Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V32

Комедия

Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZread, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs

Пікірлер: 792

  • @Zgoratube
    @Zgoratube10 ай бұрын

    የእውነት ድንቅ ሰው ነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን ድምፃችን ነህ❤ ሼር🙏

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma160610 ай бұрын

    ሰሜ ሀገር ወዳድ ለማህበረሰብ ተቆርቋሪ❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    @fiyametalovefiyametalove8690

    10 ай бұрын

    Yes

  • @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj
    @AlemzewdTeklgiorgis-jf1tj10 ай бұрын

    ሰሜ በልልኝ እነዚን የነጭ አገልጋይ ምድረ ቅንቅናም የዲቶክሱን በማስረጃ ስላስረዳከን እናመሰግናለን

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi10 ай бұрын

    የአራዳ ልጅ ፈሱ መድሀኒት ነው ይመችህ😀😀😀 ሰሜ ❤️

  • @foodandfashiontv

    @foodandfashiontv

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges372510 ай бұрын

    እድሜ ከጤና ይስጥህ ሰሜ!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birukyirga9681
    @birukyirga968110 ай бұрын

    አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ ሁሌም ትመቸኛለህ🙏🙏🙏

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb10 ай бұрын

    የምታስተላልፍቸዉ ነገሮች ቁም ነገር የተሞላባቸዉ እና ዘና የሚያደርጉ ናቸዉ እናመሰግናለን አንዳንዴ የማስበዉን ስትናገር እንዴት እንደምታስደስተኝ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu808810 ай бұрын

    አንደበትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ድንቅ ንግግር❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @menderin4228
    @menderin422810 ай бұрын

    ሰሜ ድሮ ባላውቅህ ይቆጨኝ ነበር😂😂😂 ኡፍ ምሽቴን አሳመርክልኝ በሳቅ አቦ ቶሎ ቶሎ ከች በል ብሮ።

  • @chuchumike3286
    @chuchumike328610 ай бұрын

    እርርርር ስመር ባሪያው መቼም እንባዬ ጠብ እስኪል ንው ያሳከኝ ታዲያ ስልኩን ውጦ ይምጣ ብለህ ከማለትህ የፊትህ አክሽን እር እንደው ታድለህ ደስስስ ይላል ስድብህም ምንህም እንደው ደስ ብለህ ብዙ ህዝብ ባንተ እንደሚዝናና መቼም ታውቃለህይመችህ አቦ ከንቤተስቦችህ🙏🏻👍👏🏽👌🙂🙂🙂🙂

  • @meronabraha3263
    @meronabraha326310 ай бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑረክ የወለድካቸዉ ይባረኩ

  • @azebtesfaye9328

    @azebtesfaye9328

    10 ай бұрын

    Amen

  • @Zionfree
    @Zionfree10 ай бұрын

    ቱታ 89 ዓም ከሳውዲ የመጣ ... 😅😅😂 you killed me 🤦🏾‍♂️🤩 ሰሜ የአራዳ ልጅ

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x10 ай бұрын

    ሰሜ እውነትህን ነው ወዴህ እንህድ ምንድነው ያጨሱት የእውነት 😂😂😂😂😂😂😂 ይመችህ ሰሜ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻

  • @binimangerarsefer3514
    @binimangerarsefer351410 ай бұрын

    ባርየ ኑርልን❤

  • @mesetube4610
    @mesetube461010 ай бұрын

    ሺ ሁንልን ወዳጄ አንደበትህ ይባረክ

  • @saray766
    @saray76610 ай бұрын

    ስወድክ እኮ ትክክለኛ ኢትዮፕያዊነህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @marthahagos1762

    @marthahagos1762

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂 indian set neberku! Ljichshn tlesh😅😅😅😅

  • @jics297
    @jics29710 ай бұрын

    Seme በጣም ነው enjoy የማደርገው Reaction videoዎችህን። በጣም ቁም ነገር የሞላበት እና የሚያዝናኑ ናቸው። በሳምንት/ በ15ቀን አንዴ ግን ያስፈልገናል። 🙏 የዛሬው ደግሞ አጠረ።

