ከአቅሜ በላይ ሆነችብኝ

Комедия

ሶሊያና ተፈራ የ 9 አመት ህጻን ስትሆን ስታድግ በ አላማዊ ህይወትዋ ዶክትር በመንፈሳዊ ሂይወቷ ደግሞ የዱጓ መምህርት መሆን ነው የምትፈልገው ። ሶሊያና በመንፈሳዊው እና በአለማዊው ትምህርት ከእድሜዋ በላይ የበሰለች እና የማይጠበቅ እውቀት ያላት ስትሆን በየሰሜን ወሎ ሃገረ ስብክት አስተዳዳሪው አባት በብፁእ አቡነ ኤርሚያስ እውቀትዋን ተፈትናለች።
Soliana Tefera is a 9-year-old child. When she grows up, she wants to be a doctor in her purposeful life and a teacher in her spiritual life. Soliana is mature beyond her age in spiritual and worldly education and has unexpected knowledge, and her knowledge was tested by His Holiness Abune Ermias, the father administrator of Ye Northu Wolo Diocese.
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese \
▶ Instagram- / comedian.eshetu
⏩Other Related video
◼ • ዶንኪ ትዩብ የ2015 የመጀመሪያውን...
◼ • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
◼ • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ከአቅሜ በላይ ሆነችብኝ @comedianeshetu #church #priest #dinklejoch #kids #amazing
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 3 900

  • @getachewayele4801
    @getachewayele4801 Жыл бұрын

    የምትገርም ልጅ ነች ፈጣሪ ረድኤትቱን በረከቱን ያድልልን ከዚህ በላይ ሆነሽ ያሳየኝ ተባረኪ

  • @fikerprofessionalstudio4825

    @fikerprofessionalstudio4825

    Жыл бұрын

    ያስተማራትን ዲያቆን ግን ማመስገን ብቻ ሳይሆን ቀርቦ እንዴት እዳስተማራት ባናገር ለብዙ ኦሮቶዶክሶች ትምህርት ይሆን ነበር

  • @erbikanfalta

    @erbikanfalta

    Жыл бұрын

    በሰላም ያገነኝሽ

  • @titiyababe9490

    @titiyababe9490

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @user-gw4fu5so8t

    @user-gw4fu5so8t

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያደረግልሽ እህታችን

  • @user-hj1st4xr2h

    @user-hj1st4xr2h

    Жыл бұрын

    አሜን በሰላም ይገላግልሺ

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ኢትዮጲያዊት ነኝ የምኖረው ቱርክ ነው ለአቡነ ኤርሚያስ ከልቤ ነው የምወዳቸው ወላሂ ሳገኛቸው የምሰጣቸውን ስጦታ ከገዛሁት አመት አልፎኛል ለሰው መላክ አልፈልግም አላህ ያገነኝሽ በሉኝ

  • @bebyalex4235

    @bebyalex4235

    Жыл бұрын

    ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤

  • @biruketawitkefelegn8010

    @biruketawitkefelegn8010

    Жыл бұрын

    ሃሳብሽን ይሙላልሽ እና ያገናኝሽ እህቴ🙏

  • @romantup9195

    @romantup9195

    Жыл бұрын

    Egzabeher yestelen bewetash yetekalesh Egzabeher beselam yaganagnesh

  • @kamrbdss4092

    @kamrbdss4092

    Жыл бұрын

    ድግል ታሳካልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sq7xh3xy8v

    @user-sq7xh3xy8v

    Жыл бұрын

    በውነት እህታችን መልካም ነው እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያብቃሽ እህቴ

  • @menbiekonegn1497
    @menbiekonegn1497 Жыл бұрын

    እኔም እርጉዝ ነኝ እንዳቺ እንደማሳድጋት ተስፋ አለኝ ድንግል ማርያም ትርዳርኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @orthodoxy2323

    @orthodoxy2323

    Жыл бұрын

    አባት እግዚአብሔር በሆድሽ ባለው ፅንስ ልብ ያብራ ለኛም አገልጋይ የሚህን ያድርግልሽ

  • @eyrusfeker4790

    @eyrusfeker4790

    Жыл бұрын

    በስላም ተገላገይ እህቴ❤

  • @saratesfaya2329

    @saratesfaya2329

    Жыл бұрын

    ማርያም ትቅረብሽ በሰላም ተገላገይ🙏

  • @user-yz7yq9ki5p

    @user-yz7yq9ki5p

    Жыл бұрын

    የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ አዳምጭ እህቴ

  • @tyurffg-bu5zy

    @tyurffg-bu5zy

    Жыл бұрын

    ​@@orthodoxy2323እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @EmuHiba
    @EmuHiba Жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ማንኛውም ሰው በመረጠው ሀይማኖት ሀይማኖቱን ማወቁ ለራስም ለሀገርም ትልቅ ጥቅም አለው ጨዋ ትውልድ ይሆናል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lunaamor5354

    @lunaamor5354

    Жыл бұрын

    ትክክል ጥሩ እይታ ነዉ

  • @leyounatethiopia1836

    @leyounatethiopia1836

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ. ኦርቶዶክስ ❤ ሲደምቅ ልጆቿም አዋቂ ሲሆኑ ደስድስ ይለኛ. ለምንገፋው ለሙስስሊም ለኦርቶዶክስ አላህ ፍትህን ይሰጠናል 😢❤❤❤❤❤❤

  • @mediatube3914

    @mediatube3914

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የኛ መልካም

  • @user-yj3ei7xh9g

    @user-yj3ei7xh9g

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @hshhehsge7113

    @hshhehsge7113

    Жыл бұрын

    አባታችን ጥሩሠውናቸው ትግሥታቸው ርጋታቸውም ሠው አክባሪናቸው ሌሎቹ አይወዱንም ይሣደባሉ ያንቋሽሻሉ እኛን ሙሥሊሞችን ግን የእኛም ኡሥታዞች ማሻአላህ የማንንም ሀይማኖት አይነኩም

