በስልክ ተፋጠጡ | አክሊል Vs ኤርምያስ | የፓስተሩ ስድብ | ቴቄል ትዩብ

ይህ ቪዲዮ ምንም እንኳን ጠቃሚ ባይሆንም የተለቀቀው ይህ ግለሰብ ምን ያህል ፈሪ፣ ተሳዳቢ፣ ሥርዓት የለሽ ሰው መሆኑ ከበፊቱም የሚታወቅ ቢሆንም ይበልጥ ለማሳየት ነው። ቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Пікірлер: 1 500

  • @tatekabera3130
    @tatekabera3130 Жыл бұрын

    አክሊል ወንድሜ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ትህትናህ ሰው አክባሪነትህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ገና ብዙ መናፍቃንን ታስጨንቃለህ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @asasasss860
    @asasasss860 Жыл бұрын

    በስላሴ ስም የመናፍቅ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው ምን አጋንንት የሠፈረበት ሠው😥

  • @edensisay833
    @edensisay833 Жыл бұрын

    Our promoter is on another level 😌😌እውነተኛው ቴቄል ተገኘ soo proud of you aklilachen bertalen

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын

    የኛ የተዋህዶ እንቁ አክሊሊ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏❤️🙏ፓስተርዬ በቃ እርሶ ባዳራሽ ውስጥ የቢዝነስ ሰው ኖት 🙄

  • @emawede2064
    @emawede2064 Жыл бұрын

    አርቶዶክሳውያን ይህን ፔጅ እንደግፍ እባካችሁ 🙏

  • @almazwoldemichael7915

    @almazwoldemichael7915

    Жыл бұрын

    16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

  • @user-qq4nd8jl6j

    @user-qq4nd8jl6j

    Жыл бұрын

    🙄🙄🙄🙄🙄🤣

  • @sipara8333

    @sipara8333

    7 ай бұрын

    በነገራችን ላይ እሄ ፔጅ ኦርቶዶክስን ያዋረደ መስሎት ነው የሚሰራው ግን እውነት ስለምታሸንፍ ነው ኦርቶዶክስ የምትደምቀው

  • @zeday5334
    @zeday5334 Жыл бұрын

    ወንድማችን አክሊል እግዚአብሔር የበለጠውን ጸጋ ያድልህ። እመ አምላክ ትጠብቅህ።

  • @almazwoldemichael7915

    @almazwoldemichael7915

    Жыл бұрын

    16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

  • @endashawalemu4740
    @endashawalemu4740 Жыл бұрын

    አክሊ አክሊል ከአሜሪካ ሆኜ ነው ምከታተለው እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ ቀጥታ ስልክህ ማግኘት ብችል በጣም ደስተኛ ነበርን

  • @user-dc1kn7fw6b

    @user-dc1kn7fw6b

    Жыл бұрын

    ቴሌግራም ላይ ታገኘዋለህ

  • @endashawalemu4740

    @endashawalemu4740

    Жыл бұрын

    Please. link or somthing ላክልኝ ቴሌግራም ላይ ላገኘው አልቻልኩም

  • @amirasadek4232

    @amirasadek4232

    Жыл бұрын

    ለሌሎችም ሼር አርጉ እናበርታዉ ብዙ መናፍቃን ይመለሳሉ ቢገባቸዉ

  • @dagnchewmulualem4878

    @dagnchewmulualem4878

    Жыл бұрын

    @@endashawalemu4740 @Apostolic_Answers_Chat እዚህ ላይ መጥተህ የምትፈልገውን ነገር ብትጽፍለት ያወራሃል

  • @merontaye8723

    @merontaye8723

    Жыл бұрын

    @@amirasadek4232 ብዙ መናፍቃን ይመለሳሉ ክክክክክ የተክለሀይማኖት ተቅማጥ ከሃፂያትችን ያነፃላቹ የእኛ በመስቀል በተሰቀለው ከድግል ማርያም በተወለደው በማመን ነው

  • @natnael2562
    @natnael2562 Жыл бұрын

    አክሊል ትዕግስቱ በክርስቶስ 🙏

  • @user-lz8jg5fm3t
    @user-lz8jg5fm3t Жыл бұрын

    በዚህ ብቻ አዕምሮ ያለው እውነትን እና ሐሰተኛውን በሚገባ ይለያሉ።ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አክሊለ።የብዙዎችን ልብ አሳርፈሀል።

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ በዚህ ብቻ ሀሀሀሀሀ በመፀሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ሀሰተኛን መመዘኛ

  • @almazwoldemichael7915

    @almazwoldemichael7915

    Жыл бұрын

    16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

  • @kksamri2103

    @kksamri2103

    Жыл бұрын

    @@blenmamoye1723 ena eskahun endet altayachum

  • @elizabethkebede2076

    @elizabethkebede2076

    Жыл бұрын

    ውይይይ...... ኤርሚና ትዙ ..... ትለያላቹ እውነት

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Жыл бұрын

    እረ ፓስተር ኤርምያስ መልሱን ንገረኝና ጥያቄ ጠይቀኝ አለሳ 😳ወንድም አክሊል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ በምጠይቃቸዉ ጥያቄና ለመናፍቅ ለምትመልሳቸዉ መልሶች ብዙ ተሜሪያለሁ ኮመንት ብዙም አልጽፍ ግን ሁሌም እከታተላችኋላሁ አንተም አቡንም ጸጋዉን ያብዛላችሁ እመብርሐን ትጠብቃችሁ

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ

  • @sintayewuashiber2005
    @sintayewuashiber2005 Жыл бұрын

    እኛ ኦክቶዶክስዋን እንደ እናተ እንቁ ልጆች ሰላሉን ልንኮራ ይገባል ይኔንን ቻናል ልንደግፍ ይገባል

  • @mihretkebede50
    @mihretkebede50 Жыл бұрын

    ግን ለምንድን ነው ግን ሁሉም ጴንጤዋች መስማት አይፈልጉም በዛ ላይ እውቀት የላቸውም ትህትና በፍጹም አልተማሩም ትእቢት የወጠራቸው ናቸዉ እኔ ብቻ ነኝ ግን የምታዘባችው......... ወንድሜ አኬ የኔ ተወዳጅ ወንድም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ትእግስትን ካአባቶችህ ወስደሀል አሁንም ትዕግስት እና ጸጋን ያብዛልህ ኑርልን

  • @assegedwoube1748

    @assegedwoube1748

    Жыл бұрын

    ቀርበህ ጠይቃቸው።

  • @kebede943

    @kebede943

    Жыл бұрын

    ደንቁርው ነዋ ካልደነቆርክ መቼም ጴንጤ አትሆንም

  • @mihretkebede50

    @mihretkebede50

    Жыл бұрын

    @@assegedwoube1748 ጴንጤ እህት አለችኝ መስማት አትፈልግም መረዳትም በጣም ተመሳሳይ በሀሪ ነው ያላቸው አንድ አይነቶች ናቸው የተወሰኑ ሊኖሩ ይችላሉ አላቅም

  • @daneumeta6066

    @daneumeta6066

    Жыл бұрын

    ቢያንስ አይሳደቡም እጃቸውንም አያስረዝሙም..

