Ethiopia | እማማ ዝናሽ የክርስቶስን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ተቀበሉ | Zeki Tube

Пікірлер: 4 900

  • @hawaahead1156
    @hawaahead11563 жыл бұрын

    I am Muslim I love my Christian sister and brother I'm so happy for this mom today

  • @kanzrqasr8301

    @kanzrqasr8301

    3 жыл бұрын

    I miss you too my sister

  • @makiemaeki5488

    @makiemaeki5488

    3 жыл бұрын

    የኔውድ እናት

  • @makiemaeki5488

    @makiemaeki5488

    3 жыл бұрын

    ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ከዚህ በላይ እእእእእእልልልልልል

  • @makiemaeki5488

    @makiemaeki5488

    3 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @chefbuzyeshemlise7917

    @chefbuzyeshemlise7917

    3 жыл бұрын

    We love too my dear im from dire i have alot my friends are Muslims . I love them so much.

  • @ebs3463
    @ebs34633 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ ዘኪየ እማማአ ዝናሽም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃወት ፈጣሪ ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን ❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ ቤተሰብ ይሁኑ እየተዝናኑ ይማሩ

  • @ggu7108

    @ggu7108

    3 жыл бұрын

    እሺ አስፍሸ አደነህ እንመጣለን ወዳተ

  • @fyomimi4578

    @fyomimi4578

    3 жыл бұрын

    አተሰው

  • @fyomimi4578

    @fyomimi4578

    3 жыл бұрын

    አሥፈየ አባቴ ሥወድህ ወላሂ። እቤሮህ ምነ አለ ብታሥተንገደኛ

  • @ghideybelay681

    @ghideybelay681

    3 жыл бұрын

    ⁰⁰0⁰⁰⁰⁰

  • @fishiktaameley2645

    @fishiktaameley2645

    3 жыл бұрын

    Amen Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mercy9108
    @mercy91083 жыл бұрын

    "ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው "

  • @selamseleshi514
    @selamseleshi5143 жыл бұрын

    እኔ ግርም ያለኝ ውበታቸው ጌታ ቅባቅዱሱን በላያቸው አፍሶታል ሺ አመት ኑሩ እማማ

  • @ethiohabesha7069

    @ethiohabesha7069

    3 жыл бұрын

    አይገርምም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው ወዛቸው 😍😍😍😍

  • @hanabekelakasa7006

    @hanabekelakasa7006

    3 жыл бұрын

    @@ethiohabesha7069 ላሰተዋላቸው ሰው❤❤❤

  • @meskizeleke4502

    @meskizeleke4502

    3 жыл бұрын

    Ĺ

  • @eteneshbuleha274

    @eteneshbuleha274

    3 жыл бұрын

    ሺ አመት ግን አያከብድም. ማን ይጦራቸወል ሺ አማት የማይኖራ ካለ??

  • @yadenleysus9305

    @yadenleysus9305

    3 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂 abeti ushati 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ss-en7lk
    @ss-en7lk3 жыл бұрын

    ወ/ሮ አበበች ከነቤተሰባቸው እና ወ/ሮ ስላስ እንዲሁም ዘካሪያስ ከነመላው የሥራ ባልደረቦችህ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ይሙላችሁ

  • @sarah-oq9yh

    @sarah-oq9yh

    3 жыл бұрын

    amen 3

  • @ahmadahmad8562

    @ahmadahmad8562

    3 жыл бұрын

    amennnnnn

  • @ethiolove9444

    @ethiolove9444

    3 жыл бұрын

    አሜን!!!

  • @user-nt9wk8cz1i
    @user-nt9wk8cz1i3 жыл бұрын

    ትልቁ ፆሎት ከሁሉም በላይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ፍፃሜዬ ይመርልኝ ዘካሪያስ እግዚአብሔር ይባርክህ ::የኔ እናት እዲሜና ጤና ይስጠዎት

  • @getuweldtsadik4736

    @getuweldtsadik4736

    3 жыл бұрын

    ተመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኪ

  • @elsaberhane1370

    @elsaberhane1370

    3 жыл бұрын

    Pppppp

  • @genetkebede5237

    @genetkebede5237

    3 жыл бұрын

    Esye enkune lzhe kana sat adersot zakey tabrke

  • @alamsahay6146

    @alamsahay6146

    3 жыл бұрын

    ዛበረየጠ

  • @user-hd6rf5so4m

    @user-hd6rf5so4m

    3 жыл бұрын

    አሜን ለኛም እድሜና ጤና ሰቶን ለዚህ ለቅዱስ ስጋወ ወደሙ ያብቃን

  • @mesidesign12
    @mesidesign123 жыл бұрын

    ወ/ሮ አበበችና ወ/ሮ ስላስ፣ ዘካርያስ፣ ቸርነትና በዚህ ስራ ላይ የተሳታፉትን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ። ወ/ሮ ስላስና አበበች ዘረኝነት ባልትፈጠረበት ጊዜ ስለነበራቹ እግዚአብሔርን አመስግኑ። ዘራቹ ይባረክ

  • @chaltumegra6754

    @chaltumegra6754

    3 жыл бұрын

    weldhe be lejoche agegewe

  • @abrahamaman16

    @abrahamaman16

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen!!

