MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ዶክተሮች ትሞታለች ብለው ነበር

Subscribe and share kzread.info?s....
kzread.info?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Пікірлер: 619

  • @temesgenkassahun3189
    @temesgenkassahun31892 жыл бұрын

    አሁን የእናቷን ትጋት የልጅቷ ስብህና በምን ይገለፃል ... በቃ ቅድስት ስላሴ እጅና እግርሽን ይፍታሽ ... አሜን ❤

  • @aselefgeletaw4829

    @aselefgeletaw4829

    2 жыл бұрын

    አሜንንንንን

  • @ajsdnxn7941

    @ajsdnxn7941

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @tegisthailu2844

    @tegisthailu2844

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    ❤️❤️❤️👍👍❤️👍❤️🙏❤️❤️👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsegaanday2089

    @tsegaanday2089

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @according6414
    @according64142 жыл бұрын

    በጣም ጥንካራ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ እናት እምዬ ❤️

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @user-zt8to2oe8w

    @user-zt8to2oe8w

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-cb8ws5gv8h
    @user-cb8ws5gv8h2 жыл бұрын

    አይ እናት እናት ለምን አንድ ሆነች 💔💔💔 እናት ብር ሁና እኔ ብበደራት ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ባኖርኳት😭😭😭 እናትሽን ዘላለም ትኑርልሽ እህት ❤❤

  • @user-nx2cc4wm5p

    @user-nx2cc4wm5p

    2 жыл бұрын

    እኔ እራሱ 💞💞💞💞💞

  • @Dawit-negash

    @Dawit-negash

    2 жыл бұрын

    ምን አይነት ፍቅር ቢኖርሽ ነው "ስለ እናትሽ"

  • @user-cb8ws5gv8h

    @user-cb8ws5gv8h

    Жыл бұрын

    @@Dawit-negash አየ ወድሜ ለኔከዚህ መድረስ ለራሷ ጥላ የላትም ነበር ለእግሯ ጫማኳ የላትም ነበር ከዛም በላይ ነው የደከመችዉ ለእኔ እናቴ ሳትማር አስተምራኝ አለች ብቻ ምን ልበልህ የእናትህ ወለታ ከፍለህ ከሆነ ንገረኝ እኔም መክፈል እፈልጋለሁ ለእናቴ ❤

  • @stepha8391
    @stepha83912 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ብርቱ ጎበዝ ንግግርሽ በስመአብ ልዩ ስጦታ አለሽ የእናት ጥንካሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናትሺ ፈጣሪ ይስጥልሽ የልብሽን ሃሳብ ፈጣሪ ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ ❤

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርርኩሸ ወዴ

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn24442 жыл бұрын

    አይዞሽ እናቴ። ትድኚያለሽ። ንጹህ ልብ አለሽ። ትልቅ ተስፋ፣ ብሩህ አዕምሮ አለሽ።

  • @user-mi2nl4tw3n

    @user-mi2nl4tw3n

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው እምጨምረው የለኝም

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅነደምረኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu9492 жыл бұрын

    የእኔ እናት ቅዱስ እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ በእውነት እራሴን ታዘብኩት ሁሉን ይዥ ስንፍናይ እኮ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube10262 жыл бұрын

    ሱብሀን አላህ የኔ እህት ጠንካራ ነሺ እናትሺን አላህ እድሜዋን ያስረዝምልሺ ጀግና እናት ናት አቺም እደዛዉ የኔ ቅመም በረቺ🌹

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu35442 жыл бұрын

    አቤት ስራህ ብዛቱ ከቶ ምን ይሳንሀል የኔ አምላክ ይህ ድንቅ ስራህ ነው በእውነቱ ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድሐኒአለም ይግባው እህቴ አችንም ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @user-wh5ff3cc9b
    @user-wh5ff3cc9b2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው እህታችን የእግዚአብሔር ስራ በአንቺ ይገለጥ ዘፍ ነውና በርቺ መሉ ጤና ይስጥሽ

