እማማ ዝናሽ የሚወዱትን ኬክ ቆረሱ! ልዩ የምርቃት እና የሳቅ ጊዜ! Ethiopia |Eyoha Media| Zeki Tube

Ойын-сауық

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #SebleBekeleGizaw

Пікірлер: 1 400

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw2 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ አስተካክላለሁ የኔ ማር በእርሶ አንደበት መጠራት በራሱ በረከት ነው! አሜን ብያለሁ! የኔ እመቤት ! እማይዬ🥰እድሜና ጤና ይስጥልኝ! ሚኪዬም ዘክዬም ወንድሞቼ ክበሩልኝ።

  • @tsigetube7178

    @tsigetube7178

    2 жыл бұрын

    ሰብሊ ያንሳል ክክክክክክክክ አይ እማማ ዝናሽዬ

  • @dagemawitlegesse7377

    @dagemawitlegesse7377

    2 жыл бұрын

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ

  • @maledachekol6594

    @maledachekol6594

    2 жыл бұрын

    እዉነት ብለሻል እህት ሰብለ 🙏❤

  • @raheelworku2916

    @raheelworku2916

    2 жыл бұрын

    አንቺንም አግዛቤር ይባርክሽ

  • @maledachekol6594

    @maledachekol6594

    2 жыл бұрын

    አንችም አራዳ መሆንሽነዉ እንዴ መላው ቤቸሰብን በመቶ ብር ልታስመርቂ😏 ያዉም ከእማማ ዝናሽእዬ😒 በይ አንዲት ምትታለብ ላም ገዝተሽ ላኪላቸዉና ያችን እርጎቸዉን በጠጡ ቁጥር ይመርቁሻል 😘

  • @user-jl6pm8cj6n
    @user-jl6pm8cj6n2 жыл бұрын

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ልክ እንደ እማማ ዝናሽ ነው ደስ ሲልልል ጌታን ባልወለድት ልጅ እንዲህ ሽር ብትን ማለት ዘኬ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሰላም ገኒውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    አሜን አምን ይስጥልን

  • @firezewedmaru113

    @firezewedmaru113

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው የኔ እህት የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረው

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    2 жыл бұрын

    አሜን መጨራሻችን የሳምርልን ባ

  • @elihamezedin4671
    @elihamezedin46712 жыл бұрын

    ማነው እንደኔ ሆዱ በሳቅ የቆሰለ😂😂😂😂 አላህ እድሜ ይስጦት እማማ

  • @user-ve5rp7pr5m
    @user-ve5rp7pr5m2 жыл бұрын

    እዮሃ ሚድያ ትልቅ ስራነው የምስሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::ሚኪ ምረጥ ሰው እማማ ዝናሽ እኮበጣም ያስቃሉ ልዩ እናት ናቸውደሞ ምንምአይረሱም ሲ ገርም❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን እማዬ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማር እኔንስ ለምድነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ😭

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    @@fetijegnatube9887 ውዴቤተሰብ እንሁን

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@fetijegnatube9887 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @maranatha1293
    @maranatha12932 жыл бұрын

    እማምዬ የሳቄ ምንጪ💓 ዘኪዬ ልጅ ይውጣልህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ😍

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    😘😘😘😘😘😘

  • @user-qc1lw7ej7f

    @user-qc1lw7ej7f

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሰላም ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @zekiyatemam7901

    @zekiyatemam7901

    2 жыл бұрын

    ወዬ ማራናታ

  • @selamselamselamawit9368

    @selamselamselamawit9368

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @almahi8958
    @almahi89582 жыл бұрын

    ጋዜጤኛዉን ሳላደቀዉ አላልፍም የኔ ጌታ ሺ አመት ኑሪልኝ ዘኪም አተም

  • @user-cy5gn7jy7g
    @user-cy5gn7jy7g2 жыл бұрын

    አምላኬ ጅማሬዬ ምንም ይሁን ፍፃሜዬን ብቻ አሳምርልኝ !! እማማ ዝናሽዬ ታድለዋል እግዚአብሔር ይወድዎታል አሁንም እድሜና ጤና ይስጥዋት ♥ ዘኪዬ በልጆችህ ይክፈልህ ይሄን ውለታህን

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሰላም እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @sarasaraselamnhagereethopi5754