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh10 ай бұрын

    እውነት ነው ስሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ነርልን❤

  • @AmyLemma-ic3fi
    @AmyLemma-ic3fi10 ай бұрын

    አይ ሰሜ ልጅ ማይክ አሰቸገረኝ ያለችው ልጅ ቁጭ chrismas tree 😀😀😀

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z10 ай бұрын

    የኔ ጀግና በተለይ ለእኔ መካሪዬ መምህሪ አባቴ ነህ እረጅም እድሜና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @mimim9982
    @mimim998210 ай бұрын

    ስልኩን ውጦት ይምጣ ያልከው በጣም ነው😂😂😂😂😂😂❤

  • @serkina7243
    @serkina724310 ай бұрын

    😂😂እውነት ሰሜ ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ ላንተ ምቾቴ ነህ እንዳንተ ለሀገሩ ሚቆረቆር ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ የት በደረስን

  • @LISHANlT7156
    @LISHANlT715610 ай бұрын

    የሰው ማኛ በርታልን በጣም ጠቃሚ ነው ተባረክ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ይህንን አይቶ ላይክና ሼር ሳታደርጉ አትውጡ 16:08

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold885910 ай бұрын

    ዘሜ ጌታን ስለዲቶክስ ስላለችሁ ልጅ የተናገርከው ❤❤❤

  • @yahwayapps7947
    @yahwayapps79479 ай бұрын

    Thank you Semere, I like your intention and mind. This generation needs a ppl like you!

  • @Gebetaentertainment
    @Gebetaentertainment10 ай бұрын

    ኸረ ሰሜ ርያክሽን በሳምንት አንድ አንድ ልቀቅልን ድብርቴን የማጠፋው አንተን ሳይ ነው አዳዲስ ሀሳብ የምማረውም ካንተ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @adugnanegesu6930
    @adugnanegesu693010 ай бұрын

    ሰሜ ስጠፋብን እኮ ባለፈው ያስፈራራህን ልጅ ልንፈልገው ነበር 😁 እንኳን መጣህልን ብሮ በርታ🙏

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e10 ай бұрын

    ሰመረ❤❤😂😂😂😂ስወድሕ❤❤

  • @lovelytef9917
    @lovelytef991710 ай бұрын

    ማርያምን የምር አሳስበህኝ ነበር ምሳ ሰአት ላይ ሰላም ቢሆን እንዲ አይጠፋም እያልኩ ነበር ደስ አለኝ አሁን

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv4 күн бұрын

    ወይ ድራማ እግዚያብሔር ይፍረድባችሁ በስሜ የሚነግድ ነብያቶች ይበዛሉ ይላል ቃሉ

  • @mintesnot_gezahegn
    @mintesnot_gezahegn10 ай бұрын

    I have been dying waiting for you to have a say about the girl who recommends detoxing. Thank you

  • @mubashems2141
    @mubashems214110 ай бұрын

    welcome boss always tells the truth

  • @maremahmad5066
    @maremahmad506610 ай бұрын

    ወይኔ ሰመረ ቨያግራ ደስ ይላል

  • @selamsi2006
    @selamsi200610 ай бұрын

    You are so funny. I can watch you all day.

  • @rehimamy1771

    @rehimamy1771

    10 ай бұрын

    Betam gobez neh berta yehon techeth kemtnagerw yelk fith lay kemer yemtasayew metyef kemer yaznanayal alah yetbekeh

  • @art-of-passion
    @art-of-passion10 ай бұрын

    በሳቅ ሞትኩ when you said, “good to see you ግን አልዳንሽም”😂 oh Semere thank you for your rational approach of things ..😂😂 and thank you for your humor 😂By the way, I Once sent you an email but sadly I think you haven’t seen it yet… it was just a thank you email.. well done with all your videos ..👏👏👏

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka887828 күн бұрын

    ሰሜ ተገቢ አስተያየት ነው ለመረኗ የሰጠሀትተባረክ ምክንያቱም ብዙ ሰው ከጀርባው ያለውን አላማ ሳይረዳ ነው የሚከታተላት

  • @woldewolde7481
    @woldewolde748110 ай бұрын

    ሰሜ ያንተ አይነቱን ያብዛልን .የሀገር ችግር የሆኑ ሠዎችን ለማሥተካከል የምታረገውን ጥረት ሣላደንቅ አላልፍም , በርታ ከጎንህ ነን !!!

