MK TV || ደጉ ሳምራዊ || የአእምሮ ሕሙማን ልጆቼን ምን ላድርጋቸው

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 72

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e6 ай бұрын

    አቤት ጽናት አሁን እኔ ሰው ነኝ? "እንድህም እየኖሩ እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ እመቤቴን ያመሰግናሉ እኔ ሁሉ ሞልቶልኝ አላመሰግንም

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf6 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ወደ ቀደሞ ጤናቸው ይመልሳቸው እፍፍፍፍፍ😢😢😢❤

  • @almazkiros7734
    @almazkiros77346 ай бұрын

    ደጋግ የዋህ ለነብስ ያላችሁ ወገኖቼ እባክችሁ የምትችሉትን አድርጉ!!የነብስ ዋጋናቸው !!!

  • @henosabem4063
    @henosabem40636 ай бұрын

    የእናትነት ፀጋ እጅጉን ከባድ ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አዛኙ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በእግዚአብሔር ፊት ይቁምላችሁ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet88026 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናቸውን ይመልስላቸው👐

  • @Abyotable
    @Abyotable6 ай бұрын

    እግዚአብሔር በረቀቀው መንገዱ ያግዛችሁ

  • @rt2874
    @rt28746 ай бұрын

    አይዣቹህ የተቻለኝን ልረዳ ቃል እገባለሁ 😢 ጠንካራ እናት እና እህት ናችሁ እግዚአብሔር ምህረት ያውርድ ላችሁ

  • @agra2617
    @agra26176 ай бұрын

    አቤቱ አባት ሆይ ስለማማርርህ ይቅር በለኝ እግዚአብሔር ጤናቸውን ይመልስላቸው

  • @hanikiret2889
    @hanikiret28896 ай бұрын

    እማማ ለእርሶ ቃል አጣሁ በምንም መልኩ መግለፅ አልችልም እድሜና ጤና ይስጦት። የደግነት መገለጫ አብልተው የማይጠግቡ በሀይማኖታቸው ጠንካራ ደግ የዋህ ሩህሩህ በቃ ለሳቸው ቃል የለኝም ። ለልጆቾት ሲል እድሜና ጤና ይስጦት። እርሶ ጠንካራ ኖት የኔ እናት አይዞት እምንችለውን እናደርጋለን።

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever6 ай бұрын

    እመብርሀን ትዳብሳቸው አይዟችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር በመልካም ነገር ይጎበኛችኋል።

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i6 ай бұрын

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የእኒህን እናት ስቃይ አይተሕ ልጆቿን ፈዉስላት ጌታየ ሆይ ሁሉ ይቻልህ የለ ምሕርትን ላክላቸዉ እማ ፍቅር ወለላይቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በእጆችሽ ዳብሻቸዉ😭😭😭😭

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m6 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በየቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ 😢እመብርሃን ትድረስላችኹ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf6 ай бұрын

    አይ ስንት መከራ ነው ያለው አንጀት ይበላሉ 😢 እግዚአብሔር በምህረት ቤታችሁን ይጎብኝ ንሰሀ መግባት ፆምና ፀሎት ስግደት አብዝቶ ማድረግ አለባቸው እርኩስ መንፈስ ነው እንደዚህ ያሰራቸው

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha79796 ай бұрын

    አዉ እግዚአብሔር በስራው ሁሉ ትክክል ነው አሁንም እግዚአብሔር አምለክ ጽናቱን ያድለቹሁ😢

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid91476 ай бұрын

    እግዚአብሔር አይለያቸው በቸርነቱ የምንችለውን እንረዳቸዋወን ሰዎች ከፈጣሪ እናገኛለንና እኝህን ጠንካራ እናት መከራ ሰምቶ የማይረዳ ሰው ከፈጣሪው እንዴት እገዛ ይጠይቃል ? መርዳት ሲችል የማይረዳ ሰው የፈጣሪን ቃል አለመቀበል አለማመን ነው ይሄ ልብ ይስጠን ለሁላችንም።

  • @tsegayekassa3335
    @tsegayekassa33356 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ የምህረት እጁን ዘርግቱ ይማርላችሁ እምነት ፅናት ብዙ ተዘርዝሮ የማያልቅ ትምህርት እናታችን እህታችን በርቱልን ማህበረ ቅዱሳንም እናመሰግናለን ለህዝብ ተደራሽ ስለአደረጋችሁ በርቱ ወላዴተ አምላክ ትርዳን በምልጃዋ አሜን🙏

