መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ መጽሐፍ ቅዱስን ለሚወዱ ፕሮቴስታንቶች | ቴቄል ቲዩብ

አጭርና በቂ መልስ ለፓስተር ዮናታን አክሊሉ የስድብን የዓላዋቂነት ንግግር በቴቄል ቲዩብ

Пікірлер: 59

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር የአውሪውን ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችሁን እንድታስታውሎ አይነ ልቦናውቻችሁን ይክፈትላችሁ በውነት እግዚአብሔር አምላክ የትንቢት መፈጸሚያ እንዳንሆን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana45756 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰

  • @tadelemitku1307
    @tadelemitku13078 ай бұрын

    የ ዮናታን ለምድ ከተገለጠ ማ ቆየ......ተባረክ ወንድሜ አክልል

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Жыл бұрын

    ኑርልን አኬ የምኮራብህ ወንድሜ።አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ የድንግል ልጅ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z5 ай бұрын

    ትክልል ወንድማችን

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Жыл бұрын

    ጼንጤ ወንጌል አይቁው መጮው ብቻ ነዉ ። ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @fitsum65
    @fitsum65 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Жыл бұрын

    እክሊል ወንድምችን የሚገርም የመፀሐፍ ቅዱስ እውቀት ነው ያለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለእግዚአብሔር ታሰፈልገዋለህ እረጅም እድሜ ይስጥህ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ እባካችሁ ሼር እድርጉለት ማበረታታት ያስፈልገናል የተዋህዶ ልጆች ቃለ ሒወት ያሰማህ እንደኔ ሀሳብ ያላችሁ ላይክ አርጉ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ሆይ እግዚአብሔር ነው

  • @genetgetahun

    @genetgetahun

    Жыл бұрын

    ገኒ እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫ ወንድማችን

  • @genetgetahun

    @genetgetahun

    Жыл бұрын

    እህቴ ደምሪኝ አበረታችኝ በቅንነት

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Жыл бұрын

    በትክክል 👍ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይማረዉ 🙏🙏🙏አይ ዮናታን የተበላሸ

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አክሊሊ ወንድሜ ❤️🙏🙏እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳብረው 🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማራቸው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😢

  • @genetgetahun

    @genetgetahun

    Жыл бұрын

    በቅንነት እንደማመር

  • @niman_Dire

    @niman_Dire

    Жыл бұрын

    amen ymaren

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን የእኛ እንቁዋች በርቱልን

  • @solnigussie7520
    @solnigussie7520 Жыл бұрын

    ወንድሜ አክሊለ እንቁ ነህ ! በርታ የሐሰተኞችን ግንብ አፈራርሰዉ

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣክሊል በርታልን የተዋህዶ ዕንቁ ወንድማችን👏❤

  • @waine6059
    @waine6059 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በነገራችን ላይ የምንፍቅና መንፈስ እንኳን ተነግሮት እንደ ውሀ የመፃፍ ቅዱስ ቃል ቢጠጣ አይገባውም ምዕራፍ ይዘው ብቻ ይጫጩ እነሱ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын

    ቅድስት ድንግል ማርያምም አለች ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል ያልታደሉ ግን አይሉም 🥺በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን አኩዬ 💞💞💞

  • @orentube2026
    @orentube2026 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ወንድም በርቱልን

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Жыл бұрын

    Qala hiwotin yesamalik Akiye💯

  • @na7288
    @na7288 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @genetgetahun

    @genetgetahun

    Жыл бұрын

    እህቴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @eilsa9632
    @eilsa9632 Жыл бұрын

    ከመናገራችን በፊት እንወቅ እንጠይቅ እናንብብ ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын

    😍😍😍

  • @addisnet21
    @addisnet21 Жыл бұрын

    🟦እናመሰግናለን አኪ! አስደናቂ መልስ! 🟦ዮናታንዝም በምፅሐፍ ተመዝና ተቄል ሆኖ ተግኝ 🟦ዮናታን ፅጉሩን ሲያስተክል የእውቀት ድንግል አደረጉት

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    ኧረ እኚህ መናፍቃን መቼ ነው ጥሩ እማሰቡ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው

  • @genetgetahun

    @genetgetahun

    Жыл бұрын

    በቅንነት እንደማመር

  • @ethioanimationkeldoch6648
    @ethioanimationkeldoch6648 Жыл бұрын

    ግሩም መልስ ወንድሜ ፈጣሪ ይባረክ 🙏

  • @mikilov819
    @mikilov819 Жыл бұрын

    Basafiw kezi yebelete ihe sewiye miaweraw ngr ly mals bitsetu ilalew ake bertaln

  • @Kidistmekonenkidi
    @Kidistmekonenkidi7 ай бұрын

    amen amen የእምብረሃን ልጅ የተመሰገነ ይሁን እመቤቴ ማርያም ሁሌም ታማልዳለች ቃለ ህይወት ያሰማልን: :

  • @tahunhos-zj6kt
    @tahunhos-zj6kt Жыл бұрын

    ይህ ግማሬ በአፍ በልተ በአፍ የምራ አራም ስለ ወንጌል የት ያቃልና ግሙ

  • @abelwoldeyohanis7669
    @abelwoldeyohanis7669 Жыл бұрын

    ይኼው ነው!

  • @youngnatty4923
    @youngnatty4923 Жыл бұрын

    Yoni ewnetun nw menem ataxegagu

  • @Emakiya-cx3zg
    @Emakiya-cx3zg Жыл бұрын

    ሲጀመር መች የራሳቸውን በቅጡ ያዙትና የሰውን የፀሎት መጸሀፍ ለመያዝ መጡ እሱን ብሎ ፓስተር

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Жыл бұрын

    ፈጣሪ አደንቁሮ ይልቀቅህ ደንቆሮ ጴንጤ የሰማ ቀን ያብዳል

  • @habtamukebede9762
    @habtamukebede9762 Жыл бұрын

    ይሄ ደነዝ ቻይና ያደገችው ታዲያ በክርስቶስ አምና ነው?