  • @eyrusfeker4790

    @eyrusfeker4790

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @kalekidane7658

    @kalekidane7658

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Enat363
    @Enat363 Жыл бұрын

    እኔም አሁን ክርስቲያን እባላለሁ😢 ግሩም ነው በጨረሻችን ኪዳነ ምሕረት ታሳምርልሽ❤❤❤ ቤተሰቦችሽ በእውነት የተባረኩ ናቸው አረድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @user-xg9hs6bh4q

    @user-xg9hs6bh4q

    Жыл бұрын

    😢❤🎉

  • @absuhais3801

    @absuhais3801

    Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያሳድግሽ❤❤ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @kale3674

    @kale3674

    Жыл бұрын

    She is my cousin and I am so proud to be her family She is so sweetheart 💓

  • @aresemawett3037

    @aresemawett3037

    Жыл бұрын

    በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @user-zr8kv4gd5g

    @user-zr8kv4gd5g

    Жыл бұрын

    እኔም፣በአማርኛም፣ጦለት፣ስርግ፣ለባ፣የበትናን፣ፈጣሪ፣እሱ፣በችርንት፣የርደን😢😢🤲🤲🤲✝️⛪

  • @kalberhanu9715
    @kalberhanu9715 Жыл бұрын

    እቺ ልጅ የማደንቃት ስቄ ደስ ብሎኝ ሳይሆን ኣልቅሼ ከ ኣይን ያውጣሽ እግዛብሄር ይባርክሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ የኔ እናት

  • @kinettibebu7076

    @kinettibebu7076

    Жыл бұрын

    Amennnnn

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 Жыл бұрын

    አሁን እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ እያለለሁ 🥺😥 እንኳን ለኔ ለተራ ሰው ... ለብፁዕ አባታችን አቡነ ኤርሚያስና ሌሎች ሊቃውንት አባቶችን ያስገረመች ድንቅ ልጅ 💖 ምን አይነት መታደል እና በእግዚአብሔር መመረጥ ነው💖🙏

  • @fantayeselam8956
    @fantayeselam8956 Жыл бұрын

    እስኪ ወጣቶች ቃል ግቡ ልጆቻችንን እደዚህ እናሳድጋለን ብላችሁ መልካም ቀን

  • @zemarit_Alemtshay

    @zemarit_Alemtshay

    Жыл бұрын

  • @mastwalebalwemastwalebalwe194

    @mastwalebalwemastwalebalwe194

    Жыл бұрын

    ለዛ ያባኝ እንጂ ምኞቴ ይሄ ነው 😢

  • @eyerusalemfiyesa6566

    @eyerusalemfiyesa6566

    Жыл бұрын

    እኔ ቃል እገባለው ፈጣሪ በልጅ ይባርከኝ ልጄን እንዲ ለማስተማር

  • @fantayeselam8956

    @fantayeselam8956

    Жыл бұрын

    @@eyerusalemfiyesa6566 ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው እህቴ በልጅ ተባረኪ

  • @user-jt4ud3ho5p

    @user-jt4ud3ho5p

    Жыл бұрын

    ቢሆንልኝ እና እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ምኞቴ ነው

  • @Rozi199
    @Rozi199 Жыл бұрын

    መንፈሳዊ ቅናት የያዘው ማነው😢❤ ከነገ ጀምሮ ውዳሴ መማር እሚፈልግ እንሰባሰብና እናጥና❤

  • @Alemnesh-ce6zu

    @Alemnesh-ce6zu

    Жыл бұрын

    ነይ እኀት ጀምረናል

  • @Hanayemaryiamlijj

    @Hanayemaryiamlijj

    Жыл бұрын

    ነይ በዋስትሳብ።

  • @user-rb9xk9wn1b

    @user-rb9xk9wn1b

    Жыл бұрын

    እኔንም አስገቡኝ

  • @tgabebetube4392

    @tgabebetube4392

    Жыл бұрын

    እሺ እንማማር ቁጥር አስቀምጭ

  • @hayat3685

    @hayat3685

    Жыл бұрын

    እኔ እፈልጋለሁ 😢😢

  • @ramuane1987
    @ramuane1987 Жыл бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ከልቤ ነው ቤተሠቦችዋን ያመሠገንኳቸው በዚ ልክ ልጅን መቅረፅ መታደል ነው ፀብን ጥላቻን ትተን እምነት ላይ መሥራት መታደል ነው እኳን ወላጆችሽ እኔም ነገሽን በጉጉት እየጠበኩ ነው ብዙ ሺዎች የምታበቂ የነገዋ ተስፋ ነሽ አላህ ያሣድግሽ የሁሉም እምነት ተከታይ ወላጆች ከዚህ ተማሩ

  • @SelamKonjo-uu3eh

    @SelamKonjo-uu3eh

    5 ай бұрын

    በጣም እኔማ አፈርኩኝ😢

  • @rchigal585
    @rchigal585 Жыл бұрын

    አሁን እኔ ክርስቲያን እባላለሁ 💔😢እንኳን ይህን ሁሉ ልችለው ስንተኛም ስንነሳም ሁሌም ይምናደርገው ጾሎት አቡነ ዘበሰማያት እንኳን አልችለውም የኔ ልጅ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁሉ ነገር ትጠብቅሽ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Жыл бұрын

    የዛሬው ይለያል እሼ ተባረክ ...ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑርርርርርር!!!

