አስተማሪ ፍጥጫና ክርክር | ኢየሱስ ያማልዳል? ክ.2 | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ቲዩብ

የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የሮሜ 8:34 ትርጓሜና ዕብ 9:22 በሰፊው የተብራራበት አስተማሪ ውይይት።

Пікірлер: 128

  • @biruktawitsherif2039
    @biruktawitsherif2039 Жыл бұрын

    አኬ ተባረክ። ሜሎስ በጭንቀት ራሱን በመከላከል ውስጥ ነበር። ተመልካችና ሰሚ ይፍረድ።

  • @bantalemamde3963
    @bantalemamde39639 ай бұрын

    አክሊል ንጉስ ነው ይህንን ጴንጤ አዝረከረከው የኦርቶዶክስ እንቁ የሆነ ልጅ❤❤❤ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @RahelAlene
    @RahelAlene6 ай бұрын

    ወይኔ ሜሎስ😂😂😂 ላለማመን የምትፈጥረው መላ ይገርማል ካመንክ እኮ ትድናለህ እንጂ አትሞትም አክሊል ግን እግዚያብሄር ይጠብቅህ ለሁሉም በሚገባው ቋንቋ ነው ያስረዳከው 👏👏 እነሱ ማመን ስለማይፈልጉ ብቻ ሳይሆን አይምሮአቸው ተደፍኖነው አትፍረድባቸው🙏

  • @getinetadisu1493
    @getinetadisu14936 ай бұрын

    Melos Lord Jesus Christ bless you brother ❤ you are right Jesus is lord 🙏

  • @wengelawitkibru7204
    @wengelawitkibru7204 Жыл бұрын

    የህይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጅ በርታልን ወንድም አለም

  • @beckyshow
    @beckyshow Жыл бұрын

    ቆርጠ ለምን ትጭናለህ ፈርተህ ነው ሜሎስ ተባረክ የጌታ ልጅ

  • @user-ri9pt3mb8s
    @user-ri9pt3mb8s5 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የኛ በርታ

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @matthew2367
    @matthew2367 Жыл бұрын

    ሜሎስ ወደፊት ትልቅ ልጅ ሆኖ ይሄን ቪዲዮ ሲያየው በእፍረት ይስቃል

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    😍😍👌👌ወንበር ሲባል የእኛ መቀመጫ መስሎት ነው🥰🥰ሜሎስዬ

  • @tsiyecherelij3709

    @tsiyecherelij3709

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂እውነትክን እኮነው እመቤቴን

  • @treson8640
    @treson8640 Жыл бұрын

    የፍርድ ወንበር እማ አለው እየሱስ ክርስቶስ፣ ከመጽሃፍ ቅዱስም ይኧው፡ 2ኛ ቆሮንቶስ 5:10 መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን **በክርስቶስ ፍርድ ወንበር** ፊት ልንገለጥ ይገባናልና። ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏

  • @kasahunalebachew8686

    @kasahunalebachew8686

    Жыл бұрын

    👉ይህ በመጨረሻ የሚሆን ነው 👉መሎስ ያለው... "አሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል? ዙፋኑ/ወንበሩ የፀጋ ነው?... ወይንስ የፍርድ ነው?" ነው ያለው::

  • @natixo9882

    @natixo9882

    11 ай бұрын

    @@kasahunalebachew8686 ymrishin new sijemer wedimachin ake bidmb liyasredash mokrual yhe demo zelalemawi dhnet endaagegni new miyaregish mkniyatum be sirash edemferedibish mecheresha lay ynageral

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    ይህ መናፍቅ ማጭበርበር ነው የያዘው የተዋህዶ ወንድሞቻችን ኑርልኝ በናተ እየታነጽን ነው

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    ወንድሞቻችን በርቱ ጠላት ወንጌልን እዳታስተምሩ ነው በየ ቀኑ አዳዲስ ሴራ የሚጠነስሰው እና እዳታቋርጡብን ወንጌል ብዙ አትርፈናል

  • @user-hq9xl9rk7o
    @user-hq9xl9rk7o2 ай бұрын

    ሜሎስ ተባረክ አኬ በሰዎች ዘንድ famouse ለመሆን ስትል አዉቀህ ነዉ ሚታጣሚመዉ ለዚህ ደግሞ ትጠየቅበታለህ ፍርድ ይጠብቅሃል እዉነት የትዉልዱንም መንገድ እያጨለምክ ነዉና ኢየሱስ አማላጂ ነዉ ተብሎ ባይፃፍ አይደለም ብትል ይሻላል እኮ ግን ከአምስት ቦታ በላይ ተፅፎ አይደለም ማለት እዉነት እብደት ነዉ ሚታሳዝኑኝ ደሞ አኬ በርታ ሚትሉት ምን ሆናቹ ነዉ😢 ቀኑ ሳያበቃ ወደ ቃሉ ተመለሱ በፍርድ ቀን አኬ ምን ብሎል አትባሉም ቃሉ ሚን ብሎል ነዉ ምትባሉት