  • @samsungsamsung8431

    @samsungsamsung8431

    Жыл бұрын

    ምክንያቱም እንደ እግዚአብሔር ቃል ስለማትናገሩ ነው እማንሰማችሁ:: 😂😅

  • @mahelet21
    @mahelet21 Жыл бұрын

    ወንድማችን አክሊል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @messimko9029
    @messimko9029 Жыл бұрын

    ከአጋነት ህብረት ወጥቻለሁ አኬ አክሊል plz plz እርዳታህን የሚፈልጉ ያልዳኑ በሀሠት ትምህርት የሚነዱ የዲርዬ መጫወቻ የሆኑ ተፍሳቶች አሉ። እኔ ከዛ ህይወት ወጥቻለሁ ባንተ ትምህርት ምክንያት በርታ ለእነዚህ ሠዎች ወንጌል ባትሠብክ ወዮታ አለብህ

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    Жыл бұрын

    እንኳን ተመለስሽ፧

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    እልልል እንኳን መጣሽ

  • @oshi2930

    @oshi2930

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    @@Yilmahailu23 አንቺ ስራት ይኑርሽ ባለጌ ምኗ ነች በእግዚአብሔር በዚህ አደበትሽ መልሰሽ ይቅርታ የምትይበት ቀን ቅርብ ነው ጠብቂ ብቻ

  • @mahletmahlet2445

    @mahletmahlet2445

    7 ай бұрын

  • @user-pe2fd6lk2s
    @user-pe2fd6lk2s Жыл бұрын

    ሙድ ማለት የዱርየው ቋንቋ ኖ😂😂😂 አይ ፍራት🙄አኬዬ የኔ ጅግና🙏እናንተማ አኬ ና አቡ እናንተ የዘመናችን ጳውሎስ ለበላቹው❤🎉 ጀግኖቻችን❤🎉 ለነኝ ለፕሮስታንቶቹ እራስ መታት ኮ እናንተ ናቹ

  • @tigstuersumo6454

    @tigstuersumo6454

    Жыл бұрын

    ድንቄም እራስ ምታት

  • @almazwoldemichael7915

    @almazwoldemichael7915

    Жыл бұрын

    16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

  • @eyobdgeb711
    @eyobdgeb711 Жыл бұрын

    አክሊል በቃ ስራችሁን ስሩ እስከዛሬ ዱርዬ ስከተል ነበር። ጌታ ይባርካችሁ ንስሀ ገብቼ ቄደር እጠመቃለሁ። ከዚህ በሁዋላ ሰው አልከተልም። የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን።

  • @user-cx7xn8xv7c

    @user-cx7xn8xv7c

    Жыл бұрын

    😘

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    እልልልል ነይ👏🥰😘

  • @naeemawiblam484

    @naeemawiblam484

    Жыл бұрын

    ለዛ ያብቃ ወንድማችን🙏

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    Жыл бұрын

    ደስ ይላል።

  • @yhfbju3550

    @yhfbju3550

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ነይልን 💞💞💞💞💞

  • @Tube-ug5gh
    @Tube-ug5gh Жыл бұрын

    ዉይ እራሱን እዴት ነው እሚቆልልለው ስጀመር ፈሪ ነው ከእውቀት ነጻ የሆነ ሰዉ አኬየ በርታልን

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ብቻ ያድናል ሌላ የመዳን መንገድ የለም?!!!!!!!

  • @kksamri2103

    @kksamri2103

    Жыл бұрын

    @@abelwoldamariam6522 ena mn yhun

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    ምንም ግን ደስ ብሎኛል አጥያት ጉዱ ፈላ::

  • @kksamri2103

    @kksamri2103

    Жыл бұрын

    @@abelwoldamariam6522 kelal gudu fela

  • @ashenafiemyaye9339
    @ashenafiemyaye9339 Жыл бұрын

    እኔ ብሆን መጥፎ የስድብ ቃል ልናገረው እችል ነበር ክርስቲያን እንዴት ክርስቶስን መምሰል እንዳለበት አሳይተኸናል ሁልጊዜ ነው የምከታተላችሁ እግዚአብሔር ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጣችሁ ከዚህም በላይ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-nw1ux1lk5d

    @user-nw1ux1lk5d

    Жыл бұрын

    በጣም እኔ ጨጓራዬ ተቃጠል አጠገቤ ቢሆን😑😑😑

  • @dareselamsida2949
    @dareselamsida2949 Жыл бұрын

    አክሊል ግን ሰይጣን እንዴት ነው ሚጠላክ። ፀጋውን ያብዛልክ።

  • @tinebebzelalem7138

    @tinebebzelalem7138

    Жыл бұрын

    አይገርምም!!!

  • @gechopt8659
    @gechopt8659 Жыл бұрын

    አንተ ኤርሚያስ ትገርማለህ አክሊልን ካንተ ድፋታ በላይ እናውቀዋለን የምን ማስታወቅያ የኦርቶዶክስ ልጅ ባንተ ፕሮሞት... ጩሀትህ የሀሰት ስለሆነ ነው በራስ መተማመን የለህም ስድብ ብቻ...

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ነው ስሙ አጭበርባሪ ነው ምንም አ አያውቅም

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ነው ስሙ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Жыл бұрын

    አክሊል ወንድሜ ብሩክ ሁን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazwoldemichael7915

    @almazwoldemichael7915

    Жыл бұрын

    16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

  • @Teddy-ip1rw
    @Teddy-ip1rw Жыл бұрын

    Aklil God bless you I 've learned a lot from you and look forward to learning more☦☦☦

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Жыл бұрын

    ውይ ጉራ አይ ፖስተር እርሶ ሲጀመር የቢዝነስ ሰው ነዎት ሲቀጥል እውቅና ማግኘት የፈለከው እራስህ ነህ ...ልክህን እወቅ እንጂ ኤርሚ ምህረተአብ ና ዘበነ አልክኮ ደፋር💒💒አትፍሯቸው የኛን እንቁ ልጆች💒ጌታን አኪዬ አሸንፈሀል 💒

  • @Tewodros-tm7bs

    @Tewodros-tm7bs

    7 ай бұрын

    Yeteretert enquwochachihu nachew.

