ሰይፈ ሥላሴ ዓርብ - Seife Silassie Arb 2020

ሰይፈ ሥላሴ ዓርብ - Seife Silassie Arb 2020

Пікірлер: 776

  • @elsayemana175
    @elsayemana1753 жыл бұрын

    እህት ወንድሞቼ ሰይፋ ስላሴን ሳታቊርጡ ፀልዩ የኔ ታሪክ በአንድ ወር ሁሉም ነገር በስላሴ ቸርነት ትልሪኬ ተለውጧል ክብር ምስጋና ለስላሴ ይሁን ለኔ የደረሰ ለናንተ ይድርስላቹ

  • @masresham

    @masresham

    3 жыл бұрын

    Amen!

  • @sosisosi8501

    @sosisosi8501

    3 жыл бұрын

    አሜንንንንንንን

  • @sewittekleab71

    @sewittekleab71

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @keedaw6764

    @keedaw6764

    2 жыл бұрын

    ለይኩን፫

  • @meritgraweyti298

    @meritgraweyti298

    2 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @KassahunZelelew
    @KassahunZelelewАй бұрын

    የስላሴ ሐብተ በረከት ረድዔት ከሁላችንም ጋር ይኑር።አሜን አሜን አሜን።

  • @samiraaddise351
    @samiraaddise35128 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማል እቁቅላችን የሚፈታልን በስደት ላለነዉ ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ወደ ቅድስት አገራች አብቃን አሜን🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh448510 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰይፈ ሰላሴዎች የልቤን እናተ ታቃለችሁ እረዱኝ😢😢🙏

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታቹ ኣስቡኝ በርከታቹ ይደርብኝ ከመከራ ነፍስ እና ከመከራ ስጋ ይስውረኝ ስብሃት ለአብ ስባሃት ለወልድ ስባሃት ለመንፈስ ቅዱስ ዘሬም ዘወትር ለዘላኣለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j3 жыл бұрын

    "አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን አሳድርልን " ለነፍሳችን መዳኛ ሰይጣንን ድል መንሻ ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን Maresham@ የነፍስ ዋጋ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @mikiloveadis3359

    @mikiloveadis3359

    3 жыл бұрын

    💞🙏amen

  • @AhmedAli-nh3uh

    @AhmedAli-nh3uh

    14 күн бұрын

    አሜን

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g4 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኢዉነት ነዉ ለእግዝኣብሄር ምሰገና ይገባል ኢዉነት ነዉ ለእግዝኣብሄር ምሰገና ይገባል ኢዉነት ነዉ ለእግዝኣብሄር ምሰገና ይገባልለእግዝኣብሄር ምሰገና ይገባል ምስ ገና ይሁን ለአብ ምስ ገና ይሁን ለወልደ ምሰገና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላኣለሙ ኣሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 Жыл бұрын

    አሜን ለአግሰተ አለም ሰላሴ ምሰጋና ይገባል ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏

  • @user-ox1ve9ni7n
    @user-ox1ve9ni7n3 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን አይን ልቦናችን ክፍትልን

  • @tsageneshalemu5748

    @tsageneshalemu5748

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @woitay2011

    @woitay2011

    Жыл бұрын

    አሜን፫

  • @user-bs5pq4ks3k

    @user-bs5pq4ks3k

    2 ай бұрын

    AMEN 🥰

  • @meserettakele8385

    @meserettakele8385

    2 ай бұрын

    Ameeeeen ameeeeen

  • @mesrttesfya95

    @mesrttesfya95

    28 күн бұрын

    🙏🤲🏻🤲🏻 Amen 🙏🤲🏻🤲🏻 Amen 🙏🤲🏻🤲🏻 Amen 🙏🤲🏻🤲🏻 Amen Amen Amen ❤❤❤❤🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv11 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአብርሃሙ ስላሴ በፍቅርና በሞገስ ይጠብቁልን

  • @mulu778
    @mulu7782 жыл бұрын

    አሜን 🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏ለስላሴ፡ምስጋና፡አቀርባለሁ፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu50493 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንደሀጣታችንና እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት ይሁን ይደረግልን ይማረን ይቅር ይበለን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-wm6ei1or6q
    @user-wm6ei1or6q3 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን የስላሴ ቸርነት አይለይ አሜን