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Жыл бұрын

    ይድረስ ለመላው በክርስቶስ ክርስትያን ለተሰኛችሁ ሁሉ፣ ለአባቶች ና ለአማኞች ሰላም ለናንተ ፣ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሁላችን ሰላም ለምድራችን ለኢትዮጵያ እንዲሆን የዘወትር ምኞትና ፀሎቴ ነው። አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በእውነቱ አንተ አንቺ እናንተ የምንባባልበት ስአት ሳይሆን በጾምና በጸሎት የኔ በደል ኃጥያት ይህን አደረገ ብለን በንስሐ እግዝአብሔር ፊት እንዲምረን የምንወድቅበት ፣ ካለንበት በደል ኃጥያት እንድንመለስ በፀጋው እንዲረዳን የምንማጸንበት ስለሌላው ምህረት የምንለምንበት፣ የበደሉንን ይቅር የምንልበት ፣ እኛን ደግሞ እግዝአብሔር እንደምህረቱ ባለጠግነት ይቅር እንዲለን ፣ከእናንተ ባላውቅም በእውነተኛ መመለስ ወደ እግዝአብሔር የምንመለስበት ግዜ ይመስለኛል። እንደ ነነዌ ሰዎች ሁላችን የእግዝአብሔርን የምህረት ፊት ልንፈልግ እግዝአብሔር ሊያደርግብን ካለው ነገር ይጸጸት እንደሆነ ጥብቅ ጸሎት ቢደረግ የሚበጅ ነው። እባካችሁ እናንተ መንፈሳዊያን ልለምናችሁ ፤ ክፉ ከክፉ ነውና ንቁ ንቁ ንቁ ከተኛንበት እንንቃ። 1 የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩ የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩ የመንፈሳዊ ነገርን በስጋ ለመፍታት አትሞክሩ ለሁሉ ስለ ሁሉ መፍትኼ ያለው እግዝአብሔር ነው። ከምድራዊ መንግስት ይልቅ የሰማይ መንግስት መፍትሔ አለው። እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ “ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።” - ኤፌሶን 5፥14

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын

    ውይኔ ልጅ ትግስት የለውም 🥺ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ትግስቱን ያብዛልህ አኩዬ የኛ ተወዳጅ 💞💞💞

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Жыл бұрын

    ወንድማችን በርታልን

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Жыл бұрын

    እብሪውያን 9፣25 "ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ "ይላል የ ብሉይ ካህን ህዝቡን ከ ስጋ ሐጢያት ለጊዜው ለማንፃት በሰው ወደ ተተከለችው ድንኳን የበግ ደም ይዞ ይገባል ጌታ ግን የራሱን ደም ሊያቀርብ እንደ በግ እየተነዳ ወደ ቀራንዮ ሰማያዊ ወደ ሆነች ወደ መስቀል ከ ሐጢያት ለዘላለም ሊያነፃን አንድ ግዜ ገባ አንድ ግዜ ተሰዋ። ዳግም ቶሎና ብለው ለሚጠባበቁት ሊያፀድቃቸው ለሁለተኛ ግዜ ይታይላቸዋል በ ፍርድ ቀን ማለት ነው። አኬዬ ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ወንድም 👏🏽🙏🏾

  • @ordox9388

    @ordox9388

    Жыл бұрын

    በትክክል እራሱን ያሳየው በመስቀል ላይ ነው እራሱን ማሳየቱ ደግሞ በፍፁም አማላጅ መሆኑን አያሳይም ምክንያቱም ለሁለተኛ ጊዜ በፍርድ ቀን እራሱን ያሳያል ያን ጊዜ ደግሞ የሚመጣው ሊፈርድ እንጂ ሊያማልድ አደለም እናም እራሱን ማሳየቱ ማማለድ ነው ካልን በፍርድ ጊዜ ሊያማልድ ነው የሚመጣው ማለት ነው ይሄ ደሞ ፍፁም የሆነ ምንፍቅና ነው!!! So እየሱስ የዘላለም አምላክ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አደለም!!!! ሆኖም አያውቅም!!!

  • @kasahunalebachew8686

    @kasahunalebachew8686

    Жыл бұрын

    ዕብራውያን 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን 👉በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።👈 ²⁵ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤ ²⁶ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል። ²⁷ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥ ²⁸ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።

  • @kasahunalebachew8686

    @kasahunalebachew8686

    Жыл бұрын

    👉"... ወደ ቀራንዮ... ወደ መስቀል..." አይልም::

  • @Sewe_mindenew

    @Sewe_mindenew

    Жыл бұрын

    @@kasahunalebachew8686 እብራውያን 9፣25 "ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ 👉ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤" አየህ እዛው መልሶልሀል ማስተዋል ብቻ ነው ሚጠበቅብህ 👉ራሱን ብዙ ግዜ ሳይሆን አንድ ግዜ ያቀረበው የት ላይ ነው? መስቀል ላይ ብቻ ነው

  • @tafentertement565
    @tafentertement565 Жыл бұрын

    የዚህ ዎንድማችን ሁልግዚ ስያው ምንፍቅናውን አሾልኮ ማስግባት ወይም ነጥብ ለመያዝ ነው እንጅ በፍፁም የሌሎችን ሃሳብ አይቀበልም እናም ከእንደዚህ ያሉ የተሳሳቱ ጥምህርቶች እንጠበቅ እና አኪ በርቱ