  • @lydiaseifu6688

    @lydiaseifu6688

    3 жыл бұрын

    አሜን፡፡

  • @woinshet2595

    @woinshet2595

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @ame969

    @ame969

    3 жыл бұрын

    ናይ ወደ ቤቴ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32863 жыл бұрын

    አቤት ለንስሃ ሞት መብቃት እንዴት መታደል መስላችሁ እንደው ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ በሙሉ ውጭ ያለም ይሄንን እድል እመቤቴ ታመቻችልን የእማማ ዝናሽን እድል እመቤቴ ትስጠን👏🏽👏🏽👏🏽

  • @samalenu2118

    @samalenu2118

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-dn2cs8hw5m

    @user-dn2cs8hw5m

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @milimili3774

    @milimili3774

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @elsazeleke6852

    @elsazeleke6852

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @meronabebe4412

    @meronabebe4412

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid5693 жыл бұрын

    እዩ የዘመኑ ልጆች ጎረቤት እንዲህ ይከባበራል ወይዘሮ ስላት እና አበበች ከልብ እናመሰግናለን በችግራቸዉ ጊዜ ያላቸዉ ተካፍለዉ እዚህ አድርሰዋል የበጎነት ተምሳሌት🙏🏽🙏🏽

  • @rahelmolla893

    @rahelmolla893

    3 жыл бұрын

    ዘኪ ተባርክ

  • @SalamSalam-mx9wq

    @SalamSalam-mx9wq

    3 жыл бұрын

    እግዚ አብ ሔር ሁላችሁንም ለዚህታቅ ክብር ያብካችሁ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ

  • @bdbd4713

    @bdbd4713

    3 жыл бұрын

    በጣም 🙏መታደል ነው እንደዚህ ነው ያደግነው 🙏🙏

  • @maledachekol6594
    @maledachekol65943 жыл бұрын

    ወ/ሮ አበበች እና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ወ/ሮ ስላስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መቼም ቃላት ያጥረኛል ❤🙏🙏🙏ዘኬ የወጣት አስተዋይ የዘመኑ የዙር በሽታ ያልጠለፈህ አብዝቶ በረከቱን ፣ ጤናዉን ይስጥህ ❤🙏🙏🙏 አሜን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @Ghp7657

    @Ghp7657

    3 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @mesidesign12

    @mesidesign12

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-ti7ls2fz8d
    @user-ti7ls2fz8d3 жыл бұрын

    እውነት ግን የክርስቶስን ስጋወደሙ መቀበል ቀልድ ይመስላል እግዛብሔር ለዚ ክብር ያብቃን ለማያምኑበት ትልቅ መልእክት ነው እማማ ዝናሽዬ እንዴት እንዳማረባቸው ቸሩ መድሐንያለም ክብር ምስጋና ይገባዋል።

  • @museabera

    @museabera

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ipaqxbl8p5vbgso.html

  • @eliyona1346
    @eliyona13463 жыл бұрын

    አያችሁ ኢትዮጵያዊነት ጉረቤት ዘር ሳይቆጥር ይደግፋል ሙስሊም ክርስትያን ሳንል ደስ ስንል እኮ

  • @tsionkebebew2476

    @tsionkebebew2476

    3 жыл бұрын

    You are right ✅ 💚💛❤👍👍👍🙏

  • @mikiasshmelash
    @mikiasshmelash3 жыл бұрын

    ወይዘሮ አበበች ወይዘሮ ስላስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እማማ ዝናሽ የሰው ውለታ የማይረሱ ትልቅ ሰው

  • @mercy9108
    @mercy91083 жыл бұрын

    " ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው " እልልልልልል. እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @museabera

    @museabera

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ipaqxbl8p5vbgso.html

  • @user-ke7bk1cf6z
    @user-ke7bk1cf6z3 жыл бұрын

    ዲስ ላይክ እምታርጉ ልቦናችሁ ፈጣሪ ይመልሰው

  • @user-dy3yz5ke6r

    @user-dy3yz5ke6r

    3 жыл бұрын

    ዲሰ ላይክ የሚያረጎት እፃናት ልጆች ሰልኩን ሲይዙት ለመጫወት ሲነካኩ ይመሰለኘል ።

  • @gddgdd8767

    @gddgdd8767

    3 жыл бұрын

    yanchin yemelesew kafirr

  • @marymmarymali4220
    @marymmarymali42203 жыл бұрын

    የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሚባሉት ለካ እንዲ ነው

  • @ethiopia2164
    @ethiopia21643 жыл бұрын

    I am muslim l Love you cristian siste and brather l Love you zeki and emama zinash ዘኪ ወልደህ ሳም ፈጣሪ ጧሪ ልጅ ይስጥህ ወንድሜ

  • @AZGZ-nh4dk

    @AZGZ-nh4dk

    3 жыл бұрын

    አሜን 🙏 ደስ ስትይ ትልቅ ሰው ነሽ😍

  • @SuperThankyougod

    @SuperThankyougod

    3 жыл бұрын

    ❤️

  • @meaziroyal8914

    @meaziroyal8914

    3 жыл бұрын

    የእኔ ኢትዮጵያዊ

  • @lamlamlamlam1312

    @lamlamlamlam1312

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    አሜን#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @ahmedsiraj2864
    @ahmedsiraj28643 жыл бұрын

    ሙሺራመስለዋል ዛሪ ደሞ አላህ እድሜውን ያርዝምልን እወደወታለሁ

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    አሜንየተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @astertekle8537

    @astertekle8537

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @sisisisio585

    @sisisisio585

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-yo2no8vx7x

    @user-yo2no8vx7x

    3 жыл бұрын

    ክክክክክክወይኔአውንተሽፋፍናለይ እደአርቦቹ ክክክ

  • @MimiMimi-tm5jc

    @MimiMimi-tm5jc

    3 жыл бұрын

    አቦ አላህ ይባርክህ እደዚ ዓይነት ሙስሊም ያብዛልን ፈጣሪ እደዚ ጡሩ ሰዎችን ይባርክልን ሙስሊም ሆነህ ቆርበው ምርቃትህ እራሱ ፍቅርን ያመለህታል ሙስሊም ወድሞቻችን እህቶቻችን ከዚ ተማሩ ካፊር እያላቹ ጥላቻን አታስተምሩ እኔ ክርስታነኝ ግን ሙስሊም እወዳለው አብዝቼ

  • @user-ti7ls2fz8d
    @user-ti7ls2fz8d3 жыл бұрын

    የኔናት የኔ ሙሽራ እንኳን ለዚ ክብር አበቃዎት ሀያሉ ንጉስ ቸሩ መድሀንያለም ይመስገን እንዴት እንዳማረባቸው ግርማሞገሱን ነው የደፋባቸው ዘኪ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትዳርህ ይባረክ አበቡም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ።