    @sarasaraselamnhagereethopi5754

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    @@sarasaraselamnhagereethopi5754 ውዴ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-cy5gn7jy7g

    @user-cy5gn7jy7g

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 እሽ እህት

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b2 жыл бұрын

    ዘኪየ እና ባለቤትህ የእውነት ከአብራክ የወጣ ልጅም እንደዚህ አይንከባከብም ዘመናችሁ ይባረክ ሰው የዘራውን ነውና የሚያጭደው ትዳራችሁ የደስታ፣የፍቅር፣የመተሳሰብና በረከት የሞላበት ይሁንላችሁ ሚልኪያስም ተባረክ የኔ ወንድም ሥራችሁ ሁሉ ሰውኛ ነው ተባረኩ፡፡

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17092 жыл бұрын

    እንደው ሁሌም አይስለቹ እናቴ ዘኪ እውነት ለአንተ ፀጋው ይብዛልህ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ስወዳቹ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @fetyajemal3205

    @fetyajemal3205

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq90932 жыл бұрын

    እሁን እራዳ ነን ከሚሉት እማማ ዝናሽ ሺ ግዜ ይቦንሶቸዎል እራዳ እናት እድሜዎትን ያርዝመው ይሄ ጽጋ ለሁሉም የኢትዬጵያ እናቶች ይሁን

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሰላም ውዴ በፍቅር ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    2 жыл бұрын

    @@officialkenean2132 እሽ

  • @user-ch1so3gy4y

    @user-ch1so3gy4y

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hp1be4do9u
    @user-hp1be4do9u2 жыл бұрын

    ዜኬንና ጀማነሽ በሴፉ ኢቢኤስ ይቅረቡልን የምትሉ 👍

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21902 жыл бұрын

    የኛ ውድድድ እናት ሺ አመት ኑሩልን ወጣቶች ወንድሞቻችን ደሞ በዝህ እድሚያችሁ መልካም ስራ መስራት ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ትልቅ ያርጋችሁ እግዚአብሔር ከስው አይን ያውጣችሁ💕👏 ዘኪ ሳይሆን ያንኛው ልጅ በሳቅ ሞተ እኮ😀

  • @sarahana7929
    @sarahana79292 жыл бұрын

    በእውነት መጨረሻችንን ያሳምርልን ወይ እማምዬ እናቶች በልጆቻቸው ፈተና ሲያዩ እርሶ ባልወለዱት ልጆች ተከበው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ እናት አባቶችን የምትደግፍ ሁሉ kkkkkkkkk የጋራ ጉዳይ እ,,,,,,,,ቁ,,,,,,ነው አላሉም በሰቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ😄😂😂

  • @chantalclaassen9155

    @chantalclaassen9155

    2 жыл бұрын

    ሸፋዳ!!!

  • @aklilmesele5083

    @aklilmesele5083

    2 жыл бұрын

    @@chantalclaassen9155 👎👎👎😖😤

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p2 жыл бұрын

    እማማ እኮ ገና አላርጁም ወይኔ ታድለው ለናቴም ላባቴም እደማማ ዝናሽ እድሜ ስጥልኝ

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t2 жыл бұрын

    ጩኸታቸው እራሱ ያስቃል መጨረሻየን አሳምርልኝ ነው ዋናው

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @yayahala615

    @yayahala615

    2 жыл бұрын

    😬

  • @user-my7tw4zo5x
    @user-my7tw4zo5x2 жыл бұрын

    ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም እግዚአብሔር ፍፅሜን አሳምርልኝ

  • @selamawitberhe4283

    @selamawitberhe4283

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @user-ig5lh1wx4m
    @user-ig5lh1wx4m2 жыл бұрын

    እማማ ዝናሸዬ ❤️❤️🧡 ዘካርያስ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሰላም እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ በፍቅር

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @user-ko1yi7os6x

    @user-ko1yi7os6x

    2 жыл бұрын

    እማማ ዠናሸዬ ❤️❤️❤️

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq2 жыл бұрын

    መጨረሻየን አሳምረው እማማ ከወደቅሽበት ያነሳሽ አምላኬ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መልካም ልደት እማየ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ስውድሽ እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @martatube5156
    @martatube51562 жыл бұрын

    የኔ ውድ እማማ ዝናሽዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት የእኛ ሀገር እናቶች ሲያረጅ ውፍፍፍ ደስ ሲሉ 🥰🥰🥰

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማማ ደምሪኝ

  • @martatube5156

    @martatube5156

    2 жыл бұрын

    እሺ ውዴ ነይ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ውዴ ቤተሰብ እንሁን

  • @saradamalash2859

    @saradamalash2859

    2 жыл бұрын

    ....