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813Ай бұрын

    የህፃን ጨዋታ የሜሎስ ጊዜ ሰዓት የሚያልቀው ነገር ወደነዋል

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Жыл бұрын

    ወድሞቻችን በርቱ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Жыл бұрын

    ሜሉዬ በሚገርም ሁኔታ መጨረሻዉን በደንብ አብራርተሃል እንግዲህ ጆሮ ያለዉ ይስማ ተባረክልኝ ወንድሜ ፀጋዉ ይጨመርልህ

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    😂😂😂 no ማስረጃ

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew86156 ай бұрын

    Semay zifanu midirim yeegru meregecha nat❤

  • @mayaethio9354
    @mayaethio93548 ай бұрын

    የቃልቻ ልጆች ቃልቻው ሲያዘምናቸው ሀይማኖት ላይ አስገብቶ እንደዚህ ድርቅ ያለ አሰልቺ በማድረግ እራሳቸውን አዋቂ አርጎ ያስኮፍሳቸዋል ይህ ልጅ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቡ የሚመለክ የነበረ በአድ አምልኮ ነበረ 😢

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ

  • @woinshettsegaye2771
    @woinshettsegaye2771 Жыл бұрын

    Akili tsagaawun yaalbsih

  • @addisnet21
    @addisnet21 Жыл бұрын

    🛑አክሊል እናመሰግናለን ምርጥ ተሟጋች ነህ- ሜሉስ ወደ እውነቱ ተመለስ ድርቅና እያድንም ወንድማችን:: አቡና ሜሎስን ልምን ክፍ አደረከው ብምስሉ ላይ?

  • @mogosethiopia3458

    @mogosethiopia3458

    Жыл бұрын

    ሜሉስ ተመልሶ ወደ ሀጥያት መንገድ ይሄዳል ብለ ተስባለህ ወንድሜ

  • @birukfeleke4840
    @birukfeleke48407 ай бұрын

    ሜሎስ you did great. God bless you

  • @pasterhabetamuhayelu6667

    @pasterhabetamuhayelu6667

    Ай бұрын

  • @oneil6645
    @oneil66458 ай бұрын

    Huletachihun ende sefer durye new mitinegagerut. Asafarewoch.

  • @masr5355
    @masr5355 Жыл бұрын

    አኬ እናመሰግናለን

  • @Alex4.20
    @Alex4.208 ай бұрын

    Derek hula dereke neh aki ende cheke zeme beleh tasshekakaleh

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын

    😘⛪💚

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne57898 ай бұрын

    አኬ እናመሰግናለው

  • @martech4435
    @martech44354 ай бұрын

    What happened between 17:37 and 17:38? Where is Melos's explanation about the TEXT? Because clearly something doesn't add up!?

  • @gezachewfekadu
    @gezachewfekadu Жыл бұрын

    ውይይቱ የተከራካሪ ተማሪና የሊቅ አይነት ነው። ጥቂት ጥቅሶችን ይዞ በቃላት ላይ ሙጭጭ የማለት። አንድ ንጉስ በዙፋን ላይ መቀመጥ የንግስናው ዘመን አንድ መገለጫ እንጂ ሙሉ ስራውን የሚያሳይ አይደለም። ይህ ትምህርት ከሚስጢረ ስላሴ ጋር ሁሉ የሚገናኝ ነው። ሜሎስ የህፃን አይነት መልስ አሳጣሁት አይነት የማሸነፍ ፍላጎት ይዞ ነው የቀረበው። መፅሐፍ ቅዱስ ግን በብዙ ትንታኔ የሚገለፅ ድንቅ ምስጢር ነው። አክሊልም ለማዳመጥ ዝግጅት ይኑርህ።

  • @sabayemane8740
    @sabayemane8740 Жыл бұрын

    Ene krkrachu aymechim awko yetgnal Bekseksut aysemam

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Жыл бұрын

    ሁለታችሁም ውብ ልብ ኣላችሁ። በጠባብ ልዩነት ነው ያላችሁት። በወንጌል ግን እጅግ በስላችኃል። የሚገርም እውቀት ነው ። የወደፊት ይህዝብ ኣለኝታዎች ናችሁ። የወንጌል ውጤቶች። ወንጌልን በሚገባ በልታችኃል። በመንፈስ የተቃጠላችሁ ወጣቶች። ከዛሬ ጀምሮ ለነፍሴ የሚሆን የናንተን ምግብ እበላለሁ። ኣረ እምላኬ የሱሴ ይባርካችሁ ኣቦ! ጴንጤ ብሆንም ሜሎስም ጳውሎስም ኣክሊሉም እኩል ወደድኩ። እስከዛሬ የተጠማሁትን ወንጌል ዛሬ ያለገደብ ጠጣሁት። እጠጠጣዋለሁም። ካናዳ