  • @sosikassahun2190
    @sosikassahun21903 жыл бұрын

    ዘኪ ይሔ መታደል ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እማማ ዝናሽ አንድ ልጃቸው ይጦረኛል ይቀብረኛል ብለው ሲያስብ በሞት ተነጠቁ። አንተ ደሞ እኔ አድጌ ደርሼላት እናቴን እጦራታለሁ ብለህ ታስብ ነበር ነገር ግን ያ ሁሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆነና ለዚህ ሁለታችሁም አልታደላችሁም አሁን ግን የማያልቅበት አምላክ ላንተም እናት ለሳቸውም ልጅ ሰጣችሁና ይኸው ዛሬ ትጠቃቀማላችሁ በማማዝናሽ አንተም ትረዳለህ እሳቸውን ትረዳለህ ዛሬ ደግሞ ትልቁን የፀጋ ስራ ሰርተሀል ለስጋው እና ለደሙ አብቅተሀቸዋል ለሳቸው እረጅም እድሜ ለአንተ ደግሞ ፀጋውን ያብዛልክ ።

  • @senaitsenait4711

    @senaitsenait4711

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tinaye964
    @tinaye9643 жыл бұрын

    ዉይ በእመቤቴ እያለቀስኩ ነው የሳኩት ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት😢😢ዘኪ እመቤቴ ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት የማይቆጠር አድርጎ ይስጥህ ተባርክ ይንተ አይነቱን ያብዛል በርታ ወንድሜ❤️❤️❤️❤️

  • @ethiofanos8030

    @ethiofanos8030

    3 жыл бұрын

    get lost

  • @ethiofanos8030

    @ethiofanos8030

    3 жыл бұрын

    u look like a man or dragqueen

  • @b.t7056

    @b.t7056

    3 жыл бұрын

    Titiniya Nane@ እማማ ዝናሽ ሲመጡ ደስታ የአገር ቤትና የቤተሰብ ናፍቆት አይዞሽ እናትዬ

  • @gideyhaile7142

    @gideyhaile7142

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ዘኪ ዘር ግን እንደ ምድር አሸዋ እንድስማይ ክዋክብት ይበዚኪ ይባርክ

  • @gulsoeda8498
    @gulsoeda84983 жыл бұрын

    ቁንጂና 1 ናቸው ሁሌ የሚገርመኝ ፀዳታቸው ደስ ይላሉ ፀዳት ስላላቸው ስው የሚስራው ከልባቸው አይደርስም የማታ እንጀራ ይስጥህሲባል ቀላል ይመስላል ይህ ማለት ነው

  • @samersamer3612

    @samersamer3612

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @bezaabraham5874

    @bezaabraham5874

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @kalimahalima5636

    @kalimahalima5636

    3 жыл бұрын

    @@samersamer3612 እረ የታጠበልብስ እየለበሱ ገላቸውን እያጠበ ያፀዳቸው ዘካሪያስ ነው ግን ፅዳትም አታቸው ግን አያያዙ ነው የልጁ

  • @uae5311

    @uae5311

    3 жыл бұрын

    የቡልጋ ሰዉ ብናረጁም እራሳችን አንጥልም ሁሉም ናቸው እኛጋ

  • @lulahi9315
    @lulahi93153 жыл бұрын

    ይሄን ታሪክ እናቴም ነግራኝ ነበር ምግብ ከንጉስ ንጉስ የሚበልጥ ነው ብላ አለች አሉ እማማ ዝናሽየ እንኮን ለዚህ አበቃወት እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይሰጠወት ዘኬም ያሰብከው ሁሉ ይሳካል

  • @hizkiasterfe1401

    @hizkiasterfe1401

    3 жыл бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው እማዬ የነገሩን።በእርግጥ ይህን አይነት ትሬንድ(ማእድ እህል..እጅግ ክቡሩን ነው) በቤተሰባችን ዘንድ ይነገራል፤ይተገባርልም! እሳቸው ይህን ሲናገሩ ስሰማ በጣም ደስስስስ ነው ያለኝ!

  • @abdumesu1964
    @abdumesu19643 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ የመጨረሻ አምሮዋል እረ ዘኪ እትዬ አበቡን አሳየን የማማ ዝናሽ ሒውት የመለስ ሁሉ አላህ እድሜ ይስጣቹ ተባረኩ.

  • @sol7d663

    @sol7d663

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @senaitsenait4711

    @senaitsenait4711

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @asterzeleke9459

    @asterzeleke9459

    3 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃዎት አንተም እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    3 жыл бұрын

    Me too I know i like to see abibu as well ! I’m wondering what kind of amazing person she is God bless her !!

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline28663 жыл бұрын

    ማነው አበብን ማየት የፈለገ ብቻ👍👈

  • @vivaviva4164

    @vivaviva4164

    3 жыл бұрын

    Zeki program sijemir yetayut bal ena mistoch abebu meselechign

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @amenamen4622

    @amenamen4622

    3 жыл бұрын

    Kalfelgus ede

  • @badryamohammed1942

    @badryamohammed1942

    3 жыл бұрын

    @@vivaviva4164 ٥5فف5ةةةغ .حتى

  • @user-cd8ho1zf8d

    @user-cd8ho1zf8d

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @mitikiedessie1633
    @mitikiedessie16333 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ እንኳን ለዚች ቀን አደረሰዎት ዛሬ ደግሞ ልክ እንደ ፀሐይ አብርተዋል ፈጣሪ ይመስገን

  • @sst1748
    @sst17483 жыл бұрын

    ዘኬ ለምታደርጉ ነገር ሁሉ ከነጐደኞችህ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ ዋናው ፍፃሜ ነው መጀመሩ እድል ሆኖ