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    2 жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    2 жыл бұрын

    አዞሽ የኔ ውድ በጣም ጠካራነሽ እግዚአብሔር የልብሽ ማሻት ይፈፅምልሽ

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z2 жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ በእውነት እራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ የህይወት ታሪክ ነው ሰንት ሙሉ አካል እያለው እግዚአብሔርን የሚያማርር አለ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሸን ይፈውሰልሸ ለእርሱ ምን ይሳነዋል ለአንችም ጥንካሬውን ፅናቱን ይሰጥሸ የልጅሸን የልብ መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምላት 🙏

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d2 жыл бұрын

    በጣም በጣም ጎበዝ። ማንም አያስቆምሽም ከቆረጥሽ። እናትሽ ጀግና ናት በጣም💚💛❤👏

  • @zarituzawuduu126

    @zarituzawuduu126

    2 жыл бұрын

    🤲🤲🤲😭😭😭😭😭❤🤲🤲🤲

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds96182 жыл бұрын

    እውነትም የአብ ስራ ፈጣሪ ፍፁም ጤናውን ያድልሽ እናታችን ክብረት ይስጥልን

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu83772 жыл бұрын

    አላህ ያሽርሽ እህቴ አብሽሪ ውብ ልብና ፊት አለሽ ለበጎ ነው አይዞሽ በርች ትድኛለሽ ደሞ ኢሻ አላህ

  • @user-sc9gu2wf6s
    @user-sc9gu2wf6s2 жыл бұрын

    ጀግና ልጅ ነሽ በተለይ የእናትሽ ጥንካሬ ነው አነችን ጠንካራ ያደረገሽ አሁንም ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21902 жыл бұрын

    አቤት ፍተና አቤት ጥንካሬ አቤት ብርታት ስቶቻችን እንሆን አድ ነገር ሲጎለን እግዚአብሔር የምናማማር ሁሉ ተስቶን እያለ ምስጋና የማናመስግን እራስ ወዳዶች እር እውነት እዴት ብዬ እደምጽፍ ቃላት የለኝም ከቃል በላይ ነው ጥንካሪያችሁ ከእናትሺ እስከ አች ያለው ፍተና😢😢😢እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያርግህሺ የኔ ቅመም 💕👏

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij36632 жыл бұрын

    ህይወት ለካ እንደዚህም ይኖራል እግዚአብሔር ለካ ሁሉን ማድረግ ይችላል እማምላክ ታበርታሽ እናቱም እመቤቴ ማርያም ብርታት ትሁንሽ ካንች ጥንካሬ ቡዙ ተምረናል በእውነት እናትነት እንዲህ ነው ልጅ ምንም ቢሆን አምኖ ተቀብሎ ማሳደግ

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i452 жыл бұрын

    እኔ ቃል የለኝም ለፅናታችሁ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ላንቺም ሙሉ ጤናሽን ለእናትሽም ሸክሟን ታቅልላት እመ ብርሀን ከልጇ ጋር ትመልከታችሁ።

  • @abebeyegnadil1466

    @abebeyegnadil1466

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @Hapy457
    @Hapy4572 жыл бұрын

    አቤት የኔ ጌታ ስራህ ግሩም ነዉ

  • @axumcake
    @axumcake2 жыл бұрын

    እስከመቼ አዝለሻት ትችያለሽ የኔ እናት 😭😭 ጌታ ኢየሱስ የናዝሬቱ ወደ ሙሉ ጤንነትና አካል ይመልስሽ፡ እግዚአብሔር አምላክ በምድርም በሰማይም ለቤታችሁ የሚያስፈልገውን ሁሉ ይሙላላችሁ ፡ በርቺ