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    2 жыл бұрын

    @@martatube5156 ደምሪኝ

  • @yostinaethiopia7481
    @yostinaethiopia74812 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን እሳምርልኝ ብሎ መፀለይ ትልቅ ፀሎት ነው🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹👈❤️

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @yostinaethiopia7481

    @yostinaethiopia7481

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ok my sweet aenchim aedrgi 🥰

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @sintayehuyoutube

    @sintayehuyoutube

    2 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @marymarie7500
    @marymarie75002 жыл бұрын

    የኔ እናት ትልቅ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት 💞

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @user-ve5rp7pr5m
    @user-ve5rp7pr5m2 жыл бұрын

    የኔ እናት ኑሩልን ማማዬ❤️❤️❤️❤️ስወድሁ ፍቅር የሆኑ እናት❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ በፍቅር

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu23112 жыл бұрын

    ዘካርያስ ኪሮስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያድልህ የእኔ ምርጥ😍እዮሃ ሚዲያ ደሰ ሰትሉ።

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሰላም እህቴ በፍቅር ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @helentadesse4636

    @helentadesse4636

    2 жыл бұрын

    Zekiyeee eski kesu temar emama zenashen atanadachew zemebeleh adametachaw beftsum beftsum emayewduten atadereg atechekechekachew eshi zekiyee

  • @vitaethio6428
    @vitaethio64282 жыл бұрын

    'ማር ብሉ ወተት ጠጡ ነገር አትውደዱ' 👌

  • @abametyub501
    @abametyub5012 жыл бұрын

    ሁሌም ጉራጌ ነን በልዋቸው ደስ እዲላቸው የእኔ እናት ሃሃሃሃ ወይ እማማ ዝናሽ

  • @user-te9he4rx7y

    @user-te9he4rx7y

    2 жыл бұрын

    እርሳቸው ጉራጌ ናቸው እንዴ?

  • @abametyub501

    @abametyub501

    2 жыл бұрын

    @@user-te9he4rx7y አይደሉም

  • @genitube1438

    @genitube1438

    2 жыл бұрын

    አዎ በጣም ጉራጌን ይወዳሉ እውነታቸውን ጉራጌ ፍቅር የሥራ ሠው ናቸው

  • @abametyub501

    @abametyub501

    2 жыл бұрын

    @@genitube1438 እናመሰግናለን እኛም እንወዳችኋለን ነይ እንደማመር

  • @yayahala615

    @yayahala615

    2 жыл бұрын

    😁

  • @user-ft3zz1vd8x
    @user-ft3zz1vd8x2 жыл бұрын

    አለቃ ገብረሀና አባባተስፋዬ እማማ ዝናሽ....... ኢትዮጵያ ትልቅሰው አይጥፋብሽ

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam65582 жыл бұрын

    እዮሀ ሚዲያ ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ ዘኪ ተባረክ እረጅም ዕድሜ ለእማማ ዝናሽ ።

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ስወድሽ ቤተሰብ አድርጊኝ እመጣለሁ

  • @getagethon3033

    @getagethon3033

    2 жыл бұрын

    እንዳትጨረስው አለፈሲል ደሞዝ ጨረሱት እማማ ዝናሺ

  • @mesykido4141
    @mesykido41412 жыл бұрын

    የቡልጋ ማኛ እንደእርሶ የማታይን ያሳምርልኝ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማር እኔንስ ለምድነው ሰብስክራይብ ማታደርጊኝ😭

  • @lulu-ld1di

    @lulu-ld1di

    2 жыл бұрын

    ቡልጋ በየት ነው?

