ክፍል 1 | አላህ አምላክ ነኝ ብሏልን? | ክርስቲያን Vs ሙስሊም | ቴቄል ቲዩብ

ራሱ አላህ በቁርኣን ላይ ቀጥታ ለሙሀመድ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብሏልን? በሚል ርዕስ ከሙስሊም ወንድሞቻችን ጋር ላይቭ ያደረግነው ውይይት ክፍል አንድ በቴቄል ቲዩብ_Tekel Tube

Пікірлер: 1 600

  • @MihretuAlene
    @MihretuAlene2 ай бұрын

    ክርስቲያን ስትሆን አንደበትህ ክርስቶስ ነው ስትናገር ጣፋጭ የሚሆነው ለዚያ!!! ወንድማችን አቡ የአምላኮች አምላካቸው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን!!!!

  • @hussensaid4059
    @hussensaid40594 ай бұрын

    ማሻአሏህ ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ ጎበዝ ጀግና ኑሩልን ኡስታዞቻችን

  • @user-by3vw9xm9c
    @user-by3vw9xm9c Жыл бұрын

    አልሐምዱሊላህ አላኒዕመቲል ኤስላም

  • @rime2494

    @rime2494

    5 ай бұрын

    አልሃምዱሊላህ 🤙

  • @user-xr9re2dk9u
    @user-xr9re2dk9u10 ай бұрын

    ሙአዝ ዉዱ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አንተ ዝምብለክ ነው ምትደክመው እናም መቼም አላህ ያጠመመውን አንተ ለማቃናት እናም እውነተኛውን እናም ብቸኛ የሆነውን ሀቀኛውን መንገድ ለማሳየት እናም ለማስረዳት አትልፋ ወንድሜ አላህ አንድና ሀያል እና ህያው የማይሞት ዘላለም ኖአሪ የሆነው ጌታ ነው እናም አይወልድም አልተወለደም አይሞትም እናም ነብዩ ሙሀመድ ሰሉ አለሂ ወሰለም የአላህ መልክተኛ እና ባርያው ነው እናም እየሱስ ጌታ ነው ለምትሉት እናም በጣም ስህተህተ ነው በጣም እና ጌታቹ ከሆነ ጌታ እኮ አይሞትም ዘላለማዊ ነው እና እንዴት ነው ሙታንን የምታመልኩት ኦኦኦ በጣም ሚደንቅ ነው የናንተውማ እየሱስ እኮ ጌታ ነውብለን አናምንም ለምን እሱ ከፈጣሪ የተላከልን መልክተኛችን እንጂ ጌታችን አይደለም እናም የተሳሳተ አምልኮ ነውና ብቻ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአንድዬ እና ለብቸኛው ጌታችንለአላህ ይገባው ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን ጌታ ስንኖርም ሙስሊም ሆነን ስፈጠርም ሙስሊም ስንሞትም ሙስሊም ዋውዋው ምንኛ መታደል ነው ሙስሊም መሆን በተረፈው እናንተ የተሳሳተን መንገድ ይዛቹ እንኛን አታሳስቱን በተረፈው አላህ ልቦና ይስጣቹ እላለሁ ለምንድነው ያልከውን ነገር አላልኩም ትላለህ ላለመሸነፍ አስበክ መሆን አለበት ❤❤❤❤❤❤ሙአዝዬ በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    _እመብርሃን እውቀቱን ትጨምርልህ በትህትና መወያየት በጣም ደስ ይላል ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳትክ ወንድሜ_

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @Sami-zf1zc

    @Sami-zf1zc

    11 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-wc3ws9gj9p

    @user-wc3ws9gj9p

    5 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🏾😇

  • @user-tm1ji7qq7l

    @user-tm1ji7qq7l

    5 ай бұрын

    😂😂😂

  • @ZomraJuhar

    @ZomraJuhar

    4 ай бұрын

    አቅም የላትም አቅሙየአላሕ ነው

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 Жыл бұрын

    መደማመጥ ያለበትውይይትነበር እናመሠግናለን ወድሞቼ እናም ሎቱ ስብሀት ኢየሱስ ክርስቶስማ አምላክነው ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለሱ ይሁን አሜን ወድሜ አቡ ቃለህይወትን ያሠማልን በጥበብ በሞገስ ያሣድግህ ይጨመርልህ

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @neimasiraj9755
    @neimasiraj9755 Жыл бұрын

    ያረህማን በጣም ከባድ ነው አላህ መቻሉን ይስጥክ ያከሪም

  • @fayemohamed9229
    @fayemohamed92295 ай бұрын

    Jazakallah ustaz Mu’az ❤dhagayaa diida khasu nama dhibaa.

  • @user-iq6dl2dt7c
    @user-iq6dl2dt7c Жыл бұрын

    የኛ ጀግና አሏህ ያበርታን ሙአዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-vx9sc6mc8t

    @user-vx9sc6mc8t

    10 ай бұрын

    እዴ የኔ ጀግና አላህ አላለም አድንቀዉ እጂ አታምልከዉ እደዛ ከሆነ😂😂😂😂😤

  • @E-123E

    @E-123E

    9 ай бұрын

    ​@@user-vx9sc6mc8t❤❤❤

  • @GoAsf-yo9pw

    @GoAsf-yo9pw

    8 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @saidasaid467

    @saidasaid467

    7 ай бұрын

    አላህ ያበረታን ነው ያለይው ምነው ማበብ አቺይም እዴ😮

  • @zinatkamal9881
    @zinatkamal9881 Жыл бұрын

    አልምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አላህ ወደአቅላችሁ ይመልሳችሁ ቢያንስ እንዴት ነው ፈጣሪውን የሚሰቅልው እየሡሥ የአላህ መለክተኛ ነው ወደዳችሁ ጠላችሁም

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    የሳውዲ ትራፊ የግመል ሽንት ጠጡ

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    ወደድሽም ጠላሽም አላህ ሚባል አምላክ የለም ዱርዬው መሀመድ በቅናትና ብቻ ፍክክር የመሰርተው ነው የሳውዲ ትራፊ መጅኑን