  • @hapitamahmad8755

    @hapitamahmad8755

    Жыл бұрын

    አሜን❤

  • @user-qd1im4jc3e

    @user-qd1im4jc3e

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @kidistmelka-fo3gj

    @kidistmelka-fo3gj

    Жыл бұрын

    ኣሜን ኣባቴ

  • @bsahle

    @bsahle

    Жыл бұрын

    🙏🏽

  • @aresemawett3037

    @aresemawett3037

    Жыл бұрын

    በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @abfilmreview6390
    @abfilmreview6390 Жыл бұрын

    እሼን የሚወድ ላይክ

  • @mussiehabtu7824

    @mussiehabtu7824

    Жыл бұрын

    Yansal ❤

  • @kassalisa746

    @kassalisa746

    Жыл бұрын

    Enm

  • @abfilmreview6390

    @abfilmreview6390

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @MahamedAbdallah-nq4rm

    @MahamedAbdallah-nq4rm

    Жыл бұрын

    ❤❤

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ❤

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Жыл бұрын

    እኔ እራሴን ከዚች ትንሽ ብላቴና ጋር ሳነፃፅረው በእውነት በእግዚአብሔር ፊት አፈርኩኝ። ከነጠላ መልበስ ያለፈ ምነም ሂወት የለኝም❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው በቤቱ ያሳድግሸ ለሁላችንም እንደዚች ብሩህ ልብ ለልጆቻችን ስጥልን አንተ ሁሉንም ማድረግ ትችላለህ

  • @haiatoribi171
    @haiatoribi171 Жыл бұрын

    ኣንደበትዋ ሲጣፍጥ ልጂትዋ ❤በድጋሜ ትምጣልን የምትሉ ላይክ

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 Жыл бұрын

    አባቶችን ሳቅ ማየት እንዴት ልብን ያሳርፋል በማርያም። ቡራኬዎ ይድረሰን ብጹዕ አባታችን።🙏

  • @tesfayetegegn5716

    @tesfayetegegn5716

    Жыл бұрын

  • @genetmekuriya5629

    @genetmekuriya5629

    Жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግሽ

  • @gmeentertainment137
    @gmeentertainment137 Жыл бұрын

    ማርያምን አሁን እኔ ክርስቲያን ነኝ😭😭😭 እንኳን በቃሌ እያነበብኩም ይከብደኛል,በምን ቋንቋ ልግለፅሽ እመብረሃን ትጠብቅሽ ሌላ ምንም አልልም💕🙏💕

  • @netsanetsimoenztewahdo2045
    @netsanetsimoenztewahdo2045 Жыл бұрын

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆ ያሳድግሽ፣ ለጥሩ ደረጃ ያድርስሽ። በጣም ጎበዝ ቸሩ መድሃኔዓለም በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-pt8wd4gs4f
    @user-pt8wd4gs4f Жыл бұрын

    የኔ አንደበተ ርቱዕ እመቤቴ ትባርክሽ ካንቺ ይልቅ ቤተሰቦችሽ ክብር ይገባቸዋል። የእኛ ትሑት አባት እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 Жыл бұрын

    ማነዉ እደኔ መፈሳዊ ቅናት የሚያጨረጭረዉ በእመቤቴ በስመአብ እራሴን ስፈትሽዉ ሰመ ኦርቶዶክስ ብቻ ጌታሆይ አይነ ልቦናዬን ክፈትልኝ

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    Жыл бұрын

    Too me 😁😢😢😢

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    Жыл бұрын

    አሜን😢😢😢

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    Жыл бұрын

    ​@@tigisit2534me to ነው የሚባለው 😂to me ካልሽ ሌላ ትርጉም ነው

  • @user-cr1sq9xt2x

    @user-cr1sq9xt2x

    Жыл бұрын

    እኔ😢😢😢

  • @italiyaitaliya6163

    @italiyaitaliya6163

    Жыл бұрын

    አቤት እኔም አሁን ሰው ነኝ እላለሁ ልቦናዬን ክፈትልኝ አምላኬ 😢😢

  • @amytube3926
    @amytube3926 Жыл бұрын

    ቤተሰቦቿ ምን ያህል በሃይማኖት የበሰሉ ቢሆኑ ነው ❤ አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን❤❤ እናመሰግናለን እሼ

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውደ❤❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 Жыл бұрын

    እኔም አሁን የተዋህዶ ልጅ ተብዬ እጠራለሁ😢😢 የኔ አበባ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @user-wo6gs2ob7k
    @user-wo6gs2ob7k Жыл бұрын

    በጣም ትለያለች ልጅቷ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ የአባታችን በረከትም በኛ ላይ ይደር 🙏

  • @user-mt3di2te2u
    @user-mt3di2te2u Жыл бұрын

    አሁን እኔ ክርስቲያንነኝ😢😢😢😢 አሁንም ማያት 5ኛ ነው ደግሜ ደግሜ የማያት አልጠገባት አልኩ እሰኪ መልሳ ትቅረብልን የምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Жыл бұрын

    ይህንን ኮሜት የምታነቡ በጸሎት አስቡኝ ጌታዬ ማረም በከንቱ ዘመኔን አዳረስኩት. 😢😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን. ወልጄ እደዝህ ለማስተማር አብቃኝ

  • @SelamAsefa03

    @SelamAsefa03

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስበን 🤲🤲🤲🤲😢🙏🙏🙏

  • @sonapanose4822
    @sonapanose4822 Жыл бұрын

    እኔም ክርስቲያን ነኝ ግን ዘመኔ በሐጢያት እና በከቱ አለፈ በጣም ያስለቅሰኛል ያመኛል ❤ቸሩ መዲሐኒያለም በፍቅሩ በፈቃድ አሳድጎሺ ለቁም ነገር ብቂልኝ

