ኢካቦድ | ክብር ከኢትዮጵያ ለቀቀ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 - Mehreteab Asefa

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ኢካቦድ | ክብር ከኢትዮጵያ ለቀቀ | Ekabod | Kibir Ke Ethiopia Lekeke | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
Website: www.yemankiyadewel.org
Subscribe: kzread.info/dron/TuO.html...
#Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_ኢካቦድ_Ekabod_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 112

  • @user-fr7xi4zi2l
    @user-fr7xi4zi2l2 жыл бұрын

    እንኳን በሠላም መጡልን መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @user-oc7jf8md5s
    @user-oc7jf8md5s2 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🏽እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሀለን እናከብርሀለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @senaitetesfaye8019
    @senaitetesfaye80192 жыл бұрын

    ክብር ለመድሀኒያለም መምህራችን በኩረ ሰባኪያን ምህረተአብ እድሜ ከጤና ያድልልን ትምህርቱ ደስ ሲል በእውነት እድለኞች ነን ከተጠቀምንበት

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye58102 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል ውድ መምህረች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አሁንስ በቃቹ ይበለን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅርና ሰለምን ያድልልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa43082 жыл бұрын

    እንቁ የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነብሰ ዋጋ ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @eyea7297
    @eyea72972 жыл бұрын

    መምህራችን ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ በእድሜ እና በጤና ይባርክህ🙏🙏🙏 አንድ ሆነህ ሺ ዎችን በእምነት የምታበቃ ነህና የእምላካችን ጥበቃ አይለይህ 💚💛❤️

  • @user-pt5si8yh8q

    @user-pt5si8yh8q

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል በኡነት እድ ሜና ጤና ይስጥህ መደዓኒያለም🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebunemani541

    @tibebunemani541

    2 жыл бұрын

    @@user-pt5si8yh8q Bl

  • @dheh984

    @dheh984

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bizuayehugebru3244

    @bizuayehugebru3244

    2 жыл бұрын

    Amen❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu48432 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Жыл бұрын

    የዘመናችን ጰውሎስ ምህረተ አብ አሰፋ እግዚአብሔር ከስጋ ህይወት ወደ ነፍስ ህይወት ለመመለስ በምታደርገው ጥረት እውቀቱን ካለህ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @aemroyibeltal2152
    @aemroyibeltal2152 Жыл бұрын

    ለዘላለም ኑርልን መምራች ምረተአብ እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🙏❤️

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    አባቴ መምህሬ የሕይወት ቃልን ያሰማልን በእውነት 🙏🏿😘

  • @user-ic4ue6bs8q
    @user-ic4ue6bs8q2 жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የኢትዮጵያን ክብር ያቆይልን !!!

  • @MariMari-ov1no
    @MariMari-ov1no2 жыл бұрын

    አሜን .ቃለ .ህይወት. ያስማልን. መምህራችን.ረጅም.እድሜ.ልኡል.እግዚአብሔር ይስጥልን.እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ. ያሳየን.በምህረቱ እምዬን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን...!!

  • @tsegatilhahun4440

    @tsegatilhahun4440

    2 жыл бұрын

    Wenmachen kalehwet yasmalen enkwea bedena maeth elen .

  • @abebaabeba157
    @abebaabeba1572 жыл бұрын

    መምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘኑን ይባርክልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11372 жыл бұрын

    ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍✝️✝️✝️✝️💯💯💯💯💯💯💯💯🐎🐎🐎🐎🐎🐎💯💯💯💯

  • @tigisttigist2901
    @tigisttigist29012 жыл бұрын

    አቤት እንዴት ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @blenbilubelene4989
    @blenbilubelene49892 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @aabbccdd6406
    @aabbccdd64062 жыл бұрын

    አቤት ደስ ስል መንፈስን እምያድስ እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አምን አምን አምን

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet50212 жыл бұрын

    Amen Kalihwleti Yasmalen Memheri Egizbiher Yexbekehi❤❤❤

  • @rollamall1207
    @rollamall12072 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን

  • @dheh984
    @dheh9842 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹሁ በፀለት አትሩሱን

  • @user-kl8pz2ch5n
    @user-kl8pz2ch5n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h2 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏😭ይህ ትምህርት ለአቶ ትዝታ በቂ ምላሽ ነዉ።

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm2 жыл бұрын

    መምህራች ና ክብሯ አባቶቻችን ቃልህውት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያደለልን ትምህርቱ ግሩም ነው የሰማነውን ቃል ወንጌል ለህውት ያደርከልን ንስሐ የምገባብት በምግባር የምደምቀበት መንግስቱ የምንውርስብት ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ስላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ያምጣልን

  • @alainall6304
    @alainall63042 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልል ለነብሣችን መጋቢ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y2 жыл бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እዴሜናጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛል ህ

  • @user-fh3jr2xj7r
    @user-fh3jr2xj7r2 жыл бұрын

    መምህራችን ቃልይህወት ያሰማልን የተዋህዶ አረበኛ

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi28552 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለሀገራችን ስላሟን ይመልስልን ፍቅረ እግዚአብሔር ያድለን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @abbyabby607
    @abbyabby6072 жыл бұрын

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Zemare malakata yasaman 🙏🙏💕❣💞💞❣💕🥰🥰

  • @amarchgoa1922
    @amarchgoa19222 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን መምህር ችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜን በጤና ያቆይልን

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w2 жыл бұрын

    መምህራ. እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress57182 жыл бұрын

    ቃሐ ሕይወት ያሰማልን ኑርልን።

  • @fiyoriberhe435
    @fiyoriberhe4352 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemalin kubur Memhir Mihretab wid wendimachin Idimen yistot

  • @dabovet4233
    @dabovet42332 жыл бұрын

    የጾም ወር ላይ ነን ፈጣሪ መልካምና ብልህ መሪ ለ ኢትዮጵያ እንዲያመጣላት እንጸልይ መከራዋ በዛ ጎበዝ

  • @user-go8hk6wz7e
    @user-go8hk6wz7e2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @asratmobilsolution1280
    @asratmobilsolution12802 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን

  • @user-ve7tf1pb9i
    @user-ve7tf1pb9i2 жыл бұрын

    ተባረክልን ዘመንህ ሁሉ በ እቤቱ ይለቅ

  • @desetabekele8963
    @desetabekele89632 жыл бұрын

    amen amen amen qala hiwotii yasamalinii mamirachin

  • @alainall6304
    @alainall63042 жыл бұрын

    እግዚሀብሄርን አንቀልድበትም በእምነታችን እንኮራበታለን

  • @burtukanyedinglimreymlijin6010
    @burtukanyedinglimreymlijin60102 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ELELELELELELELE 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asnakach2577
    @asnakach25772 жыл бұрын

    egzaber amlak stagahun yadelote mamerachen yetewayedo amlek yexebeqot fexare tewyedonena bete kerestanan yexabeqlen amen amen amen

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50222 жыл бұрын

    አሜን። 🤲😔🤲 🤲😔🤲 🤲😔🤲

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse4522 жыл бұрын

    መምህራችን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ያስተማርከን አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮን ይስጠን እግዚአብሔር እድሜዬ በፀጋአ ያቆይክ ያገልግሎት ዘመንክን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ አሚን

  • @user-rq6mz5qt1e
    @user-rq6mz5qt1e2 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-uc8mk9rw8p
    @user-uc8mk9rw8p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏መምህሬ እመስግናለው 🙏