  • @kasahungirma3702

    @kasahungirma3702

    2 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል በኪነጥበብ ይድረስልሽ

  • @soborasubora376
    @soborasubora3762 жыл бұрын

    አይ እናት እናቶቻችንን አሏህ እድሜያቸውን ያስረዝምልን ያረብ ማማ ሀቢበቲ

  • @user-sg4tm1zx3l

    @user-sg4tm1zx3l

    2 жыл бұрын

    አሜን በጣም እናትኮ አትጠገብም ለምን ግን በሶስት ቃላት ተገለፀች እናትየ ናፈቀሽኛልኮ ስደተኛ ልጅሽ እፉ በፆሎት አስብኝ በስላም እንደንገናይ 😢

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z2 жыл бұрын

    ግሩም አንቲ እኅትየ ከማለት ውጭ ምን ልበልሽ አሁን ይህን ሁሉ ማን ያስበዋል 😢💕

  • @blentasew1342
    @blentasew13422 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ ነው

  • @user-hk1ix8um1k
    @user-hk1ix8um1k2 жыл бұрын

    እኔን ባች አየሁ ሙሉ አካል እያለን ያችን ያህል እግዚአብሔር አላመስገነም በእውነት በርች እህታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ህልምንም እውን ያድርግልሽ ብርቱ ነሽ

  • @mesfinbirhan1252
    @mesfinbirhan12522 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ አይዞሽ የኔ እህት በርቺ ከማንም አታንሽም!! ሁሉም ነገር ለበጎ ነውና የበታችነት ስሜት በፍጹም እንዳይሰማሽ!!

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn2 жыл бұрын

    እህህ የኔ እናት ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤❤❤❤😭😭😭😭 ሙሉ አካል ኖሮን ብዙ እናማርራለን አንቺ ግን የእውነት እናትሽን አንቺንም አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @kaltedke6735
    @kaltedke67352 жыл бұрын

    ቃል አጣሁ የልጅቱ ጥረት የናቲቱ ተስፋ አለመቁረጥ ሳስብ የእግዚያብሄርን ታላቅነት ይበልጥ ተረዳሁ ተመስገን አባት ሆይ

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise43752 жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ ነዉ የአንተ ስራ አምላኬ በቸርነትህ ታኖራለህ እመብርሃን ትፈዉስሽ የእኔ ቆንጆ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ጀግና ነሽ ለእናትሽንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw84732 жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሸ እግዚአብሔር አሁንም የልብሸ ምሻት የፈፃምልሸ ለእናታችንም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነው አቤት ጥንካሬ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥንካሬውን ይስጥሽ ስቶቻችን ነን ምንም ሳይጎልብን እግዚአብሔር ጋር እምንጣላው...

  • @alemnehaynalemanja810
    @alemnehaynalemanja8102 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜሽን ያሳምርልን በጣም ጠንካራ ነሽ በእውነት ደግሞ ተስፋ አለን አሰብሽበት እንደምትደርሽ ።

  • @user-of4ri1qr4b
    @user-of4ri1qr4b2 жыл бұрын

    እናት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታሽ እግዚአብሔር ይፍታልሽ የእምነትሽ የብርታትሽ ውጤት የትም አይቀርም አይዞሽ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t6 ай бұрын

    በዉነት እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ትክክል ነዉ 😭😭⛪🙏 ከልጂተቋ የናቷ ፆናት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ያደረገዉ እስኪ መጨረሻሽን ያሳምርልን❤❤❤⛪🙏

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek76292 жыл бұрын

    የኔ እናት መጨረሻሽን ያሳምረው ብርቱ ነሽ ጀግና ነሽ እናትሽም ሳትመሠገን አታልፍም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ዋናው አይምሮ ነው በርቺ

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh83282 жыл бұрын

    ቅድስት ድንግል ማርያም ተማሪሽ እህታችን 🙏🙏🙏😭😭

  • @dinatube6757
    @dinatube67572 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ጠንካራና ብርቱ ነሽ 😍😍ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @yousuf1640
    @yousuf16402 жыл бұрын

