ማርያም ታማልዳለች የሚል አንድ ጥቅስ? || ቴቄል ቲዩብ

አማላጅ ናት የሚል አንዲት ጥቅስ ካሳያችሁኝ ክርስቲያን እሆናለሁ ለሚል የሕጻናት ጥያቄ የተሰጠ መልስ

Пікірлер: 463

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen20667 ай бұрын

    በመኖር ብዛት ታናሼ በእግዛቤሔር እውቀት የተገለጠልክ ውድ የእውቀት ፈርጥ ዘመንህ ይባረክ🌹

  • @abuwondimagegn3636

    @abuwondimagegn3636

    7 ай бұрын

    Amen

  • @hulluberrsuhone

    @hulluberrsuhone

    6 ай бұрын

    አሜን ፫ 🤲🌹

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    6 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamawityosef5014

    @selamawityosef5014

    6 ай бұрын

    ​@@abuwondimagegn36363ooookkkokommkokkmmkmokkmomkkkkomkkmklmmkokkkkmkkkkk3 AAA+

  • @zenashetades9288

    @zenashetades9288

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie34156 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ወንድሜ። ይህ ትምህርት ከቤቱ ውጭ ላሉት ብቻ ሳይሆን ቤቱ ውስጥም እያለን የጠፋን ነጠላ ለብሰን ስንታይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የምንመስል የእምነታችንን መሰረትና ትርጉም ለማናውቅ ለብዙ ኦርቶዶክስያኖች መልስ የሚሆን ነው ። በተለይ "ለእኔ " .... የምታስተምርበትን መንገድ በጣም ወድጄዋለሁ ትህትና እና እርጋታ የተላበሰ ስለሆነ። እንደውም ያንተ ታላላቅ የሆኑ መንፈሳዊ አባቶቻችን ካንተ ካንተ ብዙ መማር አለባቸው "ትህትናን" ብዬ እላለሁ አለበለዚያ እንኳን የወጡትን ሊመልሱ በቤቱ ያለነውም ያለነው በጌታ ቸርነት ነው።ተባረክ❤❤❤

  • @eyerusalemyohannis2917
    @eyerusalemyohannis29177 ай бұрын

    ወንድማችን አቡ ለኛም ብዙ ትምህርት ሰጠኸን ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ🙏🙏🙏

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu11027 ай бұрын

    እሽ የኛ ባለጥቅሶች አታማልድም የሚል ደግሞ አንድ ጥቅስ አሣዩኝና እናንተጋ ልምጣ አታማልድም የሚል ቢኖር እንኳ ሰማይና ምድር የማይችሉትን በማህፀንዋ የተሸከመች እና ለመዳናችን ምክንያት የሆነች ጌታን በመዉለድዋ ብቻ ከማማለድ በላይ ነዉ የተረጨብህን አዚም እዛዉ ወዳጄ

  • @weletearegaytadesse4444

    @weletearegaytadesse4444

    6 ай бұрын

    ተባረኪ

  • @MesayEyasu-tz4nw

    @MesayEyasu-tz4nw

    4 ай бұрын

    መፅሃፍ ቅዱስ ሲናገር እምነት ከመስማት ነው መስማት ከእግዚአብሔር ቃል ነው ይላል ስለዚህ እኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የሌለ ነገር አናምንም

  • @user-wl6od7sl4u

    @user-wl6od7sl4u

    17 күн бұрын

    ​@@MesayEyasu-tz4nwተይ ሉተር የጀመረዉን ሀይማኖት ይዘሽ ተይ ሸም ነዉ😮😅

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe10147 ай бұрын

    ወንድማችን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።☦️❤️🥰 ክርስቲያኖች በሙሉ በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @user-no9zc3zt1z

    @user-no9zc3zt1z

    7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @tadiloameshe1014

    @tadiloameshe1014

    7 ай бұрын

    @@user-no9zc3zt1z አሜን። ለማንኛውም እኔ ወንድ ነኝ "ታድሎ" እባላለሁ።

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    6 ай бұрын

    እመብርሃን ታስብህ

  • @tadiloameshe1014

    @tadiloameshe1014

    6 ай бұрын

    ​@@user-zw9mm2kb1i አሜን፣ ሁላችንንም ታስበን።

  • @EeEe-gm5qm

    @EeEe-gm5qm

    6 ай бұрын

    እግዚአብሄር ያስብህ ወድማችን❤❤❤

  • @ChristianTube8500
    @ChristianTube85006 ай бұрын

    ጸጋን የተመላሽ ሆይ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ትለምኝልን ዘንድ ላንቺ ይገባል አንቺ ከሊቃነ ጳጳሳት ትበልጫለሽ ከነቢያትም ከመምህራንም ትበልጫለሽ። ከሱራፌልና ከኪሩቤል ግርማ የሚበልጥ የመወደድ ግርማ አለሽ። በእውነቱ የባሕርያችን መመኪያ አንቺ ነሽ! ለሰውነታችንም ሕይወትን የምትለምኝልን ነሽ፤ ወደ ጌታችንና ወደ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምኝልን እርሱን በማመን በቀናች ሃይማኖት ያጸናን ዘንድ ይቅርታውንና ምሕረቱን ይሰጠን ዘንድ በቸርነቱ ብዛት ኃጢአታችንን ያስተሠርይልን ዘንድ ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙏

  • @addisnet21
    @addisnet217 ай бұрын

    🔵እኛም ጠየቅን🔵 ✅ሥላሴ የሚል ጥቅስ ስጡን?… ✅መፀሐፍ 66 ነው የሚል ጥቅስ ስጡን ✅የግል አዳኝ የሚል ጥቅሰ ስጡን… ✅የሰርግ ቀለበት ሰ‍ነስርዐት በቤተክርሰትያን ውሰጥ ካለ ጥቅስ ስጡን? ✅መንፈስ ቅዱሰ የተሟላ ሰው ይወደቃል የሚል ጥቅስ ስጡን ✅በአዲስ ኪዳን በ7ቱ ቤተክረስትያነ መዝሙር በሙዚቃ በመሳርያ አቀናቡረው ታጀቦ የተዘመረው የቱ ጋር ነው.