  • @fatumamohammed2628
    @fatumamohammed26283 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ውለታ አይረሱም ወይዘሮ አበቡን በጣም ያመሰግናሉ ደግነታቸውንም ተናግረው አይጨርሱም ::

  • @user-ef8cz5rl4k

    @user-ef8cz5rl4k

    3 жыл бұрын

    እህቴ የዲሮ ሰውችኮ. ውለታቸው አይረሱም

  • @edendagne1093
    @edendagne10933 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል በጣም ደስ የሚል ዘክዬ ትልቅ ስራ ነው የስራህው አንተም ለወደፊቱ ከልጅችህ አግኘው ዘር ይባረክ ትዳርህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    አሜን #የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @user-pn6me7ks3v

    @user-pn6me7ks3v

    3 жыл бұрын

    አሜን (3)በጣም ደስ ይላል ♥♥♥♥

  • @gideygebremedhin1124

    @gideygebremedhin1124

    3 жыл бұрын

    44rrr

  • @tsigabembaye6389
    @tsigabembaye63893 жыл бұрын

    እንኮን ተጎሳቁለው አልሞቱ ዘኪ የጌታ መልእክተኛ ደረስክላቸው ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye4333 жыл бұрын

    ወ/ሮ አበብና ወ/ሮ ስላስ በማማ ዝናሽ ህይወት ውስጥ ትልቅ ቦታ አላቸው እነሱን ማመስገን የግድ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ብድራቸሁን ይከፈለው ዘካርያስ ላንተም የማታ እንጀራ ይስጥህ

  • @banarussom1843

    @banarussom1843

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏❤️ le hulachenem🙏🙏🙏

  • @user-rw2rq6ws5q
    @user-rw2rq6ws5q3 жыл бұрын

    የዚህን የተባረከ ልጅ ውለታ ሳስብ ግርም ይለኛል ::! ታድለህኮ ነው :: ጌታ ሆይ ክበር ተመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @dawitamekseb6319
    @dawitamekseb63193 жыл бұрын

    እሰይ ተባርክ ብሩክ ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ ፈጣሪ ኩሉ ዐለም ክቡር ሐዉ እማማ ዝናሽየ እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-jp6uh6xt3n

    @user-jp6uh6xt3n

    3 жыл бұрын

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷አብዚ ግዜ እዚ ዝገብር እግዛአብሄር ዝሃቦ እዩ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abeyeneabeyene5749

    @abeyeneabeyene5749

    3 жыл бұрын

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rahelsintayehu

    @rahelsintayehu

    3 жыл бұрын

    Amen!!!🇪🇷🇪🇹🙏

  • @hilenaalewey2721

    @hilenaalewey2721

    3 жыл бұрын

    🙏🇪🇹🙏🇪🇷🙏

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    አሜን#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @Rosa-ahemed
    @Rosa-ahemed3 жыл бұрын

    I'm Muslim woman I'm happy for Emama zinash today 😍 I have big respect and love for all my Ethiopian Christian people ❤

  • @yanitgirma

    @yanitgirma

    3 жыл бұрын

    ዘር ይውጣልሽ አንች መልካም ሴት❤❤❤

  • @mariajone1628

    @mariajone1628

    3 жыл бұрын

    We love you munaye.

  • @mariajone1628

    @mariajone1628

    3 жыл бұрын

    I am Christian but most of my family is muslim we love each other and care each other too the matter what.

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    3 жыл бұрын

    ዘርህ ይባረክ

  • @americaneaglegtllc2211

    @americaneaglegtllc2211

    3 жыл бұрын

    Muna E/r anchinem yebarkesh, le ageresh yabkash fetari

  • @sintayehucherinet4879
    @sintayehucherinet48793 жыл бұрын

    ሰው ኑሮውን ይመስላል የሚበለው ለካ እውነት ነው እማማ ዝናሽ እንዴት አምሮባቸዋል እናታችን ይኑሩልን፡

  • @cfhggg5042

    @cfhggg5042

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate87033 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር በደስታ ብዙ ጊዜ አለቀስኩ የሳቸውን እድል ለኛም ያድለን

  • @meharikidane-mehari7181

    @meharikidane-mehari7181

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @banarussom1843

    @banarussom1843

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @elsatwealde7949

    @elsatwealde7949

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sintekoche9687
    @sintekoche96873 жыл бұрын

    እኔ አበቡን የምገልፅበት ቃላት የለኝም። እግዚአብሔር ብድራትሽን ይክፈልሽ ።አንቺ ያልኩሽ እንደእናቴ አስቤሽ ነው ቅር እንዳይልሽ እናቴ ተነስተሽ የማትጠገቢ ደግ እናት ነሽ እመብርሐን ከፊት ከሗላሽ ትቅደም በመግባት መውጣትሽ ሁሉ አብራሽ ትሁን። በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት እናት ማግኘት ከባድ ነው ። እኔ እናቴ ሞታብኛለች የእናቴ ስም ደሞ አበበች ይባላል ተገጣጠመችሁብኝ እኮ።እናቴን ነፍሷን ይማርልኝ። አንችንም እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ።

  • @mariyetube7118
    @mariyetube71183 жыл бұрын

    ዘኪን ያልችሁ እስኪ እንያችሁ እንዴት ደስ ይላል ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulunegusse8021
    @mulunegusse80213 жыл бұрын

    ቡና የምታፈላው የኢትዮጵያን እንዲህ የኖርነው ሙስሊም ክርስቲያኑ እንዲህ ነው የኖርነው ክብር ላንቺም ለበጎ ስራ ለምትሰሩ ሁሉ እግዝአብሔ ይስጣችሁ

  • @alganaweldu
    @alganaweldu3 жыл бұрын

    ኣሰይ ተምስገን ፈጣሪ እማማ ዝናሽየ ... እንቃዕ ኣብዚ ኣብጽሓኽን... 🙏🙏🙏😍.... ዘክየ ደሞ ፈጣሪ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክ... ሁለ እንደዚ ይልበሱ የነ እናት 🙏🙏🙏😍😍😍😍🌷🌷🌷😍😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad38273 жыл бұрын