  • @zkiya989

    @zkiya989

    Жыл бұрын

    @@user-wj5rt6ek8n ውሸት እንደቀጠፋሽ አላህ የጀሀነም ማቀጣጠያ ያድርግሽ ሰው አምላኪ ደፍን ጭቅላት

  • @user-wj5rt6ek8n

    @user-wj5rt6ek8n

    Жыл бұрын

    @@zkiya989 ላንቺ ያድርገው የመሀምድ ዲቃላ የአራጅ ዘር ውስጣቹ ብክፋት የተሞላ በቅናትና ብቻ ፍክክር የምትጓዙ ከጂን ጋር ምትኖሩ ናቹ እርግማኑ አሁንኑ ላንቺ ያድርገው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ተቃጠይ

  • @zkiya989

    @zkiya989

    Жыл бұрын

    @@user-wj5rt6ek8n ክክክክ እንጨት ሰው አምላኪ ታቦት አምላኪ ደደብ አይቀርልህም አላህ ካልመራህ የጀሀነም ዘውታሪ ጥብ መሆንህ እከካም

  • @user-lx4cd6gq4j
    @user-lx4cd6gq4j Жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርጎ ለፈጠርኝ አላህ

  • @filimonmule-om6wd

    @filimonmule-om6wd

    8 ай бұрын

    ገልቱ ስላደረከኝ 🐢

  • @danielalemayehu7119

    @danielalemayehu7119

    7 ай бұрын

    Egziabher yimesgen kirstiyan argo yefeteregn geta

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Жыл бұрын

    አቡ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን አሁንም ፀጋውን ያብዛልን።

  • @abdurahmanabdela5116

    @abdurahmanabdela5116

    3 ай бұрын

    ቆይ ክርስትና በኒቂያ ጉባኤ እንደተባለ ታውቃላችሁ

  • @bizunesh5999
    @bizunesh59997 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቡ ወድማች በርታ ❤❤❤❤

  • @TigistHabetamu

    @TigistHabetamu

    7 ай бұрын

    አሜን፫

  • @user-vf8ye1km7l

    @user-vf8ye1km7l

    Ай бұрын

    አሜን❤

  • @user-bi1zr9bj1q

    @user-bi1zr9bj1q

    12 күн бұрын

    አሜን ❤

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen4 ай бұрын

    ማዜ አላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-lm7tc4it5c
    @user-lm7tc4it5c5 ай бұрын

    ኡስታዝ አሏህይጨምርልህ ወድሜ ጨውለራስህብለህ ጣፍጥነው አላህይጠብቅህ جزاك اللهُ‎ ❤الحَمْدُ ِلله

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Жыл бұрын

    አቡ ጀግናችን ቅድም በነሱ እያየሁት ነበር ሚክስ አድርገው በርታልን ውድ ወንድማችን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Жыл бұрын

    እንኳን ለታላቁ መላዕክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች 💒❤

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @bintase5725
    @bintase572511 ай бұрын

    Alhamdulil for everything

  • @rihanamudesir8091
    @rihanamudesir8091 Жыл бұрын

    Allahu akber Austazeee

  • @ephremmekonen6915

    @ephremmekonen6915

    Жыл бұрын

    😄

  • @hikhu

    @hikhu

    Жыл бұрын

    Allah Akbar

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 Жыл бұрын

    አቡ ቃለህይወት የስማልን ትህትናን ልዩ ነው 😍ወጥመድ አዘጋጅቸልህ ነበር ተሳካልኝ እያለ ሚስኪን 😂😂😂😂 ጉድ እኮ ሌላው እሙስሊሞች ጋ ስትወያይ እግዚአብሔር ሌላ እየሱስ ሌላ ብለህ ነው እምትውያያው እያለ 😂😂ቅዥቢ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ብለን እንመስክራለን እንጅ እነሱ ባሉት መልኩ ከተውያያ ምኑን ውይይት ሆነ ወሬ እንጅ ።

  • @Finoterama
    @Finoterama Жыл бұрын

    *እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊*

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    _አቡዬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የክርስቶስ ፀጋ ይብዛህ በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ እግዚአብሔር አንደበትህን ለምለም ያደርግልህ ሁሌም ብንሰማ የማትጠገብ ወንድማችን ነህ ክብሩን ቀዳሽ መንግስቱን ወራሽ ያደርግህ በእውነት_

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Жыл бұрын

    ወንድማችን እንኮን ደሕና መጣሕ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-qy5dq1gd2v
    @user-qy5dq1gd2v Жыл бұрын

    ማሻአላህ በርታ ወድማችን ሙአዝ 🌹🌹🌹🌹

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Жыл бұрын

    ሰነስረአት ያለው ውይይት ወንድም ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ ወገናችንም አላህ ሂዳውን ይስጥህ ያረብ

  • @eprahimaaasd

    @eprahimaaasd

    Жыл бұрын

    ሃድያውን ይስጥሽ ላንቺ

  • @user-cu8me2wy4s

    @user-cu8me2wy4s

    Жыл бұрын

    @@eprahimaaasd አሚን

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын

    የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን በርታ ወንድማችን አንተ የያዝከው እውነት ስለሆነ መቼም አያሸንፉህም

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @segnite1945

    @segnite1945

    Жыл бұрын

    '' ክብረ በአል'' ክብረ በዓል ።

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    አጥቦና ጨምቆ እያሰጣው እየተመለከትሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን?😂😂😂

  • @user-di7sp4pj5k

    @user-di7sp4pj5k

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-bi1zr9bj1q

    @user-bi1zr9bj1q

    12 күн бұрын

    አሜን ❤

  • @ruqyabintbezabih
    @ruqyabintbezabih Жыл бұрын

    በጣም ብዙ እህት ወንድሞች እየሰለሙነዉ ለምንድነው የሚሰልሙት የሰለሙበትን ምክንያት ምንድነዉ እደት ሰለሙ ብላችሁ አስቡ መፀሀፋችሁን በደብ አብቡ ቁርአንንም አንብብቡት መልስ ታገኙበታላችሁ