  • @metasebyasintayehu9466
    @metasebyasintayehu94667 ай бұрын

    ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርከው እመብረሐን ጥላ ትሁንህ አሜን 🙏

  • @abuwondimagegn3636

    @abuwondimagegn3636

    7 ай бұрын

    Amen

  • @user-gs8mq9bt5e
    @user-gs8mq9bt5e7 ай бұрын

    ""እኛ ክርስቲያኖች ማርያም አታማልድም የሚል ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ስሌለ አይደለም ማርያም ታማልዳለች የምንለው።"" 10:15 🙏🙏🙏🙏

  • @Sa-251

    @Sa-251

    7 ай бұрын

    ከሁሉ የሚበልጠው ቃል የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ነው እና ምን ልታምን ነው ቆይ እስቲ

  • @user-zy8vh9bc3m

    @user-zy8vh9bc3m

    7 ай бұрын

    አው ግን መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ አይደለም

  • @Sa-251

    @Sa-251

    7 ай бұрын

    እና ምንድነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው ይላል ሮሜ 10÷17 ላይ እና ከየት ልሰማ ነው ባክህ እስቲ ንገረኝ

  • @belachewbekele9307

    @belachewbekele9307

    7 ай бұрын

    እና ከየት አምጥታችሁ ነው?

  • @pets8881

    @pets8881

    6 ай бұрын

    @@Sa-251 yeegziabher kal yehunutn ena yalhonutn bemn awek? sijemer bible erasu yeegziabher kal mehonun bemn awkeh new lelaw enante slaltekebelachut yeegziabher aydelem yemibalew. lemayamnutma biblem fiction nw.😁

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio31497 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ስህተት አለባትና አስተካክላለሁ ብሎ መሞከር ማለት የውቅያኖስ ውሃ ያንሳልና ከኩባያው ቀንሸ ልጨምርለት እንደ ማለት ነው። ኦርቶዶክስነት ምን አይነት መታደል ነው? እድሜ ጠገብ ግን ሁሌ አዲስ እውቀቷ ተዝቆ የማያልቅ ባህር ነች። በተለይ በእንደነዚህ አይነት ከተወረወረ ድንጋይ መልስን ጠርበው በሚያወጡ ወጣቶች ስትተነተን የበለጠ ተዋባለች። ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ። ትዝታውን፣ ዘርፌንና በጋሻውን ያየውን ሰይጣን አፉን ያጥፋልህ። በጣም ጠንክር ራስህንና መክሊትህን ጠብቀህ ራስህን እግዚያብሄርንና ህዝብን ጥቀምበት። ኦርቶዶክስ ቤት አንድ የተለመደች ነገር አለች። ቄስና አገልጋይ የነበሩ ሰዎች የሀይማኖቷን ዶግማና ቀኖና ይጥሱና ሲጠየቁ አንድ ጥቅስ ይመዙና አሳስተው በመተርጎም ኦርቶዶክስ ስህተት ነች ይሉና እንደፈለጉ ወደሚሆኑበት ይሄዳሉ። ብዙዎች ላይ የሆነው ይሄ ነው።

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm30177 ай бұрын

    የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን!!!

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45227 ай бұрын

    🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲አሜን🤲

  • @abuwondimagegn3636

    @abuwondimagegn3636

    7 ай бұрын

    Amen

  • @user-zn6tx3bz5y
    @user-zn6tx3bz5y7 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ ወድማችን አቡዬ በርታ ለመናፍቃን ብቻ ሳይሆን ለእኛም ለኦርቶዶክስ ልጆች ብዙ ትምህርት እያስተማርክን ነዉ እኔ በበኩሌ ቡዙ የማላቃቸዉን ነገር እያሳወክኝ ነዉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @miliyontsegaye5565
    @miliyontsegaye55657 ай бұрын

    2ኛጴም1:15 ከዚህ ማደሪያዬ መለየቴ ፈጥኖ እንዲሆን አውቃለሁ ከመውጣቴ በኋላ እነዚህን ነገሮች እንድታስቡ በየጊዜው ትችሉ ዘንድ እተጋለሁ ይላል አንዳንዶች ምልጃ በምድር አለ በሰማይ ግን ቅዱሳን ምንም አያውቁም ይላሉ ቀዱስ ጴጥሮስ ግን በሂወት እያለሁ ብቻ ሳይሆን ከሞትኩኝ በኋላ እንኳን አልተዋችሁም ሲል እንሰማዋለን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu5277 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን❤❤❤

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u7 ай бұрын

    እንዳው ምን እላለሁ የናቴ ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንጅ

  • @shbra-jw5uy
    @shbra-jw5uy7 ай бұрын

    ወንድማችን በእውነት ቃለሂወት ያሠማልንእግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ ልጆች አይዞን በእምነታችን እንፅና እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናን 🙏🙏🙏🙏

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam16626 ай бұрын

    ልቦናክ ይመለስ እንጂ ጥቅስ አይደለም የሚመልስክ ውብ ወደ ሆነ መአዛው ወደአማረው ክርስቶስ በአካል የሚገኝበት ቤተ መቅደሰ አባቴ 😍

  • @selamselam7608
    @selamselam76087 ай бұрын

    ሰላምካ በክርስቶስ ይብዛሕ ኣቡሻ ቃለ ሕይወት የስምዓልና ብሩከይ😇🙏

  • @user-yf3xf7rs2v
    @user-yf3xf7rs2v7 ай бұрын

    በርታ ወንድሜ በጣም ጎበዝነህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @abuwondimagegn3636

