ይሄ ገባ ያለ ጸጉር የማን ነው? ተወዳጆቹ ጸጉር ያስተከሉት ሰመረ ና ይገረም ይገምታሉ Seifu on EBS

Ойын-сауық

ይሄ ገባ ያለ ጸጉር የማን ነው? ተወዳጆቹ ጸጉር ያስተከሉት ሰመረ ና ይገረም ይገምታሉ Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 173

  • @wellotube2
    @wellotube2 Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Жыл бұрын

    እድሜ ፀጋ ነው! በእድሜ የሚመጣ ተፈጥሯዊ የስውነት ለውጥ በፀጋ መቀበል ክቡር ነው!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ሠብሉ

  • @semiethiotub

    @semiethiotub

    Жыл бұрын

    @@anuyoutube5454 እንደዚህ ብለህ አትፃፍ ቡኋላ ያነሳብሀል ቃሉን ቀየር አድርገህ ተጠቀም ጠይቅ ለምሳሌ ደምሩኝ ቤተሰብ አድርጉኝ እያልክ ጠይቅ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    @@semiethiotub እሽ አመሠግናለሁ

  • @user-tw7qm8my8q

    @user-tw7qm8my8q

    Жыл бұрын

    ሳህ

  • @kasabidika4851
    @kasabidika4851 Жыл бұрын

    እኛ የዳቦ እና የሠላም ጉዳይ ነው አጀዳችን ከፀጉር ነቀለ ተከላ ይልቅ

  • @asterworku3101

    @asterworku3101

    Жыл бұрын

    አንዳንዴ ፈታ ጥሩ ነው

  • @memegetachewable

    @memegetachewable

    Жыл бұрын

    የዳቦ ጉዳይ የሚጠየቀው መንግስት እንጂ ሰይፉ እና አርቲስቱ አይደሉም ሁሉም አብዛኛው ሰው የኮመንት አሰጣጥ አያውቅም ያለቦታው ሰዎችን የማይመለከታቸውን ጉዳይ ሲጽፉ ይታያሉ የተሰጠውን ስራ ነው የሚሰራው ሸገር ዳቦ ብለው ሲዶኮስሩ የነበሩት ከንቲባዎቹ ነበሩ እነሱን ሲያቀርብ ይጠይቅልካል እሱንም ከፈቀዱለት

  • @Helu460

    @Helu460

    Жыл бұрын

    @@asterworku3101 👏👏❤

  • @ermiaserifo9948

    @ermiaserifo9948

    Жыл бұрын

    ወይ ደቦ ነገረ ይገረመል

  • @eyaminosbirhanu6791

    @eyaminosbirhanu6791

    Жыл бұрын

    እና እዚ ምን ትሰራለህ ታድያ

  • @maskibogale7317
    @maskibogale7317 Жыл бұрын

    ሴፉ ተፈጥሮ መልካም ነው አግዚኣብሄር ውብ ተፈጥሮ ሰጥቶሃል ታምራለህ ፀጉር ቢኖርህ ባይኖርህ ዋናው ጤና ነው አድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ መሥኪ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Жыл бұрын

    ስመረዬ ስወድህ 👍👍 ስይፉ ስመረን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል እናመስግናለን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    በሥደት ያለንበሙሉ ሐሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሐገራችን ያብቃን ሰላም ፍቅር ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹❤😘

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @sabamelese1129

    @sabamelese1129

    Жыл бұрын

    Amen

  • @Gahouston4
    @Gahouston4 Жыл бұрын

    I Really appreciate 🙏 Samare for this generation on Titok Need more like him

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 Жыл бұрын

    የሰው ልጅ በራሱ መተማሀን ሲያቅተው በጣም ያሳፍራል በጣም ደግሞ ይገረም አሳፋሪ ሰው አንተ ደግሞ ክርስቶስን ጀግና ነኝ ደነዝ

  • @Zekirubel
    @Zekirubel Жыл бұрын

    በመላው አረብ ሀገራት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እጅግ በጣም ብርቱና ጎበዞች ናችሁ:: እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ጠብቆ በሰላም ለሀገራችሁ ይብቃችሁ::💚💛❤️ይህን እምታነቡ የልባችሁን ሀሳብ ሁሉ አምላክ ያሳካላችው:: ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏🙏

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ዘኪ

  • @meeenegn3361

    @meeenegn3361

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏

  • @kiya4589

    @kiya4589

    Жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @degeneshsheway8628

    @degeneshsheway8628

    Жыл бұрын

    አሜን!!!

  • @tsyonmaryam4708
    @tsyonmaryam4708 Жыл бұрын

    Seyfu programhn aymetnm yeman melata new eyalhu besew lay mashof betam yastelabachwal endezi aynet sra akum berash melata endefelek ashuf yesewn mebt akbr.

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Жыл бұрын

    cool insight! 💪

  • @nurhussienrizke8190
    @nurhussienrizke8190 Жыл бұрын

    ሰሜ አንደኛ ሰው My favourite media personnel, Semere bariaw!

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ኑሬ

  • @enayko5471
    @enayko5471 Жыл бұрын

    Seme thanks egek yebarek nurelegn 😘🙏

  • @Powerof7
    @Powerof7 Жыл бұрын

    የምርጦች ስብስብ😍😘😘😘💝💝💎ሰምዬ ባሪያው ስላየውክ ደስስ ብሎኛል ዋና ሰው።

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 Жыл бұрын

    ወይኔ ጉዴ የሰይፉ ሳቅ በራሱ በጣም ነው የምያስቀው።

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ሶፍ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Жыл бұрын

    ሕግ በማይከበርበት ሀገር የሕግ ቃላት መፍቻ ማሳተም.........አልናገረውም ይቅር። ጥረትህን ግን አደንቀዋለሁ። Bariaw Keep up the good work.

  • @amarechhailu6499
    @amarechhailu6499 Жыл бұрын

    አንድ ቀን በህይወትህ ስለህዝብ ሳትጨነቅ ዕድሜ ህ ገፋ ሳይበላ አይስቅ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Жыл бұрын

    ሰላም ለሀገረ ልጆች በሙሉ🙋💚💛❤❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏💚💛❤❤❤❤❤❤

  • @semiethiotub

    @semiethiotub

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ማሬ

  • @yaheyamohammedessa3736
    @yaheyamohammedessa3736 Жыл бұрын

    ባርቺ ስወድህ

  • @user-bf7rp9qj4o
    @user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын

    ሰመረን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ አብ

  • @aschalewwoldemariam2599
    @aschalewwoldemariam2599 Жыл бұрын

    Betam new yemiyastelabachu, keep it bold what is the matter? Yetetekele sar new yemimeslew

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Жыл бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Жыл бұрын

    Harif timret new Seme & Yige❤

  • @ayeledesalegn5367
    @ayeledesalegn5367 Жыл бұрын

    Semere, I wonder you. I have big respect to you.

  • @semiethiotub

    @semiethiotub

    Жыл бұрын

    ደምረኝ

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    ወይ እደት ደስ ይላል ጨዋታችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ቤል

  • @fifikebede8410
    @fifikebede8410 Жыл бұрын

    So funny thanks

  • @habtamuyilma1919
    @habtamuyilma1919 Жыл бұрын

    ይገረም የተባለ ሰው ንግግሩ አያምርም ። ደግሞ የኦርቶዶክስ ዘማሪ ነኝ እያለ በተፈጥሮ የመጣን መላጣው ላይ የጸጉር ተከላ ማከናወኑ በራሱ ጥያቄ ውስጥ ይወድቃል? ቀሺም

  • @omg7745
    @omg7745 Жыл бұрын

    ዘንድሮ ወንዶች ማለቃችሁ ነው ጭንቅላታችውን ተወቅራችው

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Жыл бұрын

    ይጣራልኝ ስይፉ ጌጡ ተመስገን አረፈ ያለው ይገረም ድጀኔ ሰላም ለሀገራችን ለምድራችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @semiethiotub

    @semiethiotub

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 Жыл бұрын

    Aznanachun bewunet Gen gobez nachehu teru gemtachuhal

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 Жыл бұрын

    በጣም የማከብራቸው የኛ ምርጦች

  • @semiethiotub

    @semiethiotub

    Жыл бұрын

    ሰሙ ደምሪኝ

  • @semiraumer4051

    @semiraumer4051

    Жыл бұрын

    @@semiethiotub እሺ

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 Жыл бұрын

    Sometimes men ale leyt yale engda betakerb???semer baryaw it’s okay sewu hula selchew eko