  • @degagam
    @degagam Жыл бұрын

    ሠዎች ሃይማኖተኛ አትሁኑ መልእክት በእግዝአብሄር ቃል ለመረዳት ጣሩ፠፠ ለፈሪሳያዊን ድህነት አልሆነም፠፠

  • @user-vg8xe4jz4f

    @user-vg8xe4jz4f

    9 ай бұрын

    መልዕክት ያልሽውን ዲያብሎስም መልዕክተኞች አሉት በስሜ ይመጣሉ የተባሉት የስህተት አስተማሪዎች (ፓስተር)የተባሉት ነወና ።ትክክለኛ መልዕክተኛ እነ አትናቴዎስ ናቸው።

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ያብዛችሁ አኪ ግን ሜሎስን ደገምገም አድርገን የሰአት ነገር ግን

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 Жыл бұрын

    Wendim akilil enamesginalen

  • @birukkumclhew3268
    @birukkumclhew3268 Жыл бұрын

    አኬ እግዚአብሔር ይባርክህ አለማወቁን ከማያቅ ጋር መከራከር ወንፊት ላይ ውሀ እንደመቅዳት ነው #😁😏

  • @ALLATONE-yk3nl
    @ALLATONE-yk3nl5 ай бұрын

    gin koy meche new lemawek yemikerakerut ay yeemebrhan lij libonachewn ymelslachew

  • @gediongetahun
    @gediongetahun Жыл бұрын

    ምናለበት ከዚ ልጅ ጋር ባትወያዩ ግን???? ከነ ችግሩ ለምን አተውትም።

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne57898 ай бұрын

    ሜሎስ ምንድነው እየሠራህ ያለህው????እራስህን ፈትሽ

  • @misbak6719
    @misbak6719 Жыл бұрын

    ኳስ ጨዋታ ላይ ሰዓት ገደላ እንዳለ ሁላ እዚህም ላይ ከውይይት ይልቅ በማይረባ ንግግር ጭቅጭቁ ይበዛል። ስለ እግዚአብሔር ቃል ከማውራታችሁ በፊት ስነ ስርዓት ተማሩ።

  • @aklil777
    @aklil777 Жыл бұрын

    Rome 10:14 be fird wonber

  • @kasahunalebachew8686

    @kasahunalebachew8686

    Жыл бұрын

    🤔🤔🤔“እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ?” - ሮሜ 10፥14 😇😇😇

  • @tadisobelay5540
    @tadisobelay5540 Жыл бұрын

    አቶ ሜሎስ ለቀረበልህ ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ስጥ የምን ዙሪያ ጥምጥም ነው 👉Say yes or No 😂😂😂

  • @semagn234
    @semagn234 Жыл бұрын

    yemigach neger wede meskel algebam blo endegena metshaf hulet bota new yegebaw new yemilew wede meskel ena semay blo endegena ynageral

  • @mulukendagne5789
    @mulukendagne57898 ай бұрын

    ኦርቶዶክሶች የጌዜ አሠጣጥ እና ከፔንጤዎች በጣም ይሻላል

  • @yabsra7804
    @yabsra7804 Жыл бұрын

    ሜሎስ 11111

  • @yabsra7804

    @yabsra7804

    Жыл бұрын

    ሜሊ ጎብዝ

  • @mogosethiopia3458

    @mogosethiopia3458

    Жыл бұрын

    1ኛ ሜሎስዬ❤❤❤❤

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    ማስረጃ የላችሁም ከፍሬያችሁ ታቃቸዋላችሁ አንድ አሳማኝ ምክኒያት የለውም ሜሎስ 😂😂😂

  • @kiflenegash4135
    @kiflenegash4135 Жыл бұрын

    ከጴንጤ ጋር አትወያዬ እባካቹ በመስቀል አያምኑም ማስመስል እየሱስን አያምኑም

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Жыл бұрын

    አይ ሜሎስ😁😁😁

  • @pape3cubs116
    @pape3cubs116 Жыл бұрын

    It’s look like ‘’English as a second language class’’ Go to your Amharic to better communicate

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Жыл бұрын

    በእግዚአብሔር እስትንፋስ የተፃፈዉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ያለዉን ብቻ አንብቡ

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    😂 እሱን መቼ በስርዓቱ አወቃችሁት?

  • @Sss-fn5lu
    @Sss-fn5lu7 ай бұрын

    እኔምለዉ ሜሎስ ሙስሊምነዉ እዴ መፃፍቅዱስ አረዳዱን ሁሉ ልክ እደ እስላም ነዉ ለምድነዉ መላየማትሊት😢😢😢😡😡😡

  • @TigistuTesfaye-nw9bj
    @TigistuTesfaye-nw9bj6 ай бұрын

    melos bichawun 3 tun zm 😷😷

  • @HappyLightBulb-ik9hz

    @HappyLightBulb-ik9hz

    4 ай бұрын

    Yetuga😂

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    የቱጋ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bezaseleshi
    @bezaseleshi Жыл бұрын

    ገብቷል ቢል ስህተት ነው አልገባም ቢል ከአክሊል ጋር ይስማማል አይን ፍጥጥ ጥርስ ግጥጥ

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    😅😅😅

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say15 ай бұрын

    አይ ሜሎስ መስቀል ላይ ገባ እንዴት ይባላል ሲል ቆይቶ መጨረሻ ላይ ሁለት ቦታ ነው የገባው መስቀልና ሰማይ ላይ የገባው ብሎ እርፍ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    ነገ ደሞ ሌላ ነገር ያወራል😂😂