  • @fresenbettad

    @fresenbettad

    Жыл бұрын

    ገንዘብ ፍለጋ

  • @tenaberihun7379

    @tenaberihun7379

    10 ай бұрын

    ክርስቲያን የሚሆኑት ሙስሊሞቸስ ለምደነው ?? እኔ የማውቃቸው አብረን ያደግን አራት ሙስሊሞች ክርስቲያን የሆኑ አለ እኛ እዴናትዞሬ አስልማቹሁ በሁለተኘው ቀን ይመለሳሉ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Жыл бұрын

    ወድማችን አቡ ቃል ሕይወት ያሰማልን የክርስቶስ ሰላምና ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @asefamoke1131

    @asefamoke1131

    7 ай бұрын

    Eyesus geta new yegetoch hulu geta new wedeme kaleheyewte yasemalen beach Ken yabate burukan belo yesbesb

  • @user-tm1ji7qq7l

    @user-tm1ji7qq7l

    5 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ

  • @user-rr2bm9hj4x

    @user-rr2bm9hj4x

    3 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉

  • @abdurahmanabdela5116

    @abdurahmanabdela5116

    3 ай бұрын

    ቆይ ክርስትና በኒቂያ ጉባኤ እንደተባለ ታውቃላችሁ

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын

    አቡ የኛ ጀግና በጣም ግሩም የሆነ እውቀት ነው ያለህ አቦ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አምላክ አሜን❤😘💒

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    አጥቦና ጨምቆ እያሰጣው እየተመለከትሽ ቃለ ህይወት ዪሰማልን?😂😂😂😂

  • @user-tm1ji7qq7l

    @user-tm1ji7qq7l

    5 ай бұрын

    አይይይይ ሂድያውን ይስጣችሁ

  • @user-wl6od7sl4u

    @user-wl6od7sl4u

    3 ай бұрын

    ​@@amirtahir2871አይእናተ እደዉበግድ እድንናገራችሁ አታድርጉንግን ምንአይነት በሽታነዉየያዛችሁ እሱኮሸበካይቆራረጣል ነዉያለዉ

  • @Finoterama
    @Finoterama Жыл бұрын

    *_ቃለ ህይወት ያሰማልን ቴቄል አቡ 😊😊ደስ የሚል ውይይት ነበረ ግን ልጁ እኮ አላህ አምላክ ነኝ የአለበትን ቦታ ምንም አልተናገረም አላህ አምላክ ነው የሚል አለ ነው የአለ እንጅ እራሱ አላህ አምላክ ነኝ አላለም 😁🤣😁😁😂አይይ ወይኔ በዚያ ሙሄያውያን ያስቸግራል በዛ ሉተራውያን ያስቸግራሉ 😁😂ለማነኛውም 👍_*

  • @hikhu

    @hikhu

    Жыл бұрын

    Yegna awakiwoch

  • @Gamingspeed789

    @Gamingspeed789

    Жыл бұрын

    Allah yatamemewen manem ayakanawem jazaka Allah ustaz

  • @ujnbenim-dn3rf

    @ujnbenim-dn3rf

    7 ай бұрын

    Sayawku mawrat sayalimu metekos malet nw mejemeriya mnale besrat btadamtu 2 bota tekeselachu ko weys matfeligut sihon jump tilutalachu nw 😏😏😏

  • @Foziya767

    @Foziya767

    4 ай бұрын

    ​eko😂 Alahh subhanewetala yealemat geta new ayweldim ayiweledm

  • @shegermobile5625
    @shegermobile5625 Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን አቡ የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ

  • @DdhhHd-mk2ox
    @DdhhHd-mk2ox27 күн бұрын

    አልሀምዱሊላ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ❤❤❤❤❤

  • @user-ty1ih5bf2q
    @user-ty1ih5bf2q Жыл бұрын

    በእውነት ውድ ወንድማችን አቡየ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 Жыл бұрын

    ወየውላት ይቺ ምላስህ የፍርድ ቀን አንተን አያርገኝ በፈጣሪ ፊት ምን እንደምትመልስ እኔጃ ተሳስተህ ሰውን ታሳስታለህ ሰማይና ምድር የፈጠረ አንድ አምላክ ብቻ ነው አልሓምዱሊላህ ወንድማችን ጀዛክ አላህ 🤲

  • @khankpk8346

    @khankpk8346

    8 ай бұрын

    የእሱስ መድሃኒቱን ይዟል አንቺ ለራስሽ ወዮልሽሽሽሽሽሽሽ

  • @weletearegaytadesse4444

    @weletearegaytadesse4444

    7 ай бұрын

    አላህ አምላክ አይደለም አለቀ

  • @munamu7720

    @munamu7720

    7 ай бұрын

    😂😂😂😂😂አታስቁኝ😂😂

  • @ujnbenim-dn3rf

    @ujnbenim-dn3rf

    7 ай бұрын

    Ay atfreji mechereshaw eslimna lihon yichlal dnget Allah kemeraw

  • @zebnabisetegn8837

    @zebnabisetegn8837

    6 ай бұрын

    አች ወዮልሽ አምላክን ነብይ እምትይ እሽ መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ አብቢ 😢😢😢😢😢

  • @HappyIslandRetreat-xy2hc
    @HappyIslandRetreat-xy2hc4 ай бұрын

    አለህ ይጠብቅልህ ኡስተዛችን ጀዛከላህ ዋንድመችን

  • @user-tx8vb2xg5v
    @user-tx8vb2xg5v10 ай бұрын

    Maashaalah Maashaalah Maashaalah waandime alla yechamirili❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hussensaid4059
    @hussensaid40594 ай бұрын

    ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ ኡስታዝ

  • @farawtube
    @farawtube Жыл бұрын

    Allah is one ❤

  • @A_h_a_d_973
    @A_h_a_d_9735 ай бұрын

    Uetaz muaze alhe sw yechemerlk enewdhlne❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን ድል የሚነሣው ማነው? የዮሐን 5÷5 እኛ በእግዚአብሔር ልጅ አምነን ዓለምን ድል የነሳን ነን በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንኖራለን እርሱም እውነተኛ አምላክና የዘላለም ህይወት ነው። 1ዮሐ 5 ÷20 እኛስ ሁሉ በእርሱ በሆነው በእግዚአብሔር ልጅ እናምናለን ክርስቶስ ካለ መኖር ወደ መኖር ያመጣን የፈጠረን እርሱ ነውና ከማይጠፈው ዘር የተወለድን እናመሰግናለን እናንተም ወደ ብርሃን ኑ

  • @ahmedmebrat1880

    @ahmedmebrat1880

    Жыл бұрын

    ወንድም ሰለ ልጅ አንጂ ሰለ አምላክ አደለም አያወራህ ያለኸው ወደ አእምሮህ ተመለስ

  • @galemaryamegalemaryame

    @galemaryamegalemaryame

    Жыл бұрын

    @@ahmedmebrat1880 የራስህን እወቅ

  • @ahmedmebrat1880

    @ahmedmebrat1880

    Жыл бұрын

    @@galemaryamegalemaryame የራሴን እማ አቀለሁ አነተ አለህ አንጂ ወይ የራስክን አታቅ የሰው ትፈተፍታለህ

  • @saidasaid467

    @saidasaid467

    7 ай бұрын

    እየሱስ አምላክ ነኝ አይልም እኳ እዳውም ከሱ በላይ አምላክ እዳለ እየተናገረ ነው እኮ

  • @user-wv2qd9lp4f
    @user-wv2qd9lp4f Жыл бұрын

    በዕውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድማችን 🙏🙏❤❤❤

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    አጥቦና ጨምቆ እያሰጣው እየተመለከትሽ ቃለ ህይወት ዪሰማልን?😂😂😂

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 Жыл бұрын

    ስለእዉነት ክርስቲያን መሆን መታደል ነዉ ስንጠይቅ በርጋታ ስንመልስ በእርጋታ ሙስሊሙ ወገናችን ላይ ያየዉት ነገር ሁሉንም አዉቃለዉ ነዉ የሚለዉ እናም የሞላ ቅልና የጎደለ ቅል እኩል አይጮህም ያዉ መልኩን ለተመልካች ። አብ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏

  • @narty46

    @narty46

    Жыл бұрын

    ጀግኒት እሥኪ ይሄንን መልሽልኝ 👉እየሡሥ የመሬም ልጅ ነዉ አወ ሁላችንም እናምናለን ።እየሡሥ ግን ጌታ ከሆነ እናቱ መሬምን ማን ፈጠራት ?ከየትሥ መጣች ?እሷስ እንድታረግዝና እንድትወልድ ማን ሠጣት ?ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም ።መጀመሪያ ተጸንሶ የተወለደ ፍጡር እንጅ ፈጣሪ አይደለም .ጽንሥ ማለት በሤቶች ማህጸን የሚቀመጥ ቁራጭ ሥጋ ማለት ነዉ ።እና እየሡሥ ተፈጠረጅ አልፈጠረም ።

  • @frtunamelese1605

    @frtunamelese1605

    Жыл бұрын

    @@narty46 ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም እሱ የናተ አስተሳሰብ ነዉ

  • @narty46

    @narty46

    Жыл бұрын

    @@frtunamelese1605 ቀሪ ዘመንሽን አንብቢና ተጠቀሚበት የኛን አሥተሣሠብ ለኛ ተይዉ

  • @user-db1so2jw6u

    @user-db1so2jw6u

    Жыл бұрын

    @@narty46 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌷

  • @ibrotofic4186

    @ibrotofic4186

    Жыл бұрын

    Weyene islam bale mehonsh asazenshgn😢

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e Жыл бұрын

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ዓመቲዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ♥️🌿⛪️

  • @mekdesbeyene8372

    @mekdesbeyene8372

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰን የአመት ሰዉ ይበለን ❤❤❤

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    @@mekdesbeyene8372 *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @user-ji8dm9mw2r

    @user-ji8dm9mw2r

    Ай бұрын

    ውይ ስታሳዝኑ

  • @tafentertement565
    @tafentertement565 Жыл бұрын

    ወደ ገላትያ ሰዎች 1 8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11 14 ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።

  • @natu5257

    @natu5257

    Жыл бұрын

    Fact

  • @user-nm5bh2ub4w
    @user-nm5bh2ub4w8 ай бұрын

    ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ ክርስቲያን ወድማችን በተረጋጋ ስሜት ለማስረዳት ሞክር ውይይታቹን ደስ ይላል

  • @user-tm1ji7qq7l

    @user-tm1ji7qq7l

    5 ай бұрын

    ግን ባልሳሳት ወድማቺን ማለቱ ቅርይላል የሌላ እምነት ተከታዮች ወገንጂ ወድም $ እህት የሚለውን ደረጃ ሊሰጡ አይገባም

  • @MeazabelayMa

    @MeazabelayMa

    3 ай бұрын

    እንደውም እኛን እመስግኑ በተቀደሰች ምድር መጥታችሁ ስለኖራችሁ መጤ መሆናችሁን ታቃላችሁ

  • @Ahm-zd9sx

    @Ahm-zd9sx

    Ай бұрын

    ​@@MeazabelayMaእናትከይትየመጣሀይማኖትይዘችሁነውአረአብቡበጭፍንአትኑሩክክክክክክክ

  • @user-ri6vl3mh9v
    @user-ri6vl3mh9v Жыл бұрын

    መልካም ትምህርት ነው የእምየ ልጆች ተዋህዶ ኑ አዳምጡ ወንድም አለምየ በርታ መልካም ነገር ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው ጌታን ተመስገን 🙌

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ ውንድማችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Жыл бұрын