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 Жыл бұрын

    መጪው ዘመን ለተዋህዶ ብሩህ ነው ዘንዶው ይቀጠቀጣል በጥበብ የተሞሉ ትውልዶች ይተካሉ በአባቶች ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ የተባለው ይሆናል ነገ ብርሃን ይሆናል እደጊልኝ❤❤❤

  • @Afomeyosena
    @Afomeyosena Жыл бұрын

    ግሩም ነው እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ በእውነት ማነው ግን እንደኔ አቡነ ዘብሰማያት እንኳን የማይችል 😢😢 ስጦታው ልዩ ነው ቸርነቱ ❤❤

  • @sadisdi3340

    @sadisdi3340

    Жыл бұрын

    እኔ አለሁ እረ😢😢

  • @user-zh3dv5oi1b

    @user-zh3dv5oi1b

    Жыл бұрын

    ሰአቷን ተጠቅማዉ ነዉ እኛ ደግሞ አባክነነዉ አለማዊ ቀልድ ላይ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @kmkm9905

    @kmkm9905

    Жыл бұрын

    እኔም አቤቱ ጌታ ሆይ

  • @Kib563

    @Kib563

    Жыл бұрын

    ☝️

  • @mekdi805
    @mekdi805 Жыл бұрын

    አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ ወይኔ ልጅቶ እናቴ በቤቱ ያፅናሽ ልቦናሽን አይቀይረው ክፉ መናፍስት አይድረሱብሽ የኛ ልጆች መምህር ያርግሽ

  • @user-ph9cv1wn7o

    @user-ph9cv1wn7o

    Жыл бұрын

    አባቶቼ በርከታችሁ ይድርሰኝ. እሼ የዛሬይቱ ደሞ እጂግ ልዮ. ህፃን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ. እማምላክ ወላድት አምላክ ትጠብቅሽ. ቤተሰቦችሽም እሚመሰገኑ የታደሉም ናቸው እንዳንች ያለ ልጂ ስለሰጣቸው

  • @aresemawett3037

    @aresemawett3037

    Жыл бұрын

    በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @tenatenakechna9294
    @tenatenakechna9294 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ እመቤቴ አትለይሽ የቅዱሳን ተራዳይነት አይለይሽ እናት ና አባትሽን እድሜ ፀጋ ያድልልን

  • @user-cc5lc8bf8m
    @user-cc5lc8bf8m7 ай бұрын

    ለሰዉ ልጅ ዋናው ፍፃሜ ነዉና በእውነት ድንግል ማርያም ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Жыл бұрын

    እኔ ክርስትያን ነኝ በከንቱ ባከነ ዘመኔ እናም በሃጥያት ቆሽሻለሁ😭 አቤቱ ጌታየ ምእንተ እመአምላክ ይቅር በለኝ ለአእምሮየ ጥበብ ስጠኝ

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Жыл бұрын

    😢😢😢 ክብር ለወላጆቿ ተባረኩ በእውነት እንዲህ ነው ልጅን ካሳደጉ አይቀር

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውደ❤❤

  • @user-gm3kz4ii8u

    @user-gm3kz4ii8u

    Жыл бұрын

    በጣም በእውነት ምስጋና ይገባቸዋል ድንቅ ልጅ ናት በእውነቱ❤

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Жыл бұрын

    ይህ ስጦታ መመረጥ ነው በእውነት ወላጆቿ ሊመሰገኑ ይገባል አንቺንም በቤቱ ያፅናሽ ❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Жыл бұрын

    የምር እኔ በራሴ አፈርኩ 😔 የብርሃን እናት አይነ ልቦናዬን ታብራልን ወላጆችሽን ሳላደንቅ አላልፍም ዘመናዊነት ማለት ይሄ ነው በጥብ በሞገስ ያሳድግሽ የኔ ቆጆ 😘

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 Жыл бұрын

    ብዙ ግዜ ግእዝ መማር ጀምሬ አልገባ ሲለኝ አቋርጫለሁ ይቺን ልጅ ሳያት የእውነት በራሴ በጣም ነው ያፈርኩት😢 አሁን 20 አመቴ ነው ግን የሷን 1% ያክል አላውቅም😣 ፀጋ እግዚአብሄር አይለይሽ 🍂❤

  • @tyurffg-bu5zy

    @tyurffg-bu5zy

    Жыл бұрын

    እኔም ምኞት አለኝ የሚከብደኝ ይመስለኛል ግን ሳልሞክር አልተውም እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @user-nj2nc3xf1l

    @user-nj2nc3xf1l

    Жыл бұрын

    እኔም አምስት አመት በሙሉ ጀመሪ ሰተወው ስጀመረው ስተው አልገባም አለኝ አሁን ልጅቷን ሲያት በእውነት በእራሷ አፈርኩ

  • @natnael2562

    @natnael2562

    Жыл бұрын

    ጽናት እና ጸሎት ያስፈልጋል እግዚአብሄርን አጋዥ አድርጎ ከተነሳ ምንም የሚከብድ ነገር የለም

  • @sisayasfaw6197

    @sisayasfaw6197

    Жыл бұрын

    በጸሎት ይበርቱ ጊዜ ከሰጡት ከሞከሩ ይሆናል።

  • @aresemawett3037

    @aresemawett3037

    Жыл бұрын

    በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @azimerakahasi7286
    @azimerakahasi7286 Жыл бұрын

    መታድል እኮ ነዉ ኣምላኬ ሆይ ክስደት መልስህ ለንሳሃ ሞቶ ኣበቃኝ 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 Жыл бұрын