  • @Tewodros-tm7bs

    @Tewodros-tm7bs

    7 ай бұрын

    Fituranin amilakiwoch menafiqan malet Orthodox taoot amilakiwoch nachihu.

  • @birukabera5077
    @birukabera5077 Жыл бұрын

    ምን አይነት ስርዓት የጎደለው ሰው ነው አኬ ወንድሜ ፈጣሪ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛል

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Жыл бұрын

    እኬ የኛ ጀግና የተዎህዶ ልጅ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በርታልን በቤቱ ያፅናህ ጎበዝ 🙏❤️😇

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    ጀግናዉ በመስቀል ላይ ያለ ሃጥያቱ የ ሞተው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው?!!!

  • @solyanamatewos3953

    @solyanamatewos3953

    Жыл бұрын

    @@abelwoldamariam6522 ይሄ እሁን ምን ሚሉት ማወዳደር ነው ? 😏🤭🤔

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    መጻፍ ቅዱስ ስው ስለ ስው ካወራ የክርስቶስን ክብር እይተሻማ ነው

  • @solyanamatewos3953

    @solyanamatewos3953

    Жыл бұрын

    @@abelwoldamariam6522 ምድነው ምታወራው ግን እስኪ ጥቅስ እምጣልኝ? 🤔😂

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    ደስ ይለኛል ወንድሜ ሁሉ ገድላት የሚያወሩት ስለሰው ነው

  • @minharminhar9071
    @minharminhar9071 Жыл бұрын

    አኬ ምርጥ ሰው ገላገልከን እኮ ቀለሜወርቅን።ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @meronmace1941

    @meronmace1941

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @lulatefera2423

    @lulatefera2423

    Жыл бұрын

    Ayi Ermias endalkew memeherochu sheshtewh Kehon deg aderguh kant gar endet sew liweyaye yichelal yemeweyayet bahelehena erasehen yaskemetkebet derja yasazenal tenesh honeh Sal telk adergeh tasebaleh lebem chinkilatem yelehem...

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 Жыл бұрын

    First of all he was panic and so nervous i am proud of for my Orthodox teacher God blesse you bro

  • @giyorgis23
    @giyorgis23 Жыл бұрын

    ኤርሚያስ ለሰዉ ልጅ ያለዉ ንቀት እራሱ በጣም ያስጠላል ኦርቶዶክሶች እዉቀት እያላቸዉ እራሱ ኣፈእዉቀት የለንም ነዉ የሚሉት ትህትናቸዉ ደስ ሲል

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Жыл бұрын

    እስኪ ይሄንን ሼር አርጉ ላይክ እያረጋቹ አስፉት ፕራክ ቢህን አቤት የሚያዬዉ ህዝብ ሼር አርጉ አድ ሰዉ ብያስ ለሁለት ሰዉ ሼር ያርግ

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ እሺ የኤርሚያስ ጉድ መቼም ተሠምቶ አያልቅ😂

  • @yhfbju3550

    @yhfbju3550

    Жыл бұрын

    አዎ ውዴ ሸር ስናደርግለት ጡሩ ነው

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ኪኪኪኪ ውሸ ታም

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ አጭበርባሪ ስሙን የቀየረ

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂ቃሉን አዉቀዋለሁ እመሰክራለሁ ካልክ ማንም በምንም ቢጠይቅህ መፍራትኮ የለብህም። ብቁ ነኝ ካልክ ሁሌም ዝግጁ መሆን ነዉ እንጂ የምን መበጥረቅ ነዉ😂😂😂አፈርኩልህ አቶ ቀለመወርቅ በዚህ አቋምህ ትላልቅ መምህራኖቻችንን ትፈልጋለህ? ላንተና ለመሰሎችህ እነአኬን የመሳሰሉ ብርቅዬ ልጆች በቂ ናቸዉ። ፈሪ ከእዉቀት ነፃነትህን አረጋገጥክልን።

  • @ashenafiemyaye9339

    @ashenafiemyaye9339

    Жыл бұрын

    ኧረ እንኳን አኬ ጀማሪ ዲያቆን አፉን ያዘጋዋል

  • @meronimangee8810
    @meronimangee8810 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አክልልዬ፡

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Жыл бұрын

    ትዕብተኞች ይዋረዳሉ ትሁታን ግን ከፍ ከፍ ይላሉ

  • @Hana-zo4kd
    @Hana-zo4kd Жыл бұрын

    በጌታ ስም በህይወቴ እንደዚህ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም ከመንፈሳዊ እውቀት ነፃ መሆኑን የተረዳሁት አንተን promote ማድረግ አልፈልግም ሲል ነው አንድን የእግዚአብሔር ቃል አውቃለሁ እሰብካለሁ ከሚል ሰው የማይጠበቅ ንግግር በዓለም መሞገስ ከንቱ እንደሆነ አያውቅምን ያስብላል ብቻ ልቦና ይስጠው አኪዬ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል እድሜና ፀጋውን ያድልክ ❤❤❤ አቡ እንደሆነ መጀመሪያም አውቆታል የእርሱን ፀባይ በተለይ የምታነሳውን Argument ንገረኝ የሚለውንማ ተዉት ፈታ ነው የሚያደርገው😁