    @abuwondimagegn3636

    7 ай бұрын

    Amen

  • @zenashetades9288

    @zenashetades9288

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu50137 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን በርታ

  • @sunnights6561
    @sunnights65617 ай бұрын

    እምዬ ማርያም የጌታዬ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaleb3028
    @kaleb30287 ай бұрын

    ተመሰገን እግዛብሔር ጨምሮ እእውቀቱን ይሰጥህ ተባረክ በጨለማ ውሰጥም ያሉትን ወደበረቱ ይጨምራቸው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg7 ай бұрын

    አሁን ለድንግል ማርያም ማመልድ ስራ ሁኖ ቢገባህ ድንግል ማርያም አፍርሳ ትሰራሀለች ድንግል ማርያም አማላጄ ዋስ ጠበቃየ❤ ቃለ ህይዎት ያሰማልን አቡየ

  • @HikmetHik

    @HikmetHik

    Ай бұрын

    እሷ ልታማልድ የሚያበቃት ፍጹምነት ይጎላታል

  • @user-zi9hk4xh6s

    @user-zi9hk4xh6s

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር በምድር እንደሷ ያለ ስላላገኝ ነው በሷ ያደረው

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g7 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ውድ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን❤

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu50137 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን እኛ ክርስትያኖች እመቤታችን ድንግል ማርያም ታማልደናለች እናታችን ናት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ናት እስት አታማልድም የምል ጥቅስ ስጡን እናንተ እሳ በጣም ይገርማሉ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu11027 ай бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ የልጅ አዋቂ

  • @miliyontsegaye5565
    @miliyontsegaye55657 ай бұрын

    2ኛቆም5:19እግዚአብሄር በክርስቶስ ሆኖ አለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና በደላቸውም አይቆጥርባቸውም ነበር በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ እንግዲህ እግዚአብሄር በእኛ እንደሚማለድ ስለ ክርስቶስ መልእክተኞች ነን ከእግዚአብሄር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን

  • @mekdsshiferawu-gk2gd
    @mekdsshiferawu-gk2gd7 ай бұрын

    የኔ ዕንቁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb7 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፈሰ ይጠብቅህ

  • @Bestofbest-qs6ur
    @Bestofbest-qs6ur7 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን።

  • @marthasisay4318
    @marthasisay43187 ай бұрын

    ሲያሳዝኑ አለማወቃቸው ምልጃው ቀርቶባቹ እናት አባትክን አክብር ሚለው ቃል እንኳን በቂ ነበር ለናንተ ስለተደፈናቹና ከፆምና ገስግደት ከቅዳሴ መሸሻ ሰበብ ስለምትፈልጉ እንጂ የጌታ እናት እንዴት አታማልድ ከንቱዎች ናቹ ያንተም እናት እንኳን ጎረቤት ልታማልድ ትሄዳለች ማለትም ልታስታርቅ ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቹ

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኔሱም ልባና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeki7603
    @zeki76037 ай бұрын

    ታማልዳለች አልፎ ታዝሀዋለች የሚል አለ። " ይታዘዝላታል" ሉቃስ ወንጌል 2:51

  • @user-of4ri1qr4b
    @user-of4ri1qr4b7 ай бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-fl1gp7ou4y
    @user-fl1gp7ou4y7 ай бұрын

    ወንድማችን በርታልን ጎበዝ👍👍👍👍👍

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam61717 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @biniyamej2491
    @biniyamej24917 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @medilema9481
    @medilema94817 ай бұрын

    Yegn belaten abuye egazehaber zamenaken yebarek tsagawun yabezalek 🙏

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi7 ай бұрын

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያቆይክ

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY7 ай бұрын

    አቡዬ እናመሰግናለን❤ ወደ ቲክቶክ የመጣኸው በምክንያት ነው ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw89256 ай бұрын

    አቡዬ በእድሜ ትንሹ በኃይማኖትህ የበሰልከው በስነ-ምግባር ማደግህን በደምብ አይቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ከነጣቂ ተኩላዎች ጌታ በደሙ ይሸፍንህ በዕድሜ በጤና ያኑርህ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ

  • @natnaelmekonnen6024
    @natnaelmekonnen60247 ай бұрын

    የመጀመሪያ ጥያቄዬ ልክ እንደአማርኛው ፍቺ ነው ወይ የግሪኩ ቃል አዋዋል የሚል ሲሆን በመቀጠል መማለድና ማማለድ የሚለው ሀሳብ ለቤተክርስቲያን ሆነ ለቅዱሳን ወንድሞች እህቶቼ ጸልዩልኝ ብዬ እንደምጠይቀው ከሆነ ችግር ያለው አልመሰለኝም። በሰው ያለውን የሚያውቅ ከሆነ ኢየሱስ (እዛው ምዕራፍ የመጨረሻዎቹ ቁጥሮች ላይ አለ) ከማርያም ሊነገረው ያስፈልግ ነበር ወይ ስለወይን አጥማጆች ጭንቀት ከሆነ ዋናው ጉዳይ? የኢየሱስ ምላሽስ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ያለበት ምክንያት እናቱ ማርያም በሉቃስ 2:19 እንደምናየው ቀድሞ በመላዕኩ ገብርኤል ስለእርሱ የተነገረውን ነገር በልቧ እንደመጠበቋ እና እንዲገለጥ ከመፈለጓ አንጻር ሊሆን አይችልም? ምክንያቱም ጉዳዩ ስለወይን ጠጁ አይደለም የሚለውን አንተም ስለምትቀበል። ሌላው መሰረታዊ ጥያቄዬ የመጽሐፍ ቅዱስ(ለምሳሌ የዮሐንስ) ዋና ትኩረት ኢየሱስ ወይስ እናቱ ማርያም? ሌላኛው ጥያቄዬ ሰው የሚድነው፣ ክርስቲያን የሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንደሆነ ገልጸሀል፣ የሚጸናውስ ዕለት ዐለት የሚቀደሰውስ በኢየሱስ አይደል?! ስለ እኛ የሚማልዱ ቅዱሳን ወደ አምላክ እንድንመለስ እንድንፈወስ ነው የሚጸልዩት ይሄ በወንጌል አማኞች የቤተክርስቲያን ህይወት ውስጥ ያለ ልምምድ ነው ግና የሀጢአት ስርየቱ፣ ንስሐውም አማኝ ቀጥታ ከአምላኩ በክርስቶስ ስምና ደም የሚቀበለው እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምር አምናለሁ። እንደክርስቶስ ያለ የስጋ ትንሣኤ ያልተቀበሉ ሞተው ያሉቱ ስለ እኛ እንደሚማልዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ሀሳብ ብታሳየን መልካም ነው ምክንያቱም ሌሎች የእምነት ሙግቶችህን በቃሉ እያስደገፍክ እያስተማርክ ስለሆነ ደግምሞ የጸና የትንቢት ቃል በመሆኑ እርሱ ላይ መመስረቱ አስፈላጊ እንደሆነ ግልጽ ነው። በመጨረሻ የክርስቶስ ሊቀካህንነት እና በአምላክ እና ሰው ያለ መካከለኝነቱ በእናቱ በማርያምና በቅዱሳን ከሚደረግ ምልጃ ጋር እንዴት እንረዳው? ብዙ ጥያቄዎች ቢኖሩኝም ለዚህ ርዕስ ግን እነዚህን ላነሳ አሰብኩ። "በጥቅስ ላይ የሚመሰረት እምነት የለም" እጅግ በጣም የምስማማበት ሀሳብ ነው! ያመንከውን በጥንቃቄ በድፍረት ለማስተማር ስለምትተጋ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @HabtamuAbebe-on5hl