    በለው ወጥመድ አላለም🙄እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አቡ❤️🙏🙏

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    ወጥመድ 😁🤣😁😂እኔ ለራሱ ገርሞኝ

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    Жыл бұрын

    የንግግሩን ስህተት ነው ሌላ አይምሰላችሁ

  • @user-kl8zk4fn1o

    @user-kl8zk4fn1o

    Жыл бұрын

    😂😂❤

  • @Emapia21

    @Emapia21

    7 ай бұрын

    እኮ ወጥመዱን ሳያሳየን። 😄

  • @melkamnet_tube
    @melkamnet_tube Жыл бұрын

    አለማትን በቃሉ የፈጠረ ፈጥሮ በሀይሉ የሚገዛ ለጌታችንና መደሀኒታችን ኢየሱስ ክስቶስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-it5lq5bz6v

    @user-it5lq5bz6v

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-tm1ji7qq7l

    @user-tm1ji7qq7l

    5 ай бұрын

    ክክክክ ነብይኮ ሊፈጥር አይቺልም ግን አይ ሞኚነት

  • @user-od5hy2mm9v
    @user-od5hy2mm9v6 ай бұрын

    Alahe yakenachu kemyegebawe sewe mawerate Yekebedal

  • @yenesewu358
    @yenesewu358 Жыл бұрын

    አቡትህትና እውነት ያለው ሁሉ ነገር ደስ ይላል ሙስሊም ወንድማችን ግን የምር ነው እኔ እራሴ አረብኛ ከማነብነብ ዉጭ ምን ፍሬ ነገር አላየንም ማጣጣል ሁኔታ እህል ጭንቅላት ላይ የመጣው ማርያም በግዳጅ እንደሆነ አሳማኝ የሆነበኝለምን አቡ ቢልእንኳን ቁርአን የማያስገድድ ከሆነ እንደዚህ መሆን ምን አመጣ ዋይ ፈጣሪ ሆይ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው

  • @user-xw3pc6zy4r
    @user-xw3pc6zy4r4 ай бұрын

    ❤ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎና❤ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም እሰከ ለዘለዓለም ያው ነው። (ዕብ 13=8) ኤፌሶን 2=10_11) ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠዉ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርምበታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ ምላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመስክሩ ዘንድ ነው። አይዞአችሁ ጊዜው ሩቅ አይሆንም ።

  • @buhosiedbuhosied
    @buhosiedbuhosied14 күн бұрын

    ALlAhu AKebR Allahu akebr ...Berta muaze ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏☝☝☝ ALLAH is one only one

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 Жыл бұрын

    ወንድም አቡ በርታ በአንተ እግዚአቦሔር ቦዙ ምርኮ እነሰዲያገኝ ያልቱንም እንዲያጸና ጸሎቴ ነዉ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋዉን ጥበቡን መንፈሱን ሐይሉን ያፍስስብህ አሜን።

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    አጥቦና ጨምቆ እያሰጣው እየተመለከትሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን?😂😂😂

  • @GoAsf-yo9pw

    @GoAsf-yo9pw

    8 ай бұрын

    ወድሜ,ተራ,ወሬነውየምታውርው,እውሥታዜከድህአይነት,አታውራ

  • @user-nr7eh9sg4e
    @user-nr7eh9sg4e Жыл бұрын

    ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ሲቀጥል ወንድማችን በተረጋጋመልኩ ለማስረዳት ሞክር ኢማን የሚባልነገር አ ከሙስሊም ወንድምህ ተማር እሱ በተረጋጋመልኩነው እየነገረህ ያለው ሀሠትነው አትበል በሀይማኖታችን አትምጣ አለማመን ትችላለህ አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ሙስሊምላደረገን ለአለማት ጌታ አለህ አድንድነው ከሡም ውጭ የሚመለክ ሌላ አምላክየለም

  • @cgf8399

    @cgf8399

    7 ай бұрын

    በአላህእስካላመኑድርስ ወንድማችንማለትአይቻልም ክርስቲኖችን ወግኖቻችንነዉእሚባሉትአላህሂዳይስጣችዉ

  • @weletearegaytadesse4444

    @weletearegaytadesse4444

    7 ай бұрын

    ​@@cgf8399አላህ በቁራን ሁለት ቀኝ እጅ ያለው 😂ነው😂😂😂😂😂ጣኦት ነው

  • @rhamtistore5049

    @rhamtistore5049

    3 ай бұрын

    እር ም በሉ አላህ ደሞ ማጣመም ነውጅ ምን አምላክ ነው😂😂😂

  • @user-ji8dm9mw2r
    @user-ji8dm9mw2rАй бұрын

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fg1vo1xm4i
    @user-fg1vo1xm4i Жыл бұрын

    አቡየ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን 😍

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @user-gr4dt5rl5x

    @user-gr4dt5rl5x

    9 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @kefyalewkebede2741

    @kefyalewkebede2741

    5 ай бұрын

    amen,yitebiklin bekinfu kelilo telatochachinin yaswegidlin

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    እንኩዋን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አፈረሳችሁ 👏👏👏 ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ወይ ጉድ "እግዚአብሔር አንድም ቦታ እኔ አምላክ አይደለሁም " አላለም አለና "እየሱስም አላለም "🙆 " ከዛ ደግሞ እንደገና ስላሴ ትላላችሁ" ድምፅን አጩሆ በመናገር አይደለም ገና ከጅምሩ "ጠልፌ ጣልሁህ " " መሸነፍን ማመን ነው " በጣም ይገርማል ምንም እኮ ስለ ምስጢረ መለኮት አልገባውም ሆ እየሱስ እና እግዚአብሔር ልዬ ናቸው ቅዱድ ሥላሴስ ? ድርቅ ያለ ክርክር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን👏👏👏

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @segnite1945

    @segnite1945

    Жыл бұрын

    በዓል።

  • @user-gf7lg9ue5p
    @user-gf7lg9ue5p6 ай бұрын

    ኡስታዛችን አሏህ ይጨምርልህ

  • @Mesfinsisay-96129

    @Mesfinsisay-96129

    4 ай бұрын

    ቃለ ይወት ያሰማልን

  • @Sdfa-mn6mc
    @Sdfa-mn6mc5 күн бұрын

    አረ አትጥመሙ እየሱስ ክርስቶስ እናቱ ሳትወልደዉ በፊት ማነበረ አምላካችሁ አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ወስታዝ ሁሱ አሏህ ይጠብቅል