  • @kibromasmelash8199
    @kibromasmelash8199 Жыл бұрын

    እኔ በጣም ነዉ የሚገርመኝ ለመስማት ቲኒሽ ትእግስት እንኳን የላቸዉም።እግዚአብሔር አምላክ ልቦናዉን ይስጣቸዉ።

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Жыл бұрын

    ወንድማችን አክሊል በርታ 😍😍😍 ጴንጤወች ግን ለምንድነው ማውራት እንጅ መስማት የማይችሉት ሆ 😂😂

  • @mesykidane7424
    @mesykidane7424 Жыл бұрын

    ፕሮቲስታንት ቸርች በእውቀትሳይሆን በድፍረት ኦርቶዶክስን እንዲሰድቡ የቀጠረቻቸው ናቸው

  • @user-pq7si2gw7c

    @user-pq7si2gw7c

    Жыл бұрын

    ነይ እውቀት ካለሽ

  • @mesykidane7424

    @mesykidane7424

    Жыл бұрын

    @@user-pq7si2gw7c በካራቴ ነው ሶፍት በመብላት

  • @alemdemie4219

    @alemdemie4219

    Жыл бұрын

    @@mesykidane7424 be zeyt negd new enji😀😀😀

  • @abelsio6303

    @abelsio6303

    Жыл бұрын

    @@user-pq7si2gw7c ahunm atafrum😂😂, ayehew eko

  • @user-pq7si2gw7c

    @user-pq7si2gw7c

    Жыл бұрын

    @@mesykidane7424 ሠውን ሚከተል

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Жыл бұрын

    እራሱን እንዴት እደሚቆልል በእመብርሀን የት አገር ነው የምንወያይበትን ቀድመህ ንገረኝ ሀሀሀሀ .......ከአኬ ጋ ለመወያየት ልብ ይጠይቃል የኛ ኪሊማንጃሮ

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    በጣም እንጂ አይ ቀለሟሟሟሟሟ

  • @enoch2425

    @enoch2425

    Жыл бұрын

    It's like asking a Boxer🥊🥊ሪንግ ውስጥ ስንገባ የቱጋ ነው የምትመታኝ ታክቲክህን ንገረኝ😂

  • @user-nf6yh8ie5b
    @user-nf6yh8ie5b Жыл бұрын

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የምትጠይቀውን ንገረኝ እና ሃሃሃሃሃሃሃ አላለም በስመአብ እንዲህ ያለውን ውርደት በዘራችሁ አይድረስ አኬ ወንድሜ አረፋውን አስደፈከው ይህንን ባዶ በርሜል ተባረክ

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    አይ ቀለሟሟሟሟሟሟ

  • @tinebebzelalem7138

    @tinebebzelalem7138

    Жыл бұрын

    😂😂😂ትክክል!!!

  • @user-be9es3lw7p
    @user-be9es3lw7p Жыл бұрын

    ኣክሊልየ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ 🥰❤

  • @mikeyedaredare6690
    @mikeyedaredare6690 Жыл бұрын

    አከ እግዚአብሔር ፃዉን የብዛልህ የታዋህዶ ልጆች ላለች እንድ ዳርስ ሸር ሸር

  • @eyutata7847
    @eyutata7847 Жыл бұрын

    አጥነቶ ሊመጣ ይሄ ፈሪ ሲጀምር ታላላቅ መምህራን ከዚህ ባለጊ ጋር እንዴት ይቀርባሉ 😡😡😡😡

  • @dafna4027

    @dafna4027

    Жыл бұрын

    በተከታታዮች ፊት አለማወቁ እንዳይጋለጥ ፈርቶ ነው።

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Жыл бұрын

    አክሊሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ትእግስትህ እርጋታህ የኦርቶዶክስ አማኝ መገለጫችን ነው መናፍቃን እንደ ኤርምያስ አይነቱ ደግሞ የራሳችን ብቻ እንናገር የሌላውን ንግግር መስማት የማይፈልጉ በራሳቸው ፈጽሞ መተማመን የሌላበቸው የሰውን ሃሳብና ንግግር የማያስጨርሱ እንደዚ ፊት ለፊት ሲቀርቡ ደግሞ ምክንያት ማብዛት አንድን ነገር አስር ጊዜ መደጋገምና ዝም ብሎ ማላዘን ነው ኤርምያስ ተብየው መተማመን ስለሌለው ለምን በውስጥ እንወያየ ለምን አለ?እነ መም ምህረተአብ ምናምን ብለህ የጠቀስካቸው መምህራኖች ካንተ ጋር ጊዜያቸውን የሚያቃጥሉበት ምክንያት የላቸውም ስለዚህ እነ ኤርማያስና መነፍቃን ላይ ያለው የዲያብሎስ መንፈስ ነው እንደዛ የሚያደርጋቸው ስለዚህ እነሱ አገልጋይ ከሚባሉት ይልቅ ስንት ግራ የገባው የሚቅበዘበዙ አሉና እንደዚ አይነት መቅረቡ እውነተኛውን ሃይማሎት ለማወቅ ጥሩ ነው እላለሁኝ ስለዚህ ኤርምያስ ተብየው እራስህን አትቆልል ለሰው ክብር ይኑርህ ትእግስትና ትህትናም እንደዚሁ እዛ አዳራሻችሁ አሜን አሜን ስለሚሉላችሁ ከነ አክሊለ የኦርቶዶክስ እንቁዎች ጋር ስትቀርቡ አሜን እንዲሉላችሁ ነው የምትጠብቁት ግን ደግሞ አይሆንም ፈጣሪ አይነ ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 Жыл бұрын

    ፍሬ ከርስኪ ማለት የማህፀንሽ ፍሬ ማለት ነው ።እንጅ ፍሬ የለሽ ማለት አይደለም ወንድም ኤርሚያስ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ።

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ኪኪኪኪ

  • @amirasadek4232

    @amirasadek4232

    Жыл бұрын

    ይሄዶ መናፍቅነዉ መቼይገባዋል እላዩላይ ያለዉ መንፈስ እየለፈለፈ

  • @enoch2425

    @enoch2425

    Жыл бұрын

    ሰውየው Oxi-ሞሮን ነው😂

  • @user-pw1rr2vm8b

    @user-pw1rr2vm8b

    Жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስን እኮ ነው ጋሽ መናፍቅ ፍሬ የለሽ የሚለው ። ተሰምቶታል ግን? ልጽፈው ስል ያንተን/ያንቺን ኮሜንት አይቼ ነው ላይክ ያሰረግኹት

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Жыл бұрын

    አይመናፍቃን በስማት የተባለዉ ነገር የለም እኮ በነገራችን ላይ የመናፍቅ መንፈስ ጭፍን ነዉ በቃ አይሰሙም አያስተዉሉም

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Жыл бұрын

    እኔ ለ10ሰዉ ሼር አርጋለዉ እደኔ ያረገ ለዋህዶን የሚያሰድባትን እንቃወምእኔ ይበል ንቁ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Жыл бұрын