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew25829 ай бұрын

    ፓስተር ቪያግራ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d10 ай бұрын

    ዛፎች ግን ይተኛሉ አይተኙም ያለችው ነች አይደለች ውይ ደህና ነሽ አይ እናቴ ምን ትላለች😅

  • @Melkmariam

    @Melkmariam

    10 ай бұрын

    አወ ነች 😂😂😂😂😂

  • @gatewaystudio3804
    @gatewaystudio380410 ай бұрын

    ሰሜ በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ ስለ መልካም እይታህ እና መረጃ አቀራረብሕ....... የ ዩቲዩቡ ኤልያስ መሰረት ብዬካለዉ።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere10 ай бұрын

    😂😂😂 ልገይው ነው እንዴ አላለም ሰሜ ምርጣችን ኑርልን 👍

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale471310 ай бұрын

    ተዋረድንኮ ጎበዝ😅 ሴቷ ፊቷ ወታደር መስሎ አላለም😂😂😂😂 ወይ ሰመረ

  • @ygd673
    @ygd67310 ай бұрын

    May God bless and keep you always, my dear brother.

  • @tsegeatesfaye3365
    @tsegeatesfaye336510 ай бұрын

    You are one of my favorite people. your criticism is so positive,and at the same time it is so funny, so it doesn't get boring.I really admire you, brother.

  • @mikiasgetachew2049
    @mikiasgetachew204910 ай бұрын

    የዛረው የተለየ ነው😂😂😂❤❤

  • @proudethio1594

    @proudethio1594

    10 ай бұрын

    Betam yasfelig neber menager 😂

  • @derejegebrekidan7460
    @derejegebrekidan74608 ай бұрын

    Seme thank you so much, big respect❤ You nailed it very well.

  • @ermiasnegash2900
    @ermiasnegash290010 ай бұрын

    ባርዬ የሰፈሬ ልጅ የዛሬው ማብራሪያ ድንቅ ነው አሽሙር አደለም merci.

  • @esayasmersha3293
    @esayasmersha329310 ай бұрын

    I’m pretty sure a lot of people do not see her concept from the angle that you’ve described including myself.A great in-depth explanation which is supported with an actual evidence.Keep up the good work.I always appreciate your efforts!

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo55665 ай бұрын

    እር ጌታሆይ ውዴት ነው ሳሜዬ ❤❤❤❤

  • @user-zl6mz2gf6f
    @user-zl6mz2gf6f10 ай бұрын

    የሰሜ sense of humor ይለያል። it's education also

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges326610 ай бұрын

    ዘርህ ይባረክ አቦ አንተ❤❤❤

  • @Lenatube2599
    @Lenatube259910 ай бұрын

    በጣምትክክል ብለሀል ወንድሜ እንግዲህ ጆሮ ያለዉ ይስማ። Thanks bro.

  • @kalkidantibebu8775
    @kalkidantibebu877510 ай бұрын

    ሰመረ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው። አንጀት ማጠብ ያሉት ነገር የወቀስከበት መንገድ ።

  • @mohammedzayintajudintajudi1445
    @mohammedzayintajudintajudi144510 ай бұрын

    ሰንቱን ሰማን ዘንድሮ ይሄ አይነት ነገር ባይኖር ኑሮውን እና የወክቱን ጭንቀት አንረሳውም ነበር ሰሜ በርታልን

  • @aerialmarkos3303
    @aerialmarkos330310 ай бұрын

    ውይ ሰሜ ኧረ ገደልከኝ ትለያለህ እኔ ሰመረ ይሾፈኝ ይሆን ብለው እንኳን አይሰጉም እንዴ

  • @sosinatakele7719
    @sosinatakele771910 ай бұрын

    ሰመረዬ የእውነት እንደ ዛሬ ወድጄህ አክብሬህ አላቅም !!ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🤲🤲

