የምጽአቱ ዋዜማ እና የተሰረቀው ፈተና | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | የምጽአቱ ዋዜማ እና የተሰረቀው ፈተና | EYe Mitsatu Wazema Ena Yeteserekew Fetena | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
Website: www.yemankiyadewel.org
Subscribe: kzread.info/dron/TuO.html...
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_የምጽአቱ_ዋዜማ_እና_የተሰረቀው_ፈተና_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 161

  • @user-sf5gp1jm6o
    @user-sf5gp1jm6o2 жыл бұрын

    መምህራችን የምር አንተ እኮ ትለያለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m2 жыл бұрын

    የተዋህዶ የቁርጥ ቀን መምህራች ቃለ ህየወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏❤️

  • @Mimi-mf4mb

    @Mimi-mf4mb

    Жыл бұрын

    Gen mesekele lemen zekezekewe???

  • @dembechatube
    @dembechatube2 жыл бұрын

    _የማርያም ልጆች መምህር እንኳን ደህና መጡ ደንቅ ትምህርት ድንቅ መልእክት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅዎት እግዚአብሔር የጠላትን ምክር አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም እንለዋለን_

  • @user-jv6ki6ht6q

    @user-jv6ki6ht6q

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በትክክል

  • @user-so5ge3wn6y

    @user-so5ge3wn6y

    2 жыл бұрын

    አሜን፫🍃🍃🍃

  • @AliAli-nk4re

    @AliAli-nk4re

    8 ай бұрын

    Amen Amen Amen❤

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c2 жыл бұрын

    መምህሪ እኳን ድህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @samikidane6735
    @samikidane6735 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወኢት የስማልና ክበር ሓውና አዝግብሄር ኣምላኽ ኤድመን ተናን ይሕብካ ፈጣር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎

  • @alainall6304
    @alainall63042 жыл бұрын

    የተዋህዶ አርበኛ የነብሳችን መጋቤ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y2 жыл бұрын

    አሜን፫እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ፀጋውን ያዛላችሁ የገሎት ዘመኖትንይባርክ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልኝ መምህራችን❤❤❤❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i2 жыл бұрын

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ተመስገን አምላክ ሆይ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ ያገሎት ዘመኖትን ያራዘመው ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ መምረህችን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka42132 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለንስሐ ሙት ያብቃን

  • @zafmedia
    @zafmedia2 жыл бұрын

    ረቡኒ ♥♥♥ መምህር ሆይ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59202 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @user-fh3jr2xj7r
    @user-fh3jr2xj7r2 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣችው የተዋህዶ አረበኛ

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    2 жыл бұрын

    Amen KAL Hiwoti Yasemalini Memihirachini

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d2 жыл бұрын

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re8 ай бұрын

    Amen Egziyabher Yimesgen Memhrachin Kale Hiwetn Yasemaln

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa68262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሰላም ይመልስልኛል ለሀገራችን ❤🙏🙏🙏

  • @user-gs7ml9kx8t
    @user-gs7ml9kx8t2 жыл бұрын

    መምህሮቻችን እኩዋን በሰላም መጣችሁልን ቃለይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @user-cr7pw8yr7y
    @user-cr7pw8yr7y2 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን💚💚💚 ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💚😍😍😍💚💚💚

  • @user-ln5sk4fe4d
    @user-ln5sk4fe4d2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 Жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-vx8oc8vd5l
    @user-vx8oc8vd5l2 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያድልልን

  • @mershalemma6975
    @mershalemma69752 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዎርስልን

  • @raheltsigu1371
    @raheltsigu13712 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙌🙌💕

  • @user-pe7nu6se4j
    @user-pe7nu6se4j2 жыл бұрын

    መምህሬ እንኮን ደና መጣህ ኑርልን በፀጋ እማምላክ በዘርፍፍዋ ቀሚሥዋ ትጠብቅህ

  • @senaytadisu7385
    @senaytadisu73852 жыл бұрын

    አሜን

  • @zomalakew6741
    @zomalakew67412 жыл бұрын

    Amen kale hiwot yasmslen memeher

  • @unicelldoughman1441
    @unicelldoughman14412 жыл бұрын

    እግዚያብሔር አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @user-jc3oy4yi9y
    @user-jc3oy4yi9y2 жыл бұрын

    የኔ ፍቅር ምህረት አብ አፈቅርሀለዉ

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!!!