  • @user-yf1fi7ur9u
    @user-yf1fi7ur9u5 ай бұрын

    አላህ ያጠመመዉ ማንም አይመለስም በቂ መልስ መልሰሀኡስታዚ ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @rhamtistore5049

    @rhamtistore5049

    3 ай бұрын

    እር ወየው አላህ ያጣምማል ማለት ነው በቸሩ እግዚአብሔር እንዴት ያጣምማል ያማ ሰይጣን ነዋ ይቅርታ እና😂😂😂 እንግዲህ ሰይጣን ነው የሰውን ልጅ እያጣመመ እሚያስክደው😂😂😂 አየ ያጣምማል

  • @mulukengetachew-zz5gw

    @mulukengetachew-zz5gw

    3 ай бұрын

    rasu yexememe amlak yasaznal

  • @Natiye23

    @Natiye23

    2 ай бұрын

    የማመ አላህ ለራሱ ጠማማናው

  • @helenhelen8664

    @helenhelen8664

    2 ай бұрын

    አይዛሽ😂 የተጣመመ እምነት ይዘሽ 😂

  • @selb6614
    @selb66147 ай бұрын

    ወንድማችን አቡ ቃለሕይወት ያሠማልን 6:01 ❤❤❤❤❤

  • @selye1024
    @selye1024 Жыл бұрын

    Revelation 1 (አማ) - ራእይ 6: መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን። 7: እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን። 8: ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡ ይላል።

  • @user-fl4gs4vk7k
    @user-fl4gs4vk7k6 ай бұрын

    ኡስታዝአላህይጨምራህ እናተምአላህወደተፈጠራችሁበት ቀጥተኛውንመገድይምራችሁ

  • @user-rg3dm8cm6v
    @user-rg3dm8cm6v2 ай бұрын

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ ሙአዚ አሏህ ይጨምርልህ ዲነል ኢስላምን ለወፈቀን አሏህ ❤❤❤አልሀምዱሊሏህ

  • @dembechatube
    @dembechatube Жыл бұрын

    *እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን*

  • @yhfbju3550

    @yhfbju3550

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን 😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    Жыл бұрын

    👏👏👏

  • @user-if1qt5de5t

    @user-if1qt5de5t

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @brotherssisters7101

    @brotherssisters7101

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Unkeni Abro Adrienne 🤲Kudesi Mika'eli K kefu Yetabakechu✝️

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын

    አቡዬ ና አክሊል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ደርቦ ደርቦ ይስጣችሁ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ይችን ሰአት የሠጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሣቹ ሙስሊሙ ወንድሜ ግን ሰው ሲናገር በንቀት በትቢት አትናገር ሲቀጥል የአቡና ጥያቄ አላህ አምላክ ነኝ አምልኩኝ የሚል አሳዩኝ ነው ማለትሥ አምልኩኝ የምትለው ቃል ትሠመርበት ልጁ ግን የሚመልሰው አምላክ ነኝ ያለበትን ቦታ ነው ወንድም አለም ሴጣን ኤኔ መላእክት ነኝ እዳለ አስታውስ አቡናዬ የእኔ ልዩ ወንድም በርታ🌹☝️❤️ እንዴ እረ እየሱስ ተናግሯል😱😱ሆይ ዮሐንስ 10÷30በግልፅ ተናግሯል

  • @abiyyuhans5616

    @abiyyuhans5616

    Жыл бұрын

    አቡ የምትባለው ሰውዬ ልጁ በተናገረው ተነስተህ ለምን አትመልስም እግዚአብሔር አምላክ ነኝ ብላል ካለ እየሱስ ደግሞ የአብ የሆነው ሁሉ የኔ ነው በለህ በተናገረው ቃል አደበቱን አትዘጋውምን???ዬሐንስ16=15

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    @@abiyyuhans5616 መልሶለታል ግን ሰውየው ልክ እንደ መሀመድ ጋኔን አለበት በንቀት ነው የሚሠማው

  • @segnite1945

    @segnite1945

    Жыл бұрын

    በዓል።

  • @vipvv8988

    @vipvv8988

    Жыл бұрын

    @@user-jz6um2qq4n anche sereat yelaleshe muhammedn kalanesachehu atchelum yegna wedu nebey banche af ayeterum gematam

  • @user-jz6um2qq4n

    @user-jz6um2qq4n

    Жыл бұрын

    @@vipvv8988 😁-😁እረ እግዚአብሔር ይመስገን አለኝ ሰርአት

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u11 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ላንተ ለመረጥከኝ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ክርስቲያን መሆን መመረጥ ነው💜🙏

  • @user-bb3cb3rz8g
    @user-bb3cb3rz8g Жыл бұрын

    አቡና ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታ ወንድማችን ጀግና ነህ ❤️❤️❤️

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 Жыл бұрын

    ወጥመደ ውስጥ ገባህ አለ ሙዓዝ አቡዬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsesl4059
    @tsesl405911 ай бұрын

    ❤❤❤አቡ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @cxbaha966
    @cxbaha9662 ай бұрын

    ማሻአላህ ኡሰታዛችን አላህ ይጨምረላቹው

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Жыл бұрын

    አቡና የእኛ እንቁ ወንድማችን💖

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    አጥቦና ጨምቆ እያሰጣው እየተመለከትሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን?😂😂😂

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል አቡ ወድማችን ኣቡ በርታል ወንድሜ

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @_Godolyas7696

    @_Godolyas7696

    Жыл бұрын

    @@Finoterama አሜን አሜን አሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    @@_Godolyas7696 አሜን ጎዶልያስ አሜን የአመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር 🥰ቤተሰብ ሁኑ እንግዳ ክቡር ነው 😍🥰

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemuАй бұрын

    አቡየ አደበትህ በመንፈስ ቅዱስ የታሸ እንደ አትናትወስ እድሜ ይስጥልን

  • @Foziya767
    @Foziya7674 ай бұрын

    አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ❤

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    _ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል 🕊🕊🕊👏👏👏👏💚💛❤_

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    Жыл бұрын

    👏👏👏👏

  • @zinabaa728

    @zinabaa728

    Жыл бұрын

    Enkuan abro aderesen

  • @tseonyadamyoutube6625

    @tseonyadamyoutube6625

    Жыл бұрын

    @@zinabaa728 w€eeeeerer

  • @user-qh1pw1nc3x

    @user-qh1pw1nc3x

    Жыл бұрын

    ሚካኤል ምን የሆኔበት ነዉ?