  • @messya7125
    @messya7125 Жыл бұрын

    ጎሽ ከሰቀቀን ወሬ ወታችሁ እንዲህ አስቁን ሁሌም ሳቅ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነዉ።

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ያገሬልጅ

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 Жыл бұрын

    Aye saw yagzbhren Sera Almkble yagrem kenta yahe Aytbkm

  • @AbiyMulatu
    @AbiyMulatu Жыл бұрын

    ena bmelet des new milegn mkniyatu memelet bedma mimeta kibr new

  • @temesgennega400
    @temesgennega400 Жыл бұрын

    ሰይፍሻ ሰሜ በመቅረቡ ደስተኛ ነን አስፈላጊ ሰው

  • @znashznash7736
    @znashznash7736 Жыл бұрын

    Betam ygermal bemayreba tyaka giza makatal yeseyfu program endena yakarew??

  • @Sara-wm1lz
    @Sara-wm1lz Жыл бұрын

    Ygerem Dejene tegur nm yseralhal h ndihum lyuu nek

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Жыл бұрын

    ሴፍሻ በጣም ነዉ ያንተን ሾዉ የምወደዉ እባክህን የማዲን የሞት መንስኤ መወቅ አለብን ያዉ ያንተሾዉ ነዉ ከሁሉም ሾዉ ቀዳሚ እና እዉነተኛ ነገር አንተጋ ብቻ ነዉ የሚኖረዉ ዉጤቱ ከደረሰ አደራ ሴፍሻ በማዲ ሞት እጅግ በጣም ነዉ የዘንኩት በተጨማሪም አዉነታዉ መታወቅ አለበት በግሩ ሄዶ በአጭር ሰአት ሂወቱ ያለፈዉ ሰለዚህ ምክንያቱ መታወቅ አለበት ነዉ የምለዉ በዚህ ሰአት ሞት የሌሌበት ልጅ ነዉ ያጣነዉ ሲበዛ ደግ የዋህ ልጅ ነዉ ስራዉም እጅግ ጡሩ ከሚባሉት የኢትዮጵያ ዘፋኞች አንዱ ነበር ስለሱ ከሞተ በኋላ የሰማሁት ነገር ምነዉ በህይወት እያለ በሆነ ነዉ ያልኩት ሰለሱ ከዘፈኑ ሌላ ምነም አላዉቅም ነበር አሁን ነዉ ያወኩት የበጓ ስራዉን ለዛም ነዉ የሞቱ ምክንያት መታወቅ አለበት ያልኩት አመሰግናለሁ ሴፍሻ

  • @Hana-dd6sv
    @Hana-dd6sv Жыл бұрын

    Yegaram siwadawu das sitlu love you all

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 Жыл бұрын

    የአሥፋውን አወኩት አይገርምም

  • @happygul3909
    @happygul3909 Жыл бұрын

    Saifu batem nwo yamewdih

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 Жыл бұрын

    ሰይፉ፣ነህ፣የምታምር

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Жыл бұрын

    ለምን ወጪ ታወጣላችሁ?እኔ መላጣ ወንድ ውስጤ ነው እመቤቴን::

  • @fraoldaniel945
    @fraoldaniel945 Жыл бұрын

    Semere Fan ✊️

  • @ash4805
    @ash4805 Жыл бұрын

    Yie yigerem shemam yehone sew new.kahun bewala betekristyan lay mezmur Jegne gelemele bitle & orthodox tewahido church bitders bedula yastekelkewn wede kedmo melata yikeyeral.becarefull.

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 Жыл бұрын

    በእግዚአብሔር ስራ ከምትገቡ ለጸጉር መላጣ መላጣ ለማስተከል የወጣው ብር ስንት ችግኝ ይፈላበት ነበር መላጣ ነኝ መመለጥ አጥያት አይደለም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የማየው መላጣዬን የማየው እንደ ጊፍት ነው

  • @firewawoke3376
    @firewawoke3376 Жыл бұрын

    Yesefu karew bzu new ?

