እማማ ዝናሽ ወታደር ተቀጠረላቸው ...🤔

Пікірлер: 2 300

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu203 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ እምትወዷቸዉ እስኪ ልያችሁ 👉👍👍👍👍👍

  • @fgcv5487

    @fgcv5487

    3 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ😍😍😍😍😍😍💔💞💞💞💞💞💞

  • @aklilmesele5083

    @aklilmesele5083

    2 жыл бұрын

    CORRECT....ይሁን ያድርግልን ።

  • @nesibushemsu7633

    @nesibushemsu7633

    Жыл бұрын

    @@fgcv5487 .

  • @haymanotworku1746
    @haymanotworku17463 жыл бұрын

    እኛ ኢትዬጲያውያን ባህላችን ይሄ ነው አማራ ትግሬ ሳንል ተዋደን የምንኖር ነበርን ምን ያደርጋል ስልጣን ያሰከራቸው ለያዩን እማማ ዝናሽዬ ከተማረ ሰው ይበልጣሉ ኢትዬጲያ ማለት ይህቺ ነች የድሮዋ ኢትዬጲያን ዛሬ አየኋት

  • @user-wo4bt3mz7d

    @user-wo4bt3mz7d

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @degelamalaje60

    @degelamalaje60

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው የኔ እናት ።እናት ቅድስት ሀገር ኢትዬጵያን ለዚህ መከራ የዳረጓት ግለሰቦች ከፈጣሪ ዋጋቸውን ያገኛሉ

  • @tsionkebebew2476

    @tsionkebebew2476

    3 жыл бұрын

    You're right my sister💚💛❤

  • @konjokonjom8371

    @konjokonjom8371

    3 жыл бұрын

    Ewnet new echi neche Ethiopia egezabeher selamun yametalen🤲🤲🤲

  • @kardon4996

    @kardon4996

    3 жыл бұрын

    Eines bitil.... Ayate Bet yihen nebere yemawkew!

  • @argeargearge2016
    @argeargearge20163 жыл бұрын

    አበቡ አሜሪካ ሄደች አሉ እማማ ዝናሽ ከ አፋችው ላይ አያወርዳትም አ በቡ ጥሩ ሰው ናት በጣም ደስ ይላሉ ጎረቤት አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @jerrydamessa5910
    @jerrydamessa59103 жыл бұрын

    ይቺህ ናት ሀገሬ ይችህ ናት ኢትዮጵያ ጌታሆይ የጥንቱን ፍቅራችንን መልስልን

  • @fikrtegeb4886

    @fikrtegeb4886

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @alemzewdholsey6191

    @alemzewdholsey6191

    3 жыл бұрын

    አሜን ትክክል ብለሀል እማዝናሽ ኮሚክ ናቸው💚💛❤️

  • @amsaleworku1424

    @amsaleworku1424

    3 жыл бұрын

    @@fikrtegeb4886 000

  • @amsaleworku1424

    @amsaleworku1424

    3 жыл бұрын

    @@fikrtegeb4886 0

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw3 жыл бұрын

    አስለቀሱኝ የኔ እናተ የክፉ ቀኔ ስላስዬ😍 ጌታ ሆይን ፍቅር መልስልን ጉልበት ሳሙ የኔ ጨዋ ንግስትዬ እውነትም በፊት

  • @lideyaaman6860

    @lideyaaman6860

    3 жыл бұрын

    Sebleya dureya konjo

  • @Love-ej5tp

    @Love-ej5tp

    3 жыл бұрын

    ትልልቅ ሰዎች ሁሌም ትልቅ ናቸዉ የነሱን አይነት መከባበር ሀገራችን ላይ ያብዛልን 🙏

  • @mekdifitwi2418

    @mekdifitwi2418

    3 жыл бұрын

    Gobez ena ehet❤

  • @Abby-qt3sg

    @Abby-qt3sg

    3 жыл бұрын

    ሰብልየ ይሄን የድሮ ፍቅር እግዚአብሄር ይመልስልን እህቴ።ፀሎት ነው የሚያዋጣን።

  • @user-xk1nj3uc4y

    @user-xk1nj3uc4y

    3 жыл бұрын

    አዎ ሰብልዬ የአሁን ሰው እንክን የተደረገለትን እርስቶ ምን አረገሽልኝ ይለል እሳቸው ግን የለፈውን እይስታወሱ ይመሰግናሉ

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq3 жыл бұрын

    ፖለቲካ አይንህ ይጥፋ ይሄን ሁሉ በረከት ነው የነጠከን... እኛ በዘመናችን እናይ ይሆን ይሄን የመሰለ ሰውነት😔 ይሄን ሁሉ ሰላም የነጠቃችሁን የደም ነጋዴ ፖለቲከኞች ኑሯችሁ ሲኦል ይሁን 🙏

  • @user-cj4pn6gp6u

    @user-cj4pn6gp6u

    3 жыл бұрын

    በጣም ለነሱ ሲል ሰላም ያምጣልን

  • @sarakonjosara1153

    @sarakonjosara1153

    3 жыл бұрын

    አሜን ጌታ ሆይ ስላምክን አምጣልን

  • @salpakpada7894

    @salpakpada7894

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @kalcherlove6126

    @kalcherlove6126

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @malaklove729

    @malaklove729

    3 жыл бұрын

    Amene amene

  • @bobibaba3002
    @bobibaba30023 жыл бұрын

    Zeki ምትወዱት እስኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልኝ ለእማማ ዝናሽም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በሉልኝ ስወደው👍👍👍👍👍ዘኪ ዘኪ ዘኪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesiabebe8689
    @mesiabebe86893 жыл бұрын