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s6 ай бұрын

    አይዦችሁ የተዋህዶ ልጆች እመቤቴ በምህረቷ ትጎብኛችሁ

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v6 ай бұрын

    የእኔ እናት የናት መከረዋ😢

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q6 ай бұрын

    አየ እናት አድት ብቻ ክን ብዙ እኳነሽ😢 ምህረትን ይላክላቹህ😢

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche68716 ай бұрын

    እናትነት ፈጣሪ ይማራችሁ ❤❤❤❤

  • @getanewshitaw3248
    @getanewshitaw32486 ай бұрын

    መድሀኔአለም መድሀኒቱን ይላክላችሁ!

  • @hiruthaile2666
    @hiruthaile26666 ай бұрын

    አይዝዋችሁ አንረዳለን። አግዝአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @eleniasefa7921
    @eleniasefa79216 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማራቸው ፅናታቸው አድራሻ አልተቀመጠም እኮ

  • @tafartafer2785
    @tafartafer27856 ай бұрын

    😢😢😢 በእዉነት በጣም ነዉ ያዘኩት ለራሴ አለቀስኩኝ ሁሉ ሰላም ሆኖልኝ አለቅሳለሁ ግን በእዉነት እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ አይይይይ

  • @AbrhamHaile-is5cu
    @AbrhamHaile-is5cu6 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኛቸው

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v6 ай бұрын

    ሙሉ ጤና ሰቶን ፈጣሪን እምናማርር እነኝህን ሰናይ እግዚአብሔር ጤናችሁን ይመልስላችሁ😢

  • @AlemAlem-de3cm
    @AlemAlem-de3cm6 ай бұрын

    እመብርሀን ትማራቹ

  • @ghgh4028
    @ghgh40286 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይፈውሳቾው✝️

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy6 ай бұрын

    የሀገሬ ሰቆቃና ፈተና ብዛቱ አንዱ ለአንዱ አይተኛ መተት የሚባል እርኩስ መንፈስ የሰዉን ሂወት ያበላሻል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ ምስኪን እናት እማ አታልቅስ😢😢😢

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete93886 ай бұрын

    Mother, I'll pray daily 🙏

  • @user-js8ce6nq9d
    @user-js8ce6nq9d6 ай бұрын

    እግዚአብሔር በምህረቱን ብዛት ይጎበኛችሁ ይማራችሁ 😢

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4646 ай бұрын

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ 😢😢😢😢

  • @atlabachewteklu8902
    @atlabachewteklu89026 ай бұрын

    accountu eko ayseram yaskemetachueit . hule kemelakachu befit check aderguit eshi

  • @Gelila-wd6zd
    @Gelila-wd6zd6 ай бұрын

    Lib yisebral HAYALU EGZIABHER yirdachehu

  • @sene5023
    @sene50236 ай бұрын

    የንግድ ባንኩ ቁጥሩ post ያረጋችሁት አይሰራም ድጋሚ ብታሳውቁን. አመሰግናለሁ

  • @Israel9563
    @Israel95636 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር 😢😢😢😢😢😢ፀበል ውሰዷቸው

  • @muluderbia7106
    @muluderbia71066 ай бұрын

    አቤት ፅናት እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎኛቸዉ🤲🤲🤲🤲😥

  • @meseretetinker1298
    @meseretetinker12986 ай бұрын

    እባካችሁ ማህበር ቅድሣን ቅድስ ጊርጉስ ቋራ ፀበል ወሰዳችው።

  • @tadessemoti3858
    @tadessemoti38586 ай бұрын

    ሰዎቹን ለመርዳት ሞክራችሁ አካውንቱ ያስቸገራችሁ ።ባንክ ሄዳ እንድታስተካክል ስለ ተነገራት በትዕግስት ተጠባበቁ ።

  • @shimbayberihu1241
    @shimbayberihu12416 ай бұрын

    በእምነታችሁ ጽኑ ቼሩ⛪⛪⛪ ይረዳናል።

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu73926 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አስባቸው ምሕረቱን ላክላቸው