    ወይኔ ለራሴ ዘመኔ በከንቱ ላለፈው ፈጣሪ እንደስራዬ ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ሴልያና እግዚአብሔር ያሳድግሽ የተዋህዶ ተስፋ ነሽ

  • @bettykemachew8536
    @bettykemachew8536 Жыл бұрын

    አቡነ ዘበሰማያት የማልችል አሁን እኔም ክርስቲያን ነኝ 😢😢😢😢😢 ዋ ነፍሴ😢😢😢😢 አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን እሼ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Жыл бұрын

    ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ከደስታ የተነሳ የእመቤታችንን ፍቅሯን በልቡናችን ጣዕሟን በአንደበታችን አምላካችን ያሳድርብን።

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co Жыл бұрын

    እኚህን አባት ስወዳቸው አላህ እርጂም እዲሜ ከጤና ጋር ዪስጣቸው የልጂቱ ቤተስብወቺም ልትደነቁ ይገባል እኔ ሙስሊም ነኚ ግን ማንም ስው በእምነቱ ጠንካራ ሲሆንና የፍጣራወን ቃል ሳውቅ ደስ ዪለኚል አላህ አስብሺበት ያዲርስሺ

  • @genetabate45
    @genetabate45 Жыл бұрын

    እጂግ በጣም የምትገርምና የተባረከች ልጂ ነች ቤተሰቦቹአን ሳላደንቅ አላልፍም ቀጥይበት የልጆቻችን ሁሉ ተሰፋ ነሺ.🙏👏👏👏

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Жыл бұрын

    እኔም አሁን ክርስቲያን ነኝ ማለቴ አይቀርም መቼም እራሴን ታዘብኩት እውነት አቡነ በዘሰማያት እንኳን አልችልም አይ ከንቱነት እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ ለቤተሰቦችሽ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ አንቺም የነሱ ውጤት ነሽ መመረጥ ነው አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን፡፡

  • @medi574
    @medi574 Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲 አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን ታቦቱን ከ መንበሩ ካህኑን ከ ደብሩ አያሳጣን አሜን 🤲 ምእመናን ልጆቻችንን በዚ ሁኔታ እናሳድግ ስላሴ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🤲

  • @aresemawett3037

    @aresemawett3037

    Жыл бұрын

    በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Жыл бұрын

    የአባቶችን ሳቅ ማየት እንዴት ደስ ይላል ቡራኬዎ ይድረሰን ብጸዕ አባታችን 🙏

  • @Geramesay
    @Geramesay Жыл бұрын

    ወይኔ የኔ እናት ❤ ምን አይነት መባረክ ነው፡፡ ማልቀስ ማቆም አቃተኝኮ፡፡ እደጊ፡፡ አባታችን እንወድዎታለን በጣም፡፡

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Жыл бұрын

    አቤት መመረጥ አሁን እኔ ክርስቲያን ልባል ነው አቡነ ዘበሰማያት የማልችለው ወየውልኝ ቅዱስ ዑራኤል አይነ ልቦናየን አብራልኝ😢

  • @sarasara996

    @sarasara996

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የልድያን አይነ ልቦና ያበራ የእኛንም ልብ ይክፈትልን

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደሞሪኝ ውደ❤❤

  • @user-dx1qf9jy5o

    @user-dx1qf9jy5o

    Жыл бұрын

    ከዩቱብ ላይ አውርጅና ደጋግመሽ አዳምጪው በ2 ተኛው ቀን አብረሽ ማለት ትጀምሪያለሽ እኔ እንደዚህ ነው የተማርኩት ውጤቱን በቶሎ መልሽልኝ

  • @emebetyesigat349

    @emebetyesigat349

    Жыл бұрын

    @@user-dx1qf9jy5o ስሙን አስቀምጭልኝ ላውርደው

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ የእኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሺ አሁን እኔም ክርስቴን እባላለሁ የእለት ውዳሴ ማርያም እንኳን የማላደርስ😢😢😢

  • @user-vd1gg8yx4j
    @user-vd1gg8yx4j Жыл бұрын

    አቤት ጌታ ሆይ እኔም ደካማ ክርስትያን ልባል😢😢😢 በፆሎታቹ አስብኝ ወገኖቼ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እግዚአብሔር ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ እማዬ🥰

  • @azmaraz7269
    @azmaraz7269 Жыл бұрын

    ለኔም ካአምሮበላይ ሆነችብኝ😥😥እኔም ክርሰቲያን አይ😭😁የኔውድ ጸጋውን ያብዛልሸ ❤❤የወላድማህጸን የተባረከነው እናት ቤተክርሰቲያን ዛሬም ልጅ አሎት እኛነነ እጅ 😥😥

  • @miradubai4596
    @miradubai4596 Жыл бұрын

    ከልጂቱ እኔ ቃል ያጣሁላችሁ ቤተሰቦቿ ልጂን በዚህ መልኩ ለምታሳድጉ ወላጆች እግዚአብሔር ከፋ ያደረጋችሁ ❤❤

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ❤

  • @aresemawett3037

    @aresemawett3037

    Жыл бұрын

    በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Жыл бұрын

    ❤❤❤❤ይሄ ፕሮግራም ባይኖር አንችን የመሰልሽ እንቁ የት እናይሽ ነበር አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እሼ ክበርልን ሰላምህ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝት ይበልልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤ !!!!!