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh123522 күн бұрын

    መምህራችን❤❤❤

  • @cocob7788
    @cocob77882 жыл бұрын

    በእውነት ቃለህይወት ያስማልን መምራችን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam63342 жыл бұрын

    ዕንቁ መምህራችን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ቃል ሕይወት ያሰማልን መንገስተ ሰማያትን ያዋርስልን የሰማነው እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርልን

  • @hullumbersuhone7829
    @hullumbersuhone7829 Жыл бұрын

    Ameen ameen ameen memhirchi Egzaber qaliheywet yasemalen ❤❤❤🤲⛪💒💒⛪⛪🌷🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌲🌲🌲

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t2 жыл бұрын

    በዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ከባሪያህ እደ አዱ ቁጠረን😭💒🙏

  • @edeneden8756
    @edeneden87562 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kelemuhabtam5605
    @kelemuhabtam56052 жыл бұрын

    ወንድሜ ምህረት፣ በእውነት ትምህርት ከመጀመርህ በፊት የምታቀርበው የአክብሮት ስላምታህ ያስገርመኛል። የአገሬን ሰዎች ትህትና እንድናፍቅ ያደርገኛል። በትምህርትህ ለመባረክ ለእኔ ያ በቂ ነው። ሰላምታህ ከስብከቱ በላይ ይስባል። አንተን ያሳደጉ ወላጆች በይበልጥም የጠበቀችህ ቤተ ክርስትያን ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ። አንድ ቀን ፊት ለፊት አግኝቼህ እንነጋገር ይሆናል።

  • @ayuyoutube6152
    @ayuyoutube61522 жыл бұрын

    Amen Amen ቃለሕይወት ያሰማልን መሕምራችን እድሜና ጤናሕን ያብዛልን

  • @user-qv1jx5kl5f
    @user-qv1jx5kl5f2 жыл бұрын

    እመብርሀን ጥላ ከለላ ብርታት ፅናት ጉልበት ትሁንክ አርማችን ነህ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-kp1mi1uk2h
    @user-kp1mi1uk2h2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሰማልን

  • @hananuguse2861
    @hananuguse28612 жыл бұрын

    የእኛእንቁ መምህር ቃለህይዉት ያረማልንን አሜን 3

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    መምህሬ ረዥም እድሜ ላንተ 😘🤲🏽

  • @bersagm202
    @bersagm2022 жыл бұрын

    ቃለሂዎት ያስማልን 🙏🙏

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf6 ай бұрын

    ቃለህይወትያስማልንመሞክራችን

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa51002 жыл бұрын

    ምህራችን እንኳን ደህና መጣችው የተዋህዶ አረበኛ

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 Жыл бұрын

    Jagina yene geta egzaber etabikik mamire

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara68142 жыл бұрын

    ተመስገንአንተየመስለመምህርስላገኝን

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w2 жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጣህ..እግዚአብሔር ይጠብቅህ..ቃለ..ህይውት .ያሠማልን

  • @user-fr7xi4zi2l
    @user-fr7xi4zi2l2 жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @muyaneshadmas3413
    @muyaneshadmas34132 жыл бұрын

    Orthodocs ለዘላለም ትኑር

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75282 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt2 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መዳን አለም እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጥልን

  • @natuelena1427
    @natuelena1427 Жыл бұрын

    EGZIABIHER ygelbtew bante lay yale kifu menfes.

  • @zekarias_wolde
    @zekarias_wolde Жыл бұрын

    የሚሞትን ሰው እንደ መግደል ያለ በደል የለም...

  • @mahiletdagne9635
    @mahiletdagne96352 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln mimihir anten yeseten amilak yetemesegene yihun

  • @eritrawiwediakeleguzay552
    @eritrawiwediakeleguzay5522 жыл бұрын

    Amen

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba19652 жыл бұрын

    Qale hiwetne yasemalene bedeme betena yetebekelene yagegelote zemenehe yebareke segawne yabezalehe tebarekelene zemenehe Hulu yebareke kefu hulu ayagenehe fetari ergeme edemena tena kene melawe betesebehe ena hezebe keresetiyan laye adero lezelaleme yenur amen

  • @allenm9678
    @allenm96782 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @tocamk4654

    @tocamk4654

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf Жыл бұрын

    Amnee Amnee

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Жыл бұрын

    Kala hiywot yasemalen memher

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d2 жыл бұрын

    ድቅነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe98272 жыл бұрын

    Mamireye tabrekilen nurlen sau betarfe sebkte yitrefyle naber

  • @rayeumeyeti
    @rayeumeyeti2 жыл бұрын

    መምህራችን መምህር ምህረታብ አሰፋ የ ተዋህዶ አርበኛ ፈጣሪ ፀጋዉ በረከቱ ያብዛልህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም ሰም ልባና ያድለን

  • @zahraalzahra7070
    @zahraalzahra70702 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mikialemseged7893
    @mikialemseged78932 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen

  • @meazabogale7500
    @meazabogale75002 жыл бұрын

    Kalehewot yasamalen yagelegeloti zameni yazeramelin

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i2 жыл бұрын

    Tebarek tesemito yemaytegeb sibket nurilin bakachu tewahdo enixna lemtalifew alem bakachu

  • @kubeealamayooabara209
    @kubeealamayooabara2092 жыл бұрын

    Amme Amme Amme

  • @tijitiji8768
    @tijitiji87682 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሳማልን

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu84222 жыл бұрын

    Egzabher yimesegn weladt amlak tetbekak

  • @hannaderas1395
    @hannaderas13952 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችሁ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ እግዚአብሔርን በጥበቡ ይጠብቅልን 😍😍❤። የተዋህዶ ልጆች ሼር አድርጉት 😍😍❤👏👏🙏

  • @tijitiji8768
    @tijitiji87682 жыл бұрын

    🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏

  • @meronyemariyamlijjj7767
    @meronyemariyamlijjj77672 жыл бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q2 жыл бұрын

    መምሕር እኳን በሰላም መጡ ውድ ስጧታችን የተዋሕዶ እቁ መጥናኛየ ስብከተወት ጥንካሬን ይጨምርልኛል ለመሀተቤ ጠካራ እሆናለሁ እድሜና ጤና ይስጠወት መምሕር

  • @legesseberhan6094
    @legesseberhan60942 жыл бұрын

    Well come memher.

  • @motuboki3450
    @motuboki34502 жыл бұрын

    Amen Amen Amen sagalee jireenya siin haa dhageechisu Waqaayyoo siin haa Ebbisu Ebbifama

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda81142 жыл бұрын

    እንኳን ስላም መጣህልን መምህር ምርጥ የቤተክርስቲያን አርበኛ እድሜ ከጤና ፅጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie61022 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ሒዎት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጎብኘን

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o2 жыл бұрын

    የኔ ዉድ መምህርዬ ሰወድህ እኮ ከክፉ ሁሉ እማአምላክ ትጠብቀኝ የእኛ ስሴታችን😘😘

  • @user-in9ps7qi1b
    @user-in9ps7qi1b2 жыл бұрын

    መምህር ፀጋውን ያብዛልን.ለንስሀ ያብቃን ለናት ሀገር ተዋህዶ ያብቃን አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-lz2we4rg6g
    @user-lz2we4rg6g4 ай бұрын

  • @user-jq3sr1ct6f
    @user-jq3sr1ct6f4 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36202 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @fasigahayilu3271
    @fasigahayilu32712 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን መዳንያአለም ይጠብቅክ ❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt2 жыл бұрын

    እእት ወድሞቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate12992 жыл бұрын

    Amen amen amen qaleheywet yasemalen

  • @saratsegay6095
    @saratsegay60952 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre 🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏⛪❤️

  • @weditotades1866

    @weditotades1866

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen memhrachn kale Hiwet yesmalen

  • @user-cx8yr3cb7h
    @user-cx8yr3cb7h2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን💔😭💔😭💔😭😭እውነትነው መምህር እድሜይሰጥልን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu55632 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ሐገራችን ሰላሙን ይስጠን 🙏🏾❤️ተዋህዶ ሐገር ናት ለዘላለም ትኑር 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @tadessealene4340
    @tadessealene43402 жыл бұрын

    Amen Amen Amen !!!!

  • @hiathait1743
    @hiathait17432 жыл бұрын

    መምህራችን በእዉነት ቃል ሕይወት ያሠማል እርሱ የሚናገሩት ትንቢት እየተፈፀመ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኩት🙏🙏🙏

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena43642 жыл бұрын

    Amen.amen Amen.🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-lz2we4rg6g
    @user-lz2we4rg6g4 ай бұрын

    🌍💚😊

  • @sarayrga2646
    @sarayrga26462 жыл бұрын

    Yagelglot gizihn ybarkln memhrachen

  • @demewozmenegesha9595
    @demewozmenegesha95952 жыл бұрын

    መምህራችን እድሜ ይስጥልኝ

  • @omranata168
    @omranata168 Жыл бұрын

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zadazgheib5202
    @zadazgheib52022 жыл бұрын

    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @workeyemengesha8190
    @workeyemengesha81902 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @bzu4394
    @bzu43942 жыл бұрын

    ስላም🤝 ስላም🤝ስላም🤝በኩፘስባኪያንመምህርምህረትአብአስፍእንኳንበስላምመጣህልን💐💐💐💐💐💐💐💐 ቃልህውትያስማልንአሜንአሜንአሜን🙏🙏 እግዚአብሔርጥበቃአይልይህበሁሊምቦታ😍😍😍😍😍😍😍

Келесі