እማምንበትን ነገር አናገራለሁ … ከአድናቂው የተበረከተለት የመኪና ስጦታ ... ጋዜጠኛ እና የህግ ባለሞያው ሰመረ ባሪያው አዲስ መጽሀፉን ያስተዋውቃል

Ойын-сауық

Semere Bariaw .... bit.ly/3U7Xvv8
እማምንበትን ነገር አናገራለሁ … ከአድናቂው የተበረከተለት የመኪና ስጦታ ... ጋዜጠኛ እና የህግ ባለሞያው ሰመረ ባሪያው | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 538

  • @adayee17
    @adayee17 Жыл бұрын

    ይሄ ሰው መድረክ እና ወንበር ሊያገኝ የሚገባው ድንቅ ቀና ለትውልድ የሚያስብ በሳል ሰው ነው.... ክብር ይገባሃል 🙏

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    Жыл бұрын

    ♦️♦️ ሰይፍ እንደውም የአየር ሰአት ስጠው ! ሰመረ በቄ የታመቀ እውቀት ያለው ሰው ነው ይሄ ተወላግዶ ያደገውን ትውልድ እንዲያስተካክለው !! በሚረባ በማይረባ ከምትጨርሰው ሰአት ለትውልድ የሚጠቅምም ስራ ሰራ ሰይፉ !!

  • @bbtaddy2491

    @bbtaddy2491

    Жыл бұрын

    የትኛው ወይዘንድሮ መሀይም መሀይምን ያደንቃል

  • @mahletabebe72

    @mahletabebe72

    Жыл бұрын

    @@bbtaddy2491 we’re not accept Ethiopian enemies…

  • @mahletabebe72

    @mahletabebe72

    Жыл бұрын

    @@bbtaddy2491 did you lessen what’s SEMERE said or what’s he doing right!? You should to know what kind book he’s wrote!!!!!

  • @brookbizuayehu8725

    @brookbizuayehu8725

    8 ай бұрын

    Ewnet nw kebire yegebawal Antim saltinager balemalefeh memesgin yegebahal

  • @ltube9958
    @ltube9958 Жыл бұрын

    ሰመረ ሎጅካል ነው። የሚያወራው እውነት ነው። ለሀገር ትልቅ ክብር አለው። ባህላችንን ለመጠበቅ የሚያደረገው ጥረት ደስ ይለኛል። በርታ ሰሜ!

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Жыл бұрын

    ባርቾ ማንንም አትስማ ወልጋደ ሰዎችን ትምህርት እየሰጠህ ነው ምስጋና ላንተ🙏🏾

  • @yaheyamohammedessa3736
    @yaheyamohammedessa3736 Жыл бұрын

    ሴፊሻ ዛሬ ገና ወሳኝ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ጀግና ውንድማችን ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቦ

  • @mesaysadat1679
    @mesaysadat1679 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዘ ነው የተማረ ስው እንደዚህ የሚዲያ ሠው ሲሆን ብዙ ተፅኖ ይፈጥራል እረጅም ዕድሜ እመኛለሁ

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145 Жыл бұрын

    Seme እጅግ የማከብረው የማህበራዊ ጉዳዮች ሐያሲ ነው!! በርታ ወንድሜ እንዳንተ ያሉ ሀያስያን ያስፈልገናል!!

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    Жыл бұрын

    ♦️♦️ ሰይፍ እንደውም የአየር ሰአት ስጠው ! ሰመረ በቄ የታመቀ እውቀት ያለው ሰው ነው ይሄ ተወላግዶ ያደገውን ትውልድ እንዲያስተካክለው !! በሚረባ በማይረባ ከምትጨርሰው ሰአት ለትውልድ የሚጠቅምም ስራ ሰራ ሰይፉ !!