    ሙሽራ እማማ ዝናሽ መስለዋል የፈጣሪ ስራ ምን ይሳነዋል. ተመስገን ።

  • @flowermekonnen8776

    @flowermekonnen8776

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen Egzibiher ymesgen 🙏🙏🙏

  • @chrstianmisgana4418

    @chrstianmisgana4418

    3 жыл бұрын

    የጌታ ስጋና ደም ተቀብለው ከሙሽራም በላይ ናቸው ሙሽራ መስለዋል ሳይሆን ሙሽራም ናቸው

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    የእውነትም ሙሽራ #የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @TrendTalk156

    @TrendTalk156

    3 жыл бұрын

    @@chrstianmisgana4418 ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💚💚ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!

  • @TrendTalk156

    @TrendTalk156

    3 жыл бұрын

    @@flowermekonnen8776 ፈቃድህ/ሽ ከሆነ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው የዉዶቹ ቤተሰብ 🖌በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💚💚ለማንበብ ፈቃደኛ ስለሆንክ/ሽ በጣም አመሰግናለው !!!

  • @use1K629
    @use1K6293 жыл бұрын

    ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው ይላል ቃሉ ዘኬ እንኳን ደስ አለህ ወንድም ክበር ተመስገን አማኑኤል አምላክ ✝️✝️💒💒✝️✝️💒🙏🙏

  • @tube5250
    @tube52503 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በማንኛውም ቅጽበት ሕይወትን ይለውጣል ፡፡ ለእግዚአብሄር ምስጋና ይሁን ፡፡

  • @user-ti7ls2fz8d
    @user-ti7ls2fz8d3 жыл бұрын

    ወይዘሮ ስላስዬ እግዛብሔር ይባርኮት እድሜና ጤና ይስጦት ከነቤተሰቦ

  • @alroemie9370
    @alroemie93703 жыл бұрын

    ዘካርያሰ ተባረክ እማማ ዝናሸ ውበት ፈሰሰባቸው የወለዱትም እንዲህ አይንከባከብም

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi84773 жыл бұрын

    ክብር ማእድ ነው የንጉስ ልጅ መጣ ብዬ ከገበታ ላይ ተነስቼ ነዎር እልልም !! ከእግዜር በታች ማእድ ክብር ነው !! ብለው የልኡል መኮንን ሚስት የሆነችውን ተማሪ ታሪክ እምም ዝናሽ ነገሩን የሚደነቁ እናት ናቸው ክብር ይስጠዎት ለዚህ ያበቁዎት እምላክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቅድስ ሚካኤል በፍቅር ይስባስበን ዘረኛውን ያጥፉልን 🙏🏾💚💛❤️

  • @ethiohabeshawezeyun3265
    @ethiohabeshawezeyun32653 жыл бұрын

    ደስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን ተቃጠለ ዘኪዬ እትዬ አበቡ ተባረኩልን ዕድሜ ዘመናቹን በደስታ ያኑርልን

  • @sebleeshete5583
    @sebleeshete55833 жыл бұрын

    አማማ ዝናሽ እንኳን ለሰማያዊው ማዕድ አበቃሆት ። በጣም ነው ደስ ያለኝ።

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa23563 жыл бұрын

    ውፍ ኪዳነምህረት እንኳን ለዚህ አበቃችዎት እማምዬ ውበቱ ደሞ ደፍቶቦታል ሲያምሩ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ወንድማችን 👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @user-be2vd6og3x

    @user-be2vd6og3x

    3 жыл бұрын

    በትክክል

  • @mezanmulat2109

    @mezanmulat2109

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @mkdseworku7925

    @mkdseworku7925

    3 жыл бұрын

    አሜሜን

  • @user-fv6ty9pf7y
    @user-fv6ty9pf7y3 жыл бұрын

    እሰይ እሰይ እዴት መታደል ነዉ አፈጣሪ ጋር መኖር እኔም ለዝ ያብቃኝ

  • @menberekidane9529

    @menberekidane9529

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen me2.

  • @hiretabirhanedengelemareya1929

    @hiretabirhanedengelemareya1929

    3 жыл бұрын

    Amen bwenati lhulachenem yabekane

  • @musearayagaltigray8682

    @musearayagaltigray8682

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @enushsenait6018

    @enushsenait6018

    3 жыл бұрын

    Amen Yefeligushiw yisakalish!

  • @maronmaron5635
    @maronmaron56353 жыл бұрын

    ወይዘሮ አበቡ እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ፈጣሪ እርስዎንም መጦሪያዎትን ያሳምርሎት