  • @Ghp7657

    @Ghp7657

    2 жыл бұрын

    @@lulu-ld1di ሸዋ አማራ ክልል

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o2 жыл бұрын

    ወይ እማማ ዝናሽዬ በጣም በጨነቀኝና በጠበበኝ ጊዜ በሳቅ ፍርስ ነዉ ያደረጉኝ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልወት ሰላምዎ ብዝት ይበል

  • @dezederader9538
    @dezederader95382 жыл бұрын

    የወደቁትን የሚያነሳ አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን እድለኛ ናቸው አንተንም እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @selamawitberhe4283

    @selamawitberhe4283

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi7472 жыл бұрын

    የእኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት ስወዶት ማምየ ፍቅር የሆኑ እናት ታድለህ ዘኬ ❤️❤️❤️

  • @jerryyealgu5846
    @jerryyealgu58462 жыл бұрын

    የኔ እናት ጭንቄን መርሻ እኮ ኖት እድሜ ይስጦት

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye2 жыл бұрын

    እዮሐ ሚድያ እናመስግናለን !!!ዘኪ እና ባለቤትህ ተባረኩ መድሀኒአለም በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ በእውነት ልዩ ናችሁ ።

  • @mimiselemon7131

    @mimiselemon7131

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @simegenmulugeta3692
    @simegenmulugeta36922 жыл бұрын

    አረ እማማ ዝናሽ እድሜ ለዘኪ ከእ/ር ጋር ህወታቸው እንዲረዝ ከተጣሉበት ያነሳቸው በእውነት ሽልማት ይገባዋል ። እ/ር ይባርከው ።

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ስወዳቹ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @tub4465

    @tub4465

    2 жыл бұрын

    @@officialkenean2132 እውነት ወርቁ አይተነው ነህ? እባካችሁ በሱ ስም አትነግዱ እሱ ሰብስክራይ አይለምንም

  • @user-te9he4rx7y

    @user-te9he4rx7y

    2 жыл бұрын

    @@tub4465 በታዋዊ ሰው ስም ታዋቂ ለመሆን ነው እንጅ እርሱ አይለምንም ባለሀብት ነው።

  • @jannaatzaharazahara6814

    @jannaatzaharazahara6814

    2 жыл бұрын

    አላሰራአሉትግንእግዚያብሄርይድረስልህ

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z2 жыл бұрын

    ወይ ማማ ዝናሽዬ ሳያቸው ውዬ ማድር አይጠገቡኝም 😍

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሰላም ውዴ በፍቅር ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube75992 жыл бұрын

    በሳቅ 😂😂😂 እማማ ዝናሽዬ ሺ አመት ያኑርዎት ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሎሚየስወድሽ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @lomiyoutube7599

    @lomiyoutube7599

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 እሺ ኑሪልኝ አረ መጣሁ😘😘

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove25532 жыл бұрын

    😂😂😂😂የኔ እናት የእርሶን እድሜ ይስጠን ይስጥልን😘ዘኪ ታድለህ

  • @yetsedeywork2094
    @yetsedeywork20942 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ገዳይ ነዎት በሳቅ 😃 🤣 😂 እድሜውን እግዚአብሔር ያርዝምልን ሁላችሁም ተባረኩ።።።

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e2 жыл бұрын

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት እሰይ አሁን ነቅተዋል ደህና ናቸው እናታችን 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዘኪ ተባረክ ዉለዱ ክበዱ 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ስወድሽ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @abebechmoges6718
    @abebechmoges67182 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው ዘኪ አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ እዮሃ ሚዲያ በጣም ነው የማከብራችሁ ተባረኩ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሰላም ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉ

  • @hamelmalabate1628
    @hamelmalabate16282 жыл бұрын

    ዋው ጉደኛ ኬክ ነው 👍👌

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ስወዳቹ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @astertube5406

    @astertube5406

    2 жыл бұрын

    እኔም ወደድኩት

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse42242 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፖተሊካ ምርጥ ሚዲያ እዮሀ ሚዲያ ከማማ ዝናሽ ጋር ጥሩ ጊዜ ነበር !!!