  • @hopeforethiopiancommunity2708
    @hopeforethiopiancommunity270810 ай бұрын

    Swedish, I never commented on social media, but you are something else. I never see such an accurate person like you in Ethiopia. So intelligent. I love u sooo much with respect 🙏

  • @negashberhane
    @negashberhane10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርህ ሰሜ! በራስህ ተነሳሽነት ብዙ ርቀት ሄደህ፤ ኬር አርገህ ዋጋ ከፍለህ የምሰራው ስራ ለሰው ልጅ ያለህን አክብሮት ያሳያል፡፡ ለኔ ከአንድ አንድ በሀገራችን ካሉ ማህበረሰብ ነክ ይዘት ያላቸው ተቋማት እና ግለሰቦች ከሚሰሩት ሁሉ የላቀ ስራ እንደምሰራ ነው የሚሰማኝ! ባህል፤ ወግ፤ እምነት እና ስርዓት የሚባሉትን social values አጥፍተው ሊያጠፉን ጠንክረው ከሚሰሩት atheist እና ጋጠወጦች ጋር የምታረገው ትግል ብዙ ትውልድ እያዳነ ነውና በርታ!!!

  • @tamratkastro5776
    @tamratkastro577610 ай бұрын

    ሳቅ ከቁም ነገር ጋር! ሰሜ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክልን!!!

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe196910 ай бұрын

    ሰመረ ባሪያው እውነት ነው😂😂😂😂😂😂በርታ your right

  • @hadram2885
    @hadram288510 ай бұрын

    I missed your show Seme. Welcome back in the new year.

  • @netsanetamenu3597
    @netsanetamenu359710 ай бұрын

    ከሳውዲ የመጣ ቱታ? ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይመች ሰሜ

  • @amlesetabrha5733
    @amlesetabrha573310 ай бұрын

    ሰመረዋ ክፈትወካ❤😅😅

  • @richowondimu2027
    @richowondimu20279 ай бұрын

    Seme you are very concerned for this generation and our country please keep it up! God bless you !!!

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu64239 ай бұрын

    🎉🎉 ሰሜ ሁሌም ሀሳብህ ይመቸኛል ትክክል ነህ ተባረክ ፣ እንደነዚህ አይነት መርዞችን ማርከሻ ነህ ፣ በርታ!!!🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yemwodish8642
    @yemwodish864210 ай бұрын

    Thank You for your time and always make my day true but still funny to get your point across

  • @Mihiret855
    @Mihiret85510 ай бұрын

    You just made my Knight 😂😂😂😂 thanks

  • @sabamegerssa4919
    @sabamegerssa49199 ай бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ስሜ እናመሰግናለን እናክብርሀለንም ባለህ አቅምና ጉልበት ትውልዱን ለማዳን እየታገልክ ነው

  • @melakut.tefera3746
    @melakut.tefera37469 ай бұрын

    geta yibark semme , lehagerachin endat ayinet sewoch yasfeliguna, keep it up

  • @besaqneber
    @besaqneber10 ай бұрын

    ከምትጠፋው ነገር በስተቀር አንተ ልጅ ምርጥ ነበርክ! I am commenting without even listening to the show, btw!😅

  • @user-gf1ys2ue9t
    @user-gf1ys2ue9t10 ай бұрын

    የተማሪ.መጫወቻነን.ተባረክ.ሠሜ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh454810 ай бұрын

    ተባረክ ወድማችን

  • @mimibella6367
    @mimibella636710 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክ ሰሜ

  • @endu_tube27
    @endu_tube274 ай бұрын

    ሰምዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ 🙏

  • @Freselamhaile
    @Freselamhaile4 ай бұрын

    You're my favorite person! So wise of you to see through all the idiots brainwashing our people! We see what you're doing for our folks, and we thank you.❤🙏🏽🇪🇹

  • @fikrtebirru8978
    @fikrtebirru89789 ай бұрын

    ሰሜ ንንግግርህ ፌዝ ቢመስልም ምን ያህል ኢትዮጵያዊነት ስብእና የተላበሰ ማንንነትህን ያሳያል በርታልኝ ተባረክ

  • @chobelaw1344
    @chobelaw134410 ай бұрын

    Intelligent and funny.