  • @mesfinalemu2006
    @mesfinalemu20063 жыл бұрын

    ትልቁ ፀሎት መጨረሻየን አሳምርልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን።

  • @user-sn1sc3zx3j

    @user-sn1sc3zx3j

    3 жыл бұрын

    አሜን በእውነት እውነት ነው

  • @mezanmulat2109

    @mezanmulat2109

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed78323 жыл бұрын

    አበቡ ሆይ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ያንቺ አይነቷን ያብዛልን

  • @million3056
    @million30563 жыл бұрын

    የእማማ ዝናሽና የእማማ ስላስን ፍቅር እያየህ ትናንት የተፈጠረ ፌስቡክን ተከትለህ አማራ ትግሬ ትላለህ። አሳዛኝ ትውልድ።

  • @Semiraasmara

    @Semiraasmara

    3 жыл бұрын

    ትክክል

  • @museabera

    @museabera

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ipaqxbl8p5vbgso.html

  • @minty1188

    @minty1188

    3 жыл бұрын

    እኮ ደስ ሲሉ

  • @alganaweldu
    @alganaweldu3 жыл бұрын

    እኔ ሚገርመኒ ነገር dislike ምታድርጉ ሰዎች Like የመሰላቸው ነው.... ደሞ እማማ ዝናሽ 😍😍😍🇪🇷

  • @almazenegus1956

    @almazenegus1956

    3 жыл бұрын

    Eko

  • @ziyadaziyada8069
    @ziyadaziyada80693 жыл бұрын

    ዘኪ እውነት እማማ ዝናሽን እደዚ እዳስደስትካቸው አላህ አተንም በምትፍልገው ነገራ ሁሉ አላህ ያስደስትክ

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi44053 жыл бұрын

    ወይዘሮ አበቡ ከነመላው ቤተሰባቸው ይባርክ ፈጣሪ ብድራቸውን ይክፈላቸው የክፉ ቀን ደራሽ የችግር ጊዜ አለኝታ

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    3 жыл бұрын

    እልልልልል አሁን ስራህ ተባርክ ዘኪ እስከሁን ቡዙ ስራታሀል ይሁገን ልዪ ነዉ ይሔነዉ ክርስትና

  • @shegisaketo9841

    @shegisaketo9841

    3 жыл бұрын

    😍😘😍😍💔💔💔💔💔

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen21123 жыл бұрын

    ዘኪዬ የነብስ ዋጋ ያርግልህ።

  • @muluberihun7130
    @muluberihun71303 жыл бұрын

    ዘኪዬ ቅዱስ ሠው እመብርሀን ትዳርህን ትባርክልህ እዳተአይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y3 жыл бұрын

    እልልልልልልል ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይዎት አለው እማማ ዝናሽ እንኳን ለዚህ በቁ ዘኪ ውለታህን መድሀኒያለም ይክፈልህ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን🙏💚💛❤ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @saraasratasrat9467
    @saraasratasrat94673 жыл бұрын

    እማማ ዝናሽ ሙሽራ መስለዋል ተመስገን ደስ ሲሉ ዘኪ ተባረክ።

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie2233 жыл бұрын

    እኔ እና እህት ወንድሞቼ አሁን ድረስ እናትና አባታችን በወጡ በገቡ ቁጥር ኖር እያልን እንነሳለን ታዲያ አባቴ ምግብ ላይ እንዳትነሱ ንጉስ ነው መዓድ ይለናል ይቆጣል እማማ ዝናሽ ሲያወሩ አባዬ ትዝ አለኝ።እድሜ ይስጦት እማማ ዝናሽ።ምን ይሳነዋል የኛ መድሃኒዓለም።ጎረቤት ፈጥኖ ደራሽ።ዘኪ አንተ ልዩ ነክ።

  • @meseretm5015

    @meseretm5015

    3 жыл бұрын

    እኔ ምለው ሁሌ አበቡ ሢሉ እሠማለው አበቡን ግን አይቻት አላውቅም

  • @aynalembejdo9682
    @aynalembejdo96823 жыл бұрын

    አይ እማማ ዝናሽዩ ተወዳጅ እናት ውኑ እንካን ለዚህ አበቃውት ተመስገን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e3 жыл бұрын

    ዘከራያስ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግክ ወለድ ክበድ የርገጥከው መሬት እርጥብ ይሁን የእናት ሆድ ይመርቅክ

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu40513 жыл бұрын

    እኔ በጣም አለቀሱክ በእውነት የሆነ ነገር እንማራልን እኚ ሰው በጣም ሰው ወዳድ ነበሩ አሁንም ሰው ይወዳሉ ለዚነው መጨረሻቸው ያመረው የዘራነውን ነው የምናጭደው ልቦነውን ይስጠን በውነት

  • @tigisttg7080

    @tigisttg7080

    3 жыл бұрын

    አሜን ❤

  • @bdbd4713

    @bdbd4713

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን በጣም እውነት ነው

  • @user-ph1cc7rj7k

    @user-ph1cc7rj7k

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ermiastilahun8728
    @ermiastilahun87283 жыл бұрын

    ዘኪ ወ/ሮ አበቡን አሳየን። እኚህን መልካምና ደግ ሴት ማየት እንፈልጋለን።

  • @freayethiopia4170
    @freayethiopia41703 жыл бұрын

    ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው እማማ ዝናሽዬዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን ለዚ ክብር አበቃዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት እናቴ ዘኪዬዬዬዬዬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ተባረክ

  • @haregeweynitube7467
    @haregeweynitube74673 жыл бұрын

    ዘካርያስ ሓወይ እግዚአብሔር ምሳካ ይኩን ድንግል ማርያም ኣብ ናብራካ ስርሓካ ኩሉ ትባርክ ። ንኣዴና ማማ ዝናሽ ዝተረፈ ዕድሚኤን ብስጉኡን ደሙን ተቀቢለን ተሓጉሴን ከሕልፍኦ ዝፈቀደ ፈጣሪ ይመስገን።

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    አሜን#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @tizitatisfa304
    @tizitatisfa3043 жыл бұрын

    እኔም በቁርባን ላገባ ነው ከ4 ወር በዋላ ይርዳሽ በሉኝ እግዛብሄር አምላክ

  • @Heavennebiyu

    @Heavennebiyu

    3 жыл бұрын

    Egzabher Amlak hasabachun yimulaw 💚💛❤

  • @tizitatisfa304

    @tizitatisfa304

    3 жыл бұрын

    @@Heavennebiyu ameni Ameni yeni Wedi Sis Lanchemi Emegelshalew

  • @senaitgirma9848

    @senaitgirma9848

    3 жыл бұрын

    አሜን ይረዳሽ እኔም አስባለው ያሳካልሽ በሉኝ

  • @solianadametew3256

    @solianadametew3256

    3 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @user-eb2yq2ni6s

    @user-eb2yq2ni6s

    3 жыл бұрын

    ቅዱስ እግዚ አብ ሔር የልብሽ መሻት ይፍፅምልሽ ማር ግን ሳስበው እኔ እቀድምሻልው መስልኝ ክክክ

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele42803 жыл бұрын

    ይኸው ታድያ ኪዳነ ምህረት እመበቴ በርጅና ዘመናቸው ይሄው አቀባራ ጦሪ ላከችላቸው ተመስገን

  • @lovegrace1303
    @lovegrace13033 жыл бұрын

    ፍቅርን ነው ያየሁት ከዚህ ቤት ሁላችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።

  • @hiwottadesse2106
    @hiwottadesse21063 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እሰይ እሰይ አንተም እንኳን ደስ አለህ ዘኪ