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይ

  • @romankebebowweldemlkael9798
    @romankebebowweldemlkael97982 жыл бұрын

    አይ ዘኪ በማማ ዝናሽ የምታገኘው በረከት ለዘረ ማንዘርህ ሁሉ ይድረስ ተባረክ ዘኪዬ ትዳርህ ይባረክ ።

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @Ghp7657

    @Ghp7657

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    እንኳን ተወለዱልን የሣቃችን ምንጭ እማማዝናሽየ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክልወት

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n2 жыл бұрын

    ዘካርያስ የኔወድም እባክህ አታስጩሀቸው የድሮ እናቶች በህገልቦና የሚተዳደሩ ለእግዚአብሔር ቅርብ ፈጣርም ለነሱ ቅርብ ነው

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ስወዳቹ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @kidisthasen43
    @kidisthasen432 жыл бұрын

    በእውነት ተባረክ አንተ ልጅ መጨረሻህ ይመር እንዳንተው ተባረከ ልጅ ይስጥ🙏🎚

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @zebibastar2663
    @zebibastar26632 жыл бұрын

    የዘካርያሰ ሚሰት ትግሰቷ ደሰ ይላል የማማ ዝናሺን ንዝ ንዝ ችላ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f2 жыл бұрын

    አይ እማማ ዝናሽ የሣቄ ምንጭ ኖት። የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት ዘክዬ እና ቤቲ ተባረኩ ። እዮሃ ሚድያ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሚድያችሁ ይስፋ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እመጣለሁ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @yadonye8342
    @yadonye83422 жыл бұрын

    ሰብልዬ የወለድሽው ይባረክ ያው እኔም መርቄሻለው እማማ ዝናሽዬ እርሶም እድሜ ይስጦት

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ሰላም እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ በፍቅር

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @almazbati2519
    @almazbati25192 жыл бұрын

    እንደርሶ ልብ ቢኖረንእንዴት ሀገራችችን ትባረክ ነበር ከጥላቻ እርቀን እድሜ ይስጦት🙏🏾

  • @aberashtefra3677
    @aberashtefra36772 жыл бұрын

    ዘኪ እግዚ አብሔር ከነ ባለቤት ረጅም እድሜ ያድል እማማ ዝናሽዬ ስወዶት

  • @yonas9945

    @yonas9945

    2 жыл бұрын

    ዘካርያስ ጁንታ ነው

  • @Tube-ph2wy
    @Tube-ph2wy2 жыл бұрын

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብና በፅሀይ በብርድ ለሚሰቃዩ የዋህ የወሎ ህዝብ ሁላችንም ፍትህ እጠይቅ እባካችሁ አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @fatim9621

    @fatim9621

    Жыл бұрын

    😥😥😥

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane62002 жыл бұрын

    እማማ ዝንዩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እዩሀ ሚዲያ እናመሰግናለን እማማ ዝናሽን ስላሳያችሁን

  • @truugechi9120
    @truugechi91202 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ደስ የሚሉ እናት

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete44362 жыл бұрын

    ወይ እማማ ዝናሽ ምን ያግደረድራል ለጋራ ጉዳይ ኡፍ ኪኪኪ ዘኪ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ።

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @peacemakerchannel3466
    @peacemakerchannel34662 жыл бұрын

    ሰብለዬ የሰው ልክ! እማማ ዝናሽዬ እውነትዎን ነው ከባድ ሰው ነች!

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi89232 жыл бұрын

    እስቲ ያውሩበት እኛም ጨዋታቸውን መስማት እንፈልጋለን ዘኪ ኣታቋርጣቸው ያውሩ🙏🙏🙏

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @elsadansia2937
    @elsadansia29372 жыл бұрын

    ዘኪ ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥህ፡፡ እማማ ዝናሸዬ ሳቃቸውና ደስታቸው ስለተመለሠ ደስ ብሎኛል፡፡ ሁሌም ደህና ይሁኑ፡፡

  • @sintayehubelay6929
    @sintayehubelay69292 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ስኳር በጣም ይወዳሉ ሺ ዓመት ያኑሮት❤❤

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @leyowesame8040
    @leyowesame80402 жыл бұрын

    እማማ ዝናሺየ የኔ ናት ዛሬ ብቅ ብለዋል ናፍቀውኝ ነበር ስላየሁዎት ደስ አለኝ እማማ ዝኑየ ዛሬ ደግሞ ጨዋታ ጨምረዋል በሳቅ ገደሉኝ ዛሬ እድሜ ይስጥልኝ የኔ ኮሜዲ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 жыл бұрын