  • @birhanukebede4922

    @birhanukebede4922

    Жыл бұрын

    የሰላሴ በረክት ለአገራችን ለዓለም ሁሉ ምሕረትን ያላኩልን አሜን አሜን አሜን

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @geneta4115

    @geneta4115

    Жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln

  • @sarauae4140
    @sarauae41402 жыл бұрын

    አሜን ምስጋና ይገባል አሜን ምስጋና ይገባል አሜን ምስጋና ይገባል አቤቱ የስላሴ በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራቺን

  • @nardosmekonnen9033
    @nardosmekonnen90333 жыл бұрын

    ይፈውሴ ሰይፍ ሥላሴ❤ 🙏🙏🙏 አመሰግንክ ዘንድ ምከንያቴ ብዙ ነው🙇‍♀️🙏🙏

  • @betelehemzeleke7171
    @betelehemzeleke7171 Жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ እህትና ወንድሞቼ አናትና አባቶቼ ሰይፈ ስላሴ ተአምረኛ ፀሎት ነው ሳታቋርጡ ፀልዩ

  • @ydhwicc1740
    @ydhwicc1740 Жыл бұрын

    ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ይገባል ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ኣባቶችየ ፀጋ በረከት ያብዛላቹ

  • @InnocentBirdNest-pt9jr
    @InnocentBirdNest-pt9jr29 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉ለአጋእሥተ ሥላሤ ምሥጋና ይገባል ምሥጋና ይገባል ምሥጋና ይገባል🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @InnocentBirdNest-pt9jr

    @InnocentBirdNest-pt9jr

    15 күн бұрын

    ,አሜን አሜን አሜን. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sf6xz1kb6g
    @user-sf6xz1kb6g3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነዉን ሰላሳ ስልሳ መቶ የምናፈራ ተስፋ መግስተ ሰመያትንለመዉረስ የበቃን የነቃን እድንሆን የቅድስ ስላሴ ምህረትና ቸርነት አይለየ ን አሜን አሜን አሜን

  • @tsedaletsedale8993
    @tsedaletsedale8993 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የስላሌ እረዴት በረከት አይለየን

  • @user-bs5pq4ks3k

    @user-bs5pq4ks3k

    2 ай бұрын

    AMEN 🥰

  • @bizubizuesh4374
    @bizubizuesh43743 жыл бұрын

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ለስላሴ፡ምስጋና፡አቀርባለሁ፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን🌷🌷🌷

  • @tsehaytsehy8343
    @tsehaytsehy83432 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ስላሴ ለታመሙት ፈውስን ለታሰሩት መፈታትን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይስጡን አሜን ፫

  • @rere4822

    @rere4822

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን ለቅድስት ስላሴ ለታመሙት ፈውስን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan87053 жыл бұрын

    Amen amen amen hulime temsegenilnge 🙏🏼🙏🏼🙏🏼😍😍

  • @MemechoLihul
    @MemechoLihul8 күн бұрын

    አሜን ስላሴዎች ከመከራና ከፈተና ይጠብቁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku27223 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s Жыл бұрын

    በእውነት ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቅድስት ሥላሴ ክብር እና ምስጋና ይሁን አሜን

  • @askalelove609
    @askalelove6092 жыл бұрын

    አሜን መህምረችን ቃላ ህይወት የሰማልን አሜን ቅዱሰ ስሱሉሰ ሰላሶች ይባርኩን አሜን

  • @tsigemariamdebessay3864
    @tsigemariamdebessay38643 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለአጋይዝተ አለም ስላሴ ክብር ምስጋና ይገባል ቃለ ሕይወትያሰማልን

  • @lezenazemedkum5590
    @lezenazemedkum55902 жыл бұрын

    አሜን ስላሴዎች እኛንም ከመከራና ከፈተና ይጠብቁን አሜን

  • @user-bs5pq4ks3k

    @user-bs5pq4ks3k

    2 ай бұрын

    AMEN 🥰

  • @user-jg2wy4lp4t
    @user-jg2wy4lp4t3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የሥላሴዎች ይቅርታቸው ከኛጋር ይሁን

  • @saa4471
    @saa4471 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይዉት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie39823 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @sash2718
    @sash27182 жыл бұрын