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube15536 ай бұрын

    ምን ህግ አለና ፍትህ ከላይኛው ነው

  • @dejenemengesha1388
    @dejenemengesha13885 ай бұрын

    Iyhen Lebanon kese mermirut

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku30306 ай бұрын

    ሰላም ለናንተ ይሁን ! ሰው ያለውን እንዲረዳቸው ስልክ ቁጥር የባንክ አካውንት ካለ አስቀምጡልን 🙏

  • @sisaytadesse3947

    @sisaytadesse3947

    6 ай бұрын

    በቪዲዮ 2:50 ደቂቃ ላይ አካውንትና ሰልክ ቁጥር ተፅፏል

  • @mezeretworku3030

    @mezeretworku3030

    6 ай бұрын

    @@sisaytadesse3947 አላስተዋልኩ ይሆናል ስራ ላይ ሆኜ ነበር የሰማሁት🙏

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared9346 ай бұрын

    እናቴ እግዚአብሔር ያግዞዎት

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማራቸው እማየ አይዞሽ ጠንካራአ እናት ናቹህ አይዞቸህ እግዚአብሔር ይማማራቸህ 😢 አቤት ጥንካሬ እኔ ጤነኛ ሁኙ እባክናለሁ እማየ ደግሞ በብዙ ውጣ ውርድ ሁነው ጥንካሬያቸውን ሳይ እኔ ባዶ ነኝ ።

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w6 ай бұрын

    አቤቱ ላይችሉትአይሰጥ ችሎታውን ይስጣችሁ ብርታቱን ጽናቱንሀይሉን ጉልበቱን ይስጣችሁ እመቤቴቅድስት ድንግልማርያም ጓዳጎድጓዳችሁን በረድኤት በበረከት ትሙላላችሁ 😭😭😭😭😭

  • @senayitbedada5716
    @senayitbedada57166 ай бұрын

    Egziabher embachun yabsew lehulem ken alew befetari tesfa yaderege ayafrm 😢

  • @tigtig1274
    @tigtig12746 ай бұрын

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይማርችሁ

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew6 ай бұрын

    Silkachewn asikemitu

  • @maweytesfay5734
    @maweytesfay57346 ай бұрын

    Ciao ❤

  • @tigtig1274
    @tigtig12746 ай бұрын

    😢😢😢

  • @abelteame1221
    @abelteame12216 ай бұрын

    😭😭😢😭😢😭😭

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us6 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @meritmerit7774
    @meritmerit77746 ай бұрын

    Fexari.yimarlin.esu.yimsanew.y

  • @dagishagetish7469
    @dagishagetish74696 ай бұрын

    Bank accountu ayseram

  • @adanechsolomon3869
    @adanechsolomon38696 ай бұрын

    bemehiretu yigobngachu

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d6 ай бұрын

    እናቴ እኔ ላልቅስ ስልካቸው በደብ አይታይም እባካችሁ

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn24446 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናቸውን ይመልስላቸው:: the given saving account number says pending for authentication. please fix it.

  • @dagishagetish7469
    @dagishagetish74696 ай бұрын

    bank accountu ayseram

  • @ameleworkkifle151
    @ameleworkkifle1516 ай бұрын

    አቤት ብርታት አቤት ጥንካሬ ደግሞ በዚህ ሁሉ ፈተና ላይ ሆኖ ምስጋና እግዚአብሔር ይማርላችሁ

  • @TheDungaga
    @TheDungaga6 ай бұрын

    bank account yelachewum

  • @asteregouale9288
    @asteregouale92886 ай бұрын

    Mikael astemeli

  • @wonderfulnature2070
    @wonderfulnature20706 ай бұрын

    BERMIL GIORGIS WUSEDUACHEWU LIJOCHUN! IHETE DGMO AYINISH LAYI YALEWUN KUL TEYIWU YIQRIBISH!

  • @meseretetinker1298
    @meseretetinker12986 ай бұрын

    ቅድስ ጊርጊስ ቋራ ፀበል ምራብ ጎነደር ማህበር ቅድሣን እባካችሁ ምመን አስታባርችሁ ውሰድ እባካች።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asmeromtekeste7675
    @asmeromtekeste76756 ай бұрын

    OMG how can We help you? Do you have a phone no or go fund me link???

  • @tsedeniyakassahun2070

    @tsedeniyakassahun2070

    6 ай бұрын

    Phone and Ethiopian Commercial bank account number of Lidya Tesfaye is written at 2:44 just incase if you didn't see it.

  • @helenamare2628
    @helenamare26286 ай бұрын

    እግዚአብሔር በረቀቀው መንገዱ ያግዛችሁ

  • @user-uy5do9cl7m
    @user-uy5do9cl7m6 ай бұрын

    እግዚኣቢሔር ይማራቹ እግዚኣቢሔር ጽናት ይስጣቹ

Келесі