  • @MakfiMar

    @MakfiMar

    7 ай бұрын

    Hi awrig esti

  • @nuruseid5913
    @nuruseid5913 Жыл бұрын

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ

  • @user-xs6gy9sr6y

    @user-xs6gy9sr6y

    11 ай бұрын

  • @khankpk8346

    @khankpk8346

    8 ай бұрын

    ተመስጌን አምላኬ ክርስትያን ላደረግከኝ❤

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5sАй бұрын

    አቡዬ የኔ ጀግና ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከኢየሱስ ውጪ ሚመለክ ሁሉ ጣወት ነው

  • @user-rg3dm8cm6v
    @user-rg3dm8cm6v2 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ ❤❤❤ ረቢል❤❤❤ አለሚን ❤❤❤ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጣም ፣ተምሬበታለሁ። ሙስሊሙ ወንድማችንም ጥቅሱን የሰጠን ባይመስለኝም እስከዛሬ ካየኋቸው ሁሉ በጣም ስርአት ያለው ነው፣እግዚአብሔር ይርዳው። አቡዬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ/ይጠብቀን💓🙏

  • @amirtahir2871

    @amirtahir2871

    Жыл бұрын

    ማርያም ትጠብቅህ ገብርኤል ይጠብቅህ ሚካኤል ይጠብቅህ😂😂😂 ስንት ናቸው?😂😂😂

  • @cgf8399

    @cgf8399

    7 ай бұрын

    አሏሁሙስታአናአላህይህዱኩም አምላክአንድነዉ እናትዘንድስንትአምላክአለ????

  • @weletearegaytadesse4444

    @weletearegaytadesse4444

    7 ай бұрын

    አንድነው​@@cgf8399

  • @ujnbenim-dn3rf

    @ujnbenim-dn3rf

    7 ай бұрын

    2 bota tekese ko besrat madamet yerasachu fanta nw

  • @mikywolday4180

    @mikywolday4180

    5 ай бұрын

    ​@@amirtahir2871as Ethiopian I can't tell you know very will ever thing but you're stubborn respect you brother relgion

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Жыл бұрын

    እኔ ህይወትም መንገድም ነኝ ከእኔ በቀር ወደ እኔ: የበጎች እረኛ ነኝ ከኔ በቀር :ስጋየን ያልበላ ደሜንም ያልጠጣ የዘለዓለም ህይወት የለውም አና ሌሎችንም አንብቡ ኢየሱስ አምላክ እንደሆነማ ተናግሯል

  • @firdosturki9038

    @firdosturki9038

    Жыл бұрын

    Ene heyewatem mangadem nagn ke enem bakar wada Abe atekarbum nw yalaw eyasus nabiye nw

  • @user-yp1wu5sw8c

    @user-yp1wu5sw8c

    9 ай бұрын

    መንገድ የሚለውን ረስታችሁታልኮ እሱ ያስተማረው ምንድነው አምላካችንን እንዴት አንደምናመልክጅ እኔን አምልኩኝ እያለ አስተምሯልዴ የሱን መንገድ መከተል ማለት ባዘዘው መታዘዝ የላከውን አምላካችንን ማምለክ ነው ሲቀጥል ለእስራኤል ለጠፉት በጎች ነውኮ የተላከው

  • @AfroEyob

    @AfroEyob

    2 ай бұрын

    @@firdosturki9038iq level 0🤦‍♂️

  • @Enat-yr4ss
    @Enat-yr4ss2 ай бұрын

    Semayna mdrn yefetere amlak egziabher ymesgen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Education-cc2ig
    @Education-cc2ig Жыл бұрын

    In Sura al anbiya 21:25 allah says There is no god ˹worthy of worship˺ except Me, so worship Me ˹alone˺.”

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын

    ኢየሱስ ክረስቶስ እኔ አምላክ ነኝ ማለቱን በመፅሐፍ ቅዱስ ተደጋጋሚ ይነበባለ እኔን ያዬ አብን አዬ እኔና አብ አድ ነን ሒዱና አሕዛብን በአበሰ በወልድ በ መንፈስቅዱስ እያጠመቃችሑ ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቼው ደግሞም ይላሰ እናተ መምሕርና ጌታ ትሉኛላችሑ እድሑም ነኝ እና መልካም ነገርን አላችሑ ከዚሕም በላይ አምላክነቱን ገልፇል አይሑዶች በድጋይ ሊወግሩት የሚፈልጉት እኮ እዴት እራስሕን እደ እግዚአብዜር ትቆጥራለሕ በሚል ምክንያት ነበር ኢየሱስ ክርስቶስ አዋፍን ከጭቃ ሰርቶ እስትፋስ ሰቶ በመፍጠር አምላክነቱን ገልፃል ኢየሱስ የአራት ቀን ሙታን አልአዛርን ከመቃብር በማውጣት ፈውሶ እደገና ሒወትን በመስጠት አምላክነቱን ገልፃል ኢየሱስ የአይሑድን የልብ እጉርጉሮ በአፋቼው ሳይነግሩት ልባቼውን እየመረመረ በመናገር አምላክነቱን ገልፃል ሲጀመር የሙስሊሞቹ ቁራን አላሕና ሙሐመድን እንጅ ስለ ትክክለኛው አምላክ አይናገርም በውስጡ በጣም እርግማን የበዛበት ቁራን ቢኖር የሞስሊሎች ቁራን ነው ልጁን ስታወራው ወድሜ ትለዋለሕ አተ በክርስቶስ ክርስቲያን ስለሖንክ በፍቅር ብታወራውም እሱግን በሙሐመድ ስለሖነ ካፊርን አይዴለም ወድሜ ማለት ቀረቶ እደጓደኛም አድርጎ መውሰድ እዳይችል በአላሕና በሙሐመድ የተከለከለ ነው አስቀድሞ ኢየሱስ እደተናገረው በስሜ የተጠላችሑ ትሖናላችሑ ብሎናል