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Жыл бұрын

    አክሊል ተዉ አልተሳካልህም ቃሉ ላይ ቆመህ ብትናገር የተሻለ ነዉ ከፍርድም ታመልጣለህ ወዳጄ ወደ ቃሉ መለስ በል ቃል በቃል የተፃፈዉን መካድ ወንጀል ነዉ

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    ዕብራውያን ለማን እንደተፃፈ ሳታውቅ አታውራ ለ አይሁድ ነው የተፃፈው በብሉይ ኪዳን ሊቀክህነት ለሚያምኑ እሱን በወተት ደረጃ ዝቅ አድርጎ ነው ቅዱስ ጳውሎስ የሚያስረዳቸው

  • @markhandy3471
    @markhandy3471 Жыл бұрын

    እኔኮ ምትገርሙኝ እየሱስ ያማለደበት አይነትስ እንዴትም ግለፁት ዋናው ማልዷል! ነገርግን ማርያምን እንዴት እንዳመጣቿት ነው ግራ የገባኝ ከየት ነው ይሄ ሀሳብ የመጣው በምን አግባብ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለእውነት ተናገሩ እንዲህ የሚል ሀሳብ አለ ? እስቲ ብቻህን በር ዘግተህ ጌታ እየሱስ ሆይ ስለአንተ እውነት እንድናገር እርዳኝ አግዘኝ ተሳስቼም ከሆነ መንገድህን አሳየኝ ብለህ ፀልይ ከልብህ ይሄን በመፀልይህ ምንም አትጎዳም ሀይማኖትህም አይከለክልህም መፀለይ መልካም ነው ።

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    ሰይጣን ነው ያወራሽ😂😂 ፀሎት ክርስቶስ የፀለየውን ፀሎት የማትፀልዩ እናንተ ስለፀሎት ስታወሩ አታፍሩም? ስለ ማርያም ምናምን አታውራ መጀመሪያ ምስጢረ ስላሴ ይግባህ። ካንተ በፊት እኮ እመቤታችን ናት አምላክ ክርስቶስን የተቀበለች እንቢ ብላ ቢሆን ዛሬ ኢየሱስ የምትሉትን ወለደችላችሁ ምልጃ ለሷ ከብዷት ነው? እሳተ መለኮትን እኮ ነው የተሸከመችው። እሷ ስሙን ስትጠራው ልጄም አምላኬም ብላ ነው። ሆዷ መቅደስ የሆነላት ከእናንተ አዳራሽ የበለጠ ለእርሷ ምልጃ እኮ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና አንድ እናት ልጇን እንደማነጋገር ቀላል ነው። መጀመሪያ ኢየሱስ ክርስቲያን እወቅ(እወቂ) ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ ታያላችሁ አታስተውሉም ትሰማላችሁ አታዳምጡም ልባችሁን ክፈቱ😊😊

  • @Nega-21
    @Nega-21 Жыл бұрын

    መጯጯህ ነው ለሰሚ እራሱ ይሰለቻል! ዝም ብሎ ከሚያደናቁር ሰው ጋር ባትወታዩ ጥሩ ነው!

  • @helenalemu4483
    @helenalemu4483 Жыл бұрын

    አይ ሜሎስ ዝምለህ ሳቅ እሱ ነው የሚያምርብህ 😀😀

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    👌😋

  • @tewidrosalemayehu4924
    @tewidrosalemayehu4924 Жыл бұрын

    አይ ሜሎስ ብትሞት ይሻልሀል ልክስክስ

  • @kasahunalebachew8686

    @kasahunalebachew8686

    Жыл бұрын

    ይህን ከክርስቶስ አልትማርንምና "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን" 👉እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @KideKido
    @KideKido10 ай бұрын

    ያማልዳል እምንለው ዛሬም ደሙ ተኩስ ሰለሆነ ነው :: የየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው

  • @yeshemebetyehzbalemyisemaw7846

    @yeshemebetyehzbalemyisemaw7846

    9 ай бұрын

    demu new milemnlh

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    አይልም ያማልዳል። ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና የዘለአለም እውነት ነው። ሐዋርያት 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴¹ ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን። ⁴² ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን። “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤” - ዕብራውያን 1፥3 ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤ ¹² እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥ ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ኃጢአታቸውንና ዓመጻቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል። ¹⁸ የእነዚህም ስርየት ባለበት ዘንድ፥ ከዚህ ወዲህ ስለ ኃጢአት ማቅረብ የለም። “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7 ያነፃናል ነው ያስነፃናል አይልም። “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤” - ዮሐንስ 16፥26 ዮሐንስ 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። ⁴ እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ ⁵ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ። በፊት የነበረው ክብር ምን ነበር?? ማማለድ ነው? በፍፁም ስህተት። “ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።” - ዮሐንስ 5፥22-23