    እዬሀ ሚዲያ እናመሰግናለን ምርጥ ሚዲያ ነው የብዙ ሰወችን ችግር የቀረፍ

  • @user-bc4qt9uu5i
    @user-bc4qt9uu5i2 жыл бұрын

    እዮሃሚዲያ ቃላትያጥረኛልአተን ማመስገን እዴሜናጤናይስጥህ ሺአመትኑርልን የተቸገሩትን በየቤቱእየሄድክ ለምታደርገው ድጋፍ ፈጣሪ አብዝቶይስጥህ ሚኪ መልካምሰው

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano2 жыл бұрын

    ዘኪ ምርጥ ልጅ መድሃኒዓለም ይባርክህ ።ጓደኛህ ኢዮሀም ይመቻል በርቱ ደካሞችን መርዳት መልካም ነው ።እማማ ዝናሽ👍👍👍

  • @vk2z

    @vk2z

    2 жыл бұрын

    ሚኪያስቁጥርህን ፃፉኚ

  • @umsami9582

    @umsami9582

    2 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ አሁንስውነታቸው መለስብላል ድምፃቸውም ጥሩነው አላህይከባከባቹ ከነባለቤትህ መጨረሻችሁን አላህያሳምርላቹ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@vk2z ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @mekiyemohammed9238
    @mekiyemohammed92382 жыл бұрын

    ሚኪዬ እግዚአብሔር ያክብርህ ይልመድባቹ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @zufanghermai7459
    @zufanghermai74592 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ሽኮር ነዎት!! የማታ እንጀራና ጠዋሪ ቀባሪ ኣትንሳን ማለት ይሄ ነው!! ድሮ ኣንድለማኝ እንዲህ ሲሉ ሰምቼ የዘወትር ጸሎቴ ነው

  • @tingisttingist3642

    @tingisttingist3642

    2 жыл бұрын

    ❤💛💚🇧🇴🇧🇴🇧🇴😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ስወዳቹ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh2 жыл бұрын

    ዘክዮ እድሜ ይሰጥህ እንደ እናትህ እማማ ዝናሺ እዮሀ ሚዲያ የምንወዳቺሁ የምናከብራቺሁ ለወገን ደራሺ ናቺሁ

  • @waffiki
    @waffiki2 жыл бұрын

    entertaining and beautiful. Mama Zinash is a blessing. Thank you for all of you.

  • @missethiopia4959
    @missethiopia49592 жыл бұрын

    ሚኪዬ ተባረክ እንካን ጠየካቸው ።እማማ ዝናሽ በጣም ደስ ይላሉ ።

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይ

  • @mekdistube
    @mekdistube2 жыл бұрын

    እማየ እድሜ ይስጥልን የሳቄ ምንጭ ዘኪየ በቡዙው ተባርክልን

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    መቅድየ ቤተሰብ አድርጊኝ እመጣለሁ

  • @mekdistube

    @mekdistube

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ok

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome29842 жыл бұрын

    ደስ ሱሉ ሁሌ የማይጠገብ እናት በድሜ በጤና ያቆዮት እማማዝናሽዬ❤

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @tigetishome2984

    @tigetishome2984

    2 жыл бұрын

    @@officialkenean2132 ወርቁ ነኝ እያልክ ባልሆነ 😀😀😀

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    ጀማነሽዬ ፈጣሪ ከዘኪ ጋር ዘመናችሁ ሁሉ ሰዉ እንደረዳችሁበት እንደተረዳዳችሁ ፈጣሪ በከፍታላይ ያኑራችሁ

  • @Ayutube4964
    @Ayutube49642 жыл бұрын

    😂😂አይ እማማ ዝናሽ እንደው ምን ይሻሎታል የዘር ነገር አይሆንሉት እንደው ጉራጌ ነኝ ብትላቸው ምን ነበረበት ደስ እንዲላቸው😂 ጉራጌ ይወዳሉ

  • @fetijegnatube9887

    @fetijegnatube9887

    2 жыл бұрын

    ማም ደምሪኝ

  • @sarasaraselamnhagereethopi5754

    @sarasaraselamnhagereethopi5754

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጽያ ውስጥ እንደ እማማ ዝናሽ ዘረኛ ዘረኛ የለም