    እማማ ስላስ ለደግነታቸው ሽልማት ይገባቸዋል❤🙏

  • @user-nv1eh3be5z
    @user-nv1eh3be5z3 жыл бұрын

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት እንደነ ማማ ዝናሽ ነው ደስ ሲሉ

  • @badrimustafa888

    @badrimustafa888

    3 жыл бұрын

    Awo wallahii betam

  • @user-sj3zh1qu8x

    @user-sj3zh1qu8x

    3 жыл бұрын

    በጣምምም❤

  • @mitakecho7534

    @mitakecho7534

    3 жыл бұрын

    አሜን❤

  • @KeylishKeylish

    @KeylishKeylish

    3 жыл бұрын

    Ewanati naw

  • @KeylishKeylish

    @KeylishKeylish

    3 жыл бұрын

    Bexamiiii

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia56753 жыл бұрын

    0:15 ስላስዬዬዬዬዬ ..! እሳቸውማ እንኳን አልጋዬላይ እኔ ላይ ይቀመጡ ...! አቤት ሃይማኖት ..! አቤት ውለታ..,! እቤት አብሮነት ...! አቤት ኢትዮጵያዊነት ! የክፉ ቀኔ ...!

  • @user-id8sv4gq1d

    @user-id8sv4gq1d

    3 жыл бұрын

    ሲገኝ ነው እኮ ጥሩ ሰው ሚታወሰው አሁን ላይ የለም ገፍትሮ ጥሎ ሚሄድ ብቻ ነው

  • @user-hv1sk2zx6u

    @user-hv1sk2zx6u

    3 жыл бұрын

    Betm Egzabare selamun fekrun meleso yamtlen.

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia56753 жыл бұрын

    እማማ ንግስትዬ የመላዕክት አምላክ እግዚአብሔር ክብርን ከፍታ ይስጦት : ጉልበቶት ይጠንክር ይህንን ህዝብ ነው የምናጣው : ወይ ክብር ስላስዬዬዬዬ እመብርሃን እናት ትሁኖት

  • @semharsem8567
    @semharsem85673 жыл бұрын

    እንደኔ እንባው ክብል ክብል ብሎ የፈሰሰ😭😭😭 እስኪ እጅ ወደላይ ወይ ግዜ ወይ ግዜ ወይ በዘር በጎሳ መፋጨት እግዚአብሔር ሆይ ደጉ ዘመን መልስን 🙏🏾

  • @mekdesbeyene8372

    @mekdesbeyene8372

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting3 жыл бұрын

    ዘኪ ትልቅ ሰው።ዛሬ በልጅነት የሰራከው በጎ ስራ ለነገ ስንቅ ነው።

  • @enatutadesa6655

    @enatutadesa6655

    3 жыл бұрын

    አተካልወሰድከው እጣኑን ለነ ዘሎ ስጠኝ ላክልኝ በናትክ

  • @zeharaoumer1137
    @zeharaoumer11373 жыл бұрын

    ያረቢ ለነዚህ ለየዋህ እናቶቻችን ብለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 😥😥😥

  • @abitifantu2708

    @abitifantu2708

    3 жыл бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏

  • @user-hu8or8xw7i

    @user-hu8or8xw7i

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @hiwotteferi780

    @hiwotteferi780

    3 жыл бұрын

    😭😭😭 Ewenet new

  • @adenshirega6478

    @adenshirega6478

    3 жыл бұрын

    አሜን እህቴ

  • @meaziroyal8914

    @meaziroyal8914

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tadelechgoshu4509
    @tadelechgoshu45093 жыл бұрын

    አዬ መድኃኔዓለም ይህን ቀን መልስልን እባክህ ይቅርበለን ይሄ ነው የጥንት የጥዋቱ ታሪካችን እባካችሁ እናንተ በጥባጮች ተዉን በሰላም በፍቅር እንኑርበት አዛኚቱ ተለመኚን እማማ ዝናሽ የፍቅር እናት እማማ ስላስና ንግሥትዬ ዘራችሁ ይባረክ ኢትዮጵያን አሳያችሁን ።

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke33203 жыл бұрын

    ሃቀኛ ሰው ውለታ አይረሳም የበላበትን ወጨት አይደፋም ከሃጅ አይሆንም ውለታ ቢስአይሆንም። እማማ ዝንየ ጤና ከእድሜ ይስጦት ካገርሰላምጋር

  • @mogedmedia6700
    @mogedmedia67003 жыл бұрын

    የማማ ዝናሽን እና የወ/ሮ ስላስን ኢትዮጵያ መልሶ ያምጣልን። አሜን!

  • @yirgalemabraha9562

    @yirgalemabraha9562

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @fentaneshchekole6011

    @fentaneshchekole6011

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @netsanethailamariam1013

    @netsanethailamariam1013

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @Winter465

    @Winter465

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-vn2hi6fx8f

    @user-vn2hi6fx8f

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ek4ly3cg7i
    @user-ek4ly3cg7i3 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽየን የሚወድ ሲቀጥል ዘካሪያስን ምርጥ ልጅ ነዉ ከዚህ ካሰበዉ በላይ ይስጠዉ የሚል ላይክ ያርግ ለሀገራችን ሰላም ይዉረድ ያረብ

  • @selamsamyle3638
    @selamsamyle36383 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ለትግራይ እናቶቻችን እማማ ስላስ ከነ እህቶት አምላክ ይጠብቆት

  • @seifukebede9824

    @seifukebede9824

    10 ай бұрын

    ትግሬ አይደሉም ኤርትራውያን ናቸው❤❤❤❤

  • @mogesAmare-vf8yj

    @mogesAmare-vf8yj

    Ай бұрын

    አሜን

  • @hibrettekle8641
    @hibrettekle86413 жыл бұрын

    ይሄ ነው ኢትዮጽያዊነት❤ በማማ ዝናሽ ቤት ክፉ ሀሳብ ያልተበረዘችውን ኢትዮጵያ አየሁ። እህትማማቾቹ ንግስተና ስላስን እናመሠግናለን❤። ዘኪ ስለበጎ ምግባርህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይክፈልህ🙏