    በእውነት ሴፈ ስላሴ ልዩ ፀሎት ነው ጠላትን የሚያሳድድ እርፍ የሚያደርግ❤❤❤❤❤

  • @agaritigabu3669
    @agaritigabu36693 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n3 жыл бұрын

    አሜንአሜን አሜን። ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን የቅድስት ስላሴ በረከት እረዴት አይለየን ክብርና ምስጋና። ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜንአሜን

  • @selamawityared2571
    @selamawityared25713 жыл бұрын

    amen amen amen kel hiwot yesmelin 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @tegadeshidebashi3260
    @tegadeshidebashi3260 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰላሴ ምስጋና ይገባል ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ni6ir2jx6s
    @user-ni6ir2jx6s2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይገባል ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tewdrosfasika-hy2vc

    @tewdrosfasika-hy2vc

    Жыл бұрын

    Amen

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58163 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌👏👏👏🙌

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97262 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን ❤🙏

  • @user-mr9cl3qw4p
    @user-mr9cl3qw4p3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማለ ሰይፈ ሥላሴ በቸርነት ይጠብቀኝ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43083 жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏ፀጋው ያብዛልን🙏አሜን አሜን አሜን🙏

  • @birhanii1599
    @birhanii15996 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ለአግስተ ዓለም ስላሴ ምስጋና ይገባል አሜን በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s3 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN KALE HEYWOTEN YASEMALEN 💕

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g4 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኣብርሃሙ ስላሴ የሰማነዉ በኣይነ ልቦናችን ያሳዱሩልን ኣሜን ኢዉነት ነዉ ለጌታየ ለስላሴ ኢሰግዳለዉ ለኣምላኬ ለስላሴ ኢሰግዳለዉ ኣሜን ኢዉነት ነዉ ለእግዝኣብሄር ምሰገና ይገባልዛሬም ዘወትርም ለእግዝኣብሄር ክብር ምሰገና ይገባል

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u3 ай бұрын

    አሜን የቅድስት ስላሴ እረዴት በረከታቸው ይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @user-me9wc4op6f
    @user-me9wc4op6f Жыл бұрын

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ለኔ ቆሻሻዋ ወለተ ስላሴ ታሪኬን ለውጡልኝ

  • @ruterute3445
    @ruterute34456 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን የአብራሃሙ ስላሴ በርከት ረድኤት ከሁላችን ይሁን ።

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን የኣብርሃሙ ስላሴ የስማነዉ በአይነ ልቦናችን ያሳዱሩልን አሜን አሜን አሜን ... Read more

  • @asfaw96
    @asfaw963 жыл бұрын

    አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፀሎተ መላዕክት ያሰማልን 💚💛❤️😍

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጊዮርግስ

  • @nouornouor
    @nouornouor7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @almazzewde4735
    @almazzewde47352 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ምስጋና ይገባል አቤቱ የስላሴ በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh14 күн бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq2 жыл бұрын

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln wendmachn!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ፣ወልድ፣ያስማልን፣ስላሴዎች፣ጎብኙን፣ዳሱን፣ፈውሱን፣

  • @fikirteteshome8599

    @fikirteteshome8599

    7 ай бұрын

  • @user-vm4rb3jo1r
    @user-vm4rb3jo1r6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ስምህን ጠርቸ ያላሳፈረህኝ አባት ባለ ውለታየ ❤👏👏👏 😢

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam47663 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @user-nf9kd2ix5b
    @user-nf9kd2ix5b3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቃል እረጅም እድሜና ይስጥልን

  • @classiphone5329
    @classiphone53293 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen Egziyabehr yitabekelen memihir 💚 💚 💚

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r3 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen mimheri

  • @user-ru7yf6kw1q
    @user-ru7yf6kw1q3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @adisshambel7510
    @adisshambel75103 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-fg2cl9do2i
    @user-fg2cl9do2i Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስላሴ እኔንም አስቡኝ

  • @edenwondu1
    @edenwondu13 жыл бұрын

    አሜን,አሜን,አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን!!!