  • @mahiderhabetamu2525
    @mahiderhabetamu25253 жыл бұрын

    እሰይ እልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይድረሰው🙏🙏🙏

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r3 жыл бұрын

    እግዚአቤሄር ይመሥገን ዘካርያሥ ቃላት አጠረኝ ላተ እና ለዳተአይነቱ የበጎ አድራጎቶች እግዚአቤሄር ይጠብቃችሁ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha70693 жыл бұрын

    እንዲ ነው ጉርብትና እቺ ናት የኛ ኢትዮጵያ ዘር ሳይቆጣጠር ሰው የሚዋደድባት ሀገሬን ነው እኔ ምፈልጋት ጌታ ደጉን ዘመን ይመልስልን

  • @hanna3904
    @hanna39043 жыл бұрын

    ተልቁ እጀራ የማታ እጀራ ነው በማማ ዝናሽ ማየት ነው ከደስታየ ብዛት OmG 😭😭😭 ለኛም ያድለን የማታ እንጀራ

  • @hamerhamar1635

    @hamerhamar1635

    3 жыл бұрын

    አሜን የኔ እናት🙏🙏🙏

  • @kalkidantube6581

    @kalkidantube6581

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @alenema87

    @alenema87

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @mimegirma251

    @mimegirma251

    3 жыл бұрын

    ትክክል በፊት አያቴ የማታ እንጀራ ይስጥሽ ስትለኝ ቀልድ ይመስለኝ ነበር ትክክል ነው ሁላችንንም የማታ እንጀራ ይስጠብ

  • @user-qn4yf1dk5j

    @user-qn4yf1dk5j

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia56753 жыл бұрын

    የኔ ሙሽራ እማማ ዝናሽዬ ዛሬ ድግስ ነበር የ ሚያስፈልገው እልርልርል በስማይ ቡምደር ምስጋና ለ እግዚአብሔር ይሁን እልእልእልእእልልልልልልልልልልልል ይህንን ያሳየን እልልልልልልልልልል

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    አሜን#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge98683 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጠ የዘላለም ሕይወት አለው፡፡ እማማ ዝናሽ ከዚህ ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም ስንሻገር እርሶ በክብር ከመላክት ጋር ይዘምራሉ፡፡ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እርሶንም ከምድራዊ የስጋ ፈተና ይሰውሮት ይጠብቆት፡፡ ዘኪ የተባረክ ልጅ ነህ በሰማይ ዋጋ ከፍ ያለ ነው፡፡

  • @hannamariam2534
    @hannamariam25343 жыл бұрын

    ዋው ውይይይ ዘኪ ምን ልበልህ ደስታዬ ወደር አጣሁ ዘክዬ እድሜህን ያርዝመውውውውውው ምን ላድርግህ በደስታ ለሞት ነው እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ እማማ ዝናሽ እንኳን ደስ አለዎት ፍፃሜዎትን ያሳምርልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azebbekele4300
    @azebbekele43003 жыл бұрын

    እሰይ እሰይ እሰይ..ዘካርያስ ተባረክ ዘርህን ያብዛው

  • @fozitube3022

    @fozitube3022

    3 жыл бұрын

    Azeb dmreg mar

  • @kalubalicha4514
    @kalubalicha45143 жыл бұрын

    ወርቅ. አገኘው. ተገኘ. ወርቅ. ተባረክ. ወልደ ህ. ሳም. ተባረክክክክክክ

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay45493 жыл бұрын

    መጨረሻችንን ያሳምርልን እንደ እማማ ዝናሽ ዚኪ ተባረክልኝ።

  • @user-yl4xe6wq9t
    @user-yl4xe6wq9t3 жыл бұрын

    ዘክየ ተገኘወርቅ ዘመነህ ይባረክ እናቴ እማማዝናሽ እንኳን ለተከበረው ለቅዱስ ቁርባኑ አበቃወት ተመስገን እግዚአብሔር አዋቂነው ሁሉንም በሰአቱ ይከውናል 🙏

  • @tewahidopage3813
    @tewahidopage38133 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ ካለሁበት መጥፎ ህይወት አዉጥተህ እንደዚህ ልጅ መልካም ነገርን እንድሰራ ፈቃድህ ይሁንልኝ

  • @hyme7165
    @hyme71653 жыл бұрын

    እናቴ እንኳን ለዚህ በቁ ክብር ምስጋና ይሁን ለድግል ማርያም ልጅ በዉነት መታደል ነዉ ደስ ይላል

  • @zelalmetemsgne9572
    @zelalmetemsgne95723 жыл бұрын

    የመንፈስ ቅዱስ ሙሽራ: ደስ ሲሉ እግዚአብሄር ጸጋውን እድሜ እና ጤና ይስጠዎት አሜን።

  • @jurelove6266
    @jurelove62663 жыл бұрын

    የእኔ ቆንጆ ጎረቤት አክባሪ😍

  • @ufjgugut9499

    @ufjgugut9499

    3 жыл бұрын

    የእኔ ቆንጆ። ኣላህ ዪጠብቀወት💋💋💋💋

  • @godolyas6410
    @godolyas64103 жыл бұрын

    ይህን ላደረገ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን እማማዬ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😍😍😍😍😍💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏 የእማማ ዝናሽ እንኳን ደስስስስ አለዎት ከዚህ በላይ መታደል ምን አለና ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዘኪዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ👏💕 ወይኔ እማማ ዝናሽ ደስስስ ሲሉ እንግዳ አከባበራቸው 😍😍😍😍😘💖