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እህቴ አይዞሽ እናቶች እባካችሁ ማሳደግ ባችሉንኳን ለሀብታም ሠጥታችሁ እንዲያድጉ አድርጉ ምንም አይነት መድሀኒት አትጠቀሙ እንኳን ልጅ ሠዉ በሽታ ያመጣል ለሁላችንም ትምህርት ነዉ ይሄ እናመሰግናለን

  • @meinaabicha3042
    @meinaabicha30422 жыл бұрын

    አቤት እምዬ ፅናትሽ :እናትኮ ድንቅ ናት የኔ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል የሱ ታምራት ማሳያ ትሆኛለሽ ::

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle87102 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ምክንያቱ እሱ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል እግዚአብሄር ልዩ አድርጎ ፈጥሮሻል ምንም አይገድብሽም ወደፊት ትልቅ ቦታ ደርሰሽ በሌላ ቃለመጠይቅ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ::

  • @yutb5210
    @yutb52102 жыл бұрын

    እናት እኮ መተክያ የላትም የኔ ቆንጆ እግዝአብሄር አምላከ የምህረት እጆቱ ኣንቺጋ ያድርግልሽ እናቴ 🌹❤️

  • @rakuae7750
    @rakuae77502 жыл бұрын

    የአብረሀሙ ስላሴ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እናትነት ትልቅ ፀጋ ትልቅ ፈተና እፉ አቤት ጥንካሬ😭😭😭ፈጣሪ ያበርታሽ💔💔

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p2 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነዉ ስለ ሁሉም ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት የአብ ስራ አይዞሽ በርች ጠንክሪ እመ አምላከ የምትፉልጊውን ሁሉ ታደርግልሻለች እኔ ላልቅስ የኔናት ያስተላላፉት መልእክት እጅጉን ይደንቃል አይዝዎት የተሻለ ቦታ ደርሳ የደስታዎ ተከፋይ እድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @mesitube218
    @mesitube2182 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጥንነትሽን ይመልስልሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ ለእናትሽ እድሜ ጤና ይስጥልሽ አይይይ እናት እኮ እናት ናት😢

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838Ай бұрын

    ረጅም እድመ ምስ ጥዕና ይሃብኪ ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w2 жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለአብርሀሙ ስላሴ ተመስገን አይዞሽ የኔልጅ አንቺጠንካራነሽ እናትሽነና ቤተሰቦችሽ ን ያሰብሽበት ደርሰሽ ታኮሪያለሽ በርቺ የኔቆንጆልጅ

  • @tigitube1665
    @tigitube16652 жыл бұрын

    በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ልጅ ነሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይማርሽ መጨረሻሽን ያሳምረዉ😢

  • @hanaayele20
    @hanaayele202 жыл бұрын

    ጀግና እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት❤️❤️❤️

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete93882 жыл бұрын

    I can't control my tears 😢 When all students left the classroom, the yang girl stay behind to fix her books also helps her to put the mask,

  • @hfyyuygtytttr9158
    @hfyyuygtytttr91582 жыл бұрын

    በጣም የምትገርም ጠንካራ አቋም ያላት ድንቅ ተስፋ ሰጪ የትጋት ተምሳሌት እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን በእውነት!!

  • @user-oo3jv5jx2q
    @user-oo3jv5jx2q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር. ይርዳሽ ጠነካራ ሴት ነሽ እህቴ ገበዝ ነሽ ማርያምን ያች አስተሳሰብ ቢሰጠኝ በየ ተመኘሁ 😍😍😍😍

  • @yenensheyetwahidolij7463
    @yenensheyetwahidolij74632 жыл бұрын

    ቃላት የለኝም ቅዱስ እግዚአብሔር ሐይሉን ብርታቱን ያድላችሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የልብሽን መሻት የፈፅምልሺ

