ እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይስጥሽ፡ ፀጋው ይብዛልሽ❤😊 ወንድሜ ቢኒ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈፅሞ ይማርህ፡ አይዞህ❤😊

  • @alemabebe2674
    @alemabebe26743 ай бұрын

    😢❤ ሽባው በዘለለበት፣በሠማይና በምድር ከምድር በታች ሁሉ ያለ ስም በሚንቀጠቀጥበት፣ በጌታችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም፡ እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ❤ አይዞህ፡ በዙሪያው ያላችሁ ወገኖች፡የተወደድሽ ፅኑ እህታችን ሀንዬ ተባረኩ፡ላንቺ ደግሞ ሁሉን አሳልፎ የሚያስቆመው፡ የታላቁ አምላካችን ፀጋ ይብዛልሽ፡ ለብዙዎች በረከት፡ብርሀን ሁኚ፡አይዞሽ❤❤😢😊

  • @Tzazu-pg4tm
    @Tzazu-pg4tm4 ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ጌታ ጨርሶ ይምርሃል አንቺም ተባርኪ የድንግል ማርያም ልጅ ሀዘናችሁን ወደ ሳቅ ይቀይራል

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan51232 ай бұрын

    ድንቅ ምስክርነት ነው:: የቅዱሳን አምላክ የልባችሁን መሻት ይሙላ::

  • @tadessemoti3858
    @tadessemoti38584 ай бұрын

    በ KZread ያየነው ብቻ በትንሹ አንዳንድ 100 ብር ብናስገባለት ቀላል አይደለምና እባካችሁን ዝም አንበል።በምድር ያለችው ቤተክርስቲያናችን ሁለቱም ያስፈልጓታልና እንፍጠን ።እግዚአብሔር የእህታችንን እምነት ከንቱ አያደርግም❤❤❤።

  • @erezlebanos2399
    @erezlebanos23993 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጽናታችሁን እስከፍጻሜው ያቆይላችሁ፡፡ እግዚአብሔር ለተሻለ ክብር እያዘጋጃችሁ ነው የናንተ ብርታት ለኛ መማሪያ ነው ጤናህ ተመልሶ ለመመስከር ያብቃህ እህቴ አንቺም ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @mistramaryam2968
    @mistramaryam29684 ай бұрын

    የኔ እህት ያቺን ጥንካሪ ለኔም ይስጠኝ መልካም ሴት ፈጣሪ ሁሉን ነገር ሙልት አድርጎ ጤናዉን ይስጥክ

  • @user-yl3fh3jp4u
    @user-yl3fh3jp4u3 ай бұрын

    ፍቅራችሁ እምናታችሁ ያስቃናል እረጅም እድሜ ከጤናችሁ ጋር አምላከ ቅዱሳን ያድላችሁ

  • @rohamaflker3002
    @rohamaflker30024 ай бұрын

    ቢኒ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሃና ጠንካራ ሴት ናሽ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ቤታችሁ በምስጋና የተሞላ ይሁን

  • @user-xx3hy5br5u
    @user-xx3hy5br5u4 ай бұрын

    ህፃነ ቅዱስ ቂርቆስ እናቱ እየሉጣ ምረቱን ይላኩልህ

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij314 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፍጹም ምሕረትን ይማርህ፣ እኅታችን በጣም ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነሽ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ🙏 እኛስ ከዚህ ምን እንማር ይሆን???😢

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72323 ай бұрын

    ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ ኢዳ ሓቁፋ ደጊፋ ዳህሲሥስ ተብልካ ኣጆኻ ጎበዘይ ነዓይ ደካማ ሓፍትኻ ዓቢ ትምህርቲ ኢኻ ሓዊኻ ሙሉእ ተፈወስካ ተርእየኒ ኪዳነምህረት ኣደይ ናይ ጻድቅ ፈተና ቡዙሕ እዩ ሓወይ መዓረይ ኣጆኻ ❤❤❤🙏🏾💐💐💐💐💐💐💐💐🦁