  • @user-pk6qg4xm6k
    @user-pk6qg4xm6k Жыл бұрын

    ሙአዝ ጀግና

  • @ephremmekonen6915

    @ephremmekonen6915

    Жыл бұрын

    🙄

  • @serkzeethiopia
    @serkzeethiopia Жыл бұрын

    አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ የአባቶችቻችን ፍሬ የተዋህዶ እንቁ አቤት አመላለስ እንዴት መታደል ነው እኔ ሙስሊሞች ይገርሙኛል እኮ የክርስትና አስተምሮ ልክ በነሱ አስተምሮ እንዲሆን ነው ሚፈልጉት ለምሳሌ ስለ ቁርአን ኢሳ መጨረሻላይ አላህ ይጠይቀዋል አለ ይህ የእስልምና አስተምሮ እንጅ የኛ አይደለም የመጽሀፍ ቅዱሱ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የቁርአኑ ኢሳ ነው ብለው ካሰቡ ገደል ነው ሚገቡት ውይይታችሁ ግን ስርአት የተሞላው ነው ደስ ይላል

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr2 ай бұрын

    እግዝአብሄር ይመሥገን ክርስትያን ሥለሆንኩኝ ከብር ለዲንግል ማርያም ልጂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 Жыл бұрын

    አቡዬ ፀጋውን ያብዛልክ ቲክ ቶክ ለመልቀቅ ከ60 ደቂቃ በላይ ስለሆነ ያስቸግራል በፓርት መልቀቅ ብትችሉ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @agreeakemu5479
    @agreeakemu5479 Жыл бұрын

    ዉድየተዋህድ ልጆች እኳን ለመላኩ ለቅዱሥ ሚካኤል አመታዉይ ክብረባል አደረሳቹሁ አደረሠን ወድማችን አብ ቅዱሥሚካኤል እዉቀቱን ጨምሮናጨማምሮ ይስጥህ

  • @Anwar-o6v
    @Anwar-o6v12 күн бұрын

    ለምን እየሡሥ ጌታነኝ የምልበትን ቃል ከመፀሐፍ ቅዱስ እሥኪ ማብራራ ሥጠን

  • @helensamuel2473
    @helensamuel2473 Жыл бұрын

    Abu yegna Jegna. Ante Egzyabher yebarekeh sew neh.Kalehiwot yasemaln.

  • @edenyilma4079
    @edenyilma4079 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን አቡ ሙስሊሙ ወንድማችን በመጮህ ለማሣመን ሞክራል አሳማኝ መረጃዎችን ለማደባበስ ሲሞክር እንደተሸነፈ ያሳያል ።

  • @zkiya989

    @zkiya989

    Жыл бұрын

    ሀሀሀ ደቆሮ ስለሆናቹ ነው የጭኸው ለደደብ ሰው

  • @user-mn7rt2cc3m
    @user-mn7rt2cc3m Жыл бұрын

    ሙአዝ የኛ ጄግና

  • @kidistabebe9461

    @kidistabebe9461

    Жыл бұрын

    Sijmer alah amilak adelm😁😁miknyatim battt yalew amilak almde siketil Eyesus amilak new yawm yealm

  • @Elenimesfin1345

    @Elenimesfin1345

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @mekdesbeyene8372

    @mekdesbeyene8372

    Жыл бұрын

    በክርስቶስ የፍርድ ዙፍን ቀርቦ እሚከራከር ጀግና 🤣🤣🤣

  • @user-mn7rt2cc3m

    @user-mn7rt2cc3m

    Жыл бұрын

    @@mekdesbeyene8372 በማንም ዙፋን ይቅረብ አጥጋቢ መልስ መሥጠቱ ነው የሚፈለገው አንብቢ እዚጋ መተሽ ተመቀላበድ

  • @user-daisytamrat

    @user-daisytamrat

    Жыл бұрын

    አክት ማድረግና መጠጣት ነው ጀግንነት ?? ጀግንነትስ በክርስቶስ ማመን ነው

  • @E-123E
    @E-123E9 ай бұрын

    “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው - ዮሐንስ 5፥22-23 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16 “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36 “እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።” - ዮሐንስ 4፥14 “ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።” - ዮሐንስ 6፥35 ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁷ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው። ⁴⁸ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ። ⁴⁹ አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤ ⁵⁰ ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው። ⁵¹ ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው። “ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።” - ዮሐንስ 6፥54 “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።” - ዮሐንስ 10፥28 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6

  • @ritatwelco9725
    @ritatwelco9725 Жыл бұрын

    Waqayyoo sagalee jirenyaa si yaa dhagesisuu umurii si yaa dheresuu

  • @hiwotbidika5910
    @hiwotbidika5910 Жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ክርስቲያን መሆን ምነኛ መታደል ነዉ🙏🙏🙏

  • @user-gr4dt5rl5x

    @user-gr4dt5rl5x

    9 ай бұрын

    በጣም ሰው ማመለክ😂

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር በሀይማኖታችን ያጽናን🙏

  • @Finoterama

    @Finoterama

    Жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሐያሉ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጸሎት ልመና አይለዬን 👍👍😍😍😍🥰😊ቤተሰብ ሁኑ*

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr2 ай бұрын

    ወዲማችን እግዝአብሄር ይጨምርርልህ ከዝህ በላይ ብዙ ነገር አሳወከኝ የማላቃቸው ነበረ

  • @gubae_kana
    @gubae_kana3 ай бұрын

    ወንድሜ በርታ እነሱ እንደ ራሳቸው ነው የሚያስቡት ስለዚህ😏 ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት❤❤❤

Келесі