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha2382 жыл бұрын

    ሠላም። መምህር። ቃለ። ህይውት። ያሠማልን🙏🙏🙏🙏💚💛❤🙏

  • @enaniemuluneh9958
    @enaniemuluneh99582 жыл бұрын

    በትከከል

  • @wantihundumtuuwaaqayyofind9177
    @wantihundumtuuwaaqayyofind91772 жыл бұрын

    Kalehiwot yaasamalin mamherachin 🙏🙏🙏🙏🙏erejim edme yadelilin

  • @shimelesl7854
    @shimelesl78542 жыл бұрын

    ቃለህይወትን አረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @asturoyal3407
    @asturoyal34072 жыл бұрын

    የኔ ምህረት አብ እግዚአብሄር በፀጋ ያኑርህ

  • @buzuneshtemesgen8791
    @buzuneshtemesgen87912 жыл бұрын

    Memerachin kaleyhoten yasemalin

  • @antratube4060
    @antratube40602 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @motuboki3450
    @motuboki34502 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅልኝ መምህር

  • @hiathait1743
    @hiathait17432 жыл бұрын

    ቃል ሕይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤

  • @SaraSara-qe6je
    @SaraSara-qe6je2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete92832 жыл бұрын

    Igziabher yestlan

  • @hanahaila5173
    @hanahaila51732 жыл бұрын

    Kali hiwotin yasemalen mamyrachin egzabheri amlki be ewkati layi ewkatuni chamro yistlin

  • @enatenat4637
    @enatenat4637 Жыл бұрын

    አሜን😢😢

  • @binitube6909
    @binitube69092 жыл бұрын

    መምህር ይህ ነው እስከ መጨረሻው ያድርግልን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d2 жыл бұрын

    እንኳ ደና መጡልን

  • @amanueiltujuba5428
    @amanueiltujuba54282 жыл бұрын

    EGZIABHER YAKBERELIGN#

  • @currentvoewer2896
    @currentvoewer28962 жыл бұрын

    Ohh yeahhhhh

  • @ramateramate2117
    @ramateramate21172 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasamalin 🙏🙏🙏

  • @zedmedia6961
    @zedmedia69612 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen Qale hiwot yesemelen memhrechone⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @befedere605
    @befedere6052 жыл бұрын

    Ye Tewahedo Arebeya!

  • @heptamesh4797
    @heptamesh47972 жыл бұрын

    Amenamenamen

  • @alainall6304
    @alainall63042 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ መሆን እራሱ መታደልነው

  • @user-ko3dx7hv9l
    @user-ko3dx7hv9l2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @fathhima-qv6ps
    @fathhima-qv6ps2 жыл бұрын

    Amen 🤲amen 🤲amen 🤲baga sin gahe guyya qulqulu Madanialemit

  • @dabovet4233
    @dabovet42332 жыл бұрын

    ባህር ዳር ላይ የ አብነት ት ቤቱ ባስቸኳይ እንስራው የኦርቶዶክስ ልጆች እንተባበር ጊዜ መስጠት የለብንም ለበረከት ያድርግልን ፈጣሪ

  • @almaayerga6339
    @almaayerga63392 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት 👏👏👏

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe98272 жыл бұрын

    Waw waw waw tabarikilen wodemachen

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia33482 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotmereba5694
    @hiwotmereba56942 жыл бұрын

    qale hiwot yasemalen egzeabhre yetebeqe

  • @SaraSara-qe6je
    @SaraSara-qe6je2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እእታችን

  • @sama1141
    @sama11412 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asnakoabdi7929

    @asnakoabdi7929

    2 жыл бұрын

    ትክክል ነው ቃለ ህይወት ይሰማልን 😭😭😭

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad58242 жыл бұрын

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu84222 жыл бұрын

    Egzabher yimesegn

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu84222 жыл бұрын

    Tenawn kedmgar yestln

  • @dembechatube
    @dembechatube2 жыл бұрын

    የእኛ አባት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴው ምን አይነት ጽናት እንዳልዎት ይገርማል የቤተክርስቲያን ፍቅር የማርያም ፍቅር እጅጉን ይዞታል አይደለም ሌላው እምነት የእኛ የተዋህዶ ልጆችም እንዴት እንደሚናገርዎት እግዚአብሔር ይወቀው እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን

  • @solomedia1519
    @solomedia1519 Жыл бұрын

    Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ |

  • @sientayhuhaile4740
    @sientayhuhaile47402 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aleyeloveyebaliyenafaki7664
    @aleyeloveyebaliyenafaki76642 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @danielbizualem1040

    @danielbizualem1040

    2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @yeshiyoutube8652
    @yeshiyoutube86522 жыл бұрын

    እንኳንበደህናመጡልንመምህራችንቃለህይወትያሰማልንፀጋወንያብዛልን❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @nathnaelabera6103
    @nathnaelabera61032 жыл бұрын

    ካቦድስ ምን ማለት ነው

  • @rmineq
    @rmineq2 жыл бұрын

    እና

  • @tadelechzerga4573
    @tadelechzerga45732 жыл бұрын

    አንተ ገዳይ ደግም እግዚአብሔር ስትለ ትንሽ አታፍርም የአባቶቻቹን ግፍ በእናንተ ተፈጽሞል የእናንተ ግፍ በልጆቻቹ ያሳይ እግዚአብሔር የእዉነት ፈራጅ ነዉ

  • @alemhyilu8422

    @alemhyilu8422

    2 жыл бұрын

    Min selderg new yemiyfraw ?seldngl mareyam lij new eystmra ylew dablos yefr enja ydengl lij eysus kerstos yekber yemsgen ::

  • @tadelechzerga4573

    @tadelechzerga4573

    2 жыл бұрын

    @@alemhyilu8422 እግዚአብሔር አንድ ቀን ☝️

  • @MoMo-ik2kt

    @MoMo-ik2kt

    2 жыл бұрын

    እግዚሐብሔር ማስተዋሉን ያድልሽ

  • @tadelechzerga4573

    @tadelechzerga4573

    2 жыл бұрын

    @@MoMo-ik2kt ቱቱቱቱቱቱቱቱ እግዚአብሔርን ብታዉቁ ኖሮ የሰዉን ስጋ አትበሉም ነበረ አራጅ አባቶቻቹም እንድ ያደርጉ ነበረ የአባታቹን ዳብሎስ ሳራ ነዉ የምት ሰሩት ቀጥሉ

  • @tarikuendale4748
    @tarikuendale47482 жыл бұрын

    ይህንን ሰው አንድ በሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትክክለኛ አስተምህሮ ዐመጽ ነውን;

  • @alemhyilu8422

    @alemhyilu8422

    2 жыл бұрын

    Lmin min selatfa ydengl mareyam lij eysus kerstosn kal selsbeka ?

  • @nooriyanooriya319

    @nooriyanooriya319

    2 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልላ

  • @tarikuendale4748

    @tarikuendale4748

    2 жыл бұрын

    @@alemhyilu8422 ድንግል ማርያምም የድንግል ማርያም ልጅም ፍቅርን እንጂ ጥላቻን አስተምረው አያውቁም እነዲያውም ስለ ፍቅር ዋጋ ከፈሉ እንጂ ኢየሱስ ግን ስለሰው ልጅ በፍቅር ሞተ ይሄኛው ይለያል ምንጩን መመርመር ጥሩ ነው፡፡ የስጋ ስሜት ነው? ጥላቻ ነው? ፖለቲካ ነው? ወይስ ከሰይጣን ነው?

  • @zewditureta2939

    @zewditureta2939

    2 жыл бұрын

    መምህራችን ጌታ ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @alemhyilu8422

    @alemhyilu8422

    2 жыл бұрын

    @@tarikuendale4748 memher mhertab asefa ewnt new ymsebkaw meknyatum wetat mesu tebrt new weda kedst betkrstyan yetmlesaw ewntm selhnach new telat deblus yimysadedat balmhtbunam ymgedalw egzabher lmemher mertab asefa tenawn kedmgar endstaw yhulgza selota new

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt2 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መዳን አለም እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ

Келесі