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Жыл бұрын

    ሰመረ በጣም የምወደው ልጅ በጣም ፍሬ ያለው ነገር ነው በቲክቶክም በፌስቡክም በዩቱዩብም መልእቱን የሚያስተላልፍ

  • @hiwe569
    @hiwe569 Жыл бұрын

    ከጀርባ የምናዝንበትን ነገር ብዙ ሰው ወይ ጊዜ ብሎ ተገርመው አዝነው የሚያልፉትን እነሱን ወክለ ሀቅ ስለምትናገር ትመቸኛለህ ❤ ይመችህ💜

  • @user-fd6dm7fd1o
    @user-fd6dm7fd1o Жыл бұрын

    የምር ሰመረ ባሪያው በጣም ይመቸኛል የማንንም እከካም እከካቸውን ያክላቸዋል በርታ ሰምየ

  • @AmyAmy-pz5cj
    @AmyAmy-pz5cj Жыл бұрын

    በጣም የማደንቀው ስው ነው የእውነት መደነቅ ያለበት ስው ነው ያንተን አይነት ስው ያብዛልን

  • @amira-ep8mc
    @amira-ep8mc11 ай бұрын

    ሰሜ እኔ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ጠቅላይ ሚኒስተር ብትሆን ሀገራችን ያለ ስጋት ትኖር ነበር ብዬ አስባለሁ

  • @St-in6kr
    @St-in6kr Жыл бұрын

    በዚ ዘመን ሰገጤ ስለበዛ እንደሰመረ አይነት ያብዛልን👍🏾👍🏾

  • @user-qj8yl1mu3d

    @user-qj8yl1mu3d

    25 күн бұрын

    Ere brother temeceshinge min lemalet feligeshe new 😂😂😂😂😂

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ 💚💛❤️ ሀገራችን ሰላማ ተመልሶ ህዝቦቻ በሰላም ሲኖሩ ማ የት የናፈቀ 👍👍👍

  • @wellotube2
    @wellotube2 Жыл бұрын

    ውድ ኢትዮጵያን በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @yosef5988

    @yosef5988

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tamrisaeed7158

    @tamrisaeed7158

    Жыл бұрын

    አሚን ዉድ

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @ngng1037

    @ngng1037

    Жыл бұрын

    amen

  • @egziabhereyimesgen1429

    @egziabhereyimesgen1429

    Жыл бұрын

    Ameeeeen❤❤❤❤

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын

    ሰሜ አድናቂሕ ነኝ ለትውልዳችን የምታስፈልግ ከባድ ሚዛን ውድ ሰው ነሕ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሕ 💚💛❤

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    Жыл бұрын

    እሯ እሱ ያመነበትን ሲናገር ፃድቅ ሌላው የፈለገው ሲናገር ኩነኔ 😆😆 ቤቲ rip ብላለች 😄 የኬፌለው ቱፋ አድናቂ ነኝ 😆😆🥰🥰🥰

  • @nurhussienrizke8190

    @nurhussienrizke8190

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ሰሜ ከባድ ሚዛን ሰው ነው። We need him badly!

  • @user-ct3ob7ir3l

    @user-ct3ob7ir3l

    Жыл бұрын

    @@oromtitiiibrahim1238 ሰመረ ለእንደ አንተ አይነቱ አተላ ስለማይመጥን ደረጃሕም ስላልሆነ ያተን አድናቆት አይፈልግም R I P የከፍያለው አድናቂ ቂቂቂቂ

  • @oromtitiiibrahim1238

    @oromtitiiibrahim1238

    Жыл бұрын

    @@user-ct3ob7ir3l እኔ እኮ አይደለሁም ሞተ ያልኩት ቤትዮ tiktok ነች ለማንኛው እኔ እያልኩ ያለው ሰመረ ጥቁር ነው ስል አይ ሰመረ ነኝ ነው አትበል 😄😄😆😆 ለማለቲ ኖ

  • @umnia369
    @umnia36911 ай бұрын

    ምርጥ ኢትዮብያዋ ነው በጣም የምወድው. አላህ ይጠብቅህ

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Жыл бұрын

    በአሁን ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚኖሩ በጣም ጥቂት ግለሰቦች መካከል አንዱ ሰመረ ነው የባለጌ መድሃኒት ! እድሜ ይስጠው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Жыл бұрын

    ደስ ሲል ስወደው ቀልዱ ይመቸኛል ሰሜ ምርጥ ሰው

  • @hanny7217
    @hanny7217 Жыл бұрын

    የሰመረ አክባሪ ነኝ ☺️በጣም ምርጥ ሰው 🥰

  • @hayibahayiba980
    @hayibahayiba980 Жыл бұрын

    ሠሜ አፍህን ይባርከው ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ln6qy6et6e
    @user-ln6qy6et6e Жыл бұрын