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp3 жыл бұрын

    አይደለም አልጋዬ ላይ እኔም ላይ ይቀመጡ አሉ አይ እማማ ዝናሽዬ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @oromiyabirthoromo1916

    @oromiyabirthoromo1916

    3 жыл бұрын

    🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 Yekfu kene

  • @bezaalex1670

    @bezaalex1670

    3 жыл бұрын

    ውለታ እይረስሙ ደግሞ በጣም ይስታውሳሉ

  • @munanasir3493

    @munanasir3493

    3 жыл бұрын

    እኮ መጀመሪያ ሌላ ሰው መስሏቸው ነበረ ።እላይላዬ ላይ ይቀመጡ

  • @Love-ej5tp

    @Love-ej5tp

    3 жыл бұрын

    ምስኪን እኮ ናቸው ሲበዛ ኡፍፍፍ

  • @azi374

    @azi374

    3 жыл бұрын

    GOD BELSS ETHIOPIA/ERITREA People. One LOVE 😇🥰

  • @user-re6mh2rf9k
    @user-re6mh2rf9k3 жыл бұрын

    ኡፍ የክፉ ቀን ሰው እኮ አይረሳም የማታ እጀራ ይስጠን 🙏

  • @memeyilma6199

    @memeyilma6199

    3 жыл бұрын

    Betame

  • @semiccell6821

    @semiccell6821

    3 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ እኔን ድንግል ነኝ

  • @meazahailemariam6813

    @meazahailemariam6813

    3 жыл бұрын

    እማማ ስላስ አየናኣችው ደስ ይላል ሲችግር የማይተው ጉረቤት እግዚአብሔር ይስጣችው አበብን ደሞ እስከምናያት? ዘካርያስ ሙዝ ፍሬጅ ውስጥ አይቀመጥም ይጠቁራል ተልጣ በረዳቤት ጭማቅ ለመስራት ፈጭቶ ይሆናል።

  • @mube8885

    @mube8885

    3 жыл бұрын

    Batime 😭😭

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @simethio2517
    @simethio25173 жыл бұрын

    በዚህ ዘመን ጉልበት የሚስም ማየት ደስ ይላል💚💛❤️🙏🏿

  • @nm5099
    @nm50993 жыл бұрын

    ጴንጤ ቆንጤ ማርያም አታማልድም ይላሉ እውነት ነው አይ እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ዘኪ አንተም ተባረክ😍

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp3 жыл бұрын

    ውይ አበቡ አሜሪካ ሄደች መልካም ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️አበቡ እረጅም እድሜ 🌺

  • @belatube2023

    @belatube2023

    3 жыл бұрын

    የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ kzread.info/dash/bejne/Z4eH2ZeMctywm8Y.html

  • @himanotdegene5194

    @himanotdegene5194

    3 жыл бұрын

    አበቡ እኔም እወዳቸዋለሁ🥰🥰

  • @user-eg9dp6vd3z

    @user-eg9dp6vd3z

    3 жыл бұрын

    እዎ መልካምሰውነበረች እማማዝናሽ የሰውመውደድ እላቸው

  • @jerrydamessa5910

    @jerrydamessa5910

    3 жыл бұрын

    አበቡዬ መልካም ሰው

  • @Love-ej5tp

    @Love-ej5tp

    3 жыл бұрын

    አያቴን ያስታውሱኛል 💕እረጅም እድሜ ሰው አክባሪዋ እማማ ዝናሽዬ ሁሌም ክብር ይስጦት ❤️🙏

  • @aaysy6092
    @aaysy60923 жыл бұрын

    በቃ ይህነው ሰውማለት ቢሂር ምናምን የለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷💚💛❤

  • @memeawerimeme4986

    @memeawerimeme4986

    3 жыл бұрын

    ❤❤❤❤🙏👍🙏🙏👍💝

  • @user-cj4pn6gp6u

    @user-cj4pn6gp6u

    3 жыл бұрын

    የድሮዎቹ ዘር አያቁም ተዋደው ተፍቅረው ነበር የሚኖሩት እድሜ ለህወሓት ዘረኛ አድርጎን

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t3 жыл бұрын

    በጣም የሚገርመው ከብዙ ደቂቃ በህዋላ የወታደሩን ሰም ስትጠይቃቸው ሸንቁጤን አስታወሱ የእነእማማ ስላስንማ ጉርብትና ያለምንም መርሳት ነው ያስታወሱት ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሰው ምንም ቢሆን ኑሮውን ነው የሚመስለው እድሜ ለውድ ልጃችን ወንድማችን ዘካርያስ(ወርቅ አገኘሁ)የእኚህን እናት መልሰህ እናትነት እንዲሰማቸው በማድረግህ ተባረክ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ ከፍ ከፍ ያድርግህ እንወድሀለን መልካም ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነህ ትዳርህ🤵👰ይባረክ መልካም ፍሬ አፍራ መልካምነቱን ቀጥልበት🤗🕊🙏🕊🌻😁🌻🙋‍♂️

  • @user-hd6rf5so4m
    @user-hd6rf5so4m3 жыл бұрын

    ኦ ጌታ ሆይ ለነዚህ እናቶች ስትል ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን

  • @eyuawgichow4692
    @eyuawgichow46923 жыл бұрын

    ዘኪ እግዝያብሄር ይባርክህ ዘርህ እንደ አብረሃም ምድርን ይሙላ። ሲቀጥል ስላስዬ የኔ እናት በድብቅ ያደረጉት በአደባባይ ወጣ በጣም እድሜና ጤና ይስጥሁ። ደሃን መጎብኘት ፈጣሪን ያስደስተዋል ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @wintab9571
    @wintab95713 жыл бұрын