    @HabtamuAbebe-on5hl

    7 ай бұрын

    ስለቅዱሳን ምልጃ ማስረጃ፦ በአፀደ ነፍስ፡ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አርአያ እና መልክ እንደተፈጠረ በዘፍ 1:26፦እግዚአብሔርም አለ፦ “ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።” እንደመልካችን እንደምሳሌያችን ሲል እግዚአብሔር የሚዳሰስ የሚታይ ግዙፍ ስጋ ኑሮት አይደለም ይልቁንስ ከ4ቱ ባህሪያተ ስጋ ለባዊት፣ነባቢት፣ህያዊት የሆነችውን ነፍስ አዋህደን ሰውን እንፍጠር ሲል ነው እግዚአብሔር በኩነት ሦስት ነውና አብ ልብ ወልድ ቃል መንፈስ ቅዱስ ህይወት ነውና የሰው ነፍስንም በዚህ አምላኳን ትመስል ዘንድ በአርአያው ፈጠረው።ከነፍስ ባህሪያት አኔዱ ህያዊነት ነው አንድ ሰው አምኖ ተጠምቆ ወደህብረቱ ወደ ቤተ ክርስቲያን አካልነት ከተጨመረ በኋላ አንዱ የሚያቀርበው መስዋዕት ምልጃ ነው ቅዱስ ቅዱስ ጳውሎስም በ1ኛ ጢሞቲዎስ 2 ላይ ምልጃን ለሰው ሁሉ እንዲደረግ አስቀድሞ ከሁሉ በላይ እመክራለሁ ይህም በእግዚአብሔር ዘንድ ደስ የሚያሰኝ መሆኑን ይነግረናል በ1ኛ ቆሮ 12 ላይም አንዱ ብልት ሌላኛውን ብልት አታስፈልገኝም ይለዋልን ዓይን ቢታመም እጅን አታስፈልገኝም ይለዋልን? ሁሉም በአንዱ ራስ በክርስቶስ ተጋጥመዋልና አንዱ ስለሌላው ያስባል በዘመናችን የተነሱ መናፍቃን ክርስቲያኖች በምድር ሳሉ ምልጃን ስለሌላው ያቀርባሉ ከሞቱ በኋላ ግን አይችሉም ሲሉ ይሰማል።ይህ ደሞ ምን ያህል የእግዚአብሔርን ስራ የሰውን ክቡርነት የረሱ መሆናቸውን እናያለን። አንድ ሰው በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አንድ ብልት ሆኖ ሳለ ከሞተ በኋላ ከቤተ ክርስቲያን አካልነት ይለያልን? ወይስ በምድር ሳለ ከአምልኮ ጋ ምልጃ እያቀረበ ኖሮ ከሞተ በኋላ አምልኮ ስለሌለ ምልጃም ይተዋልን? ወይስ ከሞት በኋላ ህያዊነት ይቀራል? ወይስ በምድር ሳለ እያማለደ ከሞተ በኋላ ምልጃ ሳይሆን ምስጋና ሆኗ ይተካልን? እኛ ግን እንላለን ክርስቲያኖች ከሞት በኋላ ወደተሻለው ህይወት ሄደው በምድር ሳሉ በጥቂቱ የሚያውቁት የሚያዩት የሚሰሙትን ወደምልዓተ ክሂል በእግዚአብሔር ፀጋ ተሞልተው ከሀጢአት ርቀው ንፁሕ ፀሎትን ወደ እግዚአብሔር ለሁሉም እንደነሱ ላልሆኑ ሩጫ ላይ ለሆኑ መልካሙን ገድል ለሚጋደሉ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር በፀጋው እያሳደገ ፍፃሚያቸውን እንዲያሳምርላቸው ምልጃን ያቀርባሉ፤ ም/ቱም ከሞት በኋላ ነፍስ እንደህያዊነቷ ከክርስቶስ ዘንድ ትቀርባለች እንደለባዊነቷ ለክርስቲያኖች የሚያስፈልጉትን ነገር ታውቃለች እንደነባቢነቷ እግዚአብሔርን ትጠይቃለች።ጌታም በወኔጌሉ፡ ማቴ 22:31-32፥ስለ ትንሣኤ ሙታን ግን። እኔ የአብርሃም አምላክ፥ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ የሚል ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ እናንተ የተባለውን አላነበባችሁምን? የሕያዋን አምላክ ነው እንጂ የሙታን አይደለም፤ብሎናል። 1ኛ ጢሞ 2:1-4፥እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ። 3-4 ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። ትንቢተ ዘካርያስ1:12፥አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤13እግዚአብሔርም መልሶ ከእኔ ጋር ይነጋገር ለነበረው መልአክ በመልካምና በሚያጽናና ቃል ተናገረው። 14፤ ስለዚህም ከእኔ ጋር ይነጋገር የነበረው መልአክ እንዲህ አለኝ። ስበክ እንዲህም በል። የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ በታላቅ ቅንዓት በኢየሩሳሌምና በጽዮን ቀንቻለሁ። ት.ኤር 15:1፥እግዚአብሔርም እንደዚህ አለኝ። ሙሴና ሳሙኤል በፊቴ ቢቆሙም፥ ልቤ ወደዚህ ሕዝብ አይዘነብልም፤ ከፊቴ ጣላቸው፤ ይውጡ። ዘፀአት 32:9-12(መዝ 106:23)፥እግዚአብሔርም ሙሴን። እኔ ይህን ሕዝብ አየሁት፥ እነሆም አንገተ ደንዳና ሕዝብ ነው።10፤ አሁንም ቍጣዬ እንዲቃጠልባቸው እንዳጠፋቸውም ተወኝ፤ አንተንም ለታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ አለው። 11፤ ሙሴም በእግዚአብሔር በአምላኩ ፊት ጸለየ፥ አለም። አቤቱ፥ ቍጣህ በታላቅ ኃይልና በጽኑ እጅ ከግብፅ ምድር ባወጣኸው በሕዝብህ ላይ ስለ ምን ተቃጠለ? 12፤ ግብፃውያንስ። በተራራ መካከል ሊገድላቸው፥ ከምድርም ፊት ሊያጠፋቸው ለክፋት አወጣቸው ብለው ስለ ምን ይናገራሉ? ከመዓትህ ተመለስ፥ ለሕዝብህም በክፋታቸው ላይ ራራ። ኢዮብ 1:6፦ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ፤ የአምላክ ልጆች በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም መጡ፥ ሰይጣንም ደግሞ በመካከላቸው መጣ።(መላአክትስ ዓለምን መዞር🤔) ት.ኢሳ 51:2፦ወደ አባታችሁ ወደ አብርሃም፥ ወደ ወለደቻችሁም ወደ ሳራ ተመልከቱ፤ አንድ ብቻውን በሆነ ጊዜ ጠራሁት፥ ባረክሁትም አበዛሁትም። 1ኛ ሳሙ 28:15-19፦ሳሙኤልም ሳኦልን። ለምን አወክኸኝ? ለምንስ አስነሣኸኝ? አለው። ሳኦልም መልሶ። ፍልስጥኤማውያን ይወጉኛልና እጅግ ተጨንቄአለሁ፥ እግዚአብሔርም ከእኔ ርቆአል፤ በነቢያት ወይም በሕልም አልመለሰልኝም፤ ስለዚህም የማደርገውን ታስታውቀኝ ዘንድ ጠራሁህ አለው።16፤ ሳሙኤልም አለ። እግዚአብሔር ከራቀህ ጠላትም ከሆነህ ለምን ትጠይቀኛለህ? 17፤ እግዚአብሔርም በቃሌ እንደ ተናገረ አድርጎአል፤ እግዚአብሔርም መንግሥትህን ከእጅህ ነጥቆ ለጎረቤትህ ለዳዊት ሰጥቶታል። 18.የእግዚአብሔርን ቃል አልሰማህምና፥ በአማሌቅም ላይ ታላቅ የሆነ ቍጣውን አላደረግህምና ስለዚህ ዛሬ እግዚአብሔር ይህን ነገር አድርጎብሃል። 19፤እግዚአብሔርም እስራኤልን ከአንተ ጋር በፍልስጥኤማውያን እጅ አሳልፎ ይሰጣል፤ ነገም አንተና ልጆችህ ከእኔ ጋር ትሆናላችሁ፤ እግዚአብሔርም የእስራኤልን ጭፍራ ደግሞ በፍልስጥኤማውያን እጅ አሳልፎ ይሰጣል። መዝ 106:23፥እንዳያጠፋቸው ቍጣውን ይመልስ ዘንድ የተመረጠው ሙሴ በመቅሠፍት ጊዜ በፊቱ ባይቆም ኖሮ፥ ያጠፋቸው ዘንድ ተናገረ። 2ኛ ነገስት 13:20 መዝ 34:7፦“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።” መዝ 34:15-17፦ ናቸውና። 16 መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው። 17 ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው። መዝ 44/45:9፦“የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች(የማማርያም አማላጅነት) ትንቢተ ዳንኤል12:1 ትንቢተ ዳንኤል 7:9-11 በሐዲስ ኪዳን፥ ማቴ 18:10፦“ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና። ሉቃስ 1:19፥መልአኩም መልሶ። እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ። ሉቃስ 16:20-31 ሉቃስ 13:6-9 ዮሐ 8:56 የሐዋ.ስራ 10:4፦ 2ኛ ቆሮ5:19-20 1ኛ ቆሮ 5:3 1ኛ ቆሮንቶስ 13:12 2ኛ ቆሮ 9:14 ወደ ፊልጵስዩስ 4:6 ዕብ 1:12-14 ያዕቆብ 5:15-16 2ኛ ጴጥ 1:15 ራዕይ 5:8፥ ይ 6:7-9 ራዕይ 8:1-4፥። ራእይ 22:3

  • @meseretzewdu1939
    @meseretzewdu19397 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አቡ ወንድሜ