  • @Snan-ex4sc
    @Snan-ex4sc10 ай бұрын

    Seme betam enamesegnalen hats off !!

  • @sabamengesha9547
    @sabamengesha95479 ай бұрын

    Thank you Brother one of my favorite.keep it up

  • @user-bz7by5ik1b
    @user-bz7by5ik1b4 ай бұрын

    ሰሜ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድህ እነዚህን ቅሌታሞች ልክ ልካቸውን ንገርልኝ የውስጤን ነው እኮ የምትነግርልኝ!

  • @alemneshgete9627
    @alemneshgete962710 ай бұрын

    Enameseginalen barye

  • @samsonkifle
    @samsonkifle9 ай бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብክልን ሰሜ❤❤

  • @alemtafere8952
    @alemtafere895210 ай бұрын

    ሰሜ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግና ኢትዮጵያዊ!!!!!

  • @abichugobana9509
    @abichugobana950910 ай бұрын

    Great reaction! Thank you Semere.

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu333510 ай бұрын

    Thank you Semie!

  • @hannamekonnen5704
    @hannamekonnen570410 ай бұрын

    ወይ ሰመረ አንደኛ ።ገደልከኝ በሳቅ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete814210 ай бұрын

    ወይኔ ዘንድሮስ ሰው ሁሉ እራሱ እየሳተ ነው 😢 የኑሮ ውድነቱ ይሆን ? 🤭

  • @genetzewdie9423
    @genetzewdie942320 күн бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @hebestdesta2216
    @hebestdesta221610 ай бұрын

    My God I can't lough for long time u the best

  • @jimmy4256
    @jimmy425610 ай бұрын

    You nailed it 💯✅

  • @lulafares8305
    @lulafares830510 ай бұрын

    ወንድሜ እንኳን ደህናመጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ንገርልን እውነት ማፈርያ ናቼው አገራችንን እግዚአብሔር ያስባት

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia795310 ай бұрын

    Kkkkkkkk አረ ሰሜ የሳቄ ምንጭ ሀገር ባሃል አዋቂ ንደፍልኝ እማ ጅልጅሎችን 😂😂😂

  • @shopshop3274
    @shopshop32749 ай бұрын

    Ere seme gedelkegn eko 😂😂😂😂 be meseretu react yemtadergacgew negeroch hulu lik nachew .. abo yante aynetun yabzalen 🙏🙏🙏🙏 big respect seme

  • @blenabebe2798
    @blenabebe279810 ай бұрын

    Thankyou so much for adressing the issue.

  • @AleneAlene-om4hs
    @AleneAlene-om4hs8 ай бұрын

    ዋይ ሰሚየ ትመቸኛለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን😊

  • @frehiwotmengistie531
    @frehiwotmengistie53110 ай бұрын

    Sem Abo tbarek Egzabhir ybarkh

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p10 ай бұрын

    እናመስግናለን እዳንተአይነቱያብዛልን በእውነት

  • @tsisami9841
    @tsisami984110 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ዘንድሮ እሶ ገና ኢ ስትል ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂

  • @odadejene2417
    @odadejene241710 ай бұрын

    ጀግና ጌታ ይባርክህ።

  • @HabibaGurshaHiba-tt4pg
    @HabibaGurshaHiba-tt4pg10 ай бұрын

    ሠዎች ታዋቂ ለመሆን በቃ ሰው እስከ መግደል ኡኡኡኡኡኡ ሰሜ ግን ረጅም እድሜ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ

Келесі