  • @harnettube3618
    @harnettube3618 Жыл бұрын

    አክሊል የሚባለው ሰውዬ ግን ጤና አለው😌😂😂 የሰፈር ተከራካሪ

  • @zerihunalemayehu5611
    @zerihunalemayehu5611 Жыл бұрын

    እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ከቡዙ የመፅሐፍ ቅዱስ መረጃ ውስጥ አንዱ በቀኙ የተሰቀለው ወንበዴ ነው አንተ እግዚአብሔርን እንኳ ትንሽ አትፈራም በማለቱ ገነት ገብቷል አማላጅ ካልክ ደግሞ እጣህ ከግራው ጋር ነው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Жыл бұрын

    ቆይ ሮሜ 8÷34 በኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ የለም? ያማልዳል ከተባለ በቃ ያማልዳል።ነዉ።

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    ያማልዳል አይልም ይማልዳል ነው መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Жыл бұрын

    መዝሙር ጥሩ ሰዉ ነህ ለሁለቱም ላይ አታዳላም አይቼሃለሁ ግን አዘጋጁ ሰዉዬ ሜሎስ ላይ ቁጡ ቁጡ ይላል ግን ለምን ሜሎስም ወንድምህ ነዉ እኮ ወንድምህን እያንቋሸሽክ እንዴት እግዚአብሔርን ልትወድ ትችላለህ?

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    አስተምሮው ሰይጣን የሚቀናበት ነው ሁሌ አዳዲስ ሀሳብ ያመጣል አይፀናም ውድቀቱን በሰብ በአስባቡ ይሸፋፍናል። እውነት ክርስቶስ ያለው ቅድስት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ጋር ነው። ክርስቶስ ክብሩ አማላጅ መሆኑ ወይስ ፈራጅ መሆኑ??? ሐዋርያት ስራ 10÷41-42 ፈራጅ መሆኑን እናስተምር ዘንድ አዘዘን አሉ ሃዋርያት ከዚ በላይ ምን አለ?? አለም ሳይፈጠር በነበረኝ ክብር አክብረኝ አለ ክርስቶስ አለም ሳይፈጠር አማላጅ ነበር??? ፈርድም ሁሉ ለወልድ ተሰጠው.......

  • @user-ex2zh9nn3m
    @user-ex2zh9nn3m5 ай бұрын

    አኬ ነገሩን ዉስብስብ ለማድረግ ይሞክራል የመጽሐፊ ቅዱሱን ሃሣብ ላለመቀበል ብቻ ምያስ ገርም ሰዉኮ ነዉ

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 Жыл бұрын

    ፈለገ እሚሉት ልጅ ግን ምሳውን የቀሙት ነው እሚመስለው 😂😂 ሜላዬ ድከም ብሎህ ነው እንጂ አክሊል ማለት አንዴ ያወራውን መልሶ መድገም እማይችል ሰው ነው ልክ የዘመኑን ፖለቲከኞች ነው ሚመስለኝ!!!!! መስቀል ሰማይ ነው ብሎ ከሚያስተምር ሰው ጋር ጊዜ ሰጥተህ መታገስህ ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ:: አዎ ክርስቶስ ኢየሱስ አማላጅ ነው::

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    ውሸት አንድ ማስረጃ ሰው እንዴት ያጣል??? እኛ ግን ፈራጅነቱን እናስቀምጣለን። ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና። ²⁰ አብ ወልድን ይወዳልና፥ የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል፤ እናንተም ትደነቁ ዘንድ ከዚህ የሚበልጥ ሥራ ያሳየዋል። ²¹ አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው፥ እንዲሁ ወልድ ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣቸዋል። ²²-²³ ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም። ህይወትን መስጠት የሚችል ፍጡር አለ?? ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ በዚያን ቀንም ከእኔ አንዳች አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል። ²⁴ እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ ትቀበሉማላችሁ። ²⁵ ይህን በምሳሌ ነግሬአችኋለሁ፤ ነገር ግን ስለ አብ ለእናንተ በግልጥ የምናገርበት እንጂ ከዚያ ወዲያ በምሳሌ የማልናገርበት ሰዓት ይመጣል። ²⁶ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ዮሐንስ 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። ⁴ እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ ⁵ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ። ሐዋርያት 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴¹ ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን። ⁴² ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን። “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15 ሊያድን እንጂ ሊያስድን አይልም “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤” - ዕብራውያን 1፥3 በራሱ ስልጣን ካነፃ በኃላ... ቆላስይስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³-¹⁴ እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን። በቤዛነቱ ነው በምልጃው አይደለም። ቤዛነቱ ደም ስለ ሰው ልጅ ሞቶ እንጂ አስታርቆ አይደለም። “በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።” - ኤፌሶን 1፥7 በደሙ የተደረገ ቤዛነት እንጂ በደሙ የተደረገ ምልጃ የለም። “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7 ያነፃናል እንጂ ያስነፃናል አይልም ¹⁵-¹⁶ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል፤ ¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል። ¹⁸ እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው። ¹⁹-²⁰ እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና። “እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤” - ዕብራውያን 5፥7 ሊያድን የሚችል ሞት እንጂ ሊያስድን የሚል አይደለም። እና specifically በስጋ ወራት ነው የሚለው ታዲያ አሁን noooooo ምልጃ። “እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።” - ዕብራውያን 7፥27 ስራውን ፈፅሟል ለዛ ነው የዩሀንስ ወንጌል 17÷3-5 አለም ሳይፈጠር በነበረኝ ክብር አክብረኝ። በስጋ ወራት እንዳለሁ እንዳያደርጉኝ ታዲያ አለም ከመፈጠሩ በፊት አማላጅ ነበረ ወይ? ይቆየን 😊😊 ለራሱ ነው የሚለው