  • @dsyaenatu7862
    @dsyaenatu7862 Жыл бұрын

    Ere wegen egetaw eye tebabase new fetari yirdan

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Жыл бұрын

    Am here for Semere bariaw

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Жыл бұрын

    Seyfsh endim yamrbhal !!!! kalhone degmo wedefit yelalan seaw tsegur tekela yfetru yhonal!!!!!

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Жыл бұрын

    ዚዳን እና ይድነቃቸውን እኔም መልሻለሁ ሰይፍሻ

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Жыл бұрын

    ሰይፍሻ ለምን የነ ይገረምን ቪዲዎ ቆረጥከው ሰዎች በራሳቸው ቻናል እየለጠፍት እኮ ነው ከቲቪ ወስደው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Жыл бұрын

    ወይ ጉድ ወንድ ልጅ ስለፀጉር መተከል ሲያወሩ ምን ላይ ደርስን ግርም ይላል

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Жыл бұрын

    የሰይፉን መላጣ ገምቼ አግኝቻለሁ

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Жыл бұрын

    ሰይፉ በጣም ሚገርመኝ ለ2 ተኛ ግዜ ከልብ ስትስቅ አየሁክ

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ አማኑ

  • @seidtubee
    @seidtubee Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገራችንንሠላሞኖን ይመልስለን ጥላቶቾን ያውድምልን🤲

  • @wishitimedia712
    @wishitimedia712 Жыл бұрын

    ye ethiopia lijoch lay yalew belecho tsegur yeneberew gize new mitimeslew semere

  • @fraolgudeta2877
    @fraolgudeta2877 Жыл бұрын

    ሰመረ ግማሽ ነው ያስተከለው ሙሉ የከፈለ አይመስለኝም

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    Жыл бұрын

    ጭንቅላቱ ዉስጥ ያለዉ መዉጣት እሚችለዉን ያህል አስወጥቷል ጭንቅላቱ ተጨማሪ ፀጉር አያመነጭም

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Жыл бұрын

    ሀሀሀሀ ግን ሰሜን በሰፊው ፕሮግራም እንፈልገዋለን ይጌንም

  • @semiethiotub

    @semiethiotub

    Жыл бұрын

    ደምረኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    አስቴር ይገረም ደጀኔ በጣም የምወደው አርቲስት 🥰

  • @fozako
    @fozako Жыл бұрын

    አይዞክ ሰይፍ ክክክክክክክክክክ

  • @mahishume89
    @mahishume89 Жыл бұрын

    እንዴ ምንድ ነው የህሁሉ ሀገራችን ላይ ማላጣ

  • @alemayehuabegaz4557
    @alemayehuabegaz4557 Жыл бұрын

    የይገረምሰ ይሁን የባሬዉ ምንይሉታል

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 Жыл бұрын

    ፍሬም እንስራልህ በሳቅ ገደለ ሰሜ

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q Жыл бұрын

    እኔ አስፍቲን እና አስፍውን አወኩ 😃

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች ሰላም ለናተ ይሁን ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @seidtubee
    @seidtubee Жыл бұрын

    ዋው በጣምገራሚነው በቀለለት🤣🤣

  • @semiethiotub

    @semiethiotub

    Жыл бұрын

    ደምረኝ ሰኢድ

  • @seidtubee

    @seidtubee

    Жыл бұрын

    @@semiethiotub ግቢና ቪድወየስር ኮሜት አሰቀምጭ እደምርሻለሁ 🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    ወይ ሰይፉ ማርክስ ኤንግልስ ሌኒን

  • @ademhabtia1783
    @ademhabtia1783 Жыл бұрын

    እሚገርመው አሁንም እየተመለጡ ነው

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Жыл бұрын

    ወይኔ ጨርሰዉ መላጣ

  • @mewa34
    @mewa34 Жыл бұрын

    ሴራሚክ ላይ አይበቅልም እኮ ሴፋሻ 😭😭😭

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 Жыл бұрын

    የሚገርም ነው እኛም ተመልካቾች በመላጣቸው የተወሰኑትን ለይተናቸዋል ።ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ጋሽ ስዩም ምሩጽ ይፍጠር አስፋው መሸሻ ያወኩዋቸው።

  • @hamdihungobezie4855
    @hamdihungobezie4855 Жыл бұрын

    Ay mGae zrige afer blue

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Жыл бұрын

    😁😁😁😁👍

  • @ibuprofenkora2641
    @ibuprofenkora2641 Жыл бұрын

    ለሰዎቹ ክብር ማሳነስ አይሆንም ?