    የኔ እናት እማማ ዝናሽ ውለታ አይረሱም የኩፍ ቀኔ አሉ ወይዘሮ ስላስ ከነ እህቶት እድሜ እና ጤና ይሳጣቹ እንደናንተ በየአካባቢው ያልተነገረላቸው ስንት ደግ አሉ

  • @emamaeyloe669
    @emamaeyloe6693 жыл бұрын

    ስላስዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ንግስት የማማ ዝናሽን ጉልበት ሲስሙ ውይይይይ አክብሮት እግዚአብሔር ይህንን ዘመን ይመልስልን

  • @user-ph1cc7rj7k

    @user-ph1cc7rj7k

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fe3tx3hr4c
    @user-fe3tx3hr4c3 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ምን እንበል ይሄ ማንነታችንን ማን ወሰደብን 😭😭😭የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ላገራችን የቀድሞ ፍቅሯን መልስላት።እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለእርሶ የኔ ውድ እናት

  • @tsehaykumsa6167

    @tsehaykumsa6167

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @Lilithegreat36
    @Lilithegreat363 жыл бұрын

    This is the Ethiopia I know.. no difference all neighbours live together in unity and love. Mom Zenash and mom Silas are a good example ❤️❤️❤️

  • @firagentgebermedhen9362

    @firagentgebermedhen9362

    3 жыл бұрын

    That’s Wright!!!

  • @tenudejene451
    @tenudejene4513 жыл бұрын

    የእማማ ዝናሽ ደስታን ማየት ያስደስታል ጎረቤቶቻቸው ሲመጡ እንዴት ተደሰቱ !!!! ዘክዬ ብዙ የሚከራተቱ እናቶች አሉ እነሱንም እግዚአብሔር። ያስባቸው እንደማማ ዝናሽ ዘክዬ የኔ መልካም አበቡንም ቤቲንም ሰላም በልልኝ ተባረኩ የኛ ናፍቆቶች!!!!ውድድድድ

  • @meazahailemariam6813

    @meazahailemariam6813

    3 жыл бұрын

    ብዙ ፤ጣፍጭ አትስጣችው እንደማር የታሸጉ ጭማቄዋኣች ስኳር ስላለው ጥሩ አይደለም እንደዚህ እድሜ ጤና የስጣችው ጤነኛ ምግብ እየበሉ ነው አስመርምራችው ሁልጌዜ እራሴን ያመኛል ይላሉ።

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    3 жыл бұрын

    @@meazahailemariam6813 በቂ ውሀ አይጠጡም ይሆናል

  • @merontaye8723
    @merontaye87233 жыл бұрын

    የኛ ዘመን ዘርና ትውልድ እየተጠያየቅን ጋብቻ ጋድኝነትን በዘር ስንመነዝር ከተወለድን ጀምሮ እዳለቀስን አለን የተባረካቹ ትውልዶች ደስ እዳላቹ ዘመናቹ ይለቅ በእውነት ስላስዬ ሲሉ ውውው የክፍቀኖቼ በእውነት ቴክኔሎጂ ሰለጠ ነ ፖለቲካ ሰው ጨረሰ

  • @user-vo8or4zg2q
    @user-vo8or4zg2q3 жыл бұрын

    የኔ እናት ጉልበታቸውን ሳሙ አቤቱ አምላካችን የድሮ ፍቅራችንን መልስልን እኛ ኢትዮጵያዊውን ፍቅር ነው የምያምርብን እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን 😢😢😢😢

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @fantumeshesha4209
    @fantumeshesha42093 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ አደራህ ልክ እንደማማ ዝናሽ የመጣንበትን ቀን ሁሉ የማንረሳበት ልቦና ይሰጠን እረጅም አመት ኑሩልን ለተገኝወርቅም ፈጣሪ ሁሌም ያሰብክ ወንድሜ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew38543 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ በጣም አዋቂ ናቸው። እውነት ነው የክፉ ቀኔ የክፉ ቀኔ

  • @mattewe492
    @mattewe4923 жыл бұрын

    ለእማማ ስላስ የእማማ ዝናሽ በረከት ያስፈልጋቸዋል ባይ ነኝ።

  • @Semiraasmara
    @Semiraasmara3 жыл бұрын

    እናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ ይላሉ ወ/ሮ ስላስ ከእህታቸው ወ/ሮ ንግስት ክብር የሚያውቁ ክብራን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ዘኪ ሁላቹም ተባረኩ።

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y3 жыл бұрын

    የማማ ዝናሸን ህይወት የለወጠ አምላክ የኛንም ህይወት ይለውጥልን🙏🙏🙏 አሜን መጨረሻችንን ያሳምረልን🙏🙏

  • @user-uw2qc3hf2l

    @user-uw2qc3hf2l

    3 жыл бұрын

    kkkkkkkkkk sheguti

  • @user-hu8or8xw7i

    @user-hu8or8xw7i

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kozykedir4099

    @kozykedir4099

    3 жыл бұрын

    አሚን 😥

  • @bestone4161

    @bestone4161

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @mimidibrye7427

    @mimidibrye7427

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp3 жыл бұрын

    ዘኪዬ እረጅም እድሜ ከነ ሙሽራክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ዘርክን ያብዛው ቅዱስ አባታችን 🙏

  • @sarateferayibza3361

    @sarateferayibza3361

    3 жыл бұрын

    እኔን ከሁሉም በላይ የገረሙኝ አሜሪካን እንደሚሄዱ ሲነገራቸው የመለሱት መልስ እኔ ከገሬ ምን አጥቼ ነው የምሄደው አልሄድም ያሉት ነው