  • @sallysally8305

    @sallysally8305

    2 жыл бұрын

    @@sarasaraselamnhagereethopi5754 አሳቅሽኝ🙈😂😂😂

  • @user-kr1gb9fm7k

    @user-kr1gb9fm7k

    2 жыл бұрын

    @@sarasaraselamnhagereethopi5754 አሳቅሽ 😅😅😅ግን ያው የድሩ ሰው እንደዛነው

  • @Ayutube4964

    @Ayutube4964

    2 жыл бұрын

    @@sarasaraselamnhagereethopi5754 ለክፋት አይደለም ውዴ የሰው ልጅ እድሜው በገፋ ቁጥር አስተሳሰብ ልክ እንደ በፊት ሰለ አልሆነ ነው በተለይ አሮጊት ላይ ይብሳል

  • @nani6736
    @nani67362 жыл бұрын

    የኔ ጌታ እየሱስዬ ስምክ ይባረክ አንተ እኮ ሰው ማክበር ታውቅበታለክ እናትም አባትም እህትም ወንድም ዘመድ መሆን ትችልበታለክ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ጥሩ ነው

  • @bettyleoul7006

    @bettyleoul7006

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @melatasrat7030
    @melatasrat70302 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጦት የሳቅ ምንጭ እኮ ኖት

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @elsatube808
    @elsatube8082 жыл бұрын

    መጨረሻዬ አሳምርልኝ ማለት ታላቅ ፆለት ነው የኔ የሳቅ ምንጭ እድሚ ይጨምርልሽ የኔ አምሳያ አያት♥

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ኤልስየ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ አ

  • @addisweltetnsae3513

    @addisweltetnsae3513

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @elsatube808

    @elsatube808

    2 жыл бұрын

    @@officialkenean2132 በሰው ስም መነገድ ይቅር

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    ኢዮሃ ሚድያ በጣም ምርጦች ናችው ምርጫዬ ናችሁ 👍👍

  • @user-dq4nq4yf6e

    @user-dq4nq4yf6e

    2 жыл бұрын

    እንደማመር እሄቴ

  • @chefselamkitchen5026

    @chefselamkitchen5026

    2 жыл бұрын

    @@user-dq4nq4yf6e እሺ

  • @user-dq4nq4yf6e

    @user-dq4nq4yf6e

    2 жыл бұрын

    @@chefselamkitchen5026 ameseginalehu Ehita

  • @ESU05
    @ESU052 жыл бұрын

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!"!"!

  • @maregneshyirdasho8986
    @maregneshyirdasho89862 жыл бұрын

    ወይ እማማ ዝናሽዬ እንዲያው ታሪክ አያልቅብዎ standard comedy መሆን ነበርብዎ🤣🤣🤣🤣

  • @zallazallaq1979
    @zallazallaq19792 жыл бұрын

    አሜነ አሜን አሜን እዮአ ሚዲያ እጅግ አርገን እናመሠግናለን ተባረኩ ዘክዬ ቤቲ እናተንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ የኔ ጣፋጭ እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን

  • @tsigetube7178
    @tsigetube71782 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽዬ ደስታ ነው የምትፈጥሩልን እድሜ ይስጥዎት

  • @user-ds1fl9mr7c
    @user-ds1fl9mr7c2 жыл бұрын

    አረ ኡኡኡኡ የጋራ ጉዳይ ምንድነዉ ሲባሉ የመለሱትን ማነዉ እንደኔ የሰማዉ kkkkkkkkkkk

  • @habeletube9474
    @habeletube94742 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ሚሊኪያስ እዮሀ በእውነት 💚💛❤️

  • @sintuabebe8902
    @sintuabebe89022 жыл бұрын

    የእኔ እናት ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እማማ ዝናሽዬ ውድድ አደርጎታለሁ 😍😍😍

  • @tirste2744
    @tirste27442 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በሰቅ ሞትን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i2 жыл бұрын

    የኔ ናት 😘😘ረዥም እድሜና ጤና 🙏🏼🙏🏼

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ኣሜን

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew82532 жыл бұрын

    eyoha media እጅግ በጣም ጥሩ ሚዲያ ነው👏👏👏

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r2 жыл бұрын

    ምን ያግደረድርሻል የጋራ ጉዳይ🤭🤭🤭🤭😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ እማማ ዝናሺ ፍታ አረጉኝ❤❤❤