  • @samsungsamsung8431

    @samsungsamsung8431

    3 ай бұрын

    @@user-ve3qd6rb9s የማንበብ እና የማመን ችግር ስላለባችሁ እንጂ መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ ተናግሯል:: ሮሜ 8:34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ 👉የሚማልደው 👈ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ዕብራውያን 7:25፤ ስለ እነርሱም 👉ሊያማልድ 👈ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha Жыл бұрын

    እየሱስ የሚለው ስያሜ መድሃኒት ሲሆን ለሰው ልጆች መዳኛ መንገድ ሂወት እውነት በሰው ልጆችና በእ/ር መካከለኛ ሆኖ ያዳነ ያስታረቀን ያማለደን ነው ይሄ ለምንድነው ክርክር የሚሆንባችሁ? እየሱስ የሰው ልጆችን ለማዳን ከመምጣቱ በፊት ነበረ ነገር ግን ያኔ እየሱስ አይባልም::አሁን ግን እየሱስ እኛን ከአባቱ ጋር ካስታረቀን በኃላ ከሙታንበኩር ሆኖ በ3ኛው ቀን ተነስቷል ታዲያ ተነስቷል ካልን ስጋው የት ነው? ይሄ ቅዱስና ንፁህ ስጋው በአብ ቀኝ ሆኖ ስለእኛ ይታያል::

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    ውሸት

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    ሐዋርያት ስራ 10÷41-42 አንብብ። ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ሆኜ ስገለጥ አማላጅ፣ ነብይ፣ ፍጡር እንዳያደርጉኝ ብሎ ለሀዋርያት ፈራጅ መሆኑን እንዲያስተምሩ አዘዘ።

  • @mikearteta8135
    @mikearteta8135 Жыл бұрын

    Melos he make me nauseous when he talk🤢

  • @kiflenegash4135
    @kiflenegash4135 Жыл бұрын

    ሜሎስ ክርስትና እንድ አይስበክም ተማር መጨራሻቹ 666

  • @mogosethiopia3458

    @mogosethiopia3458

    Жыл бұрын

    666👈ምንድነው በኢየሱስ ስም ይወገ በእንተ ላይ የምሠራ መንፈስ

  • @nebyatgebru8786
    @nebyatgebru8786 Жыл бұрын

    Melos is very annoying😡

  • @eliabbereket8730
    @eliabbereket8730 Жыл бұрын

    አክሊል ድርቅ ያለ ሰው ነው በመዳረቅ መስሎታል

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን በኦርቶዶክስ መጻሕፍት ትምህርት መሰረት ከሜሎስ ጋር እስማማለው፡ ጭራሽ ሃይማኖተ ኣበው የእኛ መጽሓፍ ያማልዳል እያለን ነው፡ መጽሓፈ ቅድሴም ይላል፡ እኛ ግን ኣይደለም እያልን ያለነው መጻሕፍቶቻችን የሚለውን ነው፡ ከመጻሕፍቶቻችን ኣንበልጥም፡ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በጌታችን ኣማላጅነት በጣም ታምናለች፡ ቅዳሴያችን እንኳን ሜሎስን ይደግፋል እኛ ደግሞ ቅዳሴያችን እየተቃወምን ነው፡ እንዴት ነው ነገሩ ወንድሜ፡ እኔ በዚህ ጉዳይ ካንተ በውስጥ መስመር መወያየት እፈልጋለው። መከራከር ስለተፈለገ እንጂ ሜሎስና የኦርቶዶክስ ትምህርት ይስማማሉ፡ በዚህ ጉዳይ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንና ፕሮቴስታንት ኣንድ ነው እምነታቸው፡ ነገር ግን ላለመስማማት እልህ ውስጥ ስላበለጥን ነው ።

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    ይቺን የሰፈር ወሬ ወደዛ ጭለማን ከብሬሀን አታገናኚ😡

  • @meronalimu1057

    @meronalimu1057

    Жыл бұрын

    ውሸታም ኦረቶዶክስ ነኝ ግን ትላለህ አስመሳይ

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    Жыл бұрын

    @@meronalimu1057 አረ ረጋ በል፡ ቅዳሴ ላይ ኣለ እያልኩህ፡ እሁድ እሁድ ኣንተ የምትቀድሰው ላይ ኣለ እያልኩ ኣስመሳይ ትላለህ፡ የትኛው ቅዳሴ ክፍል እንኳን ብለህ ኣትጠይቅም እንዴ፧ እንደዚ እያደረጋቹ ነው ስንት ኦርቶዶክሳውያን ወደ ምንፍቅና የምታባርራቸው ማለት ነው።