  • @sionsion2027

    @sionsion2027

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @user-mv7rb5ek2t

    @user-mv7rb5ek2t

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @lamlamlamlam6042

    @lamlamlamlam6042

    3 жыл бұрын

    ❤❤🌹

  • @eduyedingillijedu20

    @eduyedingillijedu20

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @tigesttigest2606

    @tigesttigest2606

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አሎት እማማ ዝናሽዬ

  • @user-mf8ug4jt6n
    @user-mf8ug4jt6n3 жыл бұрын

    አንተ ትልቅ ሰው አምላክ የልብህን መሻት ይሙላል ወንድሜ አንተንም ለዚህ ትልቅ ቁምነገር ያብቃክ ዛሬ ደስ ብሎኛል።

  • @bethela9060
    @bethela90603 жыл бұрын

    God is great, mama zenashe again in her life invite people to eat and drink in her own home, Zeki God 🙏 bless you.

  • @user-zs8vr6zn2r
    @user-zs8vr6zn2r3 жыл бұрын

    ውድ የማማ ዝናሽ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ አለን የተመኘነውን እግዚአብሔር አሳክቶታል 🌹🌹🌹🌹

  • @naswnice9368
    @naswnice93683 жыл бұрын

    አበበችየተባለችውበጣምጡሩናትአላህይጠብቅሽ

  • @alemtube1150

    @alemtube1150

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @embathailou236

    @embathailou236

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @adengetehun6184

    @adengetehun6184

    3 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @Mimi-cv6vv
    @Mimi-cv6vv3 жыл бұрын

    መጀመሪያ ያየኋቸው ቀን ይህንን ያህል እድሜ ይኖራቸዋል ብዬ አላሰብኩም ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው ለካ ያንን ሁሉ አልፈው ለዚ በቁ እናንተም እንደማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @Heavennebiyu

    @Heavennebiyu

    3 жыл бұрын

    Me too. EGZABHER SIRAW DINK NEW

  • @ninatube3696

    @ninatube3696

    3 жыл бұрын

    Amen

  • @tdiresse
    @tdiresse3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጤናችሁን ይስጣችሁ እማማ ስላስ እና ጓደኛቸው እረጅም እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ እንደዚህ ናት የዱሮዎች ዘር አያውቁም ሰውነትን ነበር የሚአስቀድሙት

  • @user-mx2xk5wb6w
    @user-mx2xk5wb6w3 жыл бұрын

    Wowwww እማማ ዝናሽ እዝጋመ ልክ መታ የተወለዱ ህጸን መሰሉኝ ስያምሩ እንኳን ጌታ ለዝህ ክብር አበቆት እማማዬ❤❤❤

  • @yezihalemtad2951
    @yezihalemtad29513 жыл бұрын

    ዛኪየ እንደዚህ ነጭ አልብሰህ ስጋ ደሙን እንደተቀበሉት ሁሉ አንተንም ፈጣሪ እንደመላይክቱ ብርሀን አልብሶ ይቀበልህ

  • @sabaghumbot5485

    @sabaghumbot5485

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetshaka9792

    @genetshaka9792

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-id7jv3qp5h

    @user-id7jv3qp5h

    3 жыл бұрын

    አሜን3

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @tenudejene451
    @tenudejene4513 жыл бұрын

    ልጄ ሲሉ አንጀት ይበላሉ እማምዬ ፍቅራቸው የእውኘት ነው ዘኪ ዘመንህ ይባረክ

  • @gosloww297
    @gosloww2973 жыл бұрын

    አንድ ነብስ አስመልጠሀል በሰማይ ትልቅ ደስታ ይሆናል ብርክ በል

  • @user-oe3le1lb7s
    @user-oe3le1lb7s3 жыл бұрын

    እንኳን ደሥ አለዎት አለን እናቴ ዘኪ ና አበበች ተባረኩ ቃል የለኝም ደሥ ብሎኛል ወይ እማማ ዝናሽ የሚገርም ትውስታ ነው በተለይ የትምህርት ቤቱ ነገር ደሥ የሚል መዋደድ ደሥ የሚል ኢትዮጵያዊነት ነው እባካችሁ ከእነ እነሡ እንማር ፍቅርን እማማ ዝናሽ ሙሽራ መሥለዋል ዘኪን የወለደች እናት ና አባት የተባረኩ ናቸው በጣም ለዚያ ነው ዘኪን የመሠለ ቅዱሥ የሠጣቸው እግዚአብሔር

  • @user-jp6uh6xt3n
    @user-jp6uh6xt3n3 жыл бұрын

    አቤት መታደል ገና ልጁ ሁኜ አባቴ ነፍሱን ይማረዉ ስትጸልይ የማታ እንጀራ ይስጠኝ ብለሽ ጸልይ ስለኝ ርቦኝ እንዳልራብ ነዉ ብየ ስጠይቀዉ ይስቅብኝ ነበር አይግዜ እንዲህ ነዉ እመቤቴ አብዝታ ትስጥህ ተባረክ ያክብርህ

  • @user-qk8vz9iz3x

    @user-qk8vz9iz3x

    3 жыл бұрын

    አሜን#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን kzread.info/dash/bejne/mWh8s5qgXdDOh8o.html&feature=share

  • @user-uw2qc3hf2l

    @user-uw2qc3hf2l

    3 жыл бұрын

    egizaberi yetemesegen yihuni tamesigen ekoni lesigawe demu abejeweti amilake

  • @azebtufa8535

    @azebtufa8535

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ አሁን ነዉ የሚገባን

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    3 жыл бұрын

    እትየአበቡምን የተባረከችነች።

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    3 жыл бұрын

    እትየአበቡን አቅርቡልን እባካችሁ አኒያት።

Келесі