  • @ktmenfesawi2842
    @ktmenfesawi2842 Жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኔም መልስ እፈልጋለው ለምንድነው ስእለ አድኖ ያስፈለገን

  • @Esaj-or2rz
    @Esaj-or2rz Жыл бұрын

    አረ ወንድሜ ደባለቅክ

  • @Ethiopia1_

    @Ethiopia1_

    10 ай бұрын

    ይደባልቅህ

  • @Esaj-or2rz

    @Esaj-or2rz

    10 ай бұрын

    @@Ethiopia1_ ለምን videoውን አትለቅም videoው ብዙ view እንዲያገኝ የርሱን photo አስገቡ እንጂ videoው ላይ እርሱ የለም

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Жыл бұрын

    አነሱ ፔንጤ ግብረሰዶም ያሰፋፍ አምላክ ያጥፋቸው

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын

    ማርያምን ማምለክ ጣኦት ነው ታሳዝናለህ ማን አለ ?ውሸትም ጣኦት ነው። እኛ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የምናመልከው ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ ነው አለቀ ቅድስት ድንግል ማርያም ንፅህት የሆነች ብፅእት የአምላክ እናት እደሳ ፍጡር የለም በእነት ፀጋን የተሞላች

  • @user-pw1rr2vm8b
    @user-pw1rr2vm8b Жыл бұрын

    የነሱ «ሥልጣኔ» ነው ግብረ ሰዶምን ያስፋፋው ። ይሄንን ይወቁት ።

  • @tigestlemma9283
    @tigestlemma9283 Жыл бұрын

    ዮናታን የብልፅግና ወንጌል ሰባኪ ነው እውነተኛውን ኢየሱስ አያውቀውም

  • @tmm38
    @tmm38 Жыл бұрын

    Awon Taoooot yemitamalkut 100% Yoni yalewu ena Ante yemitimalsewu crash Ayiganagnm maryamin lamamilak yematamaxut Tarat yelam ende Ante ababal pawlos ahunm endemiyadinan new Tarat yelamada afi aschagrachuwal maryam Anten ykr ahun eraswunm atawokm mutan mnm ayawokum

  • @zgoraalex8493

    @zgoraalex8493

    Жыл бұрын

    መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ አለማወቅህን አደባባይ ላይ አታውጣ።

  • @gedionmesfin8479

    @gedionmesfin8479

    Жыл бұрын

    ወንድሜ ቅዱሳን እንዲያውም ከሞቱ በኋላ እውቀታቸው ይጨምራል። "ዛሬስ በመስተዋት በድንግዝግዝ እንደምናይ ነን በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን፤ ዛሬስ ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ በዚያን ጊዜ ግን እኔ ደግሞ እንደ ታወቅሁ አውቃለሁ።" (1ኛ ቆሮ13:12), 1ሳሙ28:3-21, ሉቃ9:30-32 አጥኃን እንኳን ከሞቱ በኋላ ምድር ላይ የነበራቸውን እውቀት ወይም ትውስታ አያጡትም፤ በሕይወት ላለው ወገናቸውም ምልጃን ሊያቀርቡ ይችላሉ ምንም እንኳ በአጢኃታቸው ምክንያት ተቀባይነት ባይኖረውም። ሉቃ16:20-31 ቅዱሳን ደግሞ በሰማይ ሆነው ጸሎት ያቀርባሉ፤ ይሰማቸዋልም። ራዕይ6:9-11, 20:4 "ሁልጊዜም በዚህ ማደሪያ ሳለሁ በማሳሰቤ ላነቃችሁ የሚገባኝ ይመስለኛል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳመለከተኝ ከዚህ ማደሪያዬ መለየቴ ፈጥኖ እንዲሆን አውቃለሁና። ከመውጣቴም በኋላ እነዚህን ነገሮች እንድታስቡ በየጊዜው ትችሉ ዘንድ እተጋለሁ።" (2ኛ ጴጥ1:13-15) "ከሰማይም። ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ። አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።" (ራእይ 14:13) ቅዱሳን ቢሞቱም ህያው ናቸው። አጥኃን ግን ከእግዚአብሔር በመለየታቸው በሕይወት ሳሉም ሙት ናቸው። "ቅምጥሊቱ ግን በሕይወትዋ ሳለች የሞተች ናት።" (1ኛ ጢሞ5:6) "እኔ የአብርሃም አምላክ፥ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ የሚል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ እናንተ የተባለውን አላነበባችሁምን? የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም።" (ማቴ22:31-32)

  • @kksamri2103

    @kksamri2103

    Жыл бұрын

    Ayn lelalew aytaym joro lelalew aysemam lbachun kfetuuuuu

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Жыл бұрын

    ውሸታም ውሸታም ውሸታም አዎ ተአምር ማርያምን ጣኦት ነዉ 100000000000🐔🐔🐔🐔🐔🐔🐔🐔🐔🐔🐔🐔🐔🐔🙉🙉🙉🙊🙊🙊🙊🙊

  • @kksamri2103

    @kksamri2103

    Жыл бұрын

    Ena mn anadede yerashn anbb atnkun endeee begd

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አክሊዬ ወንድማችን ተዋህዶ መልስ አላት ይንታግ የሆኑ ልጆችም አሉዋት እግዚአብሔር ይመስግን!!!

Келесі