  • @ordox9388

    @ordox9388

    Жыл бұрын

    ወንድሜ ከነ ጋር መወያየት እንችላለን መፅሐፍቶቻችን በፍፁም እየሱስ አማላጅ ነው አይሉም ሜሎስን እንኳን የኛ መፅሐፍት ሊደግፉት ከራሱ ጋር እራሱ መስማማት አልቻለም አንዴ እየሱስ ያማልዳል ይላል አንድጊዜ ደሞ አይለምንም ይላል ያም ሆነ ይህ ግን መፅሐፍቶቻን እንደዛ ይላሉ ያልከው ስህተት ነው መወያየት እንችላለን በቻልኩት አቅም ግልፅ አድረጌ ላስረዳህ እችላለው ከፈለክ ማለት ነው 😊

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    Жыл бұрын

    @@ordox9388 እሺ ወንድሜ ስለ ትህትናህ ኣመሰግናለው፡ ሰውስት ማስረጃ ልስጥህና፡ 1፡ "በቀራንዮ የፈሰሰው ንጹህ የልጅህ ደም ስለእኔ እየተጣራ ነው፡ ይህ የሚናገር ደም የባርያህ ሓጢኣት የሚደመስስ ነው።" ይህ በሓዋርያት ቅዳሴ፡ 106 ኣለ። 2፡ "ኦ ወልድ እንደታመመ ሰው ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ በል፡ በኣፋቸው ሳለህ 'ኦ ኣባቴ ስጋዬን ለበሉ በደላቸው ተውላቸው በል"። ቅዳሴ ኣትናቴዎስ፡ 144። 3፡ "እግዚኣብሄር በተከላት የምስክር ድንኳን ለቅዱሳን የሚቆምላቸው የካህናት ኣለቃ የሱስ ክርስቶስ ነው።" መጽሓፈ ሰዓታት፡ ሞገስነ። ይህ የጠቀስኩት የጌታችን ኣማላጅነት በግልጽ የሚናገር መጻሕፍት የኦርቶዶክስ መጻሕፍት ኣይደሉም ወይ ወንድሜ፧ ኣማላጅነት ሲባል ግን እንደ ቅዱሳን እየሰገዱ ኣይደለም፡ ኣንድ ግዜ በፈሰሰው በደሙ በኩል ነው ለዘላለም የሚያማልደው የሚያስታርቀው በኦርቶዶክስ መሰረተ እምነት።

  • @natimintesnot8065
    @natimintesnot8065 Жыл бұрын

    ኧረ በማርያም ሁላችሁም እኮ ትክክል እያደረጋችሁ አይደለም።መደነቋቆር ብቻ።ማለቴ መልሳችሁ ልክ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ማለቴ ሳይሆን ክርክራችሁ ሥርዓት የለውም።ማለት አንዴ ላውራ አንዴ ላውራ የምትሉበትን ሰዓት እኮ አንዳችሁ እሺ ብላችሁ እድል ብትሰጡ እኮ መደማመጥ ይቻል ነበር።አክሊል እውነት አሻሽል የውይይት አኳሀንህን።ማለት እውቀትህንም ለመቅዳት አይመችም።

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 Жыл бұрын

    በእየሱስም እንዴ አክልል የሚሉት ሰው ምንም አያውቅም እንዴ ይሄ ምስክን ህዝብ ባወራክ ቁጥር የመለስክ እንደሚመስለው ስለምታውቅ ብቻ ነው እኮ ምትቀባጥረው ብሮ ይሄን ደሞ ሕሊናክም ያውቀዋል እውነት ግን አይደበቅም ፤ ይሄን ቪድዩ ያዩ አስተዋዮች ምን እያረክ እንዳለው አይተውካል i m so sorry betam ....

  • @hewotawoke2765

    @hewotawoke2765

    Жыл бұрын

    ሀሀሀ

  • @user-ve3qd6rb9s

    @user-ve3qd6rb9s

    3 ай бұрын

    ሐዋርያት 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴¹ ይኸውም ለሕዝብ ሁሉ አይደለም ነገር ግን በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተመረጡ ምስክሮች ለሆንን ለእኛ ነው እንጂ፤ ከሙታንም ከተነሣ በኋላ ከእርሱ ጋር የበላን የጠጣንም እኛ ነን። ⁴² ለሕዝብም እንድንሰብክና በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በእግዚአብሔር የተወሰነ እርሱ እንደ ሆነ እንመሰክር ዘንድ አዘዘን። “ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።” - ዮሐንስ 5፥22-23 “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤” - ዮሐንስ 16፥26 ዮሐንስ 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። ⁴ እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤ ⁵ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ። “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤” - ዕብራውያን 1፥3 ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ኃጢአታቸውንና ዓመጻቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል። ¹⁸ የእነዚህም ስርየት ባለበት ዘንድ፥ ከዚህ ወዲህ ስለ ኃጢአት ማቅረብ የለም። ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤ ¹² እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ ²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና። ²⁸ ሕጉ ድካም ያላቸውን ሰዎች ሊቀ ካህናት አድርጎ ይሾማልና፤ ከሕግ በኋላ የመጣ የመሐላው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል። 25 ሊያድናቸው ይችላል ሊያስድናቸው አይልም “ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7 ያነፃናል ደሙ እንኳ መለኮታዊ ነው። ያስነፃናል አይልም ያ ነ ፃ ና ል እንጂ።

Келесі