  • @mogesabuye4494
    @mogesabuye44946 ай бұрын

    እ/ር በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle45127 ай бұрын

    አቡየይ በእውነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስመዐልና ክፈትወካ ማዓት ፀግኡ የብዘሐልካ እህትህ ነኝ ከትግራይ በርታልን🙏

  • @SariTilahun
    @SariTilahun15 күн бұрын

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ቅድስት ሥላሴ የበለጠ መንፈሳቸውን ያሳዱሩብህ እና ነጠላ ብትለብስ እላለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arsemaesubalew
    @Arsemaesubalew7 ай бұрын

    አቡ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሌላ ደግሞ ሰዎች ለምንድነው ክርስቲያኖች የምትጠጡት ክርስቶስ እኮ ጠጡ አላለም ጠጡ በፍጹም ያለበት ቦታ የለም ይላሉ እና አትስከሩ ነው እንጂ አትጠጡ የሚል ቦታ የለምና ይሄንን እስኪ በሰፊው ብታብራራው በእውነት በጣም በአክብሮት እጠይቃለሁ

  • @ChristianTube8500
    @ChristianTube85006 ай бұрын

    ማርያም አታማልድም የሚል አሳዩን እናንተም እኛ ግን እመቤታችን ለኛ ለምናምነው አማላጅነትዋን እንዲህ ብለን እንጠራታለን የብርሃን እናቱ ሆይ ካንቺ በነሳው ስጋ እኛነታችንን አከበረ፡፡መዐዛሽ ስቦት አንችን በወደደ ጊዜ ድህነታችን ተሰራ፡፡ድንግል ሆይ እውነተኛው የህይወት እንጀራ : ጣፋጩን የነፍስ መጠጥ አማናዊው የፅድቅ ብርሀን የፈነጠቀብሽ ነሽና ከትውልድ መሀል ብፅዕናሽን እንናገራለን፡፡ጥማችንን የቆረጠ ጥዑም ወይን፡ረሀባችንን ያጠፋ እውነተኛው መብል ካንቺ ወጥቶልናልና እንወድሻለን፡፡ምስራቃዊት በራችን ሆይ ከሴቶች አንችን የሚመስል የለም፡፡ባንቺ ላይ ስለተደረገልን ታላቅ ነገር ዛሬም ለዘላለምም ስምሽን እናገናለን፡፡ ዝምተኛይቱ ድንግል ሆይ አንቺ አንገታቸውን እንደሚያገዝፉ የአይሁድ ሴቶች አይደለሽም።በትሕትና ተልመሽ በንፅሕና አጊጠሽ የባህርያችንን መመኪያ ያስገኘሽልን የፅድቅ በራችን ነሽ። አንችን ማመስገን የነፍስ ምግብ የህሊና እርካታ ነው።ስናመሰግንሽ እናርፋለን ስናርፍ እናመሰግንሻለን።ክብርሽ ከሰማይ ምስጋናሽም ከአርያም ነውና አንችን ለማመስገን ልቦናችን ይብራ አሜን

  • @samueladera7398
    @samueladera73987 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ጉዲይ ምን ይላል እንጂ ፤ የኔ ሃሳብ በዚህ መፅሐፍ አለ የለም አትበሉ።🥰

  • @AbrehamTesfaye-lx8lp
    @AbrehamTesfaye-lx8lp6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ይስጥልን!!። ጤናና እድሜ ይስጥህ!!! ከዚ የበለጠ እንድበረታ፣እመብርሃን ትርዳህ!!!

  • @tighist331
    @tighist3317 ай бұрын

    ተባረክ ልጄ 🙏🏼 እነሱንም ልቦና ይስጣቸው

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i6 ай бұрын

    ወንድማችን አቡናዬ በእዉነት ቃል ሒወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ጥፍጥ ያለ አሰተምሕሮ ነው የሰማነዉን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን ሰላሳ ሰልሳ መቶ ፍሬ እድናፍራ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ሁላችንንም የእናታችን አምላጅነት ይጠብቀን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን በምሕረቱ ይጠብቅልን ❤❤🙏🙏😍😍

  • @kasachs
    @kasachs7 ай бұрын

    አቡ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre45117 ай бұрын

    እንደገባህ ተመላለስ ግን መፅሀፍ ቅዱስ ታነባለህ በጣም ደስ ይላል እኔ በዚህ አልጣላም በርታ እነ መምህር ዘበነ ካወቁህ እረግጠኛ ነኝ ትባረራለህ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @ehtemaryamb1431
    @ehtemaryamb14317 ай бұрын

    ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @user-uf5jq6hu4s
    @user-uf5jq6hu4s6 ай бұрын

    Kale hiwet yasemaln. Selam krstos ybzalh, tebarekm

  • @ethiopiatadele
    @ethiopiatadele6 ай бұрын

    Wendme EGZIABHER zemenh ybarek bebetu yastnak

  • @Ninasee19
    @Ninasee196 ай бұрын

    This guy is a blessing to our Orthodoxy!!!

  • @AbebaAginche
    @AbebaAginche6 ай бұрын

    ቃለህይወትንያሰማልን ወንድማቾን እውነት ነው መሄድ ለፈለገና መመለስ ላልፈለገ ሠው ምክንያቱ ብዙ ነው እግዚአብሔር በጊዜውና በሰአቱ ይመልሳቸዋል

  • @SolemenketyeblBelachw-vm1sm
    @SolemenketyeblBelachw-vm1sm7 ай бұрын

    ሁለተኛቱ የሐዋርያው የዮሐንስ ከማማለድም አልፎ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ እመቤቴ ሆይ እርስ በርሳችን እንዋደድ ዘንድ እለምንሻለሁ ተብሎ ተፅፎ ይገኛል የቅድስት ቤተ ክርስቲያን የብብት እሳቶች ።

  • @ketzergaw2593

    @ketzergaw2593

    7 ай бұрын

    ዮሀንስ ምን ላይ ነው ?