    🎚እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ 🤲መሐረነ ክርስቶስ እንዴት ያለ ግብዝነት ነው ? በሥላሴ ስም ማድመጥ የሚባል ነገር አለ እኮ ኧረ ትዕቢት ጌታ ይገስፅህ🎚ይቅርታ የምትለዋን ቃል እንኳን እየተሰደበ ካለው ሰው ነው የሰማሁት የተሳዳቢው መመፃደቅ ትዕግስት ያስጨርሳል እግዚኦኦኦኦኦኦኦ ለቸርነትህ 🤲

  • @eyarslaewarkneh4548

    @eyarslaewarkneh4548

    Жыл бұрын

    በጣም እህቴ ፈጣሪ ይገስጻቸው በተለይ ኤርሚያስ ከባድ ስው ነው የተዋረደ ፈጣሪ አሁንማ በራሱም ተከታይ እየተዋረደ ነው

  • @mitikutadiwos1159
    @mitikutadiwos1159 Жыл бұрын

    ደሞ መምህራንን ለማናገር ፈልጌ እንቢ አሉኝ አለ 🤣 መች ከምዕመን አለፈና ነው መምህራንን ማናገር የፈለገው አክሊል ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ባለህ እውቀት ለቤተክርስቲያን ቆመህላታል የቤተክርስቲያን እራስ የሆነው ክርስቶስ ይቁምልህ ያክብርህ ያበርታህም

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Жыл бұрын

    እና ታድያ ቀለመወርቅ sorry ኤርሚያስ ነው ስሜ ብሏል ለካ ፡) የአክሊልን የfacebook እና KZread pageዎች አይቶ እነ ሀንኤልን ሜሎስን ፣ አማኒን እጥብ አርጎ ፣ ዘፍዝፎ ፣ ጨምቆ ሲያሰጣቸው አይቶ እንዴት ሊመጣ ይችላል? ላሽ ነው እንጂ!!! አሁንማ ማንም በእናት ቤተክርስትያን ላይ አፉን እንደልቡ አይከፍትም ። አክሊልም አቡም እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችኹ። እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችኹ። ***keep up the good job brothers!***

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 Жыл бұрын

    መናፍቅ አፍ እንጂ ጆሮ የለውም !! በዛ ለይ ስድብ እና ትእቢት እስከ አፍንጫቸው ጢም 😭😭😭

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ ወፍ ዘራሽ አለው አክሊልን ምኑ ጉድ ነው ቀጌታ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    @meaziwendemumeaziwendemu7012

    Жыл бұрын

    እንወያይ ብሎ ጠይቆ ፕሮግራሙ ሳይደርስ በውስጥ የምንወያይበትን ሀሳብ ንገረኝ ሆ ከዛ ወደ ህዝብ ይወጣል ማለት ምን ማለት ነው ፈርቶ እኮ ነው ቀድሞ የማክሸፊያ ሀሳብ አዘግጅቶ ሊጠብቀው ደሞ አንተን ፕሮሞት ማድረግ ነው ምን ጉዶች ናቸው ፕሮግራም ከተያዘ የፈለሀውን እንዲናገር እድል መስጠት ነው የተለየ ሀሳብ ከሌለህ ሀሳቡን መቼ ሰማው ዪዋርደኝል ብሎ ፈርቶ ነው ፕሮግራሙን ሲያየው ደንግጦ ነው ወይ መናፋቅ

  • @0911617971

    @0911617971

    Жыл бұрын

    ስድብ???????

  • @Yisaq777

    @Yisaq777

    Жыл бұрын

    @@0911617971 አዎ ስድብ

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Жыл бұрын

    ወንድም አክሊል ጸጋውን ያብዛልህ

  • @testem9494
    @testem9494 Жыл бұрын

    ደግሞ ፍሬ ከርሲክ የሆነ ነገር አታወራ ይላል😃 አስር ጊዜ ጠጥተሃል ፕሮሞት አላረግም እንጀራህን ዘገዋለው ምናምን የሚልየጎሮቤት ምቀኛ የመሰለን ከእንቁ ልጅ ጋር ለውይይት ቀርቶ ለምንም አይመጥነውም .

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 Жыл бұрын

    አክሊለ ድንግል ማርያም አሁንም አክሊል ትሁንህ ከነቤተሰብህ አስጨነቅከው ጀግና

  • @yaredmededu8948
    @yaredmededu8948 Жыл бұрын

    እኛ ያየነው አክሊልን ስላየን ነው እንጂ ይህን ባለጌ ማየትም መስማትም አንፈልግም

  • @user-cx7xn8xv7c

    @user-cx7xn8xv7c

    Жыл бұрын

    እኮ ተዋህዶ እማማ ልጁች አሎት😘አኬየ ሙቸ ነው እምወደው

  • @ethioteretmedia2064
    @ethioteretmedia2064 Жыл бұрын

    ወንድማችን አክልሊሉ እግዚአብሔር የቸርነቱን ሥራ ይስራልህ።የድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ። ኤርሚያስ ደግሞ እንጭጭ ነህ።

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Жыл бұрын

    አክሊል ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ በርታልን ለመናፍቃን ልብ ይስጣቸው

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    ኢየሱስ ያድናል ከሞት አምልጪ ዛሬ ነው የ መዳን ቀን ዛሬ ?!!!

  • @emuethiopia2327

    @emuethiopia2327

    Жыл бұрын

    @@abelwoldamariam6522 የትኛው እየሱስ እኔማ ትክክለኛውን እየሱስ ክርሰቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ይዤአለሁ ይብላኝ ለናተ ከሀዲዎች ልቦና ይስጣቹ

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    ልክ ነሽ ግን እኔ እያልኩያለሁት ለማንኛውም ይሄን አንቢ 8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things. 9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ። እየሱስ ዛሬም ያድናል !

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    ዋዉ የለም

  • @kksamri2103

    @kksamri2103

    Жыл бұрын

    @@abelwoldamariam6522 bcha ylal

  • @Mohammed-vs3un
    @Mohammed-vs3un Жыл бұрын

    እኔ ሙስልም ነኝ የ ኦርተዶክሱ ልጅ ይችላል ጨዋም ነዉ በርታ ወንድሜ

  • @user-jw2fo2sd2p

    @user-jw2fo2sd2p

    Жыл бұрын

    ጀግና ነው

  • @Tewodros-tm7bs

    @Tewodros-tm7bs

    7 ай бұрын

    Ye ayit misikirwa dinbit.

  • @Tewodros-tm7bs

    @Tewodros-tm7bs

    7 ай бұрын

    Diablos abatachiu and yadergachihal

  • @temewolde365

    @temewolde365

    7 ай бұрын

    ሙስሊሞች ለምድነው ካባ ምባል ጣኦት ምታመልኩት?