  • @Love-ej5tp

    @Love-ej5tp

    3 жыл бұрын

    @@sarateferayibza3361 የኔ ❤️❤️❤️ምስኪን እውነታቸውን ነዉ ምን ጎሎባቸው

  • @adameko6184
    @adameko61843 жыл бұрын

    ጨንቀቴን ለመርሳት እማማ ዝናሽን መየት ይሻለኛል. ፈጣሪዬ እንደ እማማ ዝናሽ እድሜ እና ጤና ይስጠን. የዱሮ ጎሮቤቶች የተባረኩ ናቸው ፈጣሪ አሁንም ይባርካቸው. ዘኪዬ ተባረክ

  • @user-ri2zk1lw2c
    @user-ri2zk1lw2c3 жыл бұрын

    173 ሰወች አፈር ብሉ ምቀኞች ለእማማ ዝናሽ dislike ስታደርጉ ጣታችሁ ይቆርጥ ካልፈለጋችሁ ለምን ታያላችሁ ደደቦች

  • @gsidbhrueh6661

    @gsidbhrueh6661

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @Kuskuam206

    @Kuskuam206

    3 жыл бұрын

    የማያውቁ ሰዋች ሊሆኑ ይችላሉ ወይም ህጻናት ሊሆኑ ይችላሉ

  • @selamawitkassa381

    @selamawitkassa381

    3 жыл бұрын

    👍❤❤

  • @yosefendale1221

    @yosefendale1221

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c3 жыл бұрын

    ውይ ኢትዮጵያዊነት ውይ ባህላችን በአለም የሌለ ነው!!!! የማማ ዝናሽ ወልተ አይረሱም አከባበራቸው ውእይዘሮ ሰላስዬ ደግነታቸው ወ/ሮ ንግሥቲ ጉልበት ሳሙ እንዴት ግሩም አክብሮት ነው እኛ የሚያምርብን ይህ ነው እግዚአብሄር እምላክ ይህን ፍቅራችንን ይጠብቅልን!🙏👍👏

  • @tube-qm5di

    @tube-qm5di

    3 жыл бұрын

    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @lulalula7120

    @lulalula7120

    3 жыл бұрын

    አለምን ዞረሻል እንዴ 😂

  • @ahffhfgy8547

    @ahffhfgy8547

    3 жыл бұрын

    እዉነት ማር

  • @adicho5964

    @adicho5964

    3 жыл бұрын

    There is a lot like Negsti my friend's and my nebougher. There's a big difference like

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d3 жыл бұрын

    ኪኪ ስላስዬ አይ እማማ ዝናሽ ኢትዮጲያዊ መግለጫ♥♥♥♥

  • @tsigeredamisginna8243
    @tsigeredamisginna82433 жыл бұрын

    ሰላም ላንተና እንዳንተ ያሉ ደግ ሰዎች ዘካርያስ ወንድሜ ብቻ እግዚአብሔር የሚወደውን ደግ ስራህን ሰራ ሰው የሚበላው እንጂ የሚያወራውን አያጣም

  • @baezademissie7438
    @baezademissie74383 жыл бұрын

    So kind and honest. She makes me cry. You see we used to live like this. Love and helping each others. Thanks to TPLF to make segregation upon one people. Let's God revenge and judge on TPLF.

  • @adicho5964

    @adicho5964

    3 жыл бұрын

    I am tearing my eyes emama zenashe Feqre abronte welta beher yelem abet fetari yehenen feqre melselen egzer yemsgen zaki tebrke

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours3 жыл бұрын

    እናንተን ሳይ ሌላ ሰላማዊ ዓለም ያለሁ ይመስለኛል ተባረኩልኝ ኑሩልኝ።

  • @belatube2023

    @belatube2023

    3 жыл бұрын

    የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ kzread.info/dash/bejne/Z4eH2ZeMctywm8Y.html

  • @rehimaaragawtube

    @rehimaaragawtube

    3 жыл бұрын

    ትክክል እኔም

  • @maledachekol6594

    @maledachekol6594

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @elsaweldeab88
    @elsaweldeab883 жыл бұрын

    የኢትዮፕያዉነቱ መግለጫ በትክክል እንደነዚሁ እናቶች ነዉ እኔ እድሜ ልኬ ከ ኢትዮፕያዉን ኣብሬ ነኝ ያደግኩትኝ ኣሁንም በስደት ኣለም ተሳሳትኩኝ እንዴ ??ኢትዮ 👉🇪🇹👉❤️❤️❤️ ለዘላለም ትኑርልን ኤርትራዊት ነኝ

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn40033 жыл бұрын

    ውይ እማማ ዝናሽ እትዬ አበቡ ሄዱቦት በሰላም ይመልስሎት

  • @fozitube4978
    @fozitube49783 жыл бұрын

    አይ ፖለቲከኞች የስራችሁን ይስጣችሁ ይህንን የመስለ ፍቅር ቀማችሁን ዘር አይታወቅ ቢሄር አይታወቅ እርስ በርስ ተዋደን ተከባብረን እንዳልኖር አሁን ጉድ አመጣችሁብን ፈጣሪ ጥሩውን ጌዜ ይመልስልን እማማ ስላስና እህቶውን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @rebiyarebiya9953
    @rebiyarebiya99533 жыл бұрын

    ዘኪ ተባረክ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ደስ ሲሉ

  • @user-cc2gu4gu6f
    @user-cc2gu4gu6f3 жыл бұрын

    አይ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የኛን ዘመን እና የዱሮውን ዘመን ሳስበው አሁን በዘር በቀለም በሀይማኖት እየተባላን ነው የዱሮዎቹ ግን ተከባብረው አብረው በልተው አንዱ ሲቸግረው አንዱ አግዞ አይ ጊዜ እረ አንተ ተመልከተን ዘኪየ ተባረክ

  • @user-vh5vo4cz3i

    @user-vh5vo4cz3i

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @ahffhfgy8547

    @ahffhfgy8547

    3 жыл бұрын

    በጣም ነዉ

  • @sannymulugetass4563

    @sannymulugetass4563

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @liaaye3126
    @liaaye31263 жыл бұрын

    ወይ የማስታወስ ችሎታቸው ሲገርም በጣም ጎበዝ ናቸው።እግዚአብሔር በጤናና በደስታ ያኑሮት

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal15433 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጡህ እትዩ ስላስ ደግሞ የክፍ ቀን ስለሆኑ እድሜና ጤና ይስ ጣቸው ከአበበች ጋር

  • @user-wn3ch9xi5v
    @user-wn3ch9xi5v3 жыл бұрын

    ስላስዬ ይህንን ክፉ ቀን ያሳልፍልን እናቴ ፍቅራችሁ ደስ ሲልልልል

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar26233 жыл бұрын

    እንደው እኝህ ሴትዮ በጣም የሚገርሙ አስተዋይ፣ ውለታቸውን የማይረሱ የሰው ልኬት ናቸው በእውነት። ይህ ትውልድ ከእሳቸው ብዙ ይማራል። የክፉ ቀን ደራሽን ቀንም አልፎ አለመርሳት መልካም ነው። ረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን።

  • @user-eg5hi8vh1k
    @user-eg5hi8vh1k3 жыл бұрын

    የኔ ፍቅር እማማ ዝናሽ ከኔም እድሜ ቀንሶ ሰቶዎት ነፍ ኑሩ ♥♥ ዘኬ ተባረክ

  • @abelgebreab8082
    @abelgebreab80823 жыл бұрын

    I'm not ethiopian but i heard Ethiopian means love help each other and alot my ethiopian friends their love i pray the peace of God and mercy in Ethiopia

  • @beteladdisu1546

    @beteladdisu1546

    2 жыл бұрын

    U r not Ethiopia so how did u get this name Abel Gebreab

  • @serawitwordofa8954
    @serawitwordofa89543 жыл бұрын

    እውነት ግን እኛ ከንደነዚ አይነት ንጹሕ ሰው ተፈጥረን አሁን ዘር ሃይማኖት ስንቆጥር በጣም ያሳፍራል

  • @ahffhfgy8547

    @ahffhfgy8547

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @weddyneguse9643

    @weddyneguse9643

    3 жыл бұрын

    😭😭😭 mazen lena nw

  • @user-ss6rg6iz2y

    @user-ss6rg6iz2y

    2 жыл бұрын

    በጣም በጣም እሄ ሚዲያ ውሻ አደራረገን

  • @sarahwubit7768
    @sarahwubit77683 жыл бұрын

    አይ እኛ ኢትዮጵያዉያን እደዚህ ነበር የሚያምርብን ጌታሆይ ያንን ሰዉ እንጅ ዘር የማይጠየቅበትን ደጉን ቀን አምጣልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘር ከመቁጠር ይሰዉረን ዘር ለገበሬ ነዉ

  • @genatalefow3705

    @genatalefow3705

    3 жыл бұрын

    ዘኪየ እኔ እንዴት ብየ እንደማመሰግንህ አላቅም እንደው እግዚአብሄር ይባርክህ ዘኪ እማማዝናሽን ከልብህ ከአንጀትህ ውድድር አርጋቸው እንዳትቀየር አንተ እናት የለኝም እንድትችል ከናትም እናት ሰቶሀል ዘኪየ ልጅ ወልደህ ደሞ ለማየት ያብቃቸው

  • @abdiok130
    @abdiok1303 жыл бұрын

    አውሮፓና አሜሪካ የምትገኙ የጆሮ/የድምፅ ማዳመጫ ብትልኩላቸው።

  • @addisababa7990
    @addisababa79903 жыл бұрын

    ስላስዬዬዬ፣ዐልጋዬ፣ላይ፣ሳይሖን፣እራሴ፣ላይ፣ቁጭ፣ይበሉ።so sweet 🙏🙏😁🙏😁

  • @user-mx8ef9uq3e
    @user-mx8ef9uq3e3 жыл бұрын

    እንኳን አልጋዬ ላይ እራሴላይ ይቀመጡ አሉ እማማ ዝናሽ ሰው ሲወዱ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድለወት

  • @belatube2023

    @belatube2023

    3 жыл бұрын

    የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ kzread.info/dash/bejne/Z4eH2ZeMctywm8Y.html

  • @abebaabrham1655

    @abebaabrham1655

    3 жыл бұрын

    ዘኺ ኸኘባለቤትህ ጌታ እግዛብሄር ይባርክህ አብዝቶ

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    3 жыл бұрын

    እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን.. kzread.info/dash/bejne/g4Cc285rf8XYpbw.html

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w3 жыл бұрын

    እትየ ስላስ በጣም ወዶታለው የኔ ደግ እናት ለማማ ዝናሽ በዛን የብቻ ቀን የደረሱላቸው እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @kukutube1550
    @kukutube15503 жыл бұрын

    😢😢 ኢትዮጵያ እንዲ ነበረች 👈🏾😭😭😭 ዛሬ ምን ነካን??

  • @user-eh3ou8hi3s

    @user-eh3ou8hi3s

    3 жыл бұрын

    ብእውነት ኢትዮጵያ ይሚያውቆት እንድነዝህ እናቶቻችን ነው ይሚያውቆት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የክፉ ቀንይ አሎ የኔ እናት

  • @biniamtesfaye5815
    @biniamtesfaye58153 жыл бұрын

    I love to see this Ethiopian and Ethiopian mothers once again. Bring back our Ethiopia.

  • @semehardaniel4785

    @semehardaniel4785

    3 жыл бұрын

    Betam We have lost it hopefully things will get better

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia56753 жыл бұрын

    አበቡ እግዚአብሔር ይክፈላት ልጆቿ በደቂቃ እሳት ያመጣሉ ይታዘዛሉ ማህሌትዬ

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey27213 жыл бұрын

    ሰው ማለት ትናንቱን የማይርሳ ነው እማማየ የኔ ደግ ምስኪን እኔ ልንሰፍሰፍ😭😭😭 ንግስትየ የክፉ ቀኔ አሉ

  • @user-hi8zt9wc8r

    @user-hi8zt9wc8r

    3 жыл бұрын

    በጣም በእውነት

  • @mula7007

    @mula7007

    3 жыл бұрын

    ewnet new

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    3 жыл бұрын

    በትክክክል።

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke28053 жыл бұрын

    ወይኔ እማማ ዝናብ በእውነት ያስለቅሳል የእነ እማማ ስላስ ያስቀናል ይሄን እኮ ፍቅር ነው ያጣነው ጉልበት ሲስሙእግዜር ይህን ፍቅር ይመልስልን በእውነት !!! እድሜያቸውን ያርዝም እማማ ዝናሽን ዘኬም የአንተንም እድሜ ያርዝምልህ !!! አገራችንንም ስላም ያድርግልን !!!!

  • @lebanon5184
    @lebanon51843 жыл бұрын

    አምላክ ሆይ መጀመሪያችን ሳይሆን መጨረሻችን አሳምራልን ሀገራችን ጠብቅል እማማ ዝናሸ እዴሜና ጤና ይሰጥወት ተገኘ ወርቅ ተባረክ ወታደር ሴት አልፈልግም አላሉም እማማ ዝናሸ

  • @winyasefa2496
    @winyasefa24963 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ደስ የሚሉ በጣም ታሪክ ያቃሉ ግን ሲያወሩ አትከልክላቸው እንደልባቸው ያውሩ ማንም በሳቸው የሚቀየም የለም የሚደሰት ግን ብዙ አለ ሁላችንም የምናየው የሳቸውን ወሪ ስለሚጥመን ነው

  • @ethiopiawiandnet9016

    @ethiopiawiandnet9016

    3 жыл бұрын

    Yemikeleklachew lila wst gebtew endayaweru new yemiyaskomachew

  • @amydenekew3854
    @amydenekew38543 жыл бұрын

    ዋው ሰውን የመሰለ ነገር ምን አለ ደስ አይልም ኢትዬጺያዊነት ይሄ ነው በደናው ዘመን እንዲ ነበርን እስኪ ይሄን ፍቅራችን God ይመልስልን

  • @yesrayesra7757

    @yesrayesra7757

    3 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን

  • @tsionkebebew2476

    @tsionkebebew2476

    3 жыл бұрын

    Amne amne 🙏 🙏 🙏

  • @hanis329

    @hanis329

    3 жыл бұрын

    Amenn 🙏🙏🙏

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia56753 жыл бұрын

    እኔ ስፍስፍ ልበል አልጠግበውም ይህንን video ስላስዬዬዬዬዬዬ የክፉ ቀኔ ስፍስፍ አሉ እንኳን አልጋዬ ላይ እላዬላይ ቢቀመጡ ኡፍፍፍፍ ባየው ባየው አልጠግበውም : እማማ ንግስትዬዬዬ ክብር ይስጦት : ስላስዬዬዬዬዮ.,,,.......! ንግስትዬ እመብርሃ እቅፍ ታድርጎት ስላስዬዬዬዬ...,! አሁነው ልጄ ያመጣልኝ "ጥጥ የምፈትለው አዲስ አይን ተክለህልኝ ነው" “አዳፋ የለኝም ድንግልነኝ አሉ ዝንዬ”

  • @godolyas6410
    @godolyas64103 жыл бұрын

    የእኔ እናት የክፉ ቀኔ ስላትይ ሲሉ አጀቴን በሉኝ😢😢 ዘኪየ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ😍😍😍❤❤❤

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l3 жыл бұрын

    አይ የዱሮ ሰው እኮ የዋህ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ የቀደመውን ዘመን መልስልን ዘረኝነት የለ ምን የለ እረ ሰላም ናፈቀን እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና ፍቅርን ያድለን አሜን በጣም ከፍቶኝ ነበር የዋልኩት እማማ ዝናሽየ ዘና አደረጉኝ እድሜ ይስጥልኝ

  • @medi9725

    @medi9725

    3 жыл бұрын

    እይ የዲሮ ሰው እኮ የዋህ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Sndarelaw
    @Sndarelaw3 жыл бұрын

    ወደ ኃላ ተመልሶ መኖር ቢቻል እንዴት ደስ ይላል እነዚህ እናቶችን ስናይ

  • @GameOver-us5sp
    @GameOver-us5sp3 жыл бұрын

    Ethiopian was like this prior to woyane administration. Thx to dr Abiy this kind of kindness will be return soon.

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu59363 жыл бұрын

    እንደው ወገኖቼ እነዚህ እናቶች ሳይ እንባዬ ነው የመጣው ስንት ደጋግ እናት ኣለ ሰው በመሆንህ ብቻ የሚያምኑ የደጉ ዘመን ሰወች

  • @tube4631
    @tube46313 жыл бұрын

    ከዛሬው ቪደወ በጣም ነው የሚያምረው አንቱ ሲሉ በጣም ነው የገረሙኝ እኔ አቱ አይመጣልኝም የምር የክፉ ቀን መቸም አይረሳ ወላሂ ያረብ እኛንም ልክ እንደነሱ ፍቅር ይስጠን ለዘበኑ ትውልዲ አንደየ ሰው አንደየ አውሬ ከሆነ ጉደኛ ፈጣሪ ይሰውረን

  • @Tube-jx4ne
    @Tube-jx4ne3 жыл бұрын

    መገን አለ ያገሬ ሰው ንፁህ ልብ ይሉሀል💖 ረጅም እድሜ ማሚወች

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye4333 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ውለታቸውን የማይረሱ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጣቸው ወ/ሮ አበቡና ወ/ሮ ስላስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸሁ ወ/ሮ ንግስት እግዚአብሔር ያከብሮት

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne59423 жыл бұрын

    ወይይይይይይ እማማ. ዝናሽየ እንዴት. የስው ልክ አዋቂ ናቸው እኮ. የኔ ምርጥ. እናት. የድሮ ጓደኛ. እኮ መቸም አይርሳም. የክፉ ቀኔ. ሲሉ አንጅት ይበላሉ. ፈጣሪ ለእናንተ ሲል. ለየዋሆቹ. አገራችንን ስላም አድርግልን አክብሮት. ስው ውዳድነት. አሟልቶ የስጥዎት.

  • @azebmengistu5222
    @azebmengistu52223 жыл бұрын

    ከዘረኝነት የፀዳ ፍቅር ስላስዬ መልካም ሰዉ በስዉር የሰራችሁት መልካም ስራ ዛሬ በገሀድ ወጣ ሰላም ይስጠን አገራችንን ይጠብቅልን አሜን።

  • @sarahana7929
    @sarahana79293 жыл бұрын

    Kkkkkkkkkkk ሴት ነገረኛ ናት ሴት አልፈልግም እንኳን ፍራሽ ላይ እላዬ ላይ ይቀመጡ አይ የድሮ ሰው እኮ ልቡ ንፅህ ውስጡ ንፁህ ነው

  • @user-rl8mo9bs6h

    @user-rl8mo9bs6h

    3 жыл бұрын

    በጣምወይኔዛሬበሳቅ

  • @user-ph1cc7rj7k

    @user-ph1cc7rj7k

    3 жыл бұрын

    እውነትነው ማማ ዝናሽዬ እውነት ነው የሚናገሩት አያስመስሉም

  • @bezaaberea9575
    @bezaaberea95753 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ጎልቶ ታየ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Жыл бұрын

    ዊዬ እናቶቻችን እስቲ አልቅሳችሁ ፀልዩልን ሰላም ፍቅር አንድነት እንዲሠጠን አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት እንዲሠጠን ኢትዮጵያን ወገኖቻችን አለምን ሁሉ ኪዳነምረትን በቃልኪዳንዋ እንድትምርልን ተማፀኑልን

  • @user-jo8pf3qq3y
    @user-jo8pf3qq3y3 жыл бұрын

    የኔ እናት የናተ አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ::ወድማችን ዘካሪያስ እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰብህ🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q3 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ጎበዝ ናቸው ...እውነት የክፉ ቀን ሰው አይረሳም ....እኚ እናት ጥሩ መልካም ሰው ናቸው እትዬ ስላስ እድሜ እና ጤና ይስጦት እህቶትም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ...ማንም ሳይደርስላቸው የደረሳችሁላቸው ተባረኩ !

  • @belatube2023

    @belatube2023

    3 жыл бұрын

    የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ kzread.info/dash/bejne/Z4eH2ZeMctywm8Y.html

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie45753 жыл бұрын

    የማስታወስ ችሎታቸው ደስ ይላል እማማ ዝናሽ ቀልደኛ ናቸው!

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel3 жыл бұрын

    This is the real Ethiopian that we know for a century. One love/one Ethiopia forever. Trust me, No one would able to harm Ethiopia whatsoever. Ethiopia, will be protected by Almighty Allah. Our Beloved Prophet Mohammed Peace and blessing upon Him made a special Duaa for our beloved country.

  • @rittys81

    @rittys81

    3 жыл бұрын

    Exactly 🙏🏾❤️

  • @sannymulugetass4563

    @sannymulugetass4563

    3 жыл бұрын

    ትክክል።

  • @adicho5964

    @adicho5964

    3 жыл бұрын

    This kindnesses will be return soon by Dr. Abye. We love each other we eat together and shearing happy and sad. A lot of friends started from school still but this weyane leba disconcerted all

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z3 жыл бұрын

    የውን ጋደኝነት እኮው የወረትነው እሳቸው ግን የድሮግዜ ጋደኝቸው እስከዛሬ ይወዳቸዋል እንካን አልጋዬላይ እራሴ ቁጭ በሉው ባለውለታዬ ኖት አሉው እኮው የኔ የዋህ

  • @user-oj4jt9tb3e

    @user-oj4jt9tb3e

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra77573 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ተመኝሁ የማማዝናሽ ጎደኞች

  • @retareta8675
    @retareta86753 жыл бұрын

    እንዴት እንዳለቀስኩ ኡፍ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @user-wl5ir5cp8j
    @user-wl5ir5cp8j3 жыл бұрын

    ውይይይ እማምዬ የኔ ደግ😘😘 ውለታ የማይረሱ ኡፍ ነፍ አመት ኑሩልኝ😍😍😚😘😘

  • @emebetshfawemu2909
    @emebetshfawemu29093 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ከሙሽርት ና ከዘኪ ጋር

  • @belatube2023

    @belatube2023

    3 жыл бұрын

    የእማማ ዝናሽ ቪዲዮዎችን ያለ አግባብ ለፖለቲካ እና ለሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሙበት ነው ሲል ዘካሪያስ የሰጠውን ቃለመጠይቅ ለማድመጥ ይጫኑ፡፡ kzread.info/dash/bejne/Z4eH2ZeMctywm8Y.html

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e3 жыл бұрын

    እውነት ነው የክፉ ቀን ናቸው የእኔ እናት ክፉ አይካቹ እናቶቻችን እድኔ ከጤና ጋር ተመኘውላቹ♥♥♥

  • @user-ly7jh9re3n
    @user-ly7jh9re3n3 жыл бұрын

    የማማ ዝናሽ ሳቃቸዉን እንዴት እንደምወደዉ ዘኪ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!!

  • @zenash4659
    @zenash46593 жыл бұрын

    እማምላክ ይሄን ፍቅር ለሀገራችን ትመልስልን🤲🤲🤲

Келесі