  • @abelteshome1395
    @abelteshome1395 Жыл бұрын

    ጠርዝ ይሰራል ያበደ ነው

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅👍👍👍👍❤

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 Жыл бұрын

    አቦ ይመቻችሁ😂😂😂

  • @abellastman5405

    @abellastman5405

    Жыл бұрын

    ፍቅር 🥰🥰🥰

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ መአዚ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Жыл бұрын

    አይ ይገረም ቤለፈውም ሳይህ ወዲያው ጸጉር ጭማሪህን የሴቶች ዊግ ይሻላል -መነሳት የሚችለው። ለመሆኑ ሚስትህ ይህን ባእድ ስታይ በተለይ አልጋ ላይ አልቀፈፋትም? ካንተ አልጠበኩም።

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k Жыл бұрын

    ግን ጸጉር ንቅለ ተከላው ሳይድፌክት የለውምን

  • @sintayehuasres2930
    @sintayehuasres2930 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛውንም አወኩት

  • @satube738
    @satube738 Жыл бұрын

    Nebil nur ykrebln

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Жыл бұрын

    እደዛሬ ስቄ አላውቅም ግን ሁሉም መላጣ 😂😂😂😂😃😂

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 Жыл бұрын

    ❤🤣❤

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Жыл бұрын

    እሂ ሁሉ መላጣ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ😂😜

  • @mekdesadis3924
    @mekdesadis3924 Жыл бұрын

    💔💔💔💔😁😁😁

  • @ghhg4504
    @ghhg4504 Жыл бұрын

    እደው ሰይፉ ፈንታውን መቸይሆን ስለአገር የምታወራው አሆን አገር እየፈረሰች እናተ ስለፀጉር ታወራላቹህ ያሳዝናል

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 Жыл бұрын

    አደራህን ሳይፍ ጌጃ መስለህ እንዳትመጣ መላጣህ ይሻለናል

  • @aluone1
    @aluone1 Жыл бұрын

    ይጌ ሳቅህ ሌላ ሳቅ ይጋብዛል

  • @genet7274
    @genet7274 Жыл бұрын

    የምር ዘና ነው የሚረገው

  • @anuyoutube5454

    @anuyoutube5454

    Жыл бұрын

    ሠብሥክራይብ ገኒ

  • @genet7274

    @genet7274

    Жыл бұрын

    @@anuyoutube5454 ok

  • @jovaniendale5192
    @jovaniendale5192 Жыл бұрын

    ይሄ ሁሉ መላጣ አለ🤔😂😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Жыл бұрын

    ስይፍ ጭራሽ ፀጉር ብታስተክል በፍፁም በፍፁም አያምርብህም እንዳታርገው ታምራለህ አሁን እንዳለህ

  • @amanethiopia1075
    @amanethiopia1075 Жыл бұрын

    እረኛዬ ተሸለሙ! - Eregnaye Crew Appreciation DINNER AND AWARDMD @ Meridian Hotel Oct 30 2022 -5

  • @lemlemassefa6956
    @lemlemassefa6956 Жыл бұрын

    እኔሚገርመኝ የክርስቲያን ነኝ ባዩ ይገረም

  • @kuku9262
    @kuku9262 Жыл бұрын

    What is the purpose of this interview lol the whole time they are speaking about “melata”

  • @user-en7kn7oz2k
    @user-en7kn7oz2k Жыл бұрын

    ስንቱ ዳቦ ቆርሶ ለማደር በተቸገረበት አገር ስለጸጉር ንቅለ ተከላ ማውራት

  • @daniman3706
    @daniman3706 Жыл бұрын

    እረ ሰይፍ የሰፈር ድንጋይ ላይ ያለ ጨዋታ አትጫወት

  • @smith9071
    @smith9071 Жыл бұрын

    Sente nawe wagawe

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Жыл бұрын

    ሠዉ ስራ አትዋል ልበል ለፀጉር ይጨናቃል ሆ

  • @semiethiotub

    @semiethiotub

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

Келесі