  • @1melkt
    @1melkt2 жыл бұрын

    በርቺ የኔ ልጅ ብሩህ ገጽታሽ ከዉስጥም ከዉጭም ይንፀባረቃል። ጽናትሽና ታታሪነትሽ ለሁላችንም ምሳሌ ነሽ። ለእናትሽም ምሥጋና ከረጅም እድሜ ጋር እመኛለሁ

  • @akliluberhanu3930
    @akliluberhanu39302 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ የኔ እናት። ማኅበረ ቅዱሳን ቀጥሉበት።አስተማሪ ዝግጅት ነው።

  • @user-ci6pv3vh8e

    @user-ci6pv3vh8e

    2 жыл бұрын

    አብሺሪ😘😘😘

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker47902 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አንደበትሺ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሺን ይስጥሺ የእናት ውለታዋ ብዙ ነውኮ ።

  • @hanelove6686
    @hanelove66862 жыл бұрын

    በእውነት ጠንካራ ልጅ ነሽ እህታችን የአብ ስራ እመብርሃን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ 💗 ኪዳነ ምህረት ትፍታሽ እምዬ የኔ እናት😘😘😘 እድሜ ይስጥሽ የኔ እማዬ😔

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u2 жыл бұрын

    አይ። እናት አንቺ ኮ ልዪ ነሽ ምትደነቅ እናት ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤🙏 እህታችን ስብእና ምግባርሽ። ንግግርሽ እፁብ ድንቅ ነው ከራሴ ጀምሮ ሙሉ አካል ሰጥቶን እናማርራለን አንቺ ሙሉ ሴት ድንቅ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ደግሞ ለሁሉም ጊዜና ሰአት አለው አሁንም የታሰረውን እጅሽን እግርሽኖ በተዐምሩ ፈቶ ያሳዬን🙌። ደጉ ሳምራዊ አስተማሪ ምናተርፍበት መርሃ ግብር ነው በርቱልን🙏🙏

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh38102 жыл бұрын

    የኔ እናት አንቺ ከኛ ሙሉአካል ካለን አንቺ በብዙ እጥፍ ትበልጫለሽ ገና ምን አይተሽ ብዙ ተአምሮችን ካንቺ እንጠብቃለን እናትሽን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልሽ

  • @Tube-oi1oo
    @Tube-oi1oo2 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እህት ጠንካራ ልጅ ነሽ እናትሽም በእድሜና በጤና ያኑልሽ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu55632 жыл бұрын

    እናትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ በጤና ያኑርልሽ :እምታምኝው አምላክ ለቁምነገር ያብቃሽ በጣም ጏበዝ ልጅነሽ በርቺ አይዞሽ የኔፍቅር::

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb76002 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ፈጣሪ አምላክ ልቦናሽን ያብራልሽ ለበጓ ነው ጀግና ብዬሻለሁፈጥሪ ይርዳሽ

  • @user-is6xh5du2h
    @user-is6xh5du2h2 жыл бұрын

    አሰብሽበት ትደርሻለሽ ድቅ ነሽ የዉነት ጠንካራ ልጅ ነሽ ፈጣሪ አሁንም ጨርሶ ያሽርሽ ለሱ ምንም አይቸግረዉ ለናቶች ግን የምንገልፅበት ምንም አይነት ቃል የለም ብቻ እድሜና ጤና ሌላ የሚገልፃት ነገር በዚች ምድር ላይ አይገኝም

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare91112 жыл бұрын

    ተመስገን እናቴ በርቺ እናት ማለት እቺ ናት እናት ስሟ ሌላ መግለጫ ያለው እግዚአብሔር በልጅሽ ክብሩን ልገልጽ ነው አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እማምዬ