  • @lemlemyoutube

    @lemlemyoutube

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን! ይህ ከእግዚአብሔር ብቻ የሚሰጥ ፀጋና በረከት ነው። እስከመጨረሻው እመቤቴ በቤቷ ታፅናሽ። ፀጋሽ ይብዛ ተባረኪ። የኛ ባብሩህ አእምሮ እግዚአብሔር ለትውልዱ ተስፋ ብርታት ያደረገሽ ነሽ።

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Жыл бұрын

    በውነት እጹብ ድንቅ ችሎታ እግዚአብሔር ሰጥቶሻል።እግዚአብሔር ሃሳብሽን ያሳካልሽ እንዲሁም ወላጆቿ መምህሯ እጅግ ምስጋና ይገባቸዋል።እንዴት ያለሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @aidatewolde8331
    @aidatewolde8331 Жыл бұрын

    እንደ አንቺ አይነት ልጆች ስናይ ደግሞ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እንድል ያያደርገኛል እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቤተሰቦችሽን አብዝቶ ይባርካቸው

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ❤

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    ዋውውው ዛሬ ቤትህ ሲያምር እሼ ኡፍፍፍ እኔም ታዳሚ ብሆን ኖሮ ምን ያክል ደስ ባለኝ ነበረ ከአባቶቼ ጋር አቤት ውበታችን እደጊልን ዲያቆን!!!

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_21 Жыл бұрын

    እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እጹብ ድንቅ ነሽ ❤

  • @asnakefetene5044
    @asnakefetene5044 Жыл бұрын

    እሸቱ በጣም የምገርም ልጅ ነህ እመብርሃን በቀለመ ወርቅ ሰምህ ትፃፍልህ

  • @zolababto8681
    @zolababto8681 Жыл бұрын

    እሼ ጀግና ነህ አንተን ሳይ ኢትዮጵያ በነዚህ ልጆች ተስፋ እንዳላት እርግጠኛ እሆናለው

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ ስወዳቹ❤

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Жыл бұрын

    ወይ መታደል። እንዴት የታደለ ቤተሰብ ነው ያለሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ቅድስት ድንግል ማሪያም የአምላክ እናት በሚያምር ዘርፋፋ ቀሚሱዋ ከክፉ ትጠብቅልን።

  • @sintayehuarega6121
    @sintayehuarega6121 Жыл бұрын

    እጅግ የሚደንቅ ነው! እግዚአብሔር እንደዚች ያሉትን ያብዛልን! እናንተም በዶንኪ ትዩብ እንደነዚህ ያሉትን እያቀረባችሁ በሀገራችን ተስፋ እንዲኖረን እንድንበረታታ ስለምትሰሩ እግዚአብሔር ይስጥልን! የብጹእ አባታችን አቡነ ኤርሚያስ ቡራኬ ትድረሰኝ!

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Жыл бұрын

    ኣሜንንንንን ኣባየ ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን ኣባየ መዓረይይይይይ ቃልልልል ሂወት የስማዓልና ዛጓለይይይይይ ኣቤት ትዕድልቲ ኣቤትትትትትት ስድራቤትኪ ተዓዲሎም ኣቤት በረከት ኣቤት ጸጋ 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💕🙏🏾🎉👑🌟🕊️🕊️🕊️🌍🇪🇷

  • @emu6470
    @emu6470 Жыл бұрын

    አሁን እኔም ክርስትያን ልባል ነው😢😢😢ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ እቁ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Жыл бұрын

    የአላህ ምንኛ ያማር ቤተስብ ቢያሳዲግሽ ነው ያበርታሽ የኔ ቆንጆ አሁን እኛ ስው ነን 😭😭😭😭 አባታችን በጣም ደስ ይሉኛል ርጋታወ ስርአትወ የሀገር ፍቅር በጦርነቱ ግዜ እከታተል ነበር ሙስሊም ክርስቲያን ሳይሉ ብዙ መስእዋት ከፍለዋል ወሎነትም ጭምር መስለኝ አስተዳደጋችን ሙስሊም እህታችሁ ነኝ😢😢😢😢

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Жыл бұрын

    አባታችን ብራኪዎት ይድረሰን እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Жыл бұрын

    ❤❤❤❤አቤት መታደል ውበት ተዋህዶ በቤቱ ያፅናሽ አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እማ ፍቅር ድንግል ማርያም መጨርሻሽን ያሳምረው

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын

    አሁን እኔም ክርስቲያን ነኝ ውዳሴ ማርያምን ለመፀለይ እኮ ቁጭ ብዬ ነው የምፀልይ ስራ ስለምሆን 😭😭😭 ወይኔ የእኔ ውድ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሽ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Жыл бұрын

    ወልጆችዋ በጣም እሚከበሩ ናቸው እነሱ ናቸው እሚመሰገኑት እስዋም የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ!!!!

  • @asratjacky
    @asratjacky Жыл бұрын

    ምን አይነት መታደል እና መመረጥ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ እመቤቴ እቅፉ ድግፉ አድርጋ በፉቅሯ ታኑርሽ ተባረኪ በእውነት I am so proud of you💕💕💕🙏🙏🙏

  • @medi574
    @medi574 Жыл бұрын

    ድጋሜ ትቅረብልን ❤ቤተሰቦችን ሳላመሰግን አላልፍም በጣም ነው የተደሰትኩባት መድኀኒዐለም ካሰብሽበት ያድርስሽ ፀሎቴ ነው ❤❤

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ❤

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Жыл бұрын

    እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ባልሆንም በእውነት ገራም ልጅ ናት ፈጣሪ አሁንም የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ ይችን ያሳደጋት ቤተሰብ ምስጋና ይገባቸዋል❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Жыл бұрын

    ምርጥ ቤተስብ ያሳደጋት ልጂ በቤቱ ያፅናሽ😍😍አባታችን እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን😍🙏

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Жыл бұрын

    እሽዬ አተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ልጂህንም እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግልህ ልጂህን እደዚች ባደበቶ ማር በሚፈሰው በቅዱስ ቃሉ እደምታሳድግ አልጠራጠርም