  • @Armageddon1221

    @Armageddon1221

    6 ай бұрын

    ተማር እስኪ ክርስትናን ታተርፍበት አለህ ማሜ

  • @alemayehugemeke9874
    @alemayehugemeke9874 Жыл бұрын

    Keep your good job Aklil.

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Жыл бұрын

    ኣክሊል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አመብርሃን ትጠብቅልን በርታልን መነረፍቃን ደሞ አመብርሃን አውነቱ ትግለጥላቹ ያሳስዝናል😭

  • @ohithplouuad3707

    @ohithplouuad3707

    Жыл бұрын

    🤣🤣

  • @daphillo8302

    @daphillo8302

    Жыл бұрын

    እናሳዝናለን አይደል ??? እንደኛ እድለኛ በዚህ አለምም ቢሆንም በመጪው ቢሆን የለም የእኔ ውድ Komais

  • @zeamanuel9409
    @zeamanuel9409 Жыл бұрын

    የመንቦቅቦቅ ጥግ!!! እመነኝ አክሊል ካንተ የተሻለ ዕዉቅና አለዉ!! Demo 56k norot nw ende promot ምናምን የሚለው በጣም ነው የማዝነው!!

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc Жыл бұрын

    የሚያቅ ሰው ሲያይ መናፍቅ አለማዉቁን ያሳዉቃል።

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    አይ ቀለሟሟሟሟሟ

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @kebede943
    @kebede943 Жыл бұрын

    አክሊል ነብሴ እኔ የምለው ስራ የለህም ከእንደዚህ አይነት ጉፋያ ጋር እራስህን የምታቀለው ከማንም ቆሻሻ ጋር ግዜህን አታጥፋ ።እሱ የገባው ወሬ ለመስብስብ እንጂ ካንተ ጋር ለመወያየት አይደለም ።አክሊል አንተ ምርጥ ስው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ፊት ለፊት ካልሆነ ከእንደነዚህ ደደቦች ጋር አታውራ

  • @kalebbelay7384
    @kalebbelay7384 Жыл бұрын

    😂😂😂 አስባችሁታል ውይይቱ ተነግሮት ከዛ እንደማያቅ ሆኖ እኛ ፊት pretend ሲያደርግ ሲጀመር ተቀምጦ የማውራት ልምዱም የለውም በናታችሁ አታስጨንቁት ተዉት :: የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ 🙏

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Жыл бұрын

    እነዚ እኮ እንጨት እንጨት ነው የሜሎኛ ወንድማችን በርታ የማንም ልቅምቃሜ አንደዚ አዋርዳቸው የተዋረዱ ዱርየውች ናቸው

  • @dareselamsida2949
    @dareselamsida2949 Жыл бұрын

    አይ የጴንጤ ነገር። ሁሉም ቢያዩት ጥሩ ነበር።

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын

    አክሊሉ ጌታ ይባርክህ የተባረክ ነህ ትህግስት እራሱ እውነትና ክርስትናን የሚያስተምር ወድም ተባረክ ኤርሚያስ በራሱም በተከታዬም የተዋ ብቻ ልቦና ይስጥህ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын

    በሥላሴ ስም 🥺ምን አይነት ሰው ነው 🤔ይቅርታ አድርጉልኝ ና መንፈስ እምያወራ ነው የመስለኝ 🤣እግዚአብሔር አምላክ ትግስቱን አብዝቶ ይስጥህ አኩዬ የኔ ተወዳጅ 💞💞💞💞❤❤🕊️🕊️

  • @amirasadek4232

    @amirasadek4232

    Жыл бұрын

    አረ ነዉ በደብ በደብ መንፈስ ምንድነዉ ብለሽ ካስተዋልሽ የሱን ምላስ ተጠቅሙ የሚያወራዉ መንፈሱነዉ ሰዉ እኮ በዚ ደረጃ አይሳደብም

  • @user-wj3sc6wy7o

    @user-wj3sc6wy7o

    Жыл бұрын

    @@amirasadek4232 እውነት ነው የኔ አስተዋይበጣም ነው የገረመኝ ኮ ልቦና ይስጠው

  • @user-bx9oq2rl9w

    @user-bx9oq2rl9w

    Жыл бұрын

    ክክክክ እኔም

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Жыл бұрын

    ሙድ እኮ እንግሊዝኛ ነው እንጂ የዱርዬ ቋንቋ አይደለም። (mood is a temporary state of mind or feeling) ጊዜያዊ ስሜት እንደማለት ነው።

  • @ethioboys10

    @ethioboys10

    Жыл бұрын

    እንግሊዘኛ አያርፍም ለዛ ነው

  • @ethiopiawetube

    @ethiopiawetube

    Жыл бұрын

    @@ethioboys10 kikikiki i love u guys my ppl 🤣🙈

  • @stotastota8017
    @stotastota8017 Жыл бұрын

    አኬ እውነትም ቻናልህን ማየት አልነበረበትም ምክንያቱም ባያየው ምናልባት ሊወያይ ይችል ነበር

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 Жыл бұрын

    አክሊልየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @ethionet955
    @ethionet955 Жыл бұрын

    ሰው ከንግግሩ ምግባሩ ያስታውቃል በጣም ልቅ ነው በጌታ አኬ ግን በዚን ሰአት ክፉ ነገር አለመናገርህን እውነት ጀግና ነህ ወንድሜ live ገብቶ ውርደቱን እውቀቱን ባየው 🤣🙏

  • @mitikulakew5840
    @mitikulakew5840 Жыл бұрын

    I lost him when he call that stupid yoni magna as reference. Yoni magna is Duket. That is why Duket is his favourite word. Ermias as you are associated with Duket, you are also a Duket.

  • @bamlakugezahegn7357

    @bamlakugezahegn7357

    Жыл бұрын

    😂

  • @Commentlegend777

    @Commentlegend777

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 Жыл бұрын

    ከዚህ ሰዉዬ ጋር ባታወሩ መልካም ነዉ ምንም እዉቀት የለዉም ፍሬ ከርስኪ እንኳን ምን እንደሆነ አያዉቅም ዝም ብሎ ይዘባርቃል የፍርሀቱ ብዛት ቀድሞ ብዙ ለፈለፈ

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    እዉቀት በደንብ እለዉ ችግሩ እናተ አታሰተዉሉም???????