  • @user-nk4nk4vz5q
    @user-nk4nk4vz5q4 ай бұрын

    ፍሜአችሁ ያሳምር እላችሁ የምህረት አምላክ እግዚአብሄር በምህረት እጆቹ ይዳብስህ

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet54294 ай бұрын

    መፃጉን የጎበኘ አምላክ አንተንም ይጎብኝህ ወንድማችን እህታችን በርቺልን ብዙ ታስተምሩናላችሁ❤❤❤

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe35883 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይህን ንጹህ ፍቅራችሁን አይቶ ምህረተን አውርዶለት እንዲሁም በልጆች ባርኮአችሁ በፍቅር አብራችሁ እንድታረጁ ፈቃዱ ይሁን !!! በዚህ የጭንቅ ዘመን እንዲህ አይነት ንጹህ ፍቅር መኖሩን ያሳየኽን የድንግል ልጅ ስምህ የተመሰገን ይሁን::

  • @alemgetnet8304
    @alemgetnet83044 ай бұрын

    ቢኒዬ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ሀኒዬ የኔ መልካም ሴት የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በርቹ ሁሉም ያልፋል።

  • @user-cl4sk1ej2h
    @user-cl4sk1ej2h4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል😢ፈፅሞ የቀድሞ ጤንነትን ሊመልስልህ ይችላል ባለቤትህንም ልቦናዋን አይለውጥብህ❤ ወልዳችሁም እድስሙ ያርጋችሁ🎉

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi86593 ай бұрын

    ማርያምን አቃተኝ 😢😢😢 ፍቅራቹ ያሳደጋቹ ሰማእቱ ቅዱስ ጨርቆስ አይለያቹ ምን አይነት መባረክ ነው ትድናለህ ቢኒዬ

  • @user-dj6mh3tr8v
    @user-dj6mh3tr8v4 ай бұрын

    ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን። በስመአብ እርጋታ የእምነት ጽናት አቤት መታደል ቅዱስ እግዚአብሔር ለአንተም ምኅረት አድርጎልህ ወልዳቹ እምትስሙ ያድርጋቹ ወንድምየ ድነህ እንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን ለእሷ ታማኝ ብርቱ ሚስትህ ሲል አምላክ በቶሎ ምኅረቱን ይላክልህ በእንባነዉ ያየሁት ስለእዉነት😢

  • @user-gr1hg1wb7h
    @user-gr1hg1wb7h3 ай бұрын

    እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርልን ብዙ እንማራለን ከናተ ይርዳልን ፅናቱ ይስጣቹ ❤

  • @EnkuBahri
    @EnkuBahri3 ай бұрын

    እግዚአቢሄር ይማርህ ወንድሜ ሁሉም ወደ ቦጎ ይቀይርልህ አሀቴም ፀጋዉ ይጨምርልሽ እግዚአቢሄር❤ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v4 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ የምትሉት ዘመናችሁን አምላክ ይባርክላቹ😇😇🙏🏻 እግዚአብሔር ይማርህ ቢኒያም !!

  • @zekariyasbegashaw3315
    @zekariyasbegashaw33154 ай бұрын

    ለመናገር ቃላት ለመጻፍ እጄ ያጠረኝ ዛሬ ነው።ቢኒዬ ያገለገልከው አምላክ ምሕረቱን ይላክልህ።

  • @ferebayesa8455
    @ferebayesa84554 ай бұрын

    ቢን እም አምላክ በምልጃዋ ትርዳህ አቤት ትህትና እና ጽናት እም አምላክ የሰጠችህን ክብርት ባለቤትህን ሁሌም ያበርታልህ እንደዚህ አይነት ጽኑ አጋር ይገባሀል ትጋትህ ይደንቀኝ ነበር አብረን ስንሰራ በነበርንበት ወቅት ምስጋናን ተምሬያለሁ ከስንት ጊዜ በኋላ በዚህ መልኩ አየሁክ አይዞን ወንድምአለም ያሳደገህ ህጻን ህጻን ቂርቆስ ይማርህ

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፍጻማችሁን ያሳምርላችሁ. በእውነት ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል. ውድማችን እግዚአብሔር ከህመምህ ድነህ እግዚአብሔርን የበለት እድታገለግለው እሱ መድኃኒ አለም ምህረቱን ይላክልህ አይዞህ

  • @abozenechyosef2803
    @abozenechyosef28034 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው። ህፃኑ ቂርቆስ ያሳደገው ለመልካም አገልግሎት ያተጋው ይረዳዋል። በርቱ በርቱ በርቱ !!!