  • @birtukaen3255
    @birtukaen32552 жыл бұрын

    የኔ እናት የቅዱሳን አምላክ ሁሉን ማድርግ የሜቻልክ አምላክ ታምርክን ስራ ስራክ ድቅ ነው አባቴ እመብርሀን ትዳብስሽ የኔ ጠካራ

  • @genet9780
    @genet97802 жыл бұрын

    የኔ ማር እመአምላክ ትዳስሽ በቅዱሣን እጆቿ ጀግና

  • @reem18hayat95
    @reem18hayat952 жыл бұрын

    ኣዘሽ ኣህታችን እግዚኣብሄር ሙሉ ጥና ይስጥሽ የኔ ውድ ሁሉ መከራ ያልፋል እግዚኣብሄር ክእናንተ ጋር ይሁን

  • @abetamuwelubersuhone4620
    @abetamuwelubersuhone46202 жыл бұрын

    ይገርማል ፈጣሪን እንዴት አድርጌ ላመስግነዉ ሳስበዉ ስራዉ ድቅ ነዉ አይይይይ ጌታ ሖይ አይዞሽ እሕቴ በጣም ጠቃራ ነሽ

  • @andualemkibret9194
    @andualemkibret91942 жыл бұрын

    ያመንሽው እግዚአብሄር እጅና እግርሽ ይፍታልሽና ተአምራቱን ለመናገር ያብቃልን ደግሞ በሱፈቃድ ሁሉም ነገር ይከናወናል አምዬን አምዬን አምዬን እናትሽም ብርታቱን ይስጣት

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d2 жыл бұрын

    ግሩም ነዉ ያንተ ስራ ጌታ ሆይ። በጣም ጎበዝ ነሺ አይዞሺ እማ አይ እናት ብርታት ይስጣቸዉ ለዉድ እናትሺ አይዞሺ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ትድኛለሸ😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban57142 жыл бұрын

    አላህ መፍትሄውን ያቅርብልሽ

  • @yaredengidawork5793
    @yaredengidawork5793 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ፈጣሪ ያሳድጋት አሜን

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y2 жыл бұрын

    የአብ ስራ የኔ እናት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ማስተዋል ጥበቡን ያድልሽ ቤተሰቦችሽንም ሰማያዊ ዋጋን ይክፈላቸው። እግዚአብሔር በአለ ፀጋ ያደረጋችሁ ሰወች ለዚች ልጅ የተስተካከለ ህይወት እንዲሰጧት እርዷቸው

  • @user-bh2zd3ro6q
    @user-bh2zd3ro6q2 жыл бұрын

    አቤት ፅናት እናት እና ልጅ 👌እመብርሀን ትፍታሽ🙏 ጠንካራ ልጅ ነሽ💌 አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሙሉ አካል ሰጥተኸኝ በስንቱ አስከፋሁህ ይቅር በለኝ😥

  • @user-jc3sm3dm8f
    @user-jc3sm3dm8f2 жыл бұрын

    ሱበሀን አላህ አላህየ ላቅያለምስጋናይገባህ አልሀምዱሊላህ ሙልጀግናነሺ እህቴዋ አላህ ከአንችጋር ይሁን

  • @goje8503
    @goje85032 жыл бұрын

    ድንቅ የጌታ እጅ በአንቺ እንዲገለፅ ፀለይኩ!

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የከለከለውን ማድረግ በራስ ላይ ብቻ ሳይሆን በሌሎችም ላይ የሁልጊዜ ችግር ይዞ ይመጣል። የማስወረድ ሙከራ ይቺን ልጅ እንዲህ አደረጋት😪😪😪 ግን የልጅቷና የእናቷ ጥንካሬ የሚገርም ነው ። እግዚአብሔር ጨርሶ እጅሽንም እግርሽንም ይፍታልሽ👏👏👏👏👏👏-

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76732 жыл бұрын

    የእኔ እናት እግዚአቤሔር አምላክ አዳች የሚሳነው ነገር የለም እና ለዝች ሚስኪን እናትሽ ብሎ ፈጣሪ እጅ እግሮችሽን በፈውሱ ምሮሽ እዳይ የዘወትር ፀሎቴ ነው እናቴ ድንግል ማርያም የጭቅ አማላጇ በማያልቀው ምረቷ በንፁሃን እጆቿ ትዳብስሽ የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ለሁሉም ነገር ምክኛት አለው አቺ እኛ ሙሉ አካል ካለን ትበልጪለሽ የኔ ማር አይዞሽ