  • @clickcell4333

    @clickcell4333

    Жыл бұрын

    @@abelwoldamariam6522 ፍሬ ከርስኪ ምንእንደሆነ እሲ ንገረኝ በሱ ቤት ስድብ መሆኑ ነው

  • @abelwoldamariam6522

    @abelwoldamariam6522

    Жыл бұрын

    ስድብ ኣጥያት ነው ? እውነት ግን በናተ ቢኖር ክርስቶስ ብቻ ይሰበክ ነበር ?????

  • @clickcell4333

    @clickcell4333

    Жыл бұрын

    @@abelwoldamariam6522 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-pw1rr2vm8b

    @user-pw1rr2vm8b

    Жыл бұрын

    @@abelwoldamariam6522 ፍሬ ከርሥኪ ምን እንደኾነ እንኳ ሳያውቅ ግእዝ ፍታልኝ ምናምን ይላል ። ማስታወቂያ ምናምን እያለ አፍ የሚከፍት ጋጠ ወጥ ባለጌ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር የሌለው ተረብና ሽሙጥ ብቻ መከራከሪያው የኾነ ቦዘኔ የዩትዩብ ጡረተኛ ነው ዕውቀት ያለው?

  • @ethiopianism1090
    @ethiopianism1090 Жыл бұрын

    ለመወያየት መጀመርያ topic ብቻ ነው የሚያስፈልገው።

  • @Fiker36
    @Fiker36 Жыл бұрын

    ኤርሚያስ እኮን ፈርጣጣ ነው 😂 ኾን ብለው ጥያቄዎችን ቀድሞ መጠየቁ ነው 😀 ይኼን ልብ ይዞ እንደ ፈረስ የምጋልበው። አቡና አክሊሉ በርቱ!❤

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    ኤርሚያስ አይደለም ስሙ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ነው ስሙን የቀየረ አጭበርባሪ

  • @user-ub5yy8kx6h

    @user-ub5yy8kx6h

    Жыл бұрын

    @@selamalemu9723 🤣🤣😂

  • @selamalemu9723

    @selamalemu9723

    Жыл бұрын

    አይ ቀለመወርቅ አትንፍሱ ውሸታም ሽንፈቱን ለመደበቅ ጩወቱ አ አጭበርባሪ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Жыл бұрын

    መናፈቅ ከእውቀት ነፃ ናችው መስማት አይፈልጉም 😂😂😂ጉድ ልብ ይስጣችሁ ውሸት ብቻ ሁሉ ነገራችው ፌክ 😂😂😂ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 🥰🥰🥰🙏🙏🙏በማንም መጤ አትፈርስም

  • @kidu974
    @kidu974 Жыл бұрын

    ጀግና ነህ የኔ ተዋህዶ ልጅ

  • @almazwoldemichael7915

    @almazwoldemichael7915

    Жыл бұрын

    16 የአብርሃምን ዘር ይዞአል እንጂ የያዘው የመላእክትን አይደለም። 17 ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። 18 እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።

  • @user-di3rq8ll2j
    @user-di3rq8ll2j Жыл бұрын

    መልስ ሲያጣ ፕሮሞት አላለም ሀሀሀሀ

  • @ematbemary8257
    @ematbemary8257 Жыл бұрын

    አይ ቀለመወርቅ አይተንፍሱ ባዶ ቆርቆሮ አኬ ጀግና

  • @wienchetgebrie4737
    @wienchetgebrie4737 Жыл бұрын

    ወንድማችን አክሊል ፀጋውን ያብዛልህ ለካ ኤርሚያስ ከውቀት ነፃ ነህ ፈሪ ከየት የመጣ ነው መጀመሪያ አሳብህ አሳውቀኝ የሚባለው ፈሪ ፈሪ

  • @mihretkebede50
    @mihretkebede50 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው በስመአም ምን አይነት አይምሮ ነው ግን

  • @meski.bekele2637
    @meski.bekele2637 Жыл бұрын

    አክሊሉ❤ ተባረክ ትግስትክ ብቻ ያስተምራል

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Жыл бұрын

    ጨዋ ማለት ያልተማረ ማለት ሲሆን እውቀት ከእኔ ውጭ ማለት ትዕቢት ነው እኔ ግን የእየሱስ ነኝ

  • @user-yw9bh9rm9m
    @user-yw9bh9rm9m Жыл бұрын

    በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት እንደ ሆነ እናውቃለን ይሉአት ነበር።” - ዮሐንስ 4፥42 እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” - ማቴዎስ 28፥19-20 “እንግዲህ እግዚአብሔር በላይ በሰማይ በታችም በምድር አምላክ እንደ ሆነ፥ ሌላም እንደሌለ ዛሬ እወቅ፥ - ዘዳግም 4፥39 “የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ - ዘዳግም 5፥11 እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤” - ዘዳግም 6፥4 “እግዚአብሔር አምላክህ እንዳዘዘህ የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ ጠብቅ።” - ዘዳግም 5፥12 “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።” - ዘዳግም 5፥7 “አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ ውደድ።” - ዘዳግም 6፥5 “አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ፥ እርሱንም አምልክ፤ ከእርሱም ተጣበቅ፥ በስሙም ማል።” - ዘዳግም 10፥20 ዘዳግም 30 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ልብህ ግን ቢስት አንተም ባትሰማ፥ ብትታለልም፥ ለሌሎችም አማልክት ብትሰግድ ብታመልካቸውም፥ ¹⁸ ፈጽማችሁ እንድትጠፉ እኔ ዛሬ እነግራችኋለሁ፤ ዮርዳኖስን ተሻግረህ ትወርሳት ዘንድ በምትገባባት ምድር ዘመናችሁን አታስረዝሙም። “የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።” - ኢሳይያስ 44፥6 ኢሳይያስ 45÷5-6-7 እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም። ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ፤ እነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። “እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።” - ያዕቆብ 2፥19 “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” - ዮሐንስ 17፥3 “ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤” - 2ኛ ጴጥሮስ 1፥17 “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።” - ዮሐንስ 1፥1 “ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።” - ዕብራውያን 1፥8 “እግዚአብሔር ፈራጃችን ነው፥ እግዚአብሔር ሕግን ሰጪያችን ነው፥ እግዚአብሔር ንጉሣችን ነው፤ እርሱ ያድነናል።” - ኢሳይያስ 33፥22 “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” - ማርቆስ 16፥16 “እንግዲህ አምላካችሁ እግዚአብሔር የአማልክት አምላክ የጌቶችም ጌታ፥ ታላቅ አምላክ ኃያልም የሚያስፈራም፥ በፍርድ የማያደላ፥ መማለጃም የማይቀበል ነውና እናንተ የልባችሁን ሸለፈት ግረዙ፥ ክእንግዲህ ወዲህም አንገተ ደንዳና አትሁኑ።” - ዘዳግም 10፥16-17 “እግዚአብሔርን ትታችሁ እንግዶችን አማልክት ብታመልኩ፥ መልካም ካደረገላችሁ በኋላ ተመልሶ ክፉ ነገር ያደርግባችኋል፥ ያጠፋችሁማል አላቸው።” - ኢያሱ 24፥20 ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። ¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” - ዘዳግም 7፥9