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    7 ай бұрын

    እመቤቴ ያለው ድንግል ማርያምን አይደለም ግን ለንጽጽር ጥሩ ክፍል ነው

  • @Jared-dp3vg

    @Jared-dp3vg

    7 ай бұрын

    ††† ቅዱሱ በኤፌሶን ††† =>ይህቺ ኤፌሶን የሚሏት ሃገር መገኛዋ በቀድሞው ታናሽ እስያ (አሁን ቱርክ አካባቢ) ሲሆን ብዙ ሐዋርያት አስተምረውባታል:: ያም ሆኖ የሚፈለገውን ያህል ለውጥ ያመጣች አልነበረችምና ቅዱስ ዮሐንስ ሊሔድ ተነሳ:: +ከደቀ መዛሙርቱ መካከልም ቅዱስ አብሮኮሮስን (ከ72ቱ አርድእት አንዱ ነው) አስከትሎ እየጸለዩ በመርከብ ላይ ተሳፈሩ:: ሐዋርያት አበው መከረኞች ናቸውና ማዕበል ተነሳባቸው:: በጥቂት አፍታም መርከባቸው በማዕበሉ ተበታተነች:: +ቅዱስ አብሮኮሮስ በስባሪ ላይ ተሳፍሮ ወደ አንዲት ደሴት ደረሰ:: ከንጹሑ መምሕሩ ቅዱስ ዮሐንስ ተለይቷልና አለቀሰ:: ፍቁረ እግዚእ ግን ያለ ምግብና ውሃ ማዕበለ ባሕር እያማታው ለ40 ቀናት ቆየ:: +እርሱ በፈጣሪው ፍቅር የተመሰጠ ነበርና አለመመገቡ አልጐዳውም:: በ40ኛው ቀን ግን ደቀ መዝሙሩ ወዳለበት ደሴት ማዕበሉ አደረሰው:: 2ቱ ቅዱሳን ተፈላልገው ተገናኙ:: እጅግም ደስ ብሏቸው ፈጣሪን አመሰገኑ:: +አምላካቸው ወደዚህች ደሴት ያመጣቸው በጥበቡ ነውና ሲዘዋወሩ 2 ነገርን አስተዋሉ:: 1ኛ የደሴቷ ሁሉም ነዋሪ የሚያመልኩት ጣዖትን ነው:: 2ኛ አብዛኞቹ የቤተ መንግስት ውላጆች ናቸው:: ሮምና የሚሏት አንዲት ሴት ደግሞ እነዚህን ሁሉ እየመገበች ታስተዳድራለች:: +ቅዱሳኑ በቦታው በቀጥታ ትምሕርተ ወንጌልን ቢናገሩ እንደ ማይቀበሏቸው ስለ ተረዱ ሌላ ፈሊጥን አሰቡ:: እንዳሰቡትም ወደ እመቤት ሮምና ቤት ሒደው በባርነት ተቀጠሩ:: +ለእርሷም "ድሮ የአባትሽ ባሮች የነበርን ሰዎች ነን" ስላሏት 2ቱን ቅዱሳን እሳት አንዳጅና ገንዳ አጣቢ አደረገቻቸው:: ለሰማይ ለምድሩ የከበዱ እነዚህ ቅዱሳን የካዱትን ይመልሱ ዘንድ በባርነት ግፍን ተቀበሉ:: የመከር (የማሳመኛ) ጊዜ ሲደርስም አንዳች አጋጣሚ ተፈጠረ:: +ቅዱሳኑ ዮሐንስና አብሮኮሮስ ወደ መታጠቢያ ቤቱ ሲገቡ ሰይጣን በውስጥ ኖሮ ደንግጧልና እወጣለሁ ብሎ ሲሮጥ የንጉሡን ልጅ ረግጦ ገደለው:: ሮምናና የአካባቢው ሰዎች ከበው ሲላቀሱ ቅዱሳኑ ቀረቡ:: +ሮምና ግን በቁጣ "ልትሣለቁ ነው የመጣችሁ?" በሚል ቅዱስ ዮሐንስን በጥፊ መታችው:: መላእክት እንኩዋ ቀና ብለው ሊያዩት የሚከብዳቸው ሐዋርያ ይህንን ታገሰ:: በጥፊ ወደ መታችው ሴት ቀረብ ብሎም "አትዘኚ! ልጁ ይነሳል" አላትና ጸለየ:: +ወደ ሞተውም ቀረብ ብሎ በጌታችን ስም አስነሳው:: በዚህ ጊዜም ሮምናን ጨምሮ በሥፍራው የነበሩ ሰዎች ለቅዱስ ዮሐንስ ሰገዱ:: እርሱ ግን ሁሉንም አስነስቶ ትምሕርተ ሃይማኖትን: ፍቅረ ክርስቶስን ሰበከላቸው:: +በስመ ሥላሴ አጥምቆ: ካህናትን ሹሞ: ቤተ ክርስቲያንም አንጾላቸው ወጥቷል:: በሁዋላም ለሮምናና ለደሴቷ ሰዎች ክታብ (መልዕክትን) ጽፎላቸዋል:: ይህች መልዕክት ዛሬ 2ኛዋ የዮሐንስ መልዕክት ተብላ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ትታወቃለች::

  • @zenebechmengste-wk7ce

    @zenebechmengste-wk7ce

    7 ай бұрын

    ቃለህይዎትን ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ👏

  • @talaalex2032
    @talaalex20327 ай бұрын

    ተባረክ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛል❤❤❤

  • @betty8479
    @betty84797 ай бұрын

    አቡዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ ❤❤

  • @abuwondimagegn3636

    @abuwondimagegn3636

    7 ай бұрын

    Amen

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r6 ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና ፀጉኡ የብዘሐልካ ክብር ሓውና አብ ቤቱ የንብርካ አቡ❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc7 ай бұрын