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele19642 жыл бұрын

    ዘኪ እግዚአብሔር አሁንም በበረከት ይሙላችሁ ከባለቤትህ ጋር ጠላቶችህን እንደ ጉም ያብንንልህ በርታ

  • @user-bc4qt9uu5i
    @user-bc4qt9uu5i2 жыл бұрын

    ዘካሪያስ አተየተባረክ የተመረክ ነህ እመብርሃን እድሜናጤናውን ትስጥህ በማማዝናሽ ደከመኝሰለቸኝ ሳትል እደናትህ ተከባክበህ አበባአርገህ ይዛችኋል መልደህሳም የምትወልዳቸውም ልጆች የተባረኩ እዳተ ተቀደሱ ይሁንልህ ዘኪመልካምሰው

  • @martatube6150
    @martatube61502 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽየ እድሜ በእድሜ ላይ ያብዛለዎት ሚኪ በጣም ነዉኮ እምወድህ ማሪያም በዚህ ሚድያ አተ እምታቀርባቸዉን በፍቅር ነዉ እማያቸዉ በተረፈ ሁሎችንም አከብራለሁ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @martatube6150

    @martatube6150

    2 жыл бұрын

    @@zeditube6496 አደረጉሽ

  • @addislij3053
    @addislij30532 жыл бұрын

    😂😂😂 she is so funny 😆 I have never laughed so hard watching her.

  • @selmaselam8486
    @selmaselam84862 жыл бұрын

    ውይ አይጠገቡም እማማ ታድለው እኮ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ነው

  • @mattewe492
    @mattewe4922 жыл бұрын

    እነዘኪ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እማማ ዝናሽን እነደምታምነሸንሹዋቸው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ። ሌላው ደግሞ ፍትህ ለዘኪ እንፈልጋለን። ከስራው አታደናፍቁት

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk2 жыл бұрын

    ዋው በሳቅ ገደሉን እኮ!!!!❤❤❤

  • @munaye5766
    @munaye57662 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሚኪ ለማማ ዝናሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተንም ፈጣሪ ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ

  • @officialkenean2132

    @officialkenean2132

    2 жыл бұрын

    ሰላም ቤተሰቦች በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @MimiEngida
    @MimiEngida2 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ፤ ጤናና እረጅም እድሜ ይስጦት፤ ዝካርያስ ፣ እዮሃ እግዚአብዪር ይባርካቸሁ

  • @bert134
    @bert1342 жыл бұрын

    ዘኪ ቅባቱ ስትቀባቸው መጀመርያ አሳምናቸው እንጂ እሚሉት ትክክል ነው ጥሩ ስራ እየስራህ ነው እ/ር ይባርክ አታናድዳቸው

  • @tmaniacell
    @tmaniacell2 жыл бұрын

    እዮሃ። ደሰ የምትሎ ሜድያ ናቿ በተለዬ ምታቀርባት። ሆሎ ትምህርት ሰጪ ነው። በርቶልን ተባረካ

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j2 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ አይጠገቡም እኮ ዜክ ከኔባለቤት ተባረክ

  • @zeditube6496

    @zeditube6496

    2 жыл бұрын

    ስወዳቹ ቤተሰብ አድርጉኝ

  • @user-bf4gf3kb7s
    @user-bf4gf3kb7s2 жыл бұрын

    አልቅሼ ነበር እማማ ዝናሽ አሳቁኝ እህቴ በሳኡዲ እስር ሁለት ወር አለፋት ህፃን ልጂ ይዛ 😭😭😭😭😭

  • @undermysaviour

    @undermysaviour

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ ምንም አይሆኑም።

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ የድንግል ማሪያም ልጅ በሰላም ከነልጃ ሀገራ ያስገባልሽ ለሱ ምን ይሳነዋል🙏

  • @AA-114

    @AA-114

    2 жыл бұрын

    May God help your sister and her child.

  • @user-kr1gb9fm7k

    @user-kr1gb9fm7k

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ ውድ ፀልይላት እመቤቴን አልቅስሸ ጠይቅያት 😭😭👆

  • @user-bf4gf3kb7s

    @user-bf4gf3kb7s

    2 жыл бұрын

    @@undermysaviour እሽ

Келесі