    እኔ የማውቀው በቲክቶክ ነው እና ለእንዳንድ ወጥረገጥ ልጆች ልካቸውን ይነግራቸዋል ።እናአድናቂህ ነኝ።

  • @darisweet7537
    @darisweet7537 Жыл бұрын

    ሰይፋችን እባክህን በእውቀቱን ጋብዝልን

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 Жыл бұрын

    ሰሜ በጥሩ ስብእና ያደገ ወጊን ባህሉን አክባሪ ፖዘቲቭ ቲንከር ነው ከዚህ ውጭ የሆኑ ሰወችን ልክ ሲያስገባልን ለኔ አንደኛ ነው።

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145 Жыл бұрын

    ስላበረከትከው/ሰላዘጋጀኸው "የህግ dictionary" እጅግ ክብር አለኝ!! Big respect bro!!

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Жыл бұрын

    በጣም ትመቸህኝ የባሰ ለምን ቢባል ሰው መተቸት ወይ መውቃት ሳይሆን በትክክል ተገበርከው አደንቅሀለው በርታ ሰሜ ባለ ሽሙጡ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Жыл бұрын

    ለሀገራችን የምትለፉ መልካሙን ሁሉ የምታስቡ ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 Жыл бұрын

    ሰሜ አገር ወዳድ የኢትዮጵያዊነት እሴትና ባህል እዳይሸረሸር ጠክሮ የሚተጋ ሰዉ ረጅም እድሜ ይስጥህ።

  • @Helu460
    @Helu460 Жыл бұрын

    ሰምዬ በጣም ነው የምዝናናው በቲክ ቶክ ቪድዮችህ 🤣🤣❤❤❤ የተማርክ እና ለሀገርህ ትልቅ ውለታ ስለዋልክ አመሰግንሀለሁ። It makes me to proud of you 👏 🥰 💚💛❤

  • @hiwe569
    @hiwe569 Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ሰይፉ አንተንም ይመለከታል ይሄ ትውልድ ሲስት ላለመጠመድ ትሸሻለህ 🙄ሰመረ ኑርልን💜💜💜

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Жыл бұрын

    Semere Ethiopia need more people like you, you are reall , educated and very talented , keep up the great job and well done on your new book. God bless you

  • @addisberhan4629
    @addisberhan4629 Жыл бұрын

    I have respect for people who has the courage to write a book.

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 Жыл бұрын

    Love and Respect to both of you ❤ ሰሜ ትለያለህ እድሜ እና ጤና ጌታ ያድልህ 🙏

  • @user-fo3sk7ht8m
    @user-fo3sk7ht8m Жыл бұрын

    እውነት ነው ዩኒቨርሲቲ ብዙ እንቸገር ነበር በተለይ ደግሞ በአማርኛ ቋንቋ አፍ ያልፈቱት ጓደኞቻችን ሲቸገሩ አስተውል ነበር በኔ ግዜም ባይደርስ ለሌሎች በመድረሱ ደስ ብሎኛል

  • @lozamered1699
    @lozamered1699 Жыл бұрын

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊሥ ዛሬ በለተቀኑ በያላቹበት ይጠብቃቹ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ልጄ የአእምሮ ውሥንነት አጋጥሞት የዓሣ ዘይት ታዞለታል እባካቹ እህት ወንድሞቼ ውጪ ያላቹ ላኩልኝ ኢትዮጵያ ውሥጥ ጠፍቷል

  • @misrakmisu2750

    @misrakmisu2750

    Жыл бұрын

    Tseble astemekiwe wude Egizabher yemiraw

  • @mohammedasrar9079
    @mohammedasrar9079 Жыл бұрын

    ሰመረ በጣም አሪፍ ስራ ፍሬሽ ተማሪ ሲሆን ቃላቶቹ ያስቸግራሉ ግን ያንተ መጽሀፍ ያቃልላል ዋውውው ሰመረ ቲክቶክ ላይ የምትናገረው ነገር ሀቅ ነው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ነሀ

  • @maklak1224
    @maklak1224 Жыл бұрын

    This man has been doing a great job on his reaction videos. We should be able to respect our culture and value as other countries do. If you love yourself, you need to respect where you came from and the culture and society you were growing up. We need to be proud of who we are. Keep doin what you are doin, bro . have a big respect for ya.

  • @abeltesfaye836

    @abeltesfaye836

    Жыл бұрын

    Mak You're doing great job on your comment too! I appreciate you

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    Жыл бұрын

    We love you

  • @birshtesfa4805
    @birshtesfa4805 Жыл бұрын

    I like such realistic and open-minded person. Keep it up ሰሜ

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Жыл бұрын

    እኔ በጣም ነው የማደንቀው የህግ ባለሙያ ከሆነ ደሞ መብቱን ያቃል ኮርኩሟቸው እንኳ የማይቀየሩ አሉ

  • @weynatube21
    @weynatube21 Жыл бұрын

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 Жыл бұрын

    Semi, smart,brilliant, decent, humble, Postive, Kind, Semi, wish you the best. Long life with Good health 💏

  • @yakobdaniel9587
    @yakobdaniel9587 Жыл бұрын

    i really respect him he worried about our culture bug up you deserve everything you got right now

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 Жыл бұрын

    ኡፍ ይህን የሰይፉን ፕሮግራም ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠበቅ.

  • @yesrimyaqob1614
    @yesrimyaqob1614 Жыл бұрын

    ሳሚ ባርያው ወላሂ በጣም ማደንቀው እና ፈልጌ ምከታተለው ነጭ ነጭዋን ተናጋሪ ነው አቦ ምችት ይበልህ

  • @fregt5276
    @fregt5276 Жыл бұрын

    አንዳንዴ ሰውን በደንብ ሳናውቀው እንጠላዋለን አይመቸኝም ነበር ዛሬ ግን ሳውቀው አመለካኬቴ ተቀየረ

  • @bulgaw
    @bulgaw Жыл бұрын

    Seifu.. thanks for for inviting Seme,who I believe is a very respected citizen. And I believe he will be making real impact on society. Seme .. keep up the good work.

  • @sofiyasofiya430
    @sofiyasofiya430 Жыл бұрын

    ተባረክ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ 💚💛❤️

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Жыл бұрын

    ጎበዝ የኛሰው ከጀርባው ሲያማው ነው የሚወደው ስተቱን ማመን አይፈልጉም ጎበዝ በደንብ ንገራቸው ለራስክ ለሀቅክ ለእውነት ስትኖር ሰዉ ሊርቅ ሊጠላክ ይችላል ግን ፈጣሪ አይጥላክ ሰው ሰው ነው ወዳየበት ነው ስለዚህ ፈጣሪን አስቀድም ስራክን ስራ

  • @urjiahmed2752
    @urjiahmed2752 Жыл бұрын

    We love u semere, and also seifu fantahun.... 🙏🙏 semere keep it up u do good job 🙏❤️

  • @kalebgemeda
    @kalebgemeda Жыл бұрын

    ሰመረ መልካም እና ሊበረታታ የሚገባው ሰው ነው ፣አንዳአንድ ቀላል የሚመስሉንን ግን ትልቅ ተግፃፅ የሚገባቸውን ነገሮች በግልፅ የሚናገርና ሰው ነው ።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    ማሽሟጠጥ ብቻ ትመሥለኝ ነበር ሰመረ ይመቸኛል ነጭ ነጯን ነው የሚናገረው በጣም ነው የምወድህ መልካም እድል

  • @abrilo854
    @abrilo854 Жыл бұрын

    ሰሜ በጣም ነው የማከብርክ እይታክ ሁሌም ይገርመኛል በርታልን

  • @fz8520
    @fz8520 Жыл бұрын

    You deserve the gifts Semere. Your videos are all instructive, helpful to inculcate constructive thoughts to the society.

  • @zerihunhwold
    @zerihunhwold8 ай бұрын

    በጣም አመስግናለሁ ሰይፍዬ ፤ በሀገራችን ከ80%በላይ ክሪቲክስ እና ኮሜንት በማይቀበልበት ሀገር ብቸኛው መድሀኒት ይህ ልጅ ነው።

  • @esubalewatlabachew9848
    @esubalewatlabachew9848 Жыл бұрын

    በጣም አራዳ፣አሰተዋይ፣ጎበዝ ልጅ ነው።ሰሜን ፋና ቲቪ ላይ ጀምሮ ነው የማውቀው ከዛን ጊዜ ጀምሮ አድናቂው ነኝ።ለጋጠወጦች ምርጥ መድሀኒት ነው።ቀጥልበት በትክክልኛው መንገድ ላይ ነህ።

  • @hiwe569
    @hiwe569 Жыл бұрын

    እኛ የተገደበልን ነውር የሚባል ነገር አለ ዛሬ መሰልጠን ይሁን መሰይጠን ትውልዱ ጋጥ ወጥ ሆኗል🙄 እንዳታቆም በአሳብ ከሚስማሙት መሀል ነኝ ይመችህ❤

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Жыл бұрын

    ጎበዝ ሰመረ በጣም አድናቂሕ ነኝ መተቸትሕን እንዳታቆም በዙ ትቀይረዋለሕ ይሕንን ሕብረተሰብ የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት አለብን አንዲ ልክልካቸው ንገርልን አንኳን ኖርልን ጌታ እየሱስ ለኛ ሲል ነው ያንን ሁሉ መከራ የተቀበለው አንተው ለስድባቸው ቦታ እትስጠው መናገርሕን መተቸችትሕ እናዳታቆም የተማርክ ሕግ የምታውቅ ስለሆነ አትፍራ ወንድሜ ።

  • @tirualemtube
    @tirualemtube Жыл бұрын

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማቹህ ብዝት ይበል ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @nurhussienrizke8190
    @nurhussienrizke8190 Жыл бұрын

    እኔ ራሱ በጣም ነው የምወድህ ሰሜ አንበሳው

  • @Sammy_34567
    @Sammy_34567 Жыл бұрын

    This guy is one of the few that actually will put those folks on blast if they’re giving our culture a bad name. I respect that. We need more ppl to bash those clowns

  • @TheWondimagegn

    @TheWondimagegn

    Жыл бұрын

    I couldn't agree more, Sammy B.

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын

    እኔ የመሰለን "ምንትላለች/ምን ይላል" ድንቅ ነው አስተምሮትህ💚💛❤🌷🙏😂😂😂

  • @zennaeshetie7406
    @zennaeshetie7406 Жыл бұрын

    I love this man ,his reaction is insane 😍

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Жыл бұрын

    ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ በእርግጠኝነት ጥሩ ትውልድ ይፈጠራል:: በርታ መቸም እኛ እውነቱን ነግሮ ከስህተት የሚመልሰንን ሰው አንወድም እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @yordanos211
    @yordanos211 Жыл бұрын

    I respect & follow you semere our generation need more ppl like you thank you 🙏

  • @almealme3348
    @almealme3348 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Жыл бұрын

    wow. I didn't know he studied Law? wow. very impressing and inspiring. specially to write a book and share the knowledge is really amazing, I really admire and appreciate you Semere. well done.

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z4 ай бұрын

    ሰሜ ባሪያው በጣም ጀግና ሀገሩን የሚወድ ለእውነት የቆመ ወሳኚ ሰው ነው በጣም ነው የሚመቸኚ❤❤❤❤❤

  • @ayeledesalegn5367
    @ayeledesalegn5367 Жыл бұрын

    Semere, I have big respect. Writing a 1 page paper is difficult, but you wrote 1 big book. It is the sign for your commitment.

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Жыл бұрын

    ሰሜ በጣም የምወደው የማደንቀው ሰው

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Жыл бұрын

    ሰመረ በጣም ሊመሰገን ሊበረታታ ይገባል እኔ በርታ አድናቂክ ነኝ

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 Жыл бұрын

    ባርች በጣም አመሰግናለሁ ትውልድ እንዳይበላሽ ባህል እንዳይጠፋ የኢትዮጵያ ክብር እንዳይነካ የምታደርገው እጅግ ድንቅ ነው በርታ Thank you so much !!!!🍏🍋🍎🙏🎃

  • @solianasoliana4052

    @solianasoliana4052

    Жыл бұрын

    ♦️♦️ ሰይፍ እንደውም የአየር ሰአት ስጠው ! ሰመረ በቄ የታመቀ እውቀት ያለው ሰው ነው ይሄ ተወላግዶ ያደገውን ትውልድ እንዲያስተካክለው !! በሚረባ በማይረባ ከምትጨርሰው ሰአት ለትውልድ የሚጠቅምም ስራ ሰራ ሰይፉ !!