    ተዉ ማርያም አዎ ለኛ ታማልዳለች እስኪ አንተ ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኝተቀበል የሚል አምጣልኝና 😅😅😅😅የሀዲዱዱ የሚል የመላዕክት ዜማ አምጣልኝና 🤣🤣🤣ጡጡጡ ዠዠዠዠ ዸዸዸዸ ፓፓፓ የሚል ልሳን የተናገረ ሀዋርያ አምጣልኝና ድፍረትህ ለዘላለም አትጠመቅ ብትፈልግ

  • @user-jj6ur1hh9u
    @user-jj6ur1hh9u7 ай бұрын

    Amen, wendmachin egziabher amlak yibarkh🙏🙏🙏

  • @Ethio-Blink
    @Ethio-Blink7 ай бұрын

    Berta abu. Egziabher ye agelglot zemenhn ybarkew🙏🙏🙏

  • @BersabehYesuf-cx9oc
    @BersabehYesuf-cx9oc7 ай бұрын

    Abuye tebarek

  • @user-qi2gz3zh9m
    @user-qi2gz3zh9m7 ай бұрын

    God bless you

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss16307 ай бұрын

    ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ አቡ❤❤❤

  • @WubeTedes-sb8oc
    @WubeTedes-sb8oc6 ай бұрын

    Tebarek wandimachin qalehiyot yasemalin

  • @frehiwotgirma3061
    @frehiwotgirma30617 ай бұрын

    ❤❤❤❤ egziabher mastewalihn yitebikilih.

  • @mhmoh6727
    @mhmoh67276 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህን አሜን 🤲

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun49697 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @takileermias9215
    @takileermias92157 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቡ

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon68717 ай бұрын

    እመብርሃን ታማልዳለች የሚል ጥቅስ ከፈለክ መፅሐፍ ቅዱስ ክፈትና የወንጌል ከመጀመሪያው ከማርቆስ ወንጌል ጀምረህ እስከ ራዕይ ድረስ አንበብ ስታነብ አይደለም ማማለድ ሙሉ ስለድንግል ማርያም ነው። ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን የጌታ እናት🙏

  • @merytedy8075

    @merytedy8075

    6 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @adinasrat2411
    @adinasrat24116 ай бұрын

    እውቀትን ብቻ መሰረት ያደረገ ትምህርት ፍሬው ውድቀት ነው ለግኖስቲኮችም አልሆነም

  • @user-og2kb7qk5s
    @user-og2kb7qk5s4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-wg9hc4ku5t
    @user-wg9hc4ku5t6 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርልህ

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u7 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርታ እንዲው እነዚህ ምን ይላሉ ሕፃን

  • @namuyo7695
    @namuyo76956 ай бұрын

    Kale hiwot yasemaln

  • @KelemSmret2
    @KelemSmret27 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @abuwondimagegn3636

    @abuwondimagegn3636

    7 ай бұрын

    Amen

  • @KelemAwoke
    @KelemAwoke7 ай бұрын

    Enamesegnalen Abuye 🙏🙏🙏

  • @alaaqattan9581
    @alaaqattan95816 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz7 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅህ ቅመም ነህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist20096 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👐👐⛪

  • @wagitame9564
    @wagitame95647 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ💕🙏💕

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko50657 ай бұрын

    Kale hiwet yasemalen bewnet dink.ena besal timehert ❤❤❤

  • @alemyirgameseret8900
    @alemyirgameseret8900Ай бұрын

    ድንግል ማርያም ና ቅዱሳን አማላጂ ናቸው እንደሁም ቅዱሳና ሃዋርያት ባይገርምህ ከማማለድም በላይ በ12 በእግዚአብሔር ዙፍን ላይ ተቀምጠው እንደሚፈርዱ ፈጣሪ ቃል ኪዳን ሰቷቸዋል ተቀምጠው ይፈርዳሉ ማቴዎስ ወንጌል 19፥28 ማየት ትችላለህ እንደሚፈርዱ ተቀምጧል ለቅዱስን ማማለድማ ቀላል ነገር አይደለ ለቅዱሳን ፈጣሪ በኔ ዙፍን ተቀምጣቹ ትፈርዳላችሁ እንዳላቸው አታውቁምን እምነት ኦርቶዶክስ አንድ ብቻ ናት ለዘለዓለም ትኑር

  • @user-fi1jg1po6g
    @user-fi1jg1po6g7 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክሕ❤❤❤❤❤❤

  • @gudisoosebo6746
    @gudisoosebo67467 ай бұрын

    አቡ እግዝአብሔ ይባር እኔ ከእነንቴ ከተዋህዶ ሊጆች ብዙ ለህይዎት ዬምሆን ብዙ ታምሬዋሎ ግን ለኔ ዬመይገባ ነገር ዬጴንጤ እነሱ አምለከችን መደንተችን እየሱስ ክርስቶስ ስንት እየሱስ ነው የሌ ለጴንጤ አንዴ አመለጂ ይለሉ አንዴ ጌታ አንዴም ደግሞ አምለክ ሚንድኖ እሄ መቃለቃል?

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወድማችን❤❤❤

  • @user-fu2oi1cw6i
    @user-fu2oi1cw6i6 ай бұрын

    Tebarek

  • @user-if9tz2fb7l
    @user-if9tz2fb7l7 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድሜ እውነት ፈጣሪ ይባርክ ፀጋውን ያብዛል❤❤❤

  • @abywasg6813
    @abywasg68137 ай бұрын

    Abuye you nailed it.God bless you❤❤❤

  • @user-ho4qw2st4r
    @user-ho4qw2st4r7 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ይብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye15776 ай бұрын

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ልጅ። በርታ ድንግልማርያም አትለይህ።

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal55276 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ❤❤❤❤

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet67097 ай бұрын

    በእውነት ፀጋውን ያአብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі