ሸዋን ግዢው | እማማ ዝናሽ እና አንቺንአሉ

Ойын-сауық

#emama_zinash #zeki_tube #ethiopian_comedy

Пікірлер: 212

  • @kidistakalu3557
    @kidistakalu3557 Жыл бұрын

    እባካችሁ ይሄ ልጅ እማማ ዝናሽን ብቻ ሲሰራ ብቻ ሳይሆን ሌላም ቪድዮ ሲሰራ እዩና ላይክ አርጉለት

  • @zekitube2212

    @zekitube2212

    Жыл бұрын

    ስለ ቀናነትኸ አመሰግናለሁ ።

  • @senaitjira209

    @senaitjira209

    Жыл бұрын

    Anaregem

  • @user-cr9dq2ef1k

    @user-cr9dq2ef1k

    8 ай бұрын

    ​@@senaitjira209አይባልም መልካም ሰዉነወ እኔ በፊት ነበር እሚያደኝ

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Жыл бұрын

    😂😂😂😂 የኔ እናት😊😊 ዘክየን የሰጠወት አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Жыл бұрын

    እማማዝናሽዬ ዝካርያስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 👏👏👏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ይህን ልጅ አላህ በልጅ ፋንታ ተካላቸው እንዴት ይሆኑ ነበር የወለድከውም ልጅ በአሁን ዘመን አባት እናቱን አይን የሚያወጣ አንተ የጨዋ ልጅ በሳቸው ሰንት ጀዛ ታገኛለህ የሳቸውን እድሜ አንተን ልኮላቸው እሰከዛሬ አሉ አላህ እድሜ ይጨምርላት አንተም ወለድ ክበር

  • @liyagebretsadik

    @liyagebretsadik

    Жыл бұрын

    እኔ የማስታውሰው የመጀመሪያ ቪዲዮ ነው ሰው ኑሮው ይመስላል ሲባል በእሳቸው አየሁ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Жыл бұрын

    እማማ ሳያችሁ እጠግባለሁ ሺአመትኑሩልኝ❤❤❤ ሀቀኛ እናት

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Жыл бұрын

    ተገኘ ወርቅ በርተ ብዙ እንቅፋቶች ቢኖሩም ዋጋህ በሰማይ ስለሆነ በርታ ሰውን መርዳት ላንተ የተሰ ስጦታ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t Жыл бұрын

    እናትና ልጅ ደስ ስትሉ😄🌺🌺 ሽሮው አለቀ

  • @ethiopiamusic7587
    @ethiopiamusic7587 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ፍቅር ናቸው❤

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ዕድሜና ጤና ይስጠዎት የፍቅር ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Жыл бұрын

    እናትና ልጅ እንኳን ሰላም መጣችሁ እኔ ግን ሁሌ እሳቸውን ባይ ደስ ይለኛል እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ

  • @haymanotworku1746
    @haymanotworku1746 Жыл бұрын

    እሜማ ዝናሽዬ እናቴ እንደርሶ አይነት አቀኛ ሰው በኢትዪጲያ ውስጥ 10 ሰው ቢኖር ኢትዬጲያችን የት በደረሸች❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Жыл бұрын

    ዕድሜ ጤና ይስጥዎት ሁሌም ሀቀኛ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Жыл бұрын

    ሌባ ሌባ አበቡ ዘኪ የተሰጠ ሽሮ ሲሰርቅ ማነው ትዝ ያለው 😂😂😂😢

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ጦርሜዳ ሄደዉ ወገብ ላይ ስትጠመጠም ያዩ ይመስላሉ እኮ ሲተርኩ ደሞ ሽጉጥ አይተዉ እኮ ምንም አለመሰላቸዉም የዉሸት ሽጉጥ ቢሆንም እንኳን እኔ ብሆን ጮህቴ አይጣል 🤣

  • @raheltekle1811
    @raheltekle1811 Жыл бұрын

    እናተ ጠፉታችኃል በሰላም ነው እናትና ልጅ

  • @asegedechityoub7514

    @asegedechityoub7514

    Жыл бұрын

    እኔ ምገርመኝ ፅምህ አይታያቸውም😂😂😂😂😂

  • @asterzeleke9459
    @asterzeleke9459 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ጥፍት ብለዋል እንኳን ደህና መጣችሁ ዕድሜና ጤና ያድላችሁ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Жыл бұрын

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥውት

  • @menenali8158
    @menenali8158 Жыл бұрын

    😂😂😂😂እማማ ዝናሽዬ ደስ ሲሉ እኮ ይሔን ያህል ሚሌየን እውጥተን ፊልም ስራን የምትሉ አርቲስቶች ስትሰለቹ እኮ ብሩን ልዘኪ ስጡት እማማ ዝናሽ እና ዘኪ ይበልጧችዋል😅😅😅😅

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын

    ሰላም እማማ ዝናሸና ዘኬ እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ። እማማ ዝናሸ ድሮ ቀረ ወንድ ልጅ በአሁኑ ግዜ ሁሉም ነገር ይሰራል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    አንችን አሉ ,,,,, ብለው ኩርኩም 🤣🤣🤣 ቻለው እንግዲህ 😂ዘኪ

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ናፍቃቹኝ ነበር ❤

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ሰትሉ ኑሩልን. ወይ እማማ ዝናሽ ዝናቡ መጣ! ዘኪ በቃ ከዚህ በኃላ ዝናቡ ብዬ ነው የምጠራህ. አዳነች አበቤ የአዲስ አበባ ከንቲባ ከምትሆን አንቺንአሉ ትግዛን.💚💛❤

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Жыл бұрын

    ወይ ትዝታ ሽሮ ዘግነን ሰርቀን እምንበላውን አስታወስከን አይ ጊዜ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Жыл бұрын

    አይመጊስት ጎሰልን እማማዝናሽየ እድሜወከፊ ይበል ያችናሉን ሆድ ይፊጀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Жыл бұрын

    አይ እማማ ዝናሽ ደስ ነዉ እኮ የሚሉት❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Жыл бұрын

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ስወዶት ❤

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 Жыл бұрын

    አይ እማማ ዝናሽ አቀኛ እኮ ናቸው አብሮ መኖርን ውለታን አይረሱም ምንም ቢሆን ምንም እንኳን ዘካርያስን ቢወዱትም በጥፋት ግን አይተባበሩም እድሜ ይስጥዎት😂😂

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት የእርስዎ አይነት ናፍቆኝ ነበር ተገኝወርቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጌታ አብ ዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተስብህ!

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣችሁ እናንተን ሳይ የእግዚአብሔር አባትነት ፍቅሩን ታጋሽነቱን ጠባቂነቲን አያለው ብናረጅ ብናጣ ሰ ባይኖረን እግዚአብሔር አይተወንም ተመስገን

  • @user-mv8pk4hl1y
    @user-mv8pk4hl1y Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ወፍርዋል ሽ አመት ኑሩልን

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍ በህይወቴ ጥሩ ሰወችን መቅረብ ይከብደኛል ምክንያቱም ሳጣቸዉ ስለሚከፋኝ ዘኪ&እማማ ዝናሽዬ የዘኪ ባለቤትም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቃችሁ እናትና ልጅ🎉 ታምራላችሁ እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጠዎት🎉

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሺ እንዴት ነዎት በጣም ረጅም ጊዜ ሆነኝ ካላይዎት ሰላምታየ ይድረስዎት

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Жыл бұрын

    ወንድሜ ስወዳችው እናትና ልጅ ጀማነሽዬ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ቆንጆ

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ እና ዘክዬስወዳችሁ 😂😂😂❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት

  • @hayyathawani7430
    @hayyathawani7430 Жыл бұрын

    ውይ ዛሬ የምርጫው ገደሉኝ በሳቅ🤣🤣😄

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Жыл бұрын

    ወይኔ እማማ ዝናሽ ንፍቅ ብለውኝ ነበር እናመሰግናለን ዘኪ ሁልጊዜ አቅርብልን ❤❤❤

  • @luhhh8942
    @luhhh8942 Жыл бұрын

    ዘክሻ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    አይ እማማ ዝናሽ,,,,, 😂😂😂 ዘኪዬ,, እንወድሃለን ❤ ጀማነሽንም

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @fasikadejeneademasi3070
    @fasikadejeneademasi3070 Жыл бұрын

    የእማማ ዝናሽ የእርጎ ብር አለብኝ ኧረ ዘኪ የእኔ እናት🥰🥰🥰🥰☺️😂 በሳቅ ገደሉኝ በጣም ከፍቶኝ ነበረ ፈታ አረጉኝ☺️😂😂😂

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ❤ እመማ ዝናሽዬ አቺላሉ አይደሉም ዘኪ ልጆ ነው።

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын

    የኔ እናት❤❤❤ ስወድዎት እኮ

  • @MekdesYigezu-oi5kt
    @MekdesYigezu-oi5kt Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ውሸት የማይወዱ ሀቀኛ ሰው ናቸው ❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @baharu6206
    @baharu6206 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ በጣም ታዋቂ ናቸው የተሻለ ቤት ለምን አታስገቦቸውም ለአምሮቸው ሲባል ቀሪ ግዚያቸውን ሚያሳልፉበት ቤት ወስጥ ውልቸር ላይ ቁጭ በለው ይንቀሳቀሱ ነበር ሁልግዜ ከሎባት በኩርምም ብለው ከምናያቸው

  • @emebetsetegn7580
    @emebetsetegn7580 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ በጣም ታሪክን የማይረሱ ናችው እና እውነተኛ ናቸው እግዚአብሔ ይመስገን ለዚች ሰዓት ስላደረሳችው የነገውን መደሐንያለም ያውቃል ዘካርያስ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒♥️♥️♥️♥️♥️

  • @TewodrosIsrael-vl6pt
    @TewodrosIsrael-vl6pt9 ай бұрын

    እረጅም እድሜና ጤና ለ እማማ ዝናሽ ላንተም እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @merame2598
    @merame2598 Жыл бұрын

    Zaki God and emama Znash God bless you both of you ❤❤❤❤

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Жыл бұрын

    የኔ እናት የዋህ ዘመን የዋህ ጊዜ ያ ዘመን መቼ ይሆን የሚመለሰው

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын

    እማማ ዝኑዬ ስወደወት እኮኮኮኮኮኮኮኮ❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ዘክየ እረ ተናፍቃችኋል አትጥፉብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Жыл бұрын

    አማማ ዝናሸዬ ኑሩልን ሰላም ሰላም ተገኘወርቅ ደስ የምትሉ እናተና ልጅ

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын

    ጠፍተውብን ነበር እማማ ዝናሽዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 Жыл бұрын

    ውይ ዘኪ እናትና ልጅ ስታምሩ

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Жыл бұрын

    እናትና ልጅ ጠፋችሁ በሰላም ነው? ጀማነሽም ተናፍቃለች❤

  • @tigistdaniel7209
    @tigistdaniel7209 Жыл бұрын

    ከበደኝ አንችናሉ የሚለው ስም😂😂😂😂😂

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 Жыл бұрын

    ሻሽና ማስክ ማረግ ነበረብህ ያወቁ ጊዜ ጉድህ ይፈላል😂😂😂😂

  • @user-bv2qr5es4y
    @user-bv2qr5es4y9 ай бұрын

    እማማዝናሽዬ እርሶን ሳይ ጭቀቴ ሁሉ ነው ሚጠፋው😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 Жыл бұрын

    😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 1ኛ😅

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 Жыл бұрын

    የሽሮ ሌባ ዘኬ😂😂😂😂 አይ እማማ ዝናሽዬ❤❤

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Жыл бұрын

    እረ እማማ ዝናሸ ጉሮሮ ደርቅ 😔ተይው ይብላ ኑሮ ውደነት ቀንሱዋል

  • @elsaaiinom8110
    @elsaaiinom8110 Жыл бұрын

    ዘክየ ኤልሳ ከእስራኤል በሳቅ ሆዴ ቆሰለ

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ወይኔ የኔናት ❤❤❤❤

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 Жыл бұрын

    እረ:ዘኪ:እማማ:ዝናሸን:ይዘህብን:ጠፋህ:እኮ:አየህ:እማማ:ዝናሸ:ሀቀኛ:እንደሆኑ:ከሩቅ:ዘመድ:የቅርብ:ጎረቤት:ማለት:እንዲ:ነው:በተወደደ:ሸሮ:ዘኪ:ተው:አትሰረቅ:አይ:እናት:እና:ልጅ:ደሰ:ሰትሉ ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘

  • @emebetgolgia7081
    @emebetgolgia7081 Жыл бұрын

    I can not stop laughing 😂😂😂

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Жыл бұрын

    Well came wey classical des cil emama zenashyea nureln zeki wendemachen tebarek

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Жыл бұрын

    Emama Zenash looking well. Thank God

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Жыл бұрын

    አይማማ ዝናሸየ ሸሮዉ አለቀ

  • @user-di9yd3re3z
    @user-di9yd3re3z7 ай бұрын

    የኛ ሀቀኛ እናት ❤❤❤

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын

    መንግት ይገልአል ዋዋ እማማ ዝናሽ ገዳይ ነፍሰ በላ እንደሆነ አውቀዋል

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 Жыл бұрын

    ውይ እባከህ በጣም የናፈቃሉ አታጥፋብን ዘኪ

  • @Hiwi333
    @Hiwi333 Жыл бұрын

    Emama zinashiye Enqan beselam koyu 🙏🏾❤

  • @SamrieHabeshawit
    @SamrieHabeshawit Жыл бұрын

    እትዬ አበቡ መጡ እንዴ በጣም ደስ ይላል!!

  • @adugnashsiyum6793
    @adugnashsiyum6793 Жыл бұрын

    እዴት ናችው ዘመዶቼ። ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @bruknigatu997
    @bruknigatu9975 ай бұрын

    Nobody makes me laugh like this in my life. Oh my God she has a lot of energy at this age please don’t make her upset ❤❤❤

  • @yonasnigusse3617
    @yonasnigusse361710 ай бұрын

    አንቺን አሉ😂

  • @zukrb12
    @zukrb12 Жыл бұрын

    emama zinashe 🥰🥰🥰

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ እንዴት ሰነበቱ 🙏

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽእዬ 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-jb7uc6my3j
    @user-jb7uc6my3j Жыл бұрын

    እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 Жыл бұрын

    ❤❤❤ANCHINALU please Zeki can you make more video with ANCHINALU God bless you

  • @senyitabraha7539
    @senyitabraha7539 Жыл бұрын

    😁😁😁😁😁 ማማ ዘንሸይ

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ❤

  • @user-mv8pk4hl1y
    @user-mv8pk4hl1y Жыл бұрын

    እንደዚህ የሚያዝጨንቅ አታሳኛቸው

  • @bruknigatu997
    @bruknigatu9975 ай бұрын

    😭😂😂😂😂 OMG I’m laughing I’m dying. I love Emma Zenash❤❤❤❤

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Жыл бұрын

    emm zenashiya enatchene betam teftwale selam nacheu🎉 zeke teftkale

  • @meseretsitotaw3791
    @meseretsitotaw3791 Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን

  • @beselfuaygebreamanul955
    @beselfuaygebreamanul955 Жыл бұрын

    ይች ሴትዮ ደስ አትለኝም አላለም

  • @user-tn8hb6ce4v
    @user-tn8hb6ce4v Жыл бұрын

    ጓ ጓ 😂😂😂

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын

    ደስ፡ስትሉ

  • @user-lk5wy2kj1c
    @user-lk5wy2kj1c15 күн бұрын

    የማማ ዝናሸ ጎረቤት በሆንኩኝ

  • @user-kx2yx9to5d
    @user-kx2yx9to5d9 ай бұрын

    Ewnte betam kafetghle gin eemamayaaaaa❤❤❤❤

  • @raheltekle1811
    @raheltekle1811 Жыл бұрын

    ውይ ሆዴ ቆሰለ ውይ እማማ ዝናሽዬ

  • @HoovaH-pt8yz
    @HoovaH-pt8yz9 ай бұрын

    😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂

  • @alemtsehayzewdie5942
    @alemtsehayzewdie5942 Жыл бұрын

    Nech nechauan Long live to you ❤️ Emmaa zinash

  • @Mehadertadesse
    @Mehadertadesse Жыл бұрын

    Yene enat swodot eko❤

  • @genetedessa5507
    @genetedessa5507 Жыл бұрын

    Enat ena Lij Des tlalachu…❤

Келесі