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው የኔቆንጆ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሸ 💓💓💓እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሰሸ እምነትሸ ጠንካሬሸ ሰብዕናሸ የሚገርም ነው የኔ ቆንጆ በምችለው ሁሉ ከጎንሸ በሆነ ደሠ ይለኛልእናትሸ እድሜ ጤና ይሰጥልሸ እግዚአብሔር ፍጳሜሸን ያሣምረው ቃላት አጣሁልሸ

  • @user-oh7ug7kk5i
    @user-oh7ug7kk5i2 жыл бұрын

    ለአንዳንድ ሴቶችም ወንዶችም ብርቱ ፆናት አለሽ ውዴ አላህ ያፆናሽ በርች ጎበዝ ነሽ

  • @TheDallol
    @TheDallol2 жыл бұрын

    Amazing mom Amazing daughter. God bless you both.

  • @Kidist19
    @Kidist192 жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ብላቴና ነሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞጎስ ያሳድግሽ የኔ እናት ጠንካራ ልጅ ነሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ጎበዝ

  • @AbrhamHaile-is5cu
    @AbrhamHaile-is5cu7 ай бұрын

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነሸ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሸ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha62802 жыл бұрын

    ዛሬ 22ቅዱስ ኡራኤል እግርሽንና እጅሽን ይፍታልሽ የፈጠረ ጌታ ያውቅልሻል በትምህርትሽ ላይ በርቺ ወላጅ እናትሽን ብርታት ይስጣት እርሷ ከሌለች አንቺም ችግር ሊገጥምሽ ይችላል ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን ።

  • @user-ty4cb4zh8r
    @user-ty4cb4zh8r2 жыл бұрын

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምህረቱን ትላክልሽ ማን እንደናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getahunsimeneh9846
    @getahunsimeneh98462 жыл бұрын

    በእውነት ገራሚ ልጅ ናት። 1ስብእናዋ 2የልጅ አዋቂነቷ 3እምነቷ ኧረ በቃ ዘርዝሬ አልጨርሰሰውም እግዝትነ ማርያም በቃሽ ትበበላት

  • @keberedejene1047
    @keberedejene10472 жыл бұрын

    ያንቺ ብርታት የእናትሽ ፅናት ....በምን ቃላት ይገለፃል ። እጅና እግር እያላቸው ፈጣሪን የሚያማርሩት ስንቶቹ ናቸው ? አቤቱ ስልጣኑ ሁሉ በእጅህ የሆነው አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይህችን ብላቴና ፈፅመህ ማራት ?

  • @sdrsd6065
    @sdrsd60652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው የአብራሕሙ ሳላሴ እስራትሽን ይፍታሽ

  • @user-ip1oi1ur2c
    @user-ip1oi1ur2c2 жыл бұрын

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ አይይይ እናት ምን አትችል እኔ ልሰቃይ እማዬ እህቴ እግዚአብሔር ይፈውስሽ እሱ ምን ይሳነዋል ነገ ፈውሶሽ እናይሻለን

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p2 жыл бұрын

    በእነት የምገርም የምደንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አንዱን በር ስሰጋህ ለላ በር ይከፍታል በእነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 жыл бұрын

    በጣም ጠካራ ነሽ አይዞሽ ትድኛለሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አምካክ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @zedmussa6903
    @zedmussa69032 жыл бұрын

    አላህ ሙሉ ጤናሽን ይምልስልሽ ።ያረብ ቤተሰብሽንና ሀገርሽን የምትጠቅሚ ያድርግልሽ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይሱ ምን እሚሳነው ነገር አለ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ እህቴ አንች ጠካራ ነሽ እናት በምን እንመስላት አለን ከቶ እማየ ልጂሽ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ለማየት ያብቃሽ