  • @emawede2064
    @emawede2064 Жыл бұрын

    የስድብ አፍ እኮ ነዉ ሰዉየው በስድብ ነው የፈመሠው ዘንዶው . አይ ድነቅ ህ ወንድሜ

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d Жыл бұрын

    ስድብ ብቻ መስማት አያቅም ልቦና ይስጣችሁ የሚያሳዝነዉ እናንተን የሚከተሉ ናቸዉ ምድረ መናፍቃን ። አኬ አቤት ትግስትህ ቀጥልበት በርታልን የአህዛብ እራስ ምታት😢🥰🥰🥰

  • @user-qq4nd8jl6j

    @user-qq4nd8jl6j

    Жыл бұрын

    Qalame 🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈👈👈👈👈

  • @endashawbekele2432
    @endashawbekele2432 Жыл бұрын

    አክሊል በርታ የሚያወራው እውነት መስሎኝ ነበር ባለጌ ነው ይብላኝ ለልጆቹ ዱርዬ አይገልጸውም

  • @ethioboys10
    @ethioboys10 Жыл бұрын

    እንደ ኤርሚያስ ቦቅቧቃ መናፍቅ የለም ከአራት አመት በላይ አውቀዋለሁ ! በባዶ ሜዳ አላዋቂ ጴንጤ ሰብስቦ ከመደንፋት ውጭ እውቀት የለውም ! በስልክ እንኳን እኔ አላዋቂው አእምሮውን አስቼ ብሎክ ነው ያደረገኝ ። እናም ወንድም አክሊሉ አይመጥንህም ሰውየው ቀውስ ቢጤ ነው ።

  • @tesfayemengesha4378
    @tesfayemengesha4378 Жыл бұрын

    ወንድሜ ኤርሚያስ ከአንተ የተሻሉ ብዙዎች አሉ የ እግዚአብሔር ቃልም የሚለው ወነድሜ ከኔ ይሻላል የሚለውን ቃል ምንነው ረሣሀው ደግሞስ አንተ ማነው promoter ያደረገህ አክሊሉ ተባረክ ስለ ትዐግስትህ በ እግዚአብሔር ቃል ጥሩ የቃሉ መረዳት አለህ ብሩክ ሁን ኤርሚያስ አሁንም ተማር አለማወቅ ጥፋት አይደለም ጊዜ ወስደህ የተጠቀመበት ማሪያም መልካምን ነገር መርጣለች

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc Жыл бұрын

    በጣም ጎበዟች ናችሁ። እኔ ግራፊክስ ዲዛይነር ነኝ አሪፍ የ ዩቱብ ከቨር, ፍላየር, ሎጎ ከፈለጋችሁ በነፃ እሰራላችሆለዉ። እዚህ ኮመንት ላይ telegram account ፃፍልኝ። በተረፈ ጎበዝ ወንድሞቼ በርቱልኝ።

  • @biteabebaw3626

    @biteabebaw3626

    Жыл бұрын

    Big respect 🙏

  • @brookgetanheemkdmalm7225
    @brookgetanheemkdmalm7225 Жыл бұрын

    ወንድሜ አክሊል ፀጋህ ይብዛል ኢሔ ኤርሚያስ ግን እንዲ እየተሳደበ መቀጠል ያለበት አይመስለኝም

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 Жыл бұрын

    የኔ ጀግና አክሊልዬ የተዋህዶ ጀግና አርበተበትከዉ እኮ ፈጣሪ ሆይ ትግስት ግን የሚገርም ነው ጀግና ፈሪ ወሬ ካንተ ጋር እንዴት ነው መምህሮቻች የሚወያዮ አንተ ዝተት ፓስተ ነኝ ስትል ሰማሁ ልበል 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Жыл бұрын

    ኮሰተኞች ጠብቀን ወንድም እንኮን ደሕና መጣሕ

  • @ephrem2117
    @ephrem2117 Жыл бұрын

    አክሊል ይለያል

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤት ኤርሚያስ ፈሪነትህ ለየብህ የክርስቶስ ተከታዮች ትህትናችሁ ብቻ እየሱስን ይሰብካል ተባረኩ

  • @mintesnottesfaye6522
    @mintesnottesfaye6522 Жыл бұрын

    Egziabher yibarkih wendme...

  • @sotkw9149
    @sotkw9149 Жыл бұрын

    በፍፁም እዳትቀበል የኛ መምህር ፕሮግራሙ ላይ ይወያዩ

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 Жыл бұрын

    የትኛው እውቅናው እንዲህ የሚወጠረው እረ አይቼውም አላውቀውም

  • @serkzeethiopia1228
    @serkzeethiopia1228 Жыл бұрын

    ኡኡኡ በወላዲተ አምላክ ምን ጉድ ነው ትህትና እርጋታ የሚባል ነገር የለም እንዴ መናፍቅ ምላስ እንጅ መልስ የላቸውም እንደሚዋረድ ስለሚያውቀው መወያያ ርእስ ቀድመህ ንገረኝ ይላል ለመዘጋጀት ክክክክክክክ ይህን ሙድ ህጻን ልጅ እንኳን ይገባዋል አይ ሆድ አምላኩ አኬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን ወንድማችን

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 Жыл бұрын

    ምን አይነት ነገር ነው መልሱን ካልነገርከኝ ፈተና አልፈተንም 😝😝😝

  • @ethiopia11161
    @ethiopia11161 Жыл бұрын

    የአላዋቂነት ጥግ አብዝቶ የታየበት ንግግር ነው ። የእውነት ለኤርሚ ንግግር እኔ አፈርኩለት ... አኬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ! በርታ

Келесі