  • @user-vc4bq3oi5f
    @user-vc4bq3oi5f Жыл бұрын

    ዛሬ ገና ዶንቅ ልጅ አቀረብእልን እግዚአብሔር እንዳቺ እናት አባት ያሉ ያብዛልን 😢😢 የኛንም አይነ ልቦናቺንን ይክፈትልን ቤተሰብ ሁኑ ስደት ምርርርር ብሎኛል

  • @YeababaT

    @YeababaT

    Жыл бұрын

    Exactly

  • @HabtamMihret-uq3iy

    @HabtamMihret-uq3iy

    Жыл бұрын

    ከሃገር መሰደድ ከሆነ ችግር የለውም ችግሩ ከእግዚአብሔር ከተሰድድን ነው እናም እግዚአብሔር ሁል ግዜም ከእኛ ጋር ነው !!!

  • @user-vc4bq3oi5f

    @user-vc4bq3oi5f

    Жыл бұрын

    @@HabtamMihret-uq3iy 🌺🌹🌹🌺🌹🌹

  • @user-vc4bq3oi5f

    @user-vc4bq3oi5f

    Жыл бұрын

    @@YeababaT ነይ ቤተሰብ ሁኝ

  • @yeshiwlijetube
    @yeshiwlijetube Жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር ዋውው ድስ ሲሉ ፈጣሬ በቸርነቱ ያሳድግሽ እማ የሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳንም አደርስቻሁ

  • @alem1228

    @alem1228

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @m0nikaamulgetaa76

    @m0nikaamulgetaa76

    Жыл бұрын

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetneshteklehaymanot9615

    @eshetneshteklehaymanot9615

    Жыл бұрын

    ሙስሊም እህት ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ።

  • @hirutteklu5948

    @hirutteklu5948

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜን ክበርይስጥልን

  • @gufh6343
    @gufh6343 Жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ልጅ ዋው ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ይስጣቸው

  • @mekdesgeletu7240
    @mekdesgeletu7240 Жыл бұрын

    ላንቺ የሰጠሽን ፀጋ ለሁላችንም ይስጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    10 ай бұрын

    አሚን

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Жыл бұрын

    አባቶቼ ቡራኪያችሁ ትድረሰን ❤💒🙏 የኔቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ 🙏❤❤

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደሞሪኝ ውደ❤❤

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    @@fatimaahmed5822 ደምሪኝ ውደ🥰

  • @abbay5067

    @abbay5067

    Жыл бұрын

    🤲🤲🤲💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    @@abbay5067 ደምሪኝ ውደ

  • @user-cr9tc5hi2i
    @user-cr9tc5hi2i Жыл бұрын

    በጣም ነው የቀናሁት ልጆቻችን እንደዚ አድርገን እናሳድግን ድንግል ማርያም ታሳድግሽ

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 Жыл бұрын

    እናትና አባቷ ልትመሰገኑ ይገባል❤❤❤❤

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Жыл бұрын

    እኔም ሰው ነኘ አሁን ተምጬ ተወልጃለሁ እንዳንች 😢 እማምላክ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ የብዙ ልጆች አርያ የምትሆኘ ታድርግሽ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያድርግሽ ❤እንላለን እኛም ክርስትያን ነኘ አይ መሀተብ ማሰር ብቻ ነው😢

  • @yemaryam-26
    @yemaryam-26 Жыл бұрын

    እኔስ አልታደልኩም 😢😢 ልጆቼን እንደዚህ ለማሳደግ ያብቃኝ ፍቃዱ ይሁንልኝ ❤❤❤😊

  • @hirutgizaw5318
    @hirutgizaw5318 Жыл бұрын

    የሶሊያና ቤተሰቦች ክበሩልን እናንተን ያበረታ አምላክ እኛንም እንዲረዳን በፀሎታችሁ አስቡን ልጃችን እደጊልን ኮርተንብሻል በረከትሽ ይድረሰን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን !!!

  • @user-fm7fr3vs6l
    @user-fm7fr3vs6l4 ай бұрын

    ድንቅነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ ልጆጃችንን በፈራሀ እግዚአብሔር እናሳድግ❤❤❤

  • @user-yf4zp6nx7o
    @user-yf4zp6nx7o Жыл бұрын

    ብሓቂ ቃለ ህይወት ቃለ በረኸት የስመዐልና ፀጋ አብልዕሊ ፀጋ ይዓድልኺ ኽብርቲ ሓፍትና እግዚአብሔር በጥበቱ የዕቢኪ አብ ቤቱ የንብርኺ አባቶች በረከትኹም ይሕደረና አሜን🙏🙏🙏

  • @ehfdchd7744
    @ehfdchd7744 Жыл бұрын

    😢😢😢😢አንችስ መንፈስ ቅዱስ ነግሶልሻል እኛስ ሀፂያታችን በዛ መሰለኝ ትምህርትም ባዳምጥ ወደ ጭንቅላቴ አይገባም ልቦና ስጠን💔💖 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላክ ከቤቱ አያርቅሽ ፀጋውን ያጎናፅፍሽ ከዚህም በላይ❤❤❤

  • @Selam-bb7xs

    @Selam-bb7xs

    Жыл бұрын

    ኧረ እኔም ነኝ 😥😥

  • @mulugetatsega2036
    @mulugetatsega20369 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን የአገልግሎት ዘመን ያብዛልሽ,ደግሞ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    በክርስቶስ ክርስትያን ሆኖ ማደግ እንዴት ያስቀናል በአዛኝትዋ❤ እድሜሽ ይርዘም እህቴዬ❤ እኛንም በተባረኩ ፍሬዎች ይባርከን የድንግል ልጅ መድኃኔያለም አባ ይፍቱን ይባርኩን በረከቶ ይደርብን አሜን

  • @user-it4go3wp7f

    @user-it4go3wp7f

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውደ❤

  • @aresemawett3037

    @aresemawett3037

    Жыл бұрын

    በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @nardosberekettesfagebriel1211
    @nardosberekettesfagebriel1211 Жыл бұрын

    ኣምላኽ ብጸጉኡ ይኸልልኪ እመ ኣምላክ ብጸሎታ ካብ ኩፉእ ትሰውርኪ ዓባይ መምህር ኢኺ ነዞም ከምዚ ከማይ ዝባኸነ ዕመ ዘለና ድማ ንውላድና ከምዚ ከማና ኣይነባኽኖምምምም ኣምላክ ሓይሉ ይሃበና ሶልያን ኣምላኽ ክሳብ መጨርሽታ ኣቤቱ የንብርኪ ኣሜን

  • @workukassa8530
    @workukassa8530 Жыл бұрын

    There is no word to express this kid for real, Her memory, discipline plus only 9yrs old, that all drive me crazily amazing. I believed that God reveals his wisdom by the so called Selection Rule. Once God selection fall up on anyone, no one can deny it to achieve it, say it a scientist, or celebrities in any field,etc. In this regard, i think this kid is selected by God, to glorify the teachings of Orthodox church, and its foundation The TRINITY. She is selected by God for some sort of Revelation, and she keep on living under his miracle protection. Let God be with you, just for the say.

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c Жыл бұрын

    ተባረኪልን መጨረሻሸን ያሳምነው እግዚአብሔር አምላካችን🙏🏾🙏🙏🏾❤️

  • @maraki6786
    @maraki6786 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክሶች አሁን ነቅተናል እየጎበዝን ነው። እናመሰግናለን መምህሮቻችን።

  • @behagud359
    @behagud359 Жыл бұрын

    ይህን ምታነቡ የልባቹን መሻት ፈጣሪ ያሳካላቹ

  • @bubububu9282

    @bubububu9282

    Жыл бұрын

    Amen🙏

  • @ewniteyemimeseleginwesheti8743

    @ewniteyemimeseleginwesheti8743

    Жыл бұрын

    AMEN

  • @linaejabo8229

    @linaejabo8229

    Жыл бұрын

    Amen

  • @tadelatube4375

    @tadelatube4375

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @senayt1822
    @senayt1822 Жыл бұрын

    እመብርሃን ከውዳሴ ከንቱ ትሰውርሽ የሰው መጨረሻው ሲምር ነው ደስ የሚለው ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው ጀማሪ ሳይሆ ፈፃሚ ያድርግሽ ቅድስት ሙራኤልን ታሪኳን ስሚ የአባ ኖብን በጣም ያበረታሻል በጠቅላላ የቅዱሳኑን ገድል ጎን በጎን አሰተምሮት ወንጌል ደግሞ ካሁኑ ብትጀምር ደስይለኛል ወላጆቿ አስተማሪዋ ሳላመሰግን አላልፍም ልጄን ያስተማርክልኝ መስሎ ተሰማኝ በርታ በፀሎትም እሶቧቸው ተወዲጆች ❤❤❤

  • @memargetnet4560
    @memargetnet4560 Жыл бұрын

    በእውነት አስለቀስሽኝ በደስታ በግርምት የዚች ቤተክርስቴያን ልጆች ያረገን አምላክ ይመስገን እድግ በይ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ይጠብቅሽ እሼ እግዚያብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ ይህ ለሌሎች ወላጆች መነቃቂያ ነው ለልጆች ያለህ ነገር በጣም ያስመሰግንሀል ያንተንም ልጆች መድሀኒያለም እንደ ጅንቅ ልጆች ድንቅ አርጎ ያሳድግልህ

  • @AkIYA1234
    @AkIYA1234 Жыл бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልሸ እንዳንቺ አይነት በዙ የኑሩ የሶልያና ቤተሰቦች ፈጣሪ ይባርካችሁ አባቻችን በርከቶ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ተዋህዶ ለዘላለም ተኑር🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @aresemawett3037

    @aresemawett3037

    Жыл бұрын

    በውኑ ድንቅ ልጅ ናት 👏👏👏 ሁሉም ሰው ልጆቻቸውን እንደዚ ቢያስተምሩ ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር😢። አስገራሚ እናት እና አባት ነው ያሎአት። ሁላችንም እንደዚ ለመሆን መጣር አለብን።🤲 🙏🙏

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын

    ኦርቶዶክሶች ክርስትያኖች ዘፈን ከመስማት ከመዝፈን ❌ ለሀይማኖታችን እንደዝህ ብንማርስ የምበጀን የምጠቅመን መውለድህ ማሳደግህ ካልቀረ እንደዝህ ነው እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር💋

  • @asterabate7743

    @asterabate7743

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Жыл бұрын

    እሼ ዛሬ ልዩ ነው በጣም ደስ የሚል ግሩም ቀን እግዚአብሔር ይባርክ አባቶቻችን ሳይ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ቤተሰብሽ ይባረክ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ አባታችን❤ሊቃውንት አባቶች ብራኬ ጸሎታችሁ ይደርብን🙏 ❤💚💛

  • @Etse1616
    @Etse1616 Жыл бұрын

    ነፍሰ ጡር ነኝ የምወልደው/ዳት ልጅ ከዚ በላይ ሊቅ እንዲሆኑልኝ እንደአባታቸው ምኞቴ ነው እመአምላክ ትርዳኝ💞

Келесі