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile38224 ай бұрын

    እዉነት የተባረክሽ ሴት አንቺ ትምህርት ቤት ነሽ በእዉነት እግዚአብሔር ይማሪልሽ፣ በፍሬ ይባሪክሽ የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ

  • @ayeniashu1947
    @ayeniashu19474 ай бұрын

    ዝም የሚያስብለኝ ጥምረት ነው። ሃኒዬ እንደእምነትሽ ይሆንልሻል አልጠራጠርም ❤❤❤ ፍቅር አሁንም ለመኖሩ ምስክሮች ናችሁ። አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ በነገር ሁሉ ይርዳን።

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d3 ай бұрын

    ሆሆይ ግሩም ነውኮ !!!ቃላት የለኝም ጨርሶ ይማርኽ እግዚአብሔር አምላክ

  • @MeronSisay-no9pi
    @MeronSisay-no9pi4 ай бұрын

    እናንተ በዚ ዘመን ያላቹ የክርስቲያናዊ ህይወት ማሳያና ማስተማሪያ ናቹ ቢኒ ትጋትና ለአገልግሎት ያለህ ፍቅር ይቀንቃል ሀኒዬም የኛ መካሪና ጠንካራ አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ የልቦናሽን መሻት ፈፅሞልሽ ቢኒንም ምሮልሽ በህፃኑ ሰማዕት ባባታቹ ቤት አውደ ምሕረት ላይ ቆማችሁ እንድትመሰክሩለት ያድርጋቹ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወንድሜ🙌

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede41994 ай бұрын

    እንዲህ አይነት ስብእና በእሁኑ ግዜ አይገኝም እመብርሀን በምልጀዋ ባለቤትሽን ታድንልሽ አይዞሽ ለስው የማይቻለው ለግዛብሄር ይቻለዋለው ህሉ ነገር ለበኅ ነው ቢኒያም ይድናል ሀና በርች አይዞሽ ::

  • @user-de1uw7ii9k
    @user-de1uw7ii9k4 ай бұрын

    ወንድማችን እመብርሐን በብርሃን እጆቿ ዳብሳ ጤናይህ ትመልስህ እግዚአብሔር ይማርህ አንቺም እህታችን በእውነት እግዚአብሔር በሚታየው ድጋም የማያታየውን ሰማያዊ ዋጋ ይክፍለሽ አይዞሽ በርቺ

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9b4 ай бұрын

    እመብርሀን ትማርህ ወንድማችን አችንም እመብርሀን እስከመጨረሻው ታፅናሽ 🌿

  • @Edabbbbbbb
    @Edabbbbbbb3 ай бұрын

    ፀበል ውሰዱት ከእግዚአብሔር ጋር ይድናል በሽታ ሁሉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይማርክ ወንድሜ እህቴ እንቺንም በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @woinshetTeshome_
    @woinshetTeshome_4 ай бұрын

    ቸሩ መድኃኒዓለም ሆይ አንተ ቸርነትህ ብዙ ነው እና ወንድማችንን ፈውሰው😢ከዚች ምርጥ ልብ ካላት ሚስቱ ጋር አብረው ያርጁልን እነሱን እሚተካ ፍሬን ሰጥተህ በደስታ አኑራቸው! እንድህ አይነት ምርጥ ልብ ያላቸው ሴቶች ታድለው❤❤❤ እንድህ አይነት እህቶችን ሳይ በራሴ ላይ ጥያቄ አነሳለሁ!?ምን አይነት ሚስት እናት እሆን ይሆን!?ጌታሆይ እርዳኝ😢

  • @user-ot7kd5nj8g

    @user-ot7kd5nj8g

    3 ай бұрын

    አሜን በእውነት ይርዳ ን

  • @user-rk8bq2up5r

    @user-rk8bq2up5r

    3 ай бұрын

    ፀበላ በርቤን ግውርግስ ወሰዱት የደናላ አይዛ ወዴሜ እግዚአብሔር የማረከ

  • @alemteweldegebru8695
    @alemteweldegebru86953 ай бұрын

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ የምህረት እጆቹችን ያሳርፍብህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እሷ ፈጥና ታክምህ❤

  • @uaealain9484
    @uaealain94844 ай бұрын

    እግዜአብሄር አምላክ የምታገለግለዉ አምላክ ይድረስልህ ድነህ ስታመሰግን የምናይህ ያርገን ከዝህበላይ የምታገለግልበት እድሜ ይስጥህ ወድማችን ለህታችንም እግዜአብሄር ከዝህ በላይ ያበርታሺ የኛ መልካም❤❤❤

  • @feleketefera1646
    @feleketefera16464 ай бұрын

    ቢኒ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ! ሃና ጠንካራ ሴት ነሽ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን! ቤታችሁ በምስጋና የተሞላ ይሁን!...