  • @seaseas3400
    @seaseas34002 жыл бұрын

    እመብርሃን ድንግል ማርያም አዛኝቷ ትፈውስሽ የኔ እናት 😢😢😢😢

  • @sofiestylin
    @sofiestylin2 жыл бұрын

    የኔ ልጅ እድግ በይ እላህ ይርዳሽ ጎብጂ እናትሽ በጣም ጉደኛ እናት ናት እድሚ እና ጤና ይስጣት

  • @robelenat8949
    @robelenat89492 жыл бұрын

    የኔውድ ልጅ ምንም ነገር ወደኋላ አይጎትትሽም በርቺ ፈጣሪ አለ

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile3302 жыл бұрын

    የናት ውለታዋ ተነግሮ አያልቅም አንችም ፅናትሽ መልካም ነው በርች ያሰብሽበት ትደርሻለሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ በርች ♥♥♥

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie71872 жыл бұрын

    በጣም ብሩህ የሆነሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሄር አምላክ ትልቅ ያድርስሽ። እርሱ ያለ ምክንያት ወደዚህ አለም እንድትመጪ አላደረገም። በጥንካሬሽ ለብዙዎች ተስፋ ቆርጠው በጨለማ ላሉት ትምህርት እንድትሰጪ እና ወደፊትም እግዚአብሄር የሰጠሽ መክሊት ይኸው ሆኖ ብዙዎችን የምትረጂ ትሆኛለሽ። በርቺ። እግዚአብሄር ታላቅ ነው። እናትሽን በልብሽም ቢሆን እንዳትቀየሚያት። የሆነው ሁሉ ከአንቺ በላይ ያሰቃያታል እና😭። ለእርሷም ጥንካሬውን ይስጣት።🤲

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku26392 жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ አንቺ ጅግና ነሽ አንች ጠካራ እና ግሩም ስዕብን ያለሽ ልጅ ነሽ ከምንም በላይ ደግሞ ደከመኝ ሰለቸኝ እማይሉ ጠንካራ እናት ስላሉሽ እድለኛ ነሽ እናም ማልቀስ ሳይሆን አንቺ እንደተናገርሽው በፀበል ለውጥ አይተሻል አና ት/ቤት ሲዘጋ ፀበልሽን ተከታተይ አሁንም ከእግዚአብሔር ጋር የተሻለ ለውጥ ሊመጣ ይችላል እና ማልቀስ ሳይሆን መበርታት ነው ያለብሽ እመኝኝ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርስሽ እናትሽን ታሰደስቻለሺ እምቤቴ ከእናንተ ጋር ትሁን አሜን

  • @mulugetademissie2528
    @mulugetademissie25282 жыл бұрын

    የስላሴ ድንቅ ስራ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl2 жыл бұрын

    የእናት ውለታ ተከፍሎ እካን አያልቅም እመቤቴ ትማሬሽ እህቴ

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye53142 жыл бұрын

    አይዞሽ በርቺ የእኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ይመስገን አንቺ በጣም ጎበዝ በርቺ መንፈሰ ጠንካራ ነሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ለብዙዎች ደካማዎች ጥንካሬ ነሽ ፈጣሪ የጎደለውን ይሙላልሽ።

  • @user-mc8lf6dw5s
    @user-mc8lf6dw5s2 жыл бұрын

    አቤቱ ያንተ ስራ ጌታ ሆይ ሙሉ አካል ኖሮን ለምናጎራጉር ተግሳጽ ነዉ በእዉነት የኔ እህት በርቺ እመ ብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን ✝️🌹 በእዉነቱ እናትሽ የእዉነት አናት ናት አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጣት ባለሽ ስታመሰግኚ እግዚአብሔር አምላክ የሌለሽን የጎደለሽን ይጨምርልሽ እህቴ 🌹🌹🌹

Келесі