  • @tarikuabebe5389
    @tarikuabebe5389 Жыл бұрын

    ስላሴ ታሪኩ ይፈልግሀል በጣም፡ እርዳው ተሎ፡ አሜን።

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህወይት ያስማልን መምህራችን

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ቃለ ሂወትያሰማልን

  • @user-ef8pl9sx2o
    @user-ef8pl9sx2o5 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ይሰማል ኣብ ፅሎቸም ዘረክኒ😢😢😢😢😢

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa45202 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat9386 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሥሉስ ቅዱስ ሆይ ታሪኬን ቀይረው . ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sarauae4140
    @sarauae41402 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የስላሴ በረከት

  • @user-rn2ch7wl4y
    @user-rn2ch7wl4y2 жыл бұрын

    Amen 🙇‍♀️🤲Amen 🤲🙇‍♀️Amen 🤲🙇‍♀️🙏kale hiwet yasemaln egzabher ymesgen

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate10263 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን

  • @mikiloveadis3359
    @mikiloveadis33593 жыл бұрын

    amen amen amen waqayoo koo akas balesaa kenyaa nutii ilalinii ifama ketii nuf dhisii

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha22223 жыл бұрын

    Amen amen amen kelhewot yesmalen edmeyn tana yestlen mehmehrcan wendmecan enmesginle berketechew yederbin Silassie erdetcaew yedrben

  • @KeiemAsaiif-kw9og
    @KeiemAsaiif-kw9og11 ай бұрын

    አሜን አሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የሥላሴ ፀጋው በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @fikirteteshome8599

    @fikirteteshome8599

    7 ай бұрын

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @almaza6666
    @almaza66663 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለወት ያሠማልን⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @feremamo5754
    @feremamo57543 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ቃለይወትን ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @jfd1969
    @jfd19693 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛልን ማስረሻ ስላሴ ፀጋውን ያብዙልህ በርታልን ማስረሻ እዳታቋርጥብን ማስረሻ ደግሞ ሰይፍ መለኮትን እዳረሳ እሸ ደግሞ አርጋኖን እንድ ጨርስልን እሽ የእኔ አባት 🌼🌼🌼 ግን እኔ ጋ ቶሎ አይደርሰኝም ለምድነው ቶሎ የማይደርሰኝ

  • @user-wm6ei1or6q

    @user-wm6ei1or6q

    3 жыл бұрын

    የጠፋ ስው ሀኒይ ስላም ነሽ ወይ አንቺ

  • @masresham

    @masresham

    3 жыл бұрын

    እንደምን አለሽ ሀኒ? ሰብስክራይብ ላይ ያለችውን የደውል ምልክት ተጫኚያት። አንዳንዳዴ ግን ይህም ሆኖ ላይደርስ ይችላል። እምቢ ካለሽ አታሳውቂኝ።

  • @jfd1969

    @jfd1969

    3 жыл бұрын

    @@user-wm6ei1or6q እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsegangsti4580
    @tsegangsti45803 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @tgd523
    @tgd5232 жыл бұрын

    Amen Amen Amen le egziabher mesgana yegebal Amen

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b2 жыл бұрын

    አሜን ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማል የቅድስት ስላሴ በረከት እረዴት አይለየን የነፍስም የስጋዬም ጌታ ቅድስት ስላሴ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን

  • @fikirteteshome8599

    @fikirteteshome8599

    7 ай бұрын

  • @SamsungA-fs2yb
    @SamsungA-fs2yb Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ ጤና ያኑርልን

  • @likielan5857
    @likielan58573 жыл бұрын

    AMEN amen Amennn😭😭😭🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲ቃል ሂወት ያስማልን አስብኝ በሎት 🤲👏

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s7 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስላሴዎች ሆይ ቤቤተ እና በወድሞቸ በእናት ኣባቴ በባሌ በሰይፋችሁ ቀራርጣችሁ ጣሉልኝ በክፉየሚያስቡኝን ከኔ ኣርቁልኝ ታማኝ ጋደኞቸንም ጠብቁልኝ ጥበቃችሁ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን. ቅልህውት. ይስማልን ❤️❤️❤️🙏🙏

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel23537 ай бұрын

    አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልን ሰሉስ ቅዱስ ሆይ😢😢😢

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Жыл бұрын

    ምሰጋናይገባልአሜንየሰላሴቸርነትአይለየ🙏🙏🙏

  • @ruterute3445
    @ruterute344510 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።የስላሴ በርከት ከሁላችን ጋር ይሁን ።

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ጸሎት መላክትን ያሰማልን

Келесі