  • @hiwotyriga
    @hiwotyriga3 ай бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን ይሰጥክ ውንድሜ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርሜል ቢትሄድ እንደ እግዚአብ ሄር ፍቃድ

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse64684 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይምርሃል አይዞህ እህቴም ከዚ የበለጠውን የኢዮብን ፅናት ይስጥሽ እመብርሃን ትጎብኛቹ❤❤❤❤

  • @henokworku6103
    @henokworku61034 ай бұрын

    ~>> እግዚአብሔር አምላክ ፈጥኖ ይማርህ ወንድማችን የቅዱሳን ጸሎት ልመና ከስራዋ ሐይልን ታድርግልን።

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum68914 ай бұрын

    እኔ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ቁጭ አድርጎ እያስተማረኝ ነው ውሃ ሽቅብ አይፈስምና ለእናንተ ምለው የለም ። ❤❤

  • @WsjwjsWissj
    @WsjwjsWissj4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ ወድማችን በእውነት እደናተ አይነቱን ያብዛልን ❤😢

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr3 ай бұрын

    እህቴ በእዉነት ጀግና ሴት እወነተኛ አፍቃሪ ነሽ አምላከ ቂርቆስ ይማርልሽ ባለቤትሽን ጂሰበን መብረቁ ቅዱስ ሚካኤል ፀበል ዉሰጂዉ ብዘ ህዝብ ከካንሰር ከተለያዩ በሽታዎች እየተፈወሱ ነዉ ከክፍለሀገር ከየትና የት ሀገር እየመጡ

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ቢኒ እህታችን እግዚአብሔር እንደ አንች አይነቶቹን ያብዛልን የእኛ መልካም ሴት ከልብሽ ሴት የሆነሽ መልካም ሴት የእግዚአብሔር ትዕዛዝ በተግባር የተገበርሽ አሁንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማርልሽ ሐንየ በጣም ጎበዝ የእግዚአብሔር ስጦታ የቤነያም ስጦታ ነሽ አይዞሽ ታሪክ ቀያሪ ነው እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube61044 ай бұрын

    ብርቱ ወንድማችን ቢኒእና ብርቱእህታችን ሀኒ አይዞችው እግዚአብሔር መልካምነው በመከራ ቀንምመሸሸጊያ ነውና ለእኛምትልቅ ትምህርት የምትሰጡንናቸው በእውነት እምነት አለኝ ዳግም ድነክ እንደምትመሰክር🙏🙏🙏😍😍😍

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን እመቤቴ እረድታህ ለምስጋና እንደምትመጣ አምናለሁ. እህቴ አንችልም እግዚአብሔር ልቦናሽን አይለውጥብሽ እንዲህ ነው ሚስት የገባሽውን ቃልኪዳን በተግባር የኖረሽ በሂዎታችሁ ደስ ብላችሁ ነሩ. ❤

  • @kasaneshyalew
    @kasaneshyalew3 ай бұрын

    ፈጣሪ የልብሽን አይቶ ምህረቱን ያስልክልሽ የኔ ልባም እሴት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @eliaseemamis1940
    @eliaseemamis19403 ай бұрын

    ባለታሪኮቹ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ ምህረት ቸርነቱን አብዝቶ ይስጥልን ይፈውስህ ወንድሜ

  • @abyatarseyoum2769
    @abyatarseyoum27694 ай бұрын

    አቤት ፅናት!!!!! እግዚአብሔር ይጎብኝህ ወንድሜ❤❤❤

  • @user-gr7dl5eb9b
    @user-gr7dl5eb9b4 ай бұрын

    ወንድማችን የድንግል ማሪያም ልጅ ጨርሶ ይማርህ፡እግዚአብሔር አምላክ የእናንተን ፅናት ያድለን፡

Келесі