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Жыл бұрын

    Semer is my favorite please keep going. ❤❤❤ we love you thanks

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Жыл бұрын

    ባርዬ ላሽሟጣጭም አሽሟጣች ላከብህ እኔ እምለው ያንን የመሰለ ደስ የምል ሙሉም ባይሆን የሚያምር መላጣህን አስጥሎ እንደዚህ ፍንዳታ ያስመሰለህን በማድረግህ አዝነናል የበፊቱ ነው የሚያምርብህ እውነት የምወድህ ወንድሜ! ከተሳሳትኩ አርመኝ: ሁሌም እንወድሀለን::

  • @getubekele4067
    @getubekele4067 Жыл бұрын

    Special and extraordinary person I love him very much

  • @KokebaGoraw
    @KokebaGoraw20 күн бұрын

    ሁለት ምርጥ ሰዎች ❤❤❤😊

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 Жыл бұрын

    ሰመረ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @melakualemayehu7421
    @melakualemayehu7421 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ አደንቅሀለሁ በርታ

  • @ricasota9829
    @ricasota9829 Жыл бұрын

    i ilike him very much keep up the good work

  • @solomonmerso6959
    @solomonmerso6959 Жыл бұрын

    Semri you are the best and you Sefu keep it up !!!!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Жыл бұрын

    ሰመረ.እናመሰግናለን

  • @henokdebekulu5329
    @henokdebekulu5329 Жыл бұрын

    An absolute positive. We need this.

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso19 күн бұрын

    ደግ ሰው የምር always big respect 💝🤗

  • @woynshettefera450
    @woynshettefera450 Жыл бұрын

    Enem betam new yemiwedih, you are a very honest person.

  • @Ethio-Gamer-ic5xt
    @Ethio-Gamer-ic5xt Жыл бұрын

    ሰይፍሻ የእውነት ሰመረን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝከው እናመሰግናለን ለሃገር እና ለማህበረሰቡ እጅግ ጠቃሚና ገንቢ አስተያየቶችን ሚያነሳ ድንቅ ልጅ ነው መበረታታትና መመስገን ያለበት ልጅ ነው social media ብትከተሉትና ብታግዙት በጣም ለውጥ ሚያመጣ ወጣት ነው

  • @memevlog586
    @memevlog586 Жыл бұрын

    Much love with big respect gashi semer 🙏 yetmar sew yigdelgn ewnet ,

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Жыл бұрын

    በስመአብ!!!እንዴት እንደምወድህ !!!! ድምጽ ስለሆንክ እናመሰግናለ!!!!ትክክል ነህ!!! ይመለከተናል!!!!!!!!ብሎ የሚናገረውነገረ ሁሉ ትክክልነው!!!!!

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Жыл бұрын

    በጣም የሚመቼኝ ሰው👌

  • @abiotimiru1842
    @abiotimiru1842 Жыл бұрын

    ይመችህ ሠሜ። በርታልኝ

  • @ammanmichael5590
    @ammanmichael5590 Жыл бұрын

    Right person with right time.bravo baryaw

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Жыл бұрын

    awesome information! 💪

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Жыл бұрын

    ባርች ሰራውችህ በጣም ነው የማድነቀው 👍👍👍👍

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Жыл бұрын

    ሰላም ለሀገረ ልጆች በሙሉ🙋💚💛❤❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏🙏💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e10 ай бұрын

    ❤❤ሰሜ❤❤❤ወነት ከመናገር ወደሗላ አይልም❤❤❤እደሱ ያብዛልን በጣም ያሰቃል ጎበዝነዉ ትውልድ ይቀይራል❤❤❤

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 Жыл бұрын

    ክብር ይገባሀል 🙏

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani32348 ай бұрын

    ሰሜ ሰሜ ሰሜ ኑርልን ታስፈልገናለህ

  • @demerseyoum4762
    @demerseyoum476210 ай бұрын

    ሴፍሻ ...እንደ ሰመረ ያሉ የማህበረሰቡን እፀፆች የሚያሲያዩ ሰወች እንዲበዙልን ...እ/ግ ይርዳን ..!

  • @yunusedris7046
    @yunusedris7046 Жыл бұрын

    I am really a fan of Semere...keep going

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Жыл бұрын

    ባርች በጣም ነው ምዎድህ

  • @tub8545
    @tub8545 Жыл бұрын

    great MAN RESPECT

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Жыл бұрын

    ሰላማችንም እንዳንተ ፀጉር ይመለስልን

  • @estifbatu1468
    @estifbatu1468 Жыл бұрын

